ምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር ክፍል 24/ Mirtu Gebeta EP 24

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 жов 2024
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Mertu_gebeta

КОМЕНТАРІ • 223

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 3 роки тому +79

    ማነው እንደኔ ደስ ያለው ሸፍ መክብብ ስለመጣ 👍👍 አስተያየቱ ይመቸኛል ግልፅ ነው የሚናገረው

    • @hajidaughter.romanfan2346
      @hajidaughter.romanfan2346 3 роки тому +1

      Mee

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 3 роки тому +3

      እንደጀመረ እኮ ሁሉም ነበረ የሚጠላው የነበረው ሼፍ መክብብን ምክንያቱም ኮስተር ይላል ደግሞም ይኮሳተራል እንለው ነበረ አሁን ግን አንድ ቀን ቢቀር ቅር የሚለን ሰው አለን

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому +3

      @@Yenantwtube. አዎ ልክ ነው ግን ቁም ነገር ያሢዛል በቁጣ ውሥጥ የሚገኘው በጣም ትልቅ ቦታ የሚያደረሥ ነው

    • @أمعبيدة-ط9ز
      @أمعبيدة-ط9ز 2 роки тому

      @@Yenantwtube. እኔ ደግሞ ይመቸኛል

  • @yodahedoyamo6425
    @yodahedoyamo6425 3 роки тому +92

    ማን ነው እንደኔ የ ሼፍ መክብብ ዘውዴ አድናቂ

    • @meronayele2822
      @meronayele2822 3 роки тому +1

      እኔስ ሼፍ አንተነህን ነበር እምወደው ጠፋብኝ እንጂ? መክብቤም አሪፍ ነው!

    • @hanusheriff3590
      @hanusheriff3590 3 роки тому

      Ent neberkugn kezih wdedr bohala gin yemhon aymeslegnim knife le maygebat lij setat

    • @أمعبيدة-ط9ز
      @أمعبيدة-ط9ز 2 роки тому

      እኔ

  • @ambachewmekonnen3411
    @ambachewmekonnen3411 3 роки тому +29

    በግሌ በጣም ያዘንኩበት ውድድር ነው በመጀመርያው ዙር ልጁ የወደቀበት ሌሎቹ እንዳሉ ሆኖ በእጁ መቅመሱና መልሶ መንካቱ ነው እንደውም ሸፍ መክብብ አልቀምሰውም ብሎ ነው ልጁ ከውድድሩ የወጣው ወደ ሁለተኛው ዙር ስንመጣ ልጅቷ የፈጠረችው እና የሰራችው ነገር ጥሩ ቢሆንም ግን በቀመሰችበት ማንኪያ በደምብ አርጋ አማስላ አቅርባው ዳኞቹ ቀምሰው አስተያየት እንደውም ቢላ ሰተዋታል በዚህ ዳኝነት ላይ በጣም ቅር ብሎኛል የዚህ ውድድር ውበቱ ቢላው ነው እና ለማይገባው ሰው በመሰጠቱ አዝኛለሁ

    • @hanusheriff3590
      @hanusheriff3590 3 роки тому

      Betamm even unwashed selata

    • @sirkaddis3932
      @sirkaddis3932 2 роки тому

      ለሴት ያደላል ብዙ ጊዜ ሲንግል ነው መሰለኝ: ዳቦዋንም ነክታው ቢሆን ጥርግ አርጎ ነው የሚበላው እህህህ

  • @aronkebede1731
    @aronkebede1731 3 роки тому +34

    መክብቤ አራ እንኳን በሰላም መጣህ /Enjoy...

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 3 роки тому +16

    ዋዉ ሼፍ መክብብ የመዳኘት ችሎታህ እረቂቅ ነው በጣም ታስገርማለህ የበለጠ ፖሮግራማችሁን እንድናይ ልዮ የዳኘነት ተሰጦህን አሳየህን ።

  • @sayatem5349
    @sayatem5349 3 роки тому +12

    Am so happy when you give her the knife thanks i was thinking about it thanks .she is also creative .Thanks 🙏

  • @abitimengestu5793
    @abitimengestu5793 3 роки тому +22

    የኔ አስተያየት አደጋ ሲያጋጥማቸው የተቃጠልው ሰሃት ቢጨመርላቸው ጥሩ ነው በተረፈ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @bezaitezerihun7216
    @bezaitezerihun7216 3 роки тому +4

    ሼፍ ካብራክ የሙያ አሻራህ በሁሉም ላይ እንደሚኖር አልጠራጠርም። በርታልን

  • @kereyukereyu102
    @kereyukereyu102 3 роки тому +1

    ዋው ምርጥ ዝግጅት፡ምርጥ ተወዳዳሪዎች፡ምርጥ ዳኞች፡ሀገሬ እንዲህ በባለሞያ በየዘርፉ እንዲበረቱ እመኛለሁ።

  • @godislove2670
    @godislove2670 3 роки тому +7

    ናትናኤል የኔ ወንደም አይዞክ እሸ ሁሉም ለትምህርት ነው አትደንግጥ ❤❤❤❤

  • @shimelesabera857
    @shimelesabera857 3 роки тому +5

    ዝግጅቱን እከታተለዋለሁ ካብራክ የምትሰጣቸው አስተያየቶች ፕሮፌሽናልና በሙያው ላይ ጥልቅ እውቀት እንድለህ ያሳያል
    Great job keep it up

  • @abtaem
    @abtaem 3 роки тому +3

    excutive chef kabrak ur the one respected chef in ethiopia i realy happy for you keep ur blessing

  • @rosetesfaye4804
    @rosetesfaye4804 3 роки тому +3

    Such an inspiration💖. I have much respect and admiration for chef kabrak and chef mekibeb....it's a big lesson for our etiopian young generation you are showing ...keep up your good job ..hope you will show us more incredible stuffs👏👏

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 3 роки тому +2

    ተዳኞች በጣም የምወዳቸው ባደኛነት ባደኛነት ብለዋል እማማ ዝናሽ ባደኛነት የምወዳቸው ትክክለኛ ዳኝነት የሚሰጡት ሼፍ መክበብ ዘውዴ ሼፍ አተነህ ድፋባቸው እና ሼፍ ፍሰሀ ሲሳይ በጣም ምርጥ ዳኞች ናቸው

    • @kamplcimporter2520
      @kamplcimporter2520 3 роки тому

      Yesiraw Ewiketu keleleh minim ayedelem gin dagniner beEwiket enji betifozo ayihonim

  • @sheref2918
    @sheref2918 3 роки тому +8

    የምርጡ ገበታ ቢላ በዚህ መልኩ ለማይገባው ሰው መስጠቱ ተገቢ አይደለም ለልጅቷ ሞራል ሌላ ማበረታቻ ብታደርጉ የተሻለ ነበር ቢላው ክብር ነው
    ከብር በላይ ነው ለተወዳዳሪው
    እንዳይደገም ትልቅ ስህተት ነው

    • @hanafetsum5939
      @hanafetsum5939 3 роки тому +1

      Eda lamine lejte gobze nate beza laye leje nate yegbatale edena

  • @ezraentertainmentmedia2254
    @ezraentertainmentmedia2254 3 роки тому +4

    One of my Favourite program from EBS mertu gebata amazing program and amazing judgement

  • @tensaeshiferawlemma4529
    @tensaeshiferawlemma4529 3 роки тому

    Lovbl show in general
    ዳኝነቱም ደስ ይላል ።ትምህርት ሰጪ፡፡very happy to see the 3 of you together.መክብብ፣ ፍስሀ ፣ካብሪክ፣ wow!

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 3 роки тому +11

    ሼፍ መክብብ ተባረክ ።

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 3 роки тому +8

    Dear God, I’m trusting You. I know you heard my prayer. Your time, not mine.

  • @fikirselam3394
    @fikirselam3394 3 роки тому +1

    Chef Kabrak & Chef Fiseha, you guys are professional and well experienced since the grand opening of Sheraton Addis. Respect 🙌

  • @kamplcimporter2520
    @kamplcimporter2520 3 роки тому +1

    Good to see you chefs it is a good judgment specially chef Kabrak he judge very professionally. God bless you both

  • @shimelisdinsa2512
    @shimelisdinsa2512 3 роки тому +4

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር በዚህ ፕሮግራም ላይ ግን አዲሱ ዳኛ ሼፍ ከአብራክን አታደንቁትም??? አንደበቱ በጣም ደስ ይላል አስተያየቶቹ ሙያዊ ናቸው በተለይ ደግሞ የተወዳዳሪን ሞራል በጣም ይተብቃል።

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 3 роки тому +2

    በጣም ነው የወደድኩሽ በርቺ በርቺ ወንዶችም በጣም የምትገርሙ ጎበዞች ናቹህ መጀመሪያላይ የወጣከውም ከውድድር በጣም ከባድ ፉክክር ስለነበረ ነው እንጂ አንተም ትችላለህ ተመልሰህ በሌላ ውድድር እንደማይህ ተስፍ አደርጋለሁ:: ዳኞች አመሰግናለሁ ለሷ ቢላውን ስለሰጣችህኃት::

  • @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ
    @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ 3 роки тому +3

    በስመአብ ይጨንቃል የሚሰጣቸው ሰአት አጭር ነው. ቱ 😏እኔም ሼፍ ነኝ እላለሁ በሶስት ሰአት የማልጨርስ የማዳም ቀርፋፋ 😂😂😂😂😂😂

  • @Addisu223
    @Addisu223 3 роки тому +6

    This is how good generation with bright future is made.

  • @NahomGe-cr3pg
    @NahomGe-cr3pg 11 місяців тому

    Dagnoch tebareku bxm nw des mtlut mn yahl lijochu lay inspiration endemitfxru latasbut tichilalachu zemenachu yibarek❤

  • @sikosilo6686
    @sikosilo6686 3 роки тому +20

    እረ እሄፎሮግራም ሱስ ሆነብኝ እኮ

  • @dawitendaylalu9751
    @dawitendaylalu9751 3 роки тому

    Oow wow chef kabrack u really r one of a kind of professional chef I know...I am glad and proud that I see u on air like this ...keep shining and blessed

  • @عكراممحمدة
    @عكراممحمدة 3 роки тому +1

    ሼፍ መክበቡ ምርጥ ሰው

  • @Addis360
    @Addis360 3 роки тому +10

    መክብብ ስተት ሰራ ። ቢላው እንደተከበረ ሁሉም የሚጓጓለት ትልቅ የክብር እና የብቃት መገለጫ ሆኖ መቀጠል ሲገባው አንተ ባሰኘህ ሰአት ዝም ብለህ መሸለምህ ብዙ እንዳንጓጓለት አደረከው ።

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 3 роки тому +3

    Shef mekibibina balderebochih Lemahidere silase yeneberatin TIRET AYITACHU
    YE MIRTU GEBETA BILA MESHELEMACHU YICHIN TADAG Y YEWEDEFIT HILMUAN
    ENDITIGEFABET YEMIADERG NEWU
    THANK YOU ANDEGNA YEWETWAUM WETA SHEF GOBEZ NEWU

  • @lilidemissie8912
    @lilidemissie8912 3 роки тому +7

    In my opinion the decision is not fair. Because the girl didn't follow the proper kitchen discipline. And as long as I know the knife was given to a flawless chef in every aspect including kitchen discipline. For instance she put the chopping board on the ground which is a wrong act.
    And why is chef Mekbeb blushing and acting weird whenever he sees a girl?😂😂😂. Btw my grandma calls u ጎረጥ when she sees u😂😂

    • @Truth658
      @Truth658 3 роки тому

      He isn't blushing as ur twisted mind thinks , as u can see ladies have almost appeared on the show a few times so they are trying to appreciate us unlike u tearing down another woman

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    አዎ ማንክያዉን ረሳችዉ ሀረቦችም በቀመሱበት መልሰዉ ያማሰሉበታል እጁን የተቆረጠዉ ብያሸንፍ ደስ ይለኛል ተጎድቶሀል ዳኞቹ ግን ዋዉዉዉ

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 роки тому +1

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!!!!!!!z

    • @senayittsegaey8281
      @senayittsegaey8281 3 роки тому

      በሰው ስም መደለል አይደብርም ሼም ነው

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ዋው ምርጥ ፕሮግራም ምስግናው እርጋታህ ደስ ይላል ዳኞቹም ምርጥ ናቸው በተለይ መክብቤ ዋው ቃላት ያጥረኛል

  • @bethytenkir7031
    @bethytenkir7031 3 роки тому +7

    Getting best and best everyday..Mahdere Selassie is also a super star!

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 3 роки тому +1

    እንኳን ወሰድሽው ቢለዋ, በጣም ደስ አለኝ ቢለዋ ስሰጡሽ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 роки тому +11

    ሼፍ መክብብ ስወድ

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 3 роки тому +7

    ካሁን በኃላ ቢላው በተመልካች አይን እንደበፊቱ አይነት ዋጋ አይኖረውም ::ሁለት ትልልቅ ስተት ነው የሰራችው መክተፊያ መሬት ላይ አስቀምጣለች እንደገና በቀመሰችበት ማንኪያ አቀላቅላበታለች እንዲሁም ምርጥ ገበታ አላቀረበችም ያሸነፈው ልጅ ሶስ በዛ አላለም ብለው ነው ቢላ ያልተሰጠው ታዲያ ለምን ለሷ ?ዳኝነት ተዛብቷል

  • @kidusamanuel1703
    @kidusamanuel1703 3 роки тому +1

    This episode was very interesting specially with shef mekebeb working his magic

  • @AbdiDigaffie
    @AbdiDigaffie 3 роки тому +2

    እኔ በህይወቴ እንደዚ ያለ ዳኝነት ብዙም አይቼ አላቅም ብቃት ትህትና አስተዋይነት መክብብ በውነት ጀግና ነክ ምን ያህል እንደተደሰትኩ አላቅም ሁለቱም ጀግኖች ተወዳዳሪ ነበሩ ምን አለ ቢላውን ቢሰጧት እያልኩ መልካም ዳኞች አደረጋችሁት ልጅቷ ምን ያህል ሙያውን ውስጧ እንዳስገባችው ይታያል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጀግኖች ዳኞች

  • @keritinazewdie1818
    @keritinazewdie1818 3 роки тому +5

    My favorite show chief Mekbib #Respect

  • @senait689
    @senait689 3 роки тому +8

    I love it🤩. Fairly well done 👏for both of you guys. I have a very high respect and I support the judges 💯 % for giving the knife to the lady she is "food artistic". By the way Can we zoom and join the cooking challenges from abroad 😉? I am not a chef but i love cooking. I would love to have the opportunity of cooking and judged by mirtu gebeta's judges if possible. 🤔🙏

  • @ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ
    @ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ 3 роки тому +1

    እውነት ዳኛሆቹ ምርጥ ናቸው እንደጠበኩት ነው የዳኙት በህርቱልኝ

  • @ጀሚላ-ዀ1ሐ
    @ጀሚላ-ዀ1ሐ 3 роки тому +8

    ሴቷ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች❤

  • @sus2475
    @sus2475 3 роки тому +18

    አረ ሁሌም መክበብን አቅርቡልን

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 роки тому

    በተረፈ ጥሩ ነው ይህ ነገር በሀገራችን መጀመሩ በርቱ

  • @ወሎሥወድሽ
    @ወሎሥወድሽ 3 роки тому +7

    ሱስ አልሆነብኝም ግን ስጠብቅ ነበር እደ በሳምት አድ ግዚ የሚመጣ ፕሮግራም ሱስ አይሆንብኝም ግን እወደዋለሁ 🌷

  • @wondetesfa6004
    @wondetesfa6004 3 роки тому

    I appreciate the comments of all Shefs...it is balance judg

    • @wondetesfa6004
      @wondetesfa6004 3 роки тому

      Shef Mekbb you are really being professional shef... I am great respect and honer for you ..when I will became a professional shef I wish to see you and your fair judgement!!

  • @lubasiltawyoutoube3321
    @lubasiltawyoutoube3321 2 роки тому

    ወዉዉዉዉዉ የሱፊዬኡከን ደሲ አለህክ👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @samf2062
    @samf2062 3 роки тому +3

    ዛሬ በጣም ደስ ይላል ማበረታቻ መስጠታቹ አሁንም ይልመድባቹ ግን ቢላው ለዮሴፍም ይገባው ነበር በታም አሪፍ ነው

  • @leylahayrdin2874
    @leylahayrdin2874 3 роки тому +2

    Are shef mekbib setochulai yeteleye asteyayet new bakh liju ibeltat neber

  • @ebrohibati
    @ebrohibati 3 роки тому

    ዮሲ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ሁሌም ትችላለህ ምክንያቱም በደንብ አቅሃለው በርታልኝ ወንድም

  • @Ethiopia-g4b
    @Ethiopia-g4b 3 роки тому +2

    Yena Konjo የስፈሬ ልጅ እንዳሽንፍሽ ነው የምቆጥረው proud of you 👍

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 роки тому +9

    ሼፍ መክብብ ስለመጣህ ደስ ብሎናል እኛ ኮመተሮች ሳምንት አለቃቅሰን ነበር😅😅😅😅😅💖💖💖💖

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому +1

      አዎ ክኬክክ አሥቀሽኛል

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому +1

      እኛ እኮ ተሠሚነት አለን ክብር ለኮመንተሮች ዋው

    • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
      @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 роки тому

      @@nefisa3053 ዳቂኒ😅😅😍😍

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому

      @@ኤማንዳቲናUA-cam-s5y ያነትሽ ገረዶ በምንሽ

    • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
      @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 роки тому +1

      @@nefisa3053 ነርሁ ኧተሞች መምር ነርሽ

  • @meh.3461
    @meh.3461 3 роки тому +5

    መሳተፍ እፈልጋለው ሙያም አለኝ የመዳም ቅመም ነኝ ታሳትፉኛላቹ ወይ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 роки тому +2

    ዳኞቹ አስተየት ሲያስፈሩ የፋጠር ያለህ 😳😳

  • @ተሙፍቃዱ-ፈ1ፀ
    @ተሙፍቃዱ-ፈ1ፀ 3 роки тому +2

    ልየው እና እኮምታለው ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣቹልኝ

  • @hania7354
    @hania7354 3 роки тому

    I thought the knife have big value, it belongs to the best of best chef 👩‍🍳 …

  • @genettafesse5554
    @genettafesse5554 3 роки тому +7

    ቢላውን ግን ዝም ብሎ መስጠት የቢላውን ክብር አወረደብኝ

    • @yemar1635
      @yemar1635 3 роки тому +2

      እውነት ብለሻል

    • @dhdhdhdjdjdjda546
      @dhdhdhdjdjdjda546 3 роки тому

      ለማበረታታት ያክል ነው

    • @yemar1635
      @yemar1635 3 роки тому +3

      @@dhdhdhdjdjdjda546 ኖ አይገባትም የስራችው ስህተት እማያዳግም ሆኖ ሳለ ለምን ?? ልጁን ለምን ታድያ አልማረውም ቢላዋው ደግሞ የሚስጠው ስው ምንም እንከን የሌለበት ነው ታዲያ ምን ሆኖ ነው ??? ማበረታታት እኮ ፍርድ ገምድሎ አይደለም

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 роки тому

      እኔም

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 роки тому +3

    ለ4 ስው በ30 ደቂቃ ስአቱ በቂ አይደለም

  • @alemkerenessa2104
    @alemkerenessa2104 3 роки тому +1

    The best 🎁 beravo the winner

  • @beatyyekirabeatyyekira9455
    @beatyyekirabeatyyekira9455 3 роки тому +2

    Enkonm bilawaw shelemachwat arif tefokakari neberch

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 3 роки тому +1

    እንኳን ደስ አላቺሁ

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ 3 роки тому +1

    ምስጊ አለባበስህ እጅግ በጣም ያምራል iam Riley!!

  • @fatumaalemu5809
    @fatumaalemu5809 3 роки тому

    ሼፍ መክብብን እረጋ ያለ አስተዋይና ቆፍጣናዉ በተረፈ ሁሉንም አደቃለዉ

  • @sus2475
    @sus2475 3 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @liliassefawtsadik3379
    @liliassefawtsadik3379 3 роки тому +5

    Mekbeb you did a big mistake ayegebatem

  • @lubasiltawyoutoube3321
    @lubasiltawyoutoube3321 2 роки тому

    ኩፊየ አረገ የቀረቢከዉ ዉይኔ በሲቅ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @senaitgetaneh6943
    @senaitgetaneh6943 3 роки тому

    Proud of u Jossy.waiting next step

  • @hajidaughter.romanfan2346
    @hajidaughter.romanfan2346 3 роки тому +3

    Wel come my best show I miss you really Chief Mekibib zewde 😍

  • @dawitsamuel9628
    @dawitsamuel9628 3 роки тому +1

    በርቱ ያገሬ ልጆች

  • @bigmichael7784
    @bigmichael7784 3 роки тому +1

    Ene i wish the girl won she cute 😊

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    እነሱ እያሉ እኔ በጣም ያስደነግጠኛል በጣም አደንቃቸዋለዉ በዝች ደቂቃ ምግብ ማድረስ ኦኦኦኦኦ

  • @kalttzeryihun1117
    @kalttzeryihun1117 3 роки тому

    oh it's really amazing Episode,,,, i like it

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 3 роки тому +4

    ትልቅ ስህተት በሽልማት!?!? አንደኛ የወጣው ይገባዋል።

  • @Hanna_W
    @Hanna_W 3 роки тому +8

    It doesn't make sense to give the knife to Mahder when Yosef did a much better job. She used the spoon that she tasted with to mix and that is a big no no. It means that she fed you her spit and you awarded her with the knife. That is a knife on the back of the other chef. Come on judges!!!!!

    • @yemar1635
      @yemar1635 3 роки тому +2

      Absolutely from know on the knife 🔪 is meaningless shame on you chef Mekbebe

    • @alemkerenessa2104
      @alemkerenessa2104 3 роки тому +1

      I agree

    • @aymitech4724
      @aymitech4724 3 роки тому

      She deserve it!!!! She is very creative the judge keep saying that and that is why he give the knife !!!

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 роки тому

    ተመስገን ሼፍ መክብብ ፈገግታ ማሳየቱ ሰው ፈገግ ስል እንዴት ይቀላል

  • @hikmatube3798
    @hikmatube3798 3 роки тому +15

    በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር ሱስ ሆነብኝ

  • @hayathayu6396
    @hayathayu6396 3 роки тому +1

    መክብብ ስለመጠጣህ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድህ

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 3 роки тому +2

    Welcome

  • @rehini4804
    @rehini4804 3 роки тому

    ዋው በጣም አሪፍ ውድድር ነው እኳን ደስ አለህ

  • @bezibezi1705
    @bezibezi1705 3 роки тому

    Yihe addisu chief beweta betam complexam new zm blo yichohal

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 3 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ

  • @ያሰባችሁትይሙላላችሁ

    የዛሬዎቹ ዋዉ ነዉ

  • @chefephrem2288
    @chefephrem2288 3 роки тому

    Great chef kabrak nice view

  • @rahwaabrhie1488
    @rahwaabrhie1488 3 роки тому +1

    Well experienced chef, Kabrak Tekola!

  • @LovedbyJesus1900
    @LovedbyJesus1900 3 роки тому

    please make the amount of birr a little higher

  • @zahrahyemen2133
    @zahrahyemen2133 3 роки тому +1

    ማህደረ ስላሴ ደስ የሚል ስም ጎበዝ በርቺ

  • @seblefentaw2807
    @seblefentaw2807 3 роки тому +7

    ሴቷ ቢላ ማግኘት የለባትም,በቀመሰችበት ማንኪያ ነው ያማሰለችው።

  • @selamtena8438
    @selamtena8438 3 роки тому +1

    ለደሮዉ ሠአት ያንሳል

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa7282 3 роки тому

    Yihe program bizu sew yetelaw be dagochi mikinyat new. Dagoch tinish teregagu.

  • @getayawkalfikadu2623
    @getayawkalfikadu2623 3 роки тому

    ebsoche mahderne darulig ebkachu

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 роки тому

    አይዞህ ወገኔ ግን አዘኩኝ እህህህ አይዞህ

  • @hayatmohammed3742
    @hayatmohammed3742 3 роки тому +7

    ሼፋ መክብብ 🙏🙏🙏

  • @alemtsehaydesta84
    @alemtsehaydesta84 3 роки тому

    chef kabrak nice big bro keep it up

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 3 роки тому

    በርቱ አንደኞች🙏🙏❤❤

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 3 роки тому +1

    ቢላዋዉ ይገባታል የስምንትና የአስር አመት ልምድ አለን ከሚሉት መቶ እጥፍ ትበልጣለች

  • @hawaadefaahmed8065
    @hawaadefaahmed8065 3 роки тому

    ዋዉዉዉየዛሬውደሞበደስታ

  • @beatyyekirabeatyyekira9455
    @beatyyekirabeatyyekira9455 3 роки тому

    Wey tesakekeku eko