ዮሴፍ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 913

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 13 годин тому +103

    ዘልዬ አንተ እና የንስር ዓይን የጀመራችሁት ነገር መጨረሻው ያምራል ረጂም እድሜ ይስጣችሁ ዬሴፍ እንኳን ደስ ያለህ

    • @halimah1972
      @halimah1972 8 годин тому +1

      እረጅምእና እድሜይ ስጥህዘልዬ እና የኔሥረሰር ጎበዝናችሁ እና ዮሤፍ እንካደ ስአለህ

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 13 годин тому +110

    ቴምር ምትክ የሌለው በተፈጥሮ የሚበቅል ጣፋጭ ምግብ ሲሆን ዮሴፍ ከመራራ ህይወት ወቶ ወደ እጅግ ጣፋጭና ደስታ ህይወትን ለማጣጣም ነፍስን የሚዘራ ስጦተ ውስጥ ስለደረሰህ እጅግ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ ።

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 14 годин тому +91

    ዮሴፍ እንኳን ደስ አለክ ስጦታውን የገዙት አባት እድሜ ዘመናችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ ተባረኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @EyrusBinyam
      @EyrusBinyam 10 годин тому +3

      ለዮሴፍ ቤት የገዙለት ሰዉ መድሀኒያለም ሺአመት ከነሙሉ ጤንነቶ ጋር የኑርልን አገዛቤር ጨምሮ ጨምረ የስጥልን ዘሌ ዋናው አንተ ስለሆንክ ፈጣሪ የተባረኩ ልጆች ይስጥህ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 8 годин тому

      Amen Amen Amen

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 12 годин тому +70

    ዮሴፍን ደስ ብሎት ማየት እጅግ በጣም ደስ ይላል ይህንን ታሪክ ለቀየረ ቸሩ መድሐኒያለም ይመስገን ሲቀጥል ዮሴፍን በመርዳት ለተባበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር የልባችሀሁን መሻት ያሳካላችሁ

    • @EjigNgus
      @EjigNgus 11 годин тому +2

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏⛪🌻

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 8 годин тому

      Amen Amen Amen

  • @2016ここチャンネル
    @2016ここチャンネル Годину тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ዬሴፍ ወንዱሜ የፈጠረህ አምላክ አረሳህም በክብር በሞገስ ልጆቹን ተጠቅሞ እያነሳህ ነው እግዚአብሔርን እያመሰገንክ ጠንክረህ በፀሎት በርታ አንተን ከፈጠረህ አምላክ የሚበልጥ ምንም የለም አትፍራ ላንተ የሚፀልይልህ ብዙ እህትወንዱም አለህ ድካሾ ኤልሳ የቤት ባሌቤት ያረጋችሁት ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @azebkelemework
    @azebkelemework 11 годин тому +19

    ዮሴፍዬ እነኳን ደስ አለህ ዘላለም፣ ኤልሣ፣ እናትዋ፣ አቶ ተካ እና ዮሴፍን የረዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካሁ ተበረኩ ቤቱን የገዛለት ሰው ሰው እግዚአብሄር የሰማዩንም የምድሩንም ይስጥህ ዘሮህ ይባረክ እድሜ ይስጥህ ያስፋህ በሁሉ ያሳርፍህ ሁላችንንም ነው ያሳረፍከን እናመሰግናለን።።

  • @leylakemal8473
    @leylakemal8473 13 годин тому +49

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ዮሴፍ ይገባካል እሰይ ! አሁንም ደስታ በደስታ አላህ ያርግህ ! ኤልሳም ተባረኪ እና ዘላለም ተባረኩ ይሄሁሉ የናተ ውጤት ነው ጅግና ናቹ ! ኤልሱ ትልቅ ክሬዲት ላንቺ ምክንያቱም ከጫካ ያገኘውሽ አንቺ ስልሆንሽ ዘላለምም እሱን ካገኘበት ቀንና ሰአት ጀምሮ አልተለየውም በጣም በጉዳዮ ሲሰራ ነበር

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 14 годин тому +180

    ይህችን ብዶ የምተዩ በሙሉ አለህ የእራፍት እንጄራ ይስጠቸሁ አሚን በሉ ለዝህ ጀግና ለይክ በእጥፍ ይገቦዋል የምትሉ በለይክ 👍👍

  • @whya5801
    @whya5801 14 годин тому +65

    ማሻአላህ ዩውሴፍ እኳን ደስ አለህ
    ዱካ ሾው. ጀግና ወገናችን አላህ ያበርታህ

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 14 годин тому +49

    ማሻአላህ እንኳን አላህ ሰጠው በዚህ ልጅ ህይወት የአንበሳ ድርሻ የያዛቹ ኤልሳ እና ዘልአለም ዘገየ ኩፉ አይንካቹ በልጆቻቹ ተደሰቱ ረጅም እድሜ ከመልካም ስራ ጋር አላህ ይስጣቹ🎉❤🎉❤

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 14 годин тому +32

    ዜድ ይህ ሁሉ ከፈጣሪ በታች ያተና አስራ ባለደረቦችክ ውጤት ነው ዮሴፍ እካን ደስ አለክ በፈጣሪ የማይሆን ነገር የለም በአይማኖትክ ፂና ፀልይ አደራ የምልክ ይህነው ❤❤❤

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 14 годин тому +27

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዮሴፍ እንኳን ደስ አለህ ደግ ሰው ያብዛልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 14 годин тому +41

    ጀግናችን ! ቃላቶች ያጥራሉ አንተን ለማመስገን ከልብ እናመሰግናለን !
    ዮሴፍ እንኳን ደስ አለህ ! ያንተ ደስታ የኛም ነው !
    ስለሁሉም ክቡር ምስጋና ለ ቸሩ መድሃኒያለም ! ይሁን አሜን !!!

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 13 годин тому +4

      ከችግር በኸላ ደስታ አለ ዮሴፍ ይሄንን እድል ስላገኝ በጣም ደስስ ብሎናል😢

    • @saniateyso371
      @saniateyso371 13 годин тому +1

      Amen 🙏
      Amen 🙏
      Amen 🙏 🙏 🙏

    • @selatsada9780
      @selatsada9780 10 годин тому +1

      Essay Ellel.

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 13 годин тому +19

    ከዚህ ደረጃ የደረሰዉ ባንተ ድካም ነዉ ና እዝጋብር ይጠብቅህ ተባረክ

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 10 годин тому +7

    ዮሴፍ እንኳን ደስ አለክ ዘልዬ አንተ እና የንስር ዓይን የጀመራችሁት ነገር መጨረሻው ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KukuAlemayhu
    @KukuAlemayhu Годину тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ዮሴፍ ወንድሜ ዘላለም የደከምከው ድካም መልካም ፍሬ ስላፈራ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 14 годин тому +27

    ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @Hifycuv
    @Hifycuv 8 годин тому +2

    ጀግና እናቱ የወለለደችዉ ጋዝጠኛ ቃል የለኝም አላህ በሄድክበት ሁሉ ይከተተልህ ከክፉ ነገርር ሁሉ ከምቀኛ ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰

  • @zemenyeworku-i1q
    @zemenyeworku-i1q 14 годин тому +20

    ዘላለም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ይህ ሁሉ ያንተ ድካም ነው አምላክ አብዚቶ ከዚህ በላይ ይባርክህ ዮሴፍ እንኳን ደስ አለህ የኔ ጌታ ከዚህ በላይ ይገባሀል

  • @MeseretSerte
    @MeseretSerte 5 годин тому +2

    ዘላለም ዘገዬ እድሜህን ያርዝመዉ ዮሴፍን በሚገባዉ መንገድ ከገኑሆነህ ብርታት ስለሆንከዉ እናመሰግናለን ክብር ለመድሀኒያለም ኤልሳ በረከትሽ ብዝት ይበል

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ 14 годин тому +17

    ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ዘሌ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰዎች በሄዱበት ሀሉ ክፉ አይካቸው እስት እኔ ሀገር ናፍቆኛል ህጋዊ ወረቀቴ ጊዜ አልፎታል ማሳደስ አቃተኝ ደጋጎች አሳድሱልኝ😢

  • @jilasman2054
    @jilasman2054 8 годин тому +2

    ማሻ አላህ ተባረከላ ሱብሃነሏህ እኔ ከዮሴፍ በፊት ዘሌ እንኳን የልፋትህ ዉጤት አላህ አሳየህ ማለት እወዳለሁ ካንተም በኋላ ለህታችንም ለዮሴፍም እንኳን ደስ አላቹ እላለሁ አሁንም ገና ተጀመረ እንጂ አላለቀም ለሰጪዉም አላህ በራህመቱ የማያልቅ ራህመቱ ይስጠዉ በስጠት አጎልም መስጠት ላገራለት እኛም ያግራልን ዘሌ የአንተም ታሪክ አላህ ከፍ አድርጎ ብርሃን አድርጎ ያሳየን አሚን አሚን አሚን 🎉🎉🎉

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 14 годин тому +17

    ዘሌ ላተና ለነስር አይን ቃል የለኝም😊😊ልልልልልል ያስብላል ዛሬ፣ሰው ሲጨርስ እግዚሐብሄር ይጀምራል።ኤልሲም እግዚሐብሄር ይባርክሽ ጀግና ሴት ነሽ😊😊

  • @genetn9512
    @genetn9512 5 годин тому +2

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን ፈጣሪ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤❤❤ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን በሄዳቹበት ቦታ ይከተላቹ ዘሌ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @yezufan
    @yezufan 9 годин тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ጀግናችን ክበርልን ዮሰፍ እንኳን ደስ ያለህ ለሰጡት እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze 13 годин тому +8

    ዮሴፍ እንካዋን ደስ አለክ በጣም ደስ ብሎኛል ኤልሳና ዘላለም ዘገየ መልካም ወንድማችን ፈጣሪ በብዙ ይባርካቹ ተባረኩ ዘራቹ ይባረክ ጌታ እግዚአብሔር መልካምነታቹን አይቀይር ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🤲🤲🤲

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 13 годин тому +12

    ዘሌ ተባረክ🎉🎉🎉የረዳውም ሰውዬ ባለው ላይ አምላክ በሐብት ያትረፍርፈው🎉🎉🎉🎉🙏🏾😍🙏🏾

  • @MestawetMamo-g7d
    @MestawetMamo-g7d 9 годин тому +2

    ለዮሴፍ ቤት የገዙለት ወንድሜ ትልቅ ምስጋና እና አክብሮት አለኝ ምርጥ ሰው ቃላት የለኝም ጤና እና ሰላም እረጅም እድሜ እመኛለሁ ተባረኩ ዘሌ ምርጥ ሰው ዮሴፍ ለዚህ በቃ ማመን ያቃተኝ ዮሴፍዬ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ገና ይቀጥላል የሰርጀሪውነገር እንዳይረሳ

  • @יצחקזלקהטמנו
    @יצחקזלקהטמנו 13 годин тому +14

    እልልልልልእንኮንደስአለህ ዮሴፍ አይዞህ በርታ ሁሉም የልፋል እድሜ ይስጣት በሰላይ ነው ከዝህ ሁሉየደረሰችህ

  • @ትጅጓልራያኣላማጣ
    @ትጅጓልራያኣላማጣ 14 годин тому +11

    እንኳን ደስ አለህ ዮሱፍዬ የአለም ያድርግልህ አግብተህ ወልደህ ከብደህ የምትኖርበት ያድርግልህ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ 🎉🎉❤❤ለሰጠውም ፈጣሪ ጨምሮ ይስጠው ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናው ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @DancyDada
    @DancyDada 13 годин тому +8

    ዘሌ ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን በጣም ደስ ብሎኛል ዮሴፍ እንኳን ደስ አለክ ዘሌ ይሄ ሁሉ ያንተ ድካም ነው ፈጣሪ ይጠብቅክ ለዮሴፍ አንተን ከወንድም ከቤተሰብ በላይ ፈጣሪ ሰቶታል አንተም እንኳን ደስ አለክ

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 3 години тому +1

    ዮሴፍ እንኩዋን ደስ ያለህ
    ዘላለም እንኩዋን ደስ ያለህ
    ኤልስዬ እንኩዋን ደስ ያለሽ
    በእግዜር ፈቃድ ድካማችሁ ጥሩ ውጤት ላይ በመድረሱ እጅግ ተደስቻለሁ

  • @berhazeray7003
    @berhazeray7003 13 годин тому +8

    ዘልየ ጀግና ለድሃና ለ ተቸገሩ ደራሽ ኣንተና የንስር ኣይን ዘመናቹ ይባረክ፡ ጌታ ይሸፍናቹ!

  • @ועח
    @ועח 14 годин тому +16

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 12 годин тому +4

    የሴፍን እንኳን ጌታ ረዳዉ ዜሌ ይህ ሁሉ ስኬት በአንተ ስለሆነ እንኳን ደስ ያለህ በርታ ዉዳችን❤❤❤

  • @SelamWagalew
    @SelamWagalew 6 годин тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዮሲፍ እንኳን 🎉🎉🎉 ደስ ያለክ ይገባካ ለስጠው እግዚአብሔር በጥፉ ይስጠ ው ዟላ ይህ ሁሉ ባንተ ነው ዘርክ ይባረክ ::

  • @ChinaAlem
    @ChinaAlem 12 годин тому +6

    ዘልዬ ዮሴፍን መቸም እንዳተወው በናትህ ምርጥ ወንድም ሁነው። በተረፈ እንደኔ ደስስስስስስ ያለው ላይክ ያርግ

  • @AlemnewMelaku
    @AlemnewMelaku 7 годин тому +1

    እንኳን ደሥ አለህ ዮወሴፍ ከዜህ በሖላ ከሠውጋ ተቀላቅለሐል እድሜ ለኤልሳና ለዘላለም ደግሞ የፊትህ ነገር በቅርቡ መፍትሄ አንደምታገኝ ሙሉተስፋ አለኝ ዋናው የተባበሩትን ሁሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ፡

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 14 годин тому +8

    ሰላም ዞል ያንተ ፕሮግራም ያንተ እስከመጨረሻየምትታገለው ጥግ የምታደርሰው ነገርስ ይመችህ አንተ ሚዛን የሆንክ ሰው ለሰው ልጂ ያለህን ክብርና ድካም በጣም ነው የማደንቀው ይመችህ ዞል❤

  • @SenaytAlemayehu-zm5ve
    @SenaytAlemayehu-zm5ve 3 години тому +1

    ዘሌ አንተን የፈጠረ እግዚያብብሔር ዘወትር ጠዋት ማታ የተመሰገነ ይሁን እንዲሁም እናት አባትህ ክፉ ከሚባለዉ ሁሉ ይጠብቅሕ አንተ የዘመናችን ሐዋርያ ነሕ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 14 годин тому +7

    ተመስገን ጌታዬ የዚ ልጅ ደስታ እና ሰላም የሁልግዜ ፀሎቴ ነዉ እግዚያብሄር በህይወቱ በመንገድ ሁሉ ይቅደምለት ❤❤❤❤❤

  • @Djdjjs-y8m
    @Djdjjs-y8m 8 годин тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚያቢሄር ይመስገን የወሴፍ እንኳን ደስ አለክ ዘላለም እና ኤልሳዬ ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EjigayehuYemanbirhan-x2d
    @EjigayehuYemanbirhan-x2d 12 годин тому +5

    ስለሁሉም ነገር ከእግዚያብሔር ይመስገን. ። አንትም ኤልሳንም ዘመናችሁን ይባርክ ፈጣሪ።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 8 годин тому +3

    ዩሱፍ ማሽአላህ ❤ አላህ ይጨምርል ችሁ ተሜር ጣፍጭ ተበልቶ እማይጠገብ መድሀኔት ❤❤❤❤

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl 13 годин тому +4

    ዱካ ሾው ተባረክ ዘር ማዘርህ ይባረክ ሁሉም በዘላለም ልፋት ነው ድንቅ ስራ ነው

  • @gzaKasu
    @gzaKasu 11 годин тому +2

    የኔወድም አይ መታደል
    የገዛህለት ሰው እይ
    የሰማይ ቤታችሁን ያየውሰው።
    ብቻ ድለኛ ናችሁ።
    ወድሜ ዮወሴፍ ከእግዚአብሔር ጋር አድርግ በትልቁ አድርግ።
    ነገሮች እስከመጨረሻው ያምራሉና።❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 12 годин тому +7

    ዩሴፍ እካን ደስስስስ አለህ የደስታ ግዜ አላህ ያድርግልህ ዱካ ሾው በየምትሄድበት አላህ ይጠብቅህ እራስህ ጠብቅ

  • @MelakuBayuMelakuBAyu
    @MelakuBayuMelakuBAyu 7 годин тому

    ዞላ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለው በጣም የለፋህበት ስራ ነው ፡በተለይ የዮሴፍ እና የትግስት አሰፋን ጉዳይ እጅግ በጣም የደከምክበት ስራ ፣ ግነ ደስ የሚለው በዛው ልክ ደግሞ ያማረ ፍሬ አፍርቷል ፣ አንተንም እንኳን ደስ አለህ እያልኩ ፣ በተጨማሪ ኤልሳንም ሳላመሰግን አላልፍም ሁለታቹህም ተባረኩ ፈጣሪ ይባርካቹህ እላለሁ ።

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 11 годин тому +4

    ዮሴፍ ከሁሉም በላይ ወደ ፈጣሪህ ተጠጋ። ድንግልን ከነልጇ አጥብቀህ ያዝ። ኤልሳም እንደምታግዢዉ አልጠራጠርም። ባለፈዉ ሳምንት የሰማነዉ አባት ነኝ ያለዉ ሰዉ ነገር በጣም አስደንጋጭና የሚቀፍ ስለሆነ ፣ ከፈጣሪህ ጋር ተጣበቅ። ጠበል ተፀበል። በተረፈ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረዉ። በመንገድህ ሁሉ እናትና ልጁ ይቅደሙልህ። በሄድክበት ሁሉ ቅዱሳን መላዕክቶች ይከተሉህ፣ የጠብቁህ። ኤልሳም ከነ እናቷ እንዲሁም ዘላለም እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላችሁ። አሜን!

  • @brookstsegaye7894
    @brookstsegaye7894 3 години тому +2

    ዘሌ ይህ ሁሉ ደስታ ባት ድካም ስለሆነ ቸሩ መድሐኒአለም በበረክት ይሙላህ እድሜ ከጤና
    ይስጥህ ❤🎉🎉

  • @seadahassen-n9r
    @seadahassen-n9r 11 годин тому +5

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ከዝጀሮ ከጫካ አስተሳሰብ ወደ ሰው ተራ መጣህ አይዞን ሁሉም ያልፋል። ከዮሴፍ ታሪክ ከሁሉም በላይ አስተማሪነቱ የታየኝ የአባቱ ጠንቋይነት የባዕድ አምልኮ መጨረሻው ይህ መሆኑን ለሚያስተነትን ለሚያስተውል ምንም ያልተበረዘ ንፁህ አዕምሮ ላለው ሰው ትልልልልልልቅቅቅቅቅ ትምህርት ነው!!!!!!!!!አይመስላችሁም ተመልካቾች??????

  • @Elsa-b9j
    @Elsa-b9j 11 годин тому +1

    የ ሁሉ ሃልፈህ አዚ ላይ መድረስህ በጣም ከኣንተ በላይ ደስ ብሎኛል ጆሲየ ፈታሪ ቀሪ ዘመንህን ከኣንተ ጋ ይሁን ሁላችሁም የረዳችሁት ደሞ አግዚኣብሀር ልክ አንደ ዮሴፍ ያልሃሰባችሁት ጠና ደስታ ና ሰላም ይስታችሁ ❤❤❤

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 14 годин тому +8

    ዘሌ ወድሜ እንኳን ደህና መጣችሁ እዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ዮሴፍ እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ከጫካ ወደ ቤት ባለቤትነት ፈጣሪ ይክበር ይመስገን ይህ ሁሉ የሆነዉ ፈጣሪ እናተን ልኮ የዩሴፍ ታሪክ እንዲቀየር አደረገ የልሳ ዘሌ ተባረኩ❤❤❤

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 9 годин тому +1

    ዞላ እግዛቤሄር ይባርክህ 🎉🎉ኤልሳ እና ዮሴፍ መጋባት አለባቸው 🎉🎉🎉

  • @ማማየወለሎ
    @ማማየወለሎ 14 годин тому +6

    ፈጣር ታርክ ቀያር ነው ዬሰፊየ እንካን ደስስስ ኣለህ ወንዲማችን❤❤

  • @genetmeles4710
    @genetmeles4710 4 години тому +1

    በመጀመርያ ክብር ለእግዚኣብሄር ይሁን
    ቀጥሎም ስምህም ዘለኣለም እግዚኣብሄር እድሜ ከጤና ሰጥቶ ለዘለኣለም ያኑርህ ኣሁንም ለስንቶቹ ስለምትተርፍ::
    ዮሴፍ እንኳን ደስ ኣለህ እግዚኣብሄር ተስፋ ነው ተስፋ ሳይቆርጡ የሚፈልጉት ሰዎች ሁሌም ያገኙታል እና ኣሁንም ያገኘኸው እግዚኣብሄር ነው ቀሪው እድሜህን የደስታ , የጤና , የእድሜ , የፀጋና የበረከት ያርግልህ ከሀይማኖት ጋር ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AddisKassa-g9h
    @AddisKassa-g9h 14 годин тому +4

    ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ የአለም ብድር ይግባህ ኤልሳ አንቺም ተባረኪ

  • @FantuHaile-z5h
    @FantuHaile-z5h 12 годин тому +2

    እንኳን አ/ር ሰጠው በዚህ ልጅ ህይወት የአንበሳ ድርሻ የያዛቹ ኤልሳ እና ዘልአለምዘገየ ኩፋ አይነካቹ በልጆቻቹ ተደሰቱ ረጅም እድሜ ከመልካም ስራ ጋር እ/ር ይስጣቹ ዘልዬ አንተ እና የንስር ዓይን የጀመራችሁት ነገር መጨረሻው ያምራል ረጂም አድሜ ይስጣችሁ ዬሴፍ አንኳን ደስ ያለህ

  • @fozy514
    @fozy514 14 годин тому +5

    ማሻአላ እንካን. ደሰ አለህ. ሰሌም. ይህ. ያንተ ልፍትነ መልካም እነት ነው. ከዚህ. የደርስወዉ.

  • @SarahMohamad-e1h
    @SarahMohamad-e1h 10 годин тому +1

    እግዚያብሄር ይስጥህ ወንድሜ በእውነት ቃላት ያጥረኛል እድሜ እና ጤናይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @HaniMolla
    @HaniMolla 14 годин тому +8

    ለምን እደው ባላቅም ዩወሴፍ ሲያወራ ያስለቅሰኛል ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 9 годин тому +1

    ዘሌ ተባረክ❤ ዮሴፍዬ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ 🎉❤❤

  • @SamsungA24-l4b
    @SamsungA24-l4b 12 годин тому +3

    ፈጣሪምንይሣነዋል የወሤፍ እኳን ደሥአለህ ዘሌ ጀግናች ይሁሉ የተልፈትነው። መዳህኒአለም እረጂምእድሜና ጤናይሥጥህ ።።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @susunegiselemtiwa
    @susunegiselemtiwa 10 годин тому +2

    አልሀምዱሊላህ ያሁሉ ነገር አለፈ ዘሌ አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢ለዚህ ሁሉ አስተዋእፆ ስታደርግ ለነበረችው. ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን😢😢😢😢

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji 13 годин тому +7

    ከችግር በሀለ ድሎትኖ እንከን ደስአለክ ዮሴፍ እና በዙርየ የለቹት በሞሎ❤❤❤❤

  • @YusufAman-d7j
    @YusufAman-d7j 11 годин тому +2

    ወየሁ ደስ ቢል ፈጣሪ መጨራሸህን ያሳምረዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ዱካሾ እንወድሀለን

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 14 годин тому +4

    የኔ ጀግና መጥቶ እንደኔ የተደሰተ ማን ነዉ❤❤❤የሰጠዉ ሰዉ እግዛቢሄር አብዝቶ ይባርከዉ የወጣ አብዝቶ ይተካ❤️❤️❤️

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s 10 годин тому +1

    ዮሴፍ አይዞህ እሽ እግዚአብሔር እኮ መልካም ነው መገፋት መልካም ነው ሺ አመት ኑርበት እውነት ውለድበት ክበድበት የበለጠ ህወትክ ገና ትከብራለክ ብፅህ ስለሆንክ ❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 14 годин тому +4

    ዘሌየ የኔ መልካም በአንተ እና በኤልሳ ምክኒያት ነው ይህ ሁሉ የሚሆነው ፈጣሪ እዴሜ ዘመናችሁ ይባረክ የምር ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azebaregawi7221
    @azebaregawi7221 8 годин тому

    ዘልዬ የስራህን ፍሬ እያየህ ነውና እንኳን ደስ አለህ የሴፍ ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነውና ይህ ሁሉ የሰጠህ እግዚአብሔር ነውና የሰው መውድ ህይወት መቀየር ሁል ጊዜ አመስግን

  • @ekru7258
    @ekru7258 14 годин тому +8

    ዘሌ እና ኤልሳ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ ዬሴፍ እንኳን ደስ አለህ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 10 годин тому +2

    የወሴፍ እንካን ደስ አለህ የሰውን ደስታ የሚያስደስታችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ዱካ ሾ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @AbebeGslassie
    @AbebeGslassie 14 годин тому +3

    በጣም በጣም ደስ የሚል ዘልዬ ተባረክ ወንድም ኣለም

  • @FireworkFiresura
    @FireworkFiresura 11 годин тому +1

    የወሴፍ እንኳን ደስ አለህ የገዛለትም አባት ፈጣሪ ይጠብቃቸው ዘሌ እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 14 годин тому +4

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በስመአብ ማርያም በጣም ነው ደስ ያለኝ የማይተው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ኡፍፍፍፍፍ😊😊😊😊😊😊

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 5 годин тому +1

    የኛ ጅግና እድሜና ጠና ይሰጥህ ሙርጡ ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉

  • @ኢትዮጵያመሠረት
    @ኢትዮጵያመሠረት 14 годин тому +5

    እግዝያብሄር....የውደቁትን...ያነሳል..የተረሱትንያሰታውሳል...

  • @ZahraBe-iw7rf
    @ZahraBe-iw7rf 9 годин тому +2

    አልሀምዱሊላህ ዮሴፍ እንካን ደስአለህ ቤቲ እና ዘላለም እንኳን ደስ አላቹህ🎉🎉🎉🎉

  • @Beletu-c8e
    @Beletu-c8e 14 годин тому +3

    ፀጋበረከቱን ያድላችሁ እድሜዘመናችሁ ይባረክ

  • @selihomlee2426
    @selihomlee2426 11 годин тому +1

    እንደ ዮሴፍ እናት ያለ ሳይሆን እዉነተኛ ፀሎትና ልመናን እምታዉቀዉ የመስቀል ስር ስጦታችን ድንግል ማሪያም ከነ ልጇ ክብርና ምስጋና ይሁንላቸዉ። 🙏🏽❤️ ዮሴፍ ለዚህ ቀን ያበቃህ መድሃንያለም የመንገስተ ሰማይ አባትህን ቤት (የጠንቋዩን) ሳይሆን በደሙ የዋጀህን የጌታችን የመድሃንያተያችንን ለመዉረስ የበቃህ እና የተገባህ ሆነህ እንድትገኝ ይርዳህ ይደግፍህ በእምነትህ የፀናህ ሁን። ❤

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 14 годин тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዞላዬ ተባረከከከከከከከከከ

  • @ወለተኪዳንበረኸትአብ
    @ወለተኪዳንበረኸትአብ 11 годин тому +2

    እግዝአብሔር ይክበር መመስገን
    ስለሁሉም ነገር እግዝአብሒር ቀን አለው
    እንኮን ደስ አላቹ ቃላት የለኝም ።

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 14 годин тому +2

    ዋዋዋዋወ በጣም ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ዘላለም ኤልሳ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈላችሁ

  • @Fatma-ib8pi
    @Fatma-ib8pi 12 годин тому +2

    በቅድሚያ ዘላለም ኣላህ ለቤተሰብ ያኑር በመቀጠል ዮሴፍን የምትረዳው ልጅ አላህ ሙሉ ጤናሺን ይስጥሽ በመቀጠል ቤቱን የገዙለት ኣባት ኣላህ ሙሉ ዘመኖትን ደስተኛ ያድርግት በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 14 годин тому +4

    እንኳን ደስያለን ቤተሰቦቼ ዘልየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf 10 годин тому +1

    እንኳን ደስ አለህ ዬሲ ኤልሳና ዘላለም ጤናችሁነ ያብዛላችሁ ልዑል እግዝአብሄር።።

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 14 годин тому +3

    እልልል፣፣አልሀምዱሪላ፣
    ከችግር፣ሓላ፣ድሎት፣፣❤❤
    በተለይ፣፣ዘሌም፣፣ኤልሣም
    የልፋታቹ፣ዉጤት፣አላህ፣ይካሣቹ
    በጣምነዉ፣ደሥ፣ብሎኛል😢😢😢😢፣ወላሂ፣፣በጣምነዉ፣ደሥ፣ያለኝ
    ከሁሉም፣፣በላይ፣ኤልሣ፣፣ከናታ፣ማመሥገነዉ
    እሣ፣ባትከታተለዉ፣ለዚ፣አይደርሥም፣ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TakeleAbdissa
    @TakeleAbdissa 11 годин тому +1

    እግ/ር የተባረከ የተመሰገነ ይሁን ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ዘላለም ጥረትህ በትዕግስት የተሞላ ጠንካራ በተግባር እየተገለፀ ያለ ሙያ ያለህ ለጥንካረህ እግ/ር ብርታትህ በመሆኑ የተባረክ ነህ የባረከህ ጌታ ይባረክ ኤልሳ ተወዳዳሪና እኩያ ሊቀመጥላት ቀላል ያልሆነ ወጣት እግ/ር ለዮሴፍ እህት አድርጎ የሰጠው ብርቱና ጠንካራ የሆነች እግ/ር ልበቀና አድርጎ የፈጠራት እስከአሁን በባለጉዳይነት አብራ ያለች እግ/ር ይባርካት ዮሴፍን ደግሞ እግ/ር ይወደዋል ለስነልቦናው መጠበቅና ነፃነት እንዲሰማው አጋዦች አድርጎ ስለሰጣችሁ ደስ ደስ ደስ ሊለውና ሊያመሰግን ይገባዋል በመንፈሳዊ ሕይወት ቢጠነክር ደግሞ ይጠቅመዋል

  • @alujbb6044
    @alujbb6044 14 годин тому +7

    ዮሴፍ እንኳን ደሰአለህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 13 годин тому +1

    ወይ በጣም ደስ ብሎኛል ዮሴፍ እኳን ደስ አለክ ፈጣሪ ይርዳክ ወድማችን ።ዘሌና ኤልሳ ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 12 годин тому +5

    ወይ የፈጣሪ ስራ ዮሴፍ ከዚያ ውጥንቅጥ ህይወት ወቶ ማንም ሰርቶ እንኳን የማያገኘውን እድል ነው ያገኘው ይህንን ያደረገለትን ባለሃብት እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጠው ቤተሰቡን ይባርክለት ደጋጎችን ያብዛልን ዘሌ ዋናው አንተ ነህ በዚህ ሁሉ ወጣ ውረድ ተሰፋ ሳትቆርጥ እሩቅ ኪሎሜትር ሳይቀር ተጉዝህ ላደረክለት ነገር ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ ኤልሳና እናቷንም ፈጣሪ እረጅሙን እድሜና ጤና ይስጣቸው ።ታዲያ የሰርጀሪውም ጉዳይ እንዳይረሳ ለወደፊት ህይወቱ በጣም አስፈላጊ ነው ትዳርም ቢይዝ ከሰውም ጋር ቢቀላቀል ወሳኝ ነው

  • @AmarMan-zz6cf
    @AmarMan-zz6cf 11 годин тому +1

    ኡፋ አንተ ልጅ አልሀምዱ ሊላህ አላህ እዝህ ቦታ አድርሶህ ስላሳየን ምስጋና ይድረሰዉ
    ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ

  • @MirtuSaW8890
    @MirtuSaW8890 14 годин тому +4

    እግዚአብሄር እንኳን ጥረትህን ለለውጥ አበቃው፣ ልጁንም እእንኳን ደስ አለህ አንቴ ምስክን!

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 14 годин тому

      የዘሌ ድካም የመጀመሪያው ሰው ነው አላህ ድካሙን ቆጥሮ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 13 годин тому +1

    ገና ማስታወቂያውን ሳየው ነው ልቤ በደስታ የፈነጥዘችው ::
    ዬሴፍ ወንድማችን እንኩዋን ደስ ያለህ ::
    ለስጭው አባት ዘመናችው ከነ ቤተስቦቻችው ይስጣችው ::
    ኤልሲ ከነ እናትሽ @ ዘሌም ይባረክላችሁ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @ኢትዮጵያመሠረት
    @ኢትዮጵያመሠረት 14 годин тому +5

    ዱካሾ ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅ ከክፉ ነገር ሁሉ ተሰውር የተጠብቀን በጣም መልካም ሰው ነ መልካምነት ለራስ ነው

  • @Okebay-r6u
    @Okebay-r6u 2 години тому

    በጣም በጣም ደስ ይላል ከሁሉም ከሁሉም ማመሰገን የምገባው ያንተ ስራ ነው እድመ እና ጠና ይስጥህ ወንድምየ

  • @EteneshETENU-n5p
    @EteneshETENU-n5p 14 годин тому +4

    ዞልና እህቴ እግዚብሔር ይሙላላችሁ። ዮሴፍም የተስተካከለ ሂወት እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal 11 годин тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
    በገፋት ጥሩ ነው መልካም ነገር አለው ዮሴፍ ስለ አንተ በጣም ደስ ብሎኛል
    ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ የራስህን ቤተሰብ መስርተህ አግብተህ ወልደህ እንደማይህ በእግዚአብሔር ተስፋ አረጋለሁ ዮሴፍን የረዳችሁ ሁላዝሁም እግዚአብኄር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ለእናንተ ምስጋናየ ከቃል በላይ ነው ጥሩ ስራ ነው በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitSamuel-w8i
    @SenaitSamuel-w8i 14 годин тому +17

    ወይ ጀግናችን ዘለ የተባረክ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ዮሰፍም አንተም እና ኤልሳም እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @EyerusalemGadisa
      @EyerusalemGadisa 12 годин тому

      ዮሴፍ እንኳን ደስ ያለህ ዘላለምና ኤልሳ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ለዚህ ያበቃችሁት ከእግዜር ጋር እናንተ ናችሁ ስጦታውን የሰጠው ባለሀብትም እግዜር ይባርከው

  • @MeketeGetahun-l1k
    @MeketeGetahun-l1k 12 годин тому +1

    ብዘገይም!
    🌹አንበሳዬ🌹
    እንኳን ደና መጣህ ወንድማለም!
    ከንስር ዓይን ጋር ምትመጡበት ቀን ናፈቀኝ!!!!