📌ጉድ …ኢትዮጵያዊት ናት ሴቶቹን ለዝሙት ንግድ እንደ እቃ የምታቀርባቸው ። ትንሹዋ ልጅ ተይኝ አሞኛል እያለች እየለመነቻት ስትሞት እኔም ሞቴን ተመኘው #1‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 789

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  Місяць тому +79

    vm.tiktok.com/ZMhKDTWXt/
    ua-cam.com/video/hMYKwWDMXg0/v-deo.htmlsi=YIzRSwdAkNJGG1HJ

    • @19720AF
      @19720AF Місяць тому +16

      Canada endet limta

    • @SamiraSamir-to2vb
      @SamiraSamir-to2vb Місяць тому +3

      ይህንን ጀግና ለብዙዎች አርአያ መሆን የሚችልን ሰው ሰብ እስክራይብ አርጉት

    • @ahmadadam9153
      @ahmadadam9153 7 днів тому

      ጀግና👍💪👌

  • @BatseMasfin-gj3xf
    @BatseMasfin-gj3xf Місяць тому +65

    ይሔ ታሪክ በመፅሀፍ ይፃፍ የምትሉ በላይክ ግለፁልን

  • @ElizabethGebreselassie
    @ElizabethGebreselassie Місяць тому +81

    ወንድሜ መጽሀፍ የምታነብ ነው የመሰለኝ እባክህ ወደመጽሀፍ ለውጠው ጥንካሬህ ብዙ ሰው ያስተምራል በርታ

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t Місяць тому +16

    ከደረሰበት ችግር የደረሰለት እግዚአብሔር ታላቅ ነው።ምስጋና ይድረሰው።

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 Місяць тому +180

    ዳዊት እውነተኛውን የአሜሪካ ኑሮ ያሳየን ጠንካራ ጎበዝ ሰራተኛ ነው እድሜና ጤና ይስጠው

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ Місяць тому +2

      የ60ሺ ዶላር የገዛው መኪና ዋውነው እደዚህ እየሰራ

    • @fikerdaneiel
      @fikerdaneiel Місяць тому +6

      👏👏👏💪💯‼️‼️‼️‼️ ጀግና ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

    • @KidstArsema-c5l
      @KidstArsema-c5l Місяць тому +2

      ❤❤❤​@@fikerdaneiel

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Місяць тому +78

    😢😢ይገርማል እግዚአብሔር ትረፍ ያለው። ተአምር የሆነ ህይወት!! ጥርት ያለ ትውስታ!! ጥሩ አተራረክ ፊልም መሰራት አለበት። clear and sound flow. thanks kidi

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ Місяць тому +1

      True.

    • @AdventureEthio1
      @AdventureEthio1 Місяць тому +2

      እኔ ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ። ጥሩ ፕሮዲውሰር፣ካገኘኘ፣ ምርጥ ፊልም ይወጣዋል፣ የሃበሻ፣ተንኮል፣ ግጭቱ፣መውሰድ መመለሱ ሁሉ፣ ጥሩ የፊልም ግባት ነው። ከዚ የበለጠ ስክሪፕት የለም።

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Місяць тому +78

    ይሄ ኢትያጵዊ ወንድማችን ምርጥና ሀቀኛ ነው ቲክቶክ እከተለው አለሁ ጀግና ነው

    • @tsehayebarya1964
      @tsehayebarya1964 Місяць тому +1

      የቲክቶክ ስሙ ማን ነው የሚለው?

    • @Whatreal779
      @Whatreal779 Місяць тому

      ​@@tsehayebarya1964dawit andeta

    • @YismaReda-u8b
      @YismaReda-u8b Місяць тому +1

      በጣም በጣም የወደድኩት ሰው! The last man on earth !

  • @rahelalemu620
    @rahelalemu620 Місяць тому +100

    ኪዲ ይሄ ጠንካራ ሰው ለካ ይህን ሁሉ መከራ ያሳለፈ ነው ለብዙዎች አስተማሪ የሆነ ስራ ነው የምታቀርበው በርታ

  • @YseneKmai
    @YseneKmai Місяць тому +18

    ዳዊት እኔ አቀዋለሁኝ እውነተኛ ታሪክ ነው ከልድነቱም ጀምሮ ታታሪና ጠንካራ ነው በልጅነቴ ከድኩላ ጋር እኩል ይሮጥ ተበር ጀግና የጵናት ናሙና መሆንህ አውቃለሁኝ ያሲን ኬርስማ ከሌማመር በነሰገራ ከብት የሚያግደው ዳዋዊት የሉፋ መቸቢያ አቦ ጀግና ነህ ያውም ደፋር ድፍረትህ ይገርመኛል እኔ ግን በዛ ተራራ በተሰገራ በዛ ተራራ ከድኩላ እኩል የምትወነጨፈው በሩጫ የአለም ፈርጥ አለመሆን ይገርመኛል።

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash 15 днів тому +1

      መከራው በዛበት እንጂ ሊሆን ይችላል የሚመቻች ነገር ውስጥ ቢሆን በጣም አሪፍ ውጤት ይኖረዋል

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 Місяць тому +42

    ይህ ልጅ ቲክቶክ ላይ ጎበዝ ልጅ ነው በስራው አስተማሪነቱን ታሪኩ እውነት ነው እዛው አካባቢ ብዙ ስለኖሩክ

  • @nunu-pt1jc
    @nunu-pt1jc Місяць тому +75

    ዋው እግዚአብሔር በጣም ይወድሀል እውነትም ቅዱስ ሜካኤል ካንተ ጋር ነበር አሁንም አለ በርታ ወንድሜ

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 Місяць тому +48

    ቅድስትዬ እንዴት አይነት ጠንካራ ሞራል ያለው ስው ነው❤

  • @mimishu690
    @mimishu690 Місяць тому +35

    ወይ የሠው ልጅ በጣም ብርቱ ሠው ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ።ኪዲ በቃ ነፃ ሆኖ እንዲያወራ ሠአት ደረሠ ብለሽ ሳታጣድፊው እግዛብሄር ያክብርሽ

  • @melakutesema1332
    @melakutesema1332 Місяць тому +4

    እስከመጨረሻው ነው ያዳመጥኩት ድንቅ ነው ኪዲ አንቺም ጥሩ አድማጭ ነሽ እንዲህ አይነት የህይወት ገጠመኝ ያላቸው ሠዎች እንዳንቺ አይነት ጣልቃ እየገባ የማይረብሻቸው ጋዜጠኛ/ጠያቂ/ ነው የሚያስፈልጋቸው

  • @Aloha83
    @Aloha83 Місяць тому +32

    We need part two for this honest guy,
    Thank you kidst

  • @ancientCures
    @ancientCures Місяць тому +97

    እኔስ እንደዉ በየአለሙ ያለ የወገናችን ስቃይ የሚያበቃዉ መች ነዉ እግዚያብሄር ሆይ በቃ በለን

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Місяць тому +34

    ይህ ልጅ በጣም ግልፅና ለሰው ልጅ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ የውጪውን ኑሮውን በተግባር የሚያሳይ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነውና በዚህ አጋጣሚ ኪዱንም እናመሰግናለን ወንድማችንን ደግሞ አድናቂህ ነኝ እዚህ ስዊዝ መጥተህ የሃገሪቷን ቦታዎችን ለሁሉም የምታስተዋውቅ ነህና በርታ❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому

      እድሉን ከስጣችሁት ይመጣል❤❤❤

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f Місяць тому +32

    እባካቹህ አርብ ሀገር ያላቹህ እህቶችዬ እራሳቹህን ጠብቁ እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ለ14አመት አረብ ሀገር ስስራ እንዲ ገጥሞኝ አያውቅም እቤቴ እንደምኖር ነው የሚገጥመኝ እንደናት አባቴ ነው ሁሉም ሀገር የሰራሁት ሲጀመር መፀለይ ያስፈልጋል ፀሎት

    • @roqayyaoumer3273
      @roqayyaoumer3273 Місяць тому +3

      እኛ ሳውዲ ነበርን ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ የምንሰማዉ ሳውዲ የት ቦታ ነዉ እንዲህ የሜደረገዉ🤭🤭

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Місяць тому

      ​@@roqayyaoumer3273 እህቴ አንቺ / እናንተ የምትሰሩት ሰው ቤት እነዚህ አረመኔዎች ዋላ ኢትዮጵያን ዋላ የመጀመሪያዎቹ ሁለቱም ኤርትራውያን የሚሰሩት እግዚአብሔር የሚጸየፈው ስራ እንዴት ልታውቋቸው ትችላላቹህ ? ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቂው ? ሲጀመር ሱዕድያ ማለት እኮ ውስጡ ባቢሎን ውጩ ደግሞ የተቀ።ሰ አገር ነው እና አለመስማታቹህ መልካም ነው

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho Місяць тому +12

    ዳዊት ያለው ሁሉ ትክክል ነው ሳውዲ ምድር ላይ 😢😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Місяць тому +28

    አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ምን አይነት እረመኔ ሀበሻ ናቸው።የጃቸውን ያገኛሉ

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Місяць тому +19

    ኪዱ ውብ በጣም ነው የምወድሽ ❤
    ወንድማችን ቲክታክ ላይ እንከታተለዋለን ጎበዝ እና ግልፅ ሰው ነው

  • @Filmon-t2x
    @Filmon-t2x Місяць тому +8

    ክፍል 2 ቢኖር አሪፍ ነበር። ይህን ሁሉ መከራ ያሳለፈ ሰው አዕምሮው አለመታወኩ ተኣምረ ነው። ዳዊት የሶሻል ሚዲያ አድራሻውን ቢናገር፣ ቅድስትም ኤዲቲንግ ብታሻሽል ይበልጥ ጥሩ ይሆናል። ፕሮግራሞችሽ ሁሉ በጣም ምርጥ ናቸውና በርቺ ኪዲ።

  • @GenetWende
    @GenetWende Місяць тому +13

    በጣም ከባድ ስቃይ ነው ያሳለፍከው የኔ ጠንካራ ወንድም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @Blane-fp8su
    @Blane-fp8su Місяць тому +9

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ወንድማችን የምር ጀግና ነህ❤

  • @samukassa4671
    @samukassa4671 Місяць тому +7

    በጣም እጅግ በጣም ጠካራ ሠው ነይ እግዚአብሔር ረጅም እድሜህ ይስጥህ አንተ ለብዙ ሴዋች ተምሳለት የምትሆን ጀግና ነህ God bless America God bless Ethiopia .

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Місяць тому +22

    ይህ ታሪክ በመፅሐፍ ቢፃፍ ብዙ ሰዉ ይማርበታል ሰዉ የሚያልፍበት ስንት ነገር አለ ? ወንድሜ ዋናው በህይወት መኖርህ ትልቅ ነገር ነው።

  • @firehiwotb
    @firehiwotb Місяць тому +9

    Kidye በጣም ነው እምናመሰግንሽ, ይኸንን ጀግና ወንድማችንን ስላቀረብሽው እኔም tiktok ላይ ነው ያወኩት "ይኸንን ሁሉ መከራ ያሳለፈ !! ይገርማል እግዚአብሔር እረዳው በሒወት ኖሮ ለ እኛ ትምህርት እንዲሰጥ! waw 🤔😢🥰 በርታ በሒወት የተረፍከው ለሰው ሁሉ ትምህርት ኤንድትሆን ነው የስደትን አስከፊ ገጽታ ያለ መረጃ የትም መሄድ አደጋው የከፋ ነው!!!

  • @GetEthioHabesha
    @GetEthioHabesha Місяць тому +6

    ሙሉ ሂወትህ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው :: ታሪክህን በመፅሐፍ ብታሳትመው የበለጠ አስተማሪ ነው :: የተኖረ ሂወት!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Місяць тому +22

    Yes የዚያ አካባቢ ኑሮ እንደዚያ ነው የሰዉ ቄራ ነው አደገኛና እጅግ በጣም አደገኛ ሀገር ነው በምድር ላይ ሁሉ የሌለ የቅንዝር ሀገር ነው ከጥንት ጀምሮ ሌት ከቀን ሀሳባቸው ሁሉ ልቅ ወሲብ የሚዘወተርበት ሀገር ነው ብዙ ምስቅልቅል ያለበት ሀገር ነው ህዝቡ ጨካኞች ናቸው ብትችሉ ከአገራችሁ አትዉጡ የአበሻ ወጣቶች እያለቁ ነው ጎበዝ ሕይወታችሁን ጠብቁ።

    • @haregnahome5046
      @haregnahome5046 Місяць тому +5

      ይሄ ሁሉ ታሪክ ሳውዲ ነው😊

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ Місяць тому +1

      ሳውዲ 13 አመቴ ምንም አላቅ😢😢😢

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Місяць тому +2

      @haregnahome5046 yes and it's more hidden still

    • @mesfinmulatu277
      @mesfinmulatu277 Місяць тому +1

      @@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ Asheqabacheeeeeee

    • @betelhembedane6950
      @betelhembedane6950 Місяць тому +1

      ​@@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነyene wid yihe eko be gils ye misera ayidelem wenjel slehone anchi min alibat anchi ebet wist slehonesh yihonal kebad hager new

  • @ዜናበረራ
    @ዜናበረራ Місяць тому +35

    ትክክለኛ ነው እውነት ነው ታሪኩ እኔም ሳኡድ ነበርኩኝ ሁሉም እውነት ነው

    • @muradmu1301
      @muradmu1301 Місяць тому

      ሂጂ ዉሸታም ሳኡዲ እንዲህ ያለ ወሬ 20 አመቴ ሳኡዲ ነኝ እንዲህ ያለ ነገር ሠምቸም አላቅም ጥላቻ

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Місяць тому +32

    ከአረብ ሃብታም የፈረንጅ እብድ ይግደለኝ እሚባለው እውነት ነው።

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Місяць тому +5

    አንተ ጀግና ነህ ክብር ይገባሀል። ኢትዮጵያ ዉስጥ ላሉት የአሰልጣኝና የሀላፊዎች ሌቦች የስራቸውን ይስጣቸው።

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete4234 Місяць тому +37

    ሚካኤል የሞትን ደብዳቤ ይቀይራል! እኔንም ከብዙ ሞት እና መከራ ታድጎኛል እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 Місяць тому +1

      ቅዱሱ እግዚአብሔር እንጂ "ሚካኤል" የሰውን ታሪክ መቼም አይቀይርም አትጃጃሉ፣ ክብር ለሚገባው እግዚአብሔር ተገቢውን ክብር ስጡ። በአስርቱ ትእዛዛት " ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት ላንተ አይሁኑልህ "ይላል እግዚአብሔር በዘጸ 20:1-17 ሙሉውን አንብቡት። እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው እንዳይቀስፍሽ አዳሜ ዋ ?

    • @getachewfujaga6127
      @getachewfujaga6127 Місяць тому

      @@goodnews2392 ዳንኤል 10:13፤ የፋርስ መንግሥት አለቃ ግን ሀያ አንድ ቀን ተቋቋመኝ፤ እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ፤ ይላል አየክ መጀመሪያ ከመንቀፍ ማስተዋል ይቅደም መላእክት እኛን የሰው ልጆች ሊረዱ ሊጠብቁን የተፈጠሩ ናቻው ሀይላቸው ማነው? እግዚአብሔር አምላክ

    • @SleepyCroquet-gs3ic
      @SleepyCroquet-gs3ic Місяць тому

      እረ ጊተ ነዉ የሚቀይተዉ

    • @malokoya8045
      @malokoya8045 Місяць тому

      ​@@goodnews2392ምን ለማለት ነው ምን ይሳነዋል

  • @enush7338
    @enush7338 Місяць тому +11

    ውይ ወንድሜን😢 አይዞህ እግዚአብሔር እንኳን ከዛ ሁሉ መከራ አተረፈህ❤

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919 Місяць тому +9

    ብርቱ ስው እግዚአብሔር ያበርታህ ። ቅዱስ ሚካሄል በክንፎቹ ጋርዶ ሃምላክ የሞትን ሀዋጅ ሰብሮ እዚህ ላደረሰህ ሃምላክ ክብር ይግባው ። እንደ ወርቅ ቀልጠህ ነው ስው የሆንከው ለዛ ነው እየሰራህ ስው መሆንን የምትሰብከው አድናቂህ እህትክ ነኝ በርታ።

  • @buzayehuhaile5133
    @buzayehuhaile5133 Місяць тому +10

    ለዚች ቀሪ አለም😥 መጨካከን ሁሉም የስራቸዉን ያገኛሉ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ

  • @loveyourself2406
    @loveyourself2406 Місяць тому +15

    😢😢😢😢እትዬጵያውያን ግን አንዴት ጨካኞች ነን አንዳንድ ችግር ያደረሱበት ስሰማ ክፉዎች መሆናችን ያሳያል።

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Місяць тому +6

    ትረፊ ያላት ነፍስ እኮ የእግዚአብሔር ተአምር ነው መትረፍህ ግሩም ድንቅ ነው።

  • @DirbBelayTazaw
    @DirbBelayTazaw Місяць тому +14

    አስተማሪ ታሪክ ስላካፈላችሁን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ::

  • @Kessitos
    @Kessitos Місяць тому +22

    Very sad story. God bless you brother.

  • @seni680
    @seni680 Місяць тому +17

    በጣም የሚገርም ታሪክ ስንት ነገር አሳልፈናል ወይ አምላክ ምስጋናችንትልቅ ነው

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Місяць тому +9

    ወንድማችን በእውነት ከዚህ ሁሉ መከራ ያተረፈህ ምክንያት አለው እና እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ዋጋውን አብዝቶ ይክፈልህ ...ግን ግን ያገሬ ሰው ለዚያውም ሴት ልጅ ምን ሆኖ ነው እንደዚህ የተጨካከነው ...???😳😔 በእውነት እግዚአብሔር በሰራችሁት ሀፂያት ሁሉ አብዝቶ ይቅጣችሁ መከራችሁ የበዛ ይሁን አረመኔዎች 😔😭… መስማት ያማል እግዚኦ....

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Місяць тому

      Arab Agere Agency Wesexe Ethiopiawi Secretary Kalesh Ya Birro Yemidebedeb Yemizerefe Gefe Yemiserabet new Seqaye Yalebet new Ahune Demo Wendochu Be Wechi Ke Birro Wechi Yemiserut Gefe Bezetoal Saudi Bereha Ethiopiawi Yemigedelew Yemitagetew Keza Ke Beteseb Genzeb Yemiyasekefelu Aseqayetew Yemigezut Yawem Be Zegenagne Huneta Bezi Asekefi Guzo Be Zere Lekefet Yetamemu Aremenewoch Wegen Wexatochen Eyecheresu new Egeziabehere Yefaredachew

  • @meseretbekele1338
    @meseretbekele1338 Місяць тому +4

    በጣም ይገርማል በጣም ጠንካሪ ሰዉ ነህ አሁን ሰታወራዉ ቀላል ይመሰላል ግን ያሳለፍከዉ እንዴት ጉደ ነዉ ለዚህ ያበቃህ ጌታ ሰሙ ይባረክ.

  • @GideyZerihun
    @GideyZerihun Місяць тому +3

    ዳዊት የምትገርም ሰው ነህ !! ታሪክህ መፅሐፍ ይውጠዋል!
    አንተ ከሄድ ቦሃላ እዛ ጊቢ ነበርኩኝ ወንድምህና እህትህ አውቃቸዋለህ እና ታሪክህ ሰሰማ በጣም ነው ያዘንኩት!!!!

  • @SarahUsef-th3xg
    @SarahUsef-th3xg 5 днів тому +1

    ወንድሜ ጌታ ስለረደክ እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማ ጌታ እኮ ነው ያስመለጠክ 😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addisrep3816
    @addisrep3816 Місяць тому +2

    በጣም ከባድ ነው እግዛብሔር ትልቅ ነው እንተም ጠካራ ሰው ነህ ተባረክ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Місяць тому +6

    ይገርማል ይሄ ወንድማችን በቲክቶክ ላይ አየዋለሁ እጅግ በጣም ጠንካራ ሰው ነው ከእሱ ብዙ ጥንካሬን ተምሬያለሁ ዘመንሕ ሁሉ ይባረክ ። ኪዲዬ ለአንችም ትልቅ አክብሮት አለኝ በርቺልን❤🎉

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl Місяць тому +7

    በጣም ይገርማል እንኳን ነፍስህን እግዚአብሔር አተረፈው አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ወንድሜ የወሰዱብህን ገንዘብ ነብረት እርሳው እግዚአብሔር ሒወትህን አትርፎሀል እግዚአብሔር አምስግነው

  • @Tsegamedia
    @Tsegamedia Місяць тому +9

    ወይኔ በፍጹም እንዲ አልጠበኩም 😢😢😢ኑር ያላት ነፍስ

  • @AbolCoffee2024
    @AbolCoffee2024 Місяць тому +20

    የዚህን ጀግና biography የሚፅፍ ቢገኝ ምርጥ እውነትን የያዘ መፅሐፍና ፊልም ይውጣው ነበር:: ብዙ ኢትዮጵያውያን ላይ ያለ ችግር ሊሆን ይችላል ስለማናገሩት ነው እንጅ

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA Місяць тому

      የዚህ ሁሉ መንስኤው መልካም አስተዳደር ነው

  • @ልዩቲዩብliyutube
    @ልዩቲዩብliyutube Місяць тому +4

    ወንድምና እህቶቼ ባላችሁበት የፈጣሪያችን ጥበቃ አይለያቹ ፀልዩ የማይታለፍ የለም በሱ እርዳታ

  • @eyarusesayas3928
    @eyarusesayas3928 Місяць тому +1

    ሲገርም ቲክታክ ላይ አየዋለሁ ግን እንደዚን መከራን ያሳለፈ አይመስልም ሲበዛ ጠንካራ ሰው ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @girmayassefa3011
    @girmayassefa3011 Місяць тому +5

    kidi በጣም እምንወድሽ እህታችን ነሽ
    አስተማሪ ታሪክ ነው የምታቀርቢልን
    ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ!!!!!!!

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 Місяць тому +4

    እውነት በጣም ጠንካራ ወንድ ነህ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመው ኪድ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Місяць тому +22

    በኢየሱስ ስም እውነት እያመመኝ ነው የጨረስኩት ስንት ስቃይ አሳልፈህ እዜህ መድረስህ አይምሩህን ጌታ ጠብቁልህ ነው አቢት ይች አለም ስንት ጉድ ይዛለች ቀሬ ዘመንክን ጌታ ይባርክልህ

  • @Meerah335
    @Meerah335 Місяць тому +6

    ኪዲዬ ስወድሽ በአላህ ❤❤❤ይህን እግዳሽን ቲክቶክ ላይ አየዋለሁ የምር ጀግና ነው ቅጠል ሲጠርግ❤ እነክሽ አሁን ፈረሰ ቦታው ባዶ ነው ታሪኩ እውነት ነው ያገር እሬሳ ተገኘ ወላሂ ቦታው ላይ ሲታረስ ባዶ አረጉት 😢😢😢

    • @HamidAhimed
      @HamidAhimed Місяць тому

      Tikikil welahi betam yemeyastela bota new

  • @Aayayb
    @Aayayb Місяць тому +3

    በጣም ያሳዝናል ምን እሚሉት ታሪክ ነዉ እኔኮ ቲክቶክ ላይ ሳየዉ እደዚህ አይነቱን ጉድ በህይወቱ ያለበት አይመስለኝ ነበር እረ ወይኔ መቆጣጠር አቃተኝ በጣም አሳዘነኝ እረ ወድሜ እግዚያብሔር በጣም አብዝቶ ይወድሀል ይሄን ሁሉ ፈተና አልፈህ መኖርህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ሰዉ ለካ በዚህም አይነት ዉጣዉረድ ዉስጥ በህይወትም ይኖራል በጣም ነዉ ያሳዘከኝ😢😢😢😢

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Місяць тому +3

    በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይፈርዳል ለእያንዳንዳቸው እንደየ ስራቸው 😢
    ቅዱስ ሚካኤል የምታምነው ከእሳት አውጥቷል 🙏❤️

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Місяць тому

    ዳዊት በእውነት ፊልም የመሰለ ታሪክ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠው❤❤❤

  • @bisratdaniel2407
    @bisratdaniel2407 Місяць тому +11

    Please sis we need part two 🙏🙏

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Місяць тому +4

    Amazing God is great All the time bless you More 🙏🙏🙏

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ Місяць тому +22

    ጌታሆይ ኢትዮዽያዉያንን ማረን በቃችሁ በለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 Місяць тому +3

    ዳዊቴ በጣም ጠንካራ ኢትዮዺያዊ ቅን ሰው ነህ ተባረክ

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Місяць тому +4

    ወንድሜ አንተሞት እቢ ነህ አንተን አንድ ምክር ልንገርህ እስከምትሞት ድረስ ቅዱስ ሚካኤልን ዘክር አደራ ይህን የምልህ አሞሞትህ እንዲያምር::

  • @JoyceAnstine-d4c
    @JoyceAnstine-d4c День тому

    አንዳዶች የምትጠራቻዉ ቦታዎችና አትለቶቹን አስታዉሳቿሎና ይገርማኝ ነበር በጣም ድንቅ የህይወት ከመሞት ተርፈ የምትመሰክራቻዉ ምሥክርነቱን በጣም ተመስጬ እዬሠማሁኝ ነበርኩኝ❤❤ ❤
    እስክ ግዜ ካለክ አዉራኝ እባክህኝ ❤
    የፋክስታኖቹሁ ፎቶዎቹሁ አስቆኛል😅😂

  • @ሱብሀንአሏህአሏሁአክበር

    በጣምአስተማሪ ታሪክነው ሳላቆራርጥነው ያዳመጥኩህ 😢😢

  • @AaronTura6601
    @AaronTura6601 Місяць тому +4

    He is real because he was actually examined practically in life ❤❤❤

  • @HananiyaAdnew
    @HananiyaAdnew Місяць тому +2

    በዙ ተስፋ ሚያስቆርጡ ነገሮች በዚህ ምድር ስንኖር እንፈተናለን አንተ ላይ ግን የደረሰው ፈተና ኧረ በጣም ከባድ ነው በእውነት ከሆነ የምድራችን ወደር የሌለህ ጀግና ሰው ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ

  • @teddyfiseha8531
    @teddyfiseha8531 Місяць тому +2

    በእውነት ጠንካራ ታሪክ ነው ወደ መፅሀፍ biography ብታዘጋጀው አስተማሪ ነው በርታ ጀግና ሰውን ነህ!!

  • @SewalemTsehay
    @SewalemTsehay Місяць тому +14

    Is that a true story? If so it will be a great film!

    • @Aloha83
      @Aloha83 Місяць тому +3

      I was thinking the same while I was watching.

    • @Golgul24
      @Golgul24 Місяць тому +1

      95% it's film:

  • @mulugetakebede8304
    @mulugetakebede8304 Місяць тому +13

    ምርጥ የስራ ሰው

  • @TigistBeyene-g4p
    @TigistBeyene-g4p Місяць тому +1

    ምርጡ የሀገረ ጀግና ስንቱን መከራ በፅናት አለፍከው ረጅም እድሜና ጤና ይሶጥህ።

  • @KeseteMebrahttu
    @KeseteMebrahttu Місяць тому +6

    እግዚኣብሄር ባንተ ላይ ታላቅ ዕላማ ኣለው እና ፍትህ መልስ 🙏 ፣ኣንችም ለበረኸት ነው የቖምክሽው 🎉

  • @azebnegash1827
    @azebnegash1827 Місяць тому +5

    የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ሚካኤልን ጥበቃ እና እርዳታ በዚህ ሰውዬ ሂወት ላይ አየሁት ።

  • @haymanotgugessa9137
    @haymanotgugessa9137 Місяць тому

    በጣም ነው ያስለቀሰኝ የምር 😭😭😭😭መከራህ ብዙ ነው ከሞት ያተረፈህ እግዚአብሔር ይመስገን! ወድሜ ቀሪ ዘመንህ ያማረ ይሁን 💛

  • @Mastewal-h3n
    @Mastewal-h3n Місяць тому +1

    ጀግና ነህ የፅናት ምልክት ነህ።

  • @amehadelnesaw
    @amehadelnesaw 12 днів тому

    ወርቅ እንኳን እንዳንተ አልተፈተነም
    በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥ ቀሪ መንገድህ የተቃና ያድርግልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zelekezerfu1689
    @zelekezerfu1689 Місяць тому +3

    አቶ ዳዊት እንተርቪህን እስከመጨረሻው አዳመጥኩት በጣም በጣም ነው የተገረምኩት እና ያሳዘነኝ
    የሰው ልጅ ችግርን 1000 kg ተጭኖት የማይሞት አንተን በሂዎቴ የሰማሁት
    ብቻ ስላንተ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
    ሰው የሚሞተው እግዚእሄር በቃህ ካላለው እንደማይሞት ተረድቻለሁ የችግር መጨረሻወችን በሙሉ ደርሶብሀል ገና ብዙ ነገር ትሰራለህ! አሁን አሜሪካ የመትሰራውን ሰራ አይቻለሁ ጎበዝ በርታበት!
    ዳዊት ይህን ታሪክህን መፅሀፍ መልክ አዘጋጅተህ ለአንተ ትልቅ ታሪክህ ሲሆን ለሰዎች ትልቅ አሰተማሪ ይሆናል ብየ አገምታለሁ::
    ጎድ ብለስ ዳዊቴ!!!

  • @YismaAmerga
    @YismaAmerga Місяць тому +2

    እኔ አላምንም እንደዚህ አይነት እውነተኛ ልብ በዚህ ዘመን መኖሩን ! እግዚአብሔር በሁሉም ነገሮች ውስጥ ይናገራል!! ያለበት የብዙ ነገሮች ችግር ሳይገድበው ከማንም የተሻለ ታላቅ ስብእና ባለቤት በመሆኑ በጣም እንዳከብረውና እንዳደንቀው ተገድጃለው

  • @DessalegnGirmaDessalegnGirma
    @DessalegnGirmaDessalegnGirma Місяць тому +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ አላሳጣህም ተመስገን ከአእምሮ በላይ ነዉ ያሳለፍከዉ ህይወት በእዉነት

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 25 днів тому

    Thank you so much 💓 for this amazing story ❤💗💕

  • @wubewolde8303
    @wubewolde8303 Місяць тому +2

    የሚገርም ታሪክ አግዚአብሔር እረዳህ ኤግዚያብሔር መልካም ነው

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 15 днів тому

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እግዚአብሔር ጥልቅ ደረጃ ያድርስክ

  • @EmebetAkalu-m8y
    @EmebetAkalu-m8y День тому

    የሚገርም ታሪክ ነው ያለህ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @DawitSolomon-c8g
    @DawitSolomon-c8g 10 годин тому

    የሚገርም ታሪክ ነው 👍👍👍

  • @JoyceAnstine-d4c
    @JoyceAnstine-d4c День тому

    ዋለ በጣም ደስ የምል ከብዙ መከራ በሗላ ጌታ ስደርስልህ እግዝአብሔር ይመስገን ከሞት አትርፎዖክ አራ ይገርማል ጌታ እንኳን ደስ አለው እግዝአብሔርን አመስግን ❤❤

  • @wondutesfay2635
    @wondutesfay2635 Місяць тому +5

    No words tru ethiopian story most of us ww have this kind of story please keep deg in.
    Thank you!

  • @antenehtesfahun2828
    @antenehtesfahun2828 Місяць тому +7

    ኪዱ አስተማሪ ቪዲዮ ነው የሰራሽው ክፍል ሁለት ስሪልን በርቺ እህታችን

  • @ethioman17
    @ethioman17 Місяць тому

    ይህን ሁሉ ስቃይ እያዪ እየሰሙ እረብ ሀገር የሚሄዱ ወጣት ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በጣም ያሳዝናሉ

  • @FekaduMogesFekadu-ld9xy
    @FekaduMogesFekadu-ld9xy Місяць тому +6

    እ/ር የፈለግህውን በራሱ ጊዜ አርጎልሀል

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 Місяць тому +2

    አባትስ እኔ በጣም ለአባቴ ከሞተ ሃያ አመታትን አሳልፌአለሁ ግን ቢኖር የሚለው ከአፌ አይጠፋም እኔ ልዩ ቦታ እንዳለኝ እናቴም ታውቃለች አምላኬም እስክሞት አሁንም ያው ነው አባቴ ነፍስህን ከገነት ያኑርህ።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому +3

    ይህንን ታሪክ ብዙ ሰውሲያወራ ሰማሁ ግን እነኝህ ሰዎች ካሉ የተጎጅ ቤተሰቦች መከታተል ለክስ ማቅረብ አለባቸው እረ እግዝያብሔር ይህንን ያያልመርገምት እግዝዮ እግዝዮ

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 Місяць тому +4

    አቤት ጥንካሬ ዶክመንተሪ ነዉ የሚመስለዉ አተራረክህ ፈጣሪ ከስንት ፈተና ነዉ ያተረፈክ በጣም እድለኛ ሰዉ ነክ

  • @umkholuod91
    @umkholuod91 4 дні тому

    አንተ ጀግና ወንድማችን ይሄን ሀሉ ችግር አሳልፈሀል በጣም ይገርማል ይሄን ሁሉ ያሳለፍክ አትመስልም እድሜና ጤናክን ይስጥክ

  • @JoyceAnstine-d4c
    @JoyceAnstine-d4c 23 години тому

    አንተም ከሆንሽ አገናኝ ደዊትን ለራሱ የምለዉ ነገር አለኝ❤❤

  • @Abdu-k2u
    @Abdu-k2u Місяць тому +3

    ይገርማል በጣም እሚያሳዝን ታሪክ

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t Місяць тому +1

    የረዳው ስሙን የሚጠራው የባህራን እረዳት መለዐከ ምክሩ ቅዱስ ሚካኤል ነው።ስሙ ከ ስሞች በላይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Місяць тому +4

    የዋህነትህ ነው ያዳነህ ወንድሜ ምስኪን

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Місяць тому +5

    ቅዱስ ሚካኤል በትክክል ካንተጋር ነዉ ይሄን ሁሉ መከራ ፀንቶ ማሳለፍ ከሰዉ አይደለም ከላይኛዉ ፈጣሪ ካልተሰጠ በቀር።

  • @purplestars029
    @purplestars029 Місяць тому +1

    It's shaixan, I am so glad you make it here 😢😢😢😢😢