"ትንሹ ታከለ ኡማ ነው የሚሉኝ!" ሚጥሚጣ ጨምሮ አቃጠላቸው🤣 /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 жов 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Mirtu_Gebeta

КОМЕНТАРІ • 55

  • @አንማአድ
    @አንማአድ 2 роки тому +17

    እኔ እመልው ክሺፎቹ ይልቅ የቢት እመቤት ብጣም እጥፍ ይብልጣሉው ክምር አር ክብር ል0እናቱች

  • @yayushalemu9130
    @yayushalemu9130 2 роки тому +7

    ሼፍ፡ መክብብ፡ ባለበት እንደዚህ፡ ዓይነት፡ ምግብ፡ መስራት፡ አልነበረባቸውም 😘
    ዛሬ ፡አልተሳካም፡ሌላ ፡ቀን፡ ሞክር፡ ዳኛቸው ትክክል ናቸው 💕

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 роки тому +3

    ሼፍ አንትሽ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ነው የምወድህ😍ሼፍ ዚ1ኛ

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 роки тому

    ምርጥ ዳኝነት ነው እነዚ የምን ባለሞያ ናቸው እቅስቃሴያቸው አያያዛቸው ምናቸውም አያምርም

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 2 роки тому +1

    የዛሬው ደግሞ 😏ተወዳዳሪ ሳይሆን መጫወት ነው
    ዳኛዎቹ👌💓

  • @samomar1777
    @samomar1777 2 роки тому

    Chief kabrak....
    you are unique , also you are so polite and well mannered person

  • @habtammola3228
    @habtammola3228 2 роки тому +6

    ሼፍ አንተ ነህ welcome🥰🥰

  • @Batibati380
    @Batibati380 2 роки тому +2

    የዛሬዎቹ አልገጠማቸውም በአንድ ዙር ተሰናበቱ ያው ሁሌ ሁሉ ነገር ይሳካልናል ማለት አይደለም ያጋጥማል አብሽሩ

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 2 роки тому +2

    ሸፎቻችን አስታያየት ስትሰጡ ከስተ ቱስትጀምሩ እስከማስተካከያዉ በደብ አብራሩት በአማረኛ ብትገልፁት ደስይለኛል በተረፈ አከብራችኋለሁ ጎበዞች አገራችንን ሰላም ይሁን እኔን አወዳድሩኝ ታዳ

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 2 роки тому +1

    ሼፍ መክብ በጣም ነው ምወደው እና አላህ ከፈቀደ ከስደት መልስ ባገኝህ እድለኛ ነበርኩ

    • @ethi1231
      @ethi1231 2 роки тому

      እስኪ ሙያ አጋሩን

  • @cocacoca283
    @cocacoca283 2 роки тому +2

    ሼፍ አንተነህ አስተያየት መስጠት አትችልም ወይ እንደባለሞያ ጥልቅ ማብራሪያ ስጥ እንደነ መክብብ እና ካብራክ ፍሰሀ እና ዩሀንስ ምንድነው ውጤትህ ባዶ ነው ለዛሬ አልተሳካም ማለት አይዶል ነው እንዴ😂😂

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 роки тому

    አንድ ነገር ማወቅ ፍልጊ ለሁ
    የሚመጡ ትወዳዳሪዋች ቆንጆ እንደሚሰሩቱ ሁሉ ያለምንም ጠአም የሚሰሩ አሉ ማለቴ የሚበላሽባችው አሉ
    በስት ጀርባ ምን ያርጉታል ይደፍቷል ወይስ ያንኑ ሙያ ባለው ሰው አጣፍጠው ይሰሩታል ማለቴ ያልበሰለ ባስታ ቢያቀርቡ መድፍት የለበትም
    ስንት የትራበ ሰው አለ ጎዳና ላይ

  • @kiyatadesse8651
    @kiyatadesse8651 Рік тому

    fish 🐠🐠🐠🐠 amazing person 😘 I love you more eeeeeeeee 😊

  • @genetejersa4913
    @genetejersa4913 2 роки тому

    ሼፍ አንትሽ እንኳን ደሀና መጣህ ጥሩ ሰው

  • @bezawittamirati5021
    @bezawittamirati5021 2 роки тому +1

    በጣም አዝኔዋለሁ ከበለሙያ አይጠበቅም

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 2 роки тому +3

    ሸፍ መክብብ በደብነው እያብራራ የሚያሥተምረው እነመሠግነለን

  • @ga3775
    @ga3775 2 роки тому

    በተለይ ሳይጀምሩ አሸንፋለሁ ማለቱ እሰኪያልቅ መጠበቅ ሲትዋ በጣም በራሰዋ ተማምና ነበር

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 2 роки тому

    እኔ የሚገርመኝ ስለ መክተፈያ አጠቃቀም መነግር የለበትም እቤታችን እራሱ መክተፋያ ለይተን ነውየምንሰራው እሄንን ውል ግዜ ስትናገሩ እሰማለው

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    እንኳን ሰላም መጣቹ ምርጡ ገበታ ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ ነፃነትክ እዴት ደስ እደሚል ዋው ዳኞቹ ተባረኩልኝ ትለያላቹ እኮ እናተ የምሰጡት አስተያየት ድንቅ ነው ሼፍ ካብራክ ሼፍ አቴ ሼፍ መክብቤ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ የቤት እመቤቶች ይስሩት ክብር ለናቶቻችን የዛሬው አልተሳካም ደሞ እኮ ቀላል ግባት ነው የተሰጣቸው ለሚቀጥለው አስተካክላቹ ኑ ለዛሬ አልተሳካም

  • @ga3775
    @ga3775 2 роки тому

    ህፃናቶቹ በለጡ

  • @እሙአብደላ-ዠ3ረ
    @እሙአብደላ-ዠ3ረ 2 роки тому

    ከግድህየቤትእመቤቶችብቻይወዳደሩ

  • @እግዚአብሔርታላቅነውM

    ምነው ደቂቃ ተቀነሠባቸው ልምድ ሥላላቸው ነው??

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 2 роки тому

    ሼ ዚ አትቀምስም ታድያ አራታኛው ሳህን ለማነው?

  • @fikirseifuseifu5724
    @fikirseifuseifu5724 2 роки тому

    ውውውውው የሼፍነትን ሙያ ዝቅ ነው ያደረጉት ከዚህ በኃላ ሼፎች ለስማቸው ሲሉ !!!አትችሉም ተብለው ስራ ቦታቸውም ላይ ተፅዕኖ ስለሚፈጥር የሚመጡ አይመስለኝም......

  • @zebebamohammed815
    @zebebamohammed815 2 роки тому

    ምርጡ ገበታ ስወዳችሁ

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 роки тому +3

    እነኳን ለአዲስ አመት አደረሳቹ ምርጦች
    ተወዳዳሪዎች በሙሉ ልብ አሸንፋለሁ አይባልም አንዱ ከአንዱ ስለሚለይ ውድድርም ስለሆነ ድንጋጤ ስለሚኖ ሁልግዜ አሸነፋለሁ የሚል ተወዳዳሪ በዜሮ ይወጣል ቀድሞ በንግግር አሸናፊ እሆናለሁ ከማለት በተሰጠኝ ግብአትና ሰአት ምን ላቅር ብሎ መቅረቡ ጥሩ አሸንፋለሁ ብሎ በዜሮ መውጣት ለተናጋሪው ነው የሚያሸማቅቀው አንዴት ብሰራ ማሸነፍ የምችለው ብሎ እራስን ጠይቆ መቅረብ አሸናፊ ያደርጋል

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 роки тому

    እውነትም ሰው መሰሉን አያጣም ታከለን ቁጭ

  • @estegenetlegessekerenasa2933
    @estegenetlegessekerenasa2933 2 роки тому

    The first n the last easy ingerdients

  • @senaitmolla7482
    @senaitmolla7482 2 роки тому

    Leze eko nwe Etiiopya hedhe megeb staze btam zegytwe ymykerbut. 😗

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 роки тому

    በጎ አሳዝናሀለች አለ መክብብ😂😂😂😂 የዉድ በግ ምን ያርግ😂

  • @ሳቅበሳቅY
    @ሳቅበሳቅY 2 роки тому

    ባዝጃል በኢ/ት ምንድነው ስሙ? ክክክክ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 2 роки тому +3

    These people where they go to school the school I have to be shut down because they don't know how to teach these people they don't know how to cook the easiest dish is faster they don't even know how to cook oh this is very embarrassing

  • @eheteezineh816
    @eheteezineh816 2 роки тому

    ምናለ ይሄን ከአብራከ የሚባል ዳኛ አማ እንጊሊዝኛ እንዲተው ብትመክሩት

    • @kamplcimporter2520
      @kamplcimporter2520 2 роки тому

      እህቴ አንዳንድ የምግብ ዓይነቶችና ዕቃዎች ትክክለኛ የአማርኛ ትርጉም የላቸውም ስለዚህ የግድ እንግሊዝኛ መጠቀም ይኖርባቸዋል በዚያ ላይ ረጅም ጊዜ ስለሚጠቀሙበት ቋንቋው ይለምድባቸዋል አትፍረጂባቸው በተረፈ ትንሽ ለሚረዳው ሰው ደግሞ ይበልጥ አስተማሪ ይሆንለታል፡፡

    • @eheteezineh816
      @eheteezineh816 2 роки тому +1

      @@kamplcimporter2520 ልክ ነህ ነገር ግን እኔ ለማለት የፈለኩትን የተረዳህ አልመሰለኝም ይህንን ውድድር በናፍቆት ጠብቀው የሚከታተሉ እናቶቻችን ለቋንቋው ቅርብ ያልሆኑ መኖራቸውን ታሳቢ ያረገ ደግሞም ወጥ የሆነ ተመልካቾችን ያከበረ እንዲሆን ከማሰብ አንፃር ነዉ ለሰጠኸኝ መልስ ግን አክብሮትን ሳልቸርህ አላልፍም እኔም በናፍቆት ጠብቄው የምከታተለው ስለሆነ ለዝግጅቱ ካለኝ ቀናኢነት ነዉ

  • @edina8167
    @edina8167 2 роки тому

    Ebakacho MERET GEBETAWOCH estiiiiiiiiiiiiiiiii erasacho bemetesetoot gebeat BEYANSE dagnochoo megeb eyeserachoo asayoon mechereshaa lay egnam enemar enatem eweketachehoon share argoo programomoo more interesting yehoonal beye asteyayeten legeshalew. AMESEGNALEW.

  • @belayneshsisay3269
    @belayneshsisay3269 2 роки тому +2

    Ayzochw yagatimal !

  • @sabahtube577
    @sabahtube577 2 роки тому

    yamen daberazayit bishofatu new mibalew.

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 2 роки тому

      የሚወደድ ብዙ ስም ይኖረዋል።

  • @marthahailu8989
    @marthahailu8989 2 роки тому

    Min honew new gin yebati emabtoch yikbberu

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 роки тому

    ደቂቃው ተቀነሰ እንደ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 роки тому +1

    ኤጭ ሼፍ ሆኖ የአትክልት አበሳሰል የለ ፓስታ መቀቀል ዜሮ መክተፊያ በስጋው አትክልት ከተፈ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 роки тому

      😜😜😜😜😜😜 የመዳም ቅመሞች ሰንት ጉድ በሰሩ የሀን ይዘው ሚድያ ሲወጡ አለማፈራቸው በድንጃይ አሁን እሬት ነው በዘይት እንጂ የሚጠበሰው ኧሯ ይደብራል

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 роки тому

    ይመስላል ተመርመሩ

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 2 роки тому

    ሸፍች ግን ምንሁነዉ ነዉ

  • @yuesraal497
    @yuesraal497 2 роки тому

    የመዳም ቅመሞች ይፕታላችሁ

  • @mehen9815
    @mehen9815 2 роки тому

    Yezarawochus yasafralu🤔

  • @abby8509
    @abby8509 2 роки тому +1

    ሸፍ ዚ የሸው ድምቀት ነህ ነፃ የሆንክ ሰው

  • @etagmmulugeta7331
    @etagmmulugeta7331 2 роки тому +1

    They don’t know how to cook 👩‍🍳

  • @rahelcross6053
    @rahelcross6053 2 роки тому

    Nonsense when it comes to chefs all the time. I don’t think you guys like chefs

  • @mahichanal5421
    @mahichanal5421 2 роки тому

    እፍረት ቱ

  • @kiyyatube2690
    @kiyyatube2690 2 роки тому

    😳😳😳😳😌😌😌

  • @genetejersa4913
    @genetejersa4913 2 роки тому

    እረ ዝም በይ