Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢
አሚንንን ያረብ❤❤❤
አሚን አሚን ያረብ 🤲🤲🥀🥀🥀
አሚን❤
አሜን😢❤
አሚንንን
አይ አህሙ አስጨነቁህ አደል ወንድሜን አይዞህ የእውነት አህሙ ምርጥ ልጅ ነው የማዳም ቅመሞች 100k እናስገባው ዉዶቼ
አህሙየ የኔጀግና ወንድም አላህይጠብቅህ
ስጦታ ተሰጣጡ በመሃከላችሁ ያለውን ውዴታ ይጨምራል። ረሱል :-(ﷺ)🎉🎉😊
Selelahu alyehi weselem 😊😊😊
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም
ፕራክም ብሆን ያስጠላል የምር😢😢😢😢 አሳዘነኝ😢😢😢😢
በሰው ሀገር ህይወት ይሞላል ብላችሁ ደፋቀና የምትሉ እህትወድሞች አላህ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ
አሚን❤❤❤❤
አሚን,ያረብ
አሜን
አሚንንንን ያረብ
እስኪ አህሙን የምትወዱ በላይክ አሳዪኝ❤❤
እኔ
ቀና ሠው አህሙ
አለን
አህሙየ አተንማ ከወሎ ነው ከጆ ሀገር የምንድርህ የምትሉ👍
በቃ እኔ ሐይቅ ልዉሠደዉ ሀሀሀሀሀሀሀማለቴ ዳሪኝክክክክክክክ
@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ እሱም ለትዳር ዝግጁ መሆኑን ተናግሮል አግቢው ክክክክክክ
@@madinaahmedmohamed6455 ተይጂ አልቀረብሽም በሰማይላማለኝወተቷንምአላይነው
ማሆን አላባት አህሙንዋሎ እናአስ ጋባአው 😍😍😍
በቃእኔየኮቻልጅነኝዳሪኝ😅😅😅❤❤❤
ወይኔ አህሙየየኔየዋህ በሄድክበት ያስደነግጡሀል አይዞን
ፈኪ በዚሁ አዳምጭ ፀባይ ካላት ዋናው ፀባይ ነው አለ እውነት ነው
አህሙየ አላህ ጥሩ ሚስት ይስጥህህህ
አሚን
አሚንን❤
ለኔም እንደ አህሙ የዋህ የሆነባል አላህይስጠኝ
አሚንንን ያርብ❤❤❤❤
አህሙየ ስንወድህ አይናፋር ነህ ማሽአላ ትልቅ አክባሪ ነህ የትልቆች ክብር አለህ ጨዋ ያሳደገው ይለያን
እረ አላዘር ቡና ያስፈልገናል እያለ ሲጮህ ማነው እንደኔ ያሳቀው ሆ ቀወጠውኮ 😂😂🤣🤣አህሙዬ የኔ የዋህ አይዞህ 🥰🥰🥰
እኮ ሞትኩ😂😂😂😂😂
ማሚ ደሰ የምትል እነት አህሙ ምረጥ ልጅ አንተን ያገባችህ ታደለች ዋው አላዘረም እንደዛውም ❣️❣️❣️❣️👌👌👍👍
ኮሚቶች ፋኪ ፋኪ የምትሉ ጤነኛ ነችሁ ስራቸውን ይስሩበት በሰው ሂወት ምን አገባችሁ አኡዙቢላህ
የስራችሁን እናትና ልጅ ተመካክረዉ ሲሰሩልህ አለመቃትህ የኔ የዋህ😢😂 አህሙ ምርጥ ትወና ተወኑብህ አይይይይይይይይይይይይ
እረ እድህ አይደረግም ምንም ፕራንክ ቢሆን እውነት ትልቅ ብልግና ነው ቱ ቢያንስ ጨዋነት በተሞላው ንግግር ብታናግሩት ምን ችግር አለው
እረ አህሙዬ ላንተ እኔ ተጨነኩ እሚለው ጠፋኮ ሚስኪን አላዘር የስራህን
ኧረ አህሙየን አታስጨንቅብን አላዘር የዋህኮነው ድንጋጤ አይችልም
ክክክክክክክ
ፕራንክ አይነትና ደረጃውን ቀይሮሯዴ ይገርማል ፕራንክ ቶሎ ወድያውኑ ነው የሚነገረው ሱቅ ሂዶ ገዝቶ ከመጣ በሁዋላ ፕራንክ ነው ማለት አይደብርም ወይ እድገዛ ፍላጎት እዳላችሁ ነው ያሚያሳየው።
ለሱ እኔን ጨነቀኝ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ መጀመርየ አህሙነ አለዘር ተመከክሮለሆነዉ ምችለዉ ደሞ የስተወቅበቿወል 😂😂
ክክክ አትሻብኚ😂
አህሟችን የእኛ የዋህ አዴብተኛ ጨዋነትህ ይለያል የዋህ ነው የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍
አህሙዬ የኔምስኪ መልካምቤተስብ እንዳሳደገህታስታውቃለህ ባህልህን አክባሪ ድቡሺቡሺ ያልክልጅ የሰው ሙሃባአለህ በዚሁ ቀጥልበት❤❤❤🎉🎉
የነዚህ ልጅች አድናቂ ሳልሞት እኔንም አበረታቱኝ እህታችሁ ነኝ አይከፈልበት ደግነት ለራስ ነው
እኔምለው ክቡራን ግን ፊኪ ፈኪ ምትሉ ያአማቹሃል በስው ቤት ምን እሶን ያሰጠራቹሃል በጣም አበዛቹሁት አሁን ጥሩ እና ጭዋ ሴት አሰመሰላቹሃት ሰሞን ሰጠሩት ቲሸ
አህሙየ የኔ ደርባባ❤❤❤😢😢😢አሳቀቁህ እኮ😢😢ወላሂ ደስ አይልም እደዝህ አይነት ብራክ😢😢አይዞህ🎉🎉🎉❤❤❤
የኔአባት ወላሂ አሳዘነኝ እህሕ የኔአባት እህህ ልካችሁ አስመጥታችሁ ስታበቁ ፕራንክ ነው አላሉም አረቅር ብሎናል የፕራንክ ልክ አለው ፕራንክ ከሆነ ለምን ሂዶ እስኪመጣ ዝምአላችሁ😰😰😰😰😰😰
እረ አህሙና ፈኪ መቸነው አብራችሁ የምትመጡት
እሄንን ቭድዮ እያሰቅኩኝ ነዉ ያጨራስኩት እና አህሙዬ አይዞህ አለዘሪና እነትህ አለህ እድሜያቹን ያርዝማዉ ደስስ የምትሉ እናትና ልጅ❤❤❤❤
ኧረ በአላህ አላህን ፍሩ አህሙ አሥደነገጣችሁት ለፕራንክም ቢሆን ይደብራል ወላሂ እንደት እንዳሳዘነኝ
ወላሂ ይድብራል ሚሲኪን አህሙየ ወደሜ በጣም አዘኩ
አላዛር ግን የማትፈጥረው የማትፈነቅለው ድንጋይ የለም ለፕራንክ
😅😅😅😅
ዘነ ነው ያደረገን 😅😅
አህሙዬ የኔ ጸባዬ ሰናይ የኔ ሰው አክባሪ❤ ማዘርን አንደየ አንች አንደየ አንቱ 😂😂😂 አላዛር እቤቱም ውስዶ ፕራንክ አደረገህ? ይመቻችሁ።
እረ ሀሙ. ለሰው መጉበስም ሁነ እጉልበትላይ መውደቅ አይቻልም ያአላህ
እናት ስለሆነች ችግረ የለዉም ቀለል አረጊዉ
እስቲ ዝም በሉ የኛ ኡለማ😂
አህሙ ምርጥ የቤት ልጂ ደስ ሲል አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
አሳቀቁት የምር ካሜራ አለ አይደብርሽም አይደል አይ አሕሙ😂
ፕራንክ ከሆነ መግዛት የለበትም ነበር መመለስ ከመግዛቱ በፊት ነበረባችሁ
ወይኔ አህሙ ተሸማቀቀኮ አይይይይይይ ምስኪን ቻለው እንግድህ🎉🎉🎉🎉 ቤተሰብ ደገፍ አድርጉና 1000 አስገቡኝ
ወላሂ በሳቅቅቅ ወይኔ አላዛር ቆሎውን ገፈፍከው😂😂😂 አህሙዬ♥️
አህሙ አትሳዛዝነኚ. ደሞላላህነዉ ዝቅ ማለት ሰዉን ማክብርነዉእጂ ጎበስአትበል. ወዲሜ❤❤❤❤
እረ አስጨነቃችሁት ወኔ ለሱ እኔ ተሸማቀኩ😎
Erebekatawt❤❤❤
ፕራክም ቢሆን ያስጠላል ነውርነውበዚልክ አትሻብኝ አድሥነው ለቤታችሁ እደት በዚልክ
ፈኪ ፈኪ አትበሉ ለአህሞ አላህ ምርጧን የምትንከባከበው እንጂ እንደፈኪሀ አንመኝለትም በሄደበት ሁሉ ከሰዎች ሸር አላህ ይጠብቅ ሙስሊም ወንድሜ
እኛም ለፈኪ እንደ አህሙ አይነት አንመኝላትም😊
ትክክል ፈኪ ደሜን ነበር የምታፈላኝ ከሌላ ወንድ ጋር ትገለፍጣለች ከአህሙ ጋር ስትሆን ፊቷን ትነፋለች ይቺ ጥሬ ገና ማገዶ ትፈጃለች
😏😏😏😏🙃🙃🙃
@@hawuathawuat6164ትክክል ይች እጭጭ ማጓ
@@Sam-nu4pgብተሉስ ወይት ተገቶ እደ አህሙ አይነት እደለመደችዉ ትረገጥበትጅ.አዱን ደደብ አግብታ
ማምዬ,የኔ,ቆጆ,ጀኬት,ጨመረ,አረጊ,የኔ,እነት,ሺ,አመት,ኑረልኝ
We❤❤❤❤
አህሙ በጣም ምርጥ ወንድማችን
ኤህ ኣህሙየ የኔ ፀባየ ሰናይ እንኳን ኣንተ እኔ ራሱ ተሽኮርመምኩኮ😂😂😂
የኔ ውድ ወድም አህምየ አሳዘከኚ ኮሜት ፅፌ አላቅም እደዛሬ አሳዝነኸኚ አታቅም🎉❤
አህሙዬ ልክነህ ዋናዉ ጸባይነዉ ፈኪሀ ሠሚ ሁሉምወድ እሚፈልገዉ ጸባይ ረጋያለችሴትነዉ
ወይኔ አህሙ እኔ እራሡ ላተ ተሣቀኩ ፐራክመሆኑን እያወኩ😂😂😂😂ሲያሣዝን😢😢😢😢😢
መሻ አላህ አህሙ ግን ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ዋው ❤❤❤❤
አንተ አላዘር አህሙዬን አታስከፋብን ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ
ወአለይኩም ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ ግን ፈኪ የት ናት ጠፋች ለምን ❤❤❤❤❤😢😢😢
ከዚህ ተማረ እሰው ቤት ሲሂድ ዝም ብሎ አይሂድም እሸ የምትችለውን አቅምህ የሚፍቅድውን ይዘህ መሂድ አለብህ እሸ ሰው አይጥየቅም እራስህ የምትችለውን ይዛህ ሂድ
ስለሚቀራረቡ ነው ጓደኛው አይደል ደግሞ የሆነ ነገር ገዝቸ መሔድ አለብኝ ብሏል ልጇ እንቢ ብሎ ጥምም አለ እንጅ ስለ እናቱ ፀባይ እና ሑኔታ ደግሞ ከአሕሙ በበለጠ አላዛር ነው ፣ የሚያውቀው እንቢ እያለ ገዝቶ ይዞ ቢሔድም የኡነትም ካልፈለጉ ሊያጣጥሉ ይችላሉ አይታወቅም የሰው ልጅ ባሕሪው !!
እኔ ብሆን በዛዉ ነበር የምጣፋዉ በጣም ታጋሸ ነዉ አህሙ
አህሙአችን እንኳን ደህና መጣህ ምስክን አሳዘነኝ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይነ ምስክን ኤሬ አላዘር የስራህን ይስጥህ😢😢😢😢
የምር አሳዘነኝ በሱ ቦታ እኔ ብሆን ብየ ሣሥበው ጨነቀኝ😢😅😅😅😅
ቢስሚላህ ከምር የአላዛር ቁጣ አስደነገጠኝ አህሙ ወሏሂ እንደት እንዳሳዘነኝ
ፈኪ ፈኪ የምትሉ ጤናኛ ነቹሁ በቃ አብረን አንሰረም አሉ እኮ ፈኩ ለአሞ ክብር ዬለትም ደሞ አግኝተው ነው እሱ ምንም የለዬ ነው አሳ ሶስት ፈተ ዬለ እንደውም እድለኛ ነበረች አሞን ብተገኝ ቀረበት እንጂ በአሞ ምንም አልቀረበትም ወንድ ልጅ ነው መርጦ የፈለገውን መግበት ይችለል👍
ደምርኝውደ
@@LubabaAhmed-jt6zk ቤትሽ በዶ ነው እሽ አንቺም ደምሪኝ ደማርኩሽ
አይሰሙም በግልጽ ተናገረች 😢😢
አላዛር ግን ጩኸትህ የማዳምን ሳህን አሰበረኝ
የኔ የዋህ ወንድሜ አህሙ እኔን እህትህ ያጋጥማል❤💔💔💔
ኧረ ቢስሚላ አላህ ዋአክበር😢አይዞህ አላበዉአይዞህ ይደብራል የኛ አስተዋይ ግራ አጋባህ ኧረ ወይኔ ሲጨትቅ😢😅
አህሙየ አሳዘነኝ ወሏሂ ባዶጅህን ስትለው ማዘር ውይ ሲያሳዝን😢
ያአሏህ ወላሂ በጣም ነው እኔ የደነገጥኩት ቢስሚላህ አህሙ በጣም ነው ያሳዘነኝ ከምር የዚህን ያክል ፕራክ ያስጠላል
ፈኪ፣እየሠማሽነው፣አህሙ፣መልክ፣ገንዘብ፣አይፈልገም፣ዋናው፣ፀባይነው፣እምፈልገው፣አለ
አህሙን የምትወዱ 👍👍👍👍🥰🥰🥰
እኔልልደንግጥልህ የኔወንድም እውነት መስሎኝ ቆሌየ ተገፈፈ
ስሜቱ ከበድ ነው ብቻ ቻለው አህሙዬ🧐ታናስቶ ልሮጥ ሆና እኮ😂😂😂😂😂😂😂🧐🧐😢😢😢😢😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟
አህሜ አብሬህ እየተጨነኩነበር ወይዬ አላዛር አባባሰብህእኮ
በቃ ፈኪ እያላችሁ አትፃፉ ለምን ታሰዲቧታላችሁ እሷም ስትመለስ ቪዲዮ ትሰራለች ተዋት የሷን ስም አታንሱ
ብስደብ ወንጀል ከሚገብት እነሱ ፈኪ ምን ጀገርት💪
ቦጪቀዉ ሊግሎት ነዉ ምዲረ ልሀጫም ሁላ
ውይ አህሙ እኔ ብሆን እደወጣሁ አልመለሥም ነበር
እስኪ አይከፈልበትም 10k አስገቡኝ
እሽ
የኔ ሚስኪን አህሙዬ ኡፍፍፍፍ አሳዘነኝ
እደው ኮሜተሮች ስታስጠሉ ፈኪ ፈኪ እምትሉትለምድነው ከፈለጉ አብረው ይምጡ ካልፈለጉደሞ አልፈለጉምነው በግድነውእንዴ😊😊😊
ትክክል
ምንአውቄ ተጠባረረች
Feki KO liyu lig nat
😅😅😅😅😅በግልጽ አልፈልግም አለች አይሰሙም
@@SofiaAbdo-s2yእና ምን እናድርግ በግልጽ አልፈልግም ከሱጋ አልሰራም አለች ምን ያድርግ😢😢😢
አህሙየ ወላሂ እደት እዳሳዘከኝ😢❤❤አዳድ ኮሜተሮች አላህ ልብ ይስጣችሁ ስትነገሩም አሰሙደ ሞኝና ወረቀት የያዘዉን አይለቅም አሁንም ካበቃለት ነገር ትወቅጣላችሁ እማይታክታችሁ
ፈኪ የት ጠፍታነው ኧረ ጠፍች እኮ በሰላሞ ነው
ማዘር ምናለ ሙሉ ልብስ ቢለብሱወይኔ አላዛር ግን ፕራንኩ ቀላል አያስቀኝም፣ክክክስጮህ ቀላል አልደነገጥኩም
አሠላም ወአይኩም እወነት ባዶእጀ አይኬድም ባህላችን ነው
ከይቅርታጋ ግን ያላዛርእናት ጓድኛህእድሚመጣ ከነገርካት አለባበሱን በታሰተካክልጡሩነው እሱንእሚክል ልጅእያላት ካሜራፊት እድህያልአለባበሰ ጡሩአይድለም
ለፈጣሪ ነዉ yemiginebesw ሙስሊም ለፈጡሩ አይጎነብስም
እፍፍፍ የሰው ካላከበራቹህ የእናተን የሚያከብርላቹህ የለም
እና ሀይማኖት በማይነካ ነገር ነዉ ውገናችን ድርቅ አትበሉ ባህል እና እምነት ይለያያል ይሄ አመናችሁ ተቀሉ ሙስሊም በይምሰልን አይሄድም
ወይኔሲያሳዝን ግን ይሄፕራንክ እንደጣፈጠ ቢቀረሀሪፍነበረ
Ahmuyee bayeee garaa na nyateee woly miskinaa koo sitii xabatanimii❤❤❤❤
አየ አላዛር እኳንአህሙ አብሮህ ያለዉ እኔራሴ እደት እዳስደነገጥከኝ
አህሙ የኔ ሚስኪን ተሳቀቀ እኮ😢😢😢 አላዘር የስራህን
😂😂😂😂😂😂😂 የምር በጣም ነው ያዘንኩት ፕራክ ቢሆንም እኔ ለእርሱ አፈርኩ እመቤቴን አህሙ የኛ ሳቄታ የመልስ ምት እንፈልጋለን አላዛር የሰራን ይሰ ጥ 😂😂😂😂😂😂 ቱቱቱ
አህሙዬ የኔፍቅር አይዞህ ❤❤❤❤
ወላሂ ነዉር ነዉ ፕራክም ቢሆን በጣም ነዉ ያሳዘነኝ በሱ ቦታ ብሆን ከባድ ነዉ
Bekaa namati jechu nama intalumma ishe baredinnaan hin madalee dha ❤baredinna intalla jechuni nama suta dubate nama hadhaf Abba keetiif Kani ofi ishee kabajeedhaa❤ mashallaa intaala akka ATI yadee Tani imaan qabdu rabbi siti haa qabu❤
ወይኔ በሳቅ ሞትሁኝ አህሙአችን አጨነቁሀ አይ አላዘር ምርጥ ሰው ማሚ ይመቻቹ❤❤❤❤
ወይኔ አህሙየ አሳዘከኝ😢😢
ትሽ ወለህ ብርክም ብዮን የስጠላል ኡሱም እግደ ስየሰዘን ትሽ
አራ ኤኔም ደግጬለው😢ምስክን አሰዘነኝ😢አህሙዬ መልከሙን ሁሉ እመኝልሀለው በርቱ❤አይ አለዘር ቅቤም ልቃበህ ትችለላች አለላም😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኢኔስ ብታይ
የውሼት ፕራንክ ግዜያቺንን መግደል ነው እኔ በሱ ቦታ ብሆን ቡናም አላመጣም ተመልሼም አልመጣም የእውነት ፕራንክ ቢሆን እዚህጋ ነው የሚየበቃው ወይም ከመሄዱ በፊት ነው ብራንኩ ማብቃት ያለበት
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته . አሕለን አሕሙ🎉🎉 ደስ የሚለኝ ለሴት ያለው ኢሕቲራም
ወይኔ የሚያሳቅቅ ፕራንክ አህሙዬ አሳዘንከኝ የኔ ገራገር
የዛሬው ጭቀት አህሙየ ሶፍው ቢውጠው ይመርጣል😂😂😂😂😂
ሚስኪን አህሙ ማነውእደኔ አህሙ ፖራክሲደረግ የሚያሳዝነው
ወይኔ ያላዛር እናት ይምር ደሥ ትላለቺ
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሙየ ወንድምነቴ አሳዘነኝ አላዘርእናማሚ ውይይይአስደነገጣችሁት ማሚየይቅርታልብሶንቢያስተካክሉ
Ahmuyye keenya ♥️ jabessi faata jedhii Garamiii Naama Ahmuyye keenya ♥️ video kee osoo beekni dhumaa jaalalii sii qabnu adda qaalii keenya ❤ WOW bareeda ❤
ደህናሰው ሲበላሺ እርሾ የለውም ትላለች እያቴ አህሙ ወደራስህ ተመለስ አላህ ሂዳ ይሰጠህ ሌላ ምን እላለሁ ሱበሀን አሏህ
ይኸ ነገር እኛን. ነው እንዴ ፕራንክ የሚያደርጉን? እስኪ ልጨርሰው እና እኮምታለሁ
እኔ ራሱ አላዛርና አህሙ ችግር በመሀላቸው ያለ እየመሰለኝ አላዛርን እሳደብ ነበር 😅😅😅ተበላሁ በቀደም ራሱ እንዴት ሻንጣውን ትወረውራለህ ፕራንክ ቢያደርግህስ እንዲህ ነወይ የምትቀበለው እንግዳ እያልኩ የጻፍኩትን ኮሜንት ሳስብ እስቃለሁ ብቻዬን😅😅😅😅አይ እኛ እንባላለን በማያገባን😢😢😢😢
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 😂😂😂 ሳትጨርሽ እንዳትኮምች. 😂 አህሙ ሙድ መያዝ ከጀመረ ሰነበተ😂 ቅድሚያ ማን ፕራንክ እንደሚደረግ ቢያሳውቁን ምን አለ? ግን ተበላሁ ያልሽው ነገር 😂 እኔ ምንምምምምምም እየገባኝ አይደለም😂 እኔ እኮ ያናደደኝ አህሙ ያንን ሁሉ ብሎት እሷ መጥታ ሌላ ስትለው" ለአህሙ ንግግር ምንም ዋጋ ሳይሰጠው. በቃ ተእንግዲህ እንደዛ ለሚሏችሁ ይኸ መልስ ነው ሲል ነው። በአላዛር ቅር የተሰኘሁት ። አሁንማ በቃ ተይው 😂መልካም የጓደኝነት ዘመን አህሙ እና አላዛር ። ይመቻችሁ. ። ከእሷ ደሞ የያስጠላኝ "እሺ ሌላስ የለዎትም? ያለችው እና መንገዳችን የተለያየ ነው ያለችው ቃል ።በጣም ጥሬ እና አስጠሊ ቃል ነበር።. እምቢታን ባማረ ቃል መናገር ይቻል ነበር ። አብረው ከመጡም እሰይ ባይመጡም እሰይ 😂 ደህና ይሁኑ ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ። መልካም የስራ ጊዜ
አላዛረ እንደዚህ አይባለም ነውር ነው ማሰጠያውች አህሙየ አይዞህ ሀቢቢ
የኔ እናት ❤❤❤❤ልቦ ተጨነቀ እድሜሽ ይርዘም
አይ አህሙዬ የኔ ሚስኪን ወላሂ በጣም ነዉ ሳዘንከኝ ደግሞም በጣም ነዉ ያሳቀኝ ኡፉፉ ወይ ዛሬ በሳቅ😂😂😂😂
የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢
አሚንንን ያረብ❤❤❤
አሚን አሚን ያረብ 🤲🤲🥀🥀🥀
አሚን❤
አሜን😢❤
አሚንንን
አይ አህሙ አስጨነቁህ አደል ወንድሜን አይዞህ የእውነት አህሙ ምርጥ ልጅ ነው የማዳም ቅመሞች 100k እናስገባው ዉዶቼ
አህሙየ የኔጀግና ወንድም አላህይጠብቅህ
ስጦታ ተሰጣጡ በመሃከላችሁ ያለውን ውዴታ ይጨምራል። ረሱል :-(ﷺ)🎉🎉😊
Selelahu alyehi weselem 😊😊😊
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም
ፕራክም ብሆን ያስጠላል የምር😢😢😢😢 አሳዘነኝ😢😢😢😢
በሰው ሀገር ህይወት ይሞላል ብላችሁ ደፋቀና የምትሉ እህትወድሞች አላህ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ
አሚን❤❤❤❤
አሚን,ያረብ
አሜን
አሚንንንን ያረብ
እስኪ አህሙን የምትወዱ በላይክ አሳዪኝ❤❤
እኔ
ቀና ሠው አህሙ
አለን
አህሙየ አተንማ ከወሎ ነው ከጆ ሀገር የምንድርህ የምትሉ👍
በቃ እኔ ሐይቅ ልዉሠደዉ ሀሀሀሀሀሀሀማለቴ ዳሪኝክክክክክክክ
@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ እሱም ለትዳር ዝግጁ መሆኑን ተናግሮል አግቢው ክክክክክክ
@@madinaahmedmohamed6455 ተይጂ አልቀረብሽም በሰማይላማለኝወተቷንምአላይነው
ማሆን አላባት አህሙንዋሎ እናአስ ጋባአው 😍😍😍
በቃእኔየኮቻልጅነኝዳሪኝ😅😅😅❤❤❤
ወይኔ አህሙየየኔየዋህ በሄድክበት ያስደነግጡሀል አይዞን
ፈኪ በዚሁ አዳምጭ ፀባይ ካላት ዋናው ፀባይ ነው አለ እውነት ነው
አህሙየ አላህ ጥሩ ሚስት ይስጥህህህ
አሚን
አሚንን❤
አሚን
ለኔም እንደ አህሙ የዋህ የሆነባል አላህይስጠኝ
አሚንንን ያርብ❤❤❤❤
አህሙየ ስንወድህ አይናፋር ነህ ማሽአላ ትልቅ አክባሪ ነህ የትልቆች ክብር አለህ ጨዋ ያሳደገው ይለያን
እረ አላዘር ቡና ያስፈልገናል እያለ ሲጮህ ማነው እንደኔ ያሳቀው ሆ ቀወጠውኮ 😂😂🤣🤣አህሙዬ የኔ የዋህ አይዞህ 🥰🥰🥰
እኮ ሞትኩ😂😂😂😂😂
ማሚ ደሰ የምትል እነት አህሙ ምረጥ ልጅ አንተን ያገባችህ ታደለች ዋው አላዘረም እንደዛውም ❣️❣️❣️❣️👌👌👍👍
ኮሚቶች ፋኪ ፋኪ የምትሉ ጤነኛ ነችሁ ስራቸውን ይስሩበት በሰው ሂወት ምን አገባችሁ አኡዙቢላህ
የስራችሁን እናትና ልጅ ተመካክረዉ ሲሰሩልህ አለመቃትህ የኔ የዋህ😢😂 አህሙ ምርጥ ትወና ተወኑብህ አይይይይይይይይይይይይ
እረ እድህ አይደረግም ምንም ፕራንክ ቢሆን እውነት ትልቅ ብልግና ነው ቱ ቢያንስ ጨዋነት በተሞላው ንግግር ብታናግሩት ምን ችግር አለው
እረ አህሙዬ ላንተ እኔ ተጨነኩ እሚለው ጠፋኮ ሚስኪን አላዘር የስራህን
ኧረ አህሙየን አታስጨንቅብን አላዘር የዋህኮነው ድንጋጤ አይችልም
ክክክክክክክ
ፕራንክ አይነትና ደረጃውን ቀይሮሯዴ ይገርማል ፕራንክ ቶሎ ወድያውኑ ነው የሚነገረው ሱቅ ሂዶ ገዝቶ ከመጣ በሁዋላ ፕራንክ ነው ማለት አይደብርም ወይ እድገዛ ፍላጎት እዳላችሁ ነው ያሚያሳየው።
ለሱ እኔን ጨነቀኝ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ መጀመርየ አህሙነ አለዘር ተመከክሮለሆነዉ ምችለዉ ደሞ የስተወቅበቿወል 😂😂
ክክክ አትሻብኚ😂
አህሟችን የእኛ የዋህ አዴብተኛ ጨዋነትህ ይለያል የዋህ ነው የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍
አህሙዬ የኔምስኪ መልካምቤተስብ እንዳሳደገህታስታውቃለህ ባህልህን አክባሪ ድቡሺቡሺ ያልክልጅ የሰው ሙሃባአለህ በዚሁ ቀጥልበት❤❤❤🎉🎉
የነዚህ ልጅች አድናቂ ሳልሞት እኔንም አበረታቱኝ እህታችሁ ነኝ አይከፈልበት ደግነት ለራስ ነው
እኔምለው ክቡራን ግን ፊኪ ፈኪ ምትሉ ያአማቹሃል በስው ቤት ምን እሶን ያሰጠራቹሃል በጣም አበዛቹሁት አሁን ጥሩ እና ጭዋ ሴት አሰመሰላቹሃት ሰሞን ሰጠሩት ቲሸ
አህሙየ የኔ ደርባባ❤❤❤😢😢😢አሳቀቁህ እኮ😢😢ወላሂ ደስ አይልም እደዝህ አይነት ብራክ😢😢አይዞህ🎉🎉🎉❤❤❤
የኔአባት ወላሂ አሳዘነኝ እህሕ የኔአባት እህህ ልካችሁ አስመጥታችሁ ስታበቁ ፕራንክ ነው አላሉም አረቅር ብሎናል የፕራንክ ልክ አለው ፕራንክ ከሆነ ለምን ሂዶ እስኪመጣ ዝምአላችሁ😰😰😰😰😰😰
እረ አህሙና ፈኪ መቸነው አብራችሁ የምትመጡት
እሄንን ቭድዮ እያሰቅኩኝ ነዉ ያጨራስኩት እና አህሙዬ አይዞህ አለዘሪና እነትህ አለህ እድሜያቹን ያርዝማዉ ደስስ የምትሉ እናትና ልጅ❤❤❤❤
ኧረ በአላህ አላህን ፍሩ አህሙ አሥደነገጣችሁት ለፕራንክም ቢሆን ይደብራል ወላሂ እንደት እንዳሳዘነኝ
ወላሂ ይድብራል ሚሲኪን አህሙየ ወደሜ በጣም አዘኩ
አላዛር ግን የማትፈጥረው የማትፈነቅለው ድንጋይ የለም ለፕራንክ
😅😅😅😅
ዘነ ነው ያደረገን 😅😅
አህሙዬ የኔ ጸባዬ ሰናይ የኔ ሰው አክባሪ❤ ማዘርን አንደየ አንች አንደየ አንቱ 😂😂😂
አላዛር እቤቱም ውስዶ ፕራንክ አደረገህ? ይመቻችሁ።
እረ ሀሙ. ለሰው መጉበስም ሁነ እጉልበትላይ መውደቅ አይቻልም ያአላህ
እናት ስለሆነች ችግረ የለዉም ቀለል አረጊዉ
እስቲ ዝም በሉ የኛ ኡለማ😂
አህሙ ምርጥ የቤት ልጂ ደስ ሲል አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
አሳቀቁት የምር ካሜራ አለ አይደብርሽም አይደል አይ አሕሙ😂
አሚን
ፕራንክ ከሆነ መግዛት የለበትም ነበር መመለስ ከመግዛቱ በፊት ነበረባችሁ
ወይኔ አህሙ ተሸማቀቀኮ አይይይይይይ ምስኪን ቻለው እንግድህ🎉🎉🎉🎉 ቤተሰብ ደገፍ አድርጉና 1000 አስገቡኝ
ወላሂ በሳቅቅቅ ወይኔ አላዛር ቆሎውን ገፈፍከው😂😂😂
አህሙዬ♥️
አህሙ አትሳዛዝነኚ. ደሞላላህነዉ ዝቅ ማለት ሰዉን ማክብርነዉእጂ ጎበስአትበል. ወዲሜ❤❤❤❤
እረ አስጨነቃችሁት ወኔ ለሱ እኔ ተሸማቀኩ😎
Erebekatawt❤❤❤
ፕራክም ቢሆን ያስጠላል ነውርነው
በዚልክ አትሻብኝ አድሥነው ለቤታችሁ እደት በዚልክ
ፈኪ ፈኪ አትበሉ ለአህሞ አላህ ምርጧን የምትንከባከበው እንጂ እንደፈኪሀ አንመኝለትም በሄደበት ሁሉ ከሰዎች ሸር አላህ ይጠብቅ ሙስሊም ወንድሜ
እኛም ለፈኪ እንደ አህሙ አይነት አንመኝላትም😊
ትክክል ፈኪ ደሜን ነበር የምታፈላኝ ከሌላ ወንድ ጋር ትገለፍጣለች ከአህሙ ጋር ስትሆን ፊቷን ትነፋለች ይቺ ጥሬ ገና ማገዶ ትፈጃለች
😏😏😏😏🙃🙃🙃
@@hawuathawuat6164ትክክል ይች እጭጭ ማጓ
@@Sam-nu4pgብተሉስ ወይት ተገቶ እደ አህሙ አይነት እደለመደችዉ ትረገጥበትጅ.አዱን ደደብ አግብታ
ማምዬ,የኔ,ቆጆ,ጀኬት,ጨመረ,አረጊ,የኔ,እነት,ሺ,አመት,ኑረልኝ
We❤❤❤❤
አህሙ በጣም ምርጥ ወንድማችን
ኤህ ኣህሙየ የኔ ፀባየ ሰናይ እንኳን ኣንተ እኔ ራሱ ተሽኮርመምኩኮ😂😂😂
የኔ ውድ ወድም አህምየ አሳዘከኚ ኮሜት ፅፌ አላቅም እደዛሬ አሳዝነኸኚ አታቅም🎉❤
አህሙዬ ልክነህ ዋናዉ ጸባይነዉ ፈኪሀ ሠሚ ሁሉምወድ እሚፈልገዉ ጸባይ ረጋያለችሴትነዉ
ወይኔ አህሙ እኔ እራሡ ላተ ተሣቀኩ ፐራክመሆኑን እያወኩ😂😂😂😂ሲያሣዝን😢😢😢😢😢
መሻ አላህ አህሙ ግን ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ዋው ❤❤❤❤
አንተ አላዘር አህሙዬን አታስከፋብን ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ
ወአለይኩም ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ ግን ፈኪ የት ናት ጠፋች ለምን ❤❤❤❤❤😢😢😢
ከዚህ ተማረ እሰው ቤት ሲሂድ ዝም ብሎ አይሂድም እሸ የምትችለውን አቅምህ የሚፍቅድውን ይዘህ መሂድ አለብህ እሸ ሰው አይጥየቅም እራስህ የምትችለውን ይዛህ ሂድ
ስለሚቀራረቡ ነው ጓደኛው አይደል ደግሞ የሆነ ነገር ገዝቸ መሔድ አለብኝ ብሏል ልጇ እንቢ ብሎ ጥምም አለ እንጅ ስለ እናቱ ፀባይ እና ሑኔታ ደግሞ ከአሕሙ በበለጠ አላዛር ነው ፣ የሚያውቀው እንቢ እያለ ገዝቶ ይዞ ቢሔድም የኡነትም ካልፈለጉ ሊያጣጥሉ ይችላሉ አይታወቅም የሰው ልጅ ባሕሪው !!
እኔ ብሆን በዛዉ ነበር የምጣፋዉ በጣም ታጋሸ ነዉ አህሙ
አህሙአችን እንኳን ደህና መጣህ ምስክን አሳዘነኝ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይነ ምስክን ኤሬ አላዘር የስራህን ይስጥህ😢😢😢😢
የምር አሳዘነኝ በሱ ቦታ እኔ ብሆን ብየ ሣሥበው ጨነቀኝ😢😅😅😅😅
ቢስሚላህ ከምር የአላዛር ቁጣ አስደነገጠኝ አህሙ ወሏሂ እንደት እንዳሳዘነኝ
ፈኪ ፈኪ የምትሉ ጤናኛ ነቹሁ በቃ አብረን አንሰረም አሉ እኮ ፈኩ ለአሞ ክብር ዬለትም ደሞ አግኝተው ነው እሱ ምንም የለዬ ነው አሳ ሶስት ፈተ ዬለ እንደውም እድለኛ ነበረች አሞን ብተገኝ ቀረበት እንጂ በአሞ ምንም አልቀረበትም ወንድ ልጅ ነው መርጦ የፈለገውን መግበት ይችለል👍
ደምርኝውደ
@@LubabaAhmed-jt6zk ቤትሽ በዶ ነው እሽ አንቺም ደምሪኝ ደማርኩሽ
አይሰሙም በግልጽ ተናገረች 😢😢
አላዛር ግን ጩኸትህ የማዳምን ሳህን አሰበረኝ
የኔ የዋህ ወንድሜ አህሙ እኔን እህትህ ያጋጥማል❤💔💔💔
ኧረ ቢስሚላ አላህ ዋአክበር😢አይዞህ አላበዉአይዞህ ይደብራል የኛ አስተዋይ ግራ አጋባህ ኧረ ወይኔ ሲጨትቅ😢😅
አህሙየ አሳዘነኝ ወሏሂ ባዶጅህን ስትለው ማዘር ውይ ሲያሳዝን😢
ያአሏህ ወላሂ በጣም ነው እኔ የደነገጥኩት ቢስሚላህ አህሙ በጣም ነው ያሳዘነኝ ከምር የዚህን ያክል ፕራክ ያስጠላል
ፈኪ፣እየሠማሽነው፣አህሙ፣መልክ፣ገንዘብ፣አይፈልገም፣ዋናው፣ፀባይነው፣እምፈልገው፣አለ
አህሙን የምትወዱ 👍👍👍👍🥰🥰🥰
እኔልልደንግጥልህ የኔወንድም እውነት መስሎኝ ቆሌየ ተገፈፈ
ስሜቱ ከበድ ነው ብቻ ቻለው አህሙዬ🧐ታናስቶ ልሮጥ ሆና እኮ😂😂😂😂😂😂😂🧐🧐😢😢😢😢😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟
አህሜ አብሬህ እየተጨነኩነበር ወይዬ አላዛር አባባሰብህእኮ
በቃ ፈኪ እያላችሁ አትፃፉ ለምን ታሰዲቧታላችሁ እሷም ስትመለስ ቪዲዮ ትሰራለች ተዋት የሷን ስም አታንሱ
ብስደብ ወንጀል ከሚገብት እነሱ ፈኪ ምን ጀገርት💪
ቦጪቀዉ ሊግሎት ነዉ ምዲረ ልሀጫም ሁላ
ውይ አህሙ እኔ ብሆን እደወጣሁ አልመለሥም ነበር
እስኪ አይከፈልበትም 10k አስገቡኝ
እሽ
የኔ ሚስኪን አህሙዬ ኡፍፍፍፍ አሳዘነኝ
እደው ኮሜተሮች ስታስጠሉ ፈኪ ፈኪ እምትሉትለምድነው ከፈለጉ አብረው ይምጡ ካልፈለጉደሞ አልፈለጉምነው በግድነውእንዴ😊😊😊
ትክክል
ምንአውቄ ተጠባረረች
Feki KO liyu lig nat
😅😅😅😅😅በግልጽ አልፈልግም አለች አይሰሙም
@@SofiaAbdo-s2yእና ምን እናድርግ በግልጽ አልፈልግም ከሱጋ አልሰራም አለች ምን ያድርግ😢😢😢
አህሙየ ወላሂ እደት እዳሳዘከኝ😢❤❤አዳድ ኮሜተሮች አላህ ልብ ይስጣችሁ ስትነገሩም አሰሙደ ሞኝና ወረቀት የያዘዉን አይለቅም አሁንም ካበቃለት ነገር ትወቅጣላችሁ እማይታክታችሁ
ፈኪ የት ጠፍታነው ኧረ ጠፍች እኮ በሰላሞ ነው
ማዘር ምናለ ሙሉ ልብስ ቢለብሱ
ወይኔ አላዛር ግን ፕራንኩ ቀላል አያስቀኝም፣ክክክስጮህ ቀላል አልደነገጥኩም
አሠላም ወአይኩም እወነት ባዶእጀ አይኬድም ባህላችን ነው
ከይቅርታጋ ግን ያላዛርእናት ጓድኛህእድሚመጣ ከነገርካት አለባበሱን በታሰተካክልጡሩነው እሱንእሚክል ልጅእያላት ካሜራፊት እድህያልአለባበሰ ጡሩአይድለም
ለፈጣሪ ነዉ yemiginebesw ሙስሊም ለፈጡሩ አይጎነብስም
እፍፍፍ የሰው ካላከበራቹህ የእናተን የሚያከብርላቹህ የለም
እና ሀይማኖት በማይነካ ነገር ነዉ ውገናችን ድርቅ አትበሉ ባህል እና እምነት ይለያያል ይሄ አመናችሁ ተቀሉ ሙስሊም በይምሰልን አይሄድም
ወይኔሲያሳዝን ግን ይሄፕራንክ እንደጣፈጠ ቢቀረሀሪፍነበረ
Ahmuyee bayeee garaa na nyateee woly miskinaa koo sitii xabatanimii❤❤❤❤
አየ አላዛር እኳንአህሙ አብሮህ ያለዉ እኔራሴ እደት እዳስደነገጥከኝ
አህሙ የኔ ሚስኪን ተሳቀቀ እኮ😢😢😢 አላዘር የስራህን
😂😂😂😂😂😂😂 የምር በጣም ነው ያዘንኩት ፕራክ ቢሆንም እኔ ለእርሱ አፈርኩ እመቤቴን አህሙ የኛ ሳቄታ የመልስ ምት እንፈልጋለን አላዛር የሰራን ይሰ ጥ 😂😂😂😂😂😂 ቱቱቱ
አህሙዬ የኔፍቅር አይዞህ ❤❤❤❤
ወላሂ ነዉር ነዉ ፕራክም ቢሆን በጣም ነዉ ያሳዘነኝ በሱ ቦታ ብሆን ከባድ ነዉ
Bekaa namati jechu nama intalumma ishe baredinnaan hin madalee dha ❤baredinna intalla jechuni nama suta dubate nama hadhaf Abba keetiif Kani ofi ishee kabajeedhaa❤ mashallaa intaala akka ATI yadee Tani imaan qabdu rabbi siti haa qabu❤
ወይኔ በሳቅ ሞትሁኝ አህሙአችን አጨነቁሀ አይ አላዘር ምርጥ ሰው ማሚ ይመቻቹ❤❤❤❤
ወይኔ አህሙየ አሳዘከኝ😢😢
ትሽ ወለህ ብርክም ብዮን የስጠላል ኡሱም እግደ ስየሰዘን ትሽ
አራ ኤኔም ደግጬለው😢ምስክን አሰዘነኝ😢አህሙዬ መልከሙን ሁሉ እመኝልሀለው በርቱ❤አይ አለዘር ቅቤም ልቃበህ ትችለላች አለላም😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኢኔስ ብታይ
የውሼት ፕራንክ ግዜያቺንን መግደል ነው እኔ በሱ ቦታ ብሆን ቡናም አላመጣም ተመልሼም አልመጣም የእውነት ፕራንክ ቢሆን እዚህጋ ነው የሚየበቃው ወይም ከመሄዱ በፊት ነው ብራንኩ ማብቃት ያለበት
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته . አሕለን አሕሙ🎉🎉 ደስ የሚለኝ ለሴት ያለው ኢሕቲራም
ወይኔ የሚያሳቅቅ ፕራንክ አህሙዬ አሳዘንከኝ የኔ ገራገር
የዛሬው ጭቀት አህሙየ ሶፍው ቢውጠው ይመርጣል😂😂😂😂😂
ሚስኪን አህሙ ማነውእደኔ አህሙ ፖራክሲደረግ የሚያሳዝነው
ወይኔ ያላዛር እናት ይምር ደሥ ትላለቺ
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሙየ ወንድምነቴ አሳዘነኝ አላዘርእናማሚ ውይይይአስደነገጣችሁት ማሚየይቅርታልብሶንቢያስተካክሉ
Ahmuyye keenya ♥️ jabessi faata jedhii Garamiii Naama Ahmuyye keenya ♥️ video kee osoo beekni dhumaa jaalalii sii qabnu adda qaalii keenya ❤ WOW bareeda ❤
ደህናሰው ሲበላሺ እርሾ የለውም ትላለች እያቴ አህሙ ወደራስህ ተመለስ አላህ ሂዳ ይሰጠህ ሌላ ምን እላለሁ ሱበሀን አሏህ
ይኸ ነገር እኛን. ነው እንዴ ፕራንክ የሚያደርጉን? እስኪ ልጨርሰው እና እኮምታለሁ
እኔ ራሱ አላዛርና አህሙ ችግር በመሀላቸው ያለ እየመሰለኝ አላዛርን እሳደብ ነበር 😅😅😅ተበላሁ በቀደም ራሱ እንዴት ሻንጣውን ትወረውራለህ ፕራንክ ቢያደርግህስ እንዲህ ነወይ የምትቀበለው እንግዳ እያልኩ የጻፍኩትን ኮሜንት ሳስብ እስቃለሁ ብቻዬን😅😅😅😅አይ እኛ እንባላለን በማያገባን😢😢😢😢
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 😂😂😂 ሳትጨርሽ እንዳትኮምች. 😂 አህሙ ሙድ መያዝ ከጀመረ ሰነበተ😂 ቅድሚያ ማን ፕራንክ እንደሚደረግ ቢያሳውቁን ምን አለ?
ግን ተበላሁ ያልሽው ነገር 😂 እኔ ምንምምምምምም እየገባኝ አይደለም😂 እኔ እኮ ያናደደኝ አህሙ ያንን ሁሉ ብሎት እሷ መጥታ ሌላ ስትለው" ለአህሙ ንግግር ምንም ዋጋ ሳይሰጠው. በቃ ተእንግዲህ እንደዛ ለሚሏችሁ ይኸ መልስ ነው ሲል ነው። በአላዛር ቅር የተሰኘሁት ። አሁንማ በቃ ተይው 😂መልካም የጓደኝነት ዘመን አህሙ እና አላዛር ። ይመቻችሁ. ። ከእሷ ደሞ የያስጠላኝ "
እሺ ሌላስ የለዎትም? ያለችው እና መንገዳችን የተለያየ ነው ያለችው ቃል ።በጣም ጥሬ እና አስጠሊ ቃል ነበር።. እምቢታን ባማረ ቃል መናገር ይቻል ነበር ። አብረው ከመጡም እሰይ ባይመጡም እሰይ 😂 ደህና ይሁኑ ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ። መልካም የስራ ጊዜ