I appreciate your effort & commitment Awach is realy fruitful association & I m one of the member since 2005 E.C & my life is realy changed with GOD by the help of your association. And you discussed really the reality on ground at AWACH.
Because of collateral problem new hulum mekina beder yebezaw because rasun mekinawen collateral selemihone new le neged bedire setetyku colatorale telalachu so we don't have any choice
Please rework on your pricing ! I personally visited your office and got detail orientation but some attributes of your products are not affordable for the middle class ...............??
እንደኔ ሰዉ ሁሉ መኪና የሚመርጥበት ምክንያት በመኪናዉ ሰርቶ የአዋጭን ወርሀዊ ቁጠባ ከፍሎ የቤት ክራይ እና የሚያስፈልገዉን ነገር ለመሰፈን ነዉ ግን የብዙ ሰዉ ችግር ቤት ነዉ ለቤት ከተበደረ ቤቱን እንኳን ቢያከራየዉ ለጊዜው እዳዉን እስኪጨርስ ቤቱ ክራዮ በወር የሚከፈለዉን ወርሀዊ ቁጠባ መክፈል አይችልም ስለዚ ነሁሉም ሰዉ ትኩረት መኪና ላይ ነዉ ስለዚ አዋጭ አነስተኛ ገቢ ላላቸዉ አባላቱ ቤት ሰርቶ ወይ ከመንግሰት ጋ ስምምነት አርጎ የቤት ነገር የሚመቻችበት መንገድ ቢኖር በጣም ጥሩ ነበር ምክንያቱም የብዙ ሰዉ ችግር ቤት ስለሆነ
ለራይድ መኪና
የኤሌክትሪክ መኪና ግዙ ይላል። በሌላ በኩል ደግሞ የኤሌክትሪክ መኪና ሲገዙ ለቦዲውና ለባትሪው ኢንሹራንስ መግባት ግዴታ ነው ይላሉ።
ደንበኛው ያስቀመጠው ቁጠባን ወለድ 14*5 የምታስከፍሉ መሆናችሁን ለአባሉ ግልፅ ባለ ማድረግ እንዲሁም መኪና ሲገዛ የምትወስዱት የአገልግሎት ብር ከፍተኛ ዋጋ መሆኑ ፍትሀዊ ነው የሚለው ሀሰት ነው
በጣም ጥሩ መግለጫ ነው የሰጡን።
ነገር ግን እባካቹ በቃላቹ ተገኙ።
እኔ አዋጭን ለምን እንደሆነ አላውቅም እወደዋልሁ ።የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ነኝ ከ2008 ጀምሮ። ሆኖም የመኪና ብድርን በተመለከተ ግን የማበደሪያው ጊዜ ረጅም ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የተፈለገውን መጠን እስኪከፈል ድረስ የመኪናው ዋጋ በእጥፍ ይጨምራል ።ማስቀመጥ ያለበትን የብር መጠን ማስቀመጥ ከተቻለ ብድሩ በፍጥነት መስጠት ቢችል እላለሁ።
እባክሽ እስቲ ነገሪኝ በደንብ ልጀምር ፈልጌ ፈራሁ
ስለምን ማወቅ ትፈልጊያለሽ
ምን እሱ ብቻ ቅድመ ቁጠባ የተከፈለውን ገንዙብ ከተቀበሉ በሁዋላ የተበዳሪውን ብር ጨምረው የራሱን ገንዘብ በወለድ ይሰጡታል ለምን ሲባሉ ተቀማጩ ወለድ ይታሰብለታል ይላሉ ግን ወርሀዊውን ክፍያ ላይ በማድረግ ተበዳሪውን ያስጨንቃል።
በመጀመረያ እያመሰገንኩ በአሁነ ውይይታችሁ የተሰጠ ማብራርያ አሳማኝ ቢሆንም መጀመርያ የገለገሉ የስራ መኪና ለመግዛት በውላችን ያለ ሲሆን አሀን ግን የኤሌትሪክ ብቻ መባሉ ቅር አሰኝቶኝ ቁጠባ አቋርጬ ነበር አሁን ግን አቶ ዘሪሁን ሸለመ ከዚህ ከካሪቡ ሚድ ያ ጋር በደረጋች ማበራርያ ብዙ የተረዳሁት እውነታዎች ተገንዝቤአለሁ እቀጥላለሁ ካሪቡዎች ን እና አቶ ዘሪሁን ለሰጡት ማብራሪያ ትምህርት አዘልም ስለሆነ በጣም አመሰግናለለሁ።
እንደዚህ በበሳልና በተረጋጋ ሰው በሚመራ ማህበር አባል በመሆኔ እጅግ ተደስቻለሁ ከሰራተኞቹ የዚህን ያህል ማብራርያ ቢገኝ የአባላቱ ቁጥር ይጨምር ነበር፣ለማንኛውም ገንዘቤን ትክክለኛ ቦታ አስቀምጫለሁ አመሰግናለሁ፣፣፣፣፣፣
እርግጠኛ ነኝ የመስራቤቱ ሰራተኛ ነክ
😂😂😂@@NahomeAschalwe
Amazing explanations! Thank you, Mr. President, Ato Zarihun!
I appreciate your effort & commitment Awach is realy fruitful association & I m one of the member since 2005 E.C & my life is realy changed with GOD by the help of your association. And you discussed really the reality on ground at AWACH.
በጣም ጥሩ ማብራርያ ነው የሰጣቸሁን ቃል ወደ ተግባር ይቀየር
Appreciate the flexibility and commitment of the management and karibu inviting this huge cooperative
ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ቃላትና ተግባር እጅግ የተለያዩበት ማህበር ነው።
Mn getemeh wondm eske ngrenge
በመብራት የሚሰራ የሚል 😂😂😂ያብይ ተልኮ😂😂😂
Arif tqowam new gn yenante grj makina sinsmaramir adis mkina singaza lemindinew minasmaramirew lewacim mitgalixun lemindinew
እራሴ ለቆጠብኩት ገንዘብ ወለድ መጠየቅ ወንጀል ነው።
እኔ የቆጠብኩትን ብር ትቼ ዞር ያልኩት ሰልችቶኝ ነው።
ግልጽነት የላችሁም, ብሬን ለመመለስ 45 ቀን አልበቃም, ሚዲያ ላይ እና በአካል አትገናኙም።
ትክክል እኛም ደርሶብናል ከመጉላላቱ አልፎ በፈለግንበት ቀንድ ገንዘባችንን መውሰድ አለመቻላችንስ😢
This man is kexury person. Wooow amazing
እኔ 25% ቢኖረኝ የምፈልገውን መኪና ከ6 ወር በዋላ ነው ይህን ጊዜ ማሻሻያ ብታደርጉ የመጀመሪያ ገዢ መሆን እችላለሁ
ዘርሽ እግዛቤር እረድቶህ እዚህ መድረስህ በአንተ መባረክ የእግዛቤርን ታላቅነት አይቻለሁ ግን ድሮ ድሮ በፈቃዱ ጋ እያለህ ለወንጌል አገልግሎት በቦሌ ባብቲስት የክረምት ስልጠና አብረዉህ አፈር ላይ ተኘተዉ ያገለገልሁን ዛሬም በችግር ላይ ያሉትን እስቲ ጎብኛቸዉ ያኔ እግዛቤር ባንተ በረከት ሀሴት ያረጋል ዳንኤል ሲራክ ይህ ሀሳብ እኔን አያካትትም ተባረክ
እርሱም ይስሩ ከጉንዳን አያንሱም
Seriously New Yetkeyrerw Enjiii...Therefore Beweree Adwlem
እግዚአብሄር በገንዘብ አደለም የሚባርክህ አትሳሳት እንዳህ አይነት ስራ ሲጀመር አራጣ ነው ይሄ መረገም ነው በአራጣ ለምትበደረው ገንዘብ ያለው ማጭበርበር ደግሞ ከባድ ነው መባረክ ሳንሆን መረገም ነው
እናጅሬው ናችሁ እንዴ ? እናንተ የነካችሁት እኮ በረከት የለውም
ሃሳቡ ጥሩ መሆኑ ነው የተረዳሁት ግን የተሟላ ማብራሪያ ለማግኘት ስልክ ብትሰጡን ጥሩ ነው
ጋሽ ዘሪሁንን መጠየቅ የምፈልገው ነገር አለ። ከ ይቅርታ ጋር። የ ዛሬ 5 አመት በ 4000 ብር አባል ሁኘ : ደብተሩን ወስጄ ነበረ። ነገር ግን ከዛ ቡሀላ ቆጥቤ አላውቅም። አሁን መቀጠል እችላለሁ።
አክስዪኑስ እንዴት ነው የሚሆነው ?
ከይቅርታ ጋር መልስ ቢሰጡኝ።
አመሰግናለሁ
አባል ለመሆን እና መኪና እንዲገዛልኝ ስጠይቅ መስፈርቱ ምንድን ነወ::
አንድ አባል የማህበሩ ባለቤት ነው እስከተባለ ድረስ በሚወጡና በሚቀየሩ ህጎች እና መተዳደሪያዎች ላይ መማከር እንዲሁም ማሳተፍ አይገባም ነበር???
አባላት በሚመርጧቸው ተወካዮች በኩል ነው የሚሳተፋት
ዘርዬ ሰትናገር በአድ ሳይድ ባትናገር እኛ አማራጭ ሰላጣን ነዉ የትኛዉ ፋብሪካ የትኛዉ ኢዱሰትሪ የተነደ መኪና እዳይገቡ ተብለን ተገደን ነዉ በሁሉም በጥንካሬ የሰፔር ዋጋ ግጭት ላይ ጥንካሬ ያንን ከልክለዉ እኛን በዉድ እድገዛ እያረጉን ነዉ ለምሳሌ ቢዋይ ዲ ቻይና ሀገር ተገዝቶ ነጋዴዉ እጅላይ ሰገባ 800000 ጨርሶ ነዉ መሸጫ ቤት ሚገባዉሚገባዉ ለምን ሁለት እጥፍ ፌር ነዉ ደላላ ልከዉ በነዚም መኪና ላይ አለ ምክንያቱም 2እጥፍ አርገዉ ሲሸጡ መግሰት ያለዉ ነገር የለም ይሄሰ እዴት ይታያል ዘርዬ ሰናይ ጊዜ
Amazing
ዛሬ መጥቼ ነበር ጥሩ መስተንግዶ አላችሁ የብድር መጠናችሁ ግን በጣም አነስተኛ ነው ሶስት ሚሊየን ቢሆንም 25 ፐርሰንት ከተበዳሪ ይጠየቃል በዚህ አይነት ID 4 ብንገዛ ከኪሳችን ብዙ ፐርሰንት ማውጣታችን ነው
እንዴት ነው ? ቁጠባው የግድ አምስት አመት መቆየት አለበት ወይ መቆጠብ ከቻለ ቶሎ መኪናው ማግኘት አይችልም ወይ? መለሱ ይሰጠኝ
ስድስት ወር 1 ዓመት ለ ጊዢ መስፈርቱ ለ እናንተ እንጂ ለ ተጠቃሚ ፈላጎቱን ሊያምዋላ አይችልም
ካሪቡ ጥሩ መረጃ ሰጠኸኝ። አዋጭ ጥሩ ሀላፊዎች አሉት።
ጥያቄክ በሙሉ ተቋሙን የማስተዋወቅ ነው የሚመስለው ተቋሙ በተለያየ መንገድ ሲያስተዋውቅ የነበረውን ነው የጠየከው መጀመሪያ መጠየቅ የነበረብክ ብዬ የማስበው 10 አመት ሙሉ እንዴት እዳ ተከፍሎ ያዋጣል ብድሩ ወስዶ መኪናው ይመልሳል ወይ ብዙ ጥያቄ ነበር አልተመቸኝም
ምን አይነት ጥያቄ ነው ከፈለክና አቅሙ ካለህ በ2 ቀን ውስጥ ለምን አትመልስም የ10 አመት ጊዜ መስጠቱ በየወሩ የምትከፍለው ክፍያ ዝቅ ይልልሀል አዲስ መኪና ስትገዛ በብልሽትና ጥገና የምታወጣውን ወጪና ጊዜ ይቆጥባል ጥሩ ገቢም ስለሚኖር ከ 10 አመት በፊትም መመለስ የሚቻልበት እድል ይኖራል ማለት ነው እንደውም ጊዜው ሲረዝምልህ ይበል ነው የሚያሰኘው
ከወለድ ነፃ ነዉ እዴ?
Wow Amazing work 😮
አዋጭ ሲገቡበት ሰፊነው ሲወጣ ጠባብነው እደሚወራው አደለም
ሲመሰረት የነበረው እና አሁን ያለው አቀራብ ብዙ ለውጥ አለዉ ብዙ ጊዜ እኛ አገር ሰጀምሩና እውቀና ሲያገኙና ሀብት ሲያፈሩ አግባብተው የሚያስገበቸውን ወደ ጎን ገሽሽ ማድረግ የተም አያደርስም ድርጅቱ ሊያስብበት ይገባል።
በሚገባን መልኩ ነው ያስረዳን እናመሰግናለን
ከወለድ ነፃ አሰራር ለምን አልተዘረጋም
እና ምን ያትርፍ?
የኤሌክትሪክ መኪና ከ400 ኪሜ በላይ ለመሄድ ቻርጅ ማድረግ ስለሚያስፈልግ ለረዥም መንገድ አስቻጋሪ ይመስለኛል፣መብተው ምንድነው
መኪና ለመወስድ ምንድን ነው የዉል መያዡያ
ወገኖቼ ካሉት የገንዘብ ተቆዋም በትክክል ተናግረዉ በአግባቡ የሚፈፅሙ ናቸው ሌሎቹን አትስሙ በተለይ በሶስት ወር ብድር እሰጣለሁ የሚል ቦጥራቃ ድርጅት እንዳትሰሙ
እኛ ቤት ገዝተናል ተባረክልን ተጠቃሚ ነኝ ቀጥሎ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ መኪና እንበደራለን
መአቼ ነወ
@@Muktar33-wu8oh ማርያምን ከ 1 አመት በፊት በወር 29,000 እንከፍላለን ካለን 50,000 ሺ እያልን እየከፈልን ወለዱን እናቃልለሰለን ተመችቶናል
Ewuneteshen naw bewust awurign
@@mifthamafuse4897Hi
አሁን ይቻላል@@mifthamafuse4897
ይህን ስል ግን ለብዙ ኢትዮጵያዊያን የስራ ዕድል ከፍታችዋል
ሂሄ እተርቪ ደግሞ የቆየ ነዉ አዲሱ አሰራር ምኑ ጋ ነዉ
ብድር በተግባር አቁማችኋል ብዙ ተመላልሻለሁ የሰጣችሁት ክራቴሪያ ላለማበደር ነው
ለምን አዲስአበባ ብቻ ሆነ ክፍላሀገር ያለነው ዜጋ አደለንም😢😢
በክፍለሀገር ውክልና መተማመኛ ትይዛላችሁ
Because of collateral problem new hulum mekina beder yebezaw because rasun mekinawen collateral selemihone new le neged bedire setetyku colatorale telalachu so we don't have any choice
የኤሌትሪክ መኪኖች ገጠር ሄደው ከተበላሹና በመንገድ ላይ ባትር ካለቀባቸው መፍትሔው ምንድነው፣በቂ መለዋወጫ አላቸው ወይ?
ባትሪውን አውልቀህ ፀሀይ ላይ አሙቀው
በጣም ደስ,የሚል ነዉ ቁጠባዉ ስንት ወር ነዉ
6ወር እና እና ከነመጉላላቱ 1አመት
ከአዲስ አበባ ውጪ ያለሰው እንዲት መጠቀም ሚችለው
Yebet bidir endet new yemagagnehu?
አዋጮች በርቱ ።ነገር ግን የብድር አሰጣጣቹን ወደ ቤት ግዢ ላይ በርቱ !!!! ለምሳሌ ከሪልስቴቶች ጋር በመተባበር ??????
O
Io
Address
Please rework on your pricing ! I personally visited your office and got detail orientation but some attributes of your products are not affordable for the middle class ...............??
ከምትናገረው የምትደባብቀው ነገር ብዙ ነው ብዙ ወቀሳ አለባችሁ ጣጣ ታበዛላችሁ
በጣምጥሩስራእሰራችውነውበርቱ
እራሴ የቆጠብኩትን ብር ለችግሬ በጊዜው መውሰድ አልቻልኩም ብዙ መንከራተትና ወለድ ያሳዝናል!
አዋጭ እባካችሁ እኔም ሀገሬ ልግባና ተጠቃሚ ልሁን ስደት መሮኛል
Can I be a member of the Awach community at this time?
you Can Register Any Time
ጠቃሚ ማብራሪያ ነው።
የምታወሩት እውነት በተግባር ከሆነ በጥም ጥሩ ነው ነገር ነው በርቱ ግን ወሬ ሆኖ እንዳይቀር ስልካችሁንና እውጭ ላሉ ዲያስፓራዋች ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መንገድ ብትፈጥሩ ጠወሩ ነው በርቱ
የኤሌክትሪክ መኪና አስመጭዎች ጋር የጥቅም ትስስር ስላላችሁ ነው ቁጠባችነነ አቁመናል አሳፋሪ ናችሁ አኛን የሚያዋጣንን ምን አይነት መኪና ገዝተን እዳችንን ብድራችንን ከፍለን ለውጥ ለማምጣት እንጂ እኔ አውቅልሐለሁ ይሔንን ካልገዛህ እኔ ያልኩት ካልሆነ አይሰራም
ውሸት ነው የቆጠብከውን ገንዘብ ለማውጣት እጅግ በጣም ያመላልሱሃል ተጠንቀቁ በቼክ ገንዘቡን የሚሰጡህ እና አልገቡም አልተፈረመም ገንዘብህን ለምንድነው የምታወጣው እረ ምን የማይሉት አለ ተጠንቀቁ
አንድ ጉዋደኛዬ በአገልግሎታቸው ባለመደሰቱ ገንዘቡን ለማውጣት እየተመላለስን ነው ብዙ ብዙ
ትክክል ደርሶብናል !😢
እባካችሁ የላዳ ማህበረሰብ ለመረዳት ተባበሩ በጣም ነው የተጓድት
awach please why u not give interest free credit service specially for car and house???
ሌቦች ናችሁ የ ሰው ብር ሰብስበው 1 አመት ሙሉ ሰርተውበት ጭራሽ ኤክትሪክ መኪና ብቻ ግዙ። ብራችንን መልሱ ከ 4 ወር ቡሃላ አሉ
የራሴ ን ገንዘብ ለመውሰድ የተንከራተትኩትን እኔነኝ የማውቀው
Min getmosh nw egnam process linjemer silehone negerin
ምርጡ ሰው
ለኔ ልዩ አዋጭ
ግዴታ የኤሌክትሪክ መኪና ብቻ ነው ።2ኛ ከሰው ላይ ሀያ አመት ያላገለገለ መኪና መግዛት አይቻልም
Yetgnawunem mekina megzat yechalal lemsale ene yemfelgew obama lsuzu new
ኤሌክትሪክ መኪና እንኳን እየጨመረ አይሄድም
ስንት ወጣት ቆጥቦ እስከ ግንቦት 16, ትወስዳላችሁ ብለው ብድር ለመውሰድ ብሮሰስ ጀምረው ሁሉንም ዶክመንት አሟልተው ለ600 ሺ ብር ብድር ቦቲ ሄሮ ትራክ መያዣ አይሆንም ትላላችህ 20014 በፊት የሆኑ ሞዴል እያላችሁ ሰውን ተስፋ ታስቆርጣላችሁ ማፈሪያ ድሮም እናንተ ስቀበሉ እንጂ ስትሰጢ ደስ ብሏችሁ አይደለም ለማንኛውም የቆጠበነውን ለመመለስ ወር ሁለት ወር አትበሉ ገንዘቡን መልሱ ተስፋችን በናንተ ሳይሆን በእግዚአብሔር እጅ ነው
የቆጠብነው ብር ግን ወለድ ይወልዳል?ወይስ ይችን የቆጠብናትን ነው እሚመልሱልን
የውሸት መግለጫ እንደድሮው ነው እየሰሩ ያሉት።25% ተቆጥቦ ለመኪና ከዛ በ 10አመት በየወሩ 47,000ብር ያስከፍላሉ።በ20አመት ይደረጋል ያለው ውሸት ነው...
Gosa konkolaata kamiyyuu bituudhaf qusannaa parsantii meeqa qusachuun qaba
hi selam new bdr lememeder mn yasfelgenal
ቅጥር ሰራተኞቻችሁ የተሟላ ግንዛቤ የሌላቸው አሉ ።መፍትሄ ቢኖር?
የኤሌትሪክ መኪና ላይ ያለ ግንዛቤ የተሳሳተ ነው
የናቱ ልጅ ይመችህ
የኤሌክትሪክ መኪኖች ኢንሹራንሰ አይገቡም ይባላል እውነት ነው
እንዲ አድርገውኛል ማለት አልፈልግም አሁን እባካችሁን ገንዘባችንን መልሱልን ብለን ጠይቀን ለመመለስ በጣም እያንገራገራችሁ ነው ገንዘቤን እንዲመለስልኝ ጠይቃለሁ ከጠየኩኝ አንድ ወር ሞላኝ እባኮትን
እኛ እየሰራንበት ነው የምንከፍለው በወር ነው
the issue is any new 12 seater minibus bussines car is around 6 million so how we can afford with 3 million ,in my opinion starting from 2015 is ok
እዉነት ነው??
ኤኔ ያልገባኝ ነገር ኤሌትሬክ ከየት መጥቶ ነው መብራት በየቀኑ እየጠፋ የኤሌትሪክ መኪና የሚነዳው
That is also my question😢
kefta lewetatoche hibiret sera mahiber be zikitegna weled yabederal.
የት ነው
Awaki saw biyewalaw yihen sawuye
የኔ ቅሬታ ለተቀማጭ ገንዘብ ወለድ መከፈሉ ነው።
Yesa leba new ena 6wer kitaba Hasabe keyer yemil werda new
ገንዘቤን ለማውጣት 3 ወር ጠብቅ ተባልኩ እንግዲ እኔ አዋጭ ከዚ በኀላ ጥሩ አመለካከት የለኝም
አንተ እንደት ልትወጣ ቻልክ ማለቴ ብድሩን ለምን አልወሰድክም
እናመሰግናችሁ አለን
Silk kutirachihun askemitulin ezi lay
6326
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው እውነት
No more!
ከጉባ ግድብ ነው ።
Betam lebawoch nachwe
leba ante nek
Ewnet leba nachew
Mn getemeh nahom pls negrnge
@@prophethenok4061 long history bro
@@NahomTesfaye-zf6jp ere pls awerange nahome lejemer eyasebku nw
ለሙስሊሞችስ ምን ታስቧል። ሙዳረባ ቢኖር ።እስኪ ከሚመለከታቸው ጋት ተወያዩበት።
Ebakachhun selkachun aswekun eruke lallen bselke bedenbe mwrate enflgalen
adirashaa ya Adamaawu laaku
አይ ብትሻሻሉ ይሻል እንደሆን እንጂ አሁን ላይ እንደድሮዉ አደላችሁም... የቆጠብኩትን ብር ለማዉጣት በመከራ ....ጥናት አድርጉበት
Birowu yet new
Weshetamoche nachu
Ykrta habtam new deha magelgel yemifelgew ene slemaymeslegn new