Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጎበዝ ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠን እናመሰግናለን ።
የሱፍ በመጀመሪያ ለምታቀርባቸው የሕግ ትንታኔዎች በጣም እናመሰግናለን አሁን ባነሳሀው ርእስ ግን ግድፈት ያለበት ይመስለኛል ሁሉንም በመንገድ ላይ የሚሽከርከሩመኪናዎችና የኮንስትራክሽን መሳርያዎች ጠቅሳሀል ቀጥታ የሕዝብ ተብሎ መንጃ ፍቃድ በሚሰጥበት አገር ሹፌሩንና ኦፕሬተሩን ዋና ተጠያቂውን ገፋ ባደረገ መልክ የወጣ ሕግ ነው የሚመስለው ባለ ንብረት እቤቱ ወይም ሌላ ስራው ላይ ነው የመጀመሪያ ተጠያቂ መሆን ያለበት በወቅቱ ሲያሽከረክር የነበረው አካል ይመስለኛል ወይም የሱፌ በደምብ ግልፅ አላደርክልንም ከቻልክ በደምብ አብራራልን ደግሜ በጣም ነው የማመሰግንህ።
ክራይ ማለት? ከነቁልፉ? ሹፌር ከተከራይ? ወይንስከነሹፌሩ ከአከራይ ብከራይስ?በተለይ ድርጅቶች መኪና ከመግዛት መከራየት የሚመርጡበት ሁኔታ አለ፣ እራሳቸው አወዳድረው ባልቀጠሩት አሽከርካሪ/operator ለሚመጣ ጥፋት እንዴት ይከፍላሉ?thank you for your continues advice on this..channel
Wonderful Attorney Yesuf.
ሹፈሮች ለባለንብረቱ ተቀጣሪ ስለሆኑ አይታዘዝም . ብቃታቸው ሆነ ባህሪያቸው ተካራይ አያወቅም ። የነሱ ምና ቀላል አይደለም ። ሕጉ እንዴት አየ?
ትክክለኛና ፍትሃዊ ነው
ትክክለኛ ውሳኔ ነው።ምክንያቱም መጀመሪያ የገለፅካቸው አንቀፅ 281 እና 283 እርስ በርሳቸው የሙቃረኑ ሲሆን፣ይህ ውሳኔ ይህንን ተቃርኖ የሚያስታርቅና ትክክለኛ በመሆኑ ነው።
በሹፌር ነው የማከራየው ደግሞ የማከራየው ለድርጅት ነው ይሄ እንዴት ነው ?
ጠበቃ የሱፍ ኢንሹራንስ ስንገባ በማንኛውም ሾፌር የአደጋ ጉዳትስ እንዴት ሊሆን ነው?
ያልተገባ መንዛዛቱ ቢቀር ምቾት ይነሳል
thank you
Good decision
ምንድነው የምታወራው??- አንቀፅ 2081 ያልከውና 2083 ይቃረናለ እኮ!
የመኪና እንሹራንስ ነዉ መክፈል ያለበት
Nice
ጥበቃ የሱፍ ጥያቄ አለኝ መኪና በሰፈር ውል ገዝቸ ነበር ስም አላዙረም አለኝ በህግ ፊት ይፀናል ወይስ እዴት ነው?
2017?
❤❤❤❤❤❤❤
Min tebale demoooo😮
You talked too much on this clip
This is really fair.
ጎበዝ ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠን እናመሰግናለን ።
የሱፍ በመጀመሪያ ለምታቀርባቸው የሕግ ትንታኔዎች በጣም እናመሰግናለን አሁን ባነሳሀው ርእስ ግን ግድፈት ያለበት ይመስለኛል ሁሉንም በመንገድ ላይ የሚሽከርከሩ
መኪናዎችና የኮንስትራክሽን መሳርያዎች ጠቅሳሀል ቀጥታ የሕዝብ ተብሎ መንጃ ፍቃድ በሚሰጥበት አገር ሹፌሩንና ኦፕሬተሩን
ዋና ተጠያቂውን ገፋ ባደረገ መልክ የወጣ ሕግ ነው የሚመስለው ባለ ንብረት እቤቱ ወይም ሌላ ስራው ላይ ነው የመጀመሪያ ተጠያቂ መሆን ያለበት በወቅቱ ሲያሽከረክር የነበረው አካል ይመስለኛል ወይም የሱፌ በደምብ ግልፅ አላደርክልንም ከቻልክ በደምብ አብራራልን
ደግሜ በጣም ነው የማመሰግንህ።
ክራይ ማለት? ከነቁልፉ? ሹፌር ከተከራይ? ወይንስ
ከነሹፌሩ ከአከራይ ብከራይስ?
በተለይ ድርጅቶች መኪና ከመግዛት መከራየት የሚመርጡበት ሁኔታ አለ፣ እራሳቸው አወዳድረው ባልቀጠሩት አሽከርካሪ/operator ለሚመጣ ጥፋት እንዴት ይከፍላሉ?
thank you for your continues advice on this..channel
Wonderful Attorney Yesuf.
ሹፈሮች ለባለንብረቱ ተቀጣሪ ስለሆኑ አይታዘዝም . ብቃታቸው ሆነ ባህሪያቸው ተካራይ አያወቅም ። የነሱ ምና ቀላል አይደለም ። ሕጉ እንዴት አየ?
ትክክለኛና ፍትሃዊ ነው
ትክክለኛ ውሳኔ ነው።
ምክንያቱም መጀመሪያ የገለፅካቸው አንቀፅ 281 እና 283 እርስ በርሳቸው የሙቃረኑ ሲሆን፣ይህ ውሳኔ ይህንን ተቃርኖ የሚያስታርቅና ትክክለኛ በመሆኑ ነው።
በሹፌር ነው የማከራየው ደግሞ የማከራየው ለድርጅት ነው ይሄ እንዴት ነው ?
ጠበቃ የሱፍ ኢንሹራንስ ስንገባ በማንኛውም ሾፌር የአደጋ ጉዳትስ እንዴት ሊሆን ነው?
ያልተገባ መንዛዛቱ ቢቀር ምቾት ይነሳል
thank you
Good decision
ምንድነው የምታወራው??
- አንቀፅ 2081 ያልከውና 2083 ይቃረናለ እኮ!
የመኪና እንሹራንስ ነዉ መክፈል ያለበት
Nice
ጥበቃ የሱፍ ጥያቄ አለኝ መኪና በሰፈር ውል ገዝቸ ነበር ስም አላዙረም አለኝ በህግ ፊት ይፀናል ወይስ እዴት ነው?
2017?
❤❤❤❤❤❤❤
Min tebale demoooo😮
You talked too much on this clip
This is really fair.