የደርግ ዘመን አቢዮታዊ ሙዚቃዎች Ethiopian Revolutionary Songs

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 94

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 роки тому +61

    እጅግ ድንቅ ለሀገር አንድነት ሲደረግ የነበረውን ተጋድሎ የሚዘክር ትልቅ ማስታወሻ ነዉ ይህንን ፈልጎ የጫነውን ሰው ሳላደንቅ አላልፍም ግን ብዙ የሚቀሩ ስላሉ እንጠብቃለን ።

    • @hageryibeltal574
      @hageryibeltal574 3 роки тому +3

      ዛሬ እንዲህ እንዴት ወደቅን????? በዘር???

    • @tizazutiku46
      @tizazutiku46 3 роки тому +2

      እውነትህን ነው በጣም የሚደነቅ ስራ ነው

    • @soud986
      @soud986 Рік тому

      😂 doma

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 4 місяці тому

      ​@@soud986 ነህ!

  • @eyerusalemzergaw1442
    @eyerusalemzergaw1442 Рік тому +6

    እምዬ ኢትዮጵያ፣ በዚያ ዘመን የነበረው ቁርጠኛ የአገር
    ፍቅር ዛሬም ውስጤ ነው።

  • @rohafurniture
    @rohafurniture Місяць тому +1

    እኔ ለዚች ሀገር ትልቅ መሪ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ በላይ ያለ አይመስለኝም መጨረሻውን ያሣምርላቸው

  • @mohsir6664
    @mohsir6664 2 роки тому +8

    ወይ ዘመን የፈለገው በመጥፎ መልኩ አንዳንዶች ሊያጥላሉት ቢሞክሩም ያ ዘመን ያ ጊዜ በኢትዮጲያዊነት ላይ አንዳችም ጥርጣሬ ያለነበረበት ዘረኝነትና የሀይማኖት ርስተ አፅምነት የከሰመበት....ኢትዮጲያ ከፍ ያለችበት ዘመን ነበር ይሉናል አባቶቻችኝ 😍😍😍👍👍👍

  • @abusamar7722
    @abusamar7722 3 роки тому +14

    በዘመኑ ከነዚህ ሙቃዎች ተሳታፊ ነበርኩ ስፈላልግ አገኘሁትና ትዝታው ወጣትነቴ ጣእሙን ያጣጣሙኩት ዘመን ነበር ዘመነ ገራገር

  • @assefahailu9998
    @assefahailu9998 2 роки тому +10

    በልጅነታችን እየዘመርን ያደግነዉ ምርጥ ሀገራዊ መዝሙር።

  • @tekolayigermu4049
    @tekolayigermu4049 3 роки тому +21

    ደርግ ሞገሱ እንኳን ይበቃል !!

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 4 роки тому +24

    When, I see today what is going on in Ethiopia, I'm glad , I grew up during this era. At list made me the true Ethiopian than tribalist. I proud of that.
    Thank you for those how put together and up load on UA-cam.

  • @bedrajemal9477
    @bedrajemal9477 2 роки тому +7

    በዚህ ዘመን የተፈጠርኩ በመሆኔ እኮራለው

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 Рік тому +3

      ዘረኝነት የለ የኑሮ ውድነት የለ:: ዝም ብሎ መኖር ነበር!!! ገንዘብ ዋጋ ነበር!!! አገር መንግሥት ነበራት ሕግ ነበራት!!! አንድ አገር ነበረን!!! በአገር ፍቅር የሚነድ ሠራዊት ነበራት!!!

  • @nigussbekele7475
    @nigussbekele7475 Місяць тому +1

    I’m very proud because I’m Ethiopian ❤❤😂❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @alemayrhubelete
    @alemayrhubelete 4 місяці тому +1

    ,መንጌ በጉም እንደሠራው መጥፎም ሊኖር ይችላል ግን ለቤሕር ሣይሆን ለአገር ነው ለዚነው ሁሉም ሢያልቁ ያሣየው እረጅም ጤና ይሥጦ

  • @tekolayigermu4049
    @tekolayigermu4049 3 роки тому +9

    WOW ወደ ኋላ መለሰኝ ትዝታው ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!

  • @tadesseayele8914
    @tadesseayele8914 Рік тому +1

    የሁርሶ ጦር ትምህርት ቤት የመንጌ መፈክር አንብብ ነበር እንዲህ ይላል ለማንም ለማንም የማይበገር የመከላከያ ኋይላችንን እንገነባለን!!!

  • @abusemerabusemer8176
    @abusemerabusemer8176 4 роки тому +11

    ዘመነ ገራገር የሚያምር
    ትዝታው ናፈቀኝ
    ዘመነ ተኮል ዘመነ ወያኔ

  • @abdulrahmanabdo2864
    @abdulrahmanabdo2864 Рік тому +3

    አይ ያ መንጌ ዘመን
    በህዋቴ ያመልራሰው ዘመን
    አንባሳው ጅግነው አገር ወዳጅ መሪ
    ኮሮኔል መንገሰቱ ነበሩ

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 Рік тому +1

    ብንመኘውም የማናገኘው ምርጥ ግዜ

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 Рік тому +1

    አይ ዘመን የሚመለስ ቢሆን ምንኛ መታደል ነው ምርጥ ዘመን ዋውውው

  • @AfeworkTakele-wf5rb
    @AfeworkTakele-wf5rb 5 місяців тому +1

    ዘመን ተሻጋሪ የማይረሱ ናቸው

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 8 місяців тому +1

    The Golden age when all ethiopian people living together till 1983 . Amazing music. * Tanasa taramad* So many memories coming in my mind when I listening those music. I was one of that generation and I'm proud of it.

  • @endalkashenafi7156
    @endalkashenafi7156 3 роки тому +6

    በአሁን ጊዜ መጌ ቢኖር ኖሮ ልካቸውን ይሰጣቸው ነበር

    • @Bio650
      @Bio650 10 місяців тому

      እድሜ አበድረዋ

  • @አጭርምንሽር
    @አጭርምንሽር 3 роки тому +5

    የኔ የዘላለም ጀግና :33 ብዙዬ Even a revolutionary song is a love song when she sings it .

  • @peacewins3281
    @peacewins3281 3 роки тому +9

    በ1982-1983/1990-1991 ኣስመራ በበረኸኞቹ ተከባ መውጫ መግቢያ በሌለበት ጊዜ ,ህዝባችን ኣይራብም ብሎ ከመሃል ኣገር ምግብና ሌላ ቁሳቁሶች በኣውሮፕላን ያስገባ ነበር....መንግስቱ ከመይ ኮን ትህሉ ሓሚምካ ሰሚዔ ተሻቒለ.

    • @solomont9371
      @solomont9371 3 роки тому +3

      ኣጆኻ! ትኩር ሓዊዉ ይኸውን አምላክ እስራኤል ነዊሕ እድሜን ጥእናን የሓቦም

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 Рік тому +1

    የአፄ ኃይለ ስላሴ እርግማን ስለነበር ከሸፈ እንጂ መልካም ጅማሮ ነበር ።

  • @davidodav
    @davidodav Рік тому +1

    this is really the best youtube channel! thank you for sharing us these songs...it just remind me my childhood time....during that time we do not care about Ethnicity ....rather we all talk about one Ethiopia! really miss that time!

  • @wegayehuhailu4028
    @wegayehuhailu4028 Рік тому +1

    It remind me my childhood and young age. But I never headed some of the revolutionary songs. It is our history. It is all good!!

  • @adamovwole4585
    @adamovwole4585 4 роки тому +4

    17:34' Wubeshaw Sileshi.Thanks for sharing this treasure!

  • @Geramesay
    @Geramesay Рік тому +1

    ስለግብዣህ እናመሠግናለን፡፡ ነገር ግን ምንጩን ብትገልፅ ጥሩ ነበር የሌላ ሰው ስለሆነ፡፡ ከ6 አመት በፊት የተሠራ ራሱ አለኝ

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 роки тому +1

    ምንጊዜም ኢትዮጵያ!! ዘረኝነት ይወገዳል!!

  • @hamsalukasu8894
    @hamsalukasu8894 3 роки тому +2

    God/Allah bless you for posting these wonderful patriotic musics. Even though I did not like MENGISTU and DERG.These music was patriotic and unifiers.DERG and MENGISTU are responsible for letting Ethiopia to be invaded by the evil TPLF.Nothing in this world will make me happier than the eradication of TPLF. TPLF is buried for good.We have to keep only Ethiopian-ISM to be flourished.Stop Ethnic politic in Ethiopia.We all have to learn from TPLF that no Ethnic group is bigger than Ethiopian-ISM.Humanity before Ethnicity.Long live Ethiopia.

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 3 роки тому +6

    ፍልሚያ ፍልሚያ!
    ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 5 місяців тому

    አይረሴው የፍቅር ዘመን

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe 4 роки тому +6

    Thank you Cannybird!!

  • @abdelseide7047
    @abdelseide7047 4 роки тому +3

    amuzing the beast memoral please this is hestory tanks more

  • @habtamuadamworku1212
    @habtamuadamworku1212 Рік тому

    የኢትዮጳያዊነት መገለጫዎች ናቸዉ፣ የሀገር ፍቅር እንዲህ ነበር፣ ማሩ ደርጉንና ባለሞያችን እናመሰግናለን፡፡

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 2 роки тому

    እንደዚህ ነበር ጓድ መንጌ ሓ/ማርያም ሕዝቡን እና ኢትዮጵያን አዋደው አስከብ ረው ያቆዩት ዶ/ር አብይ አህመድ ወደፊት እንዲዚህ እንደሚያደርጉ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ !!! ብቻዎን ሳይሆን ከእኛ ከሠፊው ሕዝብዎ ትብብር ጋር !!! 💚💛❤️

  • @tadesseayele8914
    @tadesseayele8914 Рік тому +1

    በኦሮምኛ በሱማልኛ ሳይቀር ለመስከረም 2 በአል ዘምረናል

  • @muradhassen9858
    @muradhassen9858 4 роки тому +3

    Hard job .nice thank you.

  • @Umertube9860
    @Umertube9860 Рік тому +2

    ጓድ መንጌ እድሜህን ያርዝመው

  • @solomont9371
    @solomont9371 3 роки тому +1

    Hello brothers I feeling good memory childhood

  • @rasjosi666
    @rasjosi666 3 роки тому +1

    i am feel i have leaved there ,this is so wonderful lyrics .very powerful .

  • @estg600
    @estg600 4 роки тому +2

    ትዝታ ዘ ደርግ

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 8 місяців тому

    14 tu kifile hager Ethiopia wanaketema Adis Abeba❤❤❤😂😂😂

  • @ta9777-c9f
    @ta9777-c9f 11 місяців тому

    ከለፈ በኋላ ቁጭት

  • @monanadiwet1162
    @monanadiwet1162 4 роки тому +3

    ደሰሲል

  • @Bio650
    @Bio650 10 місяців тому

    ዳምጠው አየለ ታደለ በቀለ ድረስ አንተነህ ብዙነሽ በቀለ

  • @nigussbekele7475
    @nigussbekele7475 Місяць тому

    Olways Ethiopian wines ❤❤❤❤❤❤

  • @Bio650
    @Bio650 10 місяців тому

    በህብረ ትርዒት ያደነቁሩን የነበሩ ዘፈኖች

  • @Seniblessed
    @Seniblessed 4 роки тому +2

    Wow remind me my childhood

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 8 місяців тому

    Ethiopiawian yetendhon menged yesaten yemselal!!!

  • @ዮስ
    @ዮስ 2 роки тому +1

    Very catchy music I love it

  • @Bio650
    @Bio650 10 місяців тому

    አገራችን ኢትዮጵያ ሞኝነሽ ተላላ
    የሠራልሽ ቀርት የፎገረሽ በላ

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 4 роки тому +4

    እፍፍ 👏👏👏👏😢😢😢

  • @Bio650
    @Bio650 10 місяців тому

    የሽንቱን ፖፖ ደፍቶ ባናቱ
    ወቴ ሲያስጠላ ከነዝተቱ

  • @GetachewLakew-s1t
    @GetachewLakew-s1t 10 місяців тому

    Woy geze alefe endewaza ya gize

  • @peace3791
    @peace3791 Рік тому

    እባክህ ወምድሜ ወይ እህቴ መጀመርያ ላይያሉት የጅማ ልጆች ቡና ቡና የዘመሩትን ልጆች የሚያሳይ አንድ መዝሙራቸውን ከየት ማግኘት እችላለሁ ? ካለህ ፖስት አድርግልኝ ወይየት እንደማገኝ ጠቁመኝ እባክህ? ሃያ አመት አለፈኝ ስፈልግ: እባክህ እባክህ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 роки тому

    Welcome ዘኪየ!

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 8 місяців тому

    Hagery❤❤❤

  • @YesImAmess-u5x
    @YesImAmess-u5x 8 місяців тому

    ደርጉ አሁን ህልም ነዉ ።

  • @ta9777-c9f
    @ta9777-c9f 11 місяців тому

    ለምን ?

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 8 місяців тому

    WoyeEthiopia❤❤❤😂😂😂

  • @Bio650
    @Bio650 10 місяців тому

    አንዳንዱ ዘፈን ስድብ ነው

  • @melisaalen2610
    @melisaalen2610 3 роки тому +1

    what's the name of the singer at 28:11

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 Рік тому

      His name is Dereje Degefaw. His younger brother ( Mehari Degefaw) is also an artist.
      You can find their work on youtube.

  • @ILOVEALLHUMANKIND
    @ILOVEALLHUMANKIND 4 роки тому

    ናፈቅከው ነው ወይስ ትዝታው ?

    • @samio5896
      @samio5896 4 роки тому

      yegna hager politica hule yalefewn kifu yeserutin enji bego neger ayinegirunim , nege woyane sitidemeses for the next geenration yeserut tiru sira sayinegerew woyane yemibal chirak nebere tebilo yinegerewal. kalefew eyetemaru new europe ena usa talak hager yehonut

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 8 місяців тому

    Ethiopia bahilawi merwoch Ethiopian???

  • @ze-yohanes4220
    @ze-yohanes4220 2 роки тому +1

    😭😭😭😭👍👍

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 8 місяців тому +1

    ደርግ ኣይባልም አብዮታዊው መንግስት በል አንተ ዝተት

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 8 місяців тому

    Menesha tark ene ebeltalehu yemelu atefu 😂😂😂

  • @መብሩክታጁቱዪብ
    @መብሩክታጁቱዪብ 2 роки тому

    እእእእእእእእእእእ

  • @beleteeshetugebreyohannes5284
    @beleteeshetugebreyohannes5284 4 роки тому +1

    🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😘😘😘👏👏👏

  • @Aba_Dagnew
    @Aba_Dagnew 3 місяці тому

    ዘረኛው የትግራይ ወያኔ ኢትዮጵያን በቅኝ ከመግዛቱ በፊት !

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 2 роки тому

    ጦርነት ጦርነት ሸተተኝ

  • @tirusew
    @tirusew 3 роки тому

    Reminds me of that nightmare Ethiopia where Mengistu was on the helm.

  • @yonasmihrteab9685
    @yonasmihrteab9685 4 роки тому +1

    Mene yadergal Eritreawian endyhon adergew ashenfuchu enji 😂😂😂

    • @peacewins3281
      @peacewins3281 3 роки тому +2

      ማሸነፍ ኣለች ድንቄ ! ኩላሊታችን በሲናይ በረኻ እየተሸጠ, ልጅሽ ኮበለላ ተብላ እናት 50 ሺ ናቕፋ ስትቀጣ,362 እስር ቤቶች በንጹሃን ሞልቶ,ልጃገረዶች እና ሴቶች በምሽግ እና በየበረኻው በበረኸኞች የነበሩ ሲደፈሩ.....ይሄ ማሸነፍ ኣይባልም የነጻነት ባርያዎች ነን ! ኣቤት ነጻነት ማይ ዘይጥዓሞ...እቲ ባርነት ናይ ደርጊ ናፊቐዮ !

    • @yonasmihrteab9685
      @yonasmihrteab9685 3 роки тому

      @@peacewins3281 anta tenb AGAME YA SHERMUTA LIJE NEAH ESKI ERASEHIN HUN TIGRAY YASFERAL ENDA ABAW

    • @peacewins3281
      @peacewins3281 3 роки тому

      @@yonasmihrteab9685 ኣንታ ሓውና ከም ሰብ ዘይትምልስ, ኣነ ዓጋመ ኣውራጃ ኣይኮንኩን ሓማሴናይ እየ, እቲ እዋን ደርጊ ነቢረዮ እየ...እዚ ናይ ሕጂ ድማ ኸም ትርእዮ እዩ..መርትዖ እንተለካ ጌጋይ ፈሊኻ መርኣኻኒ እንተዘይኮነ ዓጋመ ናይ ባዕሎም ቅጫ ሓሪርዎም ዘሎ ብዛዕባ ኤርትራና ክሻቐሉ ጊዜ የብሎምን. መልዓሊ ቓልስና ብቑዕ ምኽንያት እኳ እንተነበሮ ጂሃዳዊት ጀብሃ ኣቋማጢዓቶ ኣቢሲንያዊት ሻዕብያ ድማ ኣባላሽያ ኢላ ኢላ ናብ ኢትዮጵያ ተእትወና ኣላ....እዚ ኣነ ዝርእዮ እዩ...ርእይቶኻ እንተሎካ ድማ ኣስፍር...ኣነ ዓጋመ ምባለይ ኣየሕፍረንን ግን ኣይኮንኩን ! ሓምሻይ መስርዕ ወይ ከዳዕ ክኸውን እኽእልዶ ? ምናልባሽ . ጸርፊ ግን መልሲ ኣይኮነን.ሰብ ክርታዕ ከሎ እዩ ዝጻረፍ ወይ ድማ በደዊን ኣብ ሲናይ ኣጎምቢሖም እንድሕር ረዊኦሞ ድማ ይጻረፍ !
      ግርም ቅነ

    • @yonasmihrteab9685
      @yonasmihrteab9685 3 роки тому

      @@peacewins3281 hehewin FEGER JUNTA CHENAWI RESAH AGANE TIGRAWY EBLKA ALKU TEHANKA MUTE WEDI SEBAYTI NEHINA MANE MEKUNKUN NEFELIT ENA MATALELE AGAME KODAR SERAKI TEGRAWAY

    • @peacewins3281
      @peacewins3281 3 роки тому

      @@yonasmihrteab9685 ኪድ ንስኻ በደዊን ኣሕሲሞምኻ እዮም, መርትዖ ኣይትፈልጥን. ዓጋመ እንተኾንኩ ኽኣ ነጻነትካ ፈሪሞም ዝሰጎጉኻ ዓጋመ እዮም.