Really wonderful information. I am a livestock person still closely working with nutrition sensitive activities. I need more information from Azeb. She has lots of information. Thanks Kidi for the program. If I get a chance, I would like to share Azeb's experience. Thanks both
I think meat alone is the only anti inflammatory food; some veggies herbs and fruits (mushrooms, greens, blueberries ginger, flaxseed and more) can be mixed with it.
I love her so mach she's very smart,i wish can meet you .i am going through all you talking abouts. I do have the awareness of what she say,the hard parts is how to apply in particular.
I subscribed I have have lupus 10 years now. I tried plant based 6 months ago and nothing changed. My lab results are the same as before. I would like to learn more this
Try carnivore diet. I am on this diet and my migraine is almost gone. I also noticed that my hair looks darker and dense. I have read people cured lupus using this diet.
Thanks for the information, if its working its amazing. It might help a lot of people. but the Epson salt seems too much. Before consuming the epson salt make sure your kidney can handle it.
if these bacteria are not killed during cooking, they can be transferred to humans who consume the meat. When these resistant bacteria enter the human body, they can cause infections that are difficult to treat with traditional antibiotics
Hello kid. Thanks for your information, i did subscribed Azebina ur youtube channel, i really need her help please 🙏. How can i get her contact information
If these bacteria are not killed during cooking of the meat , they can be transferred to humans who consume the meat. When these resistant bacteria enter the human body, they can cause infections that are difficult to treat with traditional antibiotics.
ua-cam.com/video/dAHFoeyQCso/v-deo.htmlsi=7tj1jWxAfdMXnS_0 ከ300 በላይ ጠጠሮችን ያለ ቀዶ ጥገና
ኪዲ ይኸንንማ በተከታታይ ፕሮግራም ስሩበት 🥰🙏🌼
it is un believable How allready formed stone Dissolved , untill now there is no medication that Dissolve Gall stone
Bexami arifi hasabi new
ኪዲ ያንቺ ኳሊቲ ነገርሽ እና በጣም ደስ የምትይኝ የጋበሺው ሰው ሀሳቡን ተናግሮ ከጨረሰ በሇላ ነው ሌላ ጥያቄ የምትጠይቂው። በርቺ ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን ሁሌም።
እህቴ ደስ የሚል ነገር ነው እኔ ቁርስ የማልበላበት ጊዜ ይበልጣል በብዛት 9 ሰአት የተለመደ የአብዛኛው ኢትዮጵያውያን አመጋገብ ነው ያው ፆም ይበዛል ደስተኞች ነን ❤
እውነት እኮ ነው ኪዲ ምግብን እንደመድሀኒት ተጠንቅቀን መውሰድ ካልቻልን መድሀኒትን እንደምግብ ሰንወሰድ እንኖራለን
እውነት ነው ፆም ለሰው ልጅ በጣም ጠቃሚ ነው እኛ ፆምን ለነፍሳችን ብለን ነው የምንፆመው አሁን አሁን በሳይንሱም እየተደገፈ ነው ❤
ኪዱ ሁሌም በምታቀርቢያቸው እንግዶች ትልቅ ትምህርት እያገኘን ነው እስቲ ይሄ መልእክት ለእኔ ከሆነ ካለውበት ችግር ለመውጣት የአዜቢናን እውቀት እና ተመክሮ ለመማር እጠይቃለው መድሀኒአለም ይባርካችሁ ❤❤
በትክክል እኛ ኢትዮጵያውያን አሁን አሁን በተለይ አመጋገባችንን ባለማስተካከላችን አብዛኛው ህዝብ መድሃኒት ቀለቡ ሆኖለታል
Very important point thank you ladies
ሁሌም ስጋ መመገቡ ይከብዳል በተለይ ሀገራችን ላይ
እውነት ነው በምግብ እኔም በአንድ አመት ውስጥ ለውጡን በልጄ አቼዋለሁ እናመሰግናለን !! ከUSA
I have been a carnivore, for 6 months. I’m healthy and have a lot of energy. Thanks for sharing
ኪዲ .በቀጣይ እንደ አዜብ ያሉትን ሰዎች በቂ እውቀትና ግንዛቤ ያላቸውን ሰዎች በልዩ ፕሪግራም ጤናችን በሚል አዲስ ፕሮግራም ብትጀምሪ እንደ ፕሮግራምም የምንከታተለው ቢሆን የበለጠ ነው እላለሁ።በጣም ነው የምከታተልሽ አንድ ቀን ደግሞ በሳተላይት ወደ TV ትመጭያለሽ ብዬም አስባለሁ ጎበዝ ነሽ በርቺ ከወደ አሜሪካ።
ወዉ እሚገርም አገላለፅ ነዉ ያዉ በመፆምኳ አንታማም ግንኮ መፆም ጤናማ እንደሚያደርግ ብዙ ጊዜ እሠማለሁ እናም በጣም እናመሠግናለን የኔዋ ኪድ
እናመሠግናለን ኪዲ በዚሁ ቀጥሉ
በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው🙏🙏🙏❤️
ወይኔ ኪዱ በጣም ነው ደሰ ያለኝ አዜብና ሾን አይቼ እኔም በጣም ብዙ የአሞት ጠጠር ወጥቶልኛል በእውነት አመስግኝልኝ እግዚአብሔር ይባርካየችሁ ማሬ አሁን ግን ጠፍተሻል❤❤
ሶልቱን ከየት አገኘሽው እባክሽ
ሰዉ በጤና ለመኖር ከፈለገ አያቶቻችን የበሉትንና የጠጡትን መብላትና መጠጣት ነዉ።
@@ዳድቱንጋ አረ እሱማ ኦርጋኒክ ነበር 100%አሁን ፌክ ነው ሁሉም
የአያቶቻችን ጊዜማ የተባረከ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ባርኮ ቀድሶ ለጤናችን ተስማሚ አድርጎ የሰጠንን ምግቦች በሙሉ እንስሳም ይሁን አትክልት ምንም ኬሚካል ሳይቀላቀልበት የሚበላበት የተባረከ ዘመን ነበር
አመስግነው ሲበሉት መድሀኒት ይሆናል
ከየት አምጥተን እንበላለን በእነሱ ግዜ ማዳበርያ የለም አሁን አገራችን ላይ ለሁሉም ነገር ማዳበርያ እንጠቀማለን
ኪዱየ እንኳን ደህና መጣሽ 🥰🥰🥰
Wow 🤩 incredible explaining 💊🙏
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
የኔ ቆንጆ እኛ ከምናስበውና ከምናደርገው በላይ ነው የተናገርሽው በጣም ገረመኝ ተባረኪ
ኪዲ ሰለ ምክሩ በጣም እናመሰግናለን
ትክክል ነሽ እኔ ስጋ ስበላ ውስጤ ሰላም ነው
Really wonderful information. I am a livestock person still closely working with nutrition sensitive activities. I need more information from Azeb. She has lots of information. Thanks Kidi for the program. If I get a chance, I would like to share Azeb's experience. Thanks both
ኪዲ ሠላምነው እንኳን አደረሰሽ አዜብን ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ እድሜ ለአንች ብዙ ት/ት አገኝበታለሁ
ያህ ቃለመጠያቅያቀጥልልልል ኪዲሻ
Amazing explanation and important topic
ሁሉንም ማድረግ እችላለሁ ቀዝቃዛ ውሀ ውስጥ መግባት ግን በፍፁም አልችልም ።
Me too
እኔም አሎድም እግዚአብሔር ፈቅዶ ፀበል መጠመቅ ቻልኩኝ
በሞቀ ውሀ ታጠብ
ስሞት የምሔድበትን አውቃለሁ❤🎉❤🎉
I think meat alone is the only anti inflammatory food; some veggies herbs and fruits (mushrooms, greens, blueberries ginger, flaxseed and more) can be mixed with it.
I love her so mach she's very smart,i wish can meet you .i am going through all you talking abouts. I do have the awareness of what she say,the hard parts is how to apply in particular.
I subscribed
I have have lupus 10 years now. I tried plant based 6 months ago and nothing changed. My lab results are the same as before. I would like to learn more this
Are you talking any medicine ??
Try carnivore diet. I am on this diet and my migraine is almost gone. I also noticed that my hair looks darker and dense. I have read people cured lupus using this diet.
@@TitiyaKinfeyes
@@ProudlyETHIOPIANwhere do I get fiber with this lifestyle
There is a saying “If you don’t treat your food as medicine, medicine becomes your meal.”
❤❤❤ በጣም አሰተማሪ ነው
You really motivate me ❤
ዘወትር ስጋ (የበሬ) ከተበላ በ40 ቀን ይገድላል ይባላል😮😮😮
thanks for sharing kidi❤❤❤❤❤❤
❤
Thanks ladies
Thank you so much❤❤❤
You the best Kidi!!!
🙏👌👏
እህታቸን ተባረኪ በጣም ጥሩ ምክር ነው ስልኳን ብትነግሩ ወይ በውስጥ መስመር ባወራት ምክር እፍልጋለሁ ተባረኩልን
Thanks
በትክክክክክክል
ሃበሻ ያለ ስጋ አይኖርም ችግር ነው እያንዳንዱ ሰው በደም ዓይነቱ መመገብ አለበት ዝም ብሎ ማግበስበስ እራሱን የቻለ በሽታ ነው ስጋ የሚፈቀድለት የደም ዓይነት አለም የለም ግን ሁሉም ሰው ስጋ ስጋ ስጋ አብዛኛው የሃበሻ ወንዶች እርጉዝ ሴት ነው የሚመስሉት ስጋ በልተው ቢራ ትን እስኪላቸው ይጠጣሉ ያ ምግቡ እንዲፈጭ አይረዳውም ገብቶ ይተኛል እና እባካችሁ ....እባካችሁ በደም ዓይነታችሁ ተመገቡ
ሰላም እንዴት ነሽ ኪዲ
She is so amazing really I know her *Azbena * you tube great job keep it up and bless you more!!!!!
What is your information about blood type diet?
Thanks for the information, if its working its amazing. It might help a lot of people. but the Epson salt seems too much. Before consuming the epson salt make sure your kidney can handle it.
Egg bibela chigir alewnn?
Kidogenic mindinew?
Gobez tebareki you got one subscribers
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ገነትአበበ፺፻፸
When i am fasting i feel very hungry. I feel very dizzy and tired,is it normal ??😢
ኪዲ እንኳን ደህና መጣሽ በአል እንዴት አለፈ
Red meat doesn't give you inflammation but it is not anti-inflammatory.
Tebareki turu timihirti new
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@አልማዝዎርኩ
Kidi ሰላምሽን ያብዛልሽ እንዴት ነሽ Kidi ለምን ኢትዮ ፋሚሊን አትጋብዦልንም ምክንያቱም መዳን ይቻላል በማለት ትክክለና አስተማማኝ መረጃ የምናገኘው
በደም አይነት መመገብ የሚመከረውስ ምን ትይናለሽ ??
ምድነዉ ? ትምሕርትነዉ?ጭራሽእንጀራን ማጥላላት ?ያለሽን ነገር ማካፈልሽ ጥሩነዉ አመሠግናለሑ ግን ምንም አልገባኝም
ኪዲ ሥለ ካናዳ አዲሱ ህግ ብትነግሪን
ተመልሰሸ እንደምት መጪ ተሰፋ አለኝ🙏
አርስቱጋር አይገናኝም ደሞ የሚታወቅ ነው
ጥያቄ፦
1. ከርዕሱ እንዳየነው ንግግሩ ውስጥ "300" ጠጠሮች እንዴት እንዳስወጣች ያለችው ነገር የለም።
2. የዩቱብ ቻናሏን "Description ላይ አስቀምጣለሁ" ብለሽ አላስቀመጥሽም።
3. ጠቅለል ባለ መንገድ ያቀረበችው ሃሳብ የሚደነቅ ቢሆንም፤ በአብዛኛው የሆነ ሚስጥር እንዳታወጣ ( ሳይንሳዊ) የምትጠነቀቅ እስኪመስል ራሷን ቆጥባለች። ለምን?
Go to her UA-cam channel azebina show and watch her content
if these bacteria are not killed during cooking, they can be transferred to humans who consume the meat.
When these resistant bacteria enter the human body, they can cause infections that are difficult to treat with traditional antibiotics
አንደኛ ነኝ ኪዱዬ አንቺ ቪዲዮ ለቀሽ ቪድዮሽን በፍጥነት ሳላይ መቆየት አልችልም ሁሌም እከታተልሻለሁ ክበሪልኝ 😊
🙏💕
Me too. I can’t wait ❤
የኔ እህት የባእድ አምልኮ ልምምድ አለሽ??
ልጅ እያለሁ ዶሮ የማይበሉ ፍየል የማይበሉ ተልባ የማይበሉ እስራኤላውያን ሹልዳ እንደማበሉ እነዚህ ሰዎችም በሚያመልኩት መንፈስ ታዘው እንደማይበሉ ሲናገሩ ሰምቻለሁ ::
ድንገት ከዚህ የመጣችሁት ቢሆን ብየነው እስኪ የእምነት አባቶች/እናቶች ይጸልዩልሽ አንድም ከአንበሳ አመጋገብ እንድትወጣ ጸልይ?
ሁሉን ትመገቢያለሽ በደስታ በጤናም ትኖሪያለሽ ክርስቶስ ኢየሱስ ነጻ ያወጣሻል::
እንዳልካቸው ሳሩንም ውሃውን እንስሳውንም አፈሩን በምጽአተ
ሳይንስ አዋህደው ከትበው እንደተፈጠረ ያለውን ዴኤንኤ አግብተው የተፈጥሮ ነገር ኸደ ሙዚየም ለታሪክ ዋዜማ ላይ ነው
እና ኬት ሊመጣ ነው?
ስጋ መቸም በተከታታይ ከበሉት ይጎፈንናል እና እንዴት አላንገፈገፈሽም?
በሌላ መልኩ ከሳይንስ ውጪ ሥጋቶሎ ያስረዳጃል ይባላል አንቺ ምን ለውጥ አገኘሽ? ወጣት ወይስ እንደተባለው ወይስ ወይንን ከነበርሽበት?
እር ይቅር ይበልሽ ምነው በሳይንስ ብቻ የሚኖር አስመሰልሽው የሰማይናየምድር አምላክ አለ ይኤን ማሰብ በራሱ ትልቅ በሽታ ነው አንቺ እንደምትይው ከሆነማ መሬት ላይ አንድም የሰው ዘር አይኖርም ነበር 😅
ቀጣይ አለው?ወይስ ሐሳቧን ጨረሰች እንዴት እንደወጣላት ጠጠሩን ሳትነግረን
Elemenaton Diet is the way
Fasting is very essential to our health
እንጀራ በወጥ ለእኛ ኢትዮጵያውያን አብሮን የተሰራ ጉዳይ ነው እንጀራ በወጥ ያወፍራል ወይ??
ማንኛዉም ምግብ በመጠኑ ከተበላ አያወፍርም ችግሩ እስክንጠግብ ድረስ ነዉ የምንበላዉ ነዉ። ስንመገብ ሆዳችን ገና ጠገብ ሊል አይነት ስሜት ሲሰማን ማቆም አለብን ከዛ ዉሀ መጠጣት።
አይ
Some of the research says meat causes inflammation and you said meat prevent inflammation. We got confused for God sake 😢
That was the information I have. It is really confusing.
ምንም አልገባኝም
Sele teteru betenegrin
ኮመትት ላይ ያለውን ቪዲዮ ተመልከት ሙሉ አለልህ እዛ ላይ
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@መኮንነንተኬ
Please can I get your phone
Hello kid. Thanks for your information, i did subscribed Azebina ur youtube channel, i really need her help please 🙏. How can i get her contact information
አሮብ አርብ አቶይም ዝም ብለሽ ትውጪያለሽ
kidi ይቅርታ አድርጊልንናኢትዮ ፋሚሊን መዳን ይቻላል በምግብ ብቻ መዳን እንደሚቻል አሰቸማማኝ መረጃ ይገኝበታል ምክንያቱም የሁሉም ሰው አንድ አይነት የደም አይነት አይደለም
12 ቀን ውሀ ብቻእየጠጣሁ ቆይቻለሁ ማለት ምንማለት ነው አንች እራሱ ምንነክቶሽ ዝም ያልሻት ለምን ጥያቄ አልጠየቅሻትም
What??? Koy emelesalhu comment yeterakem😊
ተጠራቅሟል ነይ..
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾
@ፕሮጌመር
ትክክል ነው እኔም ለ 3 Carnivore ሞክሬው የሚገርም ጤንነት ነው የተሰማኝ በተለይ ይሄ Brian fog የሚባለውን ያስውግዳል ከጠዋት እስከማታ ንቁ ነው የሚያደርገው ብቻ ጥቅሙ ተነግሮ አያልቅም
@@kidistarsema6361😂
@@TruthEzewnet beleshal. Gen selke amharic keyboard embi alegne. Yekerta argulegne❤
ይቺሴትዬ ለማስተማርነው የመጣችሁ ወይስ ለመቀለድ ልሰማስል ለሚቀጥለው ነው ሰፋ ባለግዜ ትላለች ለምን መጣሽ ሰው አታሳስች ስጋለሰዉ ልጅ ጠቃሚ አደለም ስንት ከፈለውሽነው የስጋ ፋብሪካ ደሞ አንችን ማዳመጤ
Danke
If these bacteria are not killed during cooking of the meat , they can be transferred to humans who consume the meat. When these resistant bacteria enter the human body, they can cause infections that are difficult to treat with traditional antibiotics.