Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሀይሚ እና ቡራ መቸም አይለያዩም ሀይሚ ተረጋጊ የምትሉ👍👍👏
ንገርሽው ቢጉድይሽላ😢😢😢
እኝኝኝኝኝኝ አሲጠላን ዛሬሲ
ሀይሚ ለሰይጣን በር አትክፈች የምትሉ ላይክ
በሰው ስም😂😂😂
Ewenet belehale buraye demo perank new endatecheneke
Biruk dhifamaa dudhii haymii ok rabbiin jadhitii😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💝uuuuuufffff haymii abshr rabbiin jiraa 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭
Ate erash seytan neh
ሀይሚ ተረጋጊ በኋላ ይቆጭሻል የምትሉ👍👍👍
Ante wusha
EKO betam inji ewinetihi new Mikeratt ibakhin
አንተስ ከሩታ ካልመጣክ ይቆጥሃል😢😢😢 ባሌጌ😮😮
😊
ዎይኔ ባላችሆ በ ሰው ስም 😂😂😂
አቦ የእናንተ ጭቅጭቅ ሰልችቶናል ስንት የሚያስጨንቀን ነገር አለ ኑሮ በራሱ አማሮናል የባህር ማዶ ሶሻል ሚዲያ የሚያዝናና ነው የኛ ሰገጤዎች የሚያሰለችና የሚያስጨንቅ ኤጭ
Eko 😂😂
በጣምያጀቴንአወራሽልኝ
ሳህ አሁንስ አጃጃሉን
እጂሺ ይባረክ እዴ ሁሉየ እኝኝኝኝኝ😅😅😅😅
ሳህ😂😂
የሚገርመኝ ነገር ቢኖር አሳቡን መናገር ካልፈለግሽ ለምን የምናገር ነገር አለኝ አልሽ???? ንገሪኝ ሲልሽ አልናገርም ማለት ምን ማለት ነው???😅 እኔ ምንም አላምናችሁም የናተ ፕራክ አያልቅም በርቱ ስራ ነው❤❤❤
እኮ ጉድ እኮ ነው😂😂😂
Ahun asteway sew tegegne
ያሁሉ ፅፈሽ በርቱብስራ ነው😂
ካሜራ አማኑ ብሩኬ ነው እሚል ላይክ ያድርገኝ😂😂😂😂
የምርሽን ነው ዴ ግን ውነት መሰለኝ 😂😂😂
Ara falasefawe baka😂😂😂😂😂godekonawe asechanakonenen
😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ሃይሚ በጃኺ ምስ ብሩከየ ታዓረቂ ናይ ብሓቂ ተሻቂልና ተዓረቂ ምስ ብሩኩ ሃይሚየ በጃኺ❤❤❤❤❤❤
ለምን የድራማውን ርእሱን አታወጡለትም እኔ የድራማውን ርእስ አወዛግብ ብየዋለሁ የተመቻችሁ👍
አረ ሌላ
👍🙋♂️😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅
በጣም አበዛሽው እውነት ለሚያይሽ ክብር ይሁንሽ
አትሳ ደቡቀሽቀብጭሁላ👎👎👎አነሱመቸ ምአይላዩም
አሥመሳወቹናቸው የሚሳደቡት ቅመሟ ቦታ የላትም የሥራ ሠወ ወዴፊት የኔጨረቃ@@ሀዩግሬስ
እነሱ ስለዶላር ብቻ እንጂ ለተመልካች ክብር የላቸዉም
😏😏
ሃይሚ ግን ተንኮልሽ ውይይ ኣይጣል ነው ምስክኑ ተሰቃየ እኮ😂😂
እዎ ተንኮለኛ ናት😢
ብሀላ ብሩኬ አምርሮ እያለቃቀሽ እዳመጭ የሚሰማሽ ይለም ብራየን የመሰለ ልጅ ተካባክበሽ ያዚ እዳይቆጭሽ ብራየ የወዶች በላይ❤❤❤
ይሔ አይቀሬ ነው
ማርያምን እዉነት ነዉ
😏😏galitu..pirank..new..atijajayi..damo..lamindinew..emitalakisew😂😂😂isuwan..yemeselech..liji..tagagnita..new..😅Soo..pirank..new..b.h..💪💪
ሳህ የምር❤
👍👍👍
ሀይሚ እና ቡራ መቸም አይለያዮም ሀይሚ ተረጋጊ የምትሉ 😊😊 👍👍👍👍
Ofii keesanii birrif bosuu nuto maaf canqamna😢 pirankdhaa warii jetaan👍
😂dhugaketi malif nucanaqaubo
Hin sobdii bar wari yutubi kun😂😂😂
@@milhardabadula-he8gy kalesaa yeroo bosuu garaa koo naa nyatee har, aa moo shashaa jetee dhufte irrati bekama😁😁
Yaada warechani 😂😂 homma hin tane bakkish 😂
In ciqaminaa dhugaa rabii anii itii dhisee bayee saqaqamaa turee isanii hojifii jedhanitii nuimoo malifii ciqamanaa gafitokoo gamadaa dhufuu gafiitokomoo boyaa dhuu inumaa rakanee😮😮
ቤተሠብ ፕራንከ ነው
ያልገባኝ ነገር ሀይምየ ሁሌተያለሽ ከብሩኬ የምደብቀው ነገር የለኝም ሁሉን ያቃል ትያለሽ ዛሬ ደግሞ የደበኩት አለኝ ምድነው ነገሩ ውይ ተናገሩና ይውጣላችሁ ውይ በውሥጥ ጨርሡት ጭቅጭቅ ጠልተናል😢
ፍራክ ነው የምትሉ😢👍👍
👍👍🙏🙏🙏
አዎ ነው የተደባበቀ ህይወት የላቸውም አውቀው ነው 😂😊
@tigist6595 ልክ ነሽ
🙏🙏🙏✅✅✅✅
የኔ ልእልት እንኳን በሰላም መጣሽ 😢😢😢ግን ለተመልካችም አስቡ ሀይሚዬ🙆💔💝
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጨካን ናት እጭ
በዚ መሀል ብሩክ ነው ያሣዘነኝ የኔ ሚሥኪን 😢
Awo yasazinali😢😢
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ ❤❤❤❤
አረ ምን ጉድ ነው አብርሽ በዛ በኩል ሩታን መከራ ያሣያታል በዚህ በኩል ሀይሚ ብሩኬን ማሠቃየት አረ ጌታን ፍሩ
ሳህ 😂😂
እኮ😢
አሰቃዩን አይፕራክ አረ ሀይሚ አታሟርች ሁሊ ሰለመለያየት😢
ራስ ወዳዶች ናቸው
የጋሺዬ ልጆች አልተቻሉም
ሀይሚዬ የኔ ጀግና👏😘🔥💪 ዬስራሰው መቶፐርሰት እርግጠኛነኝ ምንም ዬደበቅሽው ዬለም❤❤❤ ግን እዳታለቅሽ😮 ዝብለሽ ስሪ❤❤
ደምርኝ❤❤❤
❤️❤️❤️❤️
ብሩኬ ትግስቱን ይስጥህ ሀይሚ ሀሰንጋ መጣችልህ መቸነውእንደዚህ አይነት ፕራካችሁ ቢቀር 😊
ሃይሚ ከተናገርሽ ተናገሪ አታስጨንቂን አቦ የራሳችን ጭቀት ይበቃናል ሆ😢
አዉቀውነው😂😂😂😂
እኮ ዶሞ መጨረሻኮ ያስተምራል ሉልን ነዉ እኛ የራሳችን ህይወት ራሱ እያስተማረን ነዉ😂😂😂😂😂
ብራየ ባለህበት አላህይጠብቅህ እየፍተነችህዉ ሁለእደምታልፍዉ ይንምእደም ታልፍዉተስፋለአለ ኝ ሀይሚየእጠርአርጊዉ ደ
ቲሽ በየ ጊዜው እየመጣቹ ሜቅ አትበሉ ከቻላቹ ፈታ ሚያረግ ነገር ልቀቁልን 🤔🤔🤔
አበዛችው የተሰጣትን ዋጋ የምር አልገባትም
@@Dega-sh5vi ወላሂ ይሄ ነገር እውነት ከሆነ በጣም ይደብራል ግንኮ የነሡ ነገር አይታወቅም ፍራክም ሊሆን ይችላል ዶላር ማያረገው የለም🤔😂😂😂
@@fetyasima4593. አረ ተይኝ እስኪ ዶላር ማያደርገው የለም ውሸት እማ እንደሆነ ግልጽ ነው ያንን ያህል ክብሯን የሚነካ ነገር ከሆነ ለራስዋ ስትል በቪዮ አታወጣም ለቤተሰቧም ስትል ሚያሳዝኑኝ ሚያለቃቅሱት የማዳም ቅመሞች ናቸው
እኔኮ እሚገርመኝ ለፕራክ ይለቀሳልዴ። ማለት ፕራክ ነው እዳንል ትናት አለቀስቺ
ሀይሚ ብሩክን ማሣመን ትችያለሽ በዚህ ልክ ያንን የመሠለ ፈገግታ ያንን የመሠለ ፍቅር መግፋት የሙሺን አደራ መብላት የለብሽም ምን ያህል እንደሚወድሽ ምን ያህል እንደሚጨነቅልሽ ታውቂያለሽ ተው እየሣቃችሁ ብትመጡም እኮ ትታያላችሁ ግን ዳኒና ሩታ መሀል የተፈጠረውን ለማሥተማር ፈልጋቹሁ እንጂ ባንቺ እንኮራለን ምንም አታረጊም ግን ለኦዴንሡ እባካችሁ አሥቡለት ክብርም ሥጡት በእጅሽ ያለውን ሥጦታ በሥረአት መያዝ ካልቻልሽ ወድቆ ከተሠበረ መጠገኑ ከባድ ነው ሀይሚዬ በፍቅር ኑልን ምን እንመልከት በሚዲያው እናንተም ከተበላሻቹ እባካቻሁ
ዲራማነው ጠብቁ
አሁንስ ሁሉም ተግማሙ ወላሂ ደሞኦኮ እየሰሩመሆንአለበት
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ሀይሚ ሁላችንም ማጨለል ጀመርች ሆ ብሩክ በርታልን😂😊
ሀይሚ እና ብሩክ ሁሉንም ናጋር በንግግር ፍቱት ✍️🙏👍
ሃይም ልትምልካች ክብር አለ የምትሉ ልይክ 😔😔🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️
❤❤❤❤❤
😢😢😢
ቆይ አተ ዝምብል አስተማሪ ነገር የመሰለኝል አይዳው በጣም ትምህት አለሁ
የላትም
Yes@@hlemamprato6798
ሃይሚዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ ግን ስታለቅሺ እንዳላይሽ🙄 ዝም ብለሽ ብቻ ጠንክረሽ ስሪ ጎዥ የኔ ውድ🤗
እኔ ጨንቆኛል ልቤ እየተንቀጠቀጠ ነወ ሀይምዬ እዳትሳሳች እንኳን እነዚህ ብለሽ በፍቅር እያላችሁ ብሩኬን አውቀው ለመውሰድ ስልቶች ደፋ ቀና ይላሉ ስህተትን ስህተት ካለ ነግረሽው የመጣ ቢመጣ ይሻላል የምትሉ?❤❤❤❤
ሀይሚዬ ምንም ጥፋት ብታጠፊ ከጎንሽ ነን ሂወት ራሱ ፈተና ነው እጅሽ አትሽጪ🫶💫
Siranewu yisirubeti atiqebaxiri 😂
አቃለው ስራዬ ነው😂@@TryH5DFG
እሳ ማናት ምድረ አሽቃባጭ
😘😘😘😘😘😘
🥰🥰🥰🥰
ሀይሚ በማሪያም እፉፉፉፉ ከብሩኬ ጋር አትለያዩ ትነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ በመድሀኒአም 😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤😢😢🎉🎉
አይለያዩም ስራ ነው❤
Mee warii Akkaa koo pirakii Asan walin Burukke gochaa jirtii warri jettann Garuu hin cinqqamin 😂😂😂 hayymin namma akkana mittii 😅😅😅
Sil warii you tube kunii takkaamaa hundii isaan takkaam namaa canquu gadii sani walumaa dukkadha sobaa sanidha nati fakkataa 😢😢😂😊
Dhugaa keeti amasi Nuu jibisisae woti isani 🤭🤭🤔🤔
Uuuuuufe biri yutuba irra argatamu meqa ofi ijole.marate kuno😂😂😂
ሀይሚ እንዲህ አይነት ልጅ ነሽ በጣም ነው ያዘንኩብሽ ንገርውና ውሳኔውን ለብሩኬ ተይለት 😢😢😢
ሀይሚ ፕራክ ስታረግ አምሮባት ነዉ ምትመጣዉ አታስጨንቁን ሀይሚ ቶሎ ቃጩልን ብሩክንም አታስጨንቂዉ እሽ ማሬ❤❤ፕራክ ሁሉ ስለመለያየት አረ ተዉ በፈጠራቹ 😢😢
ሳህ እደዚህ አምሮባት በፍቅር ቢሆን ጥሩ ነበር
አምሮት 😂እኛ እያለቀስን 😂
አትዋሹ የምር የፈረስ ጭራ አያምርባትም አሁን ያን የመሰለ ውበት ከስሞ ምኑነው የሚያምረውእሶኮ ብዙ ውቲበሮቺን የሚቀጣ መልክ አላት
ወይኔ በላቸው ሀሠን የኔዝግ ትናት ያወራኸው ሣይገባኝ ዛሬም መጣህ ሲቀጥል ሀይሚ ለብሩኬ የደበቅሺውየለም የኔቅመም ከሠው ሥተት ከብረት ዝገት አይጠፋምእና የተሣሣሺው ካለ አችጎበዝ ልጅነሺ ብሩኬ ይረዳሻል በእርጋታ አሥረጅው ፕራክም ከሆነ መልካም ሥራ❤❤❤
😅😅😅😅
ኡፍፍፍ ሁሉም ግዜ እንላያየ የሚል ቃል ስለቸኝ አሁንስ ሲጀመር ፕራንኪ ነው 😏😏 ብሩኬ የኔ የዋህ ዝምታ መልሲ ነው ዝም በል ወንድሜ ምንም ቃል እንዳትናገር❤😘
Tikikil Welahi Ene rasu Ayidebrachewm Ende
ፕክ ነው የለም እኛን መሸወድ 😂 ቡራዬ አታስጨንቂብኝ ሀይሚዬ ፕክ እያደረጉህ ነው ከምር ቡራዬ ናፈቀኝ 2ቀን ሙሉ😓🙅
ለተመልካች ክብር የላቸውም ሁሌ ጸብ ሀይሚ ያስጠላል
ሀይሚ ብታርፊ ይሻላል በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል አሉ❤❤
😂😂😂😂😊
Eko😂😂
ሳህ አልመሰላትም😂😂
እኮ
ሀይሚዬ የኔ ልእልት ባንች እተማመንብሻለዉ ለቡቡዬ ምንም ነገር እደማደብቂዉ❤❤
Hayimyee yene liyuu seti yene jegnaa yene nigestii pirka new bayine😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🥹🥹🥹🥹🥹🥱🥱🥱🥱🥱🥱
ከዚህ በኋላ ብሩኬ ኘራንክ ቢያረግ እንዳታለቅሸ በኋላ ይቆጭሻል ሃይሚ እልህ አለብሸ አጉል እልህ ለሰራሸም ለፍቅርሸም ለኑሮቀም ሁሉንም ያሳጣሸል ካለፈዉ ተማሪ ብሩክንም አታሸማቂዉ ለማንኛዉም ብሩክ ሃይምዩ ምንም ጥፋትም ሚሸጥርም የላትም ተረዳት አንተ እንዳልከዉ ለሰይጣን በር መክፈት ነዉ
Betikikil mariyamn hayimn bexam wodatalew gin elih beqel biruken yasaxashal
እይ አበዛቹት ብሩኪን አታስጨንኩት ለቤተስብን ክብር ይኑራቸው ምትናገሩ ከሆነ ተናገሩ ሀይሜ እራስ ወዳጅ አትሆኚ ተናገሪ
የኔ ጨረቃ አይዞሽልኚ ትላት ሀሰን ያወረው አልገባኚም😢😢 እያለቀሽ እዳትመጭ ስራውን ግን ሂዱበት የኔ አይበገሬዎች❤💪💪💪ሀሰን ዋልህ ጨረቃየን አታስጨንቅብኚ ሀይሚና ቡራ መቼም አይለያዩም😢❤
እኔ ምንም አልልም ሀይሜዬ ❤ለኛም ለተመልካች አስቡልን እስከመጨረሻው በትግስት ጠብቃለሁ ማታገሰ ዋጋ አለው 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹
ምን ጉድ ነው 🤔💔
ፕራክ መሠል😂😂😂
እኔም ግራ ገብቶኛን😢😢
inja😂😂😂😂
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
ሃይሚ ረሳሽው የፕራንኩን ነገር እንዴት ተጎድተሽ እንደነበር ብሩኬም እንደዛው እኛ ልባችን ደከመች እኔየአእውነት በጭንከት እያመመኝ ነውበዚህ ሁኔታ የሚባል የለም ንገሪው እና ወስኑ በቃ ። ለምን ከሌላ ሰው ጋር ትመጫለሽ። ሥራ ነው አብራችሁ ስሩእንደሌሎቹ በጣም ያስጠላል እግዚአብሔርም አይወድም።
ሃሰንየ ኣንተ ንገረው👏💗 እስዋ ገደል ትግባ ስተት ካለ ተናግራ ይቅርታ መጠየቅ ነው😊😊
Ante jezba ante gedel giba wushaa
ሀሚግን አርቲ አቀጣጥሊ በራስሽ ነገር በጣም ነው የምታምሪው ከይቅርታ ጋር🥰
Yerasawa new enji meleyt atchym enda
My😂😂😂
@@RimRim-lh4fy እረ ባክሽ የራሷ ፀጉር በቀናት ወገቧ ደረሰ እንደ😂😂😂
እየቆራረጠይ ያንን የመሰለ ፀጉር የምር ውበቶን አጠፈው😅
Namonii afaani koo kanaa dhagesan raabiin bakka jirtaniti isin yaa eguu amen jedhaa🙏🙏🙏
Amiiin
ameenee❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameeeeeeeen ❤
Amen Amen Amen
𝐚𝐦𝐞𝐧𝐢 𝐞𝐛𝐛𝐢𝐟𝐚𝐦𝐢 𝐥𝐮𝐛𝐛𝐮❤
የኛ ጀግና ሀይሚዬ ስለመለያየት አታውሪ በፈጠረሽ 😢😢😢 ብሩክ በጣም ይሰበራል💔💔የምር አሳጥሩት ፕራክም ከሆነ🙆ተጨነቅን እፍፍ😢
አረ ተው ሃይሚየ ፍሚሚ ኣታስጨንቁ የምር ኣሁንስ ደበረን 😢😢😢😢
ሀይሚና ሀሰን ተመካክረው ብሩኬን ተጫወቱበት ዘዲሮ 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂ደሞይህንንሙዚቃእዳገባንከነሱድራማ
የሆነሆድያባባል😂😂😂😂😂
በጣም ነው የሚረብሸው ሙዚቃው አይ ስዴት የስራህን 😭😭😭😭
እዴው ይሄን ሙዚቃ ሲሰማ ማነው እዴኔ የሚረበሸውውውው😭😭😭😭😭
እኔ😭😭😭😭
እኔ😢
ሀይሚ ተይ አትሳሳች መልካም ጓደኛ የክፉ ቀን ነዉ ችግራችሁን በሰላም ፍቱ😢😢😢😢😢
ሀሚና ብሩኬ መቸም አይለያዪም የምትሉብቻ🎉🎉🎉
ሀይሚየ የኔ ውድ አታስጨንቂን የምትሉ ላይክ😢😢
ሀይሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎናል ግን በቃ ፕራንኩን ቀለል አርጊው ለማስተማሪያም ቢሆን ከዚ በላይ መርዘም የለበትም
እኔ አሁን ምለው ሌላ ሰው ያስቸገራት ካለ የብሩኬም የሀይሜም ጥፋት ነወ ምክንያቱም እሱ ፍቅርን ቢገልፅላት ጥሩ ነበረ እሷም ከካሜራ ጀርባ ታቅረኝ አለህ ባላ ቁርአን ማወቅ ነበረባት አሁን ግን ነገሩ የከረረ ነወ ሚመስለኝ❤❤
ሀይምየ..ስለመጣሽ.ደስብሎኛል..ግን.ድራማዉላይአደኛ..ካሜራማኑ..ብሩኬነዉ..የምትሉ❤❤❤😢😢😢😢
ወይኔ የኔ መደንገጥ ሀይሚየ ምንም ይፈጠር ነገሮችን አስተካክሉ ከቡራጋ😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍራንክ መሆን አለበት 😩😎ሃይም እንደዛ አይነት ሴት አደለችም አምናታለው 🥺😊❤
አችልጂ ምድነዉ አላማሽ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ግን አላበዛሽዉም መለየት ከፈለግሽ ጥርግ በይ ብርኪ የእናቱ ልጅ አፍቃሪዉ ብዙነዉ ምናይነት ነሽ ለተመልካች ክብር የለለሽ የሆንሽ መሲጣ ነገር ነሺ ልጅን አታስጨንቂዉ እሺ ተይዉ የራሱን ኑሮ ይኑርበት ምን አይነት ነሺ ሀይሚየ ሲበዛ ያስጠላል እሺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Mana gebashi sagaxe hayima Yene jagina seti h&b. Wuchi achi xirigi beyi sagaxe 🤐🤐🤐🤐
@@Obit_2024 ዝበይ እነሡ አይለያዩም ስራ ነዉ ይስሩበት
በጣም 😢😢😢😢
ኸረ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ የኔ አስተዋይ እኔ ምን እንደምልሽ ግራ ገብቶኛል ብሩክም አንቺም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ምን ነገር በመሀላችሁ ገባ ለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይርዳሽ አንድ ነገር ከሰማሽኝ ልንገርሽ ተመልሰሽ ከወንድሞችሽ ጋር በአንድ ቤት ኑሪ ለብቻሽ መኖር በዚህ ሰአት የለብሽም ለጥናትም ቢሆን ምነዉ በአንድ ቤት ዉስጥ ብዙ ልጆች አብረዉ ይኖሩ የለ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተለመደ ነዉ ትምህርትሽን እስከምትጨርሺ ከወንድሞችሽ ጋር ኑሪ ብቻሽን ባዶ ቤት ጭንቀት በጭንቀት ❤❤❤❤❤😂❤
ፕራክነው መቸም ሀይሚ ለብሩኬ የምደብቀው ነገር የለም ሀይሚና ብሩኬ በራስ መተማመንና ንፁ ፅንዶች ናቸው ሀሰን ግን ወሬህ እኳን ሊያግባባ ግራ ነው የሚጋባ ስለዚህ ለነሱ አንዳይነት ቦታነው ያለህ መቸም ክፉ አያስብም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሃይሚዬ ሁሉም በውስጥ ጭርሺ ሁሉም ምድያ ባያውቀው ይሻላል የምድያም ነገር ታቅያለሽ ወንድምሽ ምን ላይ እንዳለ እይው❤😮
Mee worii Affaan koo bataan phirakadhaa jedhee😓😓
Pirakiidhaa ❤❤❤❤❤❤
siritii sanuu Birankii ta, uni isaa 😂😂❤❤
Dhuga baye nama gadsisa hamiye malumato si mudate garu buruke ni godama it himu si waya duruma basu dhisu ega bahe boda himudha waqayo ya hiku🤲🤲🤲🤲
ሀይሚዬ ኧረተዉ አይዲያአጣቺሁሳስበዉለተመልካቺክብርይኑራቺሁ❤❤❤
ጨረቃዋእንኳንበሰላመጣሽአሰንበሰውሒወትአትግባአለቅላቂ
ሀይሚ ግን እሚዉል እሚያድር ፕራግ ለምን ነዉ እምትደራረጉ ካለፈዉ አትማሩም እዴ ደግሞ ቡራን የመሰለ ንፁህ አፍቃሪ አታገኝም በፍቅር ላይፍችሁን ብትቀጩ ይሻላችሆል ሆ❤
ሀይሚ ጨዋ ትመሰላለሸ ግን ምድነዉ
ሀይሚነገሩንተናግረሽመፍታትአለብሽ❤❤
ምንድነው ነገሩ አንድሳምት ሳቅ አንድሳምት ጨቅት እምትሰሩት ችግሩን ፍቱ ተርጋጎና ሀዬሚዬ😢❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሀይሜ ብሩኬ እናንተ ድሮ ብላችሗል ምቀኛ ከቅርብ ነወ ስለዚህ ምንም ሆነ ምን እናንተ ተነጋግራችሁ ፈትታች በአንድ ላይ ሁኒ ፈጣሪ ያውቃል አይዞአችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ እውነት ከሆነ በጣም ከባድ ሰው ነሽ እሽ የደበቅሽው ምስጥር ካለሽ ስልክገዝቶ ሲሰጥሽ ለምን ተቀበልሽ ለብሩኬ ለምን ተስፋ ሰጠሽው አንች ሰው ሳይሆን የገንዘብ ፍቅር ነው ያለብሽ አሁንም ቢሆን ብሩኬ ለእናቱ ያስፈልጋታል ሂወቱን አታመሰቃቅይው አብረሽው የማትዘልቂ ከሆነ ከህወቱ ውጭ አንች ትገርሚያለሽ ቃልሽ እና ተግባርሽ የተለያየሽው ብሩኬ አንድ አይደለም አስር ሴት ማንጣት ይችላል ድሮም ገንዘቡን እንጅ ብሩኬን አትፈልጊውም ማለት ነው እኔ የተረደውት በቃ ልጁን ተውት ከሂወቱ ውጡ ለእናቱ ይኑርላት ላይክ አርጋችሁ ለሀይሚ አድርሱልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፕራክ ነው መቸም ሀይሚ አታረገውም
አንች ደቆሮ ገገማ ደነዝ ውጭጭ ከዚህ ስለምን ገንዘብነው የምታወረመ ቆሻሻ እሷ ስታርግ ትጨረጨራላቹህ እሱ ሲያደርግ ዝም ትላላቹህ😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤
😢😢😢😢
ውጭ ቅቅናም ደቆሮ🙄🤮🤮🤮
@@lubabaluvab3339 ቢሆን ደስ ይለኛል
እኔ ጭቅጭቅ ማየት ሰልችቶኛል ሰላም ስትሆኑ እመጣለሁ መልካም የጭቅጭቅ ክፍለ ጊዜ ይሁንላችሁ አበቃሁ
Enem😂😂😂😂
ትክክል
ትክክል😂
ኧረ ይቅናሽ እኔም ልል ነበር ሰላም ሲወርዲ እንመጣለን ❤❤❤
ሳህ አሁንስ ሁሉተግማሙ ብን
Adaraa hojii hojechuu dadhabnee nuufillee yaada an guyyaa sadii mataan koo sirri mitii Hayimi fi biruk adda bahuu hin feenuu walitti isiin jaallanna hirriba dhabnee maalii adaraa
ሃይሚ ሰለመጣቀ ደሰ ብሎኛል ግን ብቡ ጊዜ ኮሜንት እንደምታነቢ ይገባኛል ግን ተመልካች የሚመክርሸን ምክር አትቀበይም ሞክንያቱም ዉሰጥሸ ያለሸን ብቻ ነዉ የምታዳምጭዉ ይህ ደግሞ ከንድ በን ዋጋ ያሰከፋልሻልበርግጥ ሰራ እየሰራሸ ነዉ ጥሩ ነዉ ግን ብዙጊዜ ከብሩኮ ጋር ብትሰሪ ይመረጣል ግን ከሌላ ሰዉ ጋር መሰራት ከፈለግሸ ቢያንሸ የምሰሪዉ ሰራ ወደተመልካች በደንበ እንዳደርሰ ከፈለግሸ አብሮሸ ከሚሰራዉ ሰዉ ጋር መናበብ መረዳዳት ሃሳባችሁን አንድ ማድረግ አለባችሁ እኛ ደግሞ ኘራንኩ ላይ ምንም ነገር አለዩንም ወሬ ብቻ ጨኸት ብቻ እረ ይደብራል ያንችን የኘራንክ ችሎታ አዉርዶታል ሁሉም ሰዉ እኩል ችሎታ የለዉም ሰለዚህ አሌማሰባችሁም አቁሚ ደሰ አይልምከሌሎች ሰዎች ተማሪ መሰራት ካለብሸ ብሩክ ይበቃሻል በየሰዉ ቤት ዘዉዙዉ እያላችሁ የሰራ ጊዜችሁን አትብሉት ገና ብዙ ህልም አላችሁ
ሀይሚዬ እውነቱንተናግረሺ እረፊ በናትሺ ለቡቡአስቢለት እረተይ ቡቡኳላች መልካምሰውነው 😢😢😢😢
ሀይሚዬ ምንም ጥፋት ብታጠፈ ከጎንሽ ነን ሂወት ራሱ ፈተና ነው እጅሽ አትሽጪ❤❤❤❤
ወይኔ ቡራ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ ሀይሚ በብርክ ቡራ እዳታጥ ሀይሚ ተጠንቅቅ😢
ምነው የጋሼ ልጆች የሰው ፍቅር ሰጥቶ ልቡ ግን ጎሎባቸዋል😢😢😢
ሀይምዬ እበከቹ ቶሎ ብለቹ አቁሙ እንደይረዝም አሥቡልን እንጅ🙏🙏🙏
ሀይሚዪ❤❤ኘረከ ነዉ አንች አታረግም 100 100 መንነሎ❤🙏🙏🙏
ተጣሉእኛ ተጣላችሁ አልተጣላችሁ አይመለከተንም ይደብራል በጥሩ ጥሩ ነገር ይምጡ የምትሉ ላይክ አርጉኝ
ማን እያቸዋለሽ
ሁሌ ጭቅጭቅ😂😂😂መአሠላም
ሀይሚዬ ጥሩ ጎደኛ የክፍ ቀን ስቅ ነው ይባላል ብሩክ እና ሀይሚን ምንም እንዲለያዩ አንፍልግም ችግራችሁ ለምን በውስጥ አልጨረሳችሁም ኦ ብሩኬ ፍረደበት😢😢ከራሴ ሰው ጋር ልመጣ ነበር ማልት ሀይሚ?😊ሁሉም ነገር በሰው ግፉት አይሆንም ማልት እረ ጉድ ሀይሚ ምን እያልሽ ነው ወይ ዘንድሮ😢
ስራ ነዋ ማሬ
ከራሴ ሰውጋ ማለታም እኔም ግራ ገብቶኛል ፍቅረኛ አላት ማለት ነው አልገባኝም
Er ename asedengetognale lejetua yalefew pranke yaregechewne yemr letadergew new meselgn
የምር ሚድያው ተበልሻሽቷል የምትሉ🎉🎉🎉🎉
አቦ አይሚ ብሩክን የመሠለ ሰው አታገኚም ለምን አትረጋጊም ለምን በንግግር የምታምኚ ሰው አትሆኝም
ሀይሚየ የኔ ቀዳማዊት የቡቡዬ ንግስት💋❤🥀ሀስን ስርኣት ይኑሩህ ግግም ኣትበል እንዴ ምን ጉድ ነው🙄😡
ሀይሚ ምን ቢፈጠር ከጎንሽ ነን ሒወት ብዙ ፈተና አላት እዳትጨነቂ
ሀይሚዩ በናትሽ እሚታሰበቤያቸውን ሁሉ እያሰብሸ በናተሽ ተይ ሚፀፅትሸን አታድርጌ ፈቅር ዋጋ ያስከፈላል ምትችይውን ያክል ዋጋ ከፈይ እና ነገሮችን አሰተካክይ በምትወጀው ይሁንብሽ
Ufff er hayemi gn ahunese mn ayenet baheri new yametashew😢😢ayasazenshem enda leju
ሀይሚ አቺ ነጭ ወረቀት ነሽ ከሁሉም ነገር የፀዳሽ ግን ብሩኬን እና ኦዲየስን አትጉጂ ❤
ዝሮ ሀይሚ ና ቡራ መለያየት የለባቸውም ሀይሚየ ተነጋግራቹ ችግራቹን ፍቱ 😮
ገደል ግቡ ምናችሁም አይጥም
አሁንስ በናታችሁ እናተ ቡታጀራዎች በእውነት በጣም በጣም አስጠላችሁ ተጨማለቃችሁ(ቡታጀራ ድሮ በስራ ነበር የሚታወቀው አሁን በጣም ለትውልድ ጠንቅ የመሆን ስራ ነው የምትሰሩት ተመልካቾች በእውነት በጣም ነው የሚሰሩት የሚደብረው ጊዜአቹን አታባክኑ ለእንደዚህ አይነት ነገር)!!!
ሀሰን ትክክል ነው ብሩክ ይረዳሻል እውነቱን ንገሪው
ሀይሚ ብሩኬ ላይ ልትቀየሪ እ/ርን ፍሪ ጥሩ ህይወት አይገጥምሽም ብሩኬን አሳዝነሽ!!!
ሀይሚ እና ቡራ መቸም አይለያዩም ሀይሚ ተረጋጊ የምትሉ👍👍👏
ንገርሽው ቢጉድይሽላ😢😢😢
እኝኝኝኝኝኝ አሲጠላን ዛሬሲ
ሀይሚ ለሰይጣን በር አትክፈች የምትሉ ላይክ
በሰው ስም😂😂😂
Ewenet belehale buraye demo perank new endatecheneke
Biruk dhifamaa dudhii haymii ok rabbiin jadhitii😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💝uuuuuufffff haymii abshr rabbiin jiraa 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭
Ate erash seytan neh
ሀይሚ ተረጋጊ በኋላ ይቆጭሻል የምትሉ👍👍👍
Ante wusha
EKO betam inji ewinetihi new Mikeratt ibakhin
አንተስ ከሩታ ካልመጣክ ይቆጥሃል😢😢😢 ባሌጌ😮😮
😊
ዎይኔ ባላችሆ በ ሰው ስም 😂😂😂
አቦ የእናንተ ጭቅጭቅ ሰልችቶናል ስንት የሚያስጨንቀን ነገር አለ ኑሮ በራሱ አማሮናል የባህር ማዶ ሶሻል ሚዲያ የሚያዝናና ነው የኛ ሰገጤዎች የሚያሰለችና የሚያስጨንቅ ኤጭ
Eko 😂😂
በጣምያጀቴንአወራሽልኝ
ሳህ አሁንስ አጃጃሉን
እጂሺ ይባረክ እዴ ሁሉየ እኝኝኝኝኝ😅😅😅😅
ሳህ😂😂
የሚገርመኝ ነገር ቢኖር አሳቡን መናገር ካልፈለግሽ ለምን የምናገር ነገር አለኝ አልሽ????
ንገሪኝ ሲልሽ አልናገርም ማለት ምን ማለት ነው???😅
እኔ ምንም አላምናችሁም የናተ ፕራክ አያልቅም በርቱ ስራ ነው❤❤❤
እኮ ጉድ እኮ ነው😂😂😂
Ahun asteway sew tegegne
ያሁሉ ፅፈሽ በርቱብስራ ነው😂
ካሜራ አማኑ ብሩኬ ነው እሚል ላይክ ያድርገኝ😂😂😂😂
የምርሽን ነው ዴ ግን ውነት መሰለኝ 😂😂😂
Ara falasefawe baka😂😂😂😂😂godekonawe asechanakonenen
😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ሃይሚ በጃኺ ምስ ብሩከየ ታዓረቂ ናይ ብሓቂ ተሻቂልና ተዓረቂ ምስ ብሩኩ ሃይሚየ በጃኺ❤❤❤❤❤❤
ለምን የድራማውን ርእሱን አታወጡለትም እኔ የድራማውን ርእስ አወዛግብ ብየዋለሁ የተመቻችሁ👍
አረ ሌላ
👍🙋♂️😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅
በጣም አበዛሽው እውነት ለሚያይሽ ክብር ይሁንሽ
አትሳ ደቡቀሽቀብጭሁላ👎👎👎አነሱመቸ ምአይላዩም
አሥመሳወቹናቸው የሚሳደቡት ቅመሟ ቦታ የላትም የሥራ ሠወ ወዴፊት የኔጨረቃ@@ሀዩግሬስ
እነሱ ስለዶላር ብቻ እንጂ ለተመልካች ክብር የላቸዉም
😏😏
ሃይሚ ግን ተንኮልሽ ውይይ ኣይጣል ነው ምስክኑ ተሰቃየ እኮ😂😂
እዎ ተንኮለኛ ናት😢
ብሀላ ብሩኬ አምርሮ እያለቃቀሽ እዳመጭ የሚሰማሽ ይለም ብራየን የመሰለ ልጅ ተካባክበሽ ያዚ እዳይቆጭሽ ብራየ የወዶች በላይ❤❤❤
ይሔ አይቀሬ ነው
ማርያምን እዉነት ነዉ
😏😏galitu..pirank..new..atijajayi..damo..lamindinew..emitalakisew😂😂😂isuwan..yemeselech..liji..tagagnita..new..😅Soo..pirank..new..b.h..💪💪
ሳህ የምር❤
👍👍👍
ሀይሚ እና ቡራ መቸም አይለያዮም ሀይሚ ተረጋጊ የምትሉ 😊😊 👍👍👍👍
Ofii keesanii birrif bosuu nuto maaf canqamna😢 pirankdhaa warii jetaan👍
😂dhugaketi malif nucanaqaubo
Hin sobdii bar wari yutubi kun😂😂😂
@@milhardabadula-he8gy kalesaa yeroo bosuu garaa koo naa nyatee har, aa moo shashaa jetee dhufte irrati bekama😁😁
Yaada warechani 😂😂 homma hin tane bakkish 😂
In ciqaminaa dhugaa rabii anii itii dhisee bayee saqaqamaa turee isanii hojifii jedhanitii nuimoo malifii ciqamanaa gafitokoo gamadaa dhufuu gafiitokomoo boyaa dhuu inumaa rakanee😮😮
ቤተሠብ ፕራንከ ነው
ያልገባኝ ነገር ሀይምየ ሁሌተያለሽ ከብሩኬ የምደብቀው ነገር የለኝም ሁሉን ያቃል ትያለሽ ዛሬ ደግሞ የደበኩት አለኝ ምድነው ነገሩ ውይ ተናገሩና ይውጣላችሁ ውይ በውሥጥ ጨርሡት ጭቅጭቅ ጠልተናል😢
ፍራክ ነው የምትሉ😢👍👍
👍👍🙏🙏🙏
😊
አዎ ነው የተደባበቀ ህይወት የላቸውም አውቀው ነው 😂😊
@tigist6595 ልክ ነሽ
🙏🙏🙏✅✅✅✅
የኔ ልእልት እንኳን በሰላም መጣሽ 😢😢😢ግን ለተመልካችም አስቡ ሀይሚዬ🙆💔💝
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጨካን ናት እጭ
በዚ መሀል ብሩክ ነው ያሣዘነኝ የኔ ሚሥኪን 😢
Awo yasazinali😢😢
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ ❤❤❤❤
አረ ምን ጉድ ነው አብርሽ በዛ በኩል ሩታን መከራ ያሣያታል በዚህ በኩል ሀይሚ ብሩኬን ማሠቃየት አረ ጌታን ፍሩ
ሳህ 😂😂
እኮ😢
አሰቃዩን አይፕራክ አረ ሀይሚ አታሟርች ሁሊ ሰለመለያየት😢
ራስ ወዳዶች ናቸው
የጋሺዬ ልጆች አልተቻሉም
ሀይሚዬ የኔ ጀግና👏😘🔥💪 ዬስራሰው መቶፐርሰት እርግጠኛነኝ ምንም ዬደበቅሽው ዬለም❤❤❤ ግን እዳታለቅሽ😮 ዝብለሽ ስሪ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ❤❤❤
❤️❤️❤️❤️
ብሩኬ ትግስቱን ይስጥህ ሀይሚ ሀሰንጋ መጣችልህ መቸነውእንደዚህ አይነት ፕራካችሁ ቢቀር 😊
ሃይሚ ከተናገርሽ ተናገሪ አታስጨንቂን አቦ የራሳችን ጭቀት ይበቃናል ሆ😢
አዉቀውነው😂😂😂😂
እኮ ዶሞ መጨረሻኮ ያስተምራል ሉልን ነዉ እኛ የራሳችን ህይወት ራሱ እያስተማረን ነዉ😂😂😂😂😂
ብራየ ባለህበት አላህይጠብቅህ እየፍተነችህዉ ሁለእደምታልፍዉ ይንምእደም ታልፍዉተስፋለአለ ኝ ሀይሚየእጠርአርጊዉ ደ
ቲሽ በየ ጊዜው እየመጣቹ ሜቅ አትበሉ ከቻላቹ ፈታ ሚያረግ ነገር ልቀቁልን 🤔🤔🤔
አበዛችው የተሰጣትን ዋጋ የምር አልገባትም
@@Dega-sh5vi ወላሂ ይሄ ነገር እውነት ከሆነ በጣም ይደብራል ግንኮ የነሡ ነገር አይታወቅም ፍራክም ሊሆን ይችላል ዶላር ማያረገው የለም🤔😂😂😂
@@fetyasima4593. አረ ተይኝ እስኪ ዶላር ማያደርገው የለም ውሸት እማ እንደሆነ ግልጽ ነው ያንን ያህል ክብሯን የሚነካ ነገር ከሆነ ለራስዋ ስትል በቪዮ አታወጣም ለቤተሰቧም ስትል ሚያሳዝኑኝ ሚያለቃቅሱት የማዳም ቅመሞች ናቸው
እኔኮ እሚገርመኝ ለፕራክ ይለቀሳልዴ። ማለት ፕራክ ነው እዳንል ትናት አለቀስቺ
ሀይሚ ብሩክን ማሣመን ትችያለሽ በዚህ ልክ ያንን የመሠለ ፈገግታ ያንን የመሠለ ፍቅር መግፋት የሙሺን አደራ መብላት የለብሽም ምን ያህል እንደሚወድሽ ምን ያህል እንደሚጨነቅልሽ ታውቂያለሽ ተው እየሣቃችሁ ብትመጡም እኮ ትታያላችሁ ግን ዳኒና ሩታ መሀል የተፈጠረውን ለማሥተማር ፈልጋቹሁ እንጂ ባንቺ እንኮራለን ምንም አታረጊም ግን ለኦዴንሡ እባካችሁ አሥቡለት ክብርም ሥጡት በእጅሽ ያለውን ሥጦታ በሥረአት መያዝ ካልቻልሽ ወድቆ ከተሠበረ መጠገኑ ከባድ ነው ሀይሚዬ በፍቅር ኑልን ምን እንመልከት በሚዲያው እናንተም ከተበላሻቹ እባካቻሁ
ዲራማነው ጠብቁ
አሁንስ ሁሉም ተግማሙ ወላሂ ደሞኦኮ እየሰሩመሆንአለበት
😊
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ሀይሚ ሁላችንም ማጨለል ጀመርች ሆ ብሩክ በርታልን😂😊
ሀይሚ እና ብሩክ ሁሉንም ናጋር በንግግር ፍቱት ✍️🙏👍
ሃይም ልትምልካች ክብር አለ የምትሉ ልይክ 😔😔🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️
❤❤❤❤❤
😢😢😢
ቆይ አተ ዝምብል አስተማሪ ነገር የመሰለኝል አይዳው በጣም ትምህት አለሁ
የላትም
Yes@@hlemamprato6798
ሃይሚዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ ግን ስታለቅሺ እንዳላይሽ🙄 ዝም ብለሽ ብቻ ጠንክረሽ ስሪ ጎዥ የኔ ውድ🤗
እኔ ጨንቆኛል ልቤ እየተንቀጠቀጠ ነወ ሀይምዬ እዳትሳሳች እንኳን እነዚህ ብለሽ በፍቅር እያላችሁ ብሩኬን አውቀው ለመውሰድ ስልቶች ደፋ ቀና ይላሉ ስህተትን ስህተት ካለ ነግረሽው
የመጣ ቢመጣ ይሻላል የምትሉ?❤❤❤❤
ሀይሚዬ ምንም ጥፋት ብታጠፊ ከጎንሽ ነን ሂወት ራሱ ፈተና ነው እጅሽ አትሽጪ🫶💫
Siranewu yisirubeti atiqebaxiri 😂
አቃለው ስራዬ ነው😂@@TryH5DFG
እሳ ማናት ምድረ አሽቃባጭ
😘😘😘😘😘😘
🥰🥰🥰🥰
ሀይሚ በማሪያም እፉፉፉፉ ከብሩኬ ጋር አትለያዩ ትነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ በመድሀኒአም 😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😢😢🎉🎉
አይለያዩም ስራ ነው❤
Mee warii Akkaa koo pirakii Asan walin Burukke gochaa jirtii warri jettann Garuu hin cinqqamin 😂😂😂 hayymin namma akkana mittii 😅😅😅
Sil warii you tube kunii takkaamaa hundii isaan takkaam namaa canquu gadii sani walumaa dukkadha sobaa sanidha nati fakkataa 😢😢😂😊
Dhugaa keeti amasi Nuu jibisisae woti isani 🤭🤭🤔🤔
Uuuuuufe biri yutuba irra argatamu meqa ofi ijole.marate kuno😂😂😂
ሀይሚ እንዲህ አይነት ልጅ ነሽ በጣም ነው ያዘንኩብሽ ንገርውና ውሳኔውን ለብሩኬ ተይለት 😢😢😢
ሀይሚ ፕራክ ስታረግ አምሮባት ነዉ ምትመጣዉ አታስጨንቁን ሀይሚ ቶሎ ቃጩልን ብሩክንም አታስጨንቂዉ እሽ ማሬ❤❤ፕራክ ሁሉ ስለመለያየት አረ ተዉ በፈጠራቹ 😢😢
ሳህ እደዚህ አምሮባት በፍቅር ቢሆን ጥሩ ነበር
አምሮት 😂እኛ እያለቀስን 😂
አትዋሹ የምር የፈረስ ጭራ አያምርባትም አሁን ያን የመሰለ ውበት ከስሞ ምኑነው የሚያምረው
እሶኮ ብዙ ውቲበሮቺን የሚቀጣ መልክ አላት
ወይኔ በላቸው ሀሠን የኔዝግ ትናት ያወራኸው ሣይገባኝ ዛሬም መጣህ ሲቀጥል ሀይሚ ለብሩኬ የደበቅሺውየለም የኔቅመም ከሠው ሥተት ከብረት ዝገት አይጠፋምእና የተሣሣሺው ካለ አችጎበዝ ልጅነሺ ብሩኬ ይረዳሻል በእርጋታ አሥረጅው ፕራክም ከሆነ መልካም ሥራ❤❤❤
😅😅😅😅
ኡፍፍፍ ሁሉም ግዜ እንላያየ
የሚል ቃል ስለቸኝ አሁንስ ሲጀመር ፕራንኪ ነው 😏😏 ብሩኬ የኔ የዋህ ዝምታ መልሲ ነው ዝም በል ወንድሜ ምንም ቃል እንዳትናገር❤😘
Tikikil Welahi Ene rasu Ayidebrachewm Ende
ፕክ ነው የለም እኛን መሸወድ 😂
ቡራዬ አታስጨንቂብኝ ሀይሚዬ ፕክ እያደረጉህ ነው ከምር ቡራዬ ናፈቀኝ 2ቀን ሙሉ😓🙅
ለተመልካች ክብር የላቸውም ሁሌ ጸብ ሀይሚ ያስጠላል
ሀይሚ ብታርፊ ይሻላል በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል አሉ❤❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂😊
Eko😂😂
ሳህ አልመሰላትም😂😂
እኮ
ሀይሚዬ የኔ ልእልት ባንች እተማመንብሻለዉ ለቡቡዬ ምንም ነገር እደማደብቂዉ❤❤
Hayimyee yene liyuu seti yene jegnaa yene nigestii pirka new bayine😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🥹🥹🥹🥹🥹🥱🥱🥱🥱🥱🥱
ከዚህ በኋላ ብሩኬ ኘራንክ ቢያረግ እንዳታለቅሸ በኋላ ይቆጭሻል
ሃይሚ እልህ አለብሸ አጉል እልህ ለሰራሸም ለፍቅርሸም ለኑሮቀም ሁሉንም ያሳጣሸል ካለፈዉ ተማሪ ብሩክንም አታሸማቂዉ ለማንኛዉም ብሩክ ሃይምዩ ምንም ጥፋትም ሚሸጥርም የላትም ተረዳት አንተ እንዳልከዉ ለሰይጣን በር መክፈት ነዉ
Betikikil mariyamn hayimn bexam wodatalew gin elih beqel biruken yasaxashal
እይ አበዛቹት ብሩኪን አታስጨንኩት ለቤተስብን ክብር ይኑራቸው ምትናገሩ ከሆነ ተናገሩ ሀይሜ እራስ ወዳጅ አትሆኚ ተናገሪ
የኔ ጨረቃ አይዞሽልኚ ትላት ሀሰን ያወረው አልገባኚም😢😢 እያለቀሽ እዳትመጭ ስራውን ግን ሂዱበት የኔ አይበገሬዎች❤💪💪💪ሀሰን ዋልህ ጨረቃየን አታስጨንቅብኚ ሀይሚና ቡራ መቼም አይለያዩም😢❤
እኔ ምንም አልልም ሀይሜዬ ❤ለኛም ለተመልካች አስቡልን እስከመጨረሻው በትግስት ጠብቃለሁ ማታገሰ ዋጋ አለው 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹
ምን ጉድ ነው 🤔💔
ፕራክ መሠል😂😂😂
እኔም ግራ ገብቶኛን😢😢
inja😂😂😂😂
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
ሃይሚ ረሳሽው የፕራንኩን ነገር እንዴት ተጎድተሽ እንደነበር ብሩኬም እንደዛው እኛ ልባችን ደከመች እኔ
የአእውነት በጭንከት እያመመኝ ነው
በዚህ ሁኔታ የሚባል የለም ንገሪው እና ወስኑ በቃ ። ለምን ከሌላ ሰው ጋር
ትመጫለሽ። ሥራ ነው አብራችሁ ስሩ
እንደሌሎቹ በጣም ያስጠላል እግዚአብሔርም አይወድም።
ሃሰንየ ኣንተ ንገረው👏💗 እስዋ ገደል ትግባ ስተት ካለ ተናግራ ይቅርታ መጠየቅ ነው😊😊
Ante jezba ante gedel giba wushaa
ሀሚግን አርቲ አቀጣጥሊ በራስሽ ነገር በጣም ነው የምታምሪው ከይቅርታ ጋር🥰
Yerasawa new enji meleyt atchym enda
My😂😂😂
@@RimRim-lh4fy እረ ባክሽ የራሷ ፀጉር በቀናት ወገቧ ደረሰ እንደ😂😂😂
እየቆራረጠይ ያንን የመሰለ ፀጉር የምር ውበቶን አጠፈው😅
Namonii afaani koo kanaa dhagesan raabiin bakka jirtaniti isin yaa eguu amen jedhaa🙏🙏🙏
Amiiin
ameenee❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameeeeeeeen ❤
Amen Amen Amen
𝐚𝐦𝐞𝐧𝐢 𝐞𝐛𝐛𝐢𝐟𝐚𝐦𝐢 𝐥𝐮𝐛𝐛𝐮❤
የኛ ጀግና ሀይሚዬ ስለመለያየት አታውሪ በፈጠረሽ 😢😢😢 ብሩክ በጣም ይሰበራል💔💔የምር አሳጥሩት ፕራክም ከሆነ🙆ተጨነቅን እፍፍ😢
አረ ተው ሃይሚየ ፍሚሚ ኣታስጨንቁ የምር ኣሁንስ ደበረን 😢😢😢😢
ሀይሚና ሀሰን ተመካክረው ብሩኬን ተጫወቱበት ዘዲሮ 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂ደሞይህንንሙዚቃእዳገባንከነሱድራማ
የሆነሆድያባባል😂😂😂😂😂
በጣም ነው የሚረብሸው ሙዚቃው አይ ስዴት የስራህን 😭😭😭😭
እዴው ይሄን ሙዚቃ ሲሰማ ማነው እዴኔ የሚረበሸውውውው😭😭😭😭😭
እኔ😭😭😭😭
እኔ😢
ሀይሚ ተይ አትሳሳች መልካም ጓደኛ የክፉ ቀን ነዉ ችግራችሁን በሰላም ፍቱ😢😢😢😢😢
ሀሚና ብሩኬ መቸም አይለያዪም የምትሉብቻ🎉🎉🎉
ሀይሚየ የኔ ውድ አታስጨንቂን የምትሉ ላይክ😢😢
ሀይሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎናል ግን በቃ ፕራንኩን ቀለል አርጊው ለማስተማሪያም ቢሆን ከዚ በላይ መርዘም የለበትም
እኔ አሁን ምለው ሌላ ሰው ያስቸገራት ካለ የብሩኬም የሀይሜም ጥፋት ነወ ምክንያቱም እሱ ፍቅርን ቢገልፅላት ጥሩ ነበረ እሷም ከካሜራ ጀርባ ታቅረኝ አለህ ባላ ቁርአን ማወቅ ነበረባት አሁን ግን ነገሩ የከረረ ነወ ሚመስለኝ❤❤
ሀይምየ..ስለመጣሽ.ደስብሎኛል..ግን.ድራማዉላይአደኛ..ካሜራማኑ..ብሩኬነዉ..የምትሉ❤❤❤😢😢😢😢
ወይኔ የኔ መደንገጥ ሀይሚየ ምንም ይፈጠር ነገሮችን አስተካክሉ ከቡራጋ😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍራንክ መሆን አለበት 😩😎ሃይም እንደዛ አይነት ሴት አደለችም አምናታለው 🥺😊❤
አችልጂ ምድነዉ አላማሽ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ግን አላበዛሽዉም መለየት ከፈለግሽ ጥርግ በይ ብርኪ የእናቱ ልጅ አፍቃሪዉ ብዙነዉ ምናይነት ነሽ ለተመልካች ክብር የለለሽ የሆንሽ መሲጣ ነገር ነሺ ልጅን አታስጨንቂዉ እሺ ተይዉ የራሱን ኑሮ ይኑርበት ምን አይነት ነሺ ሀይሚየ ሲበዛ ያስጠላል እሺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Mana gebashi sagaxe hayima
Yene jagina seti h&b. Wuchi achi xirigi beyi sagaxe 🤐🤐🤐🤐
@@Obit_2024 ዝበይ እነሡ አይለያዩም ስራ ነዉ ይስሩበት
በጣም 😢😢😢😢
😏😏
ኸረ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ የኔ አስተዋይ እኔ ምን እንደምልሽ ግራ ገብቶኛል ብሩክም አንቺም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ምን ነገር በመሀላችሁ ገባ ለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይርዳሽ አንድ ነገር ከሰማሽኝ ልንገርሽ ተመልሰሽ ከወንድሞችሽ ጋር በአንድ ቤት ኑሪ ለብቻሽ መኖር በዚህ ሰአት የለብሽም ለጥናትም ቢሆን ምነዉ በአንድ ቤት ዉስጥ ብዙ ልጆች አብረዉ ይኖሩ የለ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተለመደ ነዉ ትምህርትሽን እስከምትጨርሺ ከወንድሞችሽ ጋር ኑሪ ብቻሽን ባዶ ቤት ጭንቀት በጭንቀት ❤❤❤❤❤😂❤
ፕራክነው መቸም ሀይሚ ለብሩኬ የምደብቀው ነገር የለም ሀይሚና ብሩኬ በራስ መተማመንና ንፁ ፅንዶች ናቸው ሀሰን ግን ወሬህ እኳን ሊያግባባ ግራ ነው የሚጋባ ስለዚህ ለነሱ አንዳይነት ቦታነው ያለህ መቸም ክፉ አያስብም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሃይሚዬ ሁሉም በውስጥ ጭርሺ ሁሉም ምድያ ባያውቀው ይሻላል የምድያም ነገር ታቅያለሽ ወንድምሽ ምን ላይ እንዳለ እይው❤😮
Mee worii Affaan koo bataan phirakadhaa jedhee😓😓
Pirakiidhaa ❤❤❤❤❤❤
siritii sanuu Birankii ta, uni isaa 😂😂❤❤
Dhuga baye nama gadsisa hamiye malumato si mudate garu buruke ni godama it himu si waya duruma basu dhisu ega bahe boda himudha waqayo ya hiku🤲🤲🤲🤲
ሀይሚዬ ኧረተዉ አይዲያአጣቺሁሳስበዉለተመልካቺክብርይኑራቺሁ❤❤❤
ጨረቃዋእንኳንበሰላመጣሽአሰንበሰውሒወትአትግባአለቅላቂ
ሀይሚ ግን እሚዉል እሚያድር ፕራግ ለምን ነዉ እምትደራረጉ ካለፈዉ አትማሩም እዴ ደግሞ ቡራን የመሰለ ንፁህ አፍቃሪ አታገኝም በፍቅር ላይፍችሁን ብትቀጩ ይሻላችሆል ሆ❤
ሀይሚ ጨዋ ትመሰላለሸ ግን ምድነዉ
ሀይሚነገሩንተናግረሽመፍታትአለብሽ❤❤
ምንድነው ነገሩ አንድሳምት ሳቅ አንድሳምት ጨቅት እምትሰሩት ችግሩን ፍቱ ተርጋጎና ሀዬሚዬ😢❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሀይሜ ብሩኬ እናንተ ድሮ ብላችሗል ምቀኛ ከቅርብ ነወ ስለዚህ ምንም ሆነ ምን እናንተ ተነጋግራችሁ ፈትታች በአንድ ላይ ሁኒ ፈጣሪ ያውቃል አይዞአችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ እውነት ከሆነ በጣም ከባድ ሰው ነሽ እሽ የደበቅሽው ምስጥር ካለሽ ስልክገዝቶ ሲሰጥሽ ለምን ተቀበልሽ ለብሩኬ ለምን ተስፋ ሰጠሽው አንች ሰው ሳይሆን የገንዘብ ፍቅር ነው ያለብሽ አሁንም ቢሆን ብሩኬ ለእናቱ ያስፈልጋታል ሂወቱን አታመሰቃቅይው አብረሽው የማትዘልቂ ከሆነ ከህወቱ ውጭ አንች ትገርሚያለሽ ቃልሽ እና ተግባርሽ የተለያየሽው ብሩኬ አንድ አይደለም አስር ሴት ማንጣት ይችላል ድሮም ገንዘቡን እንጅ ብሩኬን አትፈልጊውም ማለት ነው እኔ የተረደውት በቃ ልጁን ተውት ከሂወቱ ውጡ ለእናቱ ይኑርላት ላይክ አርጋችሁ ለሀይሚ አድርሱልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፕራክ ነው መቸም ሀይሚ አታረገውም
አንች ደቆሮ ገገማ ደነዝ ውጭጭ ከዚህ ስለምን ገንዘብነው የምታወረመ ቆሻሻ እሷ ስታርግ ትጨረጨራላቹህ እሱ ሲያደርግ ዝም ትላላቹህ😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤
😢😢😢😢
ውጭ ቅቅናም ደቆሮ🙄🤮🤮🤮
@@lubabaluvab3339 ቢሆን ደስ ይለኛል
እኔ ጭቅጭቅ ማየት ሰልችቶኛል ሰላም ስትሆኑ እመጣለሁ መልካም የጭቅጭቅ ክፍለ ጊዜ ይሁንላችሁ አበቃሁ
Enem😂😂😂😂
ትክክል
ትክክል😂
ኧረ ይቅናሽ እኔም ልል ነበር ሰላም ሲወርዲ እንመጣለን ❤❤❤
ሳህ አሁንስ ሁሉተግማሙ ብን
Adaraa hojii hojechuu dadhabnee nuufillee yaada an guyyaa sadii mataan koo sirri mitii Hayimi fi biruk adda bahuu hin feenuu walitti isiin jaallanna hirriba dhabnee maalii adaraa
ሃይሚ ሰለመጣቀ ደሰ ብሎኛል ግን ብቡ ጊዜ ኮሜንት እንደምታነቢ ይገባኛል ግን ተመልካች የሚመክርሸን ምክር አትቀበይም ሞክንያቱም ዉሰጥሸ ያለሸን ብቻ ነዉ የምታዳምጭዉ ይህ ደግሞ ከንድ በን ዋጋ ያሰከፋልሻል
በርግጥ ሰራ እየሰራሸ ነዉ ጥሩ ነዉ ግን ብዙጊዜ ከብሩኮ ጋር ብትሰሪ ይመረጣል ግን ከሌላ ሰዉ ጋር መሰራት ከፈለግሸ ቢያንሸ የምሰሪዉ ሰራ ወደተመልካች በደንበ እንዳደርሰ ከፈለግሸ አብሮሸ ከሚሰራዉ ሰዉ ጋር መናበብ መረዳዳት ሃሳባችሁን አንድ ማድረግ አለባችሁ እኛ ደግሞ ኘራንኩ ላይ ምንም ነገር አለዩንም ወሬ ብቻ ጨኸት ብቻ እረ ይደብራል ያንችን የኘራንክ ችሎታ አዉርዶታል ሁሉም ሰዉ እኩል ችሎታ የለዉም ሰለዚህ አሌማሰባችሁም አቁሚ ደሰ አይልም
ከሌሎች ሰዎች ተማሪ መሰራት ካለብሸ ብሩክ ይበቃሻል በየሰዉ ቤት ዘዉዙዉ እያላችሁ የሰራ ጊዜችሁን አትብሉት ገና ብዙ ህልም አላችሁ
ሀይሚዬ እውነቱንተናግረሺ እረፊ በናትሺ ለቡቡአስቢለት እረተይ ቡቡኳላች መልካምሰውነው 😢😢😢😢
ሀይሚዬ ምንም ጥፋት ብታጠፈ ከጎንሽ ነን ሂወት ራሱ ፈተና ነው እጅሽ አትሽጪ❤❤❤❤
ወይኔ ቡራ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ ሀይሚ በብርክ ቡራ እዳታጥ ሀይሚ ተጠንቅቅ😢
ምነው የጋሼ ልጆች የሰው ፍቅር ሰጥቶ ልቡ ግን ጎሎባቸዋል😢😢😢
ሀይምዬ እበከቹ ቶሎ ብለቹ አቁሙ እንደይረዝም አሥቡልን እንጅ🙏🙏🙏
ሀይሚዪ❤❤ኘረከ ነዉ አንች አታረግም 100 100 መንነሎ❤🙏🙏🙏
ተጣሉእኛ ተጣላችሁ አልተጣላችሁ አይመለከተንም ይደብራል በጥሩ ጥሩ ነገር ይምጡ የምትሉ ላይክ አርጉኝ
ማን እያቸዋለሽ
ሁሌ ጭቅጭቅ😂😂😂መአሠላም
ሀይሚዬ ጥሩ ጎደኛ የክፍ ቀን ስቅ ነው ይባላል ብሩክ እና ሀይሚን ምንም እንዲለያዩ አንፍልግም ችግራችሁ ለምን በውስጥ አልጨረሳችሁም ኦ ብሩኬ ፍረደበት😢😢
ከራሴ ሰው ጋር ልመጣ ነበር ማልት ሀይሚ?😊
ሁሉም ነገር በሰው ግፉት አይሆንም ማልት እረ ጉድ ሀይሚ ምን እያልሽ ነው ወይ ዘንድሮ😢
ስራ ነዋ ማሬ
ከራሴ ሰውጋ ማለታም እኔም ግራ ገብቶኛል ፍቅረኛ አላት ማለት ነው አልገባኝም
Er ename asedengetognale lejetua yalefew pranke yaregechewne yemr letadergew new meselgn
የምር ሚድያው ተበልሻሽቷል የምትሉ🎉🎉🎉🎉
አቦ አይሚ ብሩክን የመሠለ ሰው አታገኚም ለምን አትረጋጊም ለምን በንግግር የምታምኚ ሰው አትሆኝም
ሀይሚየ የኔ ቀዳማዊት የቡቡዬ ንግስት💋❤🥀
ሀስን ስርኣት ይኑሩህ ግግም ኣትበል እንዴ ምን ጉድ ነው🙄😡