ሲቅሙ ደረስንባቸው😱 ናሂና ውብዬ ከቤት አባረሩን😭😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 458

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +260

    ለምድነው ግን ኮሜቴን ለይክ ማታራጉልጅ😢😢😢እኔ እህታቹ አዴላውም😢😢ወይስ አይታይም ነው😮😮😊😊🎉🎉😂😂

    • @Maranata-um9vo
      @Maranata-um9vo Місяць тому +2

      ምን ዪሆንሻል

    • @frdosmussa3182
      @frdosmussa3182 Місяць тому +1

      ምን ጥቅማለው ላይክ የማሰጥ ኮምቺ 😂😂😂

    • @lisen888
      @lisen888 Місяць тому

      ለምንሺ ነው😂😂😂

    • @Fikre-e3g
      @Fikre-e3g Місяць тому +1

      እኔንም አያደርጉኝም የምቀኛ ሰፈር ልጆች

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому

      እሂው አርኩሽ😂😂😂

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Місяць тому +111

    ህፃን ግን እማ እማ ሲል አንጀት ሲበላ የኔ ጌታ እድግ በል❤❤

    • @Wosilaahmde
      @Wosilaahmde Місяць тому +1

      አዎ ዎላሂ 👍👍👍

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому

      😢😢😢በጣም ማርያምን😢

    • @BirtukanBekeleashoro
      @BirtukanBekeleashoro Місяць тому

      አዎ የእዉነት❤

    • @TsegaTube-hj9px
      @TsegaTube-hj9px Місяць тому +1

      እኔም የመጀመሪያ ቀን እነ አብርሽ ቤት የመጣች ቀንማ እንዴት እንዳለቀስኩ በስማአም

    • @HddhhBxbx-h8z
      @HddhhBxbx-h8z Місяць тому +1

      በጣምማሪያምን

  • @tiruyeyirga245
    @tiruyeyirga245 Місяць тому +11

    ምንም ቢሆን ጓደኞቻችሁ ናቸው ቢያጠፉም እንኳን ልትቆጧቸው ትችላላችሁ ለሁለተኛ ጊዜ እንዳይደግሙት አስጠንቅቋቸው እንጂ ውጡ አይባልም ይደብራል 😢

    • @EmabetzenaEmabetzena
      @EmabetzenaEmabetzena Місяць тому

      ሰው ሲና ደድ እሚናገረውን አያቅም ማስተዋልን ይስጠን😢❤❤

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj Місяць тому +36

    ግን ለምንድነው ውብዬ የምታደርገው ነገር የምታገኑት እያንዳንድሽ ሴት ሆነሽ ጥለሽ በሄድሽው ቤት ጫት ቢቃም ምን ይሰማሻል ደሞ የተለየ ነገር እኮ ምንም ኣላወራችም😮

    • @SerkalemSerkalem-jw5pc
      @SerkalemSerkalem-jw5pc Місяць тому +2

      ልክነሽ ሁሌ ኮሜት ላይ የዉብዬን ንግግር ብቻ ነዉ የሚያገኑት በጣም ይገርማል

    • @biaynshbiaynsh1089
      @biaynshbiaynsh1089 Місяць тому +1

      ኧረ እማይባል ነዉ ሳየውም ለምቅሞትም ያስጠላኛል እኳን ከቤቴ ይቅር እና ውነቷን ነዉ ብትልም

    • @አጸደኢትዮብ
      @አጸደኢትዮብ Місяць тому

      ❤❤❤❤❤ ትክክል እውነት ነው

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة Місяць тому +24

    ወደቤታቸው ስለተመለሱ ደስ ብሎኛል ለይኩኝ ቅመሞችየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @honey_h7y
    @honey_h7y Місяць тому +43

    ዋው ስለታረቃቹና ወደ ቤታቹ በሠላም ስለመጣቹ ደስ ብሎናል ከዚ በኋላ ግን ለልጃቹ ስትሉ ነገሬቶችን ቀለል አድርጉ የምትሉ 👍👍

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Місяць тому

      መች ተጣሉ እውነት ቢጣሉ አብርጋነው የሚሄዱት ሀባይብ በጣም የዋህ ናችሁ😅😅😅😅

    • @honey_h7y
      @honey_h7y Місяць тому

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 😂😍

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🏼🙏🏼🇮🇱👍

  • @H.ነኝየበረሀዋእረግብ
    @H.ነኝየበረሀዋእረግብ Місяць тому +6

    ማነዉ ባባየ ሲጣራ ልጂ ያማረዉ❤❤❤❤የኔ ጣፋጭ እዲግ በል ማሻ አላህ ብያለሁ❤❤❤❤

  • @Hana-p9c7v
    @Hana-p9c7v Місяць тому +3

    ሰውን በተረጋጋ ነገር ማናገረ ልምድ በመደማመጥ እንጂ በቸኩል በመጮህ አይሁንም ከትላቱ ተማሩ ምን እንማር ከእናተ ለተመልካቾች ክብር ይኖራቸው በማርያም

  • @friendsentertainment9010
    @friendsentertainment9010 Місяць тому +2

    ውብዬ ምንም ቢደረግም የኡነት ቢቅሙሙ እንደዚህ አይባልም በቤትሽ ከፊትሽ እሰከነመውረግረግ የለብሽም ሁሌ ሀይለኝነትሽ የበዛ ነው ናሂ መልካምና ታጋሽ ስርአት ያለው ልጅ ነው በተረፈ እንወዳቸዋለን ❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ ልባሞች በዚህ በወጣትነታችሁ እንደዚህ ማድረጋችሁ ጨዋ ያሳደጋችሁ የጨዋ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    የዉበዬ ቁጣ ሲያስጠላ ለምን ትቆጫለሽ ቆይ አንቺ ፕራንክ ታደርጊአለሺ ሰው ሲያደርግሽ ግን ትቆጫለሽ ተይ ተረጋጊ እሺ

  • @Kelem-op1tz
    @Kelem-op1tz Місяць тому +9

    Dagi yetale😮😮😮

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Місяць тому +14

    በጣም ጥሩ ጓደኞች ናችሁ እንኳን ለቤታችሁ አበቃች ❤❤❤

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu Місяць тому +24

    😂😂😂😂😂😂kkkkkk hojii keessani maatii naafi ta'aa mee Oro ko❤❤❤❤

  • @SelamawitKahassay
    @SelamawitKahassay Місяць тому +9

    ዉብየግን ባህሪሽን አስተካክሊ ቢሆንእንኩን ማረጋጋትጅ ማጋጋልየለብሽም

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih Місяць тому +15

    ናሄ ግን ከቤተሰቦችህ ጋር ሰራልን ጠፋችሁ እኳ ምነዉ😊

    • @ሙናA
      @ሙናA Місяць тому

      ደምሪኚ ውደ❤

  • @mareyam_enata
    @mareyam_enata Місяць тому +72

    ለክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ ለብርሃነ መስቀል በአል እንኳን አደረሳቹ❤❤❤❤

    • @Semr-b8e
      @Semr-b8e Місяць тому

      እኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @Maranata-um9vo
      @Maranata-um9vo Місяць тому

      እኮን አብሮ አደረሰን

    • @kidsettesfya4645
      @kidsettesfya4645 Місяць тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Samsunga14-d3n
      @Samsunga14-d3n Місяць тому

      እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

    • @Sameea-oc4ig
      @Sameea-oc4ig Місяць тому

      እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg Місяць тому +15

    እማ እማ አንጃቴን የ በላ ልጂ ነው 😢 እንዳኔ የሰዝናቹሁ ለይክ አርጉ😢

  • @MmOo-md8ok
    @MmOo-md8ok Місяць тому +8

    ዉይልጁእናቱንነዉየሚወደዉየኔማርአላህያሳድግህ💗💗💗

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Місяць тому +40

    ፈጣሪ ሃጋርችን ሰላም የግልን አሜን አሜን አሜን ባሉ የማዳም ቅማሞችህ ❤️

    • @Maberat
      @Maberat Місяць тому

      አሜንአሜን አሜን

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Місяць тому +1

    እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እንኳን በሰላም ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому +18

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና😢😢😢😢😢😅😅😅😅

    • @halimaahmed4402
      @halimaahmed4402 Місяць тому

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ

  • @tablusht3048
    @tablusht3048 Місяць тому +1

    እፍፍፍ እማዬ ሲል አጀቴን በላኝ እመቤቴ ታሳድግህ ናሂ ሱያቅፋት ልቀቃት ሲል ያየ 👍👍👍

  • @KedijaKedija-n9e
    @KedijaKedija-n9e Місяць тому

    ወላሂ ደስ ብሎኛል ስለታረቃቹ የልጅ አምላክ እኳንም ታረቃቹ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому

    wow ደስ ትላላችሁ ባለሙያ ነሽ ዳቦውን የጋገርሽ ጎበዞች የስው ደስታ የሚያስደስታችሁ ❤️

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +2

    ምርጥ ፓራክ ውይ አሳቦን ያመጣው ይመቻችሁ ሠርፖራይዝ ዋው እማ ሥል አጅቴን በላኝ ሥለታርቃችሁ ድሥ ያለው ❤❤❤❤

  • @Zad-y6g
    @Zad-y6g Місяць тому +4

    ዳጊ የት ሂዶ ነው መኖር ነበረበት

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne Місяць тому

    ስጠብቅ ነበር ❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏

  • @MMistauel
    @MMistauel Місяць тому +1

    ዋዉ እንኳን ወደቤታችሁ በሰላም መጣቸሁ ባባዬ የኔጣፋጭ እድግ በለልልኝ❤❤❤😂😂😂😂

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 Місяць тому +2

    ውጡ በቃ አንች እንደዚ አትሁን ምረዳት ተሎ ውጡ አይባልም ውዴ ሰው እኮ ክቡር ነው ውጡ

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 Місяць тому +6

    ምነው ዲጊ የለም በሠላም ነው 😢😢😢😢

  • @GenetWende
    @GenetWende Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ባለ ቢጫ ቲሸርት አሳቀኝ ገና ሳይጀምር መረቀነ እኮ ወይኔ ደስ ሲሉ በድካም ላይ ድንጋጤ ቢሆንም ግን ደስ ይላል የናሂ ጓደኞች ይመቻሁ ተባረኩ

  • @Eda-p3k
    @Eda-p3k Місяць тому

    ናሆም ቲሸርቱን ደግመህ አትልበሰው ወንድሜ የ------------ነው እና ውብዬ እንኳን በሰላም ተመለሽ

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Місяць тому +5

    ናሂ ምርጥ ስው

  • @AsAs-s5p
    @AsAs-s5p Місяць тому

    ❤❤❤❤❤አሳቃችሁኝ ደስ ስትሉ ❤❤❤ እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ ናሂ እና ዉብዬ

  • @xcamgMan
    @xcamgMan Місяць тому +3

    ዳግም የታል ምን ማለት ነው አይደብራቹሁም ስታስጠሉ

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 Місяць тому

    እንኳን ደስ አላችሁ! ደስ ስትሉ በእውነት። እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ። እንወዳችኃለን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Місяць тому +7

    እፍፍፍፍፍ ደሰ ሲሉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BeteGebeyehu-n5b
    @BeteGebeyehu-n5b Місяць тому +1

    ሩትዬ ande Abrsh🙏🙏🙏👌😘😘😘

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Місяць тому

    ዋዉ በጣም ነዉ ደስየምትሉ በተረፈ አይለያችሁ❤❤❤🙏

  • @FirehiwotGetu-q7i
    @FirehiwotGetu-q7i Місяць тому +1

    Zare leyet yilal ine yite bezi qexlu🥰😍🥰😍😍😍😍🥰😍

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Місяць тому

    በጣም ያበደ ፕራክ ነው ደስ ይላል የጓደኝነት ጥግ በፍቅር መቀበል ደስ ይላል እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ በሰላም ገባችሁ ባባዬ እድግ በልልኝ በፍቅር ያኑራችሁ ውዶች🙏❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @AwetTube
    @AwetTube Місяць тому +1

    ወይኒ ወቡዬዬ በጣም ነወ የተነድድቺ እእእእእእ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Місяць тому

    የኔ አባት እማ ሲል እማ ሲል ሲያሳዝን❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ማርያም ታሳድግህ❤❤❤❤

  • @tigisthailu3786
    @tigisthailu3786 Місяць тому +2

    Uuuff akkam namati toltuu dhugaa baga Waaqayyoo mana keessatti isiin deebisee❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ Місяць тому

    እደዚህ ነዉ የሚያምርባችሁ ዉዶቸ እመቤቴ ትዳራችሁን ፍቅራችሁን ትባርክ እላለሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤

  • @NesryaBmude
    @NesryaBmude Місяць тому +8

    ዳጋስ😱😱😱

  • @AsmaAsma-p1s6d
    @AsmaAsma-p1s6d Місяць тому +4

    ውብዬ ስርኣት ይኑርሽ

    • @Hihh-tz5ul
      @Hihh-tz5ul Місяць тому

      ምን አጠፋይ ስረአት መያዝ ያለብሽ አንች ነሽ

  • @messiemuo
    @messiemuo Місяць тому

    እንኳንለቤታቹ አበቃቹግን ቤትየእግዚሐብሔርነው ውጡአይባልም

  • @batefanta7916
    @batefanta7916 Місяць тому

    ይች ውብየ ግን ምኑንም ሳታው የምትደነፋው ነገር ስታስጠላ

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Місяць тому

    በማርያም እፃኑ አንጀት ስበላ ደስ ይምል ልጅ ስጣራ እማ እማ እማ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላቹ ይጠብቅላቹ🙏ተመስገን

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד Місяць тому

    ጥሩ ጓደኞች ናችሁ ደሰ ይላል🎉🎉🎉🎉
    ሚኮና ይቴ በአንድ ላይ ስላዬሗችሁ ደሰ
    ብሎኛል በርቱ 👍👍👍👍👍👍👍👍
    ናሂ እና ውብዬ ደስ ትላላችሁ በፍቅራችሁ
    ቀጥሉ❤❤ ለዩቱ ብላችሁ ሞራል የሚነካ
    ነገር አትስሩ ባባዬን ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏
    ናሂ ውብዬን ብተስለቅሰ የፖሊስ አድናቂ ሰላለህ??? ሀሀሀሀሀ ሰላማችሁ ይብዛ🎉🎉

  • @Hihh-tz5ul
    @Hihh-tz5ul Місяць тому +2

    ኮሜታተሮች ግን ለምንድ ነው ውብዬ ውብዬ እያላችሁ የምጠሏት ምን አደረገች አትቀባጥሩ የማይመስል ነገር አታውሩ ጫት እኮ ነው እየቃሙ ያገኝቻቸው ጎመን መሰላችሁ እንዴ እኔ ብሆን ድላ አንስቼ መምታቴም አይቀር አትቀሉዱ ስሱ እኮ ነው

  • @Hihh-tz5ul
    @Hihh-tz5ul Місяць тому +4

    😤😡ኮሜታተሮች ግን ስታናድዱ ቤት የእግዚአብሔር እንደሆነ ሁሉም ያውቃል ነገር ግን በቤታችሁ መልካም የሆነውን ነገር መርምራችሁ ተቀበሉ ይላል አትርሱ በቤታችሁ መጥፎ ነገር ካስገባችሁ እናተንም ይዟችሁ እንደሚሄድ ለዛውም በዚህ ዘመን ስለዚህ ትክክል ናት አደለም ማስወጣት ተመልሰው እንዳይመጡም ማድረግ መብቷ ነው ቤቷ ውስጥ ጫትና ሲጋራ እኮ ነው ከፈጣሪም የሚያጣላ ስለዚህ አትቀባጥሩ😡😤

  • @ኡምሀፊዝ-ደ8ፀ
    @ኡምሀፊዝ-ደ8ፀ Місяць тому

    መሻአላህ እንኳንም ለቤታችሁ አበቃችሁ ❤❤❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Місяць тому +2

    እንኳ በሰላም ተመለሰችሁ ና&ው ጠላት እፈረ❤❤❤❤❤

  • @newphonewpuone8689
    @newphonewpuone8689 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤ ጎበዝ ዳቦሽ ያምራል የኔ ልዩ ዋዋዋ

  • @MmOo-md8ok
    @MmOo-md8ok Місяць тому +3

    እማየሲልዴስይላልአላህያሳድግላችሁ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Місяць тому +4

    ዋው እስይይ እግዚአብሔር ጤና ፍቅር ይስጥቾ ደስ ይለል ❤❤❤❤🎉🎉🎉👍🥰🥰👍😭🤣🤣🤣

  • @YalemworkGetahunAlebachew
    @YalemworkGetahunAlebachew Місяць тому +1

    እኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ ።❤❤😮😮😮

  • @هارونرشيد-ر4ر
    @هارونرشيد-ر4ر Місяць тому +1

    ናሂ ድምፁ በጣም ይመቸኛል

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena Місяць тому

    ዋው ስታምሩ ፀብ ድራሹ ይጥፋ ማን እደፍቅር😂❤❤❤❤❤

  • @Mhrytube27
    @Mhrytube27 Місяць тому +5

    ዋዉዉዉ ደስ ስትሉ

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e Місяць тому

    የኔ አባት ቤቢዬ እማእማ ሰል አንጀቴን ይበላኛል እድግ በል ❤❤❤❤❤❤

  • @سعادهعبدو-د5ي
    @سعادهعبدو-د5ي Місяць тому

    ወይ ወጣቶቹ ደስ ሲሉ ጨዋታቸው

  • @SaifulRana-h4q
    @SaifulRana-h4q Місяць тому

    ውይ ልጅ እማ እማስል 🥲🥲🥲🥲 ሳሳዝን እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጣችሁ የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AynlemC
    @AynlemC Місяць тому

    Wwwwwwww ye sewu fiqri yisxahcu wunete bexami nawu mitamiruti ayi leyacu♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l Місяць тому +1

    ኧረ ውጡ አይባልም ሆሆሆሆሆ😮😮😮😮😮

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ Місяць тому

    ልጅሽ ግን ፍቅር ነው እማ እማ ሲል እንባዬ መጣ ልጅ የሚፈልገው ፍቅር ነው ውብዬ ልጅሽ ብድሩ ከፋይ ያድርገው የባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY Місяць тому +4

    በጣም ዳስ ብሎኛል እንካን ዳስ አላችሁ ❤️❤️❤️

  • @zina5085
    @zina5085 Місяць тому

    ውብዬ ግን ምን መርዝ ነች እግዚኦ😂😂😂

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha Місяць тому +1

    ውብዬ ለምዲያ አመጥንም ባል ሥለተዋጣላት እንጂ የመጨረሻ መልካ ፀባያ ጭራሽ ሁሉ ነገራ የመጨረሻ ጭቃ እኔ ብቻ አዋቂየምት ጻድቅ ነኝ ብላ የምታምን አሁንሥ አሥጠላሽን

  • @MerinamerinaMerinamerina
    @MerinamerinaMerinamerina Місяць тому +5

    ዉብየ ግን ሀይለኛ ናት ግን እኔ ምን ኣገባኝ 🙄

    • @jebdb
      @jebdb Місяць тому

      ክክክክ

    • @jebdb
      @jebdb Місяць тому

      አወን እኛ ምን አገባን

    • @jebdb
      @jebdb Місяць тому

      ትክክል ነሽ

    • @jebdb
      @jebdb Місяць тому

      ሀይለኛ ናት ሳህ

  • @HanaNaha-m6z
    @HanaNaha-m6z Місяць тому +1

    ዎው ዳቦ ሲያምር 🥰🥰🤣

  • @እታገኝሀብቴ
    @እታገኝሀብቴ Місяць тому

    ሀገሬን የምወዳት ለዚ ነዉ ስደት አይኑ ይጥፋ ደስ ስትሉ አይለያችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wwee-vs3mk
    @wwee-vs3mk Місяць тому

    የኔ ዉድድ አሏህ ያሳድግላችሁ

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 Місяць тому +2

    ሙብየን እወዳት ነበር ግን በጣም ጠላሁት ታሁበላይ እዳላያት በጣም ግርፍጥ ናት ያረብ. ታሁበላይ እዳያሳየኝ እሶን ጨርጫራ 😢😢😢😢

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ Місяць тому

    እንኳን በሰላም ገባቹ ተወዳጆች❤❤❤❤

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 Місяць тому +14

    አቤት የተመታ ፕራንክ እና ቆንጆ ሰፕራይዝዝ

  • @BelayineshAshiye
    @BelayineshAshiye Місяць тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ ከማቃጠል ወደ ሰሮፕራይዝ❤❤❤❤😂😂እግዚአብሔር ይስጣችሁ ምርጥ ጓደኞች❤

  • @dadaddada9116
    @dadaddada9116 Місяць тому +3

    እንኮን በስላም ገባቹሁ👏👏👏🌹

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha Місяць тому

    ግን ውብዬ እረጋ በይ አሁሉም ላይዋና ልሁን ኘልሽ ሚሥት ሁኛ በአልም ለመሆን አትፈልጊ እንደሠት ሠከን በይ

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj Місяць тому

    ውብየ እና ናሂ አይዞችህ

  • @SadaSada-zk4by
    @SadaSada-zk4by Місяць тому +1

    ምነው የቤቱ ሽታ በጠላ ተቀየረ እንዴ መጀመሪያ ይሸታል ብለሽ ነበር ውብዬ

  • @MMistauel
    @MMistauel Місяць тому

    ክብር ለድንግል ማርያምይሁን

  • @HayatA120-ht6jr
    @HayatA120-ht6jr Місяць тому

    የእውነት ደስትላላችሁ❤❤

  • @mathiasgebreegziabher5431
    @mathiasgebreegziabher5431 Місяць тому

    des silu harif surprise---------------wubiye tigstegna hugni elalew Nahi yewah new!

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve Місяць тому

    ዋዉ ምርጥ ጎደኛ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Місяць тому

    ዉብየ ዉጡ ዉጡ ሥትል አሣቀቺን

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Місяць тому

    😂😂😂😂😂ውብይ ህፀኑ አማ ሲል ሲስዝን ቆጄ ልጄ❤

  • @Ramayusuf12
    @Ramayusuf12 Місяць тому +5

    Wow mashaallaah🎉❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Місяць тому

    እንካን ወደቤታችሁ በሰላም መጣችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ሰብራይዙ ደሥላል ይመቻችሁ

  • @AmanuelYeshaneh
    @AmanuelYeshaneh Місяць тому

    Where iş Dagy guys ?
    He should be with u guys to , what happened with him ?

  • @KadijaHassen-i2f
    @KadijaHassen-i2f Місяць тому +1

    ሸምነዉለንግግርአትቸኩሉ ቤቴ አይባልም ቤትየፈጣሪነዉ

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    የሚያምር ሰርፕራይዝ ነበር ግን ዉብየ የምትናገሪዉን ነገር እያሰብሺ ቤቱ ይሸታል አይባልም ጥሩ አደለም ለማንኛዉም እንኳን ደሰ አላቺሁ😂😂😂😂😂

    • @Hihh-tz5ul
      @Hihh-tz5ul Місяць тому

      ባክሽ አትቀባጥሪ እንዴት ነው የማይሸተው ጫት እኮ ነው እየቃሙ ያገኝቻቸው ጎመን መሰለሽ እንዴ በራሳችሁ ቢደርስ የማትወዱትን ነገር ምን ችግር አለው አትበሉ

    • @tiruyeyirga245
      @tiruyeyirga245 Місяць тому

      ሲጀመር ጫት አልነበረም ​@@Hihh-tz5ul

  • @BerciBerci-sc2go
    @BerciBerci-sc2go Місяць тому +3

    እደት እዳሳቃቸሁኝ😂😂😂

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 Місяць тому

    እንኳን ለቤታቹ አበቃቹ

  • @AmeleworkMelaku-je4df
    @AmeleworkMelaku-je4df Місяць тому +5

    ዉብየ ምን አካበዳችሁ ክፎ ነገር አልተናገረችም እኮ

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i Місяць тому

    ደስ የምሉ ጎደኛች ❤❤❤❤