Hagere - ሀገሬ ክፍል 7 Hagere Part 7 New Ethiopian Drama 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 795

  • @ኤልሳየማርያምልጅ
    @ኤልሳየማርያምልጅ 4 роки тому +50

    ትልቁ ልጅ እንደት ደስ ይላል በጣም የዋህ ነው ወንድሜ ቢሆንልኝ♥

  • @fattymohammad3642
    @fattymohammad3642 4 роки тому +36

    እነዚህ ሁለት ልጆች ውሥጤ ናቸው💖

  • @ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ
    @ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ 4 роки тому +170

    ሰላም ለኢትዮጵያ
    ሰላም ለሕዝቦቿ
    ይላክልን ቸሩ አምላካችን
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን
    ይጠብቅልን🙏

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 4 роки тому +57

    ልጆቹ ግን በጣም ደስ ይላሉ ፍቅር የሆኑ ናቸው

  • @mimibassie3262
    @mimibassie3262 4 роки тому +11

    የእብዱ ፓርት እንደኔ የሰለቸው ማነው

  • @amenkui5558
    @amenkui5558 4 роки тому +59

    የኔ አባት ጊዎርጊስን አለ ይደግፍህ እሡ ሠማአቱ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 4 роки тому +41

    እኔ ልጆቹ ናቸው ደስ የሚሉኝ ሲከራከሩ 😍

  • @suzenasuzena6517
    @suzenasuzena6517 4 роки тому +17

    እንኳን ደነ መጣቹ እስቲ ሀገሬ እንደኔ ሚወደት መነው
    ወንድመማቾቹ ውስጤ ነቸው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ6ከ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ6ከ 4 роки тому +4

    አመናችሁም አላመናችሁ ይህን ድራማ የምከታተለው እነዚህን ሁለት ልጆች ለማየት ብቻ ነው፤ ቅመም ነገር እኮ ናቸው።

  • @mominahabdo4218
    @mominahabdo4218 4 роки тому +191

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሰላም ሰላምውዶች ሙሲሞች በዱአ ክርስታኖች ጠሎት አድርጉልኝ አባቴን አሞታል ተብየነው የቤተስብ ክፍ አያስማን ያውም በስደት

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 4 роки тому +2

      አይዞሺ፣እግዚአቤርይማርልሺ፣ዉዴ፣ኣረበስደትአሳብ፣ከባዲነዉ

    • @mmmh7409
      @mmmh7409 4 роки тому +3

      አላህ አፊያ ድገው

    • @witanasolomon4959
      @witanasolomon4959 4 роки тому +1

      አይዞሽ እግዛብሔር ይማርልሽ ክፉ አያሰማሽ አይዞሽ እህቴ

    • @azizaahmed6755
      @azizaahmed6755 4 роки тому +2

      Mominah Abdo ayzosh allah afyachewenyemlslachew

    • @sahadasahada3843
      @sahadasahada3843 4 роки тому +1

      አሜን ማማየ አብሽራ አላህ ያሽረው

  • @afiyaahmed4650
    @afiyaahmed4650 4 роки тому +108

    እችን የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ

    ማነው እንደኔ የብዱን ባርት እያሳለፈ የሚያይ ክክክክ እንድ ግዜ እንኳን አይቸው አላውቅም ደግሞ አረዛዘሙ

  • @እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን

    እነዚ ልጆች ወድጃቸው ልሞት በተለይ ታናሽየው ቅመም ነው አገሬ👌👌

  • @ሪችነኝየእናቴናፋቂየመዲና

    ኸረ ፍጥነት ይሄን አክል እቀደማለሁ አላልኩም ነበር ለማንኛውም ሰላማቹ ብዝትዝት ይበልልኝ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ አላሁ አሚን ❤❤❤❤❤❤

  • @ahmadalrasheed7093
    @ahmadalrasheed7093 4 роки тому +79

    ግማሹ እኮ የባለፈው ሳምንት ነው አታሳዩን ያለፈው ቶሎ ወደ ገደለው ግቡ

  • @seanytseanyt7246
    @seanytseanyt7246 4 роки тому +23

    ዋው ዛሬ ገና አንደኛ ሆኩኝ የፋላወቹ አድናቂ ነኝ ኑ እንየው የመዳም ከዳማወች

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    ሀገሬ ምንሼ በዚ ኑሮ ሶስተኛ ልጅ ተጨምሮ ወይይ ጉድ ፈላ በይ ፀናቱን ይስጥሽ 😳😳😢

  • @vucuc4324
    @vucuc4324 4 роки тому +72

    ኧረ ደሞ ምድነው የቤት ሰራተኛን ሁልጊዜ ልብስ እንደማይለብሱ የምታስቡት

    • @user-dr6js4zd4d
      @user-dr6js4zd4d 4 роки тому +2

      Vu Cuc እኔንም ይገርመኛል እንዴ ሁሌም የበታች እንደሆነ ይሠማቸዋል ሢያናድዱ

    • @yttlikthis4902
      @yttlikthis4902 4 роки тому

      Kkkkkk eko kotatami byacaw

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 4 роки тому +2

      እኮ ሲያናድድ አሁን እኮ ሰራተኛዋም አሰሪዋም አይለዩም ተሻሽሎአል አልሰሙም መሠልክክክክ

    • @khadijadadaye620
      @khadijadadaye620 4 роки тому +4

      ለልጆቿ እኮ የምትኖራው አንችም ውለጅና እይበት እነሱ ከለበሱ አንቺ እንደለበሽው ነው የምትቆጥረው እኔም ለልጄ ብዬ አንገቴን በደፈሁት መንም ይራመመድብኛል በቻ ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ
      @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ 4 роки тому

      አወ ወላሂ ሲያናድድ

  • @seanytseanyt7246
    @seanytseanyt7246 4 роки тому +40

    እውነት ይሀ እብድ ሁኖ የሚተውነው ብዙ እሚያስተምሩ እና አሁን ላይ የሚከሰቱትን ነገሮች ነው እሚናገረው

    • @allahhukbarallahhukbar7898
      @allahhukbarallahhukbar7898 4 роки тому

      Betam achinem lewatush ale 😂😂😂

    • @zyneba.a9028
      @zyneba.a9028 4 роки тому +3

      እብድና ዘመናይ የልቡን ይናገራል አደረ የሚባለው እስኪ እድህ ይናገር

    • @seanytseanyt7246
      @seanytseanyt7246 4 роки тому +4

      @@allahhukbarallahhukbar7898 እረ ውይ ግዜው መናገር እሚቻልበት አይደለም ብትናገርም አዳማጭ የለም ስለዝህ እብድ መስሎ የልብ የልባቸውን እየነገራቸው ነው

    • @allahhukbarallahhukbar7898
      @allahhukbarallahhukbar7898 4 роки тому

      @@seanytseanyt7246 ikow

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 4 роки тому +1

    Ewunate naw Ante ye maleda kokobochi tewadadari yenabaraki lij betam gobaza nak libe yemineka kal naw kanadebeti miyotawu
    ●Ewuntime Saw bamane ena basadage naw mikedaa100%♡

  • @ድንግልሆይየስደትስንቄነሽ

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ በሀገር ውስጥም በሀገር ውጭም ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

    • @najatali5961
      @najatali5961 4 роки тому

      የኢትዩጽያ፣አርትስት፣ግርም፣ይላሉ፣እሷ፣ገዘብ፣ለማገኘት፣ማንጉርጉርቷ፣እስትደርቅ፣ትለፈልፋለይ፣ግን፣ሰራ፣ተኛ፣ሲሉ፣አለማፈራቸው፣ሰርቶ፣መብላት፣አያሳፍርም፣እናንተም፣አላፈራችሁ

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 роки тому +2

    የሰዉ ዘር በሙሉ እዴት ናቹ ያገሬ ሰዎች እዴት እደናፈቃቹኝ አይ ስደት 😢

  • @user-wm8nt2jz4c
    @user-wm8nt2jz4c 4 роки тому +2

    ይህን ድራማ እደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ማነው ትንሹ ልጅ መርዝ ትልቁ የዋህ አዛኝ ቤተሰብ ወዳድ የኔ ምስኪን

  • @munerasedtagawaentanenafak8797
    @munerasedtagawaentanenafak8797 4 роки тому +41

    እሂ ደራማ መነው እዴኔ ሱሱ ዮንብት በሰምት ሁላቴ ብይን ጡሩ ነብር ልጆቹ ደሞ ሰወዳቹቹቹ ውድድድድድድድድድድድድድ

  • @-zedye
    @-zedye 4 роки тому +19

    የሰዓቱን ነገር አስቡበት

  • @Hወሎየዋ-i8x
    @Hወሎየዋ-i8x 4 роки тому +24

    ሰላም ማሮቸ ሰላም ለኢትዮ

    • @geye3686
      @geye3686 4 роки тому

      ነፍሶቸ መጣችሁ በርቱልን ምርጥ ድራማ ነው

    • @seedhseedh6239
      @seedhseedh6239 4 роки тому

      Wawe,3 hulse,lbsekyere

  • @nejatabdu8454
    @nejatabdu8454 4 роки тому +46

    ደቂቃ ይጨመር

  • @sumeyabenittlslam7561
    @sumeyabenittlslam7561 4 роки тому +46

    93ኛ ነኝ እባካችሁ በላይክ አምሮት ድፍት ልልባችሁ ነውና እባካችሁ ተባበሩኝ 😭😀

    • @zekiyanasre3445
      @zekiyanasre3445 4 роки тому +1

      Kkkkkkkk er mene bewexse defete meteyewe ena eheteshe eyalewe

    • @user-jc8gx6vc5h
      @user-jc8gx6vc5h 4 роки тому +1

      ደምሪኝ ውደ

    • @sumeyabenittlslam7561
      @sumeyabenittlslam7561 4 роки тому +1

      @@zekiyanasre3445 ክክክ የኔ ውድ ኑሪልኝ ማማቲ

  • @semutube2755
    @semutube2755 4 роки тому +5

    Wow begugut setebkachu naber

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 4 роки тому +32

    ህፃኑ ወንድ ልጅ ስጠላው መርዝ ነው
    ትልቁ ወንድ ልጅ ግን አዛኝ ነው ለወንድሙ ለእናቱ ብቻ ጨዋ ነው

  • @fgfu8706
    @fgfu8706 4 роки тому +1

    Arif new betam marry new

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +1

    ይህን ድራም ስወደው

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d 4 роки тому +4

    ትንሹ ልጅ ቀና መልስ አይመልስምሲያናድድ 😔😔
    ትልቁ ልጅ የዋህ ለሰው አዛኝ ነው 👌👍

  • @waine6059
    @waine6059 4 роки тому +8

    ልጆችዋ ባይሆኑም እኚ ሁለቱ ልጆች ግን እንድናጣቸው አንፈልግምምምምም

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 роки тому +26

    ዋው ተለቁአል ገባ ገባ በሉ እንደኔ ይሄን ድራማ በፍቅር የምትወዱ ✋️✋️✋️✋️✋️

  • @user-jb7cu2dk2w
    @user-jb7cu2dk2w 4 роки тому +6

    በሳምንት ሁለት ብታረጉልን አሪፍ ነበር

  • @munerasedtagawaentanenafak8797
    @munerasedtagawaentanenafak8797 4 роки тому +27

    ሰለም ፍቅር። ለሀገራሽን ስድት ለይ የለን እህት ወድሞቼ አለህ በይለንብት ይጥብቅን ፍቅር ይስጥን እሂን መበለት አለህ የስልን ሀግሬ 1ኛ ድራማነው ለኔ

  • @salamfikar5951
    @salamfikar5951 4 роки тому

    የእወነት ታይተዉ አይጠገቡም በጣም ደስ ይላል

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 4 роки тому

    yene konjoshe legoshu sewedashewe gobezoshe nashewe beretu egeziyabere yasadegashu yebarekashu yekdesashu

  • @hayataggaro8906
    @hayataggaro8906 4 роки тому +1

    Indane hulet lijochun yemiwod like ❤

  • @hawi6650
    @hawi6650 4 роки тому

    በጣም ደስስ ይላል ብርክቲን ለማየት ብቻ ነው ምጓጓው

  • @senaitaraya8065
    @senaitaraya8065 4 роки тому

    I wait part 8 I love it that movie

  • @ahmedahmed-et2jf
    @ahmedahmed-et2jf 4 роки тому +2

    አሪፍ ድራማ ነው

  • @enatannafaki920
    @enatannafaki920 4 роки тому

    ደስ ሲል እየጠበኳቹ ነበር

  • @madinam6802
    @madinam6802 4 роки тому

    ወይኔ ታላቅና ታናሽ እኔም ከታላቄ ወድሜ ጋር እድህ ነበርኩ ወላሂ ግን ስደት አለያየን ግን በሠላም ላገሬ ባበቃኝና ቤቶሶቤችን ባየሁቸው አሁን በልጅነታችን የምንራበሸው ትዝ እያለኝ ስቃየን አበዛው እፍፍፍፍፍፍ

  • @user-zq3vj6ct6x
    @user-zq3vj6ct6x 4 роки тому

    ምርጥ 👌👌👌

  • @tsyiontub8699
    @tsyiontub8699 3 роки тому

    ትልቁ ልጅ የኔ ውድ መልካም አሳቢና የዋህ

  • @ኡሙሙራድ-ደ3ጀ
    @ኡሙሙራድ-ደ3ጀ 4 роки тому +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ክክክክክክክ እንደ ኮሜቶች አንደኛ ነኝ ብየ ምነዜው አስር ኮሜንት ዋውውውው በሉ አብረን እንየው

  • @user-zk5ti9rz8i
    @user-zk5ti9rz8i 4 роки тому +1

    ያለው ሳይዋደድ ለሞተው መናደድ!!!!! ምርጥ አባባል

  • @rdyghffhbb977
    @rdyghffhbb977 4 роки тому +14

    እብድ ነው አውቆ አበድ በስማም ሳቁ ግን መቼም አይረሳ ንግግሩ ግን ትክክለኛ እብድ ቢሆን እንዲህ መናገር ይችላል ያለው ሳይዋደድ ለሞተው መናደድ ልክ ብለሀል

  • @mekdisasmamaw8471
    @mekdisasmamaw8471 4 роки тому

    አሪፍ ነው ደሞ ባይቋረጥ

  • @almazyesuneh6037
    @almazyesuneh6037 4 роки тому

    8n enxebkalen arif new 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤

  • @TG-ny5jt
    @TG-ny5jt 4 роки тому +1

    እኔ ግን ሀገሬን ሆና የምተውነው ሌላ ሰት ብትሆን ድስ ይለኝ ነበር አሁንም ደስ ይላል

  • @selinadinpel6652
    @selinadinpel6652 4 роки тому +16

    ቆይታችሁ ነው እምትመጡ ደቂቃው ደግሞ አጭር ነው

  • @لولوبنتيمامعومعبوضياربساعدني

    ሀገሬወች እንኳን በሰላም መጣችሁ እናተ ልጆች ስወዳችሁ እድግበሉ

  • @user-fv1vm9pp2k
    @user-fv1vm9pp2k 4 роки тому +15

    ውድየተዋህዶ ልጆች እንኳን ኣደረሳቹህ ኣብይፆም

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ

    በጣም ደስ ይላል ብርቱ አስተማሪ ነው

  • @ማክዳማኪ
    @ማክዳማኪ 4 роки тому

    አገሬ እንኻን በሰላም መጣችልኝ

  • @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
    @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 4 роки тому +6

    ልጆቹ ግን ተመቹኝ ማሮች አሪፍ ስራ ነው።

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580
    @ayeleshtamasgnyoutube6580 4 роки тому

    ክክክክክክወዮኔ እብዶ ሆኖ የሚሠራው ሢያስቅ የብዶ ቆጆ

  • @user-en5ih3bs8o
    @user-en5ih3bs8o 4 роки тому +1

    ዋዉ ደስ ይላል ቀጥሉበት ክፍል 8 እጠብቃለን በጉጉት

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 роки тому +6

    የአእምሮ ህመምተኛው ሲስቅ እኔም ሰስቅ ሻው እላዬ ተደፍቶ
    ነበረ
    ኪኪ እኔ የምለው ግን ምርጥ ትወና ይችላል ፣እውነታዎች አሉት የሚናገረው ሁሉ
    አስጠላን ለምትሉ ግን
    ታጠራጥራላችሁ ማለቴ ደህንነታችሁ።

  • @user-en5ih3bs8o
    @user-en5ih3bs8o 4 роки тому +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @ahmedahmed-et2jf
    @ahmedahmed-et2jf 4 роки тому +1

    ያለፈውን ባታስረዝሙት ሀሪፍ ነው

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v 4 роки тому

    ይሄን ድራማ ከሠሠለት ከዘመን በላይ ነው የም ወደው እዚላይ ያሉት በሙሉ እሚገርም ብቃት አላቸው ግን የማልዋሸው እነዚ ልጆች ሲመጡ ነው ይበልጥ የወደድኩት 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @magferamohamed1363
    @magferamohamed1363 4 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ድራማ ነው

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን እናት ሽህ አመት ትኑር

  • @sirisiri1137
    @sirisiri1137 4 роки тому

    ሁለቱን ልጆች ስወዳችው

  • @user-hp2xt1dj9l
    @user-hp2xt1dj9l 4 роки тому

    የልጆቹ ጭቅጭቅ ልጅነቲን ያስታዎስኛል

  • @DomaFf-kj4ew
    @DomaFf-kj4ew 4 роки тому

    ገራገሩን ልጅ ስወደው

  • @meab7556
    @meab7556 4 роки тому +1

    የሁላችሁም ገጻ ባህሪ ደስ ይላል

  • @ytyyhgh5937
    @ytyyhgh5937 4 роки тому +1

    ውይ የወንድማማቾች ጭቅጭቅ ደስ ሲል 😍😍😍😍😍

  • @abusajidah5053
    @abusajidah5053 4 роки тому

    Nice

  • @shakinashakina7062
    @shakinashakina7062 4 роки тому

    እንኳን በደህና መጣችሑ

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 4 роки тому +5

    አቤት አቤት ሢያዳርሣችሁ ምጊዜ አያችሁት

  • @Ali-nk8vn
    @Ali-nk8vn 4 роки тому

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @marthamartha7063
    @marthamartha7063 4 роки тому

    Wow yehagera lijoche

  • @selinasweet1290
    @selinasweet1290 4 роки тому +7

    ለሀሀገራችን አንድነት ሠላም ይሥፈን 3 ነኛ like አጋጩኝ

  • @galaneb2340
    @galaneb2340 4 роки тому +1

    Wooooww
    Areffffffneweee
    Gin dqiqwech baxam tnish nowe
    30 Unkan arguti

  • @jamelaadam9289
    @jamelaadam9289 4 роки тому

    Baxama sa'at asexarachuti

  • @user-oq5qm4xu1x
    @user-oq5qm4xu1x 4 роки тому

    ካሳሁን ቦጋለ የማለዳ ኮኮብች ፉሬ ሳላደንቅህ አላልፍም ተባረክ

  • @hawwiijimmaa5966
    @hawwiijimmaa5966 4 роки тому +4

    hagere

    • @mamun4272
      @mamun4272 4 роки тому

      በጣም ያምራል

  • @ndkkdjdididi8515
    @ndkkdjdididi8515 4 роки тому

    በጣም ነው የሚያስጠላው እብዱ

  • @rahmarr3851
    @rahmarr3851 4 роки тому +1

    Welcome

  • @user-lq9lz9ku6f
    @user-lq9lz9ku6f 4 роки тому +1

    ለልጆቹ ስል ነው የማየው በተቀሪ እናት ተብዬዋ ሙዝዝ ያለች ነገር ናት ደስ የሚል ነገር የላትም

    • @ali-tk7rw
      @ali-tk7rw 4 роки тому

      ብዙም አትሰብም

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 4 роки тому +7

    ኮሜቶች ውስጤ ናቹሁ ሠላማቹሁ ብዝዝት ይበልልኝ

  • @ሀያትኢብራሂም-ጐ3ኘ
    @ሀያትኢብራሂም-ጐ3ኘ 4 роки тому

    ትክክክል ሰው በወደደው እና ማመነው ነው እሚጎዳው

  • @memeabisnya2027
    @memeabisnya2027 4 роки тому

    tamno yemekad tata ylutal yhe new Hagere

  • @user-dr6js4zd4d
    @user-dr6js4zd4d 4 роки тому +2

    ከአሹ ፍቅር ይዞኛል ጉድ ፈላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መብቴ ነው
    ❤ትግእስቱ ግን የምርም ትግእስቱ❤

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 4 роки тому +1

    WOWWWWW በጣም ያስተምራል

  • @titiyemaryamlijsss5544
    @titiyemaryamlijsss5544 4 роки тому

    ዋው እብዱ በደብ ተውኖታል

  • @zahrazaharatadeses6966
    @zahrazaharatadeses6966 4 роки тому +3

    ሀገሬ በትወናሽ ምርጥ ነሽ ከእውነታሽ ማለቴ ከሜካብ ይልቅ እንድሁ ታምሪያለሽ

  • @bon2104
    @bon2104 4 роки тому

    Ene Ebdu sawuye eyabasacegn new.
    Esu part bekar wayi beyater bayi negn .
    Beterefe 👏

  • @hanannhanann9457
    @hanannhanann9457 4 роки тому

    ብዙም አልተመቸኝም
    የህፃናቶቹ ብቻ ነው ደስ ሚለው

  • @Teta-tp2nw
    @Teta-tp2nw 4 роки тому

    ዮህ ድራማ ሲመች

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 роки тому

    የእውነት በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በተለይ ልጆቹ ኡፍፍፍፍ ህይወት ከባድ ሆኗል አምላኬ ደግፈን

  • @piah4353
    @piah4353 4 роки тому +6

    ስጠብቃችሁነበርእኳንደህናመጣችሁ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 роки тому +12

    ሀገሬ መጣችሁ
    ሀገሬ💚💛❤👈

  • @ኡሙሂክማኡኸትአህመድ

    ዋው በጣም ደስ የሚል ድራው ሀገሬ ውስጤ ነሽ

  • @hawi6650
    @hawi6650 4 роки тому

    ይሄ ህፃኑ ልጅ ቅልብልብ ነው ትልቁ ደስ ይላል