/የቤተሰብ መገናኘት/ "ከሀምሳ ዓመት በኋላ ቤተሰቡ ተገናኘ!! "አባታችን በህይወት ኖሮ ይህን አለም ቢያይ ደስ ይለኝ ነበር..." //ቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 421

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 15 днів тому +480

    ዮኒ እባክህ የጎደሩ ልጅ በድጋሜ ይቅረብ አሁን ዳታ ስለተከፈተ የማግኘት እድሉ ይኖረዋል😢😢😢😢😢እናቱን ዘር ጠይቅ የሚባለው

    • @user-yw3qf9hg6x
      @user-yw3qf9hg6x 15 днів тому +16

      የሱ ልጁ ነገር እያሳዘነኝ ነው ያገኛት ይሆናል እግዛብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው በድጋሜ ይቅረብልን😢😢😢😢😢😢

    • @user-tw7yf9wo6z
      @user-tw7yf9wo6z 15 днів тому +17

      ያለበትን ሁኔታ ብናውቅ እራሱ በጣም ልብ የሚነካ ነው

    • @ShewayeAyanew-ku4wb
      @ShewayeAyanew-ku4wb 15 днів тому +7

      በትክክል እባካችሁ አቅርቡት

    • @saedaendreis
      @saedaendreis 15 днів тому +1

      ኩትአያነብሞ እኔም ብየነበረ

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 15 днів тому +1

      አትጨነቁ ዘመድ ተገኝተዋል ብለውኝ እኔ ጎንደር ሙሴባንብ ነኝ

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 15 днів тому +114

    ባለ ባርኔጣዉ ጨዋ የጨዋ ልጅ ባርኔጣህን አዉልቀህ ምርቃቱን ስትቀበል በዚህ ዘመን እንደዚህም አይነት ወጣት አለ ወይ በማለት ተገረምኩኝ። ኢትዮዽያ ለካስ ተስፋ አላት። ክብር በጨዋነት እና በስነሥርአት ላሳደጉህ ቤተሰቦችህ ይሁን። አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ!ከሀጥያት እና ከክፋት በስተቀር ያሰብከዉን ሁሉ ቸሩ መዳህኔአለም ያሳካልህ። ባርኔጣህን አዉልቀህ አሜን በል ወንድሜ። አሜን! አሜን! አሜን!

    • @astiasti8995
      @astiasti8995 15 днів тому +10

      በጎ ላስመለከተሽ አምላክ ምስጋና ይሁን

    • @tsinatfikadu3947
      @tsinatfikadu3947 13 днів тому +2

      ዋው በጣም አስተዋይ ነሺ አንች እራሱ ❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 15 днів тому +62

    ዘር ጠይቅ ያ ገልቢ አይዞህ ድጋሜ ብታቀርቡት ጥሩ ነው 🥹

  • @asmaaabdii1348
    @asmaaabdii1348 15 днів тому +31

    ወይኔ የዘር ጠይቅ ነገር እንዴት ሆነ ወይኔ እናቱ ብሆን ብዬ ተመኘሁ ልጁ በጣም ነው ያሳዘነኝ ግጥሙን ስሰማ እንኳን ሳምንት ከአይኔ እንቅልፍ አልዞረም አላህ ይርዳው ብቻ😢😢😢😢😢

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 15 днів тому +76

    ማዘርየ ግን ፕራክ ነው ያደረጉን ፀጥ ሲሉ የለችም የሚሉ መስሎኝ ልቤ ቀጥ አለች ብቻ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @ymaeienat6905
      @ymaeienat6905 15 днів тому

      ወላሂ የኔም ልትል ነበር

    • @zd8671
      @zd8671 15 днів тому +1

      ወላሂ እኔም😢

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107 15 днів тому +3

      እረ. አለች አብረን ነን❤

    • @Kenin-q1p
      @Kenin-q1p 14 днів тому

      enem betam new yedenegetkut yemir

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 14 днів тому

      እኔም

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso42 15 днів тому +139

    ዘር ጠይቅ የሚባለውን በድጋሚ አቅርቡት የሱ ልጅ ነገር እረፍት ነስቶኛል

    • @ruthhaddis3894
      @ruthhaddis3894 15 днів тому

      ❤⁴😊😊⁰😊😅

    • @AbduYimam-fs5kz
      @AbduYimam-fs5kz 15 днів тому

      Enatu eko titaw enji botawn tawkalech

    • @asresachyaso42
      @asresachyaso42 15 днів тому

      ቢሆንም የሚያውቃት ካለ ቢያውቅ አእምሮው ያርፋል

    • @salehamahdi7303
      @salehamahdi7303 15 днів тому +1

      አረ እኔም 22አመት አባቴ አላውቀውም ጎንደር ነዉ ደብረብርሃን ወይ ደብረማርቆስ ነዉ ምትለኝ እናቴ ተስማ ኣምሳሉ ምልጌታ ይባላል አና የጎንደር ልጅጅ ፃፍልኝ ህሌ ማልቀስ ነው ስራየ💔😭

    • @user-dc4uu5kh5z
      @user-dc4uu5kh5z 14 днів тому

      አወ ይቅረብ በድጋሜ ዳታ ተለቆል አሁን ሊገኝ ይችላሉ😢😢😢😢

  • @b.6015
    @b.6015 15 днів тому +68

    ያየጎደር ልጅ ድጋሜ ይቅረብ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ዘር ጠይቅ የማታቃት እናትህ የፃፍክላት ግጥም ሁለየም ይናፍቀኛል አድኝተሀት ድጋሜ ግጥም ያይብብልን የኔ ወድም አላህ ይርዳህ

    • @halema1887
      @halema1887 15 днів тому +2

      አሣሥረውቷል ባለጊዜወች ተፈቶ ይሆን😭😭😭

    • @b.6015
      @b.6015 15 днів тому +1

      @@halema1887 በምን ምን አረክ ብለው ያከሪም የኔ ሚስኪን ቅዳሜ በመጣ ቁጥር የሱ በሆነ ብየ እመኛለሁ

    • @salehamahdi7303
      @salehamahdi7303 15 днів тому +1

      ጎንደር ሲባል ልብ ይሰበራል ምከንያት አባቴ ጎንድራ ነዉ ግን አላውቀውም አሁን22አመቴ ነዉ 22አመት አላውቀውም 💔😭😭😭

    • @afif3932
      @afif3932 15 днів тому

      ​@salehamebsahdi7303 ebs ተመዝገቢ

  • @Lore9072
    @Lore9072 15 днів тому +51

    በጣም ምርጥ አባት ናቸው። ልጃቸውም ከልብ ሰው ነው። እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 15 днів тому +18

    ተፈላጊ ሳይቀርብ ሲቀር ማነው እንደኔ በፍርሃት የሚዋጥ ኡፍፍፍፍፍ አልሀምዱሊላህ አለች ሲሉ እንደት ደስስስስእንዳለኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 15 днів тому +36

    ዩኒ እባክህን አባክህ ያን የጎንደር ልጂ ዳግም አቅርበው ያንበቀረበበት ሥአት አማራክልል ሽበካ አልነበረም ሥለዚህ ቤተሠቧቹ አልሠሙ ይሆናል 😢😢😢😢😢

    • @saedaendreis
      @saedaendreis 15 днів тому

      @@user-sr7pk8ee6t አወየለምነበረ አላህጡሩዜናያሠማን እደት አዳዘንኩ በሱልጆ

    • @mulunehmashesha1978
      @mulunehmashesha1978 15 днів тому

      Please ya sewn lej lakulnge

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 15 днів тому

      Masallah Masallah Allah give to you Lonig Life forever

  • @uytygju917
    @uytygju917 15 днів тому +119

    የዘር ጠይቅ ጉዳይ ያስጨነቀው ማነው ላይክ😢

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 15 днів тому +22

    አረ በማርያም እቤሶች ዘር ጠይቅን አድራሻውን ወይም ስልኩን አስቀምጡልን መረዳት ያለበት ልጅ ነው ዝም አትበሉት በጌታ በድጋሚ አቅርቡትና ብዙ ሰው ሊረዳው ይፈልጋል

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 15 днів тому +14

    ማን ይሆን እድለኛ የሂወት ጥያቄው የተመለሰለት?
    እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉❤❤❤
    መገናኘት እየቻሉ አድራሻ ሳይቸገሩ ያልተገናኙ ምን ይባሉ ይሆን😢😢😢

  • @FatmaKassw
    @FatmaKassw 15 днів тому +11

    እባካችሁ ዘር ጠይቅን ዲጋሚ።አቅረቡልን😢😢😢😢😢😢😢😢 ሁሌም።ሳሥበው።አለቅሳለሁ እባካችሁ።ዘር ጠይቅን አቅርቡልን😢😢😢😢😢😢

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 15 днів тому +49

    የተገናኛችሁ ሰወች እንኳን ደስ አላችሁ ፍትህ ለሄቨን ህጉ እስኪቀር አጃዳችን እዳንረሳ ፍፍትህ ለሄቨን😢

    • @gemirum2608
      @gemirum2608 15 днів тому

      ሞኝ እና እብድ ያሳዙትን አይለቅም!!! በኢትዮጲያ ምድር በመንግስት ሐይልም ከመንግስት ውጭ ባሉ አካላትም እጂግ ዘግናኝ በሰው ዘር ሊደረግ የማይታሰብ ወንጀል እየተፈፀመ ነው ፤ተጠያቂም የለም አንች ግን 25 አመት ፅኑ እስራት የተፈረደበትን ጉዳይ ፍትህ ስትሉ የቅንጦት ያስመስለዋል!!!

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 15 днів тому +4

      @@gemirum2608 የደፋሪው ዘመድ ነሽ መሰል ፍትህ ለሄቨን እየመረረሽምቢሆን ዋጭውሄቨን የለችም ግን እደዚህ አይነት በደል እዳይደገም እፈልጋለን ህጉ ይቀየርልን ሌላውን ሳይና ስሰማ ፍትህ እላለሁ።።።።

    • @genethunde7549
      @genethunde7549 15 днів тому

      የስዋ ሀዘን አንተ ቤት ይግባ በልጅህ አግኘው​@@gemirum2608

    • @Damenu-mx1ch
      @Damenu-mx1ch 15 днів тому

      ​@@gemirum2608ገና ይሰቀላል ይሄ አረመኔ እየመረርሽም ቢሆን ያዢው

  • @Adam-m4g9y
    @Adam-m4g9y 15 днів тому +30

    ዬኒ እባክህ የጎደሩልጂ አቅርብልን ምላይ ነዉ ያለዉስ በማርያም

    • @anbutaadamu9761
      @anbutaadamu9761 15 днів тому

      Erbakachew enrdawe bethame gobeze lge new

    • @mahiethio
      @mahiethio 15 днів тому +1

      ደግመው ቢያቀርቡት

  • @HajerHajer2
    @HajerHajer2 15 днів тому +3

    በጣም ደሰ ይላል የሰፊረ ልጅ ናት እማማ አገኘው እንኳን ደረሰ አሎት እናታችን በሰላም ያገናኛቸው ፊጣሪ ❤❤❤❤❤❤

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso42 15 днів тому +9

    እንኳን ደስ አላችሁ በሂወት መገናኘት እድለኛ መሆንን ይጠይቃል የአባትህን አደራ ተወጥተሀል እባትህንም ነብስ ይማር በሰላም ይረፉ
    እንደሻሸ ለቅድስት እየሩሻለም ያብቃሽ ከአረብ ሀገር የስቃይ ኑሮ በቃሽ ይበልሽ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 15 днів тому +2

    ማነው እንደኔ ልቡ ቀጥ ያለች እህቱን ሲጠይቅ ፀጥ እንኳን ደስስ አላችሁ የኔ ደርባባ እናት ደስስ ሲሉ😍😍😍😍

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 15 днів тому +5

    እንዳሻሽን ብቅርብ እውቃታለሁኝ አብረን ነን በጣም ምርጥ ፀባይ ሰናይ ነች. ፍቅር ናት❤❤❤

    • @Damenu-mx1ch
      @Damenu-mx1ch 15 днів тому +1

      እንኳን ደስአለሽ በይልን❤❤❤❤

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107 15 днів тому +1

      @@Damenu-mx1ch እሽ እማ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 15 днів тому +15

    ስው በህይውት ካለ ይግኛል ይግርማል እንካን ደስ አላችሁ❤

  • @TiruyeGirime
    @TiruyeGirime 15 днів тому +30

    የዘር ጠይቅ ጉዳይስ 😢😢

    • @zdethiotube
      @zdethiotube 15 днів тому

      እህት ዘር ጠይቅ ታስሯል እያሉ ነው

    • @TiruyeGirime
      @TiruyeGirime 15 днів тому

      @@zdethiotube min atefa

    • @TiruyeGirime
      @TiruyeGirime 15 днів тому

      እንዴ ምስኪን እሚያሳዝን ልጅ ነዉ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 15 днів тому

      😢ወይኔ ለምን ​@@zdethiotube

    • @tube-qf7kt
      @tube-qf7kt 15 днів тому

      ለምን ?ልቤ ነው የተሰበረው እናቱን ቢያገኝ ጉጉቴ​@@zdethiotube

  • @weynshetmarem5579
    @weynshetmarem5579 15 днів тому +17

    የመዳም ቅመም ናት የዛሬዋ ዋው እኳን ደስ አላችሁ

  • @user-pz5pc6dg9x
    @user-pz5pc6dg9x 15 днів тому +23

    ማታደል ነው በሕዉሃት ያሉ ማገኘት እንም ታስፋ አልኝ እህቴ አገኛት የሆናል 😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 15 днів тому +2

      ኢንሻ አላህ አላህ ያገናኛችሁ

  • @eyobtesfai633
    @eyobtesfai633 15 днів тому +5

    Ebs የእውነት ያረጋቹሁት ያለው ስራ ታርክ ነው የተጠፋፋ ቤተሰብ ማገናኘት ራሱ የቻለ ጽድቅ ነው ኣምላክ እናንተ ጋር ይሁን ኣሜን ግን ግን ግን ይህ ፕሮግራም ሌላ መልእክትም ኣለው ለዚህ ትውልድ ማለት እሄ ሁሉ ሰው እናቱ ሚፈልግ /ኣባቱ ሚፈልግ /እህት ወንድሙ ሚፈልግ ብዙነውና ከዚህ የኢቢኤስ ፕሮግራም ተምረን እሄን ስተት መደገም የለውም ። ብንቸገርም ቢከፋንም ልጅ ማለት የእግዛብሄር ስጦታ ነውና ከቻልን ልጃችን ከኛ ኣለመለየት ካልሆነ ግን ሙሉ ኣድራሻ ኣርገን ለሰው መስጠት ነገ ሌላ ቀን ነውና 🎉

  • @ZerfeZerfee
    @ZerfeZerfee 15 днів тому +9

    ለተገናኙት እንኳን ደስስስስ አላችሁ አረ እባካችሁ ሁሌም በጉጉት አለቅን የጎደሬውን ልጅ ዘርጠይቅ ድጋሚ አቅርቡልን ምናልባት ድጋ መልክት ያስተላልፍ እና ላገኛቸው ይችላል ከእናቱም ሆነ ካባቱ ወገን

    • @webetr-vt7nl5zh4k
      @webetr-vt7nl5zh4k 15 днів тому

      እውነት ነው እኔማ ልጄን ስለሚመስል አይምሮዬ እረፍት አጣ እደው ስልኩን በሰጣቹኝ ከልጆቼ ጋር ባስተማርኩት

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s 15 днів тому +4

    እናተ ግን የጠየቅናችሁ የማትመልሱ ለምንድነው ዘር ጠይቅ የሚባል ልጅ ምን ላይ ደርሰ ድንግልን ቀዳሜ ሀሌ እሱ ነው የንጠብቀው
    እንኮን ደስስስስ አላችህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ps4di3cf7y
    @user-ps4di3cf7y 15 днів тому +8

    ሡራፌል ከእሥራኤል ልጆች መወለድህ በጣም እድለኛ ነህ እሥራኤላውያን ዘራቸውን አይረሡም አይጥሉም እንኳን ልጆቻቸውን!!!

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 15 днів тому +19

    የጎንደሩ ልጅ ድጋሜ አቅርብቱ

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 15 днів тому +11

    በስመአብ 😔 የለችም ሊሉ መስሎኝ ልቤ መታ እንክዋንም ተገናኛችሁ 🙏

    • @Ayehut
      @Ayehut 15 днів тому

      እኔ እራሴ እንዴት እንደደነገጥኩኝ ግን ተመስገን ነው❤😂

  • @amma4705
    @amma4705 15 днів тому +4

    ማሽአላህ እንደት ደሥ ይላል እኔ ሞታለች ይሉታል ብየ እንደት እንደፈራሁ ወላሒ መጓጓቱን ሠይ

  • @saedaendreis
    @saedaendreis 15 днів тому +15

    የጎደሩ ልጆ እምደረሰ 😢😢💔በጣምልቢንየሠበረውልጆነው

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 14 днів тому +2

    እኔ እንደዚህ ፕሮግራም የሚመቸኝ የለም ሁሌም በደስታ ነው የማየው❤❤❤

  • @BerhNAn
    @BerhNAn 15 днів тому +4

    እማዬ መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ሁሉ ያብስራችሁ በህይወት ኖሮ ብትገናኙ እመኛለሁ ታሪኩንም በቅርበት ስለማውቀው እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ያሳካላችሁ

  • @eduYna
    @eduYna 15 днів тому +7

    የኔ ጀግና እንካን ደስ አለክ የኔ ጠንካራ እንካን ልፋትክን ቆጠረልክ❤❤❤

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 15 днів тому +7

    የዘር ጠይቅ ጉዳይ ከምን ደረሰ

  • @user-lx4bk8ot9m
    @user-lx4bk8ot9m 15 днів тому +7

    ተዉ ተዉ ተዉ ግን ኤኔም አንድ ቀን ይድረሠኝ አጎቴ ጠፍቶብኝ አባቴን አሞብኝ የት ልድረሥ

  • @AberaTesfaye-lx9sw
    @AberaTesfaye-lx9sw 15 днів тому +5

    እባካቹ የዘር ጠይቅ የጎንደሩ ልጅ እደገና ይቅረብ። አሁን በደንብ ይታይለት ኢንተኒት ስላለ አሁን እባካቹ ይቅረብ በጣም ነው የሚያዛዝን;

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    ፍትህ ፈትህ ለሄቨን እባካችሁ ድምፅ እንሁን በኛ ልጅ ቢደርስስ😢😢😢😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 15 днів тому +2

    ስለ ለእሥራኤል ሰላም ፀልዩ ! አጎትየው ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ እህትየው እንዳሻሽ እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ወንድሞችሽ ይፈልጉሻል ቀሪ ዘመናችሁ የካሳ ያድርግላችሁ ማዘርዬ እድሜ ይስጣችሁ
    ሰላም ለምድራችን ይሁን !

  • @ter2065
    @ter2065 15 днів тому +4

    የባሰ አለ አገርክን አትልቀቅ አለ ለዛ ለጎደሬዉ ልጅ ጧት ማታ ሳለቅስ የገዛ ወድሜ ጠፋብኝ 😭😭😭 ወደ ሳኡድ ሲመጣ

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j 15 днів тому +4

    ዮወንየ ዝም ሲሉ እንዴት ደንግጨ ነበር ዉይ ማስሬ እንኳን ደስ አለህ የእስራኤል አምላክ የማይሳነዉ እንኳን። ከደስታዉ ገቢያ ዋልክ ።🇮🇱🇮🇱❤❤❤

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 15 днів тому +4

    ኢቢኤሶች የጎንደር ልጅ ከምን ደረሰ እስኪ ለአንድዬ አቅርቡት

  • @FatimaFatimma-rf6yr
    @FatimaFatimma-rf6yr 15 днів тому +5

    ሞተቺ ሊሉ ነዉ ብዬ ልቤ ቀጥ ሊል ነበር አልሀምዱሊላህ❤❤❤

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r 15 днів тому +2

    ማዘር ሰርፕራይዝ አረጉን ዝም ሲሉ መጨረሻው ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 15 днів тому +2

    እረ ዘር ጠይቅን አቅርቡልን የጎንደሩ ልጅ እምን ደረሰ ቢያንስ እንኳን ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ ማዬት ቀላል አይደለም እንኳን ደስ አላችሁ ለባለ እድለኞች

  • @hiath
    @hiath 15 днів тому +2

    እባካችሁ ኢቢሲወች የጎንደሩን ልጅ በድጋሚ አቅርቡልን እኔስ ሁሌ አንጀቴ እደተንሰፈሰፈ 😢😢😢

  • @halema1887
    @halema1887 15 днів тому +2

    እቢኢስይ ጎደሬው ልጂ እደታሠረ ሠምተናል ያለበትን ጠይቃችሁ እድታሣውቁን እንፈልጋለን በጣም እጀችግር ውሥጥ ሁኖ ድረሡልኝ የሚል ድምፅ እያሠማነው😭😭😭😭😭

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 12 днів тому

    እንኳን ደስ አለህ ማስረሻ በጣም አስተዋይ ታስታውቃለህ ቨጣም ናፍቀሀል እኛም ተመልካቾች ደስ ብሎናል ከሩስያ❤ ማዛል ቶቨ

  • @SurafelZekaraiys-
    @SurafelZekaraiys- 15 днів тому +4

    በጣም ደስይላል እንኮን ተገናኛቹ

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w 15 днів тому +1

    ዉይይይይ የእህቱን ነገር ስትዘገዩ ልቤ ቀጥ ልት ነበር በሥላሴ ስም ። ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 12 днів тому

    አቶ ማስረሻ ዘሩ መለስ አንተ ሳትወለድ የነበረን የቤተሰብ ታሪክ ለማስተካከል የወሰድከው ኃላፊነት ትልቅ ነው፣ ፍቅር ርቆ ጠብ እንደ እህል በሚዘራበት በዚህ ጊዜ እንደዚህ ቤተሰቡን የሚፈልግ ሰው ማየት ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው፣ እማማ ታገኝ እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ ለዚህ ቀን ስላደረስዎት ልጅዎም ከወንድሞቿ በመገናኘቷ እንኳን ደስ አልዎት፣ የእንዳሻሽ ልጅ ወይ ስነ ሰርአት ፣ ንግግርህ ፣ አርጋታህ ደስ ሲል፣ እናትህ የድካሟን ፍሬ በአንተ ትሰበስባለች የሚል ትልቅ ተስፋ አለኝ፣ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ በአይነ ስጋ ለመተያየት ያብቃችሁ፣

  • @CopCop-h3w
    @CopCop-h3w 13 днів тому

    ማስረሻ ገራሚ ልበቀና ሰውነው❤እንካን ደስ አላችሁ❤❤

  • @ሸምሥያዙዙ
    @ሸምሥያዙዙ 15 днів тому +5

    የጎንደር ልጅን ድጋሜ ይቅረብ አሁን ላይ ኢንተርኔት ስለተከፍተ ሊታይ ይቻላል እባካችሁ

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 15 днів тому +2

    ማሥሬ እኮን ደሥ አለህ ልጁ ደሞ ሥርአቱ እዴት ደሥ እደሚል 😍

  • @almfiramandefro3252
    @almfiramandefro3252 15 днів тому

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ማስረሻ መሰግና ክብር የሚገባው ከብር እንስጥ ለ ebs

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር 15 днів тому +1

    እፍፍፍፍፍ እኔስ ከአይምሮዬ ያልጠፋው። 😭😭 ዘር ጠይቅን የጎንደሩን ልጂ በድጋሜ አቅርቡት 😭😭

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s 15 днів тому +2

    ወይኔ ልቤ ቀጥጥ ብላ ነበር ምነው እማማ ተሎ አይነገሩም

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 15 днів тому +1

    እንኳን ደስ አለህ ማስረሻ እግዚአብሔር በሀካል ለመገናኘት ያብቃህ ከእህትህ ጋር

  • @زهرهزهره-ظ8خ
    @زهرهزهره-ظ8خ 15 днів тому +3

    እኔ ሰዑዲ ነው አባቴን እየፈለኩ ነበር በምን ሁኔታ መክረብ አለብኝኝ ከሰላሳ አመት በላይ ሁኖታል ተባበሩኝ እባካቹ ????

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 15 днів тому +2

    ዘር ጠይቅን ኣቀርቡልን ባካቹ በሱ እንፅናና

  • @Mekides-u7e
    @Mekides-u7e 15 днів тому +1

    ሰለሁም ንገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ በሎናል እግዚአብሔር ጠበበቡኑ አብዝቶ ይስጣችሁ መቼስ ምመርጥ ነው ዶኮሾ እንዲውም ይንሰር አይኝ ፣ማዝርዬ ሁላችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እህቴ ትለቅ ንገር ነው ያደርግችው ተጊዬ ደሞ በጣም ጎብዝ በልህ መውን አለብሽ እሽ እማ አይዞሽ እዬኝ ያደርገው እግዚአብሔር ነው የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተጊዬ ያንቺ እካ ነገር እልም ነው ይሚምሰለን ነብር በእውነት ትግናልች በልኝ አላሰብኝም❤❤❤❤

  • @MissJobeba
    @MissJobeba 15 днів тому +3

    ሞታ መስሎኝ ልቤ ቀጥ ሊል ነበር 😢😢 አልሀምዱሊላህ

  • @EtehunBelay
    @EtehunBelay 15 днів тому +8

    የጎደሩንልጅአቅቅርቡልን

  • @user-ub1rx6vb5v
    @user-ub1rx6vb5v 15 днів тому +5

    ዘር ጠይቅ😢😢😢አቅርቡ

  • @mekdesalemu4800
    @mekdesalemu4800 13 днів тому

    የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ይሔን ቤተሰብ አውቃለሁ እሷም አንድ ልጅ አላት እናቷም አሉ እናቷ አገኘሁ እህቱ ዱባይ ነዉ ያለችው

  • @YeshimebetShewayirga
    @YeshimebetShewayirga 15 днів тому +2

    ወይይይ የሱራፌል ስርአት ተባረክ

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @GalaxyA-ys8pc
    @GalaxyA-ys8pc 13 днів тому

    ያአላህ ሙታለችሊሉነው ብየ እዴት እደ ደነገጥኩ ደስ ይላል ደስታችሁን ያብዛላችሁ የወኒ ና ፀዲ እንወዳችኋለን ሁሌ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 15 днів тому +2

    እማሚ ግን ሰስፔንስ ማድረግ ጥሩ ነው አስደነገጡን እኮ

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 10 днів тому

    እባካቹ ዮኒ ዘር ጠይቅን በድጋሜ አቅርቡልን ያኔ ኔቶርክ ስለሌለ ይሆናል ያልታየው የጎንደሩን እባካቹ ፅግዬ

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለአምላካችን እንኳን ደስ ያላችሁ ደስ ብሎኛል ❤

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ 15 днів тому +4

    ፈላጊው ግን ከሞሣድ ነው የተላከው መረጃ አያያዙ😀

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 15 днів тому

      😂😂😂😂😂😂 qelql elim yal tebqa new yemimisel 😂😂😂😂

  • @nanitigatu1038
    @nanitigatu1038 15 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በለሊቱ አየሁት መቼም ቅዳሜን ከሰአት ካላየሁ እንቅልፍ አይወስደኝም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MediFikr
    @MediFikr 15 днів тому +1

    ዘር ጠይቅ ላንተም ፈጣሪ ይርዳህ እህህ

  • @Selam-ok8ul
    @Selam-ok8ul 15 днів тому +2

    አቧቷን መሳይ ናት።እግዚአብሔር ያገናኛቸው።

  • @molamirade109
    @molamirade109 13 днів тому

    ማነው እደኔ የዘር ጠይቅ መጨርሻ ያጓጓው ቤተሰብ ባያገኝ እንኳን ድጋሜ ቀርቦ መቋቋሚያ ብንሰበስብለት ሰርቶ እደሚለወጥ ሁላችንም እናምናለን

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 15 днів тому

    እንኳን ደስ አላችሁ የሀገሬ እምየ ኢትዮጵያ የእናንተ ስሜት ይገሰባባት ሰላሟን ይመልስልን አንድነታችን ናፍቆናል😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 15 днів тому +4

    እኳን በሰላም መጣቹ ኢቢስ ሶች

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 15 днів тому

    እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እኛም የወንድሜን እናት አላህ ያስገኝልን ያረብ❤❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 15 днів тому

    እንኳን ደስ አላቸው በአዲስ አመት ከልብ የሚያስደስት ጥሩ ዜና🎉🎉🎉❤❤❤ እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @Ethiopia4331
    @Ethiopia4331 14 днів тому

    ዮኒዬ ና ፀዲ በልጆቻችው ይሁንባችው ከጎንደር የመጣው ልጅ ለናቱ ግጥም ፅፎ የመጣው ዘርህን ጠይቅ ይባላል ስሙ እባካችው እናግዘው ሁሌ አይኔ ላይ ነው ገና ትንሽ እኮ ነው እናግዘው ድጋሚአቅርበው እባካችው በፈጣሪ ይሁንባችው

  • @user-ps4di3cf7y
    @user-ps4di3cf7y 15 днів тому

    ዮኒና ጸጊ እሥራኤል ብዙ አድናቂና ተከታይ አላችሁ ፈጣሪ አብዜቶ ይባርካችሁ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 15 днів тому +2

    እንኳን ደስስ አላቹህ በጣም ደስስስ ይላል❤🙏

  • @uyth8675
    @uyth8675 15 днів тому

    እፍፍፍፍ በስመአብ ሞታለች ልል መስሎች ሰውነቴ አቀጠቀጠ እኮ😢እና እንካን ኖረች የሰው ደስታ ያስደስተኛል❤❤❤❤

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t 15 днів тому +4

    ማዘረ ልባችንን ቀጥ አረጉን ዶባይ ናት ለማለት 1ደቅቃ😅😅😅😅

  • @KidmalamAjema
    @KidmalamAjema 14 днів тому

    ዮኒ እባክህን የዘር ጠይቅ ጉዳይ ከምን ደረሠ አሁን net ጎንደር ሰለተከፈተ
    አደራህን አሣውቀን

  • @KibirHabesha
    @KibirHabesha 15 днів тому +1

    ebsoch እባካችሁ የጎንደሩ ዘርጠይቅ በድጋሜ ይቅረብ በፈጣሪ ይሁንባቹ አሁን ኔት ስለተለቀቀ ትገኝለታለች

  • @almaze214
    @almaze214 15 днів тому

    እማየ ገደሉን በጭቀት ፀጥ ብለው ሲቀሩ እፉ
    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ

  • @user-hl4kl5pr2v
    @user-hl4kl5pr2v 13 днів тому

    የክፍለ ሀገር የድሮ ሰው ጥንቁቅ ነው ፅፎ ያስቀምጣል ምልክትም አይረሳም በእውትነት የዲያቆን ፋሲል ፎቶ መረጃ አስቀምጦ ነው ያረፈው እኔም አባቴ የክፍለ ሀገር ሰው ብዙ መረጃ ለቤተሰብ እሱንነው የሚጠየቀው

  • @ttlove618
    @ttlove618 15 днів тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ ሁላችሁምእናትይዋ እሳን ለማሳወቅ ትንሽ ቆይት ሲሉ የሞተች መስሎኝ ነበር ደስ ይላል

  • @HdhHdb-py7uu
    @HdhHdb-py7uu 15 днів тому +1

    እንደሻሽ የት ናት የሚለው ላይ19 ደቂላ ከ15---30 ሰከንድ ባለው በስመአብ ልቤ ቀጥ ልትል❤ነበር😮😂😂 እንኳን ደስስስስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-mx8sx1wb4j
    @user-mx8sx1wb4j 12 днів тому

    ተመስገን በህይወት እስዋን ማግኘቱ ❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 15 днів тому

    እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እማማ ዝም ሲሉ። ተፈላጊቱ ልጅ ምንሆነች ብዬ ደንግጬ ነበር መጨረሻው። ጥሩ መሆኑ መልካም ነው מזל טוב ❤❤❤

  • @RozaTek
    @RozaTek 10 днів тому

    በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም እንካን ደስ አላችሁ ምን ነው የሙተ ሰው እንድሁ ተጠፉፍቶወ ምነው ብገናኝ እኔ አንድኛ ቤተሰᎇቸን ባገኘሆቸው ነበር?

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 15 днів тому

    ዋው አሪፍ ሰርፕራይዝ ነው እኔ ጥሩ ነገር አል ስማ ብዬ ላለቅስ ነበር እንኳን ደስ አለ ወንድሜ

  • @AwAw-qw3oo
    @AwAw-qw3oo 15 днів тому +1

    ልቤ ቀጥ አለ ማሪያምን ያለሽበትን ሲጠይቅ ዝም ሲለ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 15 днів тому

    እኮን በሰላም ተገናኛችሁ የለችም ሊሉት ነዉ ብየ ነበር. እንኮን ደስስስ አላችሁ

  • @abiyotbichu4197
    @abiyotbichu4197 15 днів тому

    እንኳን በሰላም ተገናኛቹ በጣም ደስይላል እኔም እደ አንተ ወድሞቼን እግዚአብሔር በሰላም እዴይገናኝ እማፀናውለው

  • @ቱብ
    @ቱብ 15 днів тому +1

    የማንነትጥያቄ ያስጨንቃል😢😢