Hagere 2- የታፋነች ነፍስ ክፍል1 Yetafenech nefs New Ethiopian Drama 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • ምርጥ ምርጥ የአማርኛ ፈልሞችን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ. Check Out New Ethiopian movies ,sitcoms, comedies and more subscribe now.
    =====================================================
    Any unauthorized use, re-uploading or distribution is strictly
    prohibited.
    =====================================================
    Make sure to subscribe to Gihon Entertainment and turn on notifications(🔔) to stay updated with all new uploads.
    =================================================
    -Subscribe- / @gihonentertainment
    =================================================
    #gihonmovies #ethiopianmovie #ethiopiandrama
    INSTAGRAM -www.instagram....
    =================================================
    Copyright ©2020 Gihon Entertainment.

КОМЕНТАРІ • 228

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 4 роки тому +76

    እነዛ ሁለቱ ልጆች ይምጡልን የምትሉ😭😪😍

  • @wadeemahalmansoori4257
    @wadeemahalmansoori4257 4 роки тому +57

    ነገ እኮ እመቤታችን ነች የልባቹን መሻት ትፈፅምላቹ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግላቹ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 роки тому +48

    የሀገራችን ድራማ መነሻ እንጂ መዳረሻ የለዉም ለማንኛውም ማየት አይከፋም

  • @ገኒወሎየዋ
    @ገኒወሎየዋ 4 роки тому +10

    እረ ምን ጉድ ነው መጀመር እጅ መጨረስ አታቁም የመጀመሪያው ነበር በጣም ምወደው ሁለቱ ልጆች ክርክራቸው

  • @kalebaklilu4849
    @kalebaklilu4849 4 роки тому +5

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው እንከታተላለን በርቱልን እናመሰግናለን

  • @ህልምአለኝያልተቋጨ
    @ህልምአለኝያልተቋጨ 4 роки тому +10

    መጀመሪያው በጣም ደስ ይላል

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 4 роки тому +8

    የዛሬወቹ ደሞ እነማን ናቸው ጉድ በል በርቱ ለማንቸውም አሪፍ ነው
    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላም ጤና ከናተጋር ይሁን እስኪ በየ እምነታችን እንጸልይ ፈጣሪ ኮረንያ የሚባል በሽታን ያጥፋልን በተለይ በስደት ላይ የምንኖረ ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

    • @agunuo5118
      @agunuo5118 4 роки тому +1

      አሜን እህቴ ፈጣሪ ይሰብቀን

  • @loreenlorca29
    @loreenlorca29 4 роки тому +3

    Tnx for this video I love watching ëthiopwaee 😍

  • @mareg5477
    @mareg5477 4 роки тому +5

    የኢትዮ ድራማ ደጀመር እንጅ መጨረስ አታውቁም እስኪ እንሹፈው ጋይሶች

  • @user-sc8fg6kq5q
    @user-sc8fg6kq5q Місяць тому

    አሜንአሜን

  • @senaytmengiesenaytmengie5987
    @senaytmengiesenaytmengie5987 4 роки тому +2

    ዋውውው

  • @user-wv1st1nu4x
    @user-wv1st1nu4x 4 роки тому +16

    ሀገሬ 1 አለቀ ማለት ነው ስታስጠሉ ላጨርሱ ለምን ትጀምራላችሁ ያኛው በጣም አሪፍ ነበር በተለይ የህፃኖቹ ትወና

  • @emabetabisophone8265
    @emabetabisophone8265 4 роки тому +4

    ምርጦች ደስ ይላል ግን ሁለቱ ልጆች ናፍቁኝ

  • @hxhdhhxhdh2963
    @hxhdhhxhdh2963 4 роки тому +26

    ኸረ. ድምፅ. በዛ. ላይ. ለምን. ተቀየረ. መጀመር. እንጂ. መጨረስ. አታዉቁም

  • @ህልምአለኝያልተቋጨ
    @ህልምአለኝያልተቋጨ 4 роки тому +4

    ወይኔ ግን አጭር ነው ፈጠን እያላችሁ ልቀቁልን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈 ለምኛችሀለሁ ይገባኛል ፍልም መስራት ከባድነው ብዙ ጣጣ አለው ግን ልቀቁልን በሰአቱ 😍😍😍🙏🙏

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d 4 роки тому +5

    ምቾት ደስ ትላለች

  • @soreti3556
    @soreti3556 4 роки тому +2

    በጣም አሪፍ

  • @kalkidanmihret7129
    @kalkidanmihret7129 4 роки тому +7

    እኔ ብዙም አልተመቸኝም እናተ ተመችቷችዋል

  • @zebideryemaryamlj2981
    @zebideryemaryamlj2981 4 роки тому +2

    ጅማሪው ያምራል

  • @فِدكْابِوَعُميرَسُلله

    ደስ ይላል የጥሉበት

  • @ቤቲዮቶብ
    @ቤቲዮቶብ 4 роки тому +2

    የበፌቱ አቆመ እንዴየ እር ያ ነው በጣም ደስ የሚለው

  • @heedaslaliyasam1915
    @heedaslaliyasam1915 4 роки тому +4

    ካዘለቃችሁት አሪፍነው

  • @ባለተስፋ5955
    @ባለተስፋ5955 4 роки тому +5

    በህግ አምላክ በፈጠራችሁ በናትልጅ ፍቅር በድህነት አምላክ በነዛ ሁለት ልጆች ፍቅር ልለምናችሁ እነዛን መልሱልን

  • @hannawelet1801
    @hannawelet1801 4 роки тому +2

    የመጀመርያው ሀገሬ ነው ደስ የሚለው ይህ አይነፋም እውነት

  • @emumuazsyu4768
    @emumuazsyu4768 4 роки тому +1

    ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @ijjoolleeabdii5539
    @ijjoolleeabdii5539 4 роки тому

    wow desyilal

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ

    ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ
    @የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ 4 роки тому +1

    ዋው

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ዉይይ የኢትዮጵያ ድራማ አሪፍነው ችግሩ ደቂቃው እያነሰ ምነው እዴ ቃና ረዘም ቢል አሁንማ ሁሉም እየባሰባቸዉ ነው 😋

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 4 роки тому +1

    ere gud new semonu neber adel yetejemerew yhe degmo lela nee

  • @murlisk2400
    @murlisk2400 4 роки тому +22

    አይ ትጀምሩታላች እንጅ አጨረሱት

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ

    አረ ምኑም አልገባኝ አስረዱኝ ወንድም አማቾች ናቸው ወይስ ሰራተኛዋ ደግሞ ሚዛን ላይ የሰራችው የነ አሜን ሰራተኛ ፍቅርን ትመስላለች ግን አጀማመሩ ጥሩ ይመስላል

  • @selamdamtew369
    @selamdamtew369 4 роки тому +1

    አሪፍ ነው

  • @TEWFIKANWARAHMED
    @TEWFIKANWARAHMED 4 роки тому +39

    እውነት ለመነገር የመጀመረው በጠም አርፍ ነበር በዛ ለይ ሁለቱ ልጆች በጠም ነበር ምወደቻው ድራመውን ደመቅ የረጉትም እነሱ ነበር

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d 4 роки тому +4

    ያን ለምን ተቋረጠ ወንድማማቾቹ ደስ ይሉ ነበር

  • @etyopyawetemanenatekerate9357
    @etyopyawetemanenatekerate9357 4 роки тому +1

    በረ ሮ አየሁ ልበል

  • @user-gz9wt2ko2w
    @user-gz9wt2ko2w 4 роки тому +1

    Atakwaretute liju tegestu 👍

  • @gddjujdhfh2580
    @gddjujdhfh2580 4 роки тому

    👍👌

  • @user-ni8lq5vd5l
    @user-ni8lq5vd5l 4 роки тому +4

    😏😏😏 ውይ ማስጀመር እንጂ ማስጨረስ አታውቁም

  • @betiyyeyisusenagnnemer3071
    @betiyyeyisusenagnnemer3071 4 роки тому +4

    Gin. Lamin.😂😂😭😭Qayarchu🔥😭😂

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 роки тому

    በጣም ምርጥ ነው

  • @user-up2bp9yh4u
    @user-up2bp9yh4u 4 роки тому +2

    btema desss ylalll

  • @waine6059
    @waine6059 4 роки тому +1

    የታፈነ ነፍስ አሪፍ ነው ግን ሀገሬ ልቀቁልንንንንን

  • @alhamdulilahforeverything5
    @alhamdulilahforeverything5 4 роки тому +1

    Serategnawa Mahader Asefan tmeslalechi eski tmeslalechi yemtlu

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 роки тому +2

    Areef drama new

  • @betiyyeyisusenagnnemer3071
    @betiyyeyisusenagnnemer3071 4 роки тому +2

    Balu. Ufff eccccccc lamin
    Taqayarchi. Ager. Ufff ecccc alim😭😭😭😭😭😭😭

  • @enatannafaki920
    @enatannafaki920 4 роки тому +3

    እረ የመጀመሪያዋን ሀገሬን ከነ ልጆቿ መልሱልን

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    ኧረ የመጀሪያዉ ነበር አሪፍ ቱ ደግሞ እንደ ህንድ ፊልም አይን ብቻ ማሳየት ጀመራችሁ ክክክክክክክክክክክክ

  • @nejutube215
    @nejutube215 4 роки тому

    Woowwwwww betam desyilal gena ke mejemeraw

  • @ህልምአለኝያልተቋጨ
    @ህልምአለኝያልተቋጨ 4 роки тому +5

    ይህንንም እዳታቋርጡት አደራችሁን

  • @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ
    @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ 4 роки тому

    ክክክክክክ ሽሒ ፍልት አርጋ ሁለት ግላስ ቅርብ ምርጥ ሽቃላነቺ

  • @የሀቢብአለህየሀቢብአለህ

    የማጀማሪየዉን አገር ድራማ አምጡልን ልጆቹ እነ እብዱ የለበት አገሬነዉ የምንፈልገዉ

  • @siuuu-b6i
    @siuuu-b6i 4 роки тому +3

    Yebefitu enji yhes mnum ayamrm

  • @haninegnyeeinatenafaki9687
    @haninegnyeeinatenafaki9687 4 роки тому +1

    ሁለቱ ወንዶች የበፊቶቹ ትንሹና ወንድምየው ይመስላሉ

  • @rheadalisaycabanes2578
    @rheadalisaycabanes2578 4 роки тому +3

    እረ ሁለቱ ልጆች ከሌሉ አያምርም ይምጡልን

  • @salam1297
    @salam1297 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    በየትኛውም አጋጣሚ በዚህ ጉዳይ ሸቃላ ትጠረጠራለች ግን በብዛት እንደዚህ አይፈልጉም ነበር ያሳዝናል ያናድዳልም

  • @mmmh7409
    @mmmh7409 4 роки тому +2

    ክፍል ሁለት እጠብቃለን

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 4 роки тому +1

    ሸቃላዋ ቆንጆ ነች

  • @selamselam151
    @selamselam151 4 роки тому

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @user-cz5gb1dl7y
    @user-cz5gb1dl7y 4 роки тому +30

    እኔም እምልው አገሬ ድራም ከዛሬው ድራማ ጋር የሚግናኝው ምንድነው አልግባኝ

    • @የኛቤትጨዋታ
      @የኛቤትጨዋታ 4 роки тому +2

      ይህ እኮ ሌላ ድራማ ነው ሀገሬ ምእራፍ 1 አልቆ ምእራፍ 2 እስኪጀምር ይህ እየታየ ነው

    • @user-cz5gb1dl7y
      @user-cz5gb1dl7y 4 роки тому

      እሽ ቆንጆ አምስግናለሁ

    • @makibel8327
      @makibel8327 4 роки тому

      እኔም አልገባኝም

    • @yeshiworklegesses1936
      @yeshiworklegesses1936 4 роки тому

      Enam alegebsgnm

  • @muhammedasfaw556
    @muhammedasfaw556 4 роки тому +1

    ምርጥየ ነበር ግንንንንንን አጨርሱስ

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 4 роки тому

    Enamsgenaln

  • @amiwolloyewa3593
    @amiwolloyewa3593 4 роки тому +4

    ለምን የበፊቱን አልጨረሳችሁትም ጉድ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 роки тому +1

    ምንም አይገናኝም ከድሮ የሀገሬ ጋር

  • @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ

    የባለፈው ነበር ጣፋጭ

  • @haninegnyeeinatenafaki9687
    @haninegnyeeinatenafaki9687 4 роки тому +2

    Asri tebyewa min tilalech

  • @selamyemariyamlij9763
    @selamyemariyamlij9763 4 роки тому +1

    ዋው አሪፍ ይመስላል ግንአታቋርጡብን አደራ የበፊቱ ግን ናፈቀኝ

  • @user-fv1vm9pp2k
    @user-fv1vm9pp2k 4 роки тому +1

    ኡፍፍፍ ማን እንደመጀመራውውውውው

  • @etalemawuyilmajtwocore8960
    @etalemawuyilmajtwocore8960 4 роки тому +1

    Aferi bilu lemin teqeyere

  • @piytyhjgf7353
    @piytyhjgf7353 4 роки тому

    እደ ይሄ አገሬ ነው እዳትሉኝ ውይ ውይ ኧረ እነዛን አምጡልን ይሄ ያሥጠላል

  • @እሙዬየአብርሃምእናት

    ክፍል አንድ ምን አስተማረን ፍፃሜውስ ምን ላይ ደረሰና ነው ሌላ ያመጣችሁት ምነው አቃጠላችሁኝ

  • @zebideryemaryamlj2981
    @zebideryemaryamlj2981 4 роки тому +5

    እንዳታቋርጡት

  • @zainabz4548
    @zainabz4548 4 роки тому +2

    አድኛነኝላኪ፣ውዶችዱአችሁ፣አትርሱኝጨንቁኛል😭😭👈

    • @kookifunny8769
      @kookifunny8769 4 роки тому

      ayizosh Allah kacanq farja yawtash mar

    • @zainabz4548
      @zainabz4548 4 роки тому

      @@kookifunny8769 💐

    • @zewedetuabera7532
      @zewedetuabera7532 4 роки тому +1

      ያዉ የመጀመራ ስሆነ ምንም አይልም በዝ ቀጢሉ

  • @letariklove6426
    @letariklove6426 4 роки тому

    👌👌

  • @haba4267
    @haba4267 4 роки тому +1

    አያለሁ ብየ ኮመንት ተቀደምኩ

  • @user-rp1zv4ju1o
    @user-rp1zv4ju1o 4 роки тому +3

    ምነው ሃገር የሚል ሌላ ነው ወይስ ተቀይሮነው ኣርፍ ነው ግን

  • @zeynebzed8940
    @zeynebzed8940 4 роки тому

    Ket nw yesebesebachew

  • @meklit717
    @meklit717 4 роки тому +2

    ስለከፈትኩት ቆጨኝ ሃገሬ መስሎኝ ነው ያየሁት

  • @ummastihabeshawit1057
    @ummastihabeshawit1057 4 роки тому +6

    አብሪያችሁ ልሰራ እፈልጋለሁ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 роки тому +2

    ከዚህ ውስጥ ርዕሱን እንጂ
    የማላየው አለ
    1 ሹገር ዳዲ
    2 ቆርጦ ቀጥል
    3 ሳቢው
    4 እደ እናት
    5 በቅዳሜ በእሁድ
    6 ዱብ እዳ
    7 አቤል እና ቃዬል
    8 ዘጠነኛው ሺ
    10 የቆመ ተጓዥ
    11 ቶ ኔተር
    12 የእማማ ቤት
    13 የሀላችን ታሪክ
    14 ነቅዕ
    15 የእግር እሳት
    ወዝ ያላቸው
    ሰንሰለት ፣ዘመን ፣ግማሽ ጨረቃ ፣ ሚዛን
    ለእናተ ምርጡ ከላይ ከጠቀስኳቸው ውስጥ እስኪ
    ።።።።።።።።ዘርዘር

  • @user-po2ef8vi9b
    @user-po2ef8vi9b 4 роки тому

    ይሄ ድራማ አየዋለሁ ግን አይገባኝም

  • @አልሀምድሊላህአልሀምድሊላ

    Aጭጭጭጭጭጭጭ አይነፍምምም የመጀመሬያወቹ ልጆች የት ሄዱ ትልቁ ሰውዬ በጣም ይመቸኛል ካበደው በስተቀር

  • @sameykonjo9214
    @sameykonjo9214 4 роки тому +1

    ጅምርብቻ

  • @Hወሎየዋ-i8x
    @Hወሎየዋ-i8x 4 роки тому +5

    የድምፅ ያለህ

  • @suziorzeharayebatsbenafkiw4782
    @suziorzeharayebatsbenafkiw4782 4 роки тому +1

    ግን አይደበራችሁም እደዛ አጎጉታችሁ በዛዉ ሌላ ሀገሬ ስታመጡ አይደበራችሁም እዴ 😢😢😢😢

  • @አስማዩቲብ
    @አስማዩቲብ 4 роки тому

    ያኛው አልቆነው እንዳትሉኝ እጠበኩነበር ልጆቹን ስወዳቸው ነበር

  • @MimiMimi-zq3xs
    @MimiMimi-zq3xs 4 роки тому +3

    በጣም የሚደብረ ፊልም የመጀመርያው የት አረጋችሁት ቴሽ ሰትድብሩ

  • @user-ks1lf1km1l
    @user-ks1lf1km1l 4 роки тому +1

    Bararow Tadilo Dirama sara kkkkk

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 4 роки тому +1

    አይ እናንተ ከላይ ወደታች ሔዳችሁ ።ጉድ ነው

  • @mesimesi7783
    @mesimesi7783 4 роки тому

    👀👀👀👈😀

  • @ፍቅር-ኈ4ዐ
    @ፍቅር-ኈ4ዐ 4 роки тому +1

    ያንኛው ሀገሬስ?

  • @setnagirma7178
    @setnagirma7178 4 роки тому

    Ende gude hagere yagaw new ende mindinew aligebagim hooo

  • @burteyemaryam4816
    @burteyemaryam4816 4 роки тому +1

    ስንት ሀገሬ ፊልም ነው ያለው ያኛው ተቋረጠ ማለት ነው?

  • @enatekesidetmelishignkidan8506
    @enatekesidetmelishignkidan8506 4 роки тому

    እንመስገናልን ትምህት ነው

  • @የድንግልማርያምልጅኪዲዬ

    ማስጀመር እንጂ ማስጨረስ አታውቅም

  • @mamilove8778
    @mamilove8778 4 роки тому

    ሃገሬን አምጡልን

  • @kalkidanabaw4125
    @kalkidanabaw4125 4 роки тому +2

    ሰራተኘዋ ድምፁዋ ዘጊ ነው

    • @kalkidanmihret7129
      @kalkidanmihret7129 4 роки тому +2

      አረ ሚስት ተብየዋም ዘጊ ናት

    • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
      @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 роки тому

      ኧረ ታምራለች ይቺ ፊቷ ዳቦ የመሰለው የተስፋዬ ሚስት ቱ ስታስጠላ

    • @kalkidanmihret7129
      @kalkidanmihret7129 4 роки тому

      @@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ አያምሩም ሁሉም ሲጀመር አይገባም ፊልሙ

    • @hilinaworkneh9350
      @hilinaworkneh9350 4 роки тому

      አይባልም ይቅር ይበልሽ ሎቱ ስበአት

  • @mplazamplaza2033
    @mplazamplaza2033 3 роки тому

    ላጨረሱት ለምን ጀመራቸሁት ኡፍፍ😡😡ሀግራ የመጀመረያዉ ይሻለኛል

  • @loreenlorca29
    @loreenlorca29 4 роки тому

    11:09 sensraâtachew habeshawtch... andnia 👍🏽❤️