♦️ሃያ ዓመት ሙሉ ሲፈልጉኝ የኖሩት የባዮሎጂ መምህርቷ (መምህርት ስንቅ ነሽ) እማሆይ ወለተ ጻድቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 103

  • @mulegold1
    @mulegold1 День тому +29

    ቲቸር ስንቅነሽ ለዚህ ክብር በቅተው ስላየሆት በእጅጉ ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜና ከጤና ጋር እመኛለሁ። እየሩሳሌም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ት ቤት ባዮሎጂ አስተምረውኛል በእጅጉ በተማሪዎች የሚወደዱ መምህር ነበሩ።

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 16 годин тому +5

    ስለ ሁሉሁም ነገር እግዚአብ ሄር ይመስገን አሜን እናታች ን @ ወለት ጻዲቅ አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መለእክት የሰማልን አሜን እግዚሐብሄር አምላክ በድሜ በጤና ይቆይልን አሜን እናቴ 🤲🤲👏🇪🇹🙏❤️⛪️

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 День тому +12

    እማሆይ ወለተፃድቅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏✝️❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsonalemu6089
    @samsonalemu6089 День тому +8

    ታለም እሙሀይ ስንቅነሽ ለዚህ ክብር ስለበቃሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለልጆችሽም ለእኞም ተስፍችን ነሽ እና እርጅም እድሜ ይስጥልን ኑርልን::

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo День тому +10

    እማሆይ ወለተፃድቅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዎት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜንንንን❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏 ቋንቋዬነሽ (ልዑልሰገድ ) እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh День тому +12

    አቤ መታደል እናታችን እግዚኣብሔር ለክብር የመረጥዎት እናት ነዎት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ፍላጎትዎት ተሳክቶ በደስታ እናግኝዎት 🙏🙏

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 День тому +11

    2002 ዓ.ም ላይ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ስማር ፍሬወይኒ የምትባል አንድ የትግራይ ልጅ ነበረች እና ሁሌም ቤተክርስቲያን የምሄደው ዘማሪ ልዑል ሰገድ በህይወት እንዲተርፍ ጸሎት ለማድረግ ነው ትል ነበር። የእማሆይ አይነት ስሜት ያላቸው ብዙዎች ናቸው።

  • @ሶልያና-ወ6ኘ
    @ሶልያና-ወ6ኘ День тому +9

    እማሆይ እድሜ ይስጥልን ደጋግመን እንሰማለን መዝሙሩ ሲለቀቅ

  • @ንፁህልብደስይለኛል
    @ንፁህልብደስይለኛል 18 годин тому +3

    ወይኔ ቲቸር ስንቅነሽ🥰የኔ እናት በእመቤቴ ውለታቸው አለብኝ ድልበትግል (ሽሮሜዳ) ባዮሎጂ አስተምረውኛል ሚኒስትሪ በጣም ጥሩ ውጤት ስላመጣሁ ተደስተው መፅሀፍ ሸልመውኛል❤🥰🙏 ዛሬ የጤና ባለሙያ ሆኜ ህዝቤን እያገለገልኩ ነው እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ቲቸርዬ በአገኛቸው ደስ ይለኛል በውስጥ አድራሻቸውን ባገኝ ባመሠግናቸው🤲

  • @lakecheshetu3575
    @lakecheshetu3575 День тому +11

    እውነት ነው የብዙ ጊዜ ህልሞት ስለተሳካ እግዚአብሔር ይመስገን ከእማሆይ ተስፋ አለመቁረጥን ተማሩ

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 День тому +5

    ውይ ቲቸርዬ እናቴ መልካም ጎበዝ ድንቅ መምህር ነበሩ እኔም አንዷ ልጆት ነኝ እንኳን ለዚህ አበቃዎት

  • @AmsalDestaw
    @AmsalDestaw День тому +4

    ታለምዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሰብሽውንም እግዚአብሔር አሳክቶልሽ ቤተክርስቲያኑ ተሰርቶ ሲመረቅ ለማዬት ለመባረክ ያብቃሽ

  • @belayneshdarge1685
    @belayneshdarge1685 21 годину тому +3

    የታደሉ እናት እኛንም ለርስዎ ክብር ያብቃን ዝማሬዎት ይቀበለዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MengistuTenna
    @MengistuTenna День тому +6

    Ours mother I wish long age from God because you thought more students biology for40 years now spritual mother than k you.

  • @Mahderemaryam-df2ql
    @Mahderemaryam-df2ql 14 годин тому +1

    እንዴት መታደልነዉ እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @ethunshiferaw614
    @ethunshiferaw614 День тому +6

    ታለምዬ/እሙሐይ ስንቅነሽ የዘመናት ህልምሽ ስለተሳካ የረዳሽ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው።ቅዱስ ጊወርጊስ ሀሳብሽን ያሳካልሽ

  • @icydoeseditz
    @icydoeseditz День тому +3

    እግዚአብሔር ፡ይመስገን፡እማሆይ፡በእውነት፡ጥሩ፡ሃሳብ፡ጥሩስራ፡ነው፡ያሰቡት፡ይሳካሎት፡ረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥዎት።

  • @Birara-s4o
    @Birara-s4o День тому +4

    እንደነዚህ አይነቶችን እናቶች ያብዛል

  • @assefudamtie6589
    @assefudamtie6589 День тому +6

    እናታችን የሠወን ጸጋ ያድለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @raheleshetu2176
    @raheleshetu2176 День тому +9

    እሟሆይ ወለተ ፃድቅ የእርስዎ ዘር በመሆኔ እኮራለሁ

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 День тому +2

    መምህርት እማሆይ እድሜ ከጤናጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት❤❤❤

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 День тому +1

    You are the true icon,beaconto Ethiopian mothers. Hope you open the door of others mothers hidden life history. It is good you were fond of teaching and students were your your best students. May God strengthen you and you continue doing the blessed teaching 🙏. Teachers first!!! May others come and introduce themselves andwe acknowledge themand put hopes there are many educated and talented mothers they didn't even get attentions. May God bless? Thanks .Amen 🙏 Thanks for your presentation 👍

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 День тому +2

    እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ምኞትዎት ተሳክቶ ቤተክርስቲያኑ ተሰርቶ አልቆ ለማየት ያብቃልን❤❤❤

  • @lakecheshetu3575
    @lakecheshetu3575 День тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ በጣም ደስ ይላል

  • @aklilegebremicheal343
    @aklilegebremicheal343 День тому +3

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ::

  • @Yitulala
    @Yitulala День тому +4

    እናቴ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ጸልዩልን ለዚች አገር ለእምዬ ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaudiSaudi-d3y
    @SaudiSaudi-d3y День тому +4

    እማሆየ እኛም እንዶዎታለን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mentameralemu
    @mentameralemu День тому +3

    የኔ ወርቅ እናት❤❤❤❤
    እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Senayt-q1j
    @Senayt-q1j День тому +4

    እናታችን ፀጋዉን ያብዛሎት ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 8 годин тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን እናታች ን በረከትዋን ይድረሳን ሉሌ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @asegedechegigue7052
    @asegedechegigue7052 День тому +3

    እንኩዋን የንስሀ ጊዜ ስጠወት።

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh День тому +3

    እድሜ ከጤና ቸሩ አምላክ ያድሎት እማሆይ ፀሎቶት እኛንም ይርዳን

  • @WeynshetGirema-sy2vs
    @WeynshetGirema-sy2vs День тому +6

    ❤❤❤❤እማሆይ እንዎዶታለን🙏🙏🙏

    • @marysam9193
      @marysam9193 День тому

      እሰይ እልልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልልልልልልል
      ዝማሬ መላክ ያሰማልን እማሆይ

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 5 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ethiopia5832
    @ethiopia5832 День тому +3

    ረዥም እድሜና ጤና ይስጠዎት !!!

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 День тому +1

    በሁለቱ የተሣሉ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 День тому +2

    እማሆይዬ በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @alexg.889
    @alexg.889 2 години тому

    እግዜብሄር ይመስገን። መታደል ነው።

  • @bahirmogese2413
    @bahirmogese2413 День тому +2

    ❤❤❤ edeme ketena yadelot tebareku

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 14 годин тому

    Eimohayye Egziabhre rejim edmey ktena ystlen zmarey mlaeiktn yasemalen ❤❤❤❤❤❤

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 11 годин тому

    እማሆይ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት እንደእርስዎ ያድርሰኝ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 День тому +1

    Emahoy greatest teacher i etiopian 🎉

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 День тому +1

    Entachen rejm edmi ena tena yistelen kale hiwot yasemalen zemari melaek yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 День тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤አሚናጰጋወን ይሰጠወት

  • @hfj4001
    @hfj4001 14 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም አልቅሸ ነበረ የመቤቴ ወዳጅ አድኛው እያሉኩ አለቅስ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን አዳነችሁ እሱ እናታችን ዳበሰችህ ለዚህም በቃህ ምን ይሳነዋል ፈጣሪ ተመስገን ❤❤❤❤❤

  • @BirhanuWendemu-nr3dq
    @BirhanuWendemu-nr3dq 17 годин тому

    ቃለህይወት ያሠማልን እናታችን

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 18 годин тому +1

    በጣም ይገርማል አደራ እርዳቸው

  • @meleseliyehe6953
    @meleseliyehe6953 11 годин тому

    መምህርት ስንቅነሽ (አሁን እማሆይ ወለተ ጻድቅ) ጋይንት ነፋስ መውጫ ባዮሎጂ አስተምረውኛል፡፡ እጅግ ተወዳጅ ነበሩ፡፡ በእርሳቸው ተጽዕኖ እኔም በባዮሎጂ ዲፕሎማ ተመርቄአለሁ፡፡ እማሆይ ለዚህ በቅተው በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል፡፡ ጤና እና ረጅም ዕድሜ እንዲሰጥዎ እመኛለሁ!!!

  • @megnotiealemayehu4603
    @megnotiealemayehu4603 День тому +1

    My strong mom .❤❤❤❤❤❤

  • @hiritytesfagaber3209
    @hiritytesfagaber3209 День тому +1

    Berketwo yderbin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @hfj4001
    @hfj4001 13 годин тому

    እማሆይ ከፈጣሪ የተሰጥ ፀጋ ደስ ስሲል በረከቶት ይድረስን

  • @kidistkidy-p6w
    @kidistkidy-p6w 13 годин тому

    የኔናት ሞገስሸ ብቻ ይበቃል ምኞትሽ ስለተሳካ እ/ግ ይመስገን❤❤❤❤😂

  • @AbaNathnael
    @AbaNathnael День тому +2

    ማህበረ ቅዱሳን
    በአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት አንድ ክፍለ ጊዜ እንዲያስተምቱሩ ቢያደርግ ጥሩ ነው

  • @MegbaruAlemu
    @MegbaruAlemu День тому

    Bereketewo yiderbin

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 День тому

    እሰይ ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @beki100
    @beki100 День тому

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ !!!!!!❤❤❤

  • @tenbitbogale8528
    @tenbitbogale8528 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔ እናት

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 7 годин тому

    እናታችን ወልደ ክዳን እያሉ በጸሎት አስቡልኝ

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 7 годин тому

    እሙሐየ በርከትወት ይድረስን

  • @burta9583
    @burta9583 День тому

    Edemen tena yestot ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 День тому

    እናታችን ፈጣሪ በእድሜበጤና ያቆይልን መዝምሩ አልወጣልኝ አለ የደረሳቹህ ሸረ አረጉልኝ

  • @tsehayfalula4494
    @tsehayfalula4494 День тому +1

    የሚገርም ነው 20 አመት ሙሉ አለማግኘት :: ለሌላ ግዜ ትምህርት ነው ::

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne День тому

    እማሆይ ሰላም 🏥ይስጠዎት
    አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳወት

  • @etetuwondimu1684
    @etetuwondimu1684 День тому

    አሁንምከዚህየበለጠአድሜከጤናጋረይሥጥልእማሆይዬ

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 20 годин тому

    እስይ ድስስስ ይልል እንትይ

  • @m.g5295
    @m.g5295 День тому

    እማሆይ በረክትዎ ይድረሰን

  • @GmariamGmeskel
    @GmariamGmeskel День тому

    ጅግና አናት እሰይ

  • @woinshetkebede561
    @woinshetkebede561 День тому

    የእውቀት ጥግ

  • @MeaziTube
    @MeaziTube День тому

    Erejim edme ke Tena yadelot emahoye

  • @targettube4968
    @targettube4968 День тому

    ወቅን እና ነፋስመውጫ

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566 21 годину тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 20 годин тому

    💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @endalkgeremew3709
    @endalkgeremew3709 День тому

    Waw❤❤❤❤❤

  • @merrykebede384
    @merrykebede384 День тому

    ወይኔ አስተማሪዬ

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 14 годин тому

    ጣራ ጊዮርጊስ

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq День тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @mahiderMahi-n8e
    @mahiderMahi-n8e День тому

    ❤❤❤

  • @የአባዳኘውልጅ
    @የአባዳኘውልጅ День тому

    ❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq День тому

    ❤🙏🙏🙏⛪⚖️♥️

  • @filimonaregawi3874
    @filimonaregawi3874 День тому

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ageritudemeke1912
    @ageritudemeke1912 День тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SolomonDaweit
    @SolomonDaweit День тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marysam9193
    @marysam9193 День тому

    የምታስተወዉቁት አየር መንገድ ግን አዉሮፕላኑ የተለመደዉ የኢትዮጵያ ባንዴራ የለዉም ምንድነዉ ጉድ ሚድያችሁን ብቻ ነዉ የምታዩት ወይስ ከማንነቷ ባፈነገጠ ነገር መሆኑን አስተዉላችኃል ወገኖች የኢትዮጵያ አየር መንገድ እኮ በሰማይ ላይ ሲበር የሚታየዉ አረንጓዴ ብጫ ቀይ ቀለሟ ነዉ አስተወሉ እንጂ

  • @targettube4968
    @targettube4968 День тому

    ጣርያ ጊወርጊስ

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FANTUAssefa-h2v
    @FANTUAssefa-h2v День тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️💞💞💞💞💞💞🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MebratuAschanake
    @MebratuAschanake День тому

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 День тому

    ተሰርቶ ያዩታል

  • @fiteleshito5729
    @fiteleshito5729 День тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 День тому +1

    ጴንጤ የበተችነት ሰለለሚሰማቸው ሁሌ መዋሸት

  • @nigistabebawmn9300
    @nigistabebawmn9300 22 години тому

    በርሚል ጊዮርጊስ ጉዞ ታዘጋጃላችሁ? ካዘጋጃችሁ ስልካችሁን ስጡኝ።

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo День тому

    እማሆይ ወለተፃድቅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዎት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜንንንን❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏 ቋንቋዬነሽ (ልዑልሰገድ ) እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @سلطانعامر-م6ب
    @سلطانعامر-م6ب День тому

    ❤❤❤❤❤

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 День тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelshiferawgobezie8914
    @rahelshiferawgobezie8914 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aaw5447
    @aaw5447 День тому

    ❤❤❤