እሰይ እልል የ DNA ውጤት ብስራት ይዞ መጣ ። በገዛ ሚስቱ ብልቱን የተኮላሸው ባል ሰርጀሪ !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 239

  • @HggHgg-nh1gr
    @HggHgg-nh1gr 10 годин тому +30

    እስኪ ይሄን ጀግና እናሳድገው ❤❤

    • @abytesfamicael2119
      @abytesfamicael2119 6 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 10 годин тому +39

    እንደዚህ ወደ ቀልብህ ተመለስ ለወላጅ አባትህም እናትም ክብር ስጥ ፈርሐ ኢ/ር ይኑርህ ፈጣሪ ጤናህንም እንድመልስ መጀገኑ በሚስት ነበር የምያምረው ግን በእሷ ለመጀገን ወኔ አጣህ

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 10 годин тому +27

    ሚኪየ 🎉 ጀግናዉ🎉 ሰዉየዉ 🎉 ሚስኪን🎉 ነዉ 🎉አግዙት🎉

  • @bushman3946
    @bushman3946 6 годин тому +7

    ልጁ ግን ምስኪን ነው ችኩል ስለሆነ ነው ሚሳሰተው ጤናውን ይመልስለት ሚኪ በርታ🎉🎉🎉

  • @yeromewnetu4565
    @yeromewnetu4565 10 годин тому +25

    አትንተባተብ ይህን ጊዜ ከውጭ የመጡ ቢሆን ትጠመጠምባቸው ነበር ለማንኛውም መፀፀትህ ጥሩ ነው ሚኪ ሰውየው እንዲረዱ አድርግ የዘመኑ ጀግና ሚኪ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 7 годин тому +1

      ሜኬ አንባሳው እንዴ ነህ
      ገነት ከለንደን😂

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 6 годин тому +1

      ይሄ ስውዬ የምትይ ስም አለው ብልግና ነው በስሙ ጥሬው😢

  • @mahletabebe140
    @mahletabebe140 10 годин тому +44

    ምንም ቢሆን ምንም አባቱ ግን አቶተስፋዬ ናቸውብዙ ደክመውበታል እናትየው አቶ ተስፋዬን እጅግ በጣም ይቅርታ መጠየቅ አለባት በሶ ምክኒያትነው በሽተኛ የሆኑትአንተም አባትህን ማወቅህጥሩ ቢሆንም አባትህ አቶ ተስፋዬ ናቸው

  • @ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ
    @ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ 10 годин тому +23

    አትፍረዱበትልጁቢያናድድምይመስለኛል ልጁበጤናው አይደለም መተትአድርጋበትነው ሚስትተብየዋ😢😢😢😢

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 10 годин тому +21

    ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይከተልህ ደግሞ እክምናህን ጨርሰህ በሰላም እንደምትመለስ መልካም ምኛቴ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 4 години тому +3

    ሚኪ የልጅ አዋቂ ከላስ ቬጋስ ነው በውስጥ ስልክ ደውልልኝ የኔ አስተዋይየኔጀግና ልጅ ትግስትህን አደንቅሀለሁ ተባረክ ልጄ ጀግናው ሚኪ

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 10 годин тому +14

    መልካም እድል ይሁንልህ ዮናሥ ፈጣሪ ማሥተዋልም ይሥጥህ አባትህም ባይሆን ለትልቅ ሠው ክብር ይኑርህ ቢኮሥሥም ቢቆሽሽም ድሀም ቢሆን አባትህ አባትህ ነው ፈጣሪ ልብ ይሥጥህ

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 10 годин тому +1

      በጣም😢😢😢

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 9 годин тому +6

    ሚኪ ይህን ልጅ አትመነዉ ሰመለሰ ልጂቷን ያሰፈታታል መጀመሪያ ፀበል ይሄድ ሰዉሯማሪያም ይሄድ አይምእሮዉ ሁሉ አይሰራም

  • @Habesha28
    @Habesha28 9 годин тому +7

    እንኳን ወደ ልብህ ተመለስክ ማንም ሰው ወላጆቹን መርጦ አይዉለድም ተመስገን ብለህ በጸጋ ተቀበል እድለኛ ነህ አንተ ሁለት አባት አለህ አንድ ያጣ አለ።

  • @KadijahAlimam
    @KadijahAlimam 10 годин тому +7

    ሚኪ አላህ እድሜና ጤናይሰጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 10 годин тому +8

    ሚኪ,ትኑሹ,አስተረቅ,ተበረክ,ዘመንእ,ሁሉ,በደስተ,በፈቅር,ኑርየኛጀግና❤❤

  • @ועח
    @ועח 10 годин тому +8

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ዬናስ ሙሉ ጤናህ ተመልሶ በሰላም ወደ ሀገርህ ተመለስ 🙏❤❤🎉🎉🇪🇷

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 10 годин тому +7

    ዮናሥ መልካም እድል እንዲገጥምህ እንመኛለን🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 11 годин тому +7

    በጣም ደስ ይላል እንኻን ተሳካ አባትህ መችም አባትህ ኖው ጥፋትህ ማወቅ ደግሞ ጥሩ ኖው ህክምናው ፈጣሪ ሙሉብ በምሉ ያሳካው❤❤

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 10 годин тому +5

    ሚኪን እግ/ር ይባርከው ዘመኑ ሁሉ ይባረክ ❤
    ስቀጥል ይሄ ልጅ ምንድነው እንዲህ ደርሶ ጀግና ልሁን የምለው ይደብራል

  • @AmenRoee
    @AmenRoee 10 годин тому +18

    ትላንትና ሙልጭ አርጌ ልሰደበው ብዬ እያየውት የት እንደገባ ድንገት ጠፋብኝ አሁን ደሞ አሳዘነኝ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ትልቅ ሰው አባት ስለሆኑ ብቻ ሳይሆን በትልቅነታቸው መከበር አለባቸው አግዛብሔር ይርዳክ

    • @hawasamanin1762
      @hawasamanin1762 10 годин тому +2

      በጣም

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 7 годин тому +1

      እረ የተመታ ነው ምንም አያሳዝንም ሴታሴት ነገር ነው

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 4 години тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 10 годин тому +5

    ሚኪዬ ሱሴ ላንተ ቃል የለኝም የዘመኑ ጀግናችን ይመችህ ዘርህ ይባረክ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 9 годин тому +5

    አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤. ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው ❤❤❤ አንተም ተሽሎልህ በሰላም አላህ ይመልስህ ❤❤❤

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 10 годин тому +6

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ እልልልልልል😂😂😂😢😢😢

  • @HabteAlganesh-zb8rd
    @HabteAlganesh-zb8rd 9 годин тому +3

    ዮናስ፡መልካም፡እድል፡ፈጣሪ፡ካንተ፡ጋር፡ይሁን፡አይዞ፡ጸሊ፡አባትህ፡እንዲ፡ቀናህ፡የፈለገ፡ቢሆን፡ወላጅ፡ወላጅ፡ነው፡አባትህን፡ክብር፡ሁሉ፡እንዲቐናክ፡

  • @ብርሀንየአባትልጅ-ሐ7ሐ
    @ብርሀንየአባትልጅ-ሐ7ሐ 10 годин тому +5

    ሚኪዬ እንኳን በስላም መጣህ የትኑሹ አዋቅ እግዚአብሔር ሙሉእ ጤናህ ይመለስልህ ዮናስ

  • @የአምላክእናትኢትዮጵያንአ

    ሚኪ ይህ ልጅ አእምሮው ላይ ትንሽ ችግር ያለ ይመስለኛል ወሰድ መለስ ያደርገዋል አብሮ መታየት አለበት

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 10 годин тому +3

    እንደዚህ ይቅርታ ማለት ደስ ብሎኝል በትላትናው ተናድጀብህ ነበር ሚኪ አንተ ደግሞ አላህ ይጠብቅ❤❤❤

  • @ShibireSasaw
    @ShibireSasaw 10 годин тому +7

    በጣም,,ደሰ,ይላል,,,,❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💒💒💒💒💒💒🌹🌹🌹👆👆👆👆

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 10 годин тому +4

    ልጁ. ፀበል. ያስፈልገዋል. 😢ፈጣሪ ወደቀልብህ ይመልስህ❤🎉

  • @FathimaUae-cc3mt
    @FathimaUae-cc3mt 10 годин тому +5

    ደስይላል በሰላም ተመለስ ሚኪ አንተም ተባርክ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 11 годин тому +9

    John 3 አማ - ዮሐንስ
    16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 10 годин тому +5

    መልካም እደል ፍጣራ የካትልህ ውንደሚ ሚኪ በረታ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 10 годин тому +6

    የክፍው ስው ብዙ ይናገራል 😢😢😢😢 ምሥኪን አባት ያሳዝናል እፍፍፍ 😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 4 години тому

      ✅✅✅✅👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪🤝🤝🤝🤝🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💋💋💋💋✝️✝️

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 10 годин тому +5

    ሚኪ አባትየውን የሚረዳው ሰው ፈልገህ ብትረዳው በጣም የሚያሳዝንሰውነው

  • @Snakh33
    @Snakh33 9 годин тому +2

    ሚኪ.ፈጣረ ሰላምከን.ያብዛልን.ጀግና❤❤❤❤❤❤❤

  • @NetsanetAsmelash
    @NetsanetAsmelash 4 години тому

    ሚኪ እመብርሃን ከነልጅዋ ትጠብቅህ!! በእውነት እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን

  • @በረንታ
    @በረንታ 10 годин тому +5

    እንኳን ደና መጣህ

  • @azebaregawi7221
    @azebaregawi7221 7 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይማርህ መንገዳቹ ያቃናላቹ አምላክ በመህረት እጅ ይዳብስህ ሚኪየ እግዚአብሔር ይባርክህ ክፋ አይንካህ ተባረክ

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 4 години тому

    መድሃኔአለም ድነህ ወልደህ ከብደህ ደስተኛ ህይወት እንዲኖርህ ይርዳህ ለፈጣሪ የሚሳነዉ ነገር የለም ። ❤❤❤

  • @ZebibahuseinOseman
    @ZebibahuseinOseman 8 годин тому +1

    ድነህ በሰላም ተመለሰ ፀባይህን አሰተካክልሰሜትህ ተቆጣጠር

  • @Meme-n2q7u
    @Meme-n2q7u 8 годин тому +1

    ሚክዬ ጃግነችን ኑሪልኝ የታበራክ ልጅ ስወድክ 🥰❤️👍ዮናስ ግን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ትፋዎሳሌ አይዞ
    ዎዳጄቼ ምክየን እናበራታታ ❤️❤️💪💪

  • @FantuuTarreessaa
    @FantuuTarreessaa 11 годин тому +4

    Mikiyee bagaa nagan dhufittee ❤❤

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 7 годин тому

    ምኪየ ለሰው ልጅ ትልቁ ሀብት ጤና ነው እና ጤናህን ይስጥልን እግዚአብሔር በተራመድክባት ቦታ ሁሉ ጠባቂ መላኩን ይላክልህ

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 9 годин тому +2

    ወንድሜ ሚኪአላህይጠብቅህ ሠየው በጣም ያሣዝናል አይ ድህነት

  • @HamidaHamidaa-do2wu
    @HamidaHamidaa-do2wu 10 годин тому +2

    ❤❤❤😢Rabbiin isaa haa fayisuu obolesaa ko galatomii mekii

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd 10 годин тому +4

    wow dess alegn ❤❤😢😢 ተመስገን

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs 10 годин тому +2

    መልካም ጉዞ ይሁንላችው እግዚአብሔር ይማርክ ወንድማችን

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 10 годин тому +2

    ሚኪየ ልጁን ፀበል አስጠምቁት አባትየውን የሚረዳው ሰው ፈልግ

  • @brookstsegaye7894
    @brookstsegaye7894 42 хвилини тому

    ሚክዬ መልካም ሰው ለተጎዳ ደራሽ
    ድግል ማርያም ትደግፍህ
    ወንድማችን ድነህ በሰላም ተመለሱ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 6 годин тому

    ሚኪየ ጀግናችን እንኳን አብሮ ደስያለን ወንድማችን እግዚአብሔር ጨርሶይማርህ አባታችንንም እግዚአብሔር ይማራቸው አሜን ፫ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @luckyt8767
    @luckyt8767 8 годин тому

    ከዬናስ የወደድኩለት. አቶ ተስፋዬን በጣም ስለሚወዳቸው. በጣም ደስ ብሎኛል

  • @umsaleh136
    @umsaleh136 5 годин тому

    እነት ጀግና ነህ መኪ ምን ዓይነቴ ትግሰት ነዉ ያላህ የኡነት ጀግና ነህ ለሀቅ ሰለምት ቆም አላህ ያስምርልህ ህዳያ ይስጥህ

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 9 годин тому

    ሚኪያችን ጀግናችን ፈጣሪ የደሐን እባ ስላበስክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 7 годин тому +1

    እንኳንደሰአለችሁ.መጨረሻውንየሰምራልህ.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistKenea-r5j
    @TigistKenea-r5j 10 годин тому +1

    እሰይ ሚኪዬ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊየርስ ዮባርክህ ጤናህን ይስጥህ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @HaymanotDawit-o6h
    @HaymanotDawit-o6h 7 годин тому

    እንደኔ ንግግር አችልም ዮናስ አቶ ተስፋዬን በደንብ ተንከባከባቸዉ አቶ ሆለታንም ንም ባንተ አልተጀመረም ይቅርታን ደግሞ በተግባር አሳይ በሰላም ታክመህ እንድትመለስ እግዛብሔር ይርዳህ ሚኪዬ የልጅ አስተዋይ እግዛብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤ላገሬ በሰላም ከበቃሁ እረዳትህ እንድታረገኝ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 10 годин тому +2

    ሰከን በል ለታላቅ ሰዉ ክብር ይኑርህ

  • @Etanshiwato
    @Etanshiwato 10 хвилин тому

    ሚኪ እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግና ጠንካራ ልጅ ነህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን እሱ ይጠብቅህ ልጄ

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 9 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ልብክ ተመለስክ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው በሰላም ታክመህ ለመምጣት ያብቃህ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 9 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይማር ወደ ቀድሞ ቦታህ ይመልስልህ ሚኪዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ጥላከለላ ይሁንህ ሚኪዬ እመቤታችን ከእናንተ ጋር ትሁን🙏🙏🙏

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx 10 годин тому +3

    Selam Miki

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh 9 годин тому +1

    Meke jagena gazetana nake fatare yebareke 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm 6 годин тому

    ፈጣር እማርህ ወንዲም ሚኪየ ፈጣር እዲመና ጤና እሲጢህ የና ጂግና ❤❤❤❤☝️🙏✍️

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze 9 годин тому +1

    እኔማ አናዶኛል ልጁ ወላጅ አባቱን እደውሻ ማድረግ ስራተ አልባነት ነው አሳዳጊ አባቱንም ፈጣሪ ይማራቸው

  • @suwasuwa268
    @suwasuwa268 9 годин тому +1

    በሰላም
    ሄደህ
    በደስታ
    ❤ይመልስእግዝአቤሔ❤❤
    ❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 10 годин тому +2

    Inquwan des yalachew all family's 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 8 годин тому

    ሚኪያችን ውዳችን 👏🇪🇹🇪🇷❤❤❤❤❤

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 10 годин тому +2

    ፈጣሪ በሰላም የመለሰው

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 7 годин тому

    መጸጸትህ መልካም ነው ትላንት በጣም ነበርንያስጠላህኝ ድንግልን
    እግዚአብሔር ይማርህ ሚኪዬ እድሜ ይስጥህ🎉🎉❤❤

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 8 годин тому

    በስላም ሄዶ ተሺሎት በስላም እላህ ያምጣው እባቱንም ይቅርታ ጠየቀ ጎበዝ ነው ሚኪ እላህ ያስደስትህ

  • @NnN-h8y
    @NnN-h8y 7 годин тому

    ሚኪ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ጀግናዬ❤❤❤❤

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 10 годин тому +1

    እግዚአብሔር እንደምትመጣ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ከጎነ 🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሚኪ ስልክ ቁጥር ለምንድነው ማታስቀምጠው አንዳንድ ነገሮች አሉበት እሱ ጉዳይ ማግስ ፈልጋለሁ

  • @QwertyuiAsdfghjk-z5k
    @QwertyuiAsdfghjk-z5k 9 годин тому +1

    ኪኬ የኔ ጅግናየኔ መልካም እንካን ደና መጣክ ♥️♥️♥️🥰❤️❤️እግዝሐብሔ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 6 годин тому

    ልጁ ምምላሱ መርዘሞን አለወድኩትም ግን ፅበልል ገብተዉ የኔ አባት

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 8 годин тому

    ባለጌ ነህ ፈጣሪ ግን ይርዳህ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 10 годин тому +2

    ሚኪ ሠላምክ ይብዛ

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 8 годин тому +2

    ሠውየው አትበይ አባቱ በይ

  • @mxm8763
    @mxm8763 9 годин тому +1

    ሚኪ ፈጣሪ ይርዳህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 7 годин тому

    ምኪየ ለሰው ልጅ ትልቁ ሀብት ጤና ነው እና ጤናህን ይስጥልን እግዚአብሔር በተራመድክባት ቦታ ሁሉ ጠባቂ መላኩን ይላክልህ አንተም እግዚአብሔር ይማርህ ድነህ ለመመለስ ያብቃህ

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 9 годин тому +1

    ሚኪየ የኔ ጀግና በርታ እየጐበዝክ ነዉ

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 7 годин тому

    ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ❤❤❤❤❤

  • @destata7749
    @destata7749 5 годин тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከፍትህ
    ይቅደም

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 6 годин тому

    ሚኪ ማይኩን ስጠው ወሬ ከጀመረ አያቆምም እጅክን እንዳይደክመህ

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 8 годин тому

    እግዚአብሔር በሙሉ ጤንነት ይመልስህ

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 10 годин тому +2

    Good job 👏 👍

  • @semretgirmay5590
    @semretgirmay5590 6 годин тому

    አስተሳሰብህና ምላስህ በጣም ነው የሚያስጠላው በጣም ብልግናነው

  • @Mom-m5u
    @Mom-m5u 9 годин тому +1

    ሚኩየጀግናችን እንኮን ደህናመጣህ❤❤❤

  • @AhmedAli-l5u6j
    @AhmedAli-l5u6j 8 годин тому

    እግዝአብሄር ይማርህ ሚኪም ተባክ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 9 годин тому

    ሚኪ አላህያሰብከዉ ሁሉ ያሳካልህ ህክምናዉ ስለተሳካ ደስ ብሎኛል ግን እናትና ልጅ ከዉሽማ ጋሪ አሳዳጊ አብረን እንኖራለን ማለት ስተት ነዉ

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 9 годин тому +1

    እግዚአብሒርይመሰገን

  • @m.a4475
    @m.a4475 8 годин тому

    በሰላም አድርሶ ይመልሳችሁ ወንድሜ የአባት ባለጌ የገንዘብ አሮጌ የለውም ስለዚህ አባትህን ይቅርታ በመጠየቅህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር በመንገደሠችሁ ይቅደምላችሁ

  • @ghada1723
    @ghada1723 10 годин тому +2

    አቶ.ውለትው.ፀበል.የፀምቅ.መተት.ደድርጓባቸው.የሁናል

  • @marysam9193
    @marysam9193 5 годин тому

    በአንድም በሌላም ባህር ተሻግሮ ከቤተሰብ ተለይቶ መሄድ በጣም ይረብሻል ያስጨንቃልም ድጋሚም በህይወት መገናኘትም ላይኖር ይችላል ሞትና መለየት አንድ ነዉ በእኔ በኩል!!!

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 4 години тому +1

    ስራህአይረሳም ግን ልጄ ሚኪ ትዕግስተኛ ነው

  • @AddisKassa-g9h
    @AddisKassa-g9h 7 годин тому

    ሚኪ እንኳንን አብሮ ደስአለን ዮናስ ይቅርታ ማለት ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 9 годин тому

    ትክክል ነው ይቅርታ መጠየቅህ

  • @nanny3146
    @nanny3146 10 годин тому +1

    Egzabeher yemareh our brother have a nice journey 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TerezaWeldu
    @TerezaWeldu 10 годин тому +1

    Mike Mike boy good morning. Nice to see you bro. Mike you have big heart bro. Thanks for sharing. O thanks God. It's It's better Mike us Father you have respect Father always Father. Even he is lucky he found his father. Okay Mike boy happy holidays. Good blessed our heroes Mike boy ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 8 годин тому

    እረ እባክሕ አብሮ የመኖሩን እንኳን አታስበዉ አባቴ ምንም ቢሖን ኢትዮጲያዊ ናቸዉ

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 8 годин тому

    ሚኪየ እኮን ደህና መጣህ😊😊😊

  • @asmamuktar3081
    @asmamuktar3081 5 годин тому

    ይማርህ ጥሩ ነግር ያሰማን አላህ አፋያ ያርግህ