የእኛ ቀናት #18 ልጆቼ መዘረፌ ፕራንክ ነው ሲሉኝ ተበሳጨሁ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 468

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Рік тому +66

    የመክሊት አስተሳሰብ ከእድሜዋ በላይ ነው ዋው ነው አንደኛ ናት

  • @aynalemtilaye4966
    @aynalemtilaye4966 2 роки тому +47

    ገኒ መክሊትን የመሠለ ሴት ልጅ ስላለሽ እድለኛ ነሽ

  • @nardosbezabih3336
    @nardosbezabih3336 2 роки тому +95

    ገኒ በጣም ምርጥ ልጆች አሉሽ በተለይ ሴታ ምርጥ ቆራጥ ትክክለኛ

  • @sayedsayed532
    @sayedsayed532 2 роки тому +165

    የገኒን ቤተሰብ የሚወድ በላይክ❤

    • @narion2451
      @narion2451 Рік тому

      She is a fuckimg actor for christ sake 😡

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 роки тому +38

    ገኒ በናትሸ ምንም ቢፈጠር ሴት ልጅሸን አትቆጫት በጣም እረጋ ያለች አሰተዋይ ልጅ ሰለሆነች

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 роки тому

      ምን ማለት ነዉ ልጅሽን አትቆጪ ሆ

    • @selmejons5098
      @selmejons5098 2 роки тому

      @@eshetubeyene9557 የምትቆጣ ልጅ አይደለችም የዘመኑ ልጅ ሰላልሆነች ሰምተካል ወይም ሰምተሻል ባለዚ ኮሜንት

    • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
      @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ Рік тому

      ምን ጠፋቶባትነዉ ብዙም አልሠማሁትም ዳታየለኝም እና 💔💔

  • @yafhagere466
    @yafhagere466 2 роки тому +31

    ሁሌም ልኡል በዚህ እድሜው ያለው ብስለቱ አስተዋይነቱ በጣም ይገርመኛል

  • @ajibtube2131
    @ajibtube2131 2 роки тому +39

    ወይኔ ገኒ ዛሬ አሳቅሽኝም አሳዘንሽኝም🙈😂😂 እሺ መክሊት ምን ታድርግ?💁 ከምር ምርጥ ልጅ ነች ልታረጋጋሽ ሞክራለች። እውነትም መክሊት ዛሬ እናትሽ ነው የመሰለችኝ።አይዞሽ ገኒ የኔ ብርቱ አላህ ይተካልሽ ውዴ🙏❤

    • @teyba577
      @teyba577 Рік тому

      በጣም አታረጋጊኝም ስትላት እባኔን ነው የመጣው my Gurage Swodachu Eko Emuaaaaa

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Рік тому

      ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Рік тому

      @@teyba577 ውዴ ደምሪኝ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 роки тому +4

    ገንዬ ነገሩ በጣም ይበሳጫል ግን ማነው እናት? አንቺ ወይስ መክሊት? ወይ መክሊት 🤭

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Рік тому +10

    እንኳን ልጆቹ እኔም ሳኩኝ ሁኔታሽ ያስቃል ገኒ አልገባም ነይ አረጋጊኝ እዳትገቢ መክሊት😂😂😂😂😂😂😂አይዞሽ ገንዬ😥

  • @እሙአብደላ-ፀ2አ
    @እሙአብደላ-ፀ2አ 2 роки тому +15

    የመዳም ቅመሞች አላማችሁ ተሣቅቱ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @kalkidan127
    @kalkidan127 2 роки тому +4

    መክሊት አስተዋይ ናት እሱአን ስሚአት

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa813 2 роки тому +22

    አሳዘንሽኝ ግን ልጆችሽ ማሻ አላህ ደስ ይላሉ እነሱ ደህና ይሁኑልሽ🥺🥺🥺❤❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @martamar1829
    @martamar1829 2 роки тому +4

    በጣም የሚያምር ቤተሰብ ገኒ በጣም ነዉ የመክሊትን እንክብካቤ የምትሽዉ ደስ ይላል እንደናት የምትንከባከብ ልጅ ስላለችሽ ፈጣሪ ይመስገን

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 роки тому +7

    ኧረ ያገራችን ሌቦች አረጋጉት ሥርቆት ገነት ያሥገባል የተባላችሁ አሥመሠላችሁትእኮ ኡኡ አይዞሽ የኔናት ገኒዬ

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 2 роки тому +6

    ገኒዬ አይዞሽ አዴ ለሆነነገር አትበሳጭ ለሰረቁትም እግዚአብሔር የስራቼውን ይስጣቼው ልጆችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ዋናው ጤናነው ስወዳችሁ 💚

  • @betiroyal7245
    @betiroyal7245 2 роки тому +26

    የኔ ውድ ገኒዬ አስቅሽኝም አሳዘሽኝም የኔ እናት አይዞን🙏 መክሊት ደሞ እውነቷን ነው የሰፈር ሰው ለምን ጭቅጭቅ ይስማ መነጋገር እቤት ውስጥ ነውጂ🥰

  • @Eden-ll8hn
    @Eden-ll8hn Рік тому

    Bemecherashs babies new yemhonich belive me ❤❤❤❤❤babie banch ayaschelewm!!!! Babi !

  • @dawitawgchew8736
    @dawitawgchew8736 Рік тому +1

    ገኒየ ነይ ብየሻለሁ ሥትል አሣዘነችኘም አሣቀችኘም❤❤❤
    mechershw gin min hone tegegn???

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 2 роки тому +12

    ለ wing mirror አሻራ እኮ ኢትዮጵያ አረ ገኒየ አሳቅሽኝ ባይሆን ሙሉውን እንዳይወስድብሽ እያስገባሽ ወደ ውስጥ 😊

    • @ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ
      @ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ Рік тому

      አሻራ አለኮ ከሳምን በፊት ደሴ አንዲት ሴት እራሷን አጥፍታ ወንድሟ ደንግጧ አቅፏት ነበር አሻራ ሲነሳ ወንድሟ ታየ አንተ ነህ ተብሎ እስር ቤት ገባ ያጀማዐ ጥንቃቄ እኛ ሀበሾች የወደቀ ስናይ ወይም ሲወድቅ ስናይ ቶሎ የመንካት ባህሪ አለን ሌላ ዜጋ ቢሆን ስትፈራገጥ ቢያዩ አይቀርቡ ውሀም አያቀብሉ ሲተነቀቁ

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 Рік тому

      😂😂😂

  • @tube3791
    @tube3791 2 роки тому +3

    መክሊት ለገኒ እህቷ ነዉ የምትመስለዉ የኔ ቆንጆ ታምራላችሁ የምር አትናደጅ አላህ ይተካሽ አይዞሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      በቅንነት እነደማመር ኢማን

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +42

    በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንስሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ አሚን በሉ ዱአ አይናቅም

  • @mekidsalazar8730
    @mekidsalazar8730 Рік тому

    Atabesachuwat enante?yebetesebu feker yaskenal.

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Рік тому +2

    መክሊት በጣም አረፍ ልጅ ናት።አስተዋይ 🥰🥰🥰

  • @makimaki5824
    @makimaki5824 2 роки тому +17

    እረ ገኒ እውነቷን እኮ ነው መክሊት እቤት መግባት አለብሽ ለሁሉም ነገር😂😂😂😂

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Рік тому

    Dawit koftana melsu des yilal overreact madreg alebin anchi rasu alalekeshim alalem Demo Abatun mesay Amanuel lijochishin yibarklish❤🥰🥰🥰

  • @thestar2137
    @thestar2137 Рік тому +2

    ፈጠራችሁን ወድጀዋለሁ ተመካክራችሁ ያረጋችሀት እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል ለቪው ስትሉ ግን ጎበዞች ሁላችሁም ተውናችሁታል

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 роки тому +2

    ልክናት ህውት አልጠፋም መናደድ ጉዳት ነው እንጂ መፍቴሄ አይሆንም እረጋ ቆም ብሎ ማሰብ ጡሩ ነዉ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 роки тому +5

    አይዞሽ ገኒዬ የኔ እናት ከሁሉ በላይ ልጆችሽ የልጅ አዋቂዎች ናቸው በእውነት ይባረኩልሽ ደረሱልሽ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 2 роки тому +4

    ገኔ የምር ከሆነ የጠፋው ያናድዳል ግን መክሊት በጣም ትልቅልጅ ናት የኔ የሰጠችሽ መልስ የምር ትክክል ናት በቃ ከሆነበዋላ ምንም ማድረግ አይቻልም መረጋጋት ነው

  • @Tegen215
    @Tegen215 2 роки тому +7

    አሻራ ስትይ አሳቅሽኝ 🤣🤣🤣የግድያ ወንጀለ አስመሰልሽው ገኒ🤣🤣🤣

  • @XGAMER-f3r
    @XGAMER-f3r Рік тому +1

    ገኒ አይዞሽ የህቴን T77 2tunem ወሰዱባት

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому +2

    ያሳዝናል አይዞሽ እንኩዋንም ቦርሳ ሽ ያልሆነ ቦርሳ ዉስጥ ብዙ ነገር ስለም ቀ መጥ ! የ ክርስማስ ስጦታ በጥፍ ያልቀመሰ የለም !

  • @yohaneskebede3781
    @yohaneskebede3781 Рік тому

    Suspended ! Is it real or prank ? If it is real btam ነው ሚያበሽቀው

  • @ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ

    አይዞሽገኒዬ የመክሊት እርጋታ ደስ ሳል❤

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 2 роки тому +1

    መክሊት ጎበዝ ሴት ነሽ ትዳር ሲኖርሽም ይሄን ምልክቶሽ እንዳይለወጥ

  • @naimatube2312
    @naimatube2312 Рік тому +1

    ቅመም የሆነች ልጅ ናት መክሊት ስርዓትዋ ደስ ሲል👌💙💙😍

  • @jemilaali6679
    @jemilaali6679 Рік тому +1

    የኔ እናት ነገሮች ላይ እንደዚ መጣበቅ ጥሩ አይደለም ምንም ነገር ያንቺ አይደለም everything is impermanent😊

  • @hannaalemu3048
    @hannaalemu3048 Рік тому +12

    Geni your anger & frustration is Understandable, your kids are lovely I liked how Babi tries to calm you even after he copped a slap Meklit is mature & wise 🥰

  • @tgderatube
    @tgderatube 2 роки тому

    Abesheri Geneye Yekesetale Atenadeji Anechi Kahun Buhala Mekinashen Gibish Woset Akumii

  • @tebi4384
    @tebi4384 Рік тому

    Family wust prank sibeza real life &prank yimtatal. Kudus's reaction yebelete abesach new as if noting happened. Meklit is really wise

  • @ethiopiahiwot5679
    @ethiopiahiwot5679 Рік тому

    ግን ይህ ፕራንክ የሚሉት ነገር ገደል ይግባ በጣም ነው የሚያናድደኝ ማርያምን እኔ እደዚህ የተናደድሁት ገኔን እያየሁ ነው ነጣም ነው እኮ የተናደድሽ ጥሩ አደለም ግን ቤተሰቦችሽን ልጆችሽን ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ስወድሽ እስከልጆችሽ😍😍😍😍😍😍😍🙏

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому +1

    ገንዬ እኔም በልጆቹ ተናድጃለሁ አንቺ ግን ተረጋጊ በዚህ ይለፍ አይዞሽ

  • @fevenbelay3362
    @fevenbelay3362 16 днів тому

    የመጨረሻ ልጅ ኮ ደስ ሲል❤❤

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067 Рік тому

    Eytekersu mezeref tegemere ende?

  • @TeddyBelete363
    @TeddyBelete363 Рік тому

    CHIRASH CHR NEW YEMTNEJIW 🤨🤨🤨

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +1

    አይዞሽ ገንዬ ምን ማድረግ ይቻላል ሌባው ተቸግሮ ነው ኑሮ ተወዶበት ልጆችሽ ግን ደስ ሲሉ ነገሮችን እርግት ብለው ማየት የወዳሉ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому +5

    እማሆይ ማክልት ማማ የማፅናናት ግዴታዎትን እንድወጡ
    እናበረታታለን !

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    አይዞሺ የባስ አለ አ.አ አስቸጋሪ ነው አይንሺ እያዬ ነው

  • @simegnwondimu
    @simegnwondimu Рік тому

    🤣🤣🤣🤣🤣 konjo bexaam smart lij nat meklitiyeeee

  • @emubilal2758
    @emubilal2758 Рік тому

    አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ መክሊ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Рік тому

    እንዴት መኪናን ያህል ነገር ኢንሹራንስ ማትገቢው ብትጋጭስ ምን ዋስትና አለሽ ?????

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Рік тому +3

    አይ ገኒ ልጅሽ መምታትሽ በጣም ቅር ብሎኛል ቂም ይይዛሉ ለልጆችሽ ፍቅርሽ እንዳለ ሆኖ ባትመቺው ጥሩ ነበር ሴት ልጅሽ አስተስስባ የሚገርም ነው በንዴት የምትመልሽው ላለችው በትክክል ብለዋለች ትባረክ ገንዘብ ይተካል ፍቅር ግን አይተካም ብትናደጂ ዞር ማለት አለብሽ ይቅርታ ገኒዬ ፍቅር ስታሳያቸው ደስ ይለኛል ቀጥይበት እንወድሻለን አቦ ይመችሽ 👏👍

    • @rebeccayeshitila2549
      @rebeccayeshitila2549 Рік тому +1

      ልጅ በእናት ቂም አይዝም እንደኔ የተቆነጠጠ የለም ግን እንኳን ቂም ልይዝ ቁንጥጫዋ ራሱ ናፍቆኛል 😥

    • @elnazhusen6071
      @elnazhusen6071 Рік тому +1

      Lmin metashiw? Lij eko tmetom new ymiyadew

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 роки тому

    Enem endanchi negn Geni. Lijoche abrewegn kalazenu or kaltenadedu I feel bad.
    Lijoch Yihe bizum ayigebachewm. Kelel new yemiyaregut

  • @ethanyohii5960
    @ethanyohii5960 Рік тому

    Endat yalenshuranse 🧐🧐

  • @fikirbezabih5039
    @fikirbezabih5039 Рік тому

    ገኒ ባቢን በጥፊ ውይ አንጀቴ ተላወሰ እኔ በጣም ነው ምወደው ምስኪን ነው ካሁን በኃላ እንዳታስ ቀይሙብኝ የኔ ውድ

  • @amihabeshawit4988
    @amihabeshawit4988 2 роки тому +2

    ቲጅተናፍቃለች አምጭልን ገኒዬ💝💝💝

  • @bazarootama1093
    @bazarootama1093 2 роки тому +1

    ገኒ መክሊት እኮ ልክ ናት ልታረጋጋሽ ነው የፈለገችሁ በቃ እንደኔ አይነት ፀባይ አላት ያለፈ ነገር አለፈ ነው ምንም ማረግ አይቻልም

  • @kiki-jh4he
    @kiki-jh4he Рік тому

    Aahara le spokiyo??

  • @ፋፊ-ዠ7ቐ
    @ፋፊ-ዠ7ቐ Рік тому +3

    ዋው ሴቶ ልጅ በጣም አስተዋይ ነች

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 роки тому +7

    እንዴ ባቢዬን ጠፈጠፍሽውገኒ😥
    ባቢዬ አይዞክ የኔ ማር
    መኪታዬ ጎበዝ 😍

  • @faizasaeed2571
    @faizasaeed2571 Рік тому +2

    በጣም የሚገርመው ልጆች በጠቅላላ ቤተሰብ የሚጨነቅበትን ነገር እንደቀላል ነው የሚያዮት

    • @jemilaali6679
      @jemilaali6679 Рік тому

      ena endanchi negeroch lay tetabkew netsanetachewn ytu!

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 Рік тому

    ስው እየምተ አንቺ ከነ ቤተስብሽ ትቀልጃለሽ።ስፖኪዮ መኪናውን አለመውሰዳቸው እድለኛ ነሽ።

  • @helmedia6703
    @helmedia6703 Рік тому

    ዋው መክሊትዬ ትክክል ወደ መፍትሄው እንጂ አንዴ ለሆነ ነገር መበሳጨት አያስፈልግም።

  • @m.t4502
    @m.t4502 Рік тому

    Yene konjo ewnetshin new ande kewne bewala menaded beshita meshemet new tirf yelewm

  • @muluneshkebda2426
    @muluneshkebda2426 2 роки тому +1

    Ayziosh ufff🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @የጴጥሮስእናትነኝ
    @የጴጥሮስእናትነኝ 2 роки тому +2

    ወይ እህቴ ለበጎ ነው እንኳን ዋናውን አልወሰዱት

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 роки тому

    ገኒየ በመሀል አሣቅሺኝ መክሊት ምን ትሁን እውነቷን ነው እቤት ገብቶ ያለውን ነገር መነጋገር ይሻላል

  • @addi514
    @addi514 Рік тому

    የእዉነት መክሊት በጣም ጀግና ነሽ በሕሪሽ እና ባሕራየ በጣም ነዉ የሚቀራረበዉ ጀግኒት ብየሻለሁ ገነትየ አይዞን ተረጋጊ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

  • @romanaddise5124
    @romanaddise5124 Рік тому

    ገኒ ባሕሪሽ ሕይለኛ ነው your kids so sweet and kind you are the one to say once gone...it's ok...... baby come down

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Рік тому

    መክሊትዬ የኔ አዋቂ አንቺ ነሽ እናት ምትመስዪው በስመአብ አስር ይወለድ እንዳንቺ

  • @wawawawaye8667
    @wawawawaye8667 Рік тому

    Allah lijochishin lequm neger yabqalsh betam yeteregaga beteseb

  • @AblaAhmed-rl4lk
    @AblaAhmed-rl4lk 4 місяці тому +1

    Ayzosh

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Рік тому +1

    አይዞሽ ገኒ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 роки тому +2

    ወይ ሌቦች ነብሳቹሁ አይማር

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ወላሂ ቅዱስ እከቀ ቁርጥ ወንድሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ስወደዉ

  • @ghizienaghirmay3973
    @ghizienaghirmay3973 Рік тому

    ኣይ መክሊት ሁሌም እያስደነቅሺን ነው እርጋታሽ ኣስተሳሰብሽ መልእክትሽ. ...... እንዴት እንደምወድሽ!! ለበረከት ሁኚ ተባረኪ!!!

  • @fantayegutema3912
    @fantayegutema3912 Рік тому

    Wy Geni asazenshign ...

  • @arditube5698
    @arditube5698 Рік тому

    ገንየ አሁን ልጆችሽ ከድገዋል መቼ ነው በፊልም የምናይሽ ወይንም በቴሌቪዥን ድራማ?

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому

    ገንዬ እልም ይበል አንቺ ጤና ይሰራል አይዞሽ ሌባም ዘላለሙን አያልፍለትም

  • @betelihemtassew4807
    @betelihemtassew4807 Рік тому

    ግን ቆይ ካሜራ ደቅኖ አጋጣሚ ነው ሚሉት ሁሌ ግራ ስለሚገባኝ ነው እኛን ብቻ ነው ፕራንክ ሚያረጉት ወይስ እንዴት ነው

  • @zinab8199
    @zinab8199 Рік тому +1

    ስትቆጭ ራሱ ሲያምርብሽ እናትነት❤👌

  • @tilashworkfeleke3363
    @tilashworkfeleke3363 Рік тому

    ገኒ መክሊትን ለምን ትቆጫታለሽ እሷ እኮ ትክክል ነች አንዴ ተወስዷል ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ቤት ገብቶ መነጋገር ነው መክሊትዬ ጌታ አይምሮሽን ይባርከው በዚሁ ቀጥይ የኔልጅ ልጄም ልክ እንዳቺነች እኔ ከልጄ ብዙ ትግስትን ተምሬያለሁ ገንዬ ቆንጆ አንችም ከመክሊት ትማሪ ቤተሰባችሁን እግዚአብሔር ይባርክ😊❤

  • @ritalteib8822
    @ritalteib8822 Рік тому

    Ere spokeyo mekinam yserekal endih atebesachi lejochunm asekayeshachew ko

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 Рік тому

    Set lijish gin asiteway nat!!!!

  • @EudyeydudydDdud7eurhru-ey2td
    @EudyeydudydDdud7eurhru-ey2td 3 місяці тому

    ወየው ባብየ መታሹዉ🥺💔

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 Рік тому

    Geni ena meklit fkrachu gin yasleksegnal

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Рік тому

    ጠባቂ ግቢውስጥ ካለ ለምንድነው ሌላ ሰውሳይተካ ከጥበቃው ቦታ ዞር እሚለው ?

  • @radiyanasir8741
    @radiyanasir8741 Рік тому

    Who is the camera man

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 2 роки тому +1

    የፕራንክ ውጤቱኮ ይሄ ነው እደዚ ችግር ሲፈጠር መተማመን ይጠፋል ያው ቀልድ ነው ሚመስላቸው ምናልባች ቀረፃ ባይኖር ወይ ያምኑሽ ነበር ዞሮ አይዞሽ ጦስሽን ይውሰዱ የኛ አገር ሌቦች ብሶባቸዋል

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 Рік тому +1

    የኔ ውዶች ሲያሳዝኑ መክሊትዬ እንደ ትልቅ ሰው ነው የምትመክርሽ ገኒ እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ልጆችሽን

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 Рік тому

    ገኒየ የኔ ውድ ልጆቹ ስለአልተረዱሽ እኔም ተናድጃለሁ ግን ያው በጣም ስለምትቀላለዱ ነው

  • @emubilal2758
    @emubilal2758 Рік тому

    ትክክል ናት አንዴ ከሆነ በኋላ ምንም ማረግ አይቻልም

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Рік тому

    ወንዶቹ እኔንም ነው ደሜን አፈሉት ምንድነው ሰው ሲበሳጭ መገልፈጥ

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 2 роки тому +2

    ምርጥ ቤተሰብ ደሰ ሰትሉ

  • @አኢሻብንትእንድሪስ

    ወይኔ ጉደ ደሞ መኪናውንም መገነጣጠል ጀመሩ ሥልክ አያሢዙም መንገድ ላይ ላሥ ነው የሚያረጉት ጉድ አሁንሥ አበዙት ሌቦቹ
    እሥከመቸ ነው ግን ሠው እየሠራ ለሌባ የሚያሥረክበው ህግ የለምደ የሠው ገንዘብ እሣት ነው

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Рік тому

    ውይ ገኒየ አይዞሽ ሁሉም ነገርቸለበጎ ነው

  • @Dasna_tube
    @Dasna_tube 2 роки тому

    Teyat atkochat mekliten 🥺🥺

  • @edlawitfirehun4292
    @edlawitfirehun4292 Рік тому +1

    Ene gn tnshun babi❤❤

  • @semiramohammed4860
    @semiramohammed4860 2 роки тому +1

    ሃይ ባይ አጡ ምን ያርጉ ብለሽ ነው
    ስልኬን ወስደው እንዲ ነው ያሳበዱኝ መህል መንገድ ላይ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      ደምሪይ በቅንነት እህቴ

  • @EMAMAMYouTube
    @EMAMAMYouTube 2 роки тому +2

    መክልት ለደስታም ሆና ለሀዛን የለት ነገር በውስጦ ነው ስውዳት ፕራክ እያረጉሽ ማሰላኝ