ምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር ክፍል 23/ Mirtu Gebeta EP 23

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 жов 2024
  • ምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር ክፍል 23/ Mirtu Gebeta EP 23
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Mirtu​
    #Mirtu_Gebeta

КОМЕНТАРІ • 269

  • @sanohamza5442
    @sanohamza5442 3 роки тому +186

    ሼፍ መክብብ ሲቀር የሚዳብረዉ ማነዉ እንደኔ በላይክ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 роки тому +7

    በጣም ደስ የሚል ፉክክር ነው በሁለቱ ወንድሞቻችን መሐከል የታየው, በጣም ደስ የሚለው ደግሞ የነበራቸው መከባበር ኢትዮፒያዊ ወንድማማችነት ትልቅ የሞያ ዲስፕሊን ነው የታየው ለኔ ሁለቱም አሸናፊዎች ናቸው, ዳኞች ብቃትና ሚዛናዊነት የታየበት ዳኝነት ነበር ምርጥ ነው የዛሬው ደስ ብሎኛል!

  • @b.t7056
    @b.t7056 3 роки тому +12

    ናቲ በእዉነት የሚያሸልም በጣም ብዙ ምርጥ ኳሊቲ ያለህ ልጅ ነህ👑 የወለዱህ ይባረኩ🌹🙏 ስታሸንፍ በጣም ነዉ ደስ ያለን አንተም ቤተሰቦችህም እንኳን ደስ ያላችሁ🎈🌹🎈

  • @kamplcimporter2520
    @kamplcimporter2520 3 роки тому +8

    ሼፍ ካብራክ በጣም አሪፍ ዳኝነት ነው ስትሰጥ የዋልከው ማስተዋልና ማስተማር የተሞላበት በዚሁ ቀጥል ሁሌም ልናይህ እንፈልጋለን፡፡

  • @bezawit6710
    @bezawit6710 3 роки тому +16

    ሁለተኛው ልጅ ግን ማበረታቻ ያስፈልገው ነበር ውጤቱ ግን ጥሩ ነው ደስ ይላል።

    • @ጥሩዬጎጃሜዋ
      @ጥሩዬጎጃሜዋ 3 роки тому

      እኔም ጠብቄ ነበር የሆነ ነገር ይሸለማል ብዬ ነበር ሼፍ መክብብ ቢኖር ይሸልመው ነበር

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 3 роки тому +29

    ለሮቤል ማበረታቻ ቢኖረው ጎበዝ ነበር 👍

  • @ithinkfast
    @ithinkfast 2 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚሉ ልጆች :: ፍጥነታቸው እንዴት ደስ ይላል!

  • @Modernidea
    @Modernidea 3 роки тому +10

    ጎበዞች። ሀገራችን እንደናንተ ስራቸውን በጥራት እና በፍጥነት የሚሰሩ ሰዎችን ያብዛላት።

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 роки тому +19

    ናትናኤል youtube ስትጀምር የመጀመሪያ ተመልካች እኔነኝ Good like

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 3 роки тому +27

    ሼፍ መክብብ ዛሬ ባለምጣቱ የሚቆጭ ይመስለኛል

  • @merdiidres719
    @merdiidres719 3 роки тому +5

    ለሮበል የሆን ነገር መሸለም ነበረባችሁ በጣም ምርጥ ሼፍ ነበር bravo 👏 ሁለታችሁም ጎበዞች ነበራችሁ proud of u

  • @aronkebede1731
    @aronkebede1731 3 роки тому +47

    ሼፍ መክብብ ሲቀር የሚዳብረዉ ማነዉ እንደኔ ዛሬ የለም
    የሼፍ መክበብን ኮመንት መስማት ደስ ይለኝ ነበር በቃ ደበረኝ.

    • @Adey291
      @Adey291 3 роки тому

      Inem debreni

    • @del6834
      @del6834 3 роки тому +1

      ዳኞቹ ግን ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው፥ እንደሚባለው አትሁኑ። አስተያየት ስትሰጡ ደግሞ የሰውን ሞራል በማይጎዳ መንገድ ይሁን። የግድ ውሃ ቀጠነ አትበሉ። ለነገሩ ከአሜሪካን አገር የተኮረጀ ሾው ምኑም አይጥመንም። አሜሪካን ትልቅ አገር ስለሆነች ተወዳዳሪዎቹ ቢሸነፉም፣ ቢያሸንፉም፣ ከውድድሩ ከወጡ በኋላ ማንም አያውቃቸውም። ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሁሉም ሰው ሰለሚተዋወቁ የሰውን ስራ የሚያንቋሽሹትን እና ክፉ ተናጋሪ ዳኞች ወደፊት ዋጋ ያስከፍላቸዋል።

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 3 роки тому +4

    አንተ ብትወስደው...አንተ ብትወስደው ሲባባሉ በጣም ነው ልቤን
    የነኩት ..ወንድሞቼ ተባረኩልኝ..በርቱልኝ

  • @yonathanchala1131
    @yonathanchala1131 3 роки тому +13

    Chef Kabrak is so professional and a must see on this show.

  • @elsabethd2712
    @elsabethd2712 3 роки тому +3

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ሸፍ ካብራክ በዚህ ፕሮግራም በመገኘቱ በጣምደስ ብሎናን በጣም ብዙ የስራልምድና ሙያውን የሚወድ ጥሩ የዳኝነት እውቀት ያለው ነው thank you being there !!!

  • @ebrohibati
    @ebrohibati 3 роки тому +5

    የምር ዛሬ ሁለቱም በጣም አሪፍ ነበሩ፣ ዳኞችን በጣም ልናመስግን ግድ ይለናል በተለይ ለኔ ሼፍ ፍስሃ ለበሳል አስተያየቱ ሁሌም ሊመሰገን ይገባዋል ።

  • @sus2475
    @sus2475 3 роки тому +2

    እንዴት ደስ እንደምትሉ የዛሬዎቹ ፈጠራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ናቲ በጣም ጎበዝ የሰናፍጩን የሰራህበት መንገድ ዋው ሮቤል ደግሞ የበቀሎውን ከለውዝ ቅቤጋ መቀላቀልህ አድስ ነገርነው ያሳያችሁን በርቱ ጎበዞች ናቲ በተስፋ እንጠብቃል ይቲዩብህን

  • @lfayoutop1468
    @lfayoutop1468 3 роки тому +52

    ውይ ሸፍ መክበብ የለም ዛሬ በግልጽ ስለሚናገር የሼፍ መክበብን ኮመንት መስማት ደስ ይለኝ ነበር በቃ ደበረኝ

  • @alem4310
    @alem4310 3 роки тому +4

    ዋውውው ሸፎች ይጃችው ይባረክ ዳኞች እንኳን ደስ አላችው እውነት ለስራው ምን ያክል ፍቅር እዳላችው ዛሬ ነው ያወኩ።

  • @mielatekia4730
    @mielatekia4730 3 роки тому +2

    Nati made in abashawl proud of you

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 3 роки тому +4

    ዛሬ አሪፍ አስተያየት ነው ዳኞች የሰጡት ለሚወድቁት እራሱ አሪፍ ምክርና ንግግር ነው ትችላላችሁ ነገር ግን ይሄ ይሄ ይቀራል ነው አንዳንዴ አትችሉም ወድቃችኋል ማለት ሞራል ይነካል ዛሬ ምርጥ አስተያየት ነው ዳኞች 👍

  • @arsemamariyamlji3122
    @arsemamariyamlji3122 3 роки тому +9

    ዋዉ አሪፍ ተፈካካሬ ነበሩ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @كوبرمحمد-ر6ش
    @كوبرمحمد-ر6ش 3 роки тому +2

    ያሀቢቢ ያርሱለላ. ምግብ አይናቅም ባይጣፍጥም ዝምብላችሁብሉ ብለውናል እና አሁንዘበንግን. እደዝህ ይበጠርቁበታል

  • @alemshetkefelew4631
    @alemshetkefelew4631 3 роки тому +1

    ፋኩኩሩ በጣም ደስ ይሚል ነበር። ነገር ግን ከዚህ በፊት ያየናቸው ቱፎካካሪዎች አንዳንዴ ሁሉም የማያልፉበት አጋጣሚ እንደነበር ሁሉ በዚህ ውድድር ደግም ሁለቱም ቢያልፋ ይገባቸው ነበር። የበለጠ አሸናፊውን ለመለየት ቢላዋውን መሸለም ይቻል ነቡር!!!

  • @edutew1411
    @edutew1411 3 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ፉክክር 👌🏾.ናቲ እንኳን ደስ እለህ ቀጥልበት so Creative ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @barkontube5010
    @barkontube5010 3 роки тому +27

    ምናለ ለዚኛዉ የሆነ ነገር ብትሰጡት።ጎበዝ ነበር

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 3 роки тому +1

      ሣሕ ውስጤ ተሠማዎ

    • @barkontube5010
      @barkontube5010 3 роки тому

      Betam atleast bilawen tebke nbr

    • @hannafantayedemisse6455
      @hannafantayedemisse6455 3 роки тому +1

      የኛ ሰው አካባጅ ነው ቢያንስ እንኩዋን የምርጡ ገበታ ቢላ መሸለም ነበረበት

  • @bekaludesalegn8913
    @bekaludesalegn8913 3 роки тому +2

    I love the program & lot of appreciation to chef Kabrak for his professional comments and judgment!

  • @shimelisdinsa2512
    @shimelisdinsa2512 3 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ፉክክር አስጨናቂ ዳኝነት ነበር ልጆቹ በጣም ምርጥ ነበሩ ዳኞቹም አሪፍ ናቸው በተለይ ሼፍ ከአብራክ የሚሰጣቸው አስተያየቶች እጅግ በጣም ሙያዊ ናቸው በርታ

  • @ኤስላምነውሂወቴ7375
    @ኤስላምነውሂወቴ7375 3 роки тому +17

    ሽፉ መክብብ ባይቀር

  • @Phil-zx5yc
    @Phil-zx5yc 2 роки тому

    ናቲ ትግራዋይ የኣዲግራት ልጅ እጅህን ተቆርጠህ ደቂቃ ባይጨሩልህ በፖለቲካ ተዘፍቀው ስላሸነፍክ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ትግራዋይ ሁሌም ድል ነው ያውም ኣጋመ ኣዲግራት

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 роки тому +5

    Wow very talented and amazing chefs great job guys you both are great

  • @birtukantolla8986
    @birtukantolla8986 3 роки тому +1

    Good job des bilogal des yemil fukikir chelota Zare. Bicha ayew le ashenafiw yigebawal. He is amazing.

  • @ewnization
    @ewnization 3 роки тому +2

    What a cocking and judge am very surprised haw talented they are spacial the judges we have seen .
    Mr kabrak you are so knowledgeable and talented the way you approach and commenting keep it up .

  • @tesfaitekie8478
    @tesfaitekie8478 3 роки тому +1

    ናይ ብጣዕሚ ተሓጊሰ ወዲ ጸጋ ሓፍተይን ወደይ እንኳዕ ተወለድካልና መኽሪዒና ናቲ ወደይ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልካ
    ብጣዕሚ ኾሪዔ
    I am proud of you my dear Nephew, May God be with you!!!❤️🙏

    • @Phil-zx5yc
      @Phil-zx5yc 2 роки тому

      ትግራዋይ ወዲ ዓዲግራት 👈👈👈👈👈👈👈

  • @ጀሚላ-ዀ1ሐ
    @ጀሚላ-ዀ1ሐ 3 роки тому +14

    ሁለቱም ይችላሉ👍ዲጋሜ ይምጡ የምትሉ

  • @meskeremgessesegessese9769
    @meskeremgessesegessese9769 3 роки тому +1

    ሁለተኛ ለወጣው ቢያንስ ቢላውን ለሱ መስጠት ነበረባችሁ በጣም ጎበዝ ተፎካካሪ ነበር

  • @missyoumama2892
    @missyoumama2892 3 роки тому +1

    I live in Finland natnail i saport you gobez berta

  • @mimmyet2166
    @mimmyet2166 3 роки тому +2

    WOww this is what I have been waiting.. CTTi yalachehu este enyachehu..! Ametaw tebebun yes and yes 🎓🎓
    Worth my time to comment on this.
    Robel you are a great Chef !! Kudos! But the way Natnael finish the second cooking is beyond ...
    How he used Tena Adam, by the way almost impossible to incorporate with any dish strong flavor also the plate deco shows ..we have future Master Chef's in the making. Thank you ! The new Judge is calm,collected and very knowledgeable. Chef Mekbib ..you missed this?

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 роки тому +1

    ዋው እንደዚህ Interested ህኝ ያየሁት የለም ፈጠራቸው ፉጥነታቸው Real-chefs ዳኛቹን አስደመሙ ፈገግ ያስኝኝ የዳኛቹ ሽክ ብሎ ማውራት ነው😂😂 የናትናኤል confidence አፉንጫው ድረስ ነው በርታ ወንድሜ congratulation ሮቤልም ምርጥ ነበር የወደፊቱ ታዋቂ ሼፎቻችን በርቱ👋👋👋👋👋👋👋🙏

  • @Semira_Yasin
    @Semira_Yasin 3 роки тому +3

    I am so happy he won. I was rooting for him. But I admire both talents.They should have given a book for Robel tho.

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 3 роки тому +2

    እውነት ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል : you deserve the prize well done Nati !!!
    ,

  • @Asiatube
    @Asiatube 3 роки тому

    እንኳን ሰላም መጣችሁ በጣም አሪፍ ፎክክር ነው ሁለታችሁም ትችላላችሁ ናትናኤል በራስህ ስራ መተህ ያወከውን እንደምታሳውቀን እንጠብቃለን በርቱ የኢትዬ ልጆች ጎበዞች

  • @iphone1769
    @iphone1769 3 роки тому +6

    Nathi shikor asmarino nice work ❤️

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 2 роки тому

    ወድድሩ ጥሩ ነው ጓንትና ፕላስተር ኪችን ውስጥ መኖር ከለበት።ይህን አዘጋጁ።ሌላው የምግብ አሰራር የተማሩና በልምድ የሚያውቁ ከንድ ላይ ባይወዳደሩ ጥሩ ነው።

  • @tsehaybekele626
    @tsehaybekele626 3 роки тому +1

    ቢላውን እሮቤል ነበረ ማግኘት ይለበት ሁለቱም ጎበዞች ናቸው

  • @የእግዚአብሔርአብልጅነኝቲ

    ሁላችንም በጣም ጎበዝ ናቸው የምር ናትናኤል እሳት ነህ ዋውውው

  • @adiamasefaw8661
    @adiamasefaw8661 3 роки тому +5

    I'm so excited 😆🤗

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 3 роки тому +14

    ይሄ ዝግጅት የምግብ መስራት ፍላጎቴን ጨምሮታል😅😅

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 роки тому +1

      እረ የኔም ጨምሯል እድሜ ለማዳም የማልሰራው ምግብ የለም

    • @bintmekonentube7507
      @bintmekonentube7507 3 роки тому

      ክክክክክክክክክክክክ

    • @seadatube596
      @seadatube596 3 роки тому

      እኔስ የምሰራውም ምግብ የለም ስዴት እራብገዴለን ሀገሬስገባ ኢንሻአላህ

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 3 роки тому

      @@seadatube596 Ayizosh Aere yenesunim biye kaltebela indet yiseral aqem yadakimal eko

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 3 роки тому

      @@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 😅 Eko sidet yasitemiral Ethiopia ema yetesera eyebelan

  • @selama716
    @selama716 3 роки тому +1

    የዛሬው ውድድር ልዩ ነበር👏👏👏👏👏👏 ሮቤልም ኮከብም ሀይለኛ ተፎካካሪ ገጥሟቸው እንጂ በጣም ጎበዞች ናቸው👏👏👏👏👏

  • @tensaeshiferawlemma4529
    @tensaeshiferawlemma4529 3 роки тому +2

    ካብሪክ ተኮላ አሪፍ፡፡

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 роки тому +5

    ሠላም እእዳርጋግጡኝ የመዳም ቅመሞች አለቀሠ ደስታም ያስለቅሳል ለካ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 роки тому +4

    ጸጉር መሸፈኛ ሄልመት ቢደረግ እንዲሁም ደምግሞ cross contamination እንዳይፈጠር plastic clear glove ቢኖር ጥሩ ነዌ

  • @brhanetekleweini9522
    @brhanetekleweini9522 3 роки тому +1

    Nati nati yaho bitaemi asli megbi ariekani bravo may bro

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 3 роки тому +13

    ሼፍ አንተነህ ግን ለምን ጠፋ?

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 3 роки тому +3

    ውድድር እየሁ ዛሬ ጎበዝ ልጄች ናቸው confidence እላቸው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 роки тому +7

    አሽናፊወች 1ኛ እና 2ኛ ተሽላሚ ቢሆን የበለጠ ያበርታታል

  • @TheSami5757
    @TheSami5757 3 роки тому +8

    Both were excellent, Robel has been consistent in both the first and the second competition. Not once but many times you guys have showed us a no winner competition... So why not this time a both winner competition and give the knife to the top one.
    Robel deserve a 15000 birr as well! Good luck both of you in your carrier.

  • @yordanosmogos2914
    @yordanosmogos2914 3 роки тому +4

    Well done Nati I am so happy for you ❤️

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 3 роки тому +5

    አቦ ኪችን ውስጥ ሁሉን ጨርሰው ለዳኞች ምግቡን አቅርበው ዳኞች በምግቡ ጣእም ብቻ ቢዳኙዋቸው እላለሁ አንዳንዴ!!!እንዴ...እኔ ምግብ ስሰራ ቆሞ የሚያየኝ ሰው አልወድም እንኩዋን ካሜራ ተደቅኖ?!!!እዚህ የሚመጡት ሼፎች ሁላ እኮ በካሜራው ምክንያት እውቀት እያላቸው ግራ ይጋባሉ የእውነት ብዙዎችን እንዳየሁ ከሆነ!

  • @esetechender1487
    @esetechender1487 3 роки тому +1

    በጣም ከባድ ፉክክር ነበር።እንኮን ደስ አለህ ናትናኤል ።በ ebs ገንዘብ አትበሉኝና ሮቤልም ቢሸለም ጥሩ ነበር።

  • @yemar1635
    @yemar1635 3 роки тому +2

    አሽናፊው ልጅ ይገባዋል በጣም በጥንቃቄና በተረጋጋ መንፈስ ነበር ሲስራ የነበረው ባለቀ ስአት እንኳን ስሀን ላይ ከማድረግ ይልቅ ምግቡ እሳት ላይ እንዳለ በጣም ትኩረት ያድርግበት ነበር

  • @hyouwetkonjona4631
    @hyouwetkonjona4631 3 роки тому +1

    አረ ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ ብሎኝል አሪፍ ወድዲሪ እንኳን ደስ አላክ ወድሜ

  • @bettygetu8959
    @bettygetu8959 3 роки тому +3

    አስታያየት ማንበብ ካልፈለጋችሁ ቆልፉት ስንት ግዚ ይነገራችሁ ፀጉር ይሸፈን በተለይ የሴቶቹ ,

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 роки тому

    እኔ እምለው አብዛኛው ተወዳዳሪዎች ወንዶች ናቸው ሴቶች ጎረመሳቹ ማለት ነው ወይስ ... ሲቀጥል የዚህን ዝግጅት ካሜራ ኤዲቲንግ ዳይሬክተር ክሩ ባጠቃላይ ክብር ይገባቸዋል ትልቅ ስራ👏👏👏

  • @teamratkidane2668
    @teamratkidane2668 3 роки тому +6

    ናቲ ሓወይ ኮሪዔ እየ ብኣኻ ብሓቂ እንኳዕ ወዲ ሓፍተይ ወደይ ወድና ኮንካ❤🥰♥️

    • @iphone1769
      @iphone1769 3 роки тому +1

      Hi Tamrat kemey . Bitami nifue zikone wedi aleka . Beritie belo . Selamin fiqrin yewrdelna . Kab Asmara ❤️

    • @teamratkidane2668
      @teamratkidane2668 3 роки тому

      Amlak yimesghen thank you hawey natey kab Asmara 🥰♥️

  • @amanuelmoges454
    @amanuelmoges454 3 роки тому +2

    You done such a wonderful cooking and creativity brining all the important Ingredient together that is a big challenge great work wed haftey🌹🌿🌿🌺🌺

  • @በልዩ-ቨ1ነ
    @በልዩ-ቨ1ነ 3 роки тому +2

    Yezariwochu.gobez

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 роки тому +18

    አዳሜ ተቀድመሻል ሁሌ መቅደም የለም ኮሜቶችዬ

    • @ጀሚላ-ዀ1ሐ
      @ጀሚላ-ዀ1ሐ 3 роки тому +2

      1ሰአት ቀደምሽኝ😆ለቀጣይ ትቀደሚአለሽ❤

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 роки тому +1

      @@ጀሚላ-ዀ1ሐ ቀደምኩሽ ቀኑ የኔ ነው ማማኪያ 😃😃ለቀጣይማ እደምቀደም እርግጠኛ ነኝ ዛሬም ያቺ ሜጦ ማዳም ስለሌለች ነው የቀደምኳቹ

    • @seadayimersy4159
      @seadayimersy4159 3 роки тому +1

      እኔ ነኝ የቀደምኩሽ በህልሜ ስቀድምሽ አይቻለሁ ስለዚህ ቀድሜሻለሁ አበቃ

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 роки тому

      @@seadayimersy4159 😀😀😀 እሄማ ህልም ሳይሆን ቅዠት ነው ማማዬ

    • @seadayimersy4159
      @seadayimersy4159 3 роки тому

      @@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር አንች ደሞ የተቀደምሽ ጊዜ ነዉ ቅዠት የምትይዉ በቃ ቀድማያለሁ ሸድሚያለሁ አበቃ

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 3 роки тому +1

    የዛወቹ መሻአሏህ ናቼው ቀዝቀዞነበር ዛሬ አነቃቁት ሀይለኛ ተወዳዳሪወችናቼው በርቱ ገና በለሙያወቹ እየመጡ ይመሥላል ተወዳዳሪቹ ሢገኙ ሼፍ መክብብ የለም አይይይ እሡ ቢኖር 2ቱም ይሼለሙ ይመሥለኛል የዛሬወቹም ዳኞቹ ጎበዝናቼው ለሙያው ክብርአላቼው በርቱ እንድህ እየወጣቹሁ አሥዴምሙን በርቱ 1የወጣው ሺልማቱ ይገባሀል

  • @22family2
    @22family2 3 роки тому +1

    ናትናኤል በጣም ጎበዝ ቆንጆ ፉክክር /#challenge/ አይተናል

  • @peace_5483
    @peace_5483 3 роки тому +2

    Amazing show, great episode👌👌👌

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ሮብም ታትም በጣም ጎበዞች ናቸዉ ለመዳኘትም ከባድ ነዉ ዋዉዉዉ ልቤ ቀጥ ልትል በጉጉት ነዉ ያየዉት ብላዉ ግና የዳይመንድ ነዉ እንደ በጣም ተካበደ

  • @zemeddana6193
    @zemeddana6193 3 роки тому +1

    ዋውውውውው ናቲ ለዳኞች አይደለም እኔን አስገርመከኛል ናቲ ዋውውውውው እንኳን ደስ አለክ ናቲ ምስርን አስተምርልን ሃሃሃሃ I am happy for u award a knife ♥♥♥

  • @tigistteshome2200
    @tigistteshome2200 3 роки тому +1

    Shefi kabirat betam Marit dangnet new bezi ketilibet

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ፋስት ናቸው እኔም መቼነው ይህን እድል የማገኘው ግን ያስፈራል

  • @zakutuyb3229
    @zakutuyb3229 2 роки тому +2

    እሄን ፖሮግራም የምወዳዉ እኔ ብቻ ናዉ👏👏👏

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 3 роки тому +1

    ወይኔ ናቴዬ እንኳን ደስ አለህ እውነት እሮቢም ጀግና ነህ ሁለታችሁም በርቱ

  • @zuzuu5943
    @zuzuu5943 2 роки тому

    Mashalaa 🥰 🥰 🥰

  • @missjimma5004
    @missjimma5004 3 роки тому +2

    የእውነት አንደኛ የወጣው ይገበዋል 👍👍

    • @rahel61
      @rahel61 3 роки тому +1

      Congratulations from chef Rahel.

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 роки тому

    You both guys are so gobezoch👍👍👍👍👍

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 3 роки тому +1

    Good job natnael

  • @22family2
    @22family2 3 роки тому +2

    እንደ እኔ የሼፍ መክብብ አስተያየት አሳልፎ የሚሰማ ማን ነው እጁን የንሣ
    I love አደርግካለሁ ሼፍ መክብብ

  • @godislove2670
    @godislove2670 3 роки тому +1

    ዎውውውው በጣም ደስ ይላሉ 🌹🌹

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 роки тому +2

    የዛሬው ውድድር በጣም ጥሩ ጎበዞች ናቸው

  • @tadiousfikre7595
    @tadiousfikre7595 3 роки тому +1

    Congrats ma man keep rocking, shining star proud bro 👌🏻✌🏼👏👏👏👏👏

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 3 роки тому +2

    ዳኞቹን ወድጃቸዋለሁ አይቀየሩ የእውነት መስካሪ ናቸው የሆነ የማልወደው ዳኛ አለ እንዳታመጡብኝ በነዚህ ያምራል

    • @fikirselam3394
      @fikirselam3394 3 роки тому

      I agree with you, they are well trained, experienced and professional chefs since Sheraton Addis grand opening.

  • @tesfugobena2344
    @tesfugobena2344 3 роки тому

    በእወነት በእወነት ዛሬ አንደኛ የወጣወ ልጃ በጣም እጆግ ግበዘ ልጅ ነወ እወነትም አንደኝ በጣም ነወ ደስ ያለኛ
    2ኛ የወጠወም ገበዜ ነወ

  • @فاطمهعلي-ن8ذ1خ
    @فاطمهعلي-ن8ذ1خ 3 роки тому +1

    ማሻአላህ

  • @alemkerenessa2104
    @alemkerenessa2104 3 роки тому

    Mekebeb today missed the best shef compitition . There were realy best . Menale 2 gna lewetaw le morale metsehafe enqua binorachhu

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 3 роки тому +1

    Nati you deserve it.. good job 👌

  • @amanuelmoges454
    @amanuelmoges454 3 роки тому +1

    ናቱ ብጣዕሚ ዘደንቅ ክእለት እዩ ዘለካ ብዝኾነ የእዳውካ ካብ ወርቂ ንላዕሊ ስለ ዝኾነ ብጥንቃቄ ስራሕ ወዲ ሓፍተይ ንዝመፀ ውድድር ካአ ንስኻ ከም እትዕወት አይጣራጠርን ኢየ 🌿🌹🌿🌹🌺🌺🌷🌷

    • @iphone1769
      @iphone1769 3 роки тому

      Nisu eyu eko teawitu abzia win

    • @Phil-zx5yc
      @Phil-zx5yc 2 роки тому

      @@iphone1769 ኣይ ኤርጥራ መቸም ኩሉ ናትና ምባል ትፈትዉ ኢኩም ንኤርጥሪን ዝተሰደደ ትግራዋይ ብምንታይ መዐቀኒ ኤርትራዊ ኮይኑ ቢኒ ናትና ናቱ ናትና አረ ሕፈሩ ንስኩም ናብ ሱዳን ተሰዲድኩም ኤርትራዊ ትግራዋይ ንኤርትራ ተሰዲዱ ኤርትራዊ ኣእምሮ መቸም የለን ማንነቱ ዘሕፍሮ ትግራዋይ ዓጋመ ዓዲግራት የለን ዘሕፍሮ ተኮይኑ ጻዕዳ ይጽንሓዮ ኣብ ኤርትራ ስደት ዝወጽእ እምበር ዝኣትው ዘይብላ 👈👈👈👈

    • @iphone1769
      @iphone1769 2 роки тому

      @@Phil-zx5yc ??? Nimntay eka meliskaley ? Nisu eyu teawitu ele sile zimelesku? Kemzi kemaka ajaw elna nixiwio halewlew ewae 😂

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 3 роки тому

    ህጉ ስለማይፈቅድ እንጂ ሁለቱም ቢሸሉሙ ነፍሴ ነበር ሁለታችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ
    ቻናል ክፈቱ እኛም እንማርበታለን🇪🇹❤🇪🇷

    • @Phil-zx5yc
      @Phil-zx5yc 2 роки тому

      ኣህያ ኣዲግራት ማለት ትግራይ እንጂ ኤርትራ ኣደለም መቼም።ኣማራ ሰው ወደ ኤርትራ መውሰድ ትፈልጋላችሁ እሱም እየታዘባችሁ ነው ኣማራ =ኣህያ ኣስተሳሰብ ቅናተኛ በማያገባው ሚገባ

  • @hamuzamudasirkoko6292
    @hamuzamudasirkoko6292 3 роки тому

    Wow chef fseha is so professional chef keep it up

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 3 роки тому +1

    Wow finally, congrats Nati 👍🎉

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 роки тому +1

    ዋውውውውውውው ዛሬ ግሩም ነው

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 3 роки тому +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድም

  • @Kalt2011
    @Kalt2011 3 роки тому +1

    Best ever

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 3 роки тому +1

    ናቲ እንኳን ደስ አለህ

  • @zenbenaser5313
    @zenbenaser5313 3 роки тому

    Woooow yezarew lyu new gn bilawawun 2 tegna lewetaw bihon arif neber

  • @embasaimtadese4672
    @embasaimtadese4672 3 роки тому +1

    Congratulations natu u did a great job