በቃኝ !,መጨቃጨቁ መሮኛል: ድምፃዊ መሀሙድ አህመድ እውነትም ንጉስ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 462

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Місяць тому +6

    I love this woman. Humble, principled and confident.

  • @igo1071
    @igo1071 Місяць тому +12

    💛💚❤️ወ/ሮ እጅጋየሁ ሁልግዜም ከስውልጆች ላይ ጎልቶ የታየ ነገር ካለ ምቀኛም , በመጥፎ መንፈስ የተሞላ ክፍ ስው ብቅ ብቅ ይላል ወ/ ሮ እጅጋየሁ ሀቀኛ ና ጠንካራ እናት ናቸው::

  • @MuluMekonen-c9u
    @MuluMekonen-c9u Місяць тому +11

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወዶት እግዚኡብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት!!!!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Місяць тому +9

    ውቢት ኢትዮጵያ ! እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰላምን ጨምሮ ይብዛልሽ እወድሻለሁ !

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Місяць тому +9

    እናታችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን መድሃኒአለም አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️👏🥰❤❤❤❤❤🌹🌹🌹💐💐💐🎉🎉🎉🎉

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy Місяць тому +17

    የእውነት በጣም ጨዋ ስረአት ያለዎት እናት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Місяць тому +16

    እኝህን ጀግና አዛውንት በእውነት በጣም አደነኳቸው :: ለሁሉም ነገር መልስ አላቸውና እናታችን እግዚአብሔር አሁንም ጉልበቱን አብዝቶ ይስጥዎት :: 👌🙏 እናታችን በእውነት እንዴት እንደምወዶት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 👌🙏❤️

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Місяць тому +74

    ጎበዝ ተናጋሪ ቆፍጠን ያሉ ሴት ናቸው ስለመህሙድ ደግነት ሲያውሩ በጣም ጨዋነታቸውን ያሳያል ስለሌላ ባሎቻቸውም በጨዋ ደንብ ነው የገልጿቸው አከበርኳቸው በግሌ ብዙ የተለያዩ ሚዲያ ላይ ባይወጡ ጥሩ ነው ባለፈው እግረኛው ሚዲያ ላይ ስለሲጋራ ማጨስ ሲጠይቃቸው ያሉት ነገር ነበርና ከእድሜም አኳያ ነገሮች ሊረሱ ስለሚችሉ እርሶ እንኳን አይረሱም👍ያንን ለማለት ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት🙏🏾❤️

    • @teddyd4734
      @teddyd4734 Місяць тому +1

      ልክ ነህ ሴትየዋ ወሬኛ ናት የሰው ባል ጋር እየማገጠች ይቺ ባለጌ የግዜር ፈቃድ ነው ትላለች ሰው ለምን ዝም አይልም የሴጣን ስሬ እየሰራች ፈጣሪ ትላለች ሌላው ደሞ እኔ እኔ እኔ ብቻ ነው የምታውቀው narcissist ብጤ ናት

    • @user-gu3tx2tu7w
      @user-gu3tx2tu7w Місяць тому +1

      ንፍጣም አይምሮሸንአሰሪው

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Місяць тому

      @@user-gu3tx2tu7w ይሄ አዲሱ ስድብ ነው😃

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 26 днів тому +1

      ​@@user-gu3tx2tu7w ምን ክፉ ተናግራ ነው ስድቡ?? ተሳዳቢነትሽን ገለጽሽው 😂😂

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Місяць тому +29

    አሁንም ቆንጆ ደርባባ ረጅም እድሜ ይስጦት ከፍ በሉ ❤❤❤❤

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z Місяць тому

      ገለባ ነው ደርባባ? በዚህ እድሜ እየዞሩ ሰው ማማቱ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Місяць тому +2

      @ አንቺስ አለማክበርሽ ፈጣሪ ይፈቅደዋል እድሜሽ እንዲረዝም እናትና አባትሽን አክብሪ የወለዱሽን ብቻ ሳይሆን በአእድሜ ላንቺ እናትና አባት የሚሆኑሽን ሁሉ !!

  • @sofiaata9687
    @sofiaata9687 Місяць тому +21

    I really like etiye ejegayo
    Very honest straight forward women. God bless you and your family

    • @muluneshteklewold279
      @muluneshteklewold279 Місяць тому +1

      መፋታት ሀጢያት የሚለውንና ዘፈንን ዳንኪራን ቤት

  • @ay78124
    @ay78124 Місяць тому +1

    ወ/ሮ እጅጋየው እስመሳይነት የሚፀየፉ እውነተኛ ምርጥ የሰው ዘር ሴት እንበሳ ! ረጅም እድሜ እና ጤና ከነቤተሰብዎ ይስጦት ::

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ Місяць тому +15

    አንደበታቸው ማር ነው ከእግረኛው ሚዲያ ጀምሮ የምከታተላቸው ማሚ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው!

  • @elshuelshu-jq5xx
    @elshuelshu-jq5xx Місяць тому +24

    የኔ ቆንጆ እናት ብዙ እድሜ ጤና ይሰጥሸ ውደደደደደድድድድድ ነው የረኩሸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetayele8687
    @genetayele8687 Місяць тому +10

    , really you are strong woman and you will be example for Next Generation

  • @Woina502
    @Woina502 Місяць тому +13

    የመሀሙድዬ ሚስት የሰፈሬ ልጆች የነ ሄለን የነ ሳባ የነ ቢኒ የአብሮ አደጐቼ የቆንጆዎቹ አክስት ቆንጅዬዋ የሰው ሀሜት ምን ሊያደርግሽ ይልቅ ውበቱን ጨመረልሽ የተዘፈነልሽ ወይዘሮ እጅግ አየሁ ጀግና ጀግና የጀግና ጀግና ሴት እድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo Місяць тому +14

    ጀግናዋ ወ/ ሮ እጅጋየሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት!

  • @tignehwodajo7088
    @tignehwodajo7088 Місяць тому +6

    I listen most of your interview admire you real you iron lady Strong and you are for many Ethiopian women example admire you and you said real you appreciate your children and you bless always God you are one of example real mama and grandma. God bless you. I listen most of your interview just admired to you. That’s all never give up God bless you, MAMA. Ejgayehu

  • @meseretshawel5035
    @meseretshawel5035 Місяць тому +20

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 Місяць тому +6

    She is a beautiful and hero woman. I love hear❤❤❤

  • @lucibrhane8037
    @lucibrhane8037 Місяць тому +3

    ዋው ወይዘር እጅጋየው ውበት ሲለካ ከትግራይ ነው ለካ እኛ የንግስት ሳባ ልጆች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት ኑሩልን ጀግና ትግራወይቲ 🥰

  • @elsabetkidane2687
    @elsabetkidane2687 Місяць тому +29

    ጎበዝ ተናጋሪ ጀግና ሴት

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 Місяць тому +6

    ዋው ወረቃማው ዘመን የእናተ ነበር ከደግነትጋረ። አለእጅ የእኛ ዘመን የተረገመ ትውልድ እደ ቅጠል የሚረግፋ ገና በልጅነቱ

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Місяць тому +3

    ቸር ወሬ ያሰማሽ አርቲሰት መሀመድ አህሙድ ልጅ ያለው አይመስለኝም ነበር ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ ሁሌም ደስ ይበልሽ ኩሩ ኢትዮጲያዊ

  • @Nuria-m8h
    @Nuria-m8h Місяць тому +7

    ጀግና ጀግና እናታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @STAMA123
    @STAMA123 Місяць тому +11

    እማምዬ አንቺም ብሩክት ስለሆንሽ ነው የተባረኩ ልጆች የወለድሽው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z Місяць тому

      እየዞረች ዘረኝነት ስለሰበከች? ቅሌታም

  • @Yosafe-ke5qh
    @Yosafe-ke5qh Місяць тому +12

    የኔ ቆንጆ እናት ብዙ እድሜ ጤና ይሰጥሸ ውደደደደድድድድድድ ነው የረኩሸ እና በዚህ አጋጣሜ ብዙ ታሪክ አዋቂ ነሸ እና ማሚ ቆጆ ነሸ አወራርሸ ደሰ ነው የሚለኝ

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 Місяць тому +40

    ለዚህ ነዋ እንዳማሩ ያሉት ሰለማይጠጡ ትልቅ ነገር ዛሬ ደግሞ በጣም አምሮበታል 🥰🥰🥰

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 Місяць тому +4

      እንዳማሩ እጅግ አየሁ የዛሬ ሀያ አመት ያየ ትልቅ ለውጥ አላት በጣም በጣም ቆንጆ ነበረች አሁንም ቆንጆ ናት

    • @Hermon-he7bm
      @Hermon-he7bm Місяць тому

      ​@@chaltuaddisabebakegna265ሃያአመትማ ብዙ ነው ውዴ ሰው በሁለት እመት ውስጥ ከወጣት ወደ አረጋዊነት ይቀየር የለ እንዴ!

  • @themane9894
    @themane9894 Місяць тому +10

    እውነት ጥሩ ተናገሩ መሐሙድ የወሃ መሆኑ የሚታወቅበት አንድም የሙያ አጋሩን አያስቀይምም ከትልቁም ከትንሹም እኩል ሰው ነው እድሜና ጤና ይስጠው

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Місяць тому +9

    እትዬ እጅግሽ የሴቶች ቁንጮ ❤🎉 ከባሎቻችሁ ተለያይታችሁ በሥም ማጥፋትና ጥላቻ የተካናችሁ እህቶች ከእትዬ እጅግሽ መልካም ነገርን ተማሩ ምንም ቢሆን የልጆቻችሁ አባቶች ናቸውና::

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z Місяць тому +1

      እሷ ባል መቀያየር ሙያ አድርጋ ያዘችን ከእውነተኛ እናቶች ጋር ማን እኩል አደረጋት።

  • @reshanghbremariam4292
    @reshanghbremariam4292 Місяць тому +5

    ማማ እጅጋዯ ረጂም እድሜ እንና ጤና ይስጥሽ ስወድሽ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 Місяць тому +17

    ይቅርታ የኔ እናት ከተሳሳትኩ እታረማሉሁ:: በሌላ ሚዲያ ላይ ከመሀሙድ ጋር ሲተዋወቂ ጭፈራ ቤት ሞቅ ብሎን የጀመረነው ግንኙነት ነው ብለው ነበር:: ደግሞም ሲጂራ ያጨሱ እንደነበር ተናግረው ነበር:: ያን ማድረጎት ማንም በወጣጥነት የሚያደርገው ነው:: እና ቃሎት ስለተጋጨብኝ ነው::

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Місяць тому +3

      ትክክል እግረኛው ሚዲያ ላይ

    • @bekindtoyourself1817
      @bekindtoyourself1817 Місяць тому

      So what she did when she was young good thing she stopped

    • @AmA-ul7rs
      @AmA-ul7rs Місяць тому +1

      አጭሸ አላውቅም አለች አኮ እዚህ ላይ። እነዚህ ሰዎች ውሸትና ቅሌት ይደፍራሉ።

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 Місяць тому +1

      ​@@bekindtoyourself1817But she denied that she was drinking and smoking.

    • @kante5318
      @kante5318 Місяць тому

      @@AmA-ul7rsእነማን ናቸው ? እስቲ አባባልህ ግልፅ አድርገው ?

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 Місяць тому +5

    በጣም የተባረኩ እመቤት ንግግርዎ እንደቁንጅናዎ ወደር የለሽ ነው ፈጣሪ እስከመጨረሻው ጥበቃው አይለየዎ: ክፉ አይንካዎት::

  • @Tewabech-on9pl
    @Tewabech-on9pl Місяць тому +16

    She's over 80 amazing beautiful God bless you long life keep up ❤️❤️🙏🙏

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Місяць тому +25

    እማማ እጅጋየሁ ❤ የምር በጣም የማክብርውት የምውዱት ሁሉ ነገርውት ያማር ንግግሩውት በሳል አስተዋይ ድርበብ ያሉ እድሜ ከጤና ይስጠውት 🙏 ተመስጨ የማዳምጠውት

  • @BettyMcrae
    @BettyMcrae Місяць тому +3

    You are honestly the most beautiful, sweetest,caring,funny, humble person I’ve ever seen ❤

  • @webet2273
    @webet2273 Місяць тому +1

    በእዉነት እግዚህአብሄርን አክባሪ አፍቃሪ ሰዉነትን በትክክል የተጠቀሙ እዉነት ተናጋሪ ለእድሜ እጅ የማይስጡ ትላትን እደዛሬ አስታዌሽ የንፁህ ልብ ምልክት ሰዉ ናቸዉ እድሜ በአግባቡ መጠቀምን ያሳዩን ሌላዉ ልጆቻቸዉን በፍቅር እዳሳደጉ ያስታዉቃል አዳድ ልጅ አለ ቤተክርስቲያን እኳን አትሂጂ ብሎ የሚቃወም አለ የተባረኩ እናት ዘርዎቻ ይባረኩ ❤🙏

  • @የቀድሞሰራዊት
    @የቀድሞሰራዊት Місяць тому +15

    እኚህን ሴትዮ ስወዳቸው። እግዚአብሄር ረጅም ጤና ይሁንልዎት የኔ እናት።

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 Місяць тому +5

    የኔ እናት ደግና ግልፀነትዎ እጅግ ደስይላል

  • @isrelking6008
    @isrelking6008 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እጅግየ የንየ ቆንጆ ጀግና ሴት ከነእውቀቱ ሙሉ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeniGebre-j5o
    @SeniGebre-j5o Місяць тому

    Very proud, disciplined and successful women!. I love her!

  • @kiyaa2331
    @kiyaa2331 Місяць тому +7

    እንዴት እንደምወዳት ቃላት የለኝም ረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ እመኛለሁ እንደአንቺ አይነት በቁጥር ጥቂት ሰዎች ቢኖሮ አገራችን ሰላም ታገኝ ነበር

    • @frehiwotafework5309
      @frehiwotafework5309 Місяць тому

      በጣም እንጂ ብዙ ጊዜ ሚዲያ ላይየተነገረ ስለምናምን እኮ ነው ወ/ሮ እጅግ አየሁ በጣም አደገኛ ሴት ናቸው:: በጥቂቱ ስላይ ነበሩ የራሳቸውን ባል ይስል ሉ ነበር ዲፕሎማቱን ማለት ነው ሲቀጥል ጴንጤ ሆነው ከካንስር ተፈወስኩ ብለው ይናገሩ ነበር መቼ እንደተመለሱ ንስሀ ይግቡ አይግቡበማይታወቅበት ደሞ ኦርቶዶክስ ውስጥ ገብተው የአቡነ ጳውሎስ ዋና ቀኝ እጅ ነበሩ ሌላው ሁለት ወንዶች በእሳቸው ምክንያት በሽበሌ ውስጥ ተገዳድለዋል እረስንቱ እሳቸው ከኤርትራ ጋር ያላቸው ግንኙነት እራሱ ትልቅ ጥያቄ ነው የሚያጭረው? ኤርትራዊ ናቸው? ቢሆኑ ምንም ችግር የለውም ግን ከጃንሆይ ጀምረው ከቤተ መንግስት አይጠፉም እናም ብዙ ነገር ስለ ሀገር ያውቃሉ ለኤርትራ ኢትዮጵያን አለመስለላችው እራሱ ሌላ ጥያቄ ነው? ወ/ሮ እጅግ አየው በጣም በጣም አደገኛ ሴት ናቸው። ኢትዮጵያውያን የዋህ ሰዉ አማኝ በመሆናቸው ነው ይህ ሁሉ ምስቅልቅል ዉሰጥ የገቡት እናም ጀርባቸው መጠናት ካለባቸው ስዎች አንዷ ወ/ሮ እጅግ አየሁ በየነ ናቸው።

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 Місяць тому +8

    ዋው ዋው ምረጥ ዘረ የባላባት ልጅ እድሜና ጤና አሁንም አብዝቶ ይባረክዎት።ትልቅሰውና ትልቅዛፋ አያሳጣ ይባላል። የትልቅሰው የጭዋሰው ወጉ እሯሱ ደስይላል እናመሰገናለን ለምክረዎት።

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Місяць тому

      @@zenebaregeta2631 ምርጥ ዘር ፈጠሪ ፍጥረት በምድር ላይ እህል ብቻ ነው ከብት የሰው ዘር በሙሉ ምርጥ ፕው

  • @eyea7297
    @eyea7297 Місяць тому +8

    በትዳር ላይ ያለን ወንድ እያማገጡ ፀፀት ቢያድልዎት መልካም
    ነው
    ሰው ያረገውንነው ያደረኩት ❓ ብለውም አያቅሉሉት ሆሆሆይ ቆብ የጫኑትን አባ ቶች ሲዘረጥጡ እንኮን ሰው ሲንጫጫ ደስ ይለኛል ይላሉ ልቦና ይስጥዎ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Місяць тому +1

    ወይ ጌዜ የእኔ ቆንጆ ቁንጅናሽ ብቻ ይናገር ነበር በዘመኑ ያንን ጌዜ ማን ይረሰዋል ዛሬ ሲያዮሽ ብዙ ያላየሽ ትመስይ ይሆናል ያየ ይናገር የነበረ ያርዳ ይባል የለ ኑሬልን የእድሜ ሐብታም መሆን ከፈጣሪ ነው 😍😘🙏😇❤

  • @rutaanjelo7332
    @rutaanjelo7332 Місяць тому +2

    ጀግና እናት ልጆቻ ታድለው ማሚዬ እድሜና ጨና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZebibaYimam-y3y
    @ZebibaYimam-y3y Місяць тому +2

    ጀግና ሴት ነች ወላሂ ደግሞ ቆንጆ ጥንቅቅ ያለች አድናቂዋ ነኝ

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Місяць тому +1

    ቸር ወሬ ያሰማሽ አርቲሰት መሀመድ አህሙድ ልጅ ያለው አይመስለኝም ነበር ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ ሁሌም ደስ ይበልሽ😊 ኩሩ ኢትዮጲያዊ

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Місяць тому

    A woman with so much wisdom. I can’t have enough of her

  • @YonasGmichael-be7mw
    @YonasGmichael-be7mw Місяць тому +2

    ማርያምን በጣም ነው የወደድኮት

  • @liliayana174
    @liliayana174 Місяць тому +3

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @Doromankya
    @Doromankya Місяць тому +1

    የማይበገሩ ጀግና እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት።

  • @muluneshteklewold279
    @muluneshteklewold279 Місяць тому +15

    ቤት ማፍረስ ዳንኪራን መፍታት ሀጢአት እንደሆነ ታላላቅ ቤተሰብዎ አላስተማሩም ነበር።

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 Місяць тому

      @@muluneshteklewold279 ስላስተማርዎቸዉ ማ ሁሉንም ኣስተካክለዉ ኖሮ እኾ ለምን ተመቻችተዉልሽ ነርሽ ነዉ??

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 Місяць тому +4

    በዚህ እድሜ በየሚዲያው ከመሰጣት ምን አለበት ንስሀ ገብተው ወደ እግዚአብሔር መንገድ ቢጠቃለሉ አይሻልም።

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Місяць тому +2

    አላህዬ በዱኒያ የተዋረደች አድርገህ በጀነትህ ግን አክብረኝ የዱኒያ መባረክ ለአጭር ግዜ ነዉ ጠፊ አለም ነዉ ጀነት ግን የዘላለም መኖሪያ ናት ኢላሂ በራህመትህ ኡመተል ሙሀመድን በጀነተል ፍርዶሰ ሰብሰበን ከመንገድህ ለራቁትም የተዉባ ግዜ ሰጣቸዉ ሙሰሊም ሆነን እንጂ አትግደለን❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Gindo-e1o
    @Gindo-e1o Місяць тому +1

    እናታችን እግዚአብሔር ረጅም እዴሜ እና ይስጥልን ለእውነት የቆሙ እናት ነዎትና

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz Місяць тому +11

    አይ ጋዜጠኛ ናዝሬት ትምህርት ቤት የሴቶች ትመህርት ቤት ብቻ መሆኑን አታውቅም???

    • @yareddawit2021
      @yareddawit2021 3 дні тому

      የግድ ማወቅ ይጠበቅበታል?

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Місяць тому +1

    True true about the Mohimud Ahimad personality
    That is the main point why He got long life from our God
    He blessed!!

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Місяць тому +1

    I have a sister who is a hero like this respectful lady ! She is explained very well about Mohammed Ahmad personality. Moreover, she is also explained her mom how she was strongest mom to her . Amazing! God bless your children. You told us they are so quiet and so silent Naturally. There mom is so powerful but her children are so quiet. It is same things in my families.
    Our mom is like her but me and my little sister are so quiet and we can't speak that much at the public. Natural we are so very very quiet in our families. But our one sister is so powerful. No one can attack her even she is defending us !!

  • @amlesetadane5186
    @amlesetadane5186 Місяць тому +2

    beautiful and smart mom ever ❤️ ❤❤❤❤

  • @Biniam-o5t
    @Biniam-o5t Місяць тому

    ተመስገን ደስ ይብል ሰላምን ጥዕናን ምስ ኩሎም ስድራ ቤት ግና አኽሱም ረሲዓክይ አይነገርክናን አነ እፈልጥ ካብ አኽሱም አ ዲስ ናብ አስመራ ንግዲ ቻው አዴና

  • @fayruzsnegash8883
    @fayruzsnegash8883 Місяць тому +6

    Beautiful blessed lady ❤❤❤ waraga Ada.

    • @tadast7771
      @tadast7771 Місяць тому +1

      Belaysh lay yalewn yzmut menfes be yesus sm yetrsebere yhun echo elzabel nech snt tarik yalat werdetuan ande KBR beye midiyaw ahunm gena alarefechm lserashw Hulu geta ykr ybelsh.

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Місяць тому

    መልካም ሰዎች በፍሬዎቻቸው ይገልፃሉ ይባላል ለዚህም ነው ልጆችዎ ሁሉም የተባረኩት መልካም መሆን ለራስ ነው።

  • @arditube7340
    @arditube7340 15 днів тому

    እማማ እጅጋየሁ በየነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኑሪልንንንን ዋዕሮ💪💪💪💪💪

  • @twinshs8517
    @twinshs8517 Місяць тому +3

    ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ማሚ😘😘😍

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 Місяць тому +4

    የኔ ቆንጆ እናት እንኮን ደህና መጣሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @mulugerbi2831
    @mulugerbi2831 Місяць тому +2

    የኔ ጎበዝ ዉድድ አረኩሽ ደስ ስትይ የዚ አይነት ጨዋታ ነው የናፈቀኝ

  • @esayastewodros8152
    @esayastewodros8152 Місяць тому

    በጣም ደስ የሚል የሂወት ታሪክ ነው ከአንድ ሰው በላይ ትዳር አሳልፈዎል የመጀመሪያ ኢትዮጵያውያዊት ሳይሆኑ አይቀሩም ለማንኛውም በ Hollywood actress አስታወሱኝ እሷም Elizabeth Tayler ትባላለች ብዙ አግብታ ፈታለች እና ስመወትን ለም ቀየር አርገው Elizabeth Tayler አንልወትም ላማንኛውም ጥሩ የታሪክ ልምድ ነው ይመችወት

  • @Liyu-h1q
    @Liyu-h1q Місяць тому +7

    I pray that one day I will meet you Mama Ejegayehu 🤎🌼 you have such an awesome mind.

  • @uridegu5719
    @uridegu5719 Місяць тому +23

    ወ/ሮ እጅግ አየሁ በግብረገብ ትምህት ክፍለጊዜ ይፎርፋ ነበር ይመስለኞል : በእርጅና የግብረገብ ትምህር ሳያስፈልጋቸው ባይ ነይ , በእርጅና ተሳዳቢ እና ተናጋሪ ናቸው

    • @bezagirma1600
      @bezagirma1600 Місяць тому +3

      Too many lies . OMG

    • @konjobelete8746
      @konjobelete8746 Місяць тому +3

      ​@@bezagirma1600እስከ ዛሬ የት ነበሩ መሐሙድን ለቀቅ አድርጉት በሰላም ይረፍበት አሁን ትንሽ ገንዘብ አገኘ ብለው ነው 🤬🤥🤣

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Місяць тому +1

      There is nothing truth in her speech I am really sorry for her kids.

    • @yenemarvelous8086
      @yenemarvelous8086 Місяць тому

      ​@emaleyjored7043 exactly, totally a lie

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 Місяць тому

      She is a truth teller. You must not like the truth

  • @atsedemichael6536
    @atsedemichael6536 Місяць тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥሽ እወቀት ቁንጅና ሁሉን ያሟላሽ መልካም ሴት ተባረኪ

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 Місяць тому +2

    ጂጂዬ አቺ ወጣት እየሖንሽ ነው የምተሔጅው ሺሕ አመት ኑሪ❤❤❤

  • @weyniande3214
    @weyniande3214 Місяць тому +18

    1ኛ 2ኛ 3ኛ ባል እያሉ ማውራት አይደብርም ነውርኮነው ምን ለማስተማር ነው በየሚድያው የሚደጋግሙት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 Місяць тому

      @@weyniande3214 ምን ጎረበጠህ ተማርበት ኣንተም እንዳትቆጥር😠

    • @birtukantuffa6279
      @birtukantuffa6279 Місяць тому

      እነ ነውር ጌጡ !

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 Місяць тому

      @@birtukantuffa6279 ምቀኛ 😜

    • @weyniande3214
      @weyniande3214 Місяць тому

      @Petruspetrus1 በልጅነት ተድረው 1ልጅ ይዘው ባላቸው ሲሞት ያለቆብ በምንኩስና ቃልኪዳናቸውን አጽንተው የሞቱ አያቶች አሉኝ ከነሱ እማራለው ዝሙት ምን ትምርት ያስፈልገዋል። ይቅር ይበለን

    • @mignotlulu7590
      @mignotlulu7590 Місяць тому

      she is good @it😂

  • @genetgetachew2150
    @genetgetachew2150 Місяць тому +2

    ደርባባ ወ/ሮ ስወዶት❤❤❤❤

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Місяць тому

    የኔ እናት ሲናገሩ ደስ የሚሉ ደርባባ ናቸው: ሰዎች ግን ሲገልፆቸው በጣም ሀይለኛ እንደሆኑ: እንዲሁም ከመሀሙድጋር የተለያዩት አምባ ገነን ስለሆኑ እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን ስለሚሉ ነው ይባላል::

  • @amenyihun2418
    @amenyihun2418 Місяць тому +3

    መጠጥ አልጠጣም ያሉት ምነው ከመሐመድ ጋር ሁለታችንም ሰክረን ነው የሄድነው አላሉም

  • @ashenafiteka0244
    @ashenafiteka0244 Місяць тому +5

    ወ/ሮ እጅጋየሁ እጅግ አሳዩን ይበቃዎታል።

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u Місяць тому +2

    ውይ አማማ በጣም ነው የምወዳቸው አግዛበር አድሚን ከጢና ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ Місяць тому +20

    ሠው በዚህ እድሜው አንደበቱን ሠብሠብ አርጎ ጌታውን ይመለከታል በዚህ እድሜ በየሜዳው እየዞሩ ቤቴክርሥትያንን ማማት ሠውን ማማት ምን እሚሉት ነው። የዝች ሢትዮ ታሪክ መቼም ጉድ ነው ሥቱን እጥብ እንዳደረገች እሦና ልቦ ይተዋወቃሉ።

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 Місяць тому

      You hate her guts ha? It’s ok, you will get used to it

    • @ወሎ-የ7ረ
      @ወሎ-የ7ረ Місяць тому

      @Sarahj962 እኔ አላቃትም የምጠላት ግን የሠማሁት ነገር ሥለሦ ጥሩ አደለም ከዚያም በተረፈ ማውራት በዚህ እድሜ ምን ሊጠቅም ወደአምላክ ተጠግቶ ለሚጠፉ ይቅርታን መለመኑ መልካም ነው ባይ ነኝ ከዚያም እኔማነኝ ብሎ መጠየቅ መልካም ነው።

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 Місяць тому

      @@ወሎ-የ7ረ you should take your own advice and try to get close to God yourself by not hating and judging.

    • @ወሎ-የ7ረ
      @ወሎ-የ7ረ Місяць тому

      አውቆ የተኛን ቢቀሠቅሡት አይሠማም አሉ ሣይጠሩሽ አቤት ሣይልኩሽ ወዴት። Why do you mind your busines? I am entitle to my opinion..

  • @peace-x9s
    @peace-x9s Місяць тому +2

    ቅንነት በዚህ እናት በግልጽ ማስመሰል አይችሉም ጨዋ ናቸው፣

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 Місяць тому +2

    አንቺ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ የትግራይ አንበሳ መኩራት ይገባሻል❤❤❤

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc Місяць тому +13

    ኣይ ማማ ትንሽ እረጋ ቢሉ ጥሩ ነበር ይህን ያህል መጯጯህ ጥሩ አይደለም ቤተሰብዎም በእርግጠኝነት ደስተኛ አይሆኑም የልጆቸዎን አስተያየት ቢቀበሉ የተሻለ ነው ለእርሶዎ ዕድሜ የጥሞና ጊዜ ያስፈልጋል ::

    • @abay3517
      @abay3517 Місяць тому +3

      አረ ምንም የምትረጋጋ አይደለችም በየሜድያው እያካለለች ውነትና ውሸት አቃላቅላ ትነዛለች

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z Місяць тому

      በዘረኝነት የተለከፈች፣ አባቶችን በመከፋፈል ሃይማኖተኛ ለምሰል ትሞክራለች። ለማያቅሽ ታጠኝ ተሀድሶ አደራጅ ጭምር ናት።

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye Місяць тому

      What's happened she is smart parsons

  • @vipa1799
    @vipa1799 Місяць тому +7

    ግልፅነት ደሲ ሲል ንፁህ አመቤት

  • @Yetimwork-bf6zc
    @Yetimwork-bf6zc Місяць тому

    ጀግና እናት የኔን ሀሳብ ስለገለፁለኝ አመሰግኖታለሁ

  • @TseggaiGhidei
    @TseggaiGhidei Місяць тому

    እናትሽ እግዚአብሔር በገነት ይቀበላት ቤትዋና ልጆችዋ ይባርክ አንችም የተባረክሽምና እግዚአብሔር ቤትሽና ልጆችሽ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🌹🌺🌺🌺🙏🌹

  • @nogate9562
    @nogate9562 Місяць тому +4

    ከዚህ በፊት አጨሳለሁ ሲሉ አልሰማሁም

  • @mekdestilahun9332
    @mekdestilahun9332 Місяць тому +1

    እውነተኛ የእግዚአብሔር በግ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው!!!

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Місяць тому +4

    እድለኛ ቆንጆ እናት

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 Місяць тому +1

    You’re so sweet I wish you long life.

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 Місяць тому +13

    ይቭ እውናባጅ ናት ወሸታም ከድሜዋ መማርአትችልም

    • @bezagirma1600
      @bezagirma1600 Місяць тому

      በጣም

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 Місяць тому

      Look inside yourself. Is it her guts you hate? Looks like it

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 Місяць тому +8

    እም ... ድብቅ ባህሪያቸውን ሰው የሚያውቅ አይመስልም

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh Місяць тому

    Geletsenato melekamenetote betam des yelale!Kari zemenotene le bizu melkam sira endiyadergelot emegnalewu!❤️🙏❤️

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o Місяць тому +1

    The true definition of “ age is not a number” her demure is unmatched!

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Місяць тому +9

    የሰው ትዳርም አፋተዋል መጨረሻውም አላማረም

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Місяць тому +1

    እማማ በቃ ጀግና ኖት ተመስክሮሎታል በየሚዲያው እየወጡ አይተንትኑ ስለቸን ወይም መጽሐፍ ያሳትሙልን ቀለል ይላል ለእርሶም ለእኛም ለልጆትም

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 Місяць тому +1

    I am so proud of you, mama

  • @TgAbdo-x9u
    @TgAbdo-x9u Місяць тому +1

    Big thanks gase meumuded

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Місяць тому +2

    ማሚ ኡነት ነዉ ያሎት ትምርት ቤት ይክፈቱ ስንት ጋጣዎጦች ይማራሉ❤

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 Місяць тому +5

    አልፈልግሽም አልልግሽም አለ ማህሙድ

  • @benai5241
    @benai5241 Місяць тому +2

    ወሮ ጂጂ በወጣትነታቸው በዚህ ቁመናቸው..የመናገር ችሎታ በራስ መተማመን Tiktok,UA-cam በዚያን ዘመን ቢኖር 😅 በሀይለኛ ይቆጣጠሩት ነበር😅አሁንም አልተቻሉም..አሁን ግን በቃወት social media እራስዎን ይንከባከቡ❤

  • @asmeretmoke5648
    @asmeretmoke5648 Місяць тому

    mamay edmase yestane e/r🙏🙏🙏❤️