ውሳኔ 2 ሙሉ ፊልም Wesane 2 Ethiopian full film 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @AddisFilms
    @AddisFilms  4 роки тому +69

    ውሳኔ 2 ሙሉ ፊልም ሶደሬ ቲቪ ቻናል ላይ ላለፈው 1 ዓመት ሲታይ ቆይቶ አሁን በዩቲዩብ ተለቋል። የሶደሬ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞች ተመልክቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪን አበረታቱ። ua-cam.com/channels/CTKQkoq2QGvozo-z8RJ_WQ.htmljoin

  • @ኣንፃርኣወዳት
    @ኣንፃርኣወዳት 4 роки тому +319

    ዛሬ ነው የወለድኩ እንካን ደስ ኣለሽ በሉኝ

  • @xsw257
    @xsw257 4 роки тому +727

    ሞት እንደ እቃ ምቀየር ቢሆን እኔ ሞቸ እናቴ ብትኖር እንዴት ጥሩ ነበር እናት ያለው ሁሉም ለዘላለም ትኑርላቸሁ አሜን አሜን

  • @BABOTUBE
    @BABOTUBE 4 роки тому +72

    ገነት ንጋቱ ከነልጆቿ ከነ ባሏ የሰራችው ምርጥ ትምህት ያለው ፊልም ላይክ ለገኒና ለቤተሰቦቿ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 місяці тому

      Genet nigatu Endet aschalat betam asazagn new. Lijochan chekina ledirama sitimot ende nat kebedegn.

    • @AeminaAeli
      @AeminaAeli 8 днів тому

      ዋውውውው ገኒ ከነ ልጆቿ

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 4 роки тому +117

    ፈጣሪ ሆይ በስደት ያለነውን ልጆች እባክህ የናቶቻችንን ክፉ አታሰማን
    እድሜ ጤና ለኢትዮጵያውያን እናቶች!

  • @ኪያፍቅር-ቘ5በ
    @ኪያፍቅር-ቘ5በ 4 роки тому +209

    አምላኬ ሆይ ከሰጠህኝ አትዉሰድብኝ ልጆቼ እንደዚ እንዲሆኑ አልፈልግም በጨረነትህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ❤😭😭

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የገኒ ቤተሰቦች ምርጥ ፊልም ነው 👌👏👏 ልጆችሽን ያሳድግልሽ ገኒዬ 😍😍😘😘😘 ብቃታቸዉ ዋዉ 👌👌👍👍

  • @ድግልእናቴከጎኔአትለይኝ

    ገኒን ማነው እደኔ የሚወዳት እጂ ወደላይ

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 роки тому +62

    ሱራፌል ያልተዘመረለት ምርጥ ተዋናይ ነው በጣም ጎበዝ ነው

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +352

    በአልን ማነው በሰደት እንደኔ በየቱብ በሰለክ የሚያሳልፍ 👍😥

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 4 роки тому +12

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ምን ዓይነት ቤተሰቦች ናቸው ፍቅር በፍቅር የተሞሉ ገኒ እግዚአብሔርን እጅግ አመስግኝ የተባረኩ ልጆች አሉሽ አንች ቤት መቼም ምግብ ቢጠፋ እፍኝ ሽንብራ ተበልቶ ማወራረጃው ፍቅር ነው።ይባረኩልሽ ጥሩ አስተዳደግ ❤🙏🙏🙏

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    _ውሳኔ ቁጥር2 በጣም ልብ አንጠልጣይና
    _ተወዳጅ _የገነት ንጋቱ ፊልም ተለቀቀ
    _ማን እደናት ማን እደኣባት' የትይገኛል ____
    _ውይ የጀራእናት ኣያሳያቹ እባኳችሁን ወዳጆቼ
    _እደዚህ አይነት አረመኔ እናት አይስጣቹ።

  • @bzuyenatua471
    @bzuyenatua471 4 роки тому +104

    በአለም ያሉት ነገሮች አንዱም አይኑርህ ወላጅ እናትህ ካለች ግን ሁሉም እንዳሉህ ቁጠረው !!!
    😭😭😭 ውሳኔዎች በድጋሜ በእንባ አጠባችሁን

    • @fafibintyusuf6782
      @fafibintyusuf6782 4 роки тому +1

      እናትን የመሰለ ነገር የት ይገኝና ግና 😭💔 ስለሁሉም አልሃምዱ ሊላህ አድጌ ዛሬ ላይ የመድረስ ለረዳኝ አምላክ ከሱም በታች እህትና ወንድሞኛ አላህ ያቆይልኝ እነሱን ደስታዎቼ እነሱ ናቸውና ።

    • @tshayeawoke7560
      @tshayeawoke7560 4 роки тому

      በጣም እፍፍፍፍ እናቴ ነፍስሽን ይማርው

  • @yusra-i4q
    @yusra-i4q 4 роки тому +219

    በሂወቴ እደ ውሳኔ 1 አይነት ያስለቀሰኝ ፊልም የለም 😥 ማን እደ እናት😭😭ፈጣሪ ሞቴን ከእናቴ በፊት አድረገው😭

    • @ልብውልቅ-ዠ2አ
      @ልብውልቅ-ዠ2አ 4 роки тому +7

      ውይይይይይይ የውሳኔ 1አይወራ ከባድ ነው ከእናት አባቱ ጋ ሚኖረውን ሁሉ እኮ ነው ያስለቀሰው 😪😪😪😪😪😪

    • @sosososo-ov4oo
      @sosososo-ov4oo 4 роки тому +6

      እኔም በጣም ስቅስቅ ብየ አልቅሻለሁ

    • @gashawadane5505
      @gashawadane5505 4 роки тому +2

      @@ልብውልቅ-ዠ2አ wusane 1 ke india movie serkew new yeserut 100% copy new.

    • @meazabogale6472
      @meazabogale6472 4 роки тому +9

      ይገባኗል ይእናት ፍቅር ከባድ ነው ግን እናት ልጆቻን ከምትቀብ ልጅ እኗቶን መቅበር ይሽላል ስለዚህ ሞቴን ከእናቴ በፈት ይድረገው ባይባል መልካም ነው ባይ ነኝ እኔ ይልጅች እናት ስለሁንኩ ይሜስማኝን ለመግለፅ ይክልነው!!

    • @yusra-i4q
      @yusra-i4q 4 роки тому +1

      @@meazabogale6472 ልክነሽ እናትም ልጆቿን መቅበር አትፈልግ ልጅም እናቱን አስቸጋሪ ነው ብቻ ሁላችንንም እድሜና ጤና ይስጠን 🙏

  • @umuwelid2086
    @umuwelid2086 4 роки тому +13

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ቀላል አነፋርቀኝ በተለይ ሀና😭😭😭😭 ገኒዬ ልጆችሽ ደስ ሲሉ ያሳድግልሽ

  • @የጌቶችጌታአማኑኤል
    @የጌቶችጌታአማኑኤል 4 роки тому +7

    ማርያም ማርያም የዘላለም እናቴን አደራ እናቴን አበባዬን ደስታዬን ጠብቂልኝ ኡፍፍ ደሞ የገኒ ልጆች ጩጬ ነበሩ ደስ ሲሉ አንጀት ነው ሚበሉት ❤️❤️❤️

  • @ዘምዘምኢየሱስጌታነውኑ

    በጌታ ስም በ ሕይወት እንደዚህ አልቅሼ አላቅም የ እናት እናትነት ገባይኝ መልካም ዜና ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    አይይ እናት ምነው አንድ ብቻ ሆንሸ 😭😭😭 እርጅም እድሜ ለናቶቻችን❤ ገንየ አንችንም ልጆችሸንም ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ❤

    • @samira6797
      @samira6797 4 роки тому

      አሚንንን ውደ ያለ እናት ሂወት ጨለማናት

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 4 роки тому +18

    ወሳኔ ቁጥር አንድ ስስት ቁጥር አንድ እረቡኒ ፊልም በጣም እሚያምርና እሚያስለቅስ አሚያሳዝን የትወናችሉታ የታየበት ፊልም ነው ለኔ

    • @ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ
      @ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ 4 роки тому

      በትክክል ሁሉችም ተጣም ምርጥ ትወና አለበት እና ሌላም አለ ላምባ ፊልም እሱም በጣም ቆንጆ ነበር ግን ረቡኒ 2 ሁለት የለውም እንዴ

    • @samira6797
      @samira6797 4 роки тому +1

      እባየን ጨረስኩት

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +50

    አደራ ልጆቼን የእንጀራናት እጅ እዳታሳይብኝ ለቁም ነገር ሳላበቃ እንዳገለኝ አደራራራራ

  • @tinaye964
    @tinaye964 4 роки тому +13

    እናት አባት የሌለው ልጅ ማንም ነው የሚጫወትበት እኛ ሳንፈልግ ወልደን የእኛን ሀጢያት ለእነሱ እናሸክማለ 😭😭😭

  • @belizob8342
    @belizob8342 4 роки тому +6

    እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ በጣም ደክማ ረጅም መንገድ በግሯወ ተጉዛ ንግድ እየነገደች አስተምረኛለች ነገር ግን እኔ ድካሙን እያይው መማር ከበደኝ እናም ወደ አረብ ሀገር መጣሁኝ አሁን 9 አመት ሆነኝ ለራሴ የተሻለ ነገር ባይኖረኝ እናቴ ግን ከዛ ድካም ከዛ ውሃ ጥም ከዛ ከእግር ጉዞ አረፍ ብላለች እግዛብሄር ይመስገን በቃ እናት ትኑር ለዘላለም

  • @youtub2668
    @youtub2668 4 роки тому +62

    አሪፍ ነው ልጆቹ ግን የአርቲስት ገነት ልጆች ናቸው በልጅነታቸው

  • @jerryat7530
    @jerryat7530 4 роки тому +27

    🤲😭እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ወላጅን ከልጆች አትለይም ::አባቴ ሆይ ምታረገውን ታቃለህ ::😭😭

  • @ተዉህልሜተፈታ
    @ተዉህልሜተፈታ 2 роки тому +3

    ሞት ክፉነዉ እሄኔ እናታቸዉ ብትኖር እሄን ሁሉ ፈተና ባላዩ ነበር እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉምነገር እናት ስትኖር ያምራል

  • @እማአለሜነሸእማየኔአለም

    በመጀመርያ ገኒ የኔ ልዩ በጣም ጠካራ እና ምሳሌ የምትሆኚ ሴቴ እናት ጀግና ነሸ የኔ ቆጆ ከነቤተሰብሸ እረዠም እድሜን ከጤናጋር ይሰጥልኝ ፈጣሪ ዘመንሸ ይባረክ ቆጆና አሪፍ ፊልም ነው ሶሰተኛ ክፍል ይቀጥላል ብዬ አሰባለው የዛኔ ደፋሪውም ቅጣት ማገኝበት አሰተማሪ የሚሆንበት ይሆናል ብዬ አሰባለው እናመሰግናለን ፈጣሪ እትዮጵያን ይባርክ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 роки тому +3

    ገኒ ከነ ልጆችሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺልን ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 👍👍🇪🇹🇪🇹ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሚን በሉ 💕👍👍👍💕

  • @wanshtango5116
    @wanshtango5116 4 роки тому +5

    ውይ እምባ የማያስቆም ፊልም ነው ማን እንደናት እናት ለዘላለም ትኑር

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 роки тому +104

    አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹ
    በአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡ በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡ በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት" ብሎ ይነግረዋል፡፡ ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ ይሳሳቃሉ፡፡ እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡
    በኔ ላይ ሌላ ወንድ ? ሲል ይናደዳል ፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡
    ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡
    "ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግን ተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡ እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን ያደረኩት ባለብኝ የካንሰር ህመም ምክንያት ለመሞት 30ቀን ብቻ እንደቀረኝ ከዶክተራችን እንደተነገረኝ ሳውቅ ነው፡፡"
    "ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

    • @finishelfinish6025
      @finishelfinish6025 4 роки тому

      😢😢😢😢😢😢😢yeunati batami new yemasasinumi yemi yemiyasidasiti mikinatumi fikr yerasuni dasita bichaa adelemi yemifaligu inamasiginaleni arfi timiriti new🙏🙏🙏💓

    • @SaadaMohamed-jh3eb
      @SaadaMohamed-jh3eb 4 роки тому

      ሱበሀናላህ አላይ እደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን

    • @geni2791
      @geni2791 4 роки тому

      🙄🙄🙄

    • @bestone4161
      @bestone4161 4 роки тому

      ወይኔ በእውነት ከልቤ አዘንኩ እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 роки тому

      በዘጠነኛው ሺህ ይሁን በሚዛን ድራማ ላይ አንብቤአለሁ ይሄንን ታሪክ

  • @ድግልእናቴከጎኔአትለይኝ

    ይሄን ፊልም ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው?

  • @akiydagm6671
    @akiydagm6671 4 роки тому +42

    ፈጣሪ ከንዲች አይነት ሴት ይጠብቃችሁ

  • @keabebiruk3950
    @keabebiruk3950 4 роки тому +6

    በጣም ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መቼም አለም እንደዚ ናት ላለዉ ስታሸረጉድ ለሌለዉ ደግሞ መልስ የላትም:: ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ እስኪ ይሁና! " ሁላችንም የተሰጠን ህይወት ነዉ ምንኖረዉ" መቻል ነዉ:: በዚህ አጋጣሚ የዚህን ፊልም ደራሲ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ::

  • @zeharasara7426
    @zeharasara7426 4 роки тому +72

    በለቅሶ ጨረስኩት እደኔ ያለቀሰ ካለ ሹክ በሉኝ

  • @solomonteka4139
    @solomonteka4139 4 роки тому +3

    ፊልሙ በጣም ቆንጆ የሆነ ትምህርት አዘል ፊልም ነው ይሄ ነገር ያጋጣማል አንዳንድ ቦታ ላይ

  • @seadayemame4719
    @seadayemame4719 4 роки тому +7

    ቃል የለኝም ለዚህ ፊልም ሁላችሁም እዩት በጣም አስተማሪ ነው በጣም እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @ይበረሀውመነኝአባዬሀንስአ

    ይሚገርም ልብ ሚነካ ተመስጪ ነው ይይውት ልጆቹም ጎበዝ ናቸው

  • @ወርቅዬ-ከ5ጀ
    @ወርቅዬ-ከ5ጀ 4 роки тому +6

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭አምላኬ ሆይ ልጆች ከሰጠኸኝም እኔ የማሳድጋቸው የምንከባክባቸው ለችግራቸው ካንተ ቀጥሎ የምደርስላቸው አድርግልኝ 😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይች አለም

  • @ተወከልናአላላህ
    @ተወከልናአላላህ 4 роки тому +32

    ይች መታደል ሳትሆን መረገም ናት

  • @mesayefentawo6258
    @mesayefentawo6258 4 роки тому +46

    የሴት ልጅ እናት ነኝ እንዴዚህ አይነት ድራማ ሳይ ደም አለቅሳለሁ አምላኬ ሆይ ልጄ እራሷን ሳትችል እንዳልሞት

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 4 роки тому +8

    በእንባ ተጀምሮ በእንባ ያለቀ ፊልም ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ 2013 በሰላም አደረሳችሁ 🌺🌺🌺💐💐💐

  • @hawenijesusholly3053
    @hawenijesusholly3053 4 роки тому +5

    በጣም አሳዛኝ ፊልም ነው !! ልጆችን ያለዕድሜአቸው ማሰቃየት ከባድ ነገር ነው !!!እግዚአብሄር ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም እንድንሆን ይርዳን !!!

  • @fatimahf5520
    @fatimahf5520 4 роки тому +10

    ወይኔ እድሌ አምላኬ ሆይ ልጆቼን በእንጀራ አናት አታሳይብኝ አደራ 😭😭😭ብዙ ፍለሞች አይቻለው ግን አንደ ውሳኔ ያስለቀሰኝ ፍልም የለም በፈጣሪ ምን አይነት አረመኔ ናት

  • @ጄሪየያቡእናት
    @ጄሪየያቡእናት 4 роки тому +2

    ውይ እሔ ፊልም ባአዲስ አመት ምድር አስለቀሰኝ!!! እናመሰግናለን

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ምንአይነትዋ አረመኔ ነች አላህ ሆይ አደራህን ልጆችን ከእነዚህ አይን ት ጠብቅልኝ

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    እነዚህ ልጆች ግን የገኒ ልጆች ናቸው ልበል???ልጆቹ አንጀቴን በሉኝኝኝ አይ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ህይወት እንደዚህ ምስቅልቅል ያለች ናት ለዚህም እርስ በእርስ እንፋጃለን 😭😭😭😭

  • @enatbabey2776
    @enatbabey2776 4 роки тому

    ገኒ እርግጠኛ ነኝ የሚያስለቅስ ነገር ምንምጨአልተጠቀምሽም ልጆች እንዲ ሲሰቃዬ እያየሽ ፊልም ላይ ቢሆንም ለማንኛዉም ጎበዝ ነሽ እስከ ልጆችሽ መታደል ነዉ ከባልሽ ከልጆችሽ ጋር መስራት ሶስትም እደሚሰራ ተስፋ አለኝ ብዙ ነገር መቀጠል ይቻል ነበር ጥሩ ስራ ነዉ

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 4 роки тому +57

    የአርቲስት ገነት ንጋቱ ልጆች❤

  • @fhjghghbgf804
    @fhjghghbgf804 3 роки тому +1

    ፈጣሪሁይ እየሳቀ ጀርባችን ከሚወጋን ሰው አተው ጠበርቀን አምላኬሆይ እናትን ዘላለም ከልጆጋር እድትቆይ አድርጋት ወዶችየ እህለናተም ትምርትነው ከልጅ እናታችውጋር ብትፋቱ እንኳን ከቤተሰቦችጋር ማኖርነው ካልሆነ ለሶቤተሰብ እእእእ እኔስ በእንባ ታጠብኩ

  • @berukeberuke7979
    @berukeberuke7979 4 роки тому +6

    አምላኬ ሆይ እኔ በልጅነቴ እናቴን አጥቼ በውጣውረዶች ውስጥ ባድግም አባቴ ሆይ ልጄ ይሄን ክፍ ውጣ ውረድ እንዳያይብኝ በፍቃድህ አኑርልኝ አሜን

  • @mitaakele3906
    @mitaakele3906 4 роки тому +2

    ወይኔ በጣም እሚገርሚ ፊልም ነዉ በሂወቴ እደዚ ፊልም አልክሸ አላቅም 😢😢😢😢😢

  • @haileendeshaww
    @haileendeshaww 4 роки тому +6

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ የ UA-cam ቻናሌ ነው ቤተሰብ ይሁኑ ቆንጆ ቆንጆ አዝናኝ ፕሮግራሞች ይዠ መጥቻለሁ በአዲሱ አመት አምላካችን ሀገራችን ይባርክ ኳሮናን እና ዘረኚነትን ከሀገራችን ጠራርጎ ያጥፋልን።
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 4 роки тому +2

    ወይኔ የገኒ ልጆች ፊልም ላይም አሉ እዴ ደስ ሲሉ ደሞ ትንንሽ እያሉ ነው የሰሩት👍❤️

  • @የክርስቶልጀነኝክርስቲያን

    😿😿በስማምዬ ፈጣሪ ትዳር ከስጠህኝ እሰኪ መጨረሻው ኣድርግልኝ የልጆችን መጨረሻ ኣታሳይኝ😭😭😭🙏

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 4 роки тому +2

    ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም እንባየ ነው ይለቀው ሀኒ ባትሞት ደስ ይለኚ ነበር

  • @selam9713
    @selam9713 4 роки тому +11

    እንደዚህ በልጅ ላይ አይከብድም ወይ የምትሉ አፈ ቅቤ ሁሉ ባገራችን ላይ የሚሰራ እውነታውን ነው በፊልም ያየነው የምን ማሽቋለጥ ነው ገኒያ ከነልጆችሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @Ayutube4964
      @Ayutube4964 4 роки тому

      አፌ ቁርጥ ይበልለሽ

  • @مريمبنتبابا-ي9ز
    @مريمبنتبابا-ي9ز 2 роки тому +11

    እናት ሽ አመት ትኑር 😭😭😭 እናት ያላችሁ ሁሉ አላህ በጤና ያቆይላችሁ

    • @hawaaAhmad-f7v
      @hawaaAhmad-f7v Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክክክክክክክልል

  • @hailuwodajnew6190
    @hailuwodajnew6190 4 роки тому +11

    በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው ግን መከራው በዛ ሀኒቾ መሞት አልነበረባትም በጣም እናመሰግናለን እንደ እንጀራ እናቷ ያሉ አስመሳይ ሰዎችን ከምድረገጽ ያጥፋልን

    • @medi9725
      @medi9725 4 роки тому

      Amen amen amen 😭😭

    • @assa3100
      @assa3100 4 роки тому

      Filmu astemari yehonew minu lay new? Yelijoch mekera new?

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    እያለቀስኩ ጀምሬ አልቅሸ ጨረስኩት *የገኒ ልጆች ችሎታቸውን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ስወዳቸው አንድበታቸው ጣፋጮች ፈጣሪ ያሣድግልሽ ገኒ ፊልሙ አስተማሪ ነው ለተረዳው በዚ ደረጃ ጭካኔ መኖሩ ግን በጣም ያማል ያሳዝናል ዘመኑ የፍቅር የሠላም የጤና የአንድነት የምንዋደድበት አመት ይሁንልን አሚን* 💔💔💔

  • @ሩሩወሎየዊአላህበቃየነው

    እንደዚህ አልቅሸ አላውቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምን አይነት ጭካኔ ነው እንደዚህ አይነት ሰው አለ

  • @osmanmehammed5294
    @osmanmehammed5294 4 роки тому +1

    ይሄ ፊልም የእኔን የእንጀራ እናት ያስታውሰኛል በጣም ክፉ እኔን ለስደት ወንድሜን እና እህቴን ለጎዳና የጣለች ሰይጣን የእንጀራ እናት አለችኝ

  • @ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ

    እስት ትርኬ ምርኬውን ትታችሁ ስለ ፊልሙ አስተየያት ስጡ ስታስጠሉ ኧረ ወዲያ
    ውሳኔ 1&2 በጣም ድንቅ ፊልም ነው እናመሰግናለን በጣም የሚያሳዝን እውነተኛ ታሪክ ነው የመሰለኝ

  • @hayutube6087
    @hayutube6087 4 роки тому +22

    😭😭😭😭ሁፍ እናት የሌለው ልጅ እኮ አያምርበትም 😭😭😭

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 4 роки тому

      እውነት ነው

    • @nebasis3527
      @nebasis3527 4 роки тому

      እዉነት ነው
      በናትሽ subscribe አድጊልኝ

  • @mulubleay4512
    @mulubleay4512 4 роки тому +65

    ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ልገባ ነው በሰለም ግብ በሉኝ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 роки тому +1

    እውነት ያለናቴ እካን ልቱ ቀኑም ጨለማነው በጣም የማል ዘረብስ መባል ግን እባካቹ ወላጅም ኖረ አልናረ እድ አትሳደቡ የአገረ እዝብች ገኑይ ያኑርሽ ለልጆችሽ የኔ ጀግና እናቴ እኮ ነሽ 💚💛❤😘😘😘😘

  • @mmaraki6778
    @mmaraki6778 4 роки тому +48

    ኢስላማዊ ታሪኮችን መስማት የምትፈልጉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @semutube9497
    @semutube9497 4 роки тому +3

    ዉሳኔን የዛሬ አመት ከባለቤቴ ጋር ነበር ያየነዉ ለዛዉም ሲኒማዉ አዲስ ስለነበር ሁለታችን ብቻ ነበርን 😂😂
    ባሉካየ ይኽዉ አዘግቼ ጋበዝኩሽ አለኝ 😂
    አምላክ ሁላችንንም ለናፈቅናቸዉ ቤተሰቦቻችን ላሀገራችን በሰላም ያብቃን መጪዉ አዲስ አመት ያሰብነዉ ሁሉ ይሳካልን
    ኮሮናን ካገራችን ያጥፉልን ደግ ደጉን የምንሰማበት አመት ይሁንልን💐💐💐

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 роки тому +13

    የገነት ልጆች አርቲስትነት ገቡ ዋው ደስ ይላል
    *አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን,አሜን*

  • @alemazalie717
    @alemazalie717 4 роки тому +4

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም አስለቀሰኝ እግዝያብሔር ሆየሰ አደራህን እደዚህጨካኝልብ እዳታደረገኝ😭😭😭😭

  • @ancd5125
    @ancd5125 4 роки тому +7

    በጣም ያማል የምር ልብ ይሰብራል እናት ማጣት ከባድ ነው

  • @حواالحبشي-ص8ر
    @حواالحبشي-ص8ر 4 роки тому +2

    የአመቱ ምርጥ ፊልም ኡፍ እንባየን አስጨረሳችሁኝ

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 4 роки тому +4

    አቤት የድሮው ውሳኔ እንዴት ነበር የሚያስለቅሰው ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 роки тому +7

    መጪው አድሰ አመት
    የሰላም
    ያደነት በሺታ የሚጠፋበት
    ሰደት የማልቅበት ዘመን ይሁንልን

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    እናት ሁሉም ነገር ሚስጥር ገበናችን መደበቂያ ጓዳችን ነች እኔስ ታመመ ልቤ በዚ ፊልም 💔አላህዬ ምን አልባት ልጅ ከስጠከኝ ራሳቸውን ሳይችሉ አደራክን ከልጆቼ አትለየኝ 😭😭😭😭😭

    • @hanunahanuali2135
      @hanunahanuali2135 4 роки тому

      አሚን ወላሂ እኔ መቻል አቃተኝ 😭😭😭

  • @አባይ-አ4ፈ
    @አባይ-አ4ፈ Рік тому

    እናት ለዘላለም ትኑር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቸው እናቴ በጣም እወድሻለው

  • @እናትክፉአይንካት
    @እናትክፉአይንካት 4 роки тому +2

    አምላኬ ሆይ ልጆችን ከሰጠኸኝ በእጀ አሳድጌ ለቁም ነገር እስኪደርሱ እራቸውን እስኪችሉ አትውሰደኝ ካልሆነ ግን ልጅ አትስጠኝ 😭😭😭😭😭😢😢😢😢

  • @የማርያም-ገ1በ
    @የማርያም-ገ1በ 4 роки тому +1

    ወይ ውሳኔ ግን ሁሌ እዳስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭😭 ሞት ይበዛበታል የሀና ታሪክ በጣም ነው የሚያሳዝነው መጨርሻውንኮ ትንሽ ደስታ ብታደርኩላት አሪፍ ነበር ብቺ ግን ምርጥ ፊልም😢😢😢😢😢😢😢

  • @sofiyadimple5127
    @sofiyadimple5127 4 роки тому +4

    ኡፍፍፍፍ እንዴት ልብ ይሰብራል ገኒ ከነ ልጆቿ አሪፍ ሰርተውተል 😭😭

  • @tilahunsarone3403
    @tilahunsarone3403 4 роки тому +1

    ሌላው አስተያየቴ ስለፊልሙ መልክት አስተያየት ብቻ ብትሰጡ ደስ ይለኛል ላይክ ልመና ምንድን ነው ትርጉሙ በልመና 100 ላይክ ቢያገኙ ትርጉሙ ወይም ጥቅሙ ምንድነው ፊልሙኮ የወደፊት የልጆቻችን እጣ ፈንታ እንዳይሆን በተለይ እኛ ወንዶችን የሚመለከት ነው አንደኛ ልጅ ባለበት ቤት ሌላ የትዳር አጋር በጥቅሉ አያስፈልግም ሁለተኛው አንድ ለአቅመ ሄዋን ያልደረሰች ሴት ልጅ ለየት ያለባህሪና ምልክት ልክ እንደዚች ህፃን ስታዩ እናት የሆናቹ ወይም አግብታቹ ያሎለዳቹ መጀመሪያ ጥርጣሬ ከቤት መነሳት አለበት አሁንም ሰለዚህ። አስተያየቴ ካጠፋው ይቅርታ አርጉልኝ

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 4 роки тому +4

    አይ ሴት ልጅ መከራሽ ብዛቱ
    ወንዶች እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ስራ ስትሰሩ።
    እቃችሁ ተዝለፍልፎ ስንፈተ ወሲፍ ያጋጥማችሁ እግዚአብሔር።

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 роки тому +2

    በስመአብ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት 😭😭😭
    አደራ ትዳራቹህን ፈታቹህ ሌላ ባል ካገባቹህ ልጆቻቹህን ተጠንቀቁ እፍፍፍፍ

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 4 роки тому +3

    ወይኔ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም ምንም እንኳን በእናቴ ሞት ባዝንም እንዲህ አይነት ሂዎት እንኳን አልደረሰብኝም ግን😭😭😭😭

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 4 роки тому +2

    ምርጥ ድራማ ነዉ ቢያሥለቅሠኝም የልጆቹ ሁኔታ

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ

    አሰቃቂ ፊልም😭 ሰውየው ግን ሴቷ ልጅ ብቻ ነው እምፈልገው ሲል ሂወቷን ሊያጨልመው እንደሆነ አውቄለው ይድፋህና

  • @messigonderwa9543
    @messigonderwa9543 4 роки тому +1

    Uuuuuuuufffff man endenat😭😭😭😭😭እናትለዘላለምትኑር በጣምነው ያስለቀሰኝ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +4

    ያመቱ ማለቄያ ምረጥ ፍልም ብዙ ትምህረት ያለበት😭😭😭😭😭

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +2

    አሪፍ ፊልም ነው ማን እንደ እናቴ ከእናቴ በፊት እኔን ያስቀድመኝ ማን እንደ እናት እባብ መስለው ገብተው ቆዳቸውን አረስርሰው መርዛቸውን የሚረጩ እባቦች ለትውልድ ጠንቅ ለህጻናት ጉባጣዎች።ከእናቴ በፊት እኔን ያስቀድመኝ ደስ የሚለው ባልና ሚስት አንድ ላይ ነው የሰሩት የአንድ ቤተሰብ ሕይወት የያዘ ነው😭😭😭😭 ደም እንባ ነው ያስለቀሰኝ ኡፍፍፍ አቤል እግር ታማሚው ልጅ በደንብ ተውኖታል ገና ብዙ እንደብቃለን ልጄ በርታልኝ

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 роки тому +5

    በጣም ያሳዝናል ያለእናት አለም ጨለማ ናት😭😭😭😭😭😭😭

  • @GiltsuaNegn
    @GiltsuaNegn 2 місяці тому

    እውይይይይይይ ፊልሙ በጣምምም ያሳዝናል😢 ገኒን እና ልጆቻን ሳላደንቅ አላልፍም❤

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 4 роки тому +15

    ፐ ውሳኔ ቁጥር አንድ ሆነ ቁጥር 2 ከልብ ተሰርቷል የልጆቹ ጀግንነት ከወላጅ እናታቸው ነው የወረሱት በጣም ደስ ይላል

  • @fufuytub2307
    @fufuytub2307 2 роки тому +1

    አበት ልጅ ምስት አንድ ለይ ደስ ስሉ በጠም ልብ የምናካ ፍልም ነው ትምህርት አለው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 роки тому +48

    ኮሜንት ማንበብ እወድ ነበር አሁን ግን ዩቱበርና ሰብስክራይብ ለማኝ ስለሆነ የሞላው ማንበብ ቸከኝ

  • @kdgr4998
    @kdgr4998 4 роки тому +1

    በእዉነት በህወቴለይ ፊልም ለይ እንድ አልቅሼ አላቅም ግን በጣም አስተማር ፊልም ነዉ😭😭😭😭በእዉነት በዚዉ ቀጥሉት በርቱ❤❤

  • @latishfitsum4300
    @latishfitsum4300 4 роки тому +5

    ያማል የምር ገኒ ለጆቹን ሣላደንቅ አላልፍም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @keyakeyu8205
    @keyakeyu8205 4 роки тому

    ስለ እናት ምንም ነገር ባላይ ባልሰማ እመርጣለው ከራሴ ይልቅ ለታናሽ ወንድሜ በጣም እጨነቃለው እናቴ ገኒዬ እንደ ስምሽ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ አባቴ እናትም ጭምር ነህና እድሜህን ለኛ ለልጆህ ሲል ያርዝምልን

  • @ተመስገንአምላኬዛሬንያሳየ

    አምላኬ ሌላ ምንም አልልም የእናቴን ክፉ ግን አታሳየኝ ቅድሚያ እኔን ውሰደኝ ይከብዳል የመጀመርያውን ባርት በለቅሶ ነው የጨረስኩት

  • @habtutesera6814
    @habtutesera6814 4 роки тому

    ፊልሙ እጂግ ጭካኔ እና መከራ የበዛበት ከመሆኑ የተነሳ ለማየትም ከባድ ነው ኡፋፋፋፋፋ ግን በፊልም ብቻ ሳይሆን በእውነትም እያየን ነው እግዝኦ

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ

    ደስይላል ግን ደፋሪው ቅጣት ሳያገኝ ሚስቱም እንዳወቀች መጣላት ነበረባቸው ፡፡ እናደሞ ኮመንት እከሌሞተች እያላችሁ የምትናገሩ ፋራ ሰገጤዎች ገደል ግቡ

  • @radiatjenbru9174
    @radiatjenbru9174 4 роки тому +1

    Betam lib yemineka film new ufff

  • @ኡምኢክራም
    @ኡምኢክራም 4 роки тому +5

    በጣም ያሳዝናል ያሪብ ልጄ እራሳን ስከምትችል ልኑርላት

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 роки тому +2

    ውሳኔ ፊልምን ያየውት መጀመሪያ በህንድ የተሰራውን ነበር በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት በጣም ምርጥ እና ገራሚ ፊልም ነው ገኒ ምርጥ ተዋናይ ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘ቁጥር 2 ደሞ ዋው👌👌👌👌👌