MK TV || የአብርሃም እንግዳ || በትዳር ሕይወት ውስጥ አሸናፊም ተሸናፊም የለም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

КОМЕНТАРІ • 17

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 2 дні тому +4

    የብዙ ቤቶችን የትዳር ሁኔታን መታደግ የምችል ዝግጅት ነውና በቀጣይነትም በሰፊው መካሄድ አለበት ብዬ አስባለሁ ፣በርቱ እግዝኣብሔር በእናንተ አድሮ የብዙዎችን ትዳር ይታደግ ይሆናል፣እንዴት ለብዙዎች ተደራሽነት ልኖረው እንደምችል ብታሰብበትም መልካም ነው

  • @AlMass-f7c
    @AlMass-f7c 2 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚ አብሔር ይስጥልን የሁላችንን ቤት የማያኳኳ ነው የተሰጠው ትምርት መፍትሔው እያጋ ሑኖ ግን ያላወቅነው ቡዙ ነገር አለ እና እራሳችንን እድናይ አድርጋችሁናል እናመሰግናለን በቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤❤

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 години тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን

  • @asefashmathewos2458
    @asefashmathewos2458 День тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማልነ

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ

    እናመሰግናለን. በርቱልን ግሩም ነው ❤❤❤

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 2 дні тому

    እናመሰግናለን ።❤❤❤

  • @danielbelete4005
    @danielbelete4005 День тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 8 годин тому

    በርቱልን ይሄ ብዙ ቤት ያለ ችግር ነው

  • @Nesti-he6zb
    @Nesti-he6zb День тому

    በርቱልነ ❤ ለቤተ መንግስቱም ለቤተ ክህነቱም የሚጠቅሙ ልጆች የሚገኙ ከቅዱስ ጋብቻ ነውና ❤ በደንብ ስሩበት

  • @AbushTeha
    @AbushTeha 2 дні тому

    Ewunet melikam eyeta new beritubet bewore becha endayeker bertu eka tachi deres yezilek❤

  • @yeteretabat7087
    @yeteretabat7087 День тому

    "ስለ ቤተሰብ ትምህርት ያስፈልጋል" ያለው ታዳሚ ሐሳብ ይሰመርበት።

  • @MesfinAlemayehu-v5u
    @MesfinAlemayehu-v5u 4 години тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ነገር ግን እያንዳንዱ የሚቀርበው አንኳር ነጥብ በቅዱሳን መጽሐፍ እና በስነልቦናና በጤና ዙሪያ ከተጻዐፋ መጽሐፍት ጋር ተዋዝቶ :- ለልጆች:ለወጣቶች እና ቅድመ ጋብቻ አንዲሁም ድህረ ጋብቻ ተብሎ እንደ ሌሎች መንፈሳዊ ት/ት ማኅበረ ቅዱሳን ቢሰራበት ያለ ጥሩ ቤተሰብ ካህን መነኮሳት/ጳጳሳት ማህበረሰብና ሃገር ለመገንባት ስለማይቻል እነድንሰራ እግዚአብሔር ይርዳን ። ገ/ጻድቅ ነኝ

  • @banchnegn1880
    @banchnegn1880 День тому

    Egziabher yistlin....Subscriber tiru enkakasie yalew yimeslal airf nw bekirb 500 yigebal biye amnalehu

  • @AyzoshEmaye
    @AyzoshEmaye День тому

    የፍቺ ኬዝ አልይዝም ደስ ሲል እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @DawitGrmay-o1c
    @DawitGrmay-o1c 2 дні тому

    Grumnew

  • @asefashmathewos2458
    @asefashmathewos2458 День тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማልነ