በጣም አስመሳይ ባለጌ ሰዉ ነዉ ከድሮዉም ብዙ viewers አይሆንሽም ብለን ኮሜንት ላይ ስንፅፍላት ነበር ግን እኛ የምናየዉን እሷ አይገባትም ወይም አይታያትም ይሆን እሂን ማወቅ አልቻልኩም he used her for fame and youtube dollar he is the worst guy in the world anyways he is sugar daddy for her እሷ ቀረችበት እንጅ ለሷ ምኗም አይደል ይህ ሴታሴት thank god he is gone for ever የሚወዳትን የሚያፈቅራትን በቅርቡ ታገኛለች እንኳንም አላቀቃት አሁንም የገባሁ ድምፁን እንዳልሰማ mute አድርጌ ለኮሜንት ነዉ የገባሁት ወንድ ነኝ እንዳይል ይህ ሰገጤ.....
Endalk, don’t let anybody hug your queen Helu anymore. You let him hug her last time and see what he saying now. It is a prank relax ❤❤🎉🎉🎉 Helu&Endalk forever ❤❤❤❤❤
እነደነ እንዳልክና ሄሉን የናፈቀ ማነው?👍
❤❤❤❤
እኔ ♥️♥️♥️
ሄሉየት ጠፋች
Teleyaytenal.eyalechi.new😢
ሄሉ ናፈቀችን የምትሉ ላይክ አርጉ
እንኳን ደህና መጣህ እንዳልክ
ሄሉየ ናፍቃናለች አብራቹ ኑልን❤❤❤
ፋትህ በስኡድ እስርቤት የምሳቃዩ እህት ወድሞቻችን😭😭😭😭😭😭
እንዳልክ በናትህ ሄሉ ናፍቃናለች❤ ደግሞ ያኛው የዋሁ ጎደኛህ ጠፍቷል አብራችሁ ኑልን ድምቀታችሁ ነው😢 በሰላም ነው😊😊
Awo ጥሌ ነው
❤❤❤❤❤❤
እዳልክዬ ሄሉ ተናፍቃለች አብራችሁ ኑ❤❤👍👍👍👍👍
እዳልክ ስለመጣህ ደስ ብሎናል ናፍቃቹን ነበር
ሄሉ የእንደልክ ብቻ ናት የምትሉ እሰት በቅንነት ደምሩኝ😂❤❤❤❤
አንችም❤❤😢😮
እሱ ሄለንን አልጠየቀም መጀመሪያ አደምጡ
ከሄሉጋ ተለያይተዋን
Endalk ጥሩ ስሜት ላይ አይደለህም, ዛሬ እንዳዘነች ከሄሉ ሰምቻለሁ። እሷ ቀጥተኛ ሴት ስለሆነች እወዳታለሁ።you ደግ አይደለህም ይቅርታ😩😩😩 I am sory endalk😭😭😭
የስራውን ይስጠው እውነት ክሆነ
እንዳልኬ ❤❤❤❤ እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ነበር የናፈከን በተለይ ስትናደድ በጣም ውበት ይወጣል ሄሉቫ የእንዳልኬ ብቻናትሄሉና እንዳልኬእንኳንበሰላምመጣህበጣምነበርየናፈከንበተለይስትናደድበጣምውበትይወጣልሄሉቫየእንዳልኬብቻናትሄሉናእንዳልኬ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሆ ያበደ ነው ጎበዝ ወንድ ልጅ መቅናት አለበት😂 እንዳልክ ሲናደድ ግን 😂
እር በጣም አዝኒለሁ አይ የሰውነገር እድህነው ሂሎ በቲክቶክ የተናገርችውን የሰማ እደኔ ልቡየተሰበር ላይክ😢😢😢😢
ምን ተናገረች
ይሄ ባለጌ አስመሳይ እንዴት በዝ ደረጃ ይዋሸናል ሕይወቱ ሁሉ
ድራማያርግበት የሴትልጅ ክብር አፍላይ ብቻ ነው ያለው የስራውን ይስጠብ
Mdinewu
እንሻ አላህ ሄሉዬ የእንዳልክ ነት አላህ እስካ መጨረሻ አይላያቻው ❤❤❤❤
እንዳልክ ወይ እንኳን በሰላም መጣክ ኤሉ የእዳልክ ብቻ ናት ይምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አዎ፡የዳልክ፡ናት፡❤❤❤
የኔ ውድ ስላየሽው እዳልኬን ደስ ብሎኛል የምር❤❤❤🎉🎉🎉
ሀንዬ ሰላም ነው አሁን ሺድዬ አይቼ ነበር ገብሬላ ተለያይተዋል ብላ ለቀዋለች
Atisasachi anchi damo helu adelachim eyalu yalut kkk yet agash nat😂
5ደቃቅ በፊትተለቃል በጣም ደግጫለው
እረ ጉበዝ እንዳልክ ግን ሲናደድ ያምርበታል😂😂😂😂😂 only love E&H♥️♥️♥️
😂😂😂በጣም ነውኮ የሚያስቀኝ😂😂
ንዴቱግን።እዳለሆኖ።ሄሉና።እዳልክእምንላይናችው😂😂😂በሱ።ምስጥር።እያውጣነው😂😂
ሥለ ሔሉ እኮአደለም የሚያወሩት
@NefisajoySeman አዎ ስለ ለ እንዳልክ ምታግዞው ልጅ❤❤❤
@@NefisajoySemanእቤት።ላለቹው።አጋይ።ነው።እሚያውሩ
እንኳን ደህና መጣቹሁ ደስ ብሎኛል በመጣታችሁ❤❤❤
እንኳን ደህናመጣህ እንዳልክ ሄሉ ናፈቃናለኝ አብራቹኑልን❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ግን እውነት ነው እንዳልክ ከምንም ነገር በላይ ቃል ይበልጣል እምነትና ቃል አይታጠፍም እች. አለም ጠፍ ናት ምን እንደሚገጥምክ አታውቅም ምን አልባት በመልክክ የምትመካ ከሆነ ተሳስተካል እንደ ሄለን ጥሩ እና ልበ ቀና ሴት መቻም አታገኝም
ግን የማትፍልጋት ከሆነ ለምን ማስመስል አስፍለገ ባንተ አያምርም ትልቅ ስው ነክ ግን በጣም በጣም በጣም ነው ያዘነው እሳን ብቻ ሳይሆን መላውን ሕዝብ ነው ልብ የስበርከው!!!!!!!
💦💦💦💦💦
@@ayubiyasinyasin325 እህት ትክክክክክልልልልል የሁላችነም ልብነዉ የተሰበረዉ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
በጣም አስመሳይ ባለጌ ሰዉ ነዉ ከድሮዉም ብዙ viewers አይሆንሽም ብለን ኮሜንት ላይ ስንፅፍላት ነበር ግን እኛ የምናየዉን እሷ አይገባትም ወይም አይታያትም ይሆን እሂን ማወቅ አልቻልኩም he used her for fame and youtube dollar he is the worst guy in the world anyways he is sugar daddy for her እሷ ቀረችበት እንጅ ለሷ ምኗም አይደል ይህ ሴታሴት thank god he is gone for ever የሚወዳትን የሚያፈቅራትን በቅርቡ ታገኛለች እንኳንም አላቀቃት አሁንም የገባሁ ድምፁን እንዳልሰማ mute አድርጌ ለኮሜንት ነዉ የገባሁት ወንድ ነኝ እንዳይል ይህ ሰገጤ.....
እኳን ሠላም መጣህ ሄሉሻስ❤❤❤
እንካን ደና መጣክ በጣም ጠፍክ እኮ እንዳልክ ሄሉስ🥺😘😘😘😘😘😘👏👏👏💞💞💞💞👏
ተመስገን በ ሄሉ እና እንዳልክ ተስፋ ያለን ይመስለኛል እንደው ምናለበት አንድ ቀን ቀለበት አድርጋቹ ስርፕራይዝ ብታደርጉን እንደው ❤😘👍
ሙስኪን ተለያዪኮ
የምር ለምን 😮@@hadiyakonjo9325
አሁን አየሁት ሄሉሻ የለቀቀችውን ቪድዬ ምነው ምንሆናችሁ አብራችሁ እኮ በጣምታምሩ ነበር።መለያየት ለምን አስፈለገ ያሳፍራል ሄሉማለት እንደምንጭ ውሀ የጠራች ነች
እንዳልክየ ምነው ጠፋችሁ።ሄሉየስ?በጣምምም ናፈቃችሁኝ።ሱስ ነው የሆናችሁብኝ።
የምር ተናፈቀችሆል እድልክና ሄሉዋ❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣችሑ ናፉቃችን ነበር እንዳልክ ሔሉሻ🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤ እንዳልኪ እና ሄሉ ተናፍቃችዋል
እንዳልክ እባክህን በመድሀንያለም ከሄሉዬ ጋር ኑልን ተናፍቃቹሀል ❤
እዳልክ እንዲህ እዳቃጠልከኝ ፈጣሬ ይፍረድህ ለምን ግን እዲህ አመንኩሁ ከስቱ ስከራከር ላይ ጠበቃ ሆኜ ስው እዴት እንዲህ አስመሳይ ይሆናል በፈጣሪ የአመቱ ምርጥ ተዋናይ ብዮሀለው አተን በማየት ያጠፍሁት ጊዜ እሳዘነኝ እራሴን ማልሽወድ እድርጌ ነበር ማስበው ባተህ ተሽወድኩ የስው ቁስል እድርቀ ምታቄስል ክፉ ነህ አሳፍሪ አስመሳይ
አስመሳይ አይገልፀውም የኛንም ልብ ነው የሰበረን😢😢
አብሽሪ ልባችነን ሰብሮታን አሏህ የስራዉን ይስጠዉ ያቸሙሲኪን ሄሉየ ምን ልሁን አሁንስ እህህህህ አልሳደብ ስድብ የሠጣነዉ አደወ በገኘዉ በጥይት ነበር እፍፍፍ በሴት ላይ የምቀልዱ ወዶች የስራችዉን ይስጠጣችሁ
@@alfyamohamed7264 እህት የሁላችነም ልብነዉ የተሰበረዉ 💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንዳልኪ እንኳን መጣህ ከሂሎሻጋ ነልን ናፍቃቹሁናል አረተው ሳልመትባቹሁ ኑልን ቱሎ❤❤❤❤❤
Well come እንዳልክ ግን ማነው የእንዳልክ ነገር እንደ እኔ ያወዛገበው
ሰራተኛ ስላገባ ይሆናን ግራ የገባሽ ሄሉየ አየየየየ በድጋሜ ልቦ ተሠበረ
@hadiyakonjo9325 በጣም ይገርማል አስመሳይ ነው የምር ባለጌ
@@SaraHpsh የኔምልብ ተሰብሮን
የሄሉማ እጃ እህህህ የኔ ሙስኪን አሏህ ጥንካሬዉን ይስጣት
@@hadiyakonjo9325 በጣም እንጂ የኔ የዋህ ማርያምን ታያላቹ ይህ ሰውየው በህይወት ዘመኑ ዋጋ ትልቅ ያስከፍልዋል ለምን እንደዚይ እስከ ምይል ድረስ
Endalk, don’t let anybody hug your queen Helu anymore. You let him hug her last time and see what he saying now. It is a prank relax ❤❤🎉🎉🎉 Helu&Endalk forever ❤❤❤❤❤
በአላህ❤😂😂እዳልክ ሲድንግጥ እድት እድሜሥቀኝ የኔ አባት ምሥኪን ❤😂በእዳልክ በሄሎ ቀልድ የለም አቀልድ
ከተዋደዱ በመሃላቸው በጣም ደስ ብሎ ደስ ይለናል እሷ ካልፈለገው እንዳይደርስ ማድረግ ትችላለህ እሷ ግን ከፈለገች አብሮ እንደሆኑ ነው ማረግ አለብን ከኛ በላይ ደግሞ አንተ ታውቃለህ ነው ካዛን በመቀጠል ይሉና ምንድነው ማትገናኘት እንዴት ነው ያላወቅነው እኛ ማለት ነው 👏🏻❤❤❤❤
ሄሉ የእንዳልክ ብቻ ናት ❤❤❤❤❤❤❤
Indalk inkwan mexak nafeqchut ke helu ga jegina neki ❤❤❤❤
በጣም በጣም በጣም ተናፍቃችኋል እንዳልክ እና ሄሉሻ የፍቅር መቀስ አትሁና እሯ
ሄሉ የእንደልክ ብቻናት የምትሉ❤❤❤
እንካን ብሰላም መጣህ ወንድሜከሄሉ ጋር ኑልን እግዚአብሔር አምላኽ ከክፉእ ነገር ይጠብቃቹ❤E❤H❤❤
አራ በጣም ነፍቃቹን ነበራ የት ጣፍተቹ ነዉ 😢❤❤❤
ወይኔ እዳልክ😂😂😂😂😂😂😂ፈታ ኮ ነው የምታደርገኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ክንዳልክዬ ከሄሉ ጋ ኑልን ተናፍቃቹሃል
እንኳን ደና መጣህ እንዳልክ ወንድሜ
ውይኔ ዛሬ ያመኑት ስው ሲክዳ እዴት እደሚያቃጥል ዛሬ ነው የገባኝ እኔ እዱህ ከሄንኩ ሄሉን አስብኳት ሄሉ የሴት ጅግና እደምትወጪው አምንብሻለው የምታምኝበት ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ የዋ እዳልክ ግን የምታመልከቅ ፈጣረ የጅህን ይስጥህ ካሀዱ
እረ ምን ሰምታችሁ ነው በፈጣሪ
አይ እንዳልክ እየመጣሽ ተኚ አልክ? አሪፍ አይቸኩልምና የዛሬው ይለያል 2 መንገድ ፈትቼዋሁ እስቲ መጨረሻውን ልይ አልቸኩልም 😮
ያአላህ በስላም ነው የጠፍህው ሄሎ ሥ አርኖ እባካችሁ ናፍቃችሁን ❤❤❤❤❤😂😂😂
ኮሚታተሮች ይህ አስመሳይ ሰውዬ ኤሉሻ ላይ ተጫውቶባታል እኛንም ዋሽቶናል እሳ ላይ እንደቀለደ እኛ ላይም ቀልዳል ኤሉሻን ልብ ሰብራል ከናቴ የበለጠ
እረ ጠፋችሁ እንዳልኪ ሄሉዬ የእንዳክ በቻናት አትጋጋጠ❤❤❤😂😂
ሥለሔሉ አደለም እኮ ሥለአጋዥ ነው የሚያወሩት
ሄሉስ ሄሉ የታለች የኛ ቅመም
ተመስገን አምላኬ
በስው ተከብቤ ስው ይናፍቀኛል እዳልክና ሄሉ ከዩቱብ ስትጠፍ በጣም ይጨንቀኛል😢😢እዳልክየ እንኳን ደና መጣህ ምነው ጠፍችሁ በፍቅር ስም በቀን በቀን ቪዶ ልቀቁልን እኛ እናተን በመጠበቅ ብርዱና ፅሀዩን አልቻልነውም በኔ ሀሳብ የተስማማችሁ ላይክ 😢
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሂቡየ ተለያይተናን ብላለይ እኮ ሄሉ ማሚ
Anta keyate nw yematahiwe halu ye endalike nate ebakihe endalike adama erife yebale be adababaye kelibte aregilate egiame batsaboche bechinikate atigidaluine yenantane andinte seliminitabike nw ❤❤❤
Demo iko bal sewexalat gud new gayes😂😂😂😂😂❤❤❤hele yene qojo
Heluy and endalk ❤❤❤❤
ወድሜ ሄሉን አምጣልን በጣም አድላይ ናፍቃችሁናል❤❤❤
አረ ኮመታተሮች በመጀመርያ ቨድወውን በደንብ ስሙት. ከዛ ኮምቱ ዝም ብላችሁ ሳሰሙ አትኮምቱ ልጁንም አትጨፍጨፉት እሽ. አይ እኛ አንድ ሰው አንድ ቀን መጥፎ ስራ ከሰራ ሁልጊዜም መጥፎ ነዉ ማለት ነዉ. ለማንኛውም እንኳን ሰላም መጣችሁ. እንዳልክ. ከሄሉየ ጋር በጣም በጣም ናፍቀናል ኑልን. እና ኮመታተሮች ተረጋጉ እሽ
እኝ ስለ እሱ ድራማ አይደለም ሄሉ ላይ ስላደረገው ማጭበርበር ነው ስሜታችን የጐዳው አንድ እሳን አይደለም የዋሸው ባለጌ ነው
እንዳልኬ፡እንኳን፡ሠላም፡መጣህ፡ሠላምነህ፡ሄሉሻ፡ጋር፡ኑልን፡ተናፍቃችኋል፡
ወይኔ ሄሉና እንዳልክ አብራችሁ ኑልኝ ነፍቃችሁናል የምትሉ👍😢
❤ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉❤
እንዳልክዬ ትለያለህ ምርጥ ነህ እግዚአብሔር ን ምትፈራ
ሄሎ የእንዳልክ ናት 🥰
ሥለሔሉ አደለም እኮ ሥለአጋዥ ነው የሚያወሩት
አንተ ፍራ አስመሳይ ባለጌ ሕይወትህን ሁሉ ድራማያርግብህ ክብረ ቢስ ነህ ቀጣዬ ሰራተኝህ ናት ተርመጥመጥ እንዲህ ብለህ የምታገኝው ገንዘብ ለመከራ ያርግልህ ባለጌ አይቀናህም በርግጠኝነት ነገ መጥተህ ታስተባብላለህ
ፍራ አይሰልጥን እንደአንተ አይነቱ
እዳልክ እንኮን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር ግን ከሄሉ ጋር ቢሆን ደስ ይል ነበር ❤❤
Helushaye indalikibichanat❤❤😂😂
አተ ግን ምን አይነት አስመሳይ ሰው ነው የሷን ሂወት እዴዚህ ምስቅልቅል እዳዴረከው ያተም ሂወት አዴሷ አላህ ያመሰቃቅልልህ አፈር ብላ አተ አስመሳይ የወድ አልጫ ገዴል ግባ ዴዴብ
አይ አንተ እንዳልክ ዛሬ ሄሉ የተናገረችው እውነት ክሆን የስራህን ይስጥህ 🙏🙏 ሌላ ምንም አልልህም እዝናለሁ
አዝናለሁ ግን ሠራተኛይቱን ሣያፈቅራት አልቀረም
ወድን ማመን ሄሉዪ 💦💦💦
Malt new yeserawen yestew yehe balge wey 😂😂
@ ያ ሁሉ ቃላት አይ ሰው እኔማ መጨረሻውን ሳላይ ክፍ እልፅፍም ግን በጣም አዝኛለው
@@ሂቡ ኔጌትፍ ገገር ተናግሬ አላቅም ግን ግልፅወጣ ብቻ ምንም አልልም አላህ በሴልጅ የሚቀልዱ ወዶችን የስራቸዉን ይስጣቸዉ
እሰይ የሄሉ ንጉስ ንዴት ሲምርብክ😂😂😂😂😂
ተናፍቃችዋል እዳልኬ❤❤❤❤❤❤
ምነው እንዳልክ&ሄሉ ጠፍታችሁ እኮ🥹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አረ ናፍቃቹናል እንዳልክና ሄሉ
Bagaa nagaa dhuftee endalke
እንዳልክ ካለ ሄሉ አያምርም ሄሉን ይዛሃት ና
ሄሉዬ እና እንዳልክ ብቻ
በ ምስትና በ ሃገር ቀልድ የለም😂😂😂😂😂ቆይ ግን ሄሉና እንዳልክ ፍቅረኛሞች አደሉም ለ ማለት ነው🫣🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ይገርማል
እናንተ ምን ሆናችሁ ነው ሄሉ ምን አገባት ልጁ ያለው የእንዳልክን አጋዥ ነው ያለው።
@@rorororo7967ትክክል 🤔
መቸ አድምጡ መጀመርያ@@rorororo7967
እንዳልክ ኤሉየን ይዘህ ብትመጽ በጉጉት ነበር የጋጋሁት ናፍቃችሁጫል
ሄሉ የት ናት❤❤❤❤❤
Woyine gudee helushaye❤❤❤❤😂😂😂😂😂
ከእንዳልክናከሄሉራስወረድአንፈልግህምየምትሉ😂😂😂
እዳልክ ❤❤
የቤት አጋዡን ሚያወጣ ወንድ እንዴት ለሄሉ ባል ሊሆን ይቺላል እዴልክ ሄሉን እግዚአብሔር ስለሚወዳት ካንተ ሂወት አስመለጣት እዳልክ ግን በቁመናህ ተዋረድክ 😂😂😂😂😂😂
ማስክ ያምርሽን ነው እንዳልኬ ያቤት ሳርታኛውን ኣግብቶ ነው ዛሬ ስንጫርጫር ያናባርው ኣስማሳይ ነው
እረ በህግ የት ሰማችሁ እረ ተው
@@MartaSamouil እራሱ በራሱ አፍ ነው የሰማነው አዎ እውነት ነው የቤት ሰራተኛዉ ጋር አብሮ እደሆ የተናገረው ሄሉን እግዚአብሔር ከዚህ ጉድ ነው ያወጣት
@@rahelfeleke6069 እንዴ ከባለቤቱ ከራሱ አፍ ነው የሰማነው እራሱ በራሱ ስራ ይፈርበት
@@meskiab9917 መቼ የት እኔ የት ነበርሁ ይህ ሁሉ ሲቦካ ሲጋገር እረ በህግ
እንዳል በሄሉ ቀልድ አያውቅም የምትሉ❤❤❤
እረ ከሄሉሻ ጋር ኑልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
እንዳልክየ ማዓረይ ላበይ ጠፍእኻና ናፍቕናካ ሄሉየ ፀላእኽ ህልም ይበል አረ ኣትጥፉብን❤❤❤
Endalk inkuwan dena detached Helusha yetalech endalk tenafikachuwal❤❤❤🤩🤩🤩🥰🥰
ልጁ እኮ ስለሄለን አይደለም የሚያወራው የእንዳልk አጋዥን ነው ወድጃታለሁ የሚለው ያለው
እዳልክ አውን በስማውት ነገር በጣም ደግጫለው የቅርቡ ቤተስብ የሞተበት ያህል ለምን እደሆነ ባላቅም ባተለይ ትልቅ እምነት ነበረኝ ስውላይ ያለኝን እምነት አጠፍሀው በምድር ላይ ከናቴ ሌላ ስው እዳላምን ነው ያረከ ወላሂ በየሄኩበት የስው ስልክ እያንሳው ያተን you tube ነበር ስብስክራይብ ማረገው ለካ ያመኑት ስው ሲከዳ እዲ የስደነግጣል
ምንድነው ምን ሰምታችሁ ነው
Betam azenalu🤫
እህት ትክክክክል እኔም ልቤ ተሰብሮል💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢@@alfyamohamed7264
በቶሎ ተጋቡ እንዳልክ እና ሄሉ የምትሉት
Talayayu
@kinathilahun167 ማለት
Teleyayu eko
እንዳልክ ትገርማለክ ሰላም ሳትል ትቀላቀላለክ ተመልካች እንደሚናፍቅህ ታዉቃለህ መቸስ
እኔሜ ቅር ብሎኛል
❤❤❤❤❤❤ yes 👍👍👍
ሄልዬእንዳልክናፍቃችሁኛልአድላይኑ❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እዳልክ በዝህልክ አልጠብቅህም ነበር ስላተ ኔጌትፍ ሳወሩ አረ ዝበሉ እልነበር ግን እህት እናት የለህም ያችን ሙሲኪን በዚህልክ የቤት ሰራተኛ አግብተህ እየኖርክ በጣም የወረደስራ ካተ አይጠበቅም ለካስ በሰዉሂወት ጌም የምትጫወትነህ አሏህ የስራህን ይስጥህ
እንኳን ደህና መጣህ እንዳልክ ሄሉየ በጣም ነፍቃናለች ነበር 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ሄሉ የዳልክ ብቻናት😂
ስለ ሄሉ አይዴለም😂
😅😅😅😅😅
ስለአጋሽ ነው
🤔🤔🤔አራ ሄሉ አይደለቺም 😮😮
የሚያወሩትኮ ስለ ሄሉ አዬደለም😂😂
እዳልክ አህለን እንካም ደህና መጣህ 🎉🎉🎉
ተመስገን ሄሉናኣ እዳልክ ባድላይ እዲሆኑ ተስፍኣ ኣለን❤❤❤❤❤
እኔ ምለው ኮሜንቴ አይታይም?😢 ታዲያ ለምን አትደምሩኝም?😢
😊
ሄሉሻ ናፍቃናለች ❤❤❤❤እንዳልክ?
እዳልክየ ከሔሉጋ ኑቶሎ ❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የት ናት 😢
እኔ ደግሞ ሄሉ መስላኝ😊😊😊
እና ማንን ነዉ
በሱዬ።ተባርክ።😢😢አሁንነው።የሰማሁ።በሄሉ።እየተጨውተ።ያለ።ከልብ።ነውዴ።እቤቱ።ቅምጥ።አስቀምጦ።የገባው።ያቀል።ይህልጅ።በልጥ።ነው።እሱ።ውዳት።አዴሉም።ሄሉ።እዴቆርጥላት።ያድርገው።ነው።እውንተባርክ።ማኪና።ፍልገህ።ንው።አላለም።ግማሽ።ማኪና።አለው😂😂😢😢
እረ እንዳልኬ እምንሰማዉ እዉነትነዉ ከሄሉሻጋረ ተለያይታቸዋል? ወላሂ የናተ መለያየት ከሪሴ ህይወት አብልጨ ተጨንቄ አላቅም ብታምኑም ባታምኑም ወላሂ ልቤነዉ የተሰበረዉ እንዳልኬ የሰዉ ልጂ እኮ እማያግባባ ነገረ ይኖረል በጋረ ሁናችሁ ብፍቱት ሶስተኝ ወገን ሳታስገብ ፍቱት ወላሂ ሄሉሻ እደምንጪ ዉሀ ንፀህ ናት ግን አሳዘነችኝ ስንተየ ልቦ ተሰበረ ይህን ሁኝለሁ ብላም ባትናገረ በዉስጦ መሰበረ አይቀረም ይህን ስልህ እንዳልኬ እዳከፍህ ወንዲ ልጂ ነህ አንተ አስተካክለዉ ሰዉ ባለመግባባት ይለያያል መልስዉ ይታረቃሉ እደዛ እሰብበት ሄሉሻ አንተን በጣም በጣም በጣም ትወዲሀለች እሰብላት ሺይ አመት ላንኖረ አስደስታት ታረቁና እኝም እንደሰት ወላሂ በናተ እኔ ልቤ ተሰብሮል እንዳልኬ ነገሮችን አሰተካክሉ እና አንዲ ላይ ሁኑ የሰዉ ወሬ አትስማ ሄሉሻም አትስሚ ተከታይዉቻችሁ ወላሂ እደቤተስብነዉ እምናያችሁ ልባችነን አትስበሩት ለናተም ጡሩ አይሆንላችሁም እኝ ስንጠብቅ የነበረዉ መለያየት አልነበረም ቀለበት ነበረ ስንጠብቅ የነበረዉ እባካችሁ አሁንም አረፋደም ታረቁልን💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
💦💦💦ወላሂ እኔም ደግጨነዉ የቀረዉት ያረቢ
ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ. የወንድ አልጫ ነገር ነክ ትንሹ. ወንድ ቆፍጠን ሲል እንጂ ኤጭ አነጋገርክ አያምር ቱ እንዳልክ ጎበዝ በሚስት በሃገር ነው ሚባለው