🔥በጣም በቀላሉ እንዋብ 🔥ምርጫው የኛ ነው‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , Seble Bekele, Dallo| Entertainment ,Kana Televisio

КОМЕНТАРІ • 286

  • @nekdosalmoun7274
    @nekdosalmoun7274 3 роки тому +19

    Elsy እውነት ለመናገር እዚህ ጋር ግን ቀድሜማለት የምፈልገው የማወራው ስለራሴ ነው 😃Diet ማድረግ የሰውነትን ቅርፅ ብቻ አደለም የሚያስተካክለው Elsy እንዳልሽው የጤናችን ነገር እንዳለ ሆኖ ትልቁ ነገር ጥሩ አቁዋም ሲኖረን በራስ መተማመን ይኖረናል ማህበራዊ ህይወታችን ይስተካከላል እዚህ ጋር ማህበራዊ ህይወትን ምን አገናኘው ልትሉ ትችላላችሁ ግን especially ለኛ ለሴቶች ምን ለብሼ ልሂድ ቦርጬን የማያሳይ ወዘተ...... የሚባሉ ነገሮች የብዙዎቻችንን ጭንቅላት የሚያስጨንቅ የድሜ ዘመን ችግራችን ነው so the solution is healthy Diet ! እናመሰግናለን Elsy you look gorgeous as usual 😍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +1

      Nekdoye 😅😅😅Exactly እንደኔ ቁምሳጥን ከፍቶ የመአት ልብስ እያለ ግን በብዛት ስለጠበቡኝ 👉ምን ልልበስ ብዬ የማጠፋው ሰአት 🤣🤣🤣የተነካ ብቻ ነው የሚገባው 😅😅😅😅🙏🙏🙏

    • @nekdosalmoun7274
      @nekdosalmoun7274 3 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 ለዛም ነው የሀበሻ ልብስ አፍቃሪ የሆንኩት እንዳልሽው የተነካ ያውቃል 😃😃

  • @Adugenete
    @Adugenete 3 роки тому +25

    ሰላም ሰላም ኤልሲ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሁልግዜም የምታመጫቸው ነገሮች በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ናቸው በጣም ጎበዝ ነሽ ከምር በርቺ ክበሪልን ላይክ ሼር

  • @biruktekluto3966
    @biruktekluto3966 3 роки тому +8

    ዘሮቻችን (Our ancestors) የበሉትን መብላቱ የበለጠ safe and healthy ይመስለኛል :: ለምሣሌ ከሩዝ ይልቅ ለሀበሻ ጤፍ ይስማማዋል : ለቻይናው ደግሞ ከጤፍ ይልቅ ሩዝ ይስማማዋል:: ሀገር በቀል ምግቦችን መመገብ ኃላ ቀርነት አይመስለኝም ውድ ኤልሲ 😊

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 3 роки тому +4

    ጀግና ነሸ እኔም በእውነት እራስን ማታለል ብዬዋለሁ! የእግሬንም በናቹራል ቦርጬንም በወክና በምግብ አስተካክዬአለሁ!በዲዬን በማዳመጥ ሳልጠግብ መተው ቤተሰብ ይገርማቸዋል ዶክተሬም ጥሩ አያዜን ያበረታቱኛል ይሄ ሰውነቴን በማዳመጥ ጌታ ረድቶኝ ያደረግሁትን በደም ታይፔ አረጋግጫለሁ በተጨማሪ መጽሐፍ ሰለምወድ አንድ ቀን ከ50 አመት በፊት የተጻፈ food is medissin የሚል አገኘሁ ! አዎ ለዶክተር ከመክፈል ለምግብ!!!

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 3 роки тому +4

    ኤልሲ ተባረኪ ትልቁ ችግራችንም ጠግበን መብላትም ነው ቀኑን ሙሉ በስራ ተወጥረን እንውልና በራበን ሰአት አንመርጥም ያገኘነውን ረሀብ ማስታገሻ መብላት እራሱ ችግር አለው የፈጣሪ ቃል እራሱ ጠግቦ መብላት ሀጢያት ነው ይለናል።

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 3 роки тому +5

    ብዙ ግዜ አይሻለው ስነምግባርሽ
    ያስደስተኛል እራስሽን ዝቅ አድርገሽ
    ነው የምታስተምሪው ❤️🙏

  • @rezantewelde5279
    @rezantewelde5279 3 роки тому +4

    ኣቀራረብሽ ስነ-ምግባር የሞላበት ድንቅ ፕሮግራም ስለሆነ ማራኪ ነው ብዙ ነገር ይስተምራል እና በርቺቺቺቺ ውዴ Thank u

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 роки тому +2

    ከሚገርም ትህትና ጋር የተለየ ጠቃሚ ትምህር እናመሠግናለን ።

  • @ልእልቲትግራይኢትዮጵያ

    የኔ መልካም ሴት እውድሻለው የሴት ጠንካራ ሳይ ደስ ይለኛል በርቺ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому +3

    የኔ ምርጥ በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ another useful video 👌🏾👍🏾💯💝

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 3 роки тому +3

    ኤልሲዬ እናመሰግናለን ግን ፓስታ የዚህ ሁሉ አይነት መኖሩን አላቅም ነበር እባክሽ የተወሰውን ብታሳይን ፈቃድሽ ከሆነ

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 роки тому +3

    ተባረኪልኝ። ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @hiwott
    @hiwott 3 роки тому +3

    ለመረጃው እናመሰግናለን የኔ ውድ ሁሌ አለባበስሽ ይማርከኛል 😍😘

  • @Hope20437
    @Hope20437 3 роки тому +1

    ኤልሲዬ እንደምንዜውም እምር ብለሻል😍
    የምትመክሪን ነገሮች በጣም ጠቃሚዎች ናቸው በርቺ

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 3 роки тому +2

    ይሄ ለእኛ የመዳም ቅመሞች ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን እማ

  • @mikayoop-relaxingmusic672
    @mikayoop-relaxingmusic672 3 роки тому +2

    በተቻለሽ አቅም የሀገርሽን ምርት ለመጠቀም የምታደርጊውን ጥረት በጣም አድርጌ አደንቃለው! አድናቂሽ ነኝ!

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 3 роки тому +3

    አቀራረብሽ ብቻ ሳይሆን የሚደንቀኝ የምትነግሪንን ነገሮች ሁሉ ለራሳችን ፍላጎት በጨው ደንብ ሁሉን ስለምተይልን አመሰግንሻለው ብሩክ ሁኚ።

  • @mohammedjamal574
    @mohammedjamal574 3 роки тому +4

    ተባረኪልን የኔ ቆንጆ ንግግርሽ ሁሉ እውነት ነው

  • @yemiyemi8930
    @yemiyemi8930 3 роки тому +2

    ኤልሲ እጅግ በጣም ቅን ስው ነሽ እኔ መቼም በጣም ነው የማደንቅሽ የምታነሽው ሀሳብ ሁሉ ጠቃሚ ነው ተባረኪ

  • @shewaabebe2561
    @shewaabebe2561 3 роки тому +3

    ትክክለኛ ነገር ነው ኤልሲ /የሮም እባላለሁ ከአዲስ አበባ

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 3 роки тому +3

    ኤልስዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የአፕል ሳይደሩን ዳይት ከጀመርኩ ዛሬ አምስት ቀኔ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ በውጤቱ ለ አምስት አመት ወፍሬ የማልለብሰውን ልብስ መልበስ ጀምሬአለሁ በጣም ነው የማመሰግንሽ ስለምት ሰጭን ሁለገብ እና መልካም ምክር እግዚያብሔር ቤተሰብሽን ትዳርሽን ዘመንሽን ይባርክ 🙏🏾😍💕

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      ጀግኒት ብዬሻለሁ 👏👏👏👏👏በጣም ጎበዝ እኔም ተያይዜዋለሁ በሞሬል ሁላችንም ሰውነታችንን እንጠብቅ 🙏♥️🙏

  • @LIZ91317
    @LIZ91317 3 роки тому +6

    All is so important, thank you for sharing your experiences, moderate consumption with exercise is a key.

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 3 роки тому +2

    በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ተባረክ

  • @selamawitdada6751
    @selamawitdada6751 3 роки тому

    በጣም ነው የምትመቺኝ ጎበዝ አስተማሪ ሴት ነሽ:ዘመንሽ ይባረክ ።

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ከጠቃሚ ምክርሽ ጋር ተባረኪ። ጥሩ ነው የምትይው oliv oil recommend ብታረጊኝ ጊዜ ስታገኝ ደስ ይለኛል ስዊድን ስለምኖር ተመሳሳይ ነገር ነው ያለን ብዬ እገምታለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ🙏😘

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 роки тому +1

    ኤልሲዬ የእኔ ጉልበት እግዚሐብሄር ይባርክሽ ቤትሽን ልጅችሽን አምላክ ብርክ ያድርግሽ

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 3 роки тому +3

    Selam Elsye, wow... very helpful video thank you for sharing my dear 😍🙏🏾❤

  • @dawitwk4271
    @dawitwk4271 3 роки тому +2

    አንቺ ጀግና ጎበዝ በጣም ነው ምወደው ፕሮግራምሽን። ያበሻ እርሾ ምንድንነው የትስ ነው ሚገኘው? Thank you!

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 3 роки тому +1

    ትክክል በሆነ አመርኛ ስለምትገልጭው ደስ ብሎኝ ነው የማዳምጥሽ … brava ti voglio bene

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 3 роки тому +6

    ኤልሲ እናመሰግናለን ጎበዝ ሴት ነሽ pleas ቶሎ ቶሎ ስሪ video

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st 3 роки тому +1

    ወይ ሄልሲዬ ይመችሽ ሁሌ ምቾትሽ ነው የሚታየኝ ከዚህ በላይ ድልት ይበልሽ

  • @rahmaethopia9267
    @rahmaethopia9267 3 роки тому +2

    Wollahi goboz nash ine 70 nabaruk yachin mekir samiche 63 gabichelo Allamdulilahi duro sawinate yamagnal xutem yamagnal gin ahun titognal👌👌❤❤❤

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 3 роки тому +2

    Thanks 👍, berchi "atidrisibigni alidersibihin" bilachu alish kkkkkkklol so funny!

  • @Marthi723
    @Marthi723 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ኤልሲዬ ተባረኪልን።

  • @eyerusalemtegene8288
    @eyerusalemtegene8288 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ የምታቀርቢው ነገር በጣም ለየት ያሉ እና ጠቃሚ ነገር ነው ተባረኪ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 3 роки тому +6

    ኤልሲ እባክሽ ስለ ፀጉር አያያዝ አንድ ነገር በይን ፀጉርሽ በጣም ያምራል ከነ ከለሩ እኛ እህቶችሽ በኢውማን ኤር አለቅንልሽ

  • @arsemabefrdu5530
    @arsemabefrdu5530 3 роки тому +1

    ኤልሲ በጣም ጉበዝ በተረጋ መንፈስ ነው የምታስረጅው በርቺ

  • @hasabeshiferaw355
    @hasabeshiferaw355 3 роки тому +1

    Welcome 🙏 my lovely sister and I like the idea you are sharing with us.❤️❤️❤️

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 3 роки тому

    እናመሰግናለን ኤልስዬ :: በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው:: በተለይ ስለወይራ ዘይት የተናገርሽውን እተገብረዋለሁ ::

  • @getuhaile3923
    @getuhaile3923 3 роки тому +1

    ኤልሲ ሰላም ነሽ ሁል ጊዜ የምታቀርቢያቸው ጉዳዬች በጣም አስፈላጊና በጥሩ ሁኔታ ስለምታቀርቢያቸው ግልፅ ና ጠቃሚ ናቸው እናመሰግንሻለን

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 3 роки тому +2

    ኤልስዬ እውነትሽን ነው የኛን የምግብ ባህል ሌሎች እየወሰዱብን ነው ጤፍ እያመረቱ ነው

  • @freedom8691
    @freedom8691 3 роки тому +4

    I really admire you my dear sisters. 1 question, Could you please tell me the difference of olive oil for-exam what Kind off olive oil is good for cooking? Thank you

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +3

      Ok I think I have to make a Video to make things very clear for all of you ማሬ . Olive oil is the most healthiest oil for everything but the problem is which one ? How do they prepare it? How much does it cost ? Where is it from? …….. we have to make attention on all this factors 🙏♥️🙏

  • @mimiderese2222
    @mimiderese2222 3 роки тому +1

    በስማም ትምህርትሽ ፐርሰናሊትሽ እንዴት ደስ እንደምትዬ ጎበዝ ።

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 Рік тому

    AS always you are so amazing Elsie. Keep up the good job. God bless you.

  • @ghenetkidane8311
    @ghenetkidane8311 3 роки тому

    This is what I want to hear! Right timing yenye konjo!!!!! All the blessings for you and your family! 🙏🙏🙏😘

  • @kalderse8689
    @kalderse8689 3 роки тому +2

    ኢሊስዬ ቆንጆ ብዙ አመለካከትሽ ከእኔ ጋር ይመሳሰላል እና በጣም ገብቶኝ ነው ምሰማሽ ግን አንቼም እንደ እኔ ስታወሬ እጂሽን በደብ ተጠቀሚያለሽ እኔ እና የሰዋች አስተያየት አንቼ ጋር ምን ይመስላል እኔ እኮ ግራ ያጋብኝል እስቴ ባፍሽ ብቻ አውሪ እጂሽ ይረፍ ይሎኝል እኔ ደግሞ ከእጂ ጋር ልክ እንዳንቼ ነው ማወራው እና ተገቢ አደለም ተገቢ ነው በሚለው አስተያየት ስጭን እንዴ አደረቆኝ እኮ🙊🙈

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 8 місяців тому

    ጠቃሚ ትምህር እናመሠግናለን

  • @arsiiarbaagugu7628
    @arsiiarbaagugu7628 3 роки тому +1

    ኤልሲ ኢትዮጵያ በሃዝራፍ ሞልቶ ግን ጥቅም ያለው አይመስለንም እና የቦርጩ አገላለጥሽ ደስ ሲል 😁😁አሳቅሽኝ !

  • @ድልለኢትዮጵያሀገሬ

    ስወድሽ ጣፋጭ❤😘💋🌹
    ስለሁሉም ነገር ከልብ
    እናመሰግናለን በርቺ።

  • @kidistamare8781
    @kidistamare8781 3 роки тому +1

    I started it today.i have been thinking your video almost the whole day.i feel great.apple cider tastes hard though.thank you dear.

  • @merdiidres719
    @merdiidres719 3 роки тому +3

    ስታይልሽ በጣም ነው የምወደው WoW🥰

  • @bezib2580
    @bezib2580 3 роки тому +3

    I love all your advices Elsye ehte tebareki !!! How about barbecue Elsye? What is your view ? is it safe to eat when it comes to cancer prevention?

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +1

      Bezaye this is a very important question 👉አንደኛ እና ዋነኛ እንዳያርብሽ 👉ሁለተኛ በኤሌክትሪክ ነው የሚሰራው ከሆነ ችግር የለውም በክሰል ወይንም በእንጨት ከሆነ ጥንቃቄ ይፈልጋል 🙏♥️🙏

    • @bezib2580
      @bezib2580 3 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 Thank you so much Elsye🤗❤❤❤

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 3 роки тому +1

    Amore ስወድሽ የኔ ወይዘሮ አንችን ያሳደገች እናት ትባረክ

  • @tsehaymeshesha3950
    @tsehaymeshesha3950 3 роки тому +1

    Thank you very much for your kind words. Socially about self-care and lifestyle. 🙏

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 3 роки тому +2

    ኤልሲዬ የምታቀርቢያቸው ሁሉ ጥቅም ያለው ነው አመሰግንሻለሁ🙏❤️ሼር

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      ተባረኪልኝ ውዴ ምነው ሰሞኑን አስጠበቅሽን እባክሽ ነይልን እንጠብቅሻለን 🙏♥️🙏

  • @tgcot431
    @tgcot431 3 роки тому +1

    Thank you beautiful most of the time you talk to the truth ❤

  • @rahmaethopia9267
    @rahmaethopia9267 3 роки тому +1

    Timirtish kalibish new yagagnish hulu yibarak hulem yisqmaloooooooo♥️

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 3 роки тому +1

    Elsiye, I really do like your contents as usual. I can’t agree more with all your points I am a health enthusiast and do believe in healthy living as much as I can , but when it comes to using oils I ham always confused which ones to use for like light sauce and something like our traditional cooking staffs . Can you suggest what kind of olive oil to use for cooking?

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +3

      I received a lots of questions on which? When ? What kinds of Olive oil we need to you so let me prepare a short video on this topic. Because their are a lots of confusion ማሬ🙏♥️🙏

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 3 роки тому +2

    የእኔ ውድ ስወድሽ ኣብሶ የምታቀርቢያቸው ነገሮች እና የሰውነት ቁመናሽ 👌👌❤️❤️❤️

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому +1

    Thank you for sharing gobez berchi ❤️🙏❤️

  • @saraali7593
    @saraali7593 3 роки тому +1

    All your topics it’s amazing thank you so much

  • @yemar1635
    @yemar1635 3 роки тому +3

    እንመስግናልህን ኤልሲ እኔ ግን ጥያቄ አለኝ በዘይት ዙሪያ Olive oil ግማሹ በHigh temp አይበስልም ይላል ግማሹ ችግር የለውም ይላል እና በዚህ ዘይት የየቀኑን ምግብ መስራት ይቻላል እኝዱ ዶሮ ሽሮ ምስር .....አመስግናለሁ

    • @judy4244
      @judy4244 3 роки тому

      Ewunet new olive oil le cook tiru ayidelem avocado 🥑 oil new le cook metekem yalebin ,olive be tired new mebelat yalebet

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому

      olive oil በጣም ጤነኛ እና ምርጥ ከሚባሉ ዘይቶች ውስጥ ከጥንትም አንደኛ ቦታውን ይይዛል። ትልቁ ችግር በተለያየ ቦታ ለምትኖሩ በስመ olive oil ጥራቱን ያልጠበቀ ጋዝ የሚመስል ዘይት ነው የሚሸጡላችሁ (በአይኔ በተለያየ አገር ያየሁት ትልቅ ችግር ነው) ስለዚህ ስትገዙ ጥራቱን የጠበቀ cold pressed olive oil ግዙ። በሰሞኑ በዚህ ጉዳይ ላይ ተዘጋጅቼበት እመጣለሁ። 🙏♥️🙏

    • @tekuameworkb9600
      @tekuameworkb9600 3 роки тому

      olive oile hono light olive oil le cooking teru meseleg

    • @yemar1635
      @yemar1635 3 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 አናመስግናለን ኤልሲዬ ታድያ ሁሉንም የምግብ አይቶች በሱ መስራት እንችላለን ማለት ነው ያልሽውን ዘይት ካገኝን ??

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 3 роки тому

    ኤልሲዬ እንኳ ደህና መጣሽ የኔማር አምላክ ይመስገን በጣም አከብርሻለሁ

  • @bethlehemarega2392
    @bethlehemarega2392 3 роки тому

    Elsy, you are real person and very appreciate your important videos and suggestion.

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @etsubendale7694
    @etsubendale7694 3 роки тому +1

    Elsye endet nesh betseb hulu selam nw betam adnakish negn thank you for sharing

  • @helengetachew2832
    @helengetachew2832 3 роки тому +3

    ኤልሲ እኔ እጄ እና እግሬ እየጠቆረ ተቸገርኩ አረ መላ ፈልጊልኝ🥺🥺 እጣትሽን ሳየው ያምራል🥰

    • @ediltube4490
      @ediltube4490 3 роки тому

      ሄለን ለሚጠቁርብሽ ....ምን ታደርጊያለሽ መሰለሽ መዳፍሽ ላይ ስኳር አድርሽ ሎሚ ጨመቅ አድርጊና ለ 10 ለ 15 ደቂቃ በሳሙና እንደመታጠብ እሽትሽት አድርጊው ሲደርቅብሽ መልሰሽ በሎሚው ተቀባቢው ስኳሩ እስኪሟሟ ውስጥ እጅሽንና ጣቶችሽን ብብትሽን ጉልበትሽን እንዲሁም ክርንሽን ለያፀዳልሽና ሊያለሰልስልሽ ይችል በጣም ስለምጠቀምበት ነው ሞክሪው በ 2 በ 3 ቀን ለውጥ ታዪበታለሽ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ኤልሲ ጥሩ ምክር ነው

  • @selamyoutube1753
    @selamyoutube1753 3 роки тому +5

    አረ ወደ ገደለዉ ግቢ ምድነዉ አዛዛሽዉ

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 3 роки тому

    በጣም ሞራል እየሰጠሽኝ ነው ከነ ድምጽሽ አወራርሽ ደስ ይላል ❤️👍👍

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 3 роки тому +3

    🙌🙏 grazie mille ‼️ com'è sempre BRAVÒ è Bellissima ♥️🥂

  • @yoditafework
    @yoditafework 3 роки тому +3

    Your life is like celebrity.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +1

      Yoditye ማሬ እንደምንም ብለን እንዳቅማችን እጅ አንሰጥም 😅♥️🙏

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 роки тому +2

    እዴት ነሽ እህቴ በጣም ጎበዝ በርች እህቴ ምርጥ መርጃ ነው"'':::::::::

  • @moonr5874
    @moonr5874 3 роки тому +2

    Are abshri lega blshe aydle .😍....zare dmo btame ymysflgene nger new ysyshige brchi 👌👍

  • @eyerusalemeyerusalem9010
    @eyerusalemeyerusalem9010 3 роки тому +2

    You are very nice women and you are strong God bless you 🙏 ❤

  • @haregewoyinbelayneh538
    @haregewoyinbelayneh538 21 день тому

    ስላም ኢልስዬ ስላ
    ምሽብዝት ይበልልኝ እባክ እኒእግርስለምቆም ያመኛል ተርክዚን
    እባክሽመልሽልኝ ❤❤

  • @asmerethabtu6860
    @asmerethabtu6860 3 роки тому +1

    Thank you !!!❤️

  • @abrahampetros785
    @abrahampetros785 3 роки тому +2

    ከሚገባን በላይ አለመመገብ የሚለው ምክርሽ ሁላችንም ልናስብበት እና ልንተገብረው ምክር ነው.

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 3 роки тому +2

    You really inspired me

  • @sanithutler7063
    @sanithutler7063 3 роки тому +2

    Thank u elsie konjo🥰

  • @selniስልኔ
    @selniስልኔ 3 роки тому

    ተመስገን!!! አምሰግናለሁ 👏♥

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 3 роки тому +1

    በጣም ትክክል ነሽ body shaper እኔ አልወድም እንደንዴ ኩላልትም ያሰምማል ለቦርጭ ዘላቂ መፍትሄ ማሞከሩ ይሻልል

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 3 роки тому +1

    አንደኛ ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ይጠብቅሽ ውዴ

  • @retarretasami
    @retarretasami Місяць тому

    ትክክል እኔም 5ኪሎ ቀንሻለዉ❤

  • @saraabebemulgeta4931
    @saraabebemulgeta4931 3 роки тому +2

    sister qui Tea Tree oil Essen👍🏻👌 ❤️🤗

  • @joylight5930
    @joylight5930 3 роки тому +2

    My legs used to swell because of diet soda and artificial sweeteners. When I stopped consuming Splenda and Diet Coke swelling went away.

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 3 роки тому +1

    Elsy do a video on body hygiene, especially ኣፍ Habesha ኡፍ ንገሪልኝ አቦ

    • @HB-kv6xf
      @HB-kv6xf 3 роки тому

      Don’t be rude

  • @lamriwondem5764
    @lamriwondem5764 3 роки тому +1

    Thanks Elsy berchi

  • @selamawitwondimu9880
    @selamawitwondimu9880 3 роки тому +2

    Thank you konjo

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 3 роки тому

    ያረረ ምግብ ካንሰር እንደሚያመጣ አላውቅም አሁን ካንቻ የሰማውት ይገርማል

  • @workneshalemu4543
    @workneshalemu4543 3 роки тому +1

    Thank you Else

  • @ethiopiaethiopia8628
    @ethiopiaethiopia8628 2 роки тому +5

    በርቺ ባቺ ሰውናቴ ተሰተካከለ የጨው ኩታል መሰዬ ተድበልብሌ ነበረ በረቺ

    • @samrawit-e.2385
      @samrawit-e.2385 2 роки тому

      😁😁😂😂😂😂በፈጣሪ ለኔም ንገሪኝ ምን አደረግሽ

    • @emutube3854
      @emutube3854 Рік тому

      😂😂😂በይ ንገሪን

  • @adeymekonnen7087
    @adeymekonnen7087 3 роки тому +3

    I really like you keep it up.

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 3 роки тому +2

    Thanks my dear love you.

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому +1

    Great idea Elsi tanks for sharing i like it

  • @HB-kv6xf
    @HB-kv6xf 3 роки тому

    You are such a beautiful human being. Thank you so much 100times. This is so informative.

  • @belayneshsisay3269
    @belayneshsisay3269 3 роки тому +2

    Be 8 Ken 3 kilo kenesku, elsye ejig betam ameseginalew!!

  • @nejatnurhussein2999
    @nejatnurhussein2999 3 роки тому +1

    Body fat 50% በነበሁ ግዜ በጣም ቦርጫም ነበርሁ አሁን 25% ነው body fat ያለኝ እና ቦርጬ ክትት አለ አሁን እንድያውም ወደ 22% ለመውረድ እየጣርሁ ነው I like your outfit

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 роки тому +1

      Nejatye እረረረረረ ሚስጥሩ ይነገረን ሜሬ በጣም ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏👏ተባረኪልን 🙏♥️🙏

    • @nejatnurhussein2999
      @nejatnurhussein2999 3 роки тому +2

      @@ethioelsylifestyle9486 ምግቤን አስተካከልኩ ግማሹን ሳህኔን አረንጋዴ አትክልት 1/4 ኛ ሳህኔን whole grain 1/4 ሳህኔን protein አደርጋለሁ deep fry አልጠቀምም ውሀ በብዛት እጠጣለሁ እንቅልፍ 7-9 ሰአት እተኛለሁ ለስላሳ መጠጥ አቆምኩ strength training እና cardio እሰራለሁ Pilates እሰራለሁ አረንጋዴ አትክልት በsmoothie መልክ እወስዳለሁ በተለይ busy ስሆን smoothie አዘጋጃለሁ እምወደው smoothie spinach, kale, cucumber 1 avocado እና 1 scoop protein powder ውሀ ጨምሬ blend አደርገዋለሁ ይጣፍጣል ግዜ ቆጣቢ ነው ለጤና ተስማሚ ነው

    • @nejatnurhussein2999
      @nejatnurhussein2999 3 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 thanks

  • @jerusalemtola1033
    @jerusalemtola1033 3 роки тому +1

    Elisiye yene konjo hulem mitaneshiw Hasab lene tekami new Berichi anchin kesemaw behula dait jemiralw fetari yitibeikish tebareki❤❤❤

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 роки тому +1

    በርች በጣም ጎበዝ ነሽ ፣::::