Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኢትዮጵያ ሚሰጢር ናት
እኛ ኢትዮጵያውያን : በመሬታችንም :-በልባችን: ብዙ የከበሩ ነገሮችን:ጌታ አኑሮዓል :በቅንነት ብንጠቀምበት!!!
ሙሉው ተሪክልን ቁርጥ ቁርጥ እያደረግሽ ሳይሆን ሁላችንም ሙሉ መፅሀፍን ብተርኪው🙏የተቀደስች ሀገር አለች
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሮማ
💚💛❤እንኳን ደሕና መጣሽ እሮማንዬ❤❤❤በርችልን
አይ ፈረንጅ መቼም ተስፋ አይቆርጡም ምን ያድርጉ የራሳችንን ሰው ንቀን የምናመልከው ፈረንጅ ሆኗል እነሱ ለጥቅማቸው ብለው ነው ሁሉን የሚያጠኑት ግእዙ ሳይቀራቸው እየተማሩት ነው አባቶቻችን ሊቀ ሊቃውንት ሁሉን በጥበብ ነው በሚስጥር ነው ሲያስተምሩን እንኳን በሚስጥር ነው ልብ ለልብ ይናበባሉ ሁሉም እግዚአብሄርን በልባቸው ይዘዋልና ፈጣሪ ሚስጥሩን ይግለጥልን ልቦናችንን ያብራልን ይቅር ይበለን አሜን ❤እሮማን በርቺ አንቺ ድርሻሽን እየተወጣሽ ነው በዚህ በሚስበው ድምፅሽ ተጠቅመሽበታል እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ❤
አቤቤቤት የጥንት አባቶቻችን ልባቸውን ለፈጣሪ ሰጥተው ድንጋይ ተንተርሰው ጤዛ ልሰው ጥሬ ቆርጥመው እግዚአብሔርን በቻሉት መጠን ያገለገሉትና የድንቅ ጥበብ ባለቤት የሆኑት አባቶቻችን እንዴት የተመረጡ ነበሩ ዛሬ ዓለም ጫፍ ላይ በሳይንስ ጥበብ ደርሰናል የሚሉ የነዚያ ነጫጭባ የቀይ ጥቁር እባቦች ምጥቀት በየገዳማት የሚኖሩ አባቶቻችን በባዶ እግራቸው ከረገጡት ትቢያ የቅንጣትን ያህል እንደሚያንስ ይኸው ታሪክ ይዘክራል የዚህ ሁሉ ረቂቅና መለኮታዊ ጥበብ ባለቤት የሆነው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ለርሱ ይሁን።
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤🙏
እኔ እኮ የሚገርመኝ እነዚህ የተረገሙ ፈረንጆች ለምን ወደ ገዳማት ይሄዳሉ እነሱ እኮ እየሰለሉ ነው ግን ለምን ህዝቤ የዋህ ይሆናል ማንንም ፈረንጅ ማመን የለበትም።።።።።።።
በትክክል
ነጭ እኮ የአፍሪካ ሀብትና ታሪክ ሰርቆ ፊልም ሰርተው ቱጃሮች መሆን ነው ስራቸው እነሱ የራሳቸው ሀብት የላቸውም በየአፍሪካ ሄደው ነው የአፍሪካ ሀብት መበዝበዝ ስራቸው 😢
HAYALU GETA YANENE KENE KEREB YADREGELEN AMEN🙏 AMEN 🙏AMEN 🙏YAME HONE YEHE BALESASATE YEHENENEM AYENETE FILM SERETEWEBETALE BETAME DENKE FILM YAWE KE GEBESE ENA ETHIOPIA GARE YETEYAYAZE BIMESELEME BE KEMERE YEMIKEFETE TERARA WESETE YALE GEDEGEDA YEHENEN AYENETE YETEYAYAZE YE TARIK SEMETE ALEWENA:YAME HONE YEHE ANDE KENE EWENETEGNA TARIKUN YENEGERUNALE BEYE EGEMETALEHU:BE MENE LAYE TEMEREKUZEWE YANENE FILM ENDESERUTE::
Arif yehesanatoch teret yewetawal. Beteret teret chefechefeshen.