Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቅድስቷ አንዳንድ አፕልኬሽን ፎርም ላይ ; ወንድ ፣ ሴት ፣ምንም ፣እና ፆታውን የቀየረ የሚል መጠይቅ ሳይ እደነግጣለሁ ፣ እዛ ከደረስኩ በኋላ አስገድደው የሚያስቀይሩ ነው የሚመስለኝ ። ለመጀመሪያ ግዜ መጠይቆቹን ሳይ በጣም አዝኛለሁ ። ያሳዝናል ፣ ያማል ፣ ፍርኅት ያመጣል ፣ የመጨረሻው ዘመን ዋነኛ ምልክቶች ናቸው ! እግዚአብሔርም ኢትዮጵያን እንዳይተዋት መፀለይ ነው ሌላ ምን ይደረጋል ።
እኔ 10 አመት ሴት ልጄን ጥርስዋን ልትታከም ሆስፒታል ይዣት ሄጄ 4 ገጽ የሚሞላ ፎርም ሰተዋት እየሞላን ልክ ተራ ቁጥር 10 ላይ ስደርስ ሊዚቢያን ነሽ ? ወይስ የመሆን ስሜቱ አለሽ ወይ ? ይላል ጥያቄው ልጄ በጣም አንባቢ ነች ምንም አያልፋትም የዛኔ የተሰማት ስሜት ግን ሞቼም አልረሳውም መሀል አንትዋን እንደተመታ ሰው ነው የደነገጠችው ደግነቱ 7 አመትዋ ላይ ነበር በዚህ ጉዳይ አባትዋ በደንብ አድርጎ ከመጽሀፍ ቅዱስ እየጠቀሰ ጉዳዩን ያስረዳት ቢሆንም ግን ተግተን እንጸልይ እግዚአብሄር ይሰማናል🙏
ዑቧቧቧቧ]
በጣም ያሳዝናል ሆድ ያማል መታገል አለብን.
Pp
@@PeacefromJesusአሚንንን😢
እህቴ በዚህ ጉዳይ ህዝብን ከሚያነቁ ጥቂቶች ውስጥ አንዷ አንቺ ነሽ, በተለይ ብዙ ኢትዮጵያውያን እህቶች በዚህ ጉዳይ ሲሰሩ አይታይም አንቺ ግን ሁሌም በትጋት ትውልድን ለመታደግ በምትሰሪው ስራ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክ በርቺልን ❤❤❤
አብይ ይልማ እየሠራ አይደል?
ዩቱብ ይዘጋባቸዋል. ዩቱብ አይወድም እነሱን መቃወም።ስለ እስራኤል. ትክክለኛ ዜና. ከዘገብክ. ወዲያዉኑ ከፕላት ፎርም ያወጣያል ዩቱብ የነሱ ስለሆነ. ስለ ግብረሰዶማዉያን. ህዝብህን ካነቃህ. ከዲያዉኒ. ዩቱብ ቪድዮዉን ያነሳብሀል። ይህ ቪድዮ. ካላነሱባት ጥሩ ነዉ.
kidi..your. are..good
እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ የከፋ ዘመን ልጆቻችን ጠብቅልን በደምህ ሸፍንልን እረ እግዚኦ🙏
አሜን 🙏
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen
Amen Amen 🙏
በጣም መበረታት ያለበት ፕሮግራም ነው አድናቂሽ ነኝ በርቺበት ህዝባችን ተኝቷል እነሱ ቀን ከልሊት እነሱ ግን ለጥፍት ለጥፍት ይሰራሉ ይህ እየሰማን ከንፈር መምጠጥ ብቻውን ምንም ውጤት አያመጣም እግዚእ መሃርነ ክርስቶስ ብሎ ማለፍም መፍትሄ የለውም የግድ ወተን ተቋውሞ ማሰማት አልብንበተለይ በሰሜን አሜሪካ ያለነው በጣም ተኝተናል
አላህ ልጆቻችንን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን ያረብ
AMYN
amin
እግዚአብሔር ይባርክሺ ቀጥይበት. እግዚአብሔር ሲፈጥረን ወንድ ሴት ብሎ ነዉ የፈተረን ይሄን አፀያፊ ነገር አንደግፈዉም እንታገላለን እሰከመጨረሻዉ.
ዝም አንልም ከእነሱ ዕውቀትና ጥበብ በላይ እግዝአብሔር አለ በፀሎት እንተጋለን እሱ ለክብሩ ስል ያዋርዳቸዋል ስለዝህ በዐለም ሁሉ ያላችሁ እግዝአብሔር ን የሚታዉቁ ወደእሱ ጩሁ ዝም የምባልበት ግዜ አይደለም
የእግዚአብሔር ፍጥረት መቃውም ከሠይጣን ነው።ሥለ እዚህ ይህን ሠይጣናዊ ሥራ በአለም ሁሉ መቃወም ግዴታችን ነው።እናተም ይህን ሠይጣናዊ ሥራ በዓለም በማሳወቃችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ተባረኪ ኪዱ እንደዚህ አይነት ነገሮች ሊነገሩ ይገባል ተጨማሪ ሀሳቦች ካሉሽ ከመናገር ወደኋላ አትበይ በርቺ
በስላሴ ስም🙏🙏🙏 ይዘገንናል በጣምምምምምምም። አምላክ ይታረቀን🙏🙏🙏 እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ🙏🙏🙏
ኪዲ ተባረኪ ይህን ፕሮግራም ኢትዮዽያ ሆኜ ነው የሰማሁት ። በጣም አስፈላጊና ማንቂያ ደወል ነው።
Kidi ያገባናል እናመሰግናለን 🙏 ለመፍተው የተለያዮ እርምጃዎች ብኖርም ዋናው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው ።
እግዚአብሔር ከዚህ መአት መቅሰፍት የቁም ሞት ልጆቻችንን ያውጣልን ትውልዱን እየነዱ ወደ ገደል እየከተቱት ነው በጣም ያስፈራል ፈጣሪ በጥበቡ ከዚህ መአት ያውጣን እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ❤❤❤
በጣም በጣም ይሄ ሊሰራበት ይገባል እባክሽን ኪዲ በእያንዳንዱ አበሻ ቤት ታፍኖ ትኩረት ያልተሰጠው ለእለት እለት ኖሮ ሩጫ ቢቻ ያደረጉ በአሜሪካ ማውራት የማይፈልጉና መስማትም የማይፈልጉ ብዙ ናቸው ልጆች በዚህ ሴጣናዊ መንፈስ እየተወሰዱ ነውና በሃገራችን ኢትዮጵያም በማይገመት መልኩ ተስፋፍቶ ወላጆች ህብረተሰቡም አልነቃም ልጆች በገንዘብም ስጦታ በግብዣ በጓደኞቻቸው እየተደለሉ እየተታለሉ ባለማወቅም የተነሳ እንደ ጎርፍ እየሄዱ እየተቀላቀሉዓቸው ነው በርቺ እኛም እንደግፍሻለን ከዋሽንግተወን ዲሲ ።
ተባረኪ ጌታ ይረዳናል እንፀልያለን እንቃወማለን
ወይኔ በቃ እንደ ፊልም ነው በተመስጦ ያዳመጥኩት ያየሁትም እግዚኦ አቤቱ ይቅር በለን በደላችን በዝቶ ነው እናመሰግናለን በርቺ ልጆቻችንን እር ይጠብቅልን።❤
እጅግ በጣም ያሳዝናል ከዚህ ቪዲዮ ብዙ ነፍስ ትድናለች በሀሳብ ደረጃ ያሉም እርግጠኛ ነኝ ሀሳባቸውን እንደሚቀይሩ ጥሩ መረጃ ነው በርቺልኝ እህቴ ተባረኪ ትውልድ ግንዛቤ ይኑረው ይዳን ይንቃ ቀጥይበት እግዚአብሄር አምላክ ይርዳሽ ይጠብቅሽ እህቴ 🙏
የኔ እናት እግዚያብሔር ይርዳሽ ስለምሰጭን እኔ ዛሬ ለልጆቼ ምአይነት መዳኒት እን ደሚሰጣቸው ትኩረት እንዳደርግ አድርግሽዛል እግዚያብሔር ይሔን ቁጣ በምረቱ ያንሳልን ❤❤❤❤❤
ወይ ጉድ ምን አይነት ፀያፍ ነገር ነው እየተስፋፋ ያለው አቤት አምላኬ ሰውረን የፍፃሜው ዘመን እየታየ ነው
ፈጣሪ ልጆቻችንን ጠብቅልን 😢😢😢😢በጣም የሚያስፈራ ግዜ ላይ ነን አቤቱሁ እንደቸርነትህ ማረን😢😢😢😢
በርቺ ኪዲ ይሄ የህይወት ጉዳይ ነው ብዙ ማስተማሪያ ፕሮግራም ያስፈልጋል። እኔ ባለሁበት ሀገር መንግስት እውቅና ባይሰጣቸውም መጋባት ከፈለጉ ሌላ አውሮፓ ሀገር ሄደው ይጋባሉ ፣ ሰልፍ ያደርጋሉ ። ልጄ መዋለህጻናት ነበር ያለፈው አመት እኔ ሴት ነኝ ሲለኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ማን ነው ያለህ ስለዉ ዝም አለኝ የ4 አመት ልጅ ነው። ከFb ላይ የመዋለ ህፃናቱ አስተዳዳሪ የነሱ ደጋፊ ሆና አየኋት ከነባዲራቸው እሱ ሳያንስ ሴቷ ልጇ ፀጉር አቆራረጧ የወንድ አለባበሷ ጨምሮ ። ልጄን ከዛ ማውጣት አለብኝ ብዬ ወሰንኩ አሁን ሌላ ቦታ ነው ፈጣሪ ይመስገን እኔም አባቱም ሁሌ እየነገርነው ወንድ ነኝ ማለት ጀምሯል። ወላጆች ከፈጣሪ ጋር መታገል አለብን።
Abetu Egzyabher hoyi aderahin lijochachinen egna Bedemih shefinen adera adera getahoy🙏🙏🙏
ኪዲዬ ብሩክ ነሽ!!እባክሽ ሳትሳቀቂ ቀጥይበት በርች።That is a righteous service to the generation.
ኪዱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤ቀላል አስተዋፃ አይደለም እያረግሽ ያለሽው፣ ብዙ ሰው እያነቃሽ ነው፣ መቃወም መብታችን እንደሆነ በተግባር እያሳየሽ ነው፣ ቀጥይበት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!
ትክክል ነሽ ኪዲ ስለሰጠሽን መረጃ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ልጆችን ይጠብቅልን ትራስ ጀንደርን እንቃወማለን
አስተማርና አስንጠንቃቂ መረጃ ነው አውሬው በግልፅ መጥቷል
እኔ በጣም ነው የማደንቅሽ የምር ካንቺ የተወለዱ ልጆች የታደሉ ናቸው ዛሬ በውጪም በሀገርቤትም ልጆች በእድል እያደጉ ያሉበት ዘመን ነው እንጂ ልጅና ቤተሰብ ተለያይቶ ቤተሰብ ቁስ አቅራቢ ልጅ ቁስ ተቀባይ የሆነበት ከዚህ ያለፈ እኛን እናቶቻችን ዋጋ ከፍለው ፍቅር ሰጥተው እንዳሳደጉን ዛሬ እንዲህ የሚያሳድግ ብርቅ ነው ስለዚህም ብዙ ችግር ተፈጥሯል እኔ ግን አንቺን በጣም ነው የማመሰግንሽ ትግልሽ የምታሳውቂው ትምርታዊ የሆኑ ፕሮግራሞችሽ በጣም ልትኮሪ ይገባሻል አንቺን ከሰሙ ቤተሰቦች ይጠቀማሉ አይዞሽ በርቺ አንድ ቀን ድል አለ ደሞ ከሁሉ በላይ አሸናፊው እግዚያብሔር አብሮሽ አለ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ነገርች አሁንም ልቀቂልን ተባረኪ❤❤❤❤
እውነትሽን ነው እነሱ ጋር ካለው ከእኛ ጋር ያለው ይበልጣል!!!! በርቺልን ።
በጣም አሳዛኝ ና በርትተን እንኮንነው በርቺ ፣ እግዛብሄር ያጥፍልን በርቺ ኪዱ፣
እመብርሀን ከዚህ ክፋ ዘመን በዘርፋፋ ቀሚሳ ደብቃ ታሳልፍልን ጌታ ሆይ መፈጠር የሚያስጠላበት ጊዜ
አሜን
ጥሩ አገልግሎት ነው እግዚብሄር ይባርክሽ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ጌታ ይባርልሽ ኪዲ አገልግሎትሽ የተባረከና ሙልካም ውጤት እንድናገኝ ጌታ ይትዳር ይርዳን
ኪዲዬ ቆይቼ ነዉ ያየሁት ይሄን ቪዲዮ እና ሌላዉ ቪዲዮ እንድትሰሪበት የምፈልገዉ ልጆች የሰሩት ሙቪዎች አሉ የኛ ሀበሻ ልጆች ተጥደዉ ነዉ የሚዉሉት በዛ ላይ ቤተሰብ ደግሞ ቋንቋ አይችሉም።
ቅድስት እጅግ በጣም አመሠግንሻለሁ ፣ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያቀረብሽው፣ በተለይ በህፃናት ላይ ይህ ወንጀል መፈፀሙን እስካሁን ባለማወቄ ራሴን ወቅሼዋለሁ
በእዉነት ተባረኪ ኪዱ በእዉነት በጣም ትልቅ ሰራ እየሰራሸ ነዉ እግዚር ይጠብቅሸ፠
ተባረኪ መልካም አርጋችሗል እግዚያብሔር ልጆችን ይጠብቅ በርቱ ፀጋ ይ ብዛላቹ!!!!
ተባረኪ በረችልን እንጸልያለን ጌታ ይረዳናል እግዚአብሔር ይረዳናል ❤❤❤❤🎉
የሚገርም መረጃ ነው ወይ ጉድ ቤተሰቦቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ገንዘብ የሃጢያት ስር ናት የማባለው ይኼው ነው
ላንቺ አይደለም ለስንቱ ቀባጣሪ የፖለቲካ activist ይይደረጋል ።በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ያለሽ በርቺ።
ኪዲዬ መዓረይ ተባረኪ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪዲ ያስተዋለ ይጠቀምበታል እግዚሓብሄር ይሰወረን
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፈጣሪዬ ሆይ እሔንን ክፍ ዘመን አሳጥርልን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ኪዲ እግዚአብሔር ይስጥሽ መረጃውን ስላካፈልሽን
እ/ር ይባርክሽ በርቺ በዚ ቀጥይ የምፅጭውን መርጃ ያስፈገናል 🙏🙏🙏
ተባረክ ስለ አሜርካ ና ስለካናዳ እንድናቅ ስላረግሽን እናመስግናለን ምርጫ የራስ ነው።
❤❤❤❤የኔ ጀግና ጋዜጠኞች ከደ እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው የሚል ነሳሺው። ተባረኪ
በፈረሰው ቅጥር እንድትቆሚ እና እንድታነቂ ትውልድንእነድትታደጊ ጸጋው ይብዛልሸ በርቺ ጌታ ይረዳሻል ለእግዝአብሔር ወግነሻልና።
እናመሰግናለን እህታችን ቀጥልበት በርችልን መድሃኒአለም አንቺጋር ይሁን አሜን
በጣም አስተማሪ መልክት ነዉ እ/ሐ ከደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን
ጀግናነሽ ።በውስጤ የሚያሳስበኝ ነበር። ነጭ ስለሆኑ ትክክል ናቸው ማለት አይቻልም ።እኛን ግርዛትና ያለዲሜ ጋብቻ ጎጂ ባሕል እያሉ ሲያስተምሩን ነበር እነሱን ደሞ ሙሉ አካላቸውን ቆራርጠው መጫወቻ ሲያደርጓቸው በኢንግሊሽ ንገሪልንማ
ጌታዬ ይገልብጠው ፤ አሜን ይጠብቅልን። በየሱስ ስም እግዚ/ር የልጆቻችንን ዘመን ይቅደመው።
በጣም ነው የማደንቅሽ ምክኒያቱም እግዚያብሔር የሚፀየፈው ነገር ስለሆነ በርቺልኝ
ኪዲ ተባርኪ በጣም ግሩም ርእስ ነው በርቺልን በጣም ማወቅ አልብን
ኪዲ እግዚአብሄር ይባርከሸ ልጆቻችን ይጠብቅልን
ተባረኪ ኪዲ ይህ ነገር በጣም ያሳስበናል
ጌታ ይርዳሽ እነዚህ የሴጣን ማህበረሰብን ከአለም ምድር ያጥፋልን
በጣም እናመሰግናለን እህቴ ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠሽን
እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አንቺን እንዲህ ያነቃቃሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ
ሁሉንም አቅርቢ ኪዲ ይሄ መደመጥ አለበት ደሞ ጎበዝ ትችይበታለሽ 👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ በጣም ልብ ሰባሪ ነገር ነው ስላካፈልሽን ኢንፎርሜሽን ላመሰግንሽ እወዳለሁ እግዚአብሔር ከዚህ ጉድ ይሰውረን
ኪዲ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ ይባርክሽ እውነት ነው የምትናገሪው ሁሉ የብዙሀኑ ሀሳብ እደተናገርሽው ነው እደዚህ አይነት ሰዎች ስልጣን ላይም ያሉትም ሀብታምም ናቸው እዴት ብሎ ሰው ተስፋ ይቆርጣል ሁሉም ማሰብ ያለበን ከእነሱ በላይ ጥበበኞው ሀይልእንኳን ሁሉ የእሱ የሆነ ታላቅ ፈጣሪ እዳለን አመነን የአቅማችንን መታገል ነው ከዚህ ክፎ ዘመን ፈጣሪ ያሳልፈን ልጆቻችንን ከምንፈራው ሁሉ ይጠብቅልን 🙏
በእውነት በጣም ያሰዝናል በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢
ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሸ እናመሰግናለን
ተባረኪ በርች እህታችን እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን::
ተባረኪ በርቺ ጌታ ይርዳሽ የሚገርም ነው
ፈጣሪ ልጆችን ይጠብቅልን ከዚህ ክፉ ዘመን
Amen 🙏🙏🙏
❤ እህቴ ጌታ ይባርክሽ ወደ እግዚአብሔር እየጮህን ነው ሌላ መፍትሄ የለንም እየተናገርሽ ያለው ሁሉ ትክክል ነው ተባረኪ
በጣም ጥሩ ሓሳብ ነዉ ያቀረብሺው ቀጥይበት በርቺ
እግዚአኦ መሀረነ ክርሰትሰ አውጣን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችን ጠብቅልን ይሄ ሁሉ ፈረሀ እግዚአብሔር አለመኖር ነው ። በጥብቅ በጥብቅ መቃወም አለብን ይሄን የዘራብን ዲያብሎሰ ያጥፋልን እግዚአብሔር የፈጠረውን ተፈጥሮ መቀየር ትልቅ ወንጀል ነው ። ይመለከተናል 100 ፐርሰንት ። ኪዲዬ ተባረኪ በርቺ በርቺልን ትውልድን ለማጥፋት ነው የተነሱት አምላክ ይገሰፅልን ።
ጀግና ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ጽናቱንም ጥንካሬውንም ይስጥሽ
እግዚአብሔር ይርዳን ኮሚኒቲያችንና ቤተክርስቲያኖቻችን ልጆቻችንን በፍቅር እየሰበስቡ ጥሩ ትምህርት ቢሰጡ መልካም ነበር እኛም በፍቅር እየተቀራረብን እነዚህን ነገሮች ላይ ብንሰራ ከፖለቲካውና ከጥላቻ መንፈስ ወተን
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪድ ዘመንሽ ይባረክ። ብዙ ግዜ በምችለው አቅም እጮኻለሁ የልጆች ሸክም አለብን። ብዙዎች ፈርተው ቁጭ ብለዋል። እኔ የምንጸልየው ምንጫቸው እንድደርቅ ነው። ሥራቸው ይፍረስ የገንዘባቸው ምንጭ ይድረቅ። እንደዚህ ልጆችን ለማጥመድ የተነሱ በኢየሱስ ስም ይታወሩ። ሥራቸው ይፍረስ
ብቻ እግዚአብሔር ይታረቀን ህዝቡ በፍቅረ ንዋይ ታውሯል እግዚኦ ታረቀን 😢😢
❤የድምፅሽ ማማር እንደለስላሳ ሙዚቃ የሚያምር ዜማ አለው።እርጋታሽ ደግሞ ሰላምን ያሥተጋባል።የምታሥላልፊበት የቅንብር መንገድ በራሱ አሥደማሚ ነው በቀላሉ አይምሯችን ትኩረት እንዲሠጠው ያነሣሣል።አቦ ይመችሽ አንቺን የወለዱ ቤተሰቦች ፈጣሪ ከምድር እሥከሠማይ የተመረጠውን ቦታ ይሥጣቸው።
አሜን ኪዲዬ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
ፈጣሪ ይርዳን ፣ የበኩላችን ጥረት ማድረግ አለብን
ፍተና ነው።እንክን ህጻናት እኛ እካ ከበደን እደዚ ሃገር ካናዳ አመርካ ሰጣን ከነ ሰራውቱ ነው ያለው።
ልጆቼን በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ሸፌንኳችሁ እዴዝ አይኔት እርኩሴት እግዜአብሄር ወዶሐላ ይመልስን
አሜን አሜን አሜን አሜን
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ
በጣም ጥሩ issueነው መቀጠል አለብሽ ልታሳይም ይገባል በሚመለከትሽ ሁላ ላይ ጥሩ ግንዛቤ መፍጠር ቀላል አይደለም የቻልሽውንም መታደግ በርቺ ከጎንሽ ነን እንከተልሻለን::
ለሰጠሽን መረጃ በጣም በጣም እናመሠግናለን ከሁሉ የማስረዳት ብቃትሽ ይገርማል እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንሽ
የኔ ጀግና በርችልኝ አዎ እግዚአብሔር እርዱኝ እረዳችሁአለሁ ነዉ ያለዉ አያገባንም ማለት እነሱን ከመደገፍ አይተናነስም
ትክክል ነሽ በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርቺ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ!!! የጾታ ጉዳይ እርግኛ ባልሆንም ኢትዮጵያ ውስጥም በአንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች በህጻናቱ ላይ የተጀመረበት አለ የሚል ነገር እየሰማን ነው! መ/ር ደረጄ አንድ ወንድ ልጅ ከት/ቤት መልስ እናቱን እኔ ሴት ነኝ ወንድ ብሎ ጠይቋታል ብለው ነበረ ወንድ ነህ ብላ ስትመልስለት ደሞ ሴት መሆን ብፈልግስ !? ብሎ አስደንግጧታል ሲሉ ሰምቻለሁ እናም እኛ ጋ አይደርስም or አልደረሰም ብሎ መዘናጋት አይገባም። እስከ አሁንስ ምን ያህል ጥፋት ተከውኖ እንደሆነ ቤት ይቁጠረው እንንቃ እንንቃ እባካችሁ!!!!
እዉነትሽን ነዉ እህቴ በጣም ተስፋ የመቁረጥ እና አያገባኝን የሚን አባዜ ተጠናዉጦን ይኸዉ እያንዳዳንችን በር እያንኳኳ መቷል በፈጣሪ ያለን እምነት በመቀነሱ ነዉ እነሱ የሸይጧን ተገዢ ናቸዉ እንደዉ ምን አይነት የተረገመ አስተሳሰብ ይሆን ይዘዉ የመጡብን አሁንም ጊዜዉ አልረፈደም ይንን እያንዳዳችን መቃወም ግድ ይላል
የሚያስፈራ ጊዜ በመድረሳችን በጣም ያሳዝናል።እግዚአብሔር የሰጠንን እንዲጠብቅልን በሰፊው እንፀልይ። እህቴም ላቀረብሽው መልእክት እናመሰግናለን።ተባረኪ።
እህት ዓለም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዕውቀትም ያብዛልሽ ይህ ሰው የሆነ ሁሉ ጉዳይ ነው።እናመሠግናለን
እህታችን በጣም እናመሰግናለን በርቺልን ሁላችንን ይመለከተናል
እናመሰግናለን ላደረሽን መረጃ ከኢትዮጲያ ነግ በእኔ ነውና የትም እንኑር የት እንዳልሽው በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛ ላይ መለቀቁ አይቀርምና በተለይ የሞባይል ስልኮችን ለልጆቻችን የምንሰጥ አስቀድመን ግንዛቤ እነዚህንና ሌሎች አላስፈላጊ ነገሮችን ማሳወቅ ይኖርብናል እላለው
❤ኪድዬ በርቺ ፣ ይመለከተናል ድብን አድርጎ ፣ ምን አገባን የሚሉትን አትስሚያቸው ደንዝዘዋል እኮ የኛ ህዝብ ቆየ ከደነዘዘ ተያቸው ፣ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይከልልልን
አላህ ይጠብቀን thank u sis
ኪዱዬ ባራክ ኦባማ እኮ እራሱ የራሱን ልጆች ከእንዲህ አይነቱ ነገር ይጠብቃል ግን ለሌሎች ልጆች ምን አገባኝ ብሎ እኮ ነው አሜሪካ ዲሞክራሲ ሀገር ናትና መብታቸው ነው ያለው ከዛ አልፎ የአፍሪካዊያንን መንግስታት ሲያስጨንቅ የነበረው በተለይ በተለይ ስደተኛው የምንም ነገር መሞከሪያቸውም ነው ምክንያቱም በችግርና በፖለቲካ ከሀገሩ እየተሰደደ ግራ ስለሚገባው በተለይ በገንዘብ ሀይል ሊጫወቱበት ይፈልጋሉ ደግነቱ እንደኛ ይህንንም ነገር የሚጠላ በብዛት መኖሩ እንጂ ልጆቻችሁን ይዛችሁ ወደ ሀገራችሁ ብረሩ ብረሩ ያሰኛል እሱ እግዚአብሄር ከእንደዚህ አይነቱ መንፈስ በደሙ ይሸፍንልን ወደ እሱ ብቻ መፅፀለይ ነው
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ተባረኪ እህቴ ከልብ ነው የሰማሁሽ
ማራናታ .....አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😮😮😮ከዚህ አስከፊ ግዜ ሠዉረን.... በጣም እናመሰግናለን እህታችን ተባረኪ🙏❤
ኪዲዬ ተባረኪ በደንብ ያገባናል እግዛብሄር ለልጆቻችንን ይጠብቅ
እህታችን በጣም እናመሰግናለን
Thanks so much for sharing with us God bless you keep it up .
ኪዲ ተባረኪ! በአገራችን ብንኖርም ይህ አፀያፊ ጌታ የሚጠላውን ነገር አጥብቀን እንቃወማለን
ዘመንሽ ይባረክ እህቴ
ቅድስቷ አንዳንድ አፕልኬሽን ፎርም ላይ ; ወንድ ፣ ሴት ፣ምንም ፣እና ፆታውን የቀየረ የሚል መጠይቅ ሳይ እደነግጣለሁ ፣ እዛ ከደረስኩ በኋላ አስገድደው የሚያስቀይሩ ነው የሚመስለኝ ። ለመጀመሪያ ግዜ መጠይቆቹን ሳይ በጣም አዝኛለሁ ። ያሳዝናል ፣ ያማል ፣ ፍርኅት ያመጣል ፣ የመጨረሻው ዘመን ዋነኛ ምልክቶች ናቸው ! እግዚአብሔርም ኢትዮጵያን እንዳይተዋት መፀለይ ነው ሌላ ምን ይደረጋል ።
እኔ 10 አመት ሴት ልጄን ጥርስዋን ልትታከም ሆስፒታል ይዣት ሄጄ 4 ገጽ የሚሞላ ፎርም ሰተዋት እየሞላን ልክ ተራ ቁጥር 10 ላይ ስደርስ ሊዚቢያን ነሽ ? ወይስ የመሆን ስሜቱ አለሽ ወይ ? ይላል ጥያቄው ልጄ በጣም አንባቢ ነች ምንም አያልፋትም የዛኔ የተሰማት ስሜት ግን ሞቼም አልረሳውም መሀል አንትዋን እንደተመታ ሰው ነው የደነገጠችው ደግነቱ 7 አመትዋ ላይ ነበር በዚህ ጉዳይ አባትዋ በደንብ አድርጎ ከመጽሀፍ ቅዱስ እየጠቀሰ ጉዳዩን ያስረዳት ቢሆንም ግን ተግተን እንጸልይ እግዚአብሄር ይሰማናል🙏
ዑቧቧቧቧ]
በጣም ያሳዝናል ሆድ ያማል መታገል አለብን.
Pp
@@PeacefromJesusአሚንንን😢
እህቴ በዚህ ጉዳይ ህዝብን ከሚያነቁ ጥቂቶች ውስጥ አንዷ አንቺ ነሽ, በተለይ ብዙ ኢትዮጵያውያን እህቶች በዚህ ጉዳይ ሲሰሩ አይታይም አንቺ ግን ሁሌም በትጋት ትውልድን ለመታደግ በምትሰሪው ስራ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክ በርቺልን ❤❤❤
አብይ ይልማ እየሠራ አይደል?
ዩቱብ ይዘጋባቸዋል. ዩቱብ አይወድም እነሱን መቃወም።
ስለ እስራኤል. ትክክለኛ ዜና. ከዘገብክ. ወዲያዉኑ ከፕላት ፎርም ያወጣያል ዩቱብ የነሱ ስለሆነ.
ስለ ግብረሰዶማዉያን. ህዝብህን ካነቃህ. ከዲያዉኒ. ዩቱብ ቪድዮዉን ያነሳብሀል። ይህ ቪድዮ. ካላነሱባት ጥሩ ነዉ.
kidi..your. are..good
እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ የከፋ ዘመን ልጆቻችን ጠብቅልን በደምህ ሸፍንልን እረ እግዚኦ🙏
አሜን 🙏
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen
Amen Amen 🙏
በጣም መበረታት
ያለበት ፕሮግራም ነው አድናቂሽ ነኝ በርቺበት ህዝባችን ተኝቷል እነሱ ቀን ከልሊት እነሱ ግን ለጥፍት ለጥፍት ይሰራሉ ይህ እየሰማን ከንፈር መምጠጥ ብቻውን ምንም ውጤት አያመጣም እግዚእ መሃርነ ክርስቶስ ብሎ ማለፍም መፍትሄ የለውም
የግድ ወተን ተቋውሞ ማሰማት አልብን
በተለይ በሰሜን አሜሪካ ያለነው በጣም ተኝተናል
አላህ ልጆቻችንን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን ያረብ
AMYN
amin
እግዚአብሔር ይባርክሺ ቀጥይበት. እግዚአብሔር ሲፈጥረን ወንድ ሴት ብሎ ነዉ የፈተረን ይሄን አፀያፊ ነገር አንደግፈዉም እንታገላለን እሰከመጨረሻዉ.
ዝም አንልም ከእነሱ ዕውቀትና ጥበብ በላይ እግዝአብሔር አለ በፀሎት እንተጋለን እሱ ለክብሩ ስል ያዋርዳቸዋል ስለዝህ በዐለም ሁሉ ያላችሁ እግዝአብሔር ን የሚታዉቁ ወደእሱ ጩሁ ዝም የምባልበት ግዜ አይደለም
የእግዚአብሔር ፍጥረት መቃውም ከሠይጣን ነው።ሥለ እዚህ ይህን ሠይጣናዊ ሥራ በአለም ሁሉ መቃወም ግዴታችን ነው።እናተም ይህን ሠይጣናዊ ሥራ በዓለም በማሳወቃችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ተባረኪ ኪዱ እንደዚህ አይነት ነገሮች ሊነገሩ ይገባል ተጨማሪ ሀሳቦች ካሉሽ ከመናገር ወደኋላ አትበይ በርቺ
በስላሴ ስም🙏🙏🙏 ይዘገንናል በጣምምምምምምም። አምላክ ይታረቀን🙏🙏🙏 እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ🙏🙏🙏
ኪዲ ተባረኪ ይህን ፕሮግራም ኢትዮዽያ ሆኜ ነው የሰማሁት ። በጣም አስፈላጊና ማንቂያ ደወል ነው።
Kidi ያገባናል እናመሰግናለን 🙏 ለመፍተው የተለያዮ እርምጃዎች ብኖርም ዋናው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው ።
እግዚአብሔር ከዚህ መአት መቅሰፍት የቁም ሞት ልጆቻችንን ያውጣልን ትውልዱን እየነዱ ወደ ገደል እየከተቱት ነው በጣም ያስፈራል ፈጣሪ በጥበቡ ከዚህ መአት ያውጣን እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ❤❤❤
በጣም በጣም ይሄ ሊሰራበት ይገባል እባክሽን ኪዲ በእያንዳንዱ አበሻ ቤት ታፍኖ ትኩረት ያልተሰጠው ለእለት እለት ኖሮ ሩጫ ቢቻ ያደረጉ በአሜሪካ ማውራት የማይፈልጉና መስማትም የማይፈልጉ ብዙ ናቸው ልጆች በዚህ ሴጣናዊ መንፈስ እየተወሰዱ ነውና በሃገራችን ኢትዮጵያም በማይገመት መልኩ ተስፋፍቶ ወላጆች ህብረተሰቡም አልነቃም ልጆች በገንዘብም ስጦታ በግብዣ በጓደኞቻቸው እየተደለሉ እየተታለሉ ባለማወቅም የተነሳ እንደ ጎርፍ እየሄዱ እየተቀላቀሉዓቸው ነው በርቺ እኛም እንደግፍሻለን ከዋሽንግተወን ዲሲ ።
ተባረኪ ጌታ ይረዳናል እንፀልያለን እንቃወማለን
ወይኔ በቃ እንደ ፊልም ነው በተመስጦ ያዳመጥኩት ያየሁትም እግዚኦ አቤቱ ይቅር በለን በደላችን በዝቶ ነው እናመሰግናለን በርቺ ልጆቻችንን እር ይጠብቅልን።❤
እጅግ በጣም ያሳዝናል ከዚህ ቪዲዮ ብዙ ነፍስ ትድናለች በሀሳብ ደረጃ ያሉም እርግጠኛ ነኝ ሀሳባቸውን እንደሚቀይሩ ጥሩ መረጃ ነው በርቺልኝ እህቴ ተባረኪ ትውልድ ግንዛቤ ይኑረው ይዳን ይንቃ ቀጥይበት እግዚአብሄር አምላክ ይርዳሽ ይጠብቅሽ እህቴ 🙏
የኔ እናት እግዚያብሔር ይርዳሽ
ስለምሰጭን እኔ ዛሬ ለልጆቼ ምአይነት መዳኒት እን ደሚሰጣቸው ትኩረት እንዳደርግ አድርግሽዛል
እግዚያብሔር ይሔን ቁጣ በምረቱ ያንሳልን ❤❤❤❤❤
ወይ ጉድ ምን አይነት ፀያፍ ነገር ነው እየተስፋፋ ያለው አቤት አምላኬ ሰውረን የፍፃሜው ዘመን እየታየ ነው
ፈጣሪ ልጆቻችንን ጠብቅልን 😢😢😢😢በጣም የሚያስፈራ ግዜ ላይ ነን አቤቱሁ እንደቸርነትህ ማረን😢😢😢😢
በርቺ ኪዲ ይሄ የህይወት ጉዳይ ነው ብዙ ማስተማሪያ ፕሮግራም ያስፈልጋል። እኔ ባለሁበት ሀገር መንግስት እውቅና ባይሰጣቸውም መጋባት ከፈለጉ ሌላ አውሮፓ ሀገር ሄደው ይጋባሉ ፣ ሰልፍ ያደርጋሉ ። ልጄ መዋለህጻናት ነበር ያለፈው አመት እኔ ሴት ነኝ ሲለኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ማን ነው ያለህ ስለዉ ዝም አለኝ የ4 አመት ልጅ ነው። ከFb ላይ የመዋለ ህፃናቱ አስተዳዳሪ የነሱ ደጋፊ ሆና አየኋት ከነባዲራቸው እሱ ሳያንስ ሴቷ ልጇ ፀጉር አቆራረጧ የወንድ አለባበሷ ጨምሮ ። ልጄን ከዛ ማውጣት አለብኝ ብዬ ወሰንኩ አሁን ሌላ ቦታ ነው ፈጣሪ ይመስገን እኔም አባቱም ሁሌ እየነገርነው ወንድ ነኝ ማለት ጀምሯል። ወላጆች ከፈጣሪ ጋር መታገል አለብን።
Abetu Egzyabher hoyi aderahin lijochachinen egna Bedemih shefinen adera adera getahoy🙏🙏🙏
ኪዲዬ ብሩክ ነሽ!!
እባክሽ ሳትሳቀቂ ቀጥይበት በርች።
That is a righteous service to the generation.
ኪዱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤ቀላል አስተዋፃ አይደለም እያረግሽ ያለሽው፣ ብዙ ሰው እያነቃሽ ነው፣ መቃወም መብታችን እንደሆነ በተግባር እያሳየሽ ነው፣ ቀጥይበት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!
ትክክል ነሽ ኪዲ ስለሰጠሽን መረጃ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ልጆችን ይጠብቅልን ትራስ ጀንደርን እንቃወማለን
አስተማርና አስንጠንቃቂ መረጃ ነው አውሬው በግልፅ መጥቷል
እኔ በጣም ነው የማደንቅሽ የምር ካንቺ የተወለዱ ልጆች የታደሉ ናቸው ዛሬ በውጪም በሀገርቤትም ልጆች በእድል እያደጉ ያሉበት ዘመን ነው እንጂ ልጅና ቤተሰብ ተለያይቶ ቤተሰብ ቁስ አቅራቢ ልጅ ቁስ ተቀባይ የሆነበት ከዚህ ያለፈ እኛን እናቶቻችን ዋጋ ከፍለው ፍቅር ሰጥተው እንዳሳደጉን ዛሬ እንዲህ የሚያሳድግ ብርቅ ነው ስለዚህም ብዙ ችግር ተፈጥሯል እኔ ግን አንቺን በጣም ነው የማመሰግንሽ ትግልሽ የምታሳውቂው ትምርታዊ የሆኑ ፕሮግራሞችሽ በጣም ልትኮሪ ይገባሻል አንቺን ከሰሙ ቤተሰቦች ይጠቀማሉ አይዞሽ በርቺ አንድ ቀን ድል አለ ደሞ ከሁሉ በላይ አሸናፊው እግዚያብሔር አብሮሽ አለ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ነገርች አሁንም ልቀቂልን ተባረኪ❤❤❤❤
እውነትሽን ነው እነሱ ጋር ካለው ከእኛ ጋር ያለው ይበልጣል!!!! በርቺልን ።
በጣም አሳዛኝ ና በርትተን እንኮንነው በርቺ ፣ እግዛብሄር ያጥፍልን በርቺ ኪዱ፣
እመብርሀን ከዚህ ክፋ ዘመን በዘርፋፋ ቀሚሳ ደብቃ ታሳልፍልን ጌታ ሆይ መፈጠር የሚያስጠላበት ጊዜ
አሜን
ጥሩ አገልግሎት ነው እግዚብሄር ይባርክሽ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ጌታ ይባርልሽ ኪዲ አገልግሎትሽ የተባረከና ሙልካም ውጤት እንድናገኝ ጌታ ይትዳር ይርዳን
ኪዲዬ ቆይቼ ነዉ ያየሁት ይሄን ቪዲዮ እና ሌላዉ ቪዲዮ እንድትሰሪበት የምፈልገዉ ልጆች የሰሩት ሙቪዎች አሉ የኛ ሀበሻ ልጆች ተጥደዉ ነዉ የሚዉሉት በዛ ላይ ቤተሰብ ደግሞ ቋንቋ አይችሉም።
ቅድስት እጅግ በጣም አመሠግንሻለሁ ፣ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያቀረብሽው፣ በተለይ በህፃናት ላይ ይህ ወንጀል መፈፀሙን እስካሁን ባለማወቄ ራሴን ወቅሼዋለሁ
በእዉነት ተባረኪ ኪዱ በእዉነት በጣም ትልቅ ሰራ እየሰራሸ ነዉ እግዚር ይጠብቅሸ፠
ተባረኪ መልካም አርጋችሗል እግዚያብሔር ልጆችን ይጠብቅ በርቱ ፀጋ ይ ብዛላቹ!!!!
ተባረኪ በረችልን እንጸልያለን ጌታ ይረዳናል እግዚአብሔር ይረዳናል ❤❤❤❤🎉
የሚገርም መረጃ ነው ወይ ጉድ ቤተሰቦቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ገንዘብ የሃጢያት ስር ናት የማባለው ይኼው ነው
ላንቺ አይደለም ለስንቱ ቀባጣሪ የፖለቲካ activist ይይደረጋል ።በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ያለሽ በርቺ።
ኪዲዬ መዓረይ ተባረኪ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪዲ ያስተዋለ ይጠቀምበታል እግዚሓብሄር ይሰወረን
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፈጣሪዬ ሆይ እሔንን ክፍ ዘመን አሳጥርልን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ኪዲ እግዚአብሔር ይስጥሽ መረጃውን ስላካፈልሽን
እ/ር ይባርክሽ በርቺ በዚ ቀጥይ የምፅጭውን መርጃ ያስፈገናል 🙏🙏🙏
ተባረክ ስለ አሜርካ ና ስለካናዳ እንድናቅ ስላረግሽን እናመስግናለን ምርጫ የራስ ነው።
❤❤❤❤የኔ ጀግና ጋዜጠኞች ከደ እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው የሚል ነሳሺው። ተባረኪ
በፈረሰው ቅጥር እንድትቆሚ እና እንድታነቂ ትውልድንእነድትታደጊ ጸጋው ይብዛልሸ በርቺ ጌታ ይረዳሻል ለእግዝአብሔር ወግነሻልና።
እናመሰግናለን እህታችን ቀጥልበት በርችልን መድሃኒአለም አንቺጋር ይሁን አሜን
በጣም አስተማሪ መልክት ነዉ እ/ሐ ከደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን
ጀግናነሽ ።በውስጤ የሚያሳስበኝ ነበር። ነጭ ስለሆኑ ትክክል ናቸው ማለት አይቻልም ።እኛን ግርዛትና ያለዲሜ ጋብቻ ጎጂ ባሕል እያሉ ሲያስተምሩን ነበር እነሱን ደሞ ሙሉ አካላቸውን ቆራርጠው መጫወቻ ሲያደርጓቸው በኢንግሊሽ ንገሪልንማ
ጌታዬ ይገልብጠው ፤ አሜን ይጠብቅልን። በየሱስ ስም እግዚ/ር የልጆቻችንን ዘመን ይቅደመው።
በጣም ነው የማደንቅሽ ምክኒያቱም እግዚያብሔር የሚፀየፈው ነገር ስለሆነ በርቺልኝ
ኪዲ ተባርኪ በጣም ግሩም ርእስ ነው በርቺልን በጣም ማወቅ አልብን
ኪዲ እግዚአብሄር ይባርከሸ ልጆቻችን ይጠብቅልን
ተባረኪ ኪዲ ይህ ነገር በጣም ያሳስበናል
ጌታ ይርዳሽ እነዚህ የሴጣን ማህበረሰብን ከአለም ምድር ያጥፋልን
በጣም እናመሰግናለን እህቴ ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠሽን
እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አንቺን እንዲህ ያነቃቃሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ
ሁሉንም አቅርቢ ኪዲ ይሄ መደመጥ አለበት ደሞ ጎበዝ ትችይበታለሽ 👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ በጣም ልብ ሰባሪ ነገር ነው ስላካፈልሽን ኢንፎርሜሽን ላመሰግንሽ እወዳለሁ እግዚአብሔር ከዚህ ጉድ ይሰውረን
ኪዲ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ ይባርክሽ እውነት ነው የምትናገሪው ሁሉ የብዙሀኑ ሀሳብ እደተናገርሽው ነው እደዚህ አይነት ሰዎች ስልጣን ላይም ያሉትም ሀብታምም ናቸው እዴት ብሎ ሰው ተስፋ ይቆርጣል ሁሉም ማሰብ ያለበን ከእነሱ በላይ ጥበበኞው ሀይል
እንኳን ሁሉ የእሱ የሆነ ታላቅ ፈጣሪ እዳለን አመነን የአቅማችንን መታገል ነው ከዚህ ክፎ ዘመን ፈጣሪ ያሳልፈን ልጆቻችንን ከምንፈራው ሁሉ ይጠብቅልን 🙏
በእውነት በጣም ያሰዝናል በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢
ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሸ እናመሰግናለን
ተባረኪ በርች እህታችን እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን::
ተባረኪ በርቺ ጌታ ይርዳሽ የሚገርም ነው
ፈጣሪ ልጆችን ይጠብቅልን ከዚህ ክፉ ዘመን
Amen 🙏🙏🙏
❤ እህቴ ጌታ ይባርክሽ ወደ እግዚአብሔር እየጮህን ነው ሌላ መፍትሄ የለንም እየተናገርሽ ያለው ሁሉ ትክክል ነው ተባረኪ
በጣም ጥሩ ሓሳብ ነዉ ያቀረብሺው ቀጥይበት በርቺ
እግዚአኦ መሀረነ ክርሰትሰ አውጣን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችን ጠብቅልን ይሄ ሁሉ ፈረሀ እግዚአብሔር አለመኖር ነው ። በጥብቅ በጥብቅ መቃወም አለብን ይሄን የዘራብን ዲያብሎሰ ያጥፋልን እግዚአብሔር የፈጠረውን ተፈጥሮ መቀየር ትልቅ ወንጀል ነው ። ይመለከተናል 100 ፐርሰንት ። ኪዲዬ ተባረኪ በርቺ በርቺልን ትውልድን ለማጥፋት ነው የተነሱት አምላክ ይገሰፅልን ።
ጀግና ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ጽናቱንም ጥንካሬውንም ይስጥሽ
እግዚአብሔር ይርዳን ኮሚኒቲያችንና ቤተክርስቲያኖቻችን ልጆቻችንን በፍቅር እየሰበስቡ ጥሩ ትምህርት ቢሰጡ መልካም ነበር እኛም በፍቅር እየተቀራረብን እነዚህን ነገሮች ላይ ብንሰራ ከፖለቲካውና ከጥላቻ መንፈስ ወተን
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪድ ዘመንሽ ይባረክ። ብዙ ግዜ በምችለው አቅም እጮኻለሁ የልጆች ሸክም አለብን። ብዙዎች ፈርተው ቁጭ ብለዋል። እኔ የምንጸልየው ምንጫቸው እንድደርቅ ነው። ሥራቸው ይፍረስ የገንዘባቸው ምንጭ ይድረቅ። እንደዚህ ልጆችን ለማጥመድ የተነሱ በኢየሱስ ስም ይታወሩ። ሥራቸው ይፍረስ
አሜን
ብቻ እግዚአብሔር ይታረቀን ህዝቡ በፍቅረ ንዋይ ታውሯል እግዚኦ ታረቀን 😢😢
❤የድምፅሽ ማማር እንደለስላሳ ሙዚቃ የሚያምር ዜማ አለው።እርጋታሽ ደግሞ ሰላምን ያሥተጋባል።የምታሥላልፊበት የቅንብር መንገድ በራሱ አሥደማሚ ነው በቀላሉ አይምሯችን ትኩረት እንዲሠጠው ያነሣሣል።አቦ ይመችሽ አንቺን የወለዱ ቤተሰቦች ፈጣሪ ከምድር እሥከሠማይ የተመረጠውን ቦታ ይሥጣቸው።
አሜን ኪዲዬ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
ፈጣሪ ይርዳን ፣ የበኩላችን ጥረት ማድረግ አለብን
ፍተና ነው።እንክን ህጻናት እኛ እካ ከበደን እደዚ ሃገር ካናዳ አመርካ ሰጣን ከነ ሰራውቱ ነው ያለው።
ልጆቼን በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ሸፌንኳችሁ እዴዝ አይኔት እርኩሴት እግዜአብሄር ወዶሐላ ይመልስን
አሜን አሜን አሜን አሜን
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ
በጣም ጥሩ issueነው መቀጠል አለብሽ ልታሳይም ይገባል በሚመለከትሽ ሁላ ላይ ጥሩ ግንዛቤ መፍጠር ቀላል አይደለም የቻልሽውንም መታደግ በርቺ ከጎንሽ ነን እንከተልሻለን::
ለሰጠሽን መረጃ በጣም በጣም እናመሠግናለን ከሁሉ የማስረዳት ብቃትሽ ይገርማል እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንሽ
የኔ ጀግና በርችልኝ አዎ እግዚአብሔር እርዱኝ እረዳችሁአለሁ ነዉ ያለዉ አያገባንም ማለት እነሱን ከመደገፍ አይተናነስም
ትክክል ነሽ በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርቺ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ!!! የጾታ ጉዳይ እርግኛ ባልሆንም ኢትዮጵያ ውስጥም በአንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች በህጻናቱ ላይ የተጀመረበት አለ የሚል ነገር እየሰማን ነው! መ/ር ደረጄ አንድ ወንድ ልጅ ከት/ቤት መልስ እናቱን እኔ ሴት ነኝ ወንድ ብሎ ጠይቋታል ብለው ነበረ ወንድ ነህ ብላ ስትመልስለት ደሞ ሴት መሆን ብፈልግስ !? ብሎ አስደንግጧታል ሲሉ ሰምቻለሁ እናም እኛ ጋ አይደርስም or አልደረሰም ብሎ መዘናጋት አይገባም። እስከ አሁንስ ምን ያህል ጥፋት ተከውኖ እንደሆነ ቤት ይቁጠረው እንንቃ እንንቃ እባካችሁ!!!!
እዉነትሽን ነዉ እህቴ በጣም ተስፋ የመቁረጥ እና አያገባኝን የሚን አባዜ ተጠናዉጦን ይኸዉ እያንዳዳንችን በር እያንኳኳ መቷል በፈጣሪ ያለን እምነት በመቀነሱ ነዉ እነሱ የሸይጧን ተገዢ ናቸዉ እንደዉ ምን አይነት የተረገመ አስተሳሰብ ይሆን ይዘዉ የመጡብን አሁንም ጊዜዉ አልረፈደም ይንን እያንዳዳችን መቃወም ግድ ይላል
የሚያስፈራ ጊዜ በመድረሳችን በጣም ያሳዝናል።እግዚአብሔር የሰጠንን እንዲጠብቅልን በሰፊው እንፀልይ። እህቴም ላቀረብሽው መልእክት እናመሰግናለን።ተባረኪ።
እህት ዓለም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዕውቀትም ያብዛልሽ ይህ ሰው የሆነ ሁሉ ጉዳይ ነው።
እናመሠግናለን