“ዶ/ር ጌዲዮን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ብቁ አይደሉም ”| ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በምክርቤቱ ያደረጉት የተቃውሞ ንግግር | Ethiopia | Addis Abeba
Вставка
- Опубліковано 28 лис 2024
- #ethiopia #ethiopian #ethiopianews #addisababa #ዜና #ኢትዮጵያ
አዲስ ማለዳ ወቅታዊ የኢትዮጵያን ጉዳዮች በስፋትና በጥልቀት የምትተነትን፣ እንዲሁም የተረጋገጡና የትም ያልተሰሙ ዜናዎች የሚቀርቡባት የብዙኃን መገናኛ ናት። በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚዲያ ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 241/2010 ተመዝግባለች።
የአዲስ ማለዳን መረጃዎችን በየዕለቱ ለመከታተል ቤተሰብ ይሆኑ!
እኛን ለማግኘት እና መረጃ ለመጠቆም:- info@addismaleda.com
መሰል ቪዲዮዎች እንዲደርሶ አዲስ ማለዳን SUBSCRIBE ያድርጉ!
Dr ጊዲዮን አማራ ስላልሆኑ የው ጭ ጉዳይ ሚ/ር መሆን አይችሉም። አይ የአማራ ዘረኝነት
@@beletetom107ወደ ዘር ሳይሆን ወደ እውነታው ሂድ!
ተመስገን አንዳንዴ እንደዚህ እውነት መናገር ጥሩ ነው
በጣም የማዝነዉ ዶ.ር ደሳለኝን የመሰለ ምርጥ ሰዉ ከነዚህ ምንም የማይጠይቁ አሽ ባዮች ጋር ጊዜአቸዉን መጨረሳቸዉ።
ዘመነ የጣላቸሁ አሀ ሞሁሮ ቲቲአይሁላ
Dr ጊዲዮን አማራ ስላልሆኑ የው ጭ ጉዳይ ሚ/ር መሆን አይችሉም። አይ የአማራ ዘረኝነት። የት አባክ ፋኖ እያረርክ ትኖራለ።
@beletetom107 አማራ ዘረኝነት የለበትም ከራስህ ጋር ታረቅ
Hhhh Desalgn is menamente Banda new ! Because Gedion is kenbata - zerogoch ! No more ! Endenante zergochena setanoch yelem
ይህ ሰው አብዶል በቅናት😂😂😂
ፍትህ ቤታችን ለፈረሰብን ፍትህ
ከማነው ፍትህ የምትጠይቅ መንግሥት ካፈረሰብህ። ፍትህ ማምጣት የምትችለው በክንድህ እንጅ እዚህ ጋ በመፃፍም ሆነ በማልቀስ አይደለም ቤትህን ያፈረሰብህን ጭንቅላቱን በለው ያን ጊዜ መደመጥ ትጀምራለህ። ተደብቀህ የምታለቅስ ከሆነ እያሳዱ ያስለቅሱሀል አስለቅሰውም አይበቃቸውም ይገድሉሀል።
@@vbvbvb-dh2zd ፋኖ የምን ቤት አለው። ካለውም ደንበጫ ነው😂
የኔጀግና ድሮም ብልግና ጀግናና ሀቀኛ አይወድም. አላህ ይጠብቅህ ሁሌም አያለሁ ወገኖች የታሰሩት ሀቅን ይዘው ስለታገሉ ነው ።።።ብቻ ሽአመት ኑር ስርአቱ ጎረቤቱንጅ. እውቀት አይቶ መሾሙን ቀብሮታል👌👌👌👌👌👌
ዶክተር ደሳለኝ የጀግና ጀግና አስተዋይሽ❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ እዳተ አይነቶች ጀግና ይወለዱ
FANO. NACHEW. ?
😃😃😃😃😃
ስልጣን ከፈጣሪም ፈቃድ ከጠ/ሚ/ር ልባዊ ፍላጎት ነው
አባካቹ አትሸወዱ ለላንቲካ የተቀመጠ የውሸት ኦፖዝሽን ነው ! አንደ ልደቱ በቲፒኤልፍ ግዜ
ጌዲዮን ወሳኝ ነው ባንልም እንደ አንድ የተማረ ሰው ለብዙ አማራዎች ተጠያቂ ነው።
አህያ😂😂ነህ
@@UmarKsa-jr4gvአህያና ጋላ ናቸው በጣም የሚቀራረቡት😂
እውነት እዉነቱን መነጋገር ይልመድብን ጠቅላዩ ብቻህን አትወሰን አገራችን የጋራ ናት ጠቅልለህ መጉረሱ ነገ ያንቅሀል
ዶክተር ደሳለነኝ በርታ
ይሔ ሀሳብ የተቃዋሚ ሀሳብ ነው!
ተቃዋሚ ሲባል የጠቅላዩን የስልጣን ደረጃ ያለማወቅ ነው!
ጠቅላዩ የመሾም የመሻር ስልጣን እንዳላቸው በደንብ እወቁ እሺ?
FANO. NACHEW. ?
@@TegituGmicheal የመጋ ከብት ሁላ ጠቅላዩ ጠቅልሎ ወደ በረትህ ይመልስህ
@meba1792
ከዝንቦች ማር አንጠብቅምና!
እናተ ስትባሉ በቃ በአፋችሁ ነው እንዴ የምትፀዳዱት!
ቱቱቱቱቱቱ
ጠቅላዩን አትችሉትም ስንላችሁ በምክንያት ነው!!
@@TegituGmicheal እበት ጋላ አግማሙት እኮ እፍፍፍፍ
በጣም ያሳዝናል ከምር የሚናገረው እውነት ነው የሚጠብቀው ግን አዋሽ ነው
አንድ ሰምቶ አጨብጭቦ የማይወጣ ምርጥ የዚህ ትውልድ ፍሬ።
Thank you Dr. Desalegne.
የመለሰው ግን ዓሳማ እንጂ በፍፁም ሰው አይመስልም።
አዎ በትክክል ግን ይቅር ይበለን።ሰው የእግዚአብሔር ፍጡር ነው። ባያስኮንኑ😊
ተስፋዬ በልጅጌ መልስ ነው የመለሱት? ጠንካራ ሪፎርሚስትና ለወጥ ያመጣ ከሆነ ለውጥ ካመጣበት ቦታ ለምን ተነሳ?ነው እንደወጥ ቀማሽ ሁሉንም ይቅመስ ነው??
😂😂😂
@yw4039መላሹግማሹንነውየሰማው😢😢
😊😂😂
😂😂😂😂😂😂
ዶ/ር ተስፋዬ በሚለዉ
ደሳለኝ የጀግና ጀግና ነህ የምክር ቤት አባላት በሙሉ በመንግሥት የመጡ ስለሆነ የመንግሥትን ተልዕኮ ከማስፈፀም ዉጭ ስለ ህዝብና ስለሀገር ደንታ የሌላቸዉ ሆድ አደር ስብስብ ናቸዉ።በዝያላይ ደሞ ምንም ሳይሰሙ በእንቅልፍ ሆነዉ ያጨበጭባሉ።
የድንጋይ ስብስብ 😢 ተስፋ የሌላት ሀገር...
Thank you @Dr Dessalegn
ይመችሽ ደስሽ ዝም ብለው ከአንዱ ክላስ ወደ ሌላ ክላስ እንደ እቃ ያጓጉዛቸዋል። ሲሾሙም ሲሻሩም ምክንያታቸው አይነገርም። በርግጥ ሹመትም ሽረትም በአንድ በግለሰብ እጅ ስለሆነ ብዙ አይደንቅም
Very civil discourse from this gentleman
ይመችህ
ኢትዮጵያን የሚያክር ትልቅ ሀገር በ 1 ሰው እንደ ልብ ስትታዘዝ በአንድ ሰው ትዛዝ ስትፈር እንደማየት የሚያሳዝን ነገር የለም
Banda . Zem bele zenb
በጣም ትክክል ናቸው ዶክተር ደሳለኝ
የተናገርከው ሐቅ ቢሆንም መታሰርህ አይቀርም።አብይ የሚበልጠውን ሰው አይወድም።በተለይ አማራን።
Thank u Dr desalegn chane!!!!!
😢pleas(2)all Parliament members please for God led the country properly
ጀግና ለጠየቀ ተመልካች አንገቱን ደፋ ፈራም በተለይ ከአጠገብህ ያለው😊
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጥያቄው ትክክል ነው ለምን እውነቱን ለምን አታምኑም እናተው ፈላጭ ቆራጭ ከኢያዲግ በምን ተለየ ያው ነው
May God be with you!
Doctor you are right ባትክክል አይሆንም :
ከዶጭሌ ንግግር ሁሌ ሚረዳው መልካም እና ጣፋጭ ንግግሮች ሁሉ እውነት እንዳይደሉ ነው። He is approved ill mental.
በርታ
መቼም ብሆን ጥቅት የአማራ ተወላጆች የብሄርን እኩልነትን አይወጥላቸውም
ትክክል እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይባል የለ?
Jeginaw speaks truth ❤❤❤❤❤
የሚገርመው ዶ/ር ብቻ ነው በጣም ጀግና እና ባልምጡቅ አእምሮ ሰው ለማትቁት ጠብቁት .
ነግረሀቸዋል አማራ ይድሃል❤
እውነት ነው አይመጥንም ምክንያቱም አማራ አይደለም።
no reason else.
ያሳዝናል በሀገራችን ሙሁራን ሀገርን የሚተኩ መንግት ከማጥፋት ወደ ኋላ አይሉም።ጀግና ሠው በቅንነት በእወነትን የሚገለፁ ሠዎች አይፈለጉም።ጌዜው አለው ለሁሉም
ጅግናው የአማራ ልጅ
Sutam beheretegna nehe.
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻it’s good 🎉🎉🎉
Legend
Yes
እዉነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር በአሳማ ተከበህ እዉነትን መናገር የቻለክ የዘመኑ ጀግና
ዶ/ር ደሳለኝ በጣም እናመሰግናለን።ከኢህአዴግ እና ከብልጽግና መልካምና እውነት አይታሰብም።የኢህአደግ ተላላክዎችንና አደነጋጋሪዎች ኢትዮጵያን የሸጡ የነዱ የእኔ ተስፋዬ መጫዎች ከሆነች ቆየች እኮ።
የጀግኖቺ አባ
አማረ❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ደሳለኝ ጅግና ነህ !!!
Very interesting justification
ትክክለኛ ሀሳብ ነው።
አማራ መሆን ብቻ በቂ ነው
ጉራ ብቻ።
የዉጭ ጉዳይ መሆን ማለት እኮ ዉስጥ አታስፈልግም ማለት ነዉ። ምንአልባት ፍትህ የለም እያለ አስቸግሮ ይሆናል። 😉😉😉
ወንድ ነህ
ዶ/ር ደሳለኝ👏👏👏👏👏👏👏
የተመረ,ሰዉ,እንዴ,ቢየዎረ,ደሲ,ዪለል❤❤❤❤❤
መች ወረደ
ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የህግ የበላይነት ከታች እስከ ላይ ከፍ አንዲል ጥረት ብታረጉ ኢትዮጵያችን የተሻለ ከፍታ ላይ ያደርሳታል ብለን እናምናለን
አቶ ደሳለኝ ንግግርህ ያሣብቅብሀል ተናገረ ለመባል ጌዴዎን ን ምርጥ ሰው
የብልፅግና አባትግንማነው ሺትህ ይድርቅና
እውነቱን ተናግሮ መሞት ነው
ጀግንነት ።
እራስሕን ጠብቅ ወዲሜ ደሳለጫኔ❤❤
Bravo dr
ስራ እና ችሎታ ሳይሆን ታማኝ አገልጋይ መሆን ነው ለታላቅ ስልጣን የሚያሳጨው፥ ህዝብን ብትበድል እንኳ አትቀጣም፤ ሰዎች ሲወርዱ ምክንያቱ የማይነገረው ደግሞ ምናልባት የአተነሱበት ምክንያት አላጎበድድ ስላሉ ወይም በሃሳብ ተገዳዳሪ ሲሆኑ ወይም ሿሚም ሻሪም አንድ ሰው (ጠቅላዩ) ስለሆነ ነው።
ታዳጊው ባንዳ ነህ?😂😂😂
ምናለ እንዳንተ ያሉ ሌላ 100000000 ቢወለዱ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
Good
አማራ ጀግና ነው
ዋው እልልል ብልፅግናዋ እናመሰግናል ድሮኮ ወጣት ማለት ከሰላሳ አመት በታች ነው ይባል ነበር አሁን ከሀገሪቱ እድገት ጋር ወጣት ከአርባ አምስት አመት በታች ተደርጓል እሰይ የኦሮሙማው ዘመን ግን አማራን አይወክልም ለአማራ ከሰላሳ አመት በታች ነው አሁን ይሄን የአስክሬን ሳጥን በመግዣው ወጣት ሲሉ አያፍሩም?ደግሞ የሚገርመኝ ቁጭ ብለው የሚያዳምጡት አዛውንቶች ገና ብዙ እንሰማል
ለዘመናት ዝርክርክነት የተጠነወተውን አሰራር ልያሻሽል ዶ/ር ጌድዮን ጥሯል። የቅናት ጥያቄ ነው እንጂ እነ ገዱ፥ ደመቀም... መርተው ነበር ያኔ ለምን ዝም አልክ?
እነሱኮ በቻላቸው መሩ ግን ስርአቱ ሲበላሽ አብሬ አልወቀስም ብለው ወረዱ
ዶ/ር ጌዲዮን ከበቂ በላይ ብቁ መሆኑን ዶጭሌ ጠንቅቆ ያውቀል፥ ዶጭሌ ትኩረት ፊልጎ ነው።
right you are! ❤
@@tsegaye7548yeah😅
gobeth God bless you 🙏
ዝም ብሎ ከማጨብጨብ እንዲህ ደፍሮ መናገሩ ያስመሰግናል።
ዶ.ር ደሳለኝ እናመሠግናለን እውነቱን ተናግርሀል ነገር ግን አብይ እውነቱን ሚናገር ሰው አወድም
የፍትህ ምኒስትርነት ይበልጣል'ኮ ከውጭ ጉዳይ፡፡😂
You are Right Dr. Desalgne .
የዶ/ር ደስአለኝ አስተያየት ተገቢ ነው!
ምላሽ የሰጡት የብልጽግና ተወካይ ተራ የፖለቲከኛ ዲስኩር ነውና እውነታውን እንኳ በግልጽ ለመዳሰስ የሚያስችል ድፍረት ወይም እውቀት ወይም ሁለቱም የላቸውም!
የኢትዮጵያ ምክርቤቶች የአሰስ ገሰስ ስብስብ ነው!
እወነት ተነግሮ መሞት እንደቴ ነው ✅
ከጥቂት የምክርቤት አባላት መካከል አንዱ ጀግና ዶ/ር ደሳለኝ ነው። ሌሎቹማ ግዑዛን ናቸው
ምን ዋጋ አለው እነሱ በጎጥ ነው ያደረጉት እውነታው ግን መሬት ላይ አለ
Question questionable 😔
ዶር ደሣለኝ ብብቸኛ የሕዝብ ድምፅ ናቸዉ። አምባገነኖች እንዳያፍኗቸዉ እሠጋለሁ ። በሕይወት ዘመኔ አገሬን የጠላሁበት ወቅት አሁን ነዉ።
Dr ጊዲዮን አማራ ስላልሆኑ የው ጭ ጉዳይ ሚ/ር መሆን አይችሉም። አይ የአማራ ዘረኝነት። የት አባክ ፋኖ እያረርክ ትኖራለ።
ከተሾሙ በኋላ ውይይቱ ምን የሚሉት ቀልድ ነው?
ዶር ጫኔ 100% ትክክል አስተያየት ፣ ፍትህ ቢኖር በ 10ሽ ዎች የሚቆጠር የሚታሰሩባት ሀገር አትሆንም፣ ታዛዥነት ይበልጣል።
ኢሚኑቲ ሳይነሳ የምክርቤት አባላት ታሰርን ለሚሐው መልስ ሁሉም ስው በህግፊት እኩል ነው።
😅😅😅😅
😅😅😅😅😅😅
ክቡር ዶክተር ጌድዮን 1000% ለውጭ ጉዳይ መሆን ይችላል!!!!🎉
አንተ ለምን አትሆንም
They are crying because he is Kenbata
ዝም በል ብስብስ የበሰበሰ አመለካከትህን አስተካክል
አንድ የምክር ቤት አባል without take out of immunity ሲታስር የት ነበር መሀይም ያንተ ደግሞ ማስቃበጥ ይለያል
ትክክል ነህ ዶ/ር ጫኔ ዶ/ር ጥሞቲዮስ ተነግሮ መሳመን አየይችልም አይመጥንም በተመደበባት ቦታ
ዶ/ር ደሳለኝ ዛሬ ደና አድርጎ ነው ያስገባላቸው ንግግሩ ለታሪ መቀመጥ አለበት.
እውነት ነው ምክንያቱም ስለአማራ ሕዝብ ተጠያቂ ነው።።
Dr. ❤❤❤❤❤❤❤
ጌዲዪን
የአብይ እቃ አሸከር
እግዚአብሔር ይገሰፅህ ❤
ስለዕ የምያወራው ዕቃ ነው አሉ በስድብ 1ኛ ነህ😂😂😂
አይ ዶ/ር ደስአለኝ ወሀ ቢወቅጡት እቦጭ ነው እኮ ወንድም አለም አሁንም እብዳያስሩህ እውነት መንግስት ፍትህ አለ ብለህ ስራየ ብለህ እዚህ ቦታ መገኝትህ አሳዘንከኝ
እንዴት ሰው ከዝንጀሮ ስብስብ ጋር አብሮ ይገኛል
You're right
ከዚህ፡ምክር፡ቤት፡አንድ፡ሰው፡አለ፡ፍጹም፡ሰው፡እከከኝ፡ልከክልህ፡በሚሉት፡በምክርቤት፡አባላት፡ውስጥ፡አንድ፡ሰው፡ደስአለኝ፡ትለያለህ፡
ሁላችሁም ለስልጣን፣ ለሆዳችሁ እና ለልጆቻችሁ እንጂ ለሀገር ጥቅም እና ክብር የቆማችሁ አይደላችሁም 😱
ዶክተር አይመጥንም ያሥበላናል
ተመችቶኛል በፍትህ ሚኒስትር ለሰራው ውለታ ሚስቱ ተሾማለች
ጀግና ነህ
Thank you doctor desalegn
ይህ ሰው ግን ኢትዮጵያ፡ ፓርላማው፡ የሚኒስትሮች ካቢኔ መክሮ ዘክሮ የሚያቀርበው መቼ ነው የሚገባው? "Fault Finder" ብቻ ነው። ይህ ዶክተር ነኝ ባይ ደሣለኝ እርካታን የማያውቅ ሰው ነው።
ይህ ሰው በመቃወም ነው ዶክትሬቱን የሰራው?😂😂😂
ምን ምላሽ ሊያገኝ ነው የጠየቀው? የኢ/ያ ፖለቲካ ለእውነታ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ የጠየቀው ግለሰብን መሰረት ያደረግ ምላሽ ነው የሚሰጠው
I think the question was right ✅️ s
The government should be aware of this kind of question raised by any parties of his own citizens.
ምክርቤቱ መልሱ የኢሀዲግ ምክርቤትን ይመስላል
ከፍትህ ሚኒስቴር ሥራኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነው የሚቀለው፣ ኢትዮጵያ ፍትህን ካሻች አንቀጥቅጦ እንደነመሌ የሚገዛ ካልሆነ በቀር ክርስቶስ ቢመጣም ማስተዳደር ከባድ ነው። ጦርነት፣ረሀብና መገዳደል ባህሉ የሆነ ህዝብ!
ያሳዝናል
Brilliant ,Dr.Dessalegn...even Dr.Abiy is not qualified