MY gratitude to Derg and Mengey for the most happy and everlasting love for Ethiopia you instilled in me and my generation. You have defeated your enemies one by one because you were the genuine down to earth leader of the people for the down and trodden mass. My love for you is beyond words till the end of my life. Wishing you more years and health. And thank you to the people of Zimbabwe and late president Mugabe who never forgot their friend in their struggle against colonialism. VIVA Mengey VIVA CUBA
😢Ewenet lemenager ye dereg zemen ye eleket zeme neber:: ye ers be ers elket yegemerew eko be dereg geze gemero new ethiopia lemen tersalachu ethiopia ek le zemenat beselam yenorechew be negestatochu beretat ena be zede new .Derg yezo bemetaw socalizem ayedelem :: Yehe eko propogand becha new enge ewenetu zerjoch be ethiopia yetefelefelubet zemen neber ena ye eleket zemen neber.erget ke weyane ena ke oromoma ye zerejoch zemen yeshalal enger gen dereg new Key seber nech seber eyale ethiopia be torenet be rehab yalekebet zemen yegemerew 😢😢😢😢
@@Tefera-hf8fw he was too much dumb devil deamon leader of Ethiopia. That is why ethiopia is not fail under eprdf group of raciest group who came on background of derge
ለመጀመሪያ ጊዜ "በዚያ ዘመን" ናፍቆት አለቀስኩ!!! እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት!!!
ዘረኝነት ያልተወለደበት ድንቅ ዘመን ❤
ደርግን ቢያንስ በአንድ ነገር አመስግነዋለሁ::
ኢትዮጵያዊነትን እንደጡት አጥብቶ አሳድጎኛል!!!
አይ ኢትዮጵያ እንዲህም አይነት ጀግና የሀገር ሠራዊት ነበራት ዛሬ ዘመን ተቀይሮ ወገኑን የሚገድል ሴት ህፃን የሚደፈር ማአድቤትገብቶ ሊጥ የሚሠርቅ ሀገር ያዋረደ ለምን እና ለማን እንደሚዋጋ የማያውቅ የከንቱ ከንቱ የሚያም ነው በእውነቱ የደረስንበት ጌዜ ብቻ መልካም ዘመን ያምጣልን ፈጣሪ
ዘራፍ ቀማይኛ የለሌበት ኢትዮጽያዊነት ብቻ የሚቀነቅንበት መልካም ዘመን❤❤❤
ኢትዮጵያዊነት ድሮ ቀረ በፍቅርና በጥበብ ያለልዩነት አንድ የሆንበት ዘመን
የነበረው ቁርሾ እንደነበረ ሆኖ በጣም የሚናፈቅ የ ልጅነት ዘመን
ዕውነተኛ እና የአንዲት ሕብረ ብሔራዊ ሉዓላዊ አገር የወል የሆነ "እኛነት" የሚስተዋልበት .... ድንቅና ዘመን ተሻጋሪ ዜማዎች ስብስብ ይህ ትውልድ ሊያዳምጠው የሚገባ እጅግ በጣም ለዛ ያለው የዜማዎች ስብስብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
የጀግናዉን ታሪክ በማቅረበቹህ ምስጋና ይድረሰቹሁ እለለሁ የጀግና ታሪክ ምኔም አይረሳም
የዚህ ትውልድ ነኝ thank you 🙏 a lot of memories
የሚገርመው የዘፈኖቹ ዘመን ተሻጋሪነት እና ትውልዱን አንድነቱን ያጸኑና ትዝታ የሚቀሰቅሱ ይሁኑ እንጂ የዛኑ ያህል የማርክሲዝም ሌኒኒዝም ገዳይ ስታሊናዊ ርዕዮተ ዓለም በልካችን ያልተሰፋውን ፍልስፍና አምጥተን ለበስነውና ተላለቅን ቀረን!!!!
በርካቶች የዓለም ምሁራን ሲነግሩን "ኢትዮጵያ በስሜታዊነትና በደቦ በለው ፍርድ የገደላቻቸው አገሯንና ትውልዷን የሚጠቅመውን ዓለም ዓቀፉን የትምሕርት እና ዕውቀት ጎተራና ላይብረሪ የነበሩ ዓለምን ዞረው የተማሩ የተመራመሩ ልጆቿን መቶ ዓመት ወደ ኋላ ብትጓዝ ዳግም አታገኛቸውም!!!! "
ምን ይደረጋል አሁንም ከዚህ አዙሪት ሳንወጣ ዓለም ልታልፍ ነው!!!
አዝናለሁ! እንዴት ተረግመን ይሆን ኸረ ምን ይሆን ችግራችን የትጋ ነው የታመምነው ጃል?!!!
እውነት ነው በጣም አመሠግናለሁ
100%ያልከው ትክክል ነው።የማናቀውን የማርክስዝም ሌኒንዝም የነጮችን የጥጋብ ሪዮተአለም አገራችን አምጥተን እርስ በእርስ ተጨፋጨፍንበት መጨረሻው ለእነዚህ አስከፊ የዘረኞች ፍልስፍና ላይ ወደቅን
በኢትዮጵያዊ አንድነት ቅንጣት ድርድር የሌለበት ዘመን።
ደርግ የሚባለው አረመኔ ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ ዳርጎ ካገር የፈረጠጠው። ብዙ ሕዝብ የፈጀ ሌላኛው የወንበዴ ሥብሥብ የነበረ ፅነፍ የረገጠ አምባገነን የነበረ ነው።
MY gratitude to Derg and Mengey for the most happy and everlasting love for Ethiopia you instilled in me and my generation. You have defeated your enemies one by one because you were the genuine down to earth leader of the people for the down and trodden mass. My love for you is beyond words till the end of my life. Wishing you more years and health. And thank you to the people of Zimbabwe and late president Mugabe who never forgot their friend in their struggle against colonialism. VIVA Mengey VIVA CUBA
My sincere respect to you and who share your filling . My dearest citizen you are not alone on this, we are many of us. Unfortunately we are silenced.
መስከረም 2 የመዘፈኑ ሙዚቃዎች ናፈቀኝ የምንችቦችቦደመራ የሰርቶ አደሩትግል ተሞራ እሰይ መስከረም ሊያበራ የሚለው ሙዚቃ
ግሩም ድንቅ የኢትዮጵያዊነት ዘመን
I am from this generation and I am proud of it.
አመሠግናለሁ ይህን የመሰለ ታሪክ ስላስታወሳችሁን።ክብር ለናንተ
እናመሰግናለን ታሪካችንን ወደሐላ ሰላሰታወሳችሁን በህይወት ኖሪ ይህን በመሰማቴ እድለኛነኝ
Ethiopia Tikdem lezelalem 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 💪 💪 💪
Manbeb metsaf Ethiopiawen!!!
በልጅነት ዕድሜዬ ተቀርፆ የኖረ መህደር እጅግ መሳጭ ምንአለ የአሁኑ ትውልድ ቢሰማው ለአገሩ በዚህ ፈጣን አእምሮው ብዙ ርቀት ወደፊት ያስወነጭፋት ነበር ክፉ መሪዎች በመዳፋቸው ውስጥ አስገብተዋት ያሰቃይዋታል
"ሀገሬ ኢትዮጵያ ኑሪ ለዘላለም"
እኔ እያለሁልሽ የሚነካሽ የለም"
እያልን እንዘምር ነበር አሁን በንዴት የምንጨሰው ለዚህ ነው ለነገሩ ያልሰጡትን ሰው አያላምጥም ትውልዱ ያቀረቡለትን የሚያመነዥከው ለአእምሮ ለሰውነት የማይጠቅም የተቸገረውን ሳይሆን ያልተቸገረውነ ችግር ነው።
በጣም ኡስገራሚ ነገር ነው የማነውኝ አስተያየት ማመን አልቻልኩም። እንዱህ አስተዋይ ያለው ሰው በአሁን ጊዜ በማየቴ በጣም ተደንቅሁ። እስከዛሬ ያለፈውን የማረግምና የሚያጥላላ እኝጅ ክብር የማሰጥ አላየሁም አልሰማሁምም።
ይሄን የመሰለ ታሪከ መች ይሆን ከጉራ ፓላቲካ ዎታን ለህዝብ የምንቆማው ማች ናፋቃኝ
the best government in Ethiopia is derg
Edeget behebert ewketna sera zemecha❤❤❤
ትልቅ ሀገር ታላቅ ህዝብ!!ኢ ት ዮ ጵ ያ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Really amazing thanks for sharing that historical moment❤❤❤
Ethiopia arenguwade,bicha, key banderaye❤❤❤❤
14 kifle Hager new meynote Ethiopia hagere😅😅😅
በጥይት ሳይሆን በጥበብ ነበር ጃንሆይ ያስተዳደሩት
በዘረኝነት ነው ያስተዳደሩት ሐይማኖትን ሸፋን በማድረግ በህይወቴ የማልረሳው ግዜ ነበር።
ማነው ያለዉ ?ጎጃም ባሌና ሌሎች በጄት የተደበደቡት በማን ጊዜ ነው እባኮ?
ከአቤቶ እያሱ ... እስከ በላይ ዘለቀ ... ብሎም ጥላሁን ግዛውን የተስተናገድት - በጥበብ ነው?! አይደለም :: በፖለቲካ ፍፁምነት የማይሆን ስለሆነ ... ዝቅተኛ የሚባል ችግሮችን ፈጥሮ ... በአንጸሩ ከተፈጠሩት ችግር የተሻለ ለሕዝቡ የሚጠቅም ስራ ስርቶ ማለፍ ነው ::
ጅንሆይ ጨቋኝ ፣ ዘረኛና አምባገነን የፊውዳል መሪ ነበር ፤ በመጨረሻም የውሻ አሟሟትን ሞተና ሬሣው እንኳ የት እንደተቀበረ በውል አይታውቅም !!!
ኡኡኡኡኡኡኡ የዚያ ዘመን ሰራተኛ አለመሆኒ ይቆጨገኛል፡፡ እውነተኛ የሃገረ ኢትዮ ፍቅር የነበረበት
በጣም ጥሩሆነዉ ግን የሰልፈኛዉን ድምፅ መስማት ብቻል መልካም ነዉ።
Ethiopia lezelalem tenur!
ዳቦ፣ ሰንዴ፣ ስኳር እኩል አካፍሎናል።በፍቅር አስልፎናል።በእውነት ማን ምን እንደሆነ አናውቅም።ከጓደኝነት በቀር።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሁን ግን ዘረኝነት የሚባል መጥፎ አረም ሀገሪቷን ተቆጣጥሮ ይሄው መከራዋን እያበላት ነው! ትውልዱ ከአባቶች የወረሰውን መልካም ነገር ጨምሮ ሀገርን ማስቀጠል ሲገባው ይሄው ሊበታትናት ጫፍ ደርሷል! ሰው በሰው ወገን በወገኑ ላይ ጨክኗል ከፍቷል!🤔
የኢትዮጵያ ጀግና የራሱን ህዝብ በመጨረስ መሆን ይብቃ !
These songs brought tears to my eyes.
ደንቆሮ መሪ ኢትዬጵያ በርሱ እጅ መውደቅ ሳያንስ ይህንን ማቅረብ የሚሊዎኖችን ደም ያፈሰሰን ከሀዲን እንደ ባለ ውለታ ማቅረብ አሳፋሪ ነው ።
መንግስቱ አብይን በቀይ ሽብር ይቅጣው ክክክክ
የደርግ የፋሽቱ ግዜ እና ዘፈኖቹ አንድ ላይ አይሄዱም ለጭቁኑ ህዝብን እመራለሁ በማለት የደሀውን የገበሬውን ልጅ በሚሊሻነት ያለበቂ የውትድርና ትምህርት በእርስ በእርስ ጦርነት ማገደው ወጣቱን በጸረ አብዮተኛነት ፈርጆ በየአደባባዩ በጥይት ረፈረፈው የፋሽት ደርግ ዘመን ኢትዮጵያዊ ነትን ቢያቀነቅንም ተግባሩ ግን ኢትዮጵያዊ ነትን የሚጠብቅ አልነበረም ለዛሬው ጥፋት ፋሽቱ ደርግ ተጠያቂ ነው
ለጦርነት ያሰለፈውን ወጣት ለትምህርት እያለ ይረሽን ነበር
ደጉ የመንጌ ዘመን ናፈቀን ከዚህ የሰው ደም የሚጠጣየሰውስጋ በልቶየማይጠግቡ ከሀዲ የአብይ መንግስት ፈጣሪ በቶሎ ይገልግለን
የዛን ዘመንም አንዲሁ ስትሳደብ ነበር።
Thank you !
እምዬ ኢትዮጵያ ታሪክሽ ብቻ ሳይሆን አንችም ለዘለዓለም ትኖሪያለሽ ::
ከመጀመሪያው ዘፈን በስተቀር ሁሉም በትክካል ኢትዮጵያዊነትን ለማፅናት የቀረቡ ሙዚቃዎች ነበሩ:: የመጀመሪያው ዘፈን "የቆራጡ መሪ" የሚለው ዘፈን ግን ለግለሰብ የተዘፈነ በመሆኑ አይመጥንም!
Betam yimetinal a strong nation needs a strong nonsense leadership especially in backward nations such as Etiopia.
@@Tefera-hf8fw 10 የምድር ጦር እና የአየር ኃይል ምርጥ ጄኔራሎችን ከእስር ቤት አውጥቶ ረሽኖ ኢትዮጵያን ለወያኔ አስረክቦ አገር ጥሎ የሸሸውን ፈሪውን መንግስቱ ኃይለማሪያምን ማመስገን ድንቁርና ነው!
ወንድሜ ትክክል ነህ! አገርን ከግለሰብ ከርዕዮተ ዓለም የተለየች የኀልውናችን መሠረት ኢትዮጵያ ❤❤❤
የማይጽፉ ጣቶችን በመሠረተ ትምህርት ያጠፋ😅😅😅
የፈርጣጩ መሪ በሚል ይስተካከል
51:41 በዛ ጊዜ ... እንዳሁኑ ሳተላይት T.V እና የበየነ መረብ ስላልነበረ ... የምንስማዉ ሬድዮ ነበር ... ብንወድም ፣ ብንጠላም - ተፅእኖ ፈጥሮብናል - ኢትዮጲያዊ እንድሆን:: ( መዝሙሮቹ እና ዘፈኖቹ ሲቀያየሩ ክሊፑ ያው ነው... ብዙ ታሪክ ነው ያለው ... አታሳጥሩት ?!)
🟢🟡🔴ደርግ ኣይባልም አብዮታዊው መንግስት በል አንተ ዝተት
😂 አቤት ጓድ 👮🏽♀️
ጥሌን የበላሽ አፈር የተረገምሽ ሁኚ። ደሰታዬነ ቀምተሽ ወደ ሀዘን ቀየርሽ።
😢Ewenet lemenager ye dereg zemen ye eleket zeme neber:: ye ers be ers elket yegemerew eko be dereg geze gemero new ethiopia lemen tersalachu ethiopia ek le zemenat beselam yenorechew be negestatochu beretat ena be zede new .Derg yezo bemetaw socalizem ayedelem :: Yehe eko propogand becha new enge ewenetu zerjoch be ethiopia yetefelefelubet zemen neber ena ye eleket zemen neber.erget ke weyane ena ke oromoma ye zerejoch zemen yeshalal enger gen dereg new Key seber nech seber eyale ethiopia be torenet be rehab yalekebet zemen yegemerew 😢😢😢😢
this olf like killer derge mengistu
Abatihin kebarinet awutito anten lezih yabeqah jegna meri MENGISTUYE LEZELALEM
@@Tefera-hf8fw he was too much dumb devil deamon leader of Ethiopia. That is why ethiopia is not fail under eprdf group of raciest group who came on background of derge
ግፍ ብቻ