Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ጌታ ሆይ ትውልዴን አሳልፈህ ስጠኝ ተባረክ የአባቴ ልጆች
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ዘመንን እንድናስተዉል 🙏🙏🙏እና እንድንነቃ ነዉ🙏🙏
አልቁነት ነው ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ✅🙏
Marnata EYSUS ❤❤❤EYSUS EYSUS yadnal ❤❤❤GOD bless you all brother ❤🙏🏻
የገታችንና የመድሀንታች የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይብዛላችሁ
በጣም ፡ደስይላል፡በመጨረሻ፡ዘመን፡አለምን፡በክርስቶስ፡ለመጠቅለል፡ስለሆነ፡ጌታ፡ይባረክ፡አሜን።
ይህን ፕሮግራም አቅራቢዎች አዘጋጆች ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
WENGEL ESKE mdr darcha ......!!!!!! HALELUJAHHHH TEMESGEN ❤ tebareku Awaj negary media
ሁሌም ጌታን ስለእናንተ አመሰግነዋለሁ ጌታ በዘመናት መካከል ቅሬታዎች እንዳሉት ይታወቃልና እናንተን እንደጊዜዉ የጌታ ቅሬታዎች ነው የማያችሁ ጌ እጃችሁንና ልባችሁን ያበርታልን
የማቲዎስ ወንጌል 16:26 እንዲህ ይላል ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? ብዙዎች ለጌታ ይማረካሉ ስለ ዴንዝል ዋሽንግተን ጌታ የተባረከ ይሁን በተቀበለው ወንጌል ፀንቶ እንዲቆም ጌታ ይርዳው መልካሙን መርጧል ጌታችንና መድሃኒታችን ለሆነው ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁንለት ሙሽራችን ንጉሣችን እየሱስ ክርስቶስ በክብር ይመጣል
በርቱልን ጌታ ይባርካችሁ ጥሩ ትምህርት ነው ከእናንተ ያገኘውት 🙏
You guys are doing amazing job. Thanks for your efforts. May our Lord Jesus christ gives you more of his grace 🎉🎉🎉
Thank you so much!
አሜን እሜን እ አሜን ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
ኢየሱስ ይመጣል። ✝️❤️🙏
አገልግሎታችሁ መልካም ነዉ 80ፕርሰንት ወንጌል እየሱሰ ሞትና ትንሳኤ ቤሆን ትኩረታችን ብዙ ነፋሳት ሰለተጨነቁ ጌታን እንዲቀበሉ ተባረኩ።
Amen tebareku ❤❤❤❤
ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉
Ameen Tebareku
በርቱ ትውልድን የሚያነቃ የኢየሱስን መምጣት በንቃት እንድንጠብቅ የሚያደርግ ፕሮግራም ነው ተባረኩልኝ
አሜን!!
Maranata ✝️ 🙌 ♥️
ጌታይባርካችሁ❤❤❤❤
God bless you
በኢትዮጵያ ስላለው መንግሥታዊ ጥፋት ለምን አታስተምሩም,እየሆነ ያለው መንግሥታዊ ግፍ በወንጌል የተሸፈነው ልክ ነው ትላላችሁ
ተባረኩ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ስለ ዴንዚል…እኔ በጣም ብዙ የርሱ ሞቲቬሽናል ሰምቻለው። እኔ አማኝ ይመስለኝ ነበር? የሰው ልጅ ህይወት ግን ግርም ነው የሚለኝ።
Amen geta zemenachun yibark
ይህን ኘሮግራም ስሰማ አስብበታለሁ
Geta yebarkachu❤❤❤
Wow ❤😍🙏
ማራናታ እየሱስናሀ
እርግጥ ነው የዓለም መጨረሻ ላይ ነዉ ያለነው በዋናነት ግን የፕሮግራማችሁ ግማሹ ክፍል ለነፍሳት መዳን ወንጌል ላይ ቢያተኩር
ለአስተያየትህ እናመሠግናለን። ነገር ግን የዚህ አገልግሎት መሠረቱ ወንጌልና ወንጌል ነው። መለስ ብለህ በዜናችን መጨረሻ የምናስተላልፈው የአዲስ ነፍሳት ጥሪ ምስክሮች ናቸው። እንዲሁም በየዕለቱ የምናዘጋጃቸው ወቅታዊ ክስተቶችን ተተንርሰን በዋናነት ወንጌልን ያማከለ ነው አስተያየታችን ነው።
ይህ አገልግሎት እጅግ የሚጠቅም ልባችንን ወደ ጌታ እንድንመልስ ከክፋ መንገዳችን እንድንመለስ ፣ከተኛንበት እያነቃንና እየቀሰቀሰን፣ ልብሳችን አጥበን እንድንዘጋጅ እያደረገን ስለሆነ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ። may God bless you and keep you save Paster Alemayehu and brother yilkal ❤
😭😭😭😭
Shalom
Ebakachu ye alem mechersha derswal atekeldu wengelen seru mesekeru,betedegagami geta tenagerognal
ለአቅራቢዎቹ ነው የምትነግሪያቸው ?
Alayehewim ensunma tebareku alkwachew leleloch new
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን
ጌታ ሆይ ትውልዴን አሳልፈህ ስጠኝ ተባረክ የአባቴ ልጆች
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ዘመንን እንድናስተዉል 🙏🙏🙏እና እንድንነቃ ነዉ🙏🙏
አልቁነት ነው ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ✅🙏
Marnata EYSUS ❤❤❤
EYSUS EYSUS yadnal ❤❤❤
GOD bless you all brother ❤🙏🏻
የገታችንና የመድሀንታች የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይብዛላችሁ
በጣም ፡ደስይላል፡በመጨረሻ፡ዘመን፡አለምን፡በክርስቶስ፡ለመጠቅለል፡ስለሆነ፡ጌታ፡ይባረክ፡አሜን።
ይህን ፕሮግራም አቅራቢዎች አዘጋጆች ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
WENGEL ESKE mdr darcha ......
!!!!!! HALELUJAHHHH TEMESGEN
❤ tebareku Awaj negary media