አስመሳይ ነሽ ፡ ለጎረቤታችን ስል ከማሚ ጋር ተጣላን 😱🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏😍

КОМЕНТАРІ • 479

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 4 дні тому +70

    አኮዋን በተለይ ቂመሞቼ 2017 የናንተ ዘመን ይሁን በሀብት በ ትዳር በልጅ የምትባረኩበት ዘመን የሁንላችው ጉሉ አሚን ያላ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Hereya-zz7ji
    @Hereya-zz7ji 4 дні тому +75

    አላዛረ የማርክና የሄሉን ነገር አደራ እየጠበቅነው በተሥፋ

    • @Meri4555
      @Meri4555 4 дні тому +1

      እንጠብቃለን ኣየ ዘንድሮ በንሱ ፍቅር ተለከፈን እኮ

    • @zematube8985
      @zematube8985 4 дні тому

      ለማርክዬ ስንል

    • @user-ml4cv3rx4n
      @user-ml4cv3rx4n 4 дні тому

      አትጃጃሉ ሄሉ እና ማርክ ፍቅረኛሞች አይደሉም በ10ሽ ብር ነው የሚከፍላት ከዛ አልፈልግም አለ እሱ ምንድነው አስሬ ማርክ ማርክ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 4 дні тому

      @@user-ml4cv3rx4n ወየው አታሥቂኝ እሲ አች ደሞ እኳን ዶራል አላልሽ

    • @Meri4555
      @Meri4555 3 дні тому

      @@user-ml4cv3rx4n ምን እየሆናች ነው ግን ፍቅረኛሞች አይደልም እምቱሉት ከራሳች በላይ እኛ እንቃልን እንድየ

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 4 дні тому +54

    ስጦታ ይገባታል ለጎሮበዋ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 4 дні тому +34

    ዋው ማሚ &ጎረቤት አይደለችም አህት ናት አነዴት ደስ አነደምትል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 дні тому +15

    ምርጥ ጀግና ናችሁ ቤተስብ ጎርቤት ምርጥ ስጦታ ይስጣት

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 19 годин тому +1

    አላዛር በእናትህ ምርጥ ጎረቤት ናት ትወና ይዋጣላታል ሌላም ኘራንክ ስራ እንደዛሪ ሰቄ አላቅም ይመቻችሁ እናትህን በጣም እወዳት አለሁ ይመቻችሁ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @bintomer6193
    @bintomer6193 4 дні тому +14

    እናትህ ጀግናናት ፕራክ ሲሏት እራሱ ምልስነዉ የምትል

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 4 дні тому +13

    ያላዝአር እናት ምርጥ ልጅ አለሽ ጌታንአመስግኚ

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 4 дні тому +6

    ያበደ ፕራክ ወይኔ አላዘር ነብስህ አይማርም❤❤❤❤❤ ይችን ጎረቤታችሁ ስወዳት❤❤❤❤❤❤

  • @ሰምረ
    @ሰምረ 4 дні тому +22

    አረ ተዉ ብሮ የተመተክ😂😂😂❤❤❤❤❤እነተችን እድሜነ ጤነ 😢❤❤❤

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 4 дні тому +5

    አላዛር ለጎረቤታችው ይትዮብ ክፈትላትና በደንብ እሲኪላመድላት ድረስ ከጎኗ ሆነክ አሳያት ስንት ሞልፋጣ እየሰራ አይደል ስነስርአቷ በጣም ነው ደስ የሚለው ኮሜንቱን አንብበክ ችላ ማለት ክልክል ነው በተረፈ ዘና አረጋችሁን እናመሰግናለን

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob 4 дні тому +26

    ወይአላዛር የስራክን ይስጥክ ማዘርመ ብድርሽንመልሺ❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 дні тому +3

    ።።።ደስ የምትሉ ጎረቤታሞች ናችሁ።። ፈጣሪ አይለያያችሁ።።

  • @11Secho
    @11Secho 4 дні тому +7

    የጓሬቤቷ እናት ትችለላች ወለሂ አረደ ነት❤

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny 4 дні тому +8

    ጥሩ አሰተማሪ ነዉ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 4 дні тому +9

    አንደኛ ተዋናይ ናት ጎረቤታቸው 😂😂😂😂😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 3 дні тому

      😂😂😂😂

  • @امينهيمام
    @امينهيمام 4 дні тому +25

    አገቷ ስር ገብቶ ሲስማት አለቀስኩ እናቴ አገቴ ስር ነበር እምስመኝ ያረብ እናቴን እረጅም እድሜ ስጥልኝ የሷን ደሥታ እማይ ያርገኝ

    • @MisSadia-c4l
      @MisSadia-c4l 4 дні тому +1

      ❤❤❤

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 4 дні тому

      የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ😢😢❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 дні тому

      ደምሪኝ እማ

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 4 дні тому

      ❤♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f 4 дні тому +27

    የሌለ ዱብዳ ቱ አላዛር የስራህን🙈🙈😂 ማዘር ብድር መልሺ እንዳትፋቺው😂😂😂

  • @SaronbeleteSaron
    @SaronbeleteSaron 4 дні тому +3

    አቦ ስወድሽ መዲ ጌታን ለጓደኛሽ ያለሽን ፍቅር አክብሮት ደስ ይላል የእኔ ፍቅር❤❤❤❤❤

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o 4 дні тому +3

    አላዛር ታድለህ እናትህ እኮ ታላቅ እህትህ ነው የምመስለው❤❤❤❤

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 2 дні тому +2

    በጣምታምራላችሁ. አላህይጠብቃችሁ. መቸም. ቢሆንፍቅራችሁእስከመቃብርይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @nunu-jv8er
    @nunu-jv8er 4 дні тому +3

    ያላዘር እናት ስትናደድ ደስትላለይ ወይ የኔናት አላህ እድሜሽን ያርዝመዉ

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 4 дні тому +21

    አንተ የተመታህ ልጅ ማሚ ብድርሽ መልሽ እብ ❤❤

  • @FuBi-b8k
    @FuBi-b8k 4 дні тому +2

    ደስ ሲሉ ማሚ አታከናችሗት እኮ ሁለታችሁም ትትለወጡ ምንታዲርግ😂😂😂😂

  • @enatager5416
    @enatager5416 4 дні тому +5

    መዲዬ ድንብሽ ቡሽ ባለፈ አልኣዘር ሲያደርግ ሳብሬ አልቅሼ ነበር ስትደሰቱ ደግሞ ዛሬ ጀምሮ በጣም ዘና አርጋችሁኛል

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 дні тому

      ደምሪኝ እማ በቅንነት🎉🎉🎉

  • @halima7993
    @halima7993 4 дні тому +6

    ምረጥ ትምረት

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so 4 дні тому +4

    ጎሮቤታ ትችላለች መተወን ዋው ሆዴ ቆሰለ በሳቅ

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 2 дні тому +2

    ማሚየዋ❤❤❤ቀጣይ እዳትለቂያቸው😅😅

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 4 дні тому +8

    አላዛር እኮ ቡታጅራ ሄዶ ክመጣ ቡሀላ ጤንኛ አይደለም 😂😂😂😂

  • @AllahWakkil-h4w
    @AllahWakkil-h4w 4 дні тому +12

    አላዘር የስራህን ይሥጥህ😂😂 ማሚዬ ብድርሺን መልሺ❤❤

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 4 дні тому +12

    አይ አላዘር የሥራሕን እንደት እነዳሣቁኝ😅😅😅😅😘😘😘😘😘😘

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk 4 дні тому +2

    ፍቅር የሆነች ጉረቤት ፍቅራችሁ አይለውጥባችሁ❤❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 3 дні тому +3

    ያላዛር አስተያየት እዴት እዳሳቀኝ

  • @SaronbeleteSaron
    @SaronbeleteSaron 4 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤አቦ መዲን አታበሳጯት አቦ የእኔ ውድ አቦ ጓደኝነታቸው ደስ እኮ ሲሉ በጣም የምታምሩ ጓደኛሞች ናችሁ🎉🎉🎉

  • @zehara5
    @zehara5 4 дні тому +7

    የኔ እናት ❤❤🎉🎉

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 дні тому

      ደምሪኝ እማ 🎉🎉🎉🎉

  • @mhirat
    @mhirat 4 дні тому +6

    እውነት ለመናገር ይከብደል 😂😂❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 дні тому

      😂😂😂 ደምሪኝ እማ🎉🎉🎉

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 3 дні тому +2

    ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው እወዳችሆለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 4 дні тому +3

    ማሚ ዉድድድ እማረግሺ እና ቢጃማ ስለብሺ ያምርብሻል የኔ ግርማሞገስ

  • @lc09o95
    @lc09o95 4 дні тому +5

    ያንተ ፕራንክ እኮ አያምጣዉ ብቻ ዘና እያልኩኝነዉ

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 4 дні тому +4

    Mamye yne enate bka althere eko tlyalhe wewo gorbite endhe nwe gen dmo ewnte new lwerga bota almsiteten ewnt❤❤❤ystemeral❤❤❤❤

  • @Suraya1998-p8b
    @Suraya1998-p8b 4 дні тому +9

    አላዘር የፈኪ ያደረጋት ብራክ የማዘር አደረጋት😂😂😂😂😂😂

    • @ekrW
      @ekrW 4 дні тому

      ፈኪን እውነቱን ነገራት ስትሉነበር እናቱንስ ምን ልቱሉነው

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 4 дні тому +1

    ለማዘር ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸዉ

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 4 дні тому +5

    አላዛር የተመታህ 😂😂😂😂 የአላዛር እናት እኮ ውጡልኝ ከቤቴ አላለችም ክክክክ 😅

  • @SaronbeleteSaron
    @SaronbeleteSaron 4 дні тому +1

    የሚገዳደሉት እኮ ለዚህ ነው አቦ ጌታ አስመሳዮች እና ሰውን በመተት የሚያስሩትን ሰዎች መድሐንያለም ያልታሰበ ክፊ ነገር ይዘዝባቸው እውነት

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 4 дні тому +2

    ማሚየኔ እናት❤❤❤❤

  • @Masalache-u3d
    @Masalache-u3d 4 дні тому +1

    የኔ እናት አይዞሽ 😂🙆❤️

  • @gdfx3728
    @gdfx3728 4 дні тому +4

    ማሚ ብድርሸን እንጠብቃለን❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 4 дні тому +1

    የኔ እናት ስወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk 4 дні тому

    የኔ ናት መልካም እናት ነኝ አታናዳት ተው ጥሩ አይደለም ለናት ማስደንገጥ አያስፈልግም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Zinuu-v4t
    @Zinuu-v4t 3 дні тому

    My every thing mom 🎉🎉🎉🎉bayyee gamadaa yoon haadholii arguu nuuf jiradhaa❤❤❤

  • @user-il3fp2bm5p
    @user-il3fp2bm5p 4 дні тому +2

    ኧረ አላዛር ተው😂😂😂😂😂ይሄን የተመታ ፕራንክህን እነማዘርንም ልታጫርሳቸው😂😂😂

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 4 дні тому +1

    የአላዘረ እናት ሰታምረ❤❤❤

  • @simoabrha7110
    @simoabrha7110 День тому

    Very good lesson

  • @SableeBirahnuu
    @SableeBirahnuu 4 дні тому +1

    የኔ ማሮች 💋💋💋

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 4 дні тому +1

    አላዘረ ጥሩ ትምረት ነው ግን እባክ እየጠበቅን ነው መቸነው እምነግረን ማረኬን ና ሄሉን አደራራራራራራራራራ

  • @fafiAkesta
    @fafiAkesta 3 дні тому

    አንደኛተዋናይናትጎረቤታቸው❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @መቅዲመቅዲ-ቀ7ኰ
    @መቅዲመቅዲ-ቀ7ኰ 3 дні тому +1

    ወይኔ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይደግም😂😂😂😂😮😮😮

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 4 дні тому +1

    Ye Mami gorebet ❤️❤️❤️huletachihum betam Des tilalachihu..

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 4 дні тому +1

    የኔ ዉድ እናቶች አላዛሬ አበሳ

  • @اااا-ل6ز1ظ
    @اااا-ل6ز1ظ 4 дні тому +1

    ወይኔግንደስስትሉ❤❤

  • @HanaKassa-u4b
    @HanaKassa-u4b 4 дні тому +1

    የነዉድናት ስወድሽ የኔ እእት

  • @MadinahCalto
    @MadinahCalto 4 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @FatomaMohamed-w9q
    @FatomaMohamed-w9q 2 дні тому

    መድ ስወድሽ የኔ የዋህህህህ❤❤❤

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 14 годин тому

    Echi gorobet betam des yemiti set nat

  • @Redu78978
    @Redu78978 4 дні тому +2

    የዛሬዉ ይለያል እማሚ ፌት አለመቀሏም ፈጣሪ አዉጥቷታል❤❤😂😂😂😂😂

  • @Rabeya-zc3bw
    @Rabeya-zc3bw 2 дні тому

    አበለሀቸዉ እኮ አረ በስቅ እንደ ዘሬ ፈታ ቢዬ አለቅም 😂😂😂

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 4 дні тому +1

    የምር ደስ ትላላችሁ

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1ዀ

    የለለ ፕራንክ አይ አላዛር😂😂😂😂😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 4 дні тому +4

    ሰታምሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤ምርጥ ጉርቤት እውነት ❤❤❤❤አላዛር ትሰራላችሁ 😂😂😂

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 дні тому

      ደምሪኝ እማ በቅንነት🎉🎉🎉

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ 4 дні тому +1

    በሳቅ😂😂😂

  • @zenebechnega3524
    @zenebechnega3524 4 дні тому +1

    WOW WOW WOW🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekyaSeid-pn5cl
    @MekyaSeid-pn5cl 4 дні тому +1

    አላዛርየ ትመቸኛለህ

  • @user-wi3bj2qw4z
    @user-wi3bj2qw4z 4 дні тому +1

    አት ሻብኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 እማ ዝበይው ❤❤❤❤

  • @RamatulaaAshimAshim
    @RamatulaaAshimAshim 4 дні тому +1

    Alz uuuffee mama❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bizo-e8d
    @Bizo-e8d 3 дні тому +1

    አላዛር😂😂😂😂😂😂የተመታ😂

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 14 годин тому

    ፕራንክ እንስራት ብላ እራሷን ፕራንክ ተስራች አይ አላዛር ጉረቤቷ ሽልማት ይገባታል

  • @user-dp7vz6mq5j
    @user-dp7vz6mq5j 2 дні тому

    ስታምሩ

  • @genetbedlubedlu905
    @genetbedlubedlu905 День тому

    ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው ያሳቃቹኝ የእውነት እረ ማዘርዬ 😂😂😂😂😂

  • @FaH-m4e
    @FaH-m4e 4 дні тому +1

    እይእላዛር እማታመጠውየለህ ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaadahAndros
    @SaadahAndros 4 дні тому +2

    ፕራንክም ቢሆን አይማልም የኡነት ነው የመሰለን መ ማልየለባቺሁም እኔግን ሙስሊምነኝ ሁሉም ሀይማኖት በውሸት መ ማልን ከልክልዋል

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 4 дні тому +1

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ😂😂😂❤

  • @አፀደማርያምሠለሞን

    ማሚየየኔዉዶች❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 дні тому +2

    😅😅😅😅😅😅😅ቆንጆ ድራማ ነው

  • @rahimet7115
    @rahimet7115 4 дні тому +1

    ውይ አተ ልጂ የስራህን

  • @TingritNiguuse-td5wq
    @TingritNiguuse-td5wq 4 дні тому +1

    🥰🥰🥰🥰😀😀😀😀😀😀😀😀 አሪፍ መማሪያ ነው

  • @faziaali6464
    @faziaali6464 4 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EzanawitEzana
    @EzanawitEzana 4 дні тому +1

    በጣም ትምህርት አለው ኘራንኩ የምትሰሩት በርቱ 😂 ❤❤❤

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 4 дні тому +1

    ኧረአላዛወንዱሜበአላህግንበምተምነዉአምላክከዚህበላይእደትልለምንህሄሉንእናማርክንአሰታረሸልእምንአደረስከዉተዉዉዉግንንን❤❤❤❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 4 дні тому +2

    አላዛር ማዘርህ ፊቷ በማድያት ተበላሽቶ ጭራሽ አንተ ንዴት ትጨምርላታለህ😢😢😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 дні тому

    ❤😂😂ማሚ ብድርሽን እንድትመልሺ እንዳትለቂው

  • @hayaatgobbee9549
    @hayaatgobbee9549 4 дні тому +2

    ወይማዘረየሰወዲሺ❤❤❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 дні тому

      ደምሪኝ እማ በቅንነት🎉🎉🎉

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 4 дні тому

      @@Love-if4qj እሺየኔእህት

  • @BateloveLovee
    @BateloveLovee 4 дні тому

    ማሚ የኔ እናት ❤❤❤❤

  • @onedaytube
    @onedaytube 4 дні тому +2

    ልታደርጊ ነበር ተደረግሻ 😂😂😂😂😂

  • @zematube8985
    @zematube8985 4 дні тому

    ምርጥ ጏደኛማቾች ❤❤

  • @BetelihemHeyilu
    @BetelihemHeyilu День тому

    አላዛር በናትክ የት ሰፈር ነህ አዋሳ ልምጣ ቤታቹ

  • @misgee-q5w
    @misgee-q5w 4 дні тому +1

    ዎይ ጉድ ፕርንክ ❤️🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 4 дні тому

    የኔ ዱምቡሼ 🌻🌻🌻🌻

  • @fransodesta2421
    @fransodesta2421 4 дні тому

    ❤️❤️❤️Momeye Egezeabehere yemesgen arefie new rejem edeme ketena yestelelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FantaFanta-s7j
    @FantaFanta-s7j 3 дні тому

    ክክክክክ በሳቅ አላዛር ምናልሺኝ እኔጃ ይላል 😂😂😂😂

  • @زمزمزمزم-ح1ك
    @زمزمزمزم-ح1ك 4 дні тому

    ፊልሙ ይለያን