Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB
Eshetu betam enwedkalen melkam beal bro
😊😊😅😊ቨ😅😊😅በ😅ቨ😅😅ወበቨ😅😅😅ቧ፣የዠኔቩ 😅😅በበበበበበበበበበበበበ😅በ😅በዚህ 😅😅😅@@Temu-ye-urael22
😂 ይፋ ተደረገ እዚያ እስከ ዛሬ ድረስ ብቸኛ ዥ
እግዜሔር ይባርክሽ።
ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የልጅቷ እምነትና በዚህ እድሜዋ የመያዝ ችሎታዋን ሳላደንቅ ማለፍ ንፉግነት ነው ።በጣም ይገርማል።
በጣምምምም ታፈዛለች
በጣም ❤❤❤
እደጊልኝ አቦ
ክበሪልን🙏🙏🙏
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የዚችልጅ ችሎታን በእምነቷ ያለትን ነገር ሁሉ ሳላደንቅ አላልፍም ልጅ ማሳድግ እደዚህ ነው በጣም ጎበዞች ናቸው ቤተሰቦቿ አነጋገሯ እራሱ እዴት እደሚጥም
❤❤❤❤
ይህ የዕምነት ብቻ አይደለም የፈጣሪ እርዳታ እንጅ የሰው አይደለም ።
መንፈስ ቅዱስ በሳ አድሮ እያናገራት ነው
በትክክል❤❤❤
😂😂😂ጂል
ማርያምን በእንባ አየኃት እኔም ክርስቲያን ነኝ አምላክ ሆይ በልጅ ባርከኝ እንደዝች አይነት እቁ ኦ አምላኬ ለኔም አቅም ስጠኝ
እኔም🥰😭
እኔም ❤❤😢
እኔም
አሜን😢
እኔም😢😢
ሙስሊም ነኝ ይህቺ ህፃ ከአንደበቷ የሚፈልቀው ወለላ ማር ምርት ነሽ የናትሽ መህፅን ይባረክ አንቺን የመሰለች እፁብ ድንቅ ልጅ ሰለወለደች
nice comment
Txs mamaye🥰🙏
Amen amen amen ❤❤
ሙስሊም ነኝ ግን ይህን አይቼ ማለፍ አልቻልኩም የኔ ጣፋጭዬ እድግ በይልኝ አላህ ያሳድግሽ የኔ ወርቅ እንዴት ያሉ ቤተሰቦች ዉስጥ ብታድጊ ነዉ እናት አባትሽ ምን ያህል ይኮሩብሽ ይሆን ለቁምነገር ብቂ ልኝ አለሜ❤❤❤🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ነኝ አምላካችን ሁሌም እኛ ጋር እንደሆነ በዚህ ክፉ ጊዜ እንደዚች አይነት ድንቅ ልጂ ላይ አድሮ እያስተማረን ነው የሚሰማ ልቦና ይስጠን ። በእንባ ነው ያየሁት እና እመቤቴ ታሳድግሽ እናት እና አባትሽ የታደሉ ናቸው❤
"ምስጋናን በሕፃናት አፍ አዘጋጄ" እንዲል ቅ/መጽሐፍ ማስተዋሉን ያብዛልን!!
❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️
እግዚአብሔር ጅማሮሽን እንዳሳመረው ሁሉ መጨረሻሽንም ያሣምርልን። ድንግል ማርያም በዕቅፏ ታኑርሽ። ድንቅ ልጅ ማለት እንደዚህ ነው።
እኔ ከትምህርት ጣዕም የተነሳ አምስት ጊዜ አዳመጥኩት ግን አሁንም አልጠገብኩትም እሚደንቅ ነው በእውነት እመብርሃን በበረከት ጨምራ ትሙላሽ በጥበብም ታሳድግሽ ትጠብቅሽ ።በእውነት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አለም ድንቅ አይቻልም ይህን ትምህርት ከእርሷ በፊት ሰምቸዋለሁ ግን በእርሷ አንደበት ደግሞ ከማር ና ወተት በለጠብኝእጹብ ድንቅ የአንተ ስራ እኔን በአርባ አመቴ ባዶ ይህችን ብላቴና በእንዲህ አይነት ጸጋ ስትሞላ አንተ ሁሉ ይቻልሃል።
አሜን: አሜን: አሜን::
አባ! እጅግ ሲበዛ እወድዎታለሁ🥰 ለእርስዎ እድሜውን ይስጥልን: ብላቴናዎን በፀጋ ያሳድግልን! አሼ keep it up and stay blessed. ይህንን ላነበባችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ🥰
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰነ❤🙏
አሜን ላንተም መልካም በዓል ይሁንልህ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amene enkunme abero adersne
አሁን እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቧ እንደሚያዩት እና አደራ አደራ አደራ አሜሪካን ልካቹ የዲያቢሎስ ስጦታ እንዳታረጓት አሜሪካ ላይ ምንም ነገር የለም ልጆች ሁሉ የሚያዩት የሚሰሙት ደህና ነገር የለም ከስጋዊ ምቾት ውጭ ይልቅስ የመድኃኒ ዓለም ልጅ ሆና እንድታድግ የአባታችን ምክር ይሻላል ። ህያዉ ዓምላክ ልዑል እግዚዓብሔር ፍፃሚዋን ያሳምርልን አሜን ።
ምን ይደረግ አሜሪካ ሲባል ገነት እየመሰለን ተቸገርን😅😅😅
የኔም ሀሳብ ነው ተባረክ/ኪ/ጥሩ የትምህርት ዕድል አግታለች እዛው ቤተሰቦቿ በጥንቃቄ ያስቡበት..
አይዞን የተመረጡ ቦታዎችን ነው የምትጎበኘው!!🥰
በትክክል
የኔም ሀሳብ ነው አሜሪካ ባትሄድ ባይ ነኝ
ይህ ሁሉ የእግዝሐብሄር ተሃምር ነው ምክንያቱም ከእግዝሐብሄር ካልሆነ ከማንም ሊሆን አይችልም የእኔ ድንቅ ብላቴና ከዚህ በላይ በሞገስና በጥበብ አምላካችን ያሳድግሽ ወላጆቿንም እድሜ ይስጣቸው
🎉🎉❤❤በትክክል ሁላችሁም እንዚች እን ልጅ ይሰጣችሁ አሜን በለ የኔ እንኳን ትላልቅ ናቸዉ መስመያ የላቸዉም😢
ሕፃኗ በጣም የምታስደንቅ ናት እግዚአብሔር ፈጻሜዋን ያሳምርላት፡፡ እንተም በእውነት መልካም ስለምታደርግ መልካሙ ሥራህ ይክፈልህ
የኔ ቆንጆ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የልጅቷን የመሸምደድ ችሎታዋን ና የቤተሰቧን ታላቅነት ሳላደንቅ አላልፍም ማሻአላህ የኔ ውድ አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ
😂😂😂😂😂ቀዳዳ
@@ZamFlow-sk5ljmin akatelesh
እግዚአብሔር በስዎ አንደቤት አድሮ እያስተማርን ነው
amen wde
Amen amen amen
በ4 አመት እንደዚ ድንቅ ልጅ ማግኘት ምንኛ ያስደስታል እፁብ ድንቅ ልጅ ያንስባታል ሆ እኔም ኖርኩኝ እላለሁ ቤተሰቦችሽ ሊመሰገኑ ይገባል በእውነቱ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ልጅቷ በጣም ደስ የምትል ለሀይማኖቷ የቆመች ደስ ስትል ፈጣሪ ያሳድግሽ እድህ ነው ታሳደጉ አይቀር❤❤😥😥😥😥
የተባረክሽ 🙏🏽🥰
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
Amen ya Allah 🙏
ቨ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊@@hawaabagaaz7552
እሼ በናትህ ይችን እንቁ ልጅን ድጋሚ አቅርባት ተባረኪ ለትልቅ ደረጃ ድረሽ ወልዳችሁ ያሳደጋቹ ቤተሰብ ዘራቹ ይባረክ የመልካም ቤተሰብ ውጤት የሆነች እንቁ ማር ከአፏ የሚፈስ የተባረከች እፃን በቤቱ በቅጥሩ ያሳድግሽ
በኢየሱስ ስም ምን ዓይነት ድንቅ ልጅ ናት። እግዚአብሔር የበለጠ ጥበብ ይስጣት።
አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏💗💖💖💖💖
Egizbihere yasdglceu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍🤏👌👌
ከደስታዬ ብዛት አነባሁ ይህቺ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛ ለሐጢያተኞች ከፈጣሪ የተላከች መልእክተኛ ናት ጆሮ ያለው ይስማ ምን እልሻለሁ ፀጋው በዝቶልሽ ለዓለም ድህነት ሁኚልን እሸቱ ፀጋው ሞገሱ ረድኤት በረከቱ ይብዛልህ የእድሜ ዘመንህ ይባረክ ይቀደስልን🙏🙏🙏
እኔ በእምነቴ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ይህች ልጅ ላይ ያለው ፀጋ ግን በእውነት መንፈሣዊ ቅናት ያስቀናል እግዚአብሔር ከክፉ አይን ሁሉ ይሠውርሽ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤
❤❤❤❤🎉
የኔ ቆጆ ፈጣሪ በቤቱ ለዘላለም ያፅናሽ ያሳዲግሽ እግዛቤሔር አምላክ ሰላምና ጤና ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
እናቷ ግን ምንኛ እድለኛ ብትሆኝ ነው እንደዚች አይነት ልጅ እግዚአብሔር የሰጠሽቃል ነው ያጠውልሽ የኔ እናት❤❤
ይችን ልጅ ወላሂ ስወዳት ስለምነቷ ያላት ጥንካሬ በዚህ እድሜዋ ✅✅✅❤
እሄ ሁሉ የቤተሰብ አስተዳደግ ነው አላያችሁም እንደ ባለፈው ኢቢኤስ ላይ የቀረበችውን ልጂ መጥፎ አስተዳደግ አሳድገዋት ባለጌ ሁናለች
በጣም
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌ ሳይሽ ሁሌ በእምባ ነው አምላክ በአንቺ እንዴት እንደሚከብር የወለዱሽ እናትና አባትሽ አምላክ እንዴት እንደመረጣቸው ብቻ ቃላት ያጥረኛል ስለአንቺ❤❤❤
ይሄ እኮ ከአምሮ በላይ ነዉ! ይህች ልጅ ለዘመኑ የተሠጠች የሁላችንም ስጠታ ናት! እግዛብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት!
amen yetebekate
አዎ
ይሄ በእውነት ከእግዚአብሔር ካልሆነ በስተቀር ለሰው ልጅ ይሄ ከአንድ ህፃን አንደበት መስማት ከባድ ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ሸፋኖ ያሳድግሽ
እኔ ሙስሊም ነኝ የልጅቷ ችሎታ ግን ድንቅ ነዉ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር
አሜን የኔ እህት ምነው ጎረቤቷ በሆንክ የሷን ቅንጣት ያህል አላቅም የስም ብቻ ነኝ ሆ
Respect muslim🤝Orthodox
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ልዑል እግዚአብሔር ያሳድግሽ እድሜና ጤናይስጥሽ እሸቱም ተባረክ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይጠብቅልህ አሜን❤❤❤
ይሄ ከእግዚአብሔር የሆነ እንጂ የአራት አመት ልጅ የፈለገ ብትማር እንዲህ አይነት እውቀት በጣም ይገርማል። እግዚአብሔር በአንቺ አፍ ስለድንግል ሲመሰክር፥ ስለቅዱሳኑ ሲገልፅ ከመስማት የበለጠ ምን ደስታ አለ? እደጊ እደጊ እደጊ የኔ ማር❤❤❤
ewnet egziabher ybarksh
gn bzu atadnku mechereshawan yasamrlsh beluat
በህፃናት አንደበት ምስጋናን አዘጋጀ ይላልኮ ቃሉ
ሕፃን ሐረግ ከአዕምሮ በላይ ነሽ ።እግዚአብሔር በጸጋው ያሳድግሽ፤እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልሽ።ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ።
እደጊ
በእንባ. ነው አይቼ የጨረስኩት በዚህችን አንዲት ፍሬ ለአለም ሁሉ ወንጌል ይሰበክ ዘንድ ላከልን እጹብ ድንቅ የአምላክ ሥራ!ሃረገ ወይን እንደ ስምሽ ለአለም ሁሉ የወንጌል ሃረግ ያርግሽ መድኃኔዓለም!
Maryamen enyem
Enem programu ketjemer jemero Enbayen mekotater akategn
ማነዉ,እንደኔ እ በንባ እያፈሰሰ ያዳመጣት እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፀጋዉን ያላብስሺ
ከዚች የ4 አመት ብላቴና ስለሀይማኖቴ ብዙ ተማርኩኝ::ተባረኪ!ከክፉ ነገር ሁሉ መድኃንያለም ይጠብቅሽ!የእግዚአብሔርን ተአምር ባንቺ ተገልጦ አይተናል::የሀገርሽም መኩሪያ ነሽ!
መታደል ነው ፀጋውን ያብዛልሽ አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ፈጣሪ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃችሁ
Amen amen amen❤❤❤
የኔውድ አክባሪሽ ነኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን[3]❤❤❤❤
ሙሉውን በእንባ ነው ያየሁት ቆይየድንግል ልጅ ሆይ ይሄ ደዳናውን ልቤን በፍቅር ፈረካከስከው እኔ ሌላ ቦታ ነበርኩ ክበርልኝ የአለም ሁሉ ጌታ አሸነፍከኝ ለካ ከኔጋ ነበርክ እኔ ሌላ ፍለጋ ስባዝንአንተ ለካ ከጎኔ ሆነክ ትደግፈኝ ነበር ደገፍከኝ አስተማርከኝ ገሰፅከኝ ክበርልኝበፈጠርከው ስነ ፍጥረት ሁሉ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ስም የተመሰገነ ይሁን አሜንአሜንአሜን
ሕፃኗ በጣም የምታስደንቅ ናት እግዚአብሔር ፈጻሜዋን ያሳምርላት፡፡ እንተም በእውነት መልካም ስለምታደርግ መልካሙ ሥራህ ይክፈልህ:: ስለሆነውም ስለሚሆነውም ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ከእናቱ ቅድሥት ማርያም ጋር ከፍ ይበልልን ዓሜን
ሁሌ እሷ እራሱ ብትቀርብ አትሰለችም ምን አይነት ድንቅ ልጅ ናት እሼ አንተም ድንቅ ነህ በረከትህ ይብዛልህ ያንተም በረከት ለኔም ይድረሰኝ
እቺ ልጅ ግን የእውነት ወደ እራሳችን እንድንመለስ ከስጋችን በላይ ለነብሳችን እንድናደላ ፈጣሪ ያስነሳልን ህፃን ናት እውነት ስሰማት እንዴት ልቤ እንደሚደነግጥ ፈጣሪ ለትልቅ ክብር ያብቃሽ ውድድድድድድድድድ
እውነት ብለሻል ራስን ማየት መልካም ነው የት እንዳለንና ምን እንደምናደርግ አይተን ወደ ልቦናችን እንመለስ አሜን
እኔ ሙስሊም ነኝ እስከመጨረሻ እያለቀኩ ነው ያየኋት በጣም ደስ ትላለች በምነቷ ያላት ጥንካሬ ሁሉ ነገራ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤❤
😢😢😢😢መታደልነው የመጣይበት በተሠብም የተባረኩ ናቸው
muslim&christian ye ethiopia walta
ውድ ህፃን ሐረገወይነ፣ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግልን። ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ፣ ጥላ ከለላ ትሁነሸ። ለተከበሩ አባታችን ዕድሜና ጤናውን ይሰጥልን።አሜን።
በጣም ከማደምጣቸው አባቶች አባ ገ/ኪዳን ናቸው እድሜ ና ጤና ይስጥዎት እንደዚች አይነት ጠንካራ ልጅ በርዕሶት ፈጣሪ አድሮ ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው የ4 አመት ልጅን መርጦ ይህንን ታእምር ያሳየን።ብቻ ቅዱስ ገብርኤል በክንፎቹ ሸፍኖ እመቤቴ በጉያዋ አቅፋ አምላክ በደሙ ሸፍኖ በበለጠ ፀጋን አጒናፅፎ ያሳድግሽ።❤ በቤቱም ያፅናሽ ሃረግዬ ቆንጆ ❤❤❤ቤተሰቦችሽንም እመ አምላክ አትለያቸው ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ።። አባ ገ/ኪዳን ለርስዎ ቃላት የለኝም ፀጋውን ያትረፍርፍሎዎትሺ አመት ያኑሮዎት ❤❤❤እሼ በጣም እናመሰግናለን ።ልጅህን ለዚህ ወግ ያብቃልህ ❤❤❤❤
መፅሐፉ ቀን እና ሰአቱ ሲደርስ ህፃናቶች ያስተምራሉ ይላል!!!!
ምን አይነት ታምር ነው ድንግል ማርያም እናቴ በቀሚሷ ትደብቅሽ ማርያምን እያነባሁ ነው የጨረስኩት💧🙏🏻 በጣም ነው ደስ ያለኝ 🙏🏻
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ ድንቅ አባትና እናት😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏
አቤት የወላጆች ደስታ... ! እንዴት አይነት መታደል ነው? በልጅ መባረክን የመሰለ እግዚአብሔር ከኛ ጋር መሆኑን ማረጋገጫ ምን አለ?
በጉጉት ነበር የጠበኩት እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ጣፋጭ የአባ ገብረ ኪዳን ፍሬ እንዴት ደስ ይላል🙏✝️✝️✝️የምር ደስታዬ ወደር የለውም
በያለንበት ዕንበርታ__ የንሰሐ ኂዎት ያድለን
ወይኔ ሙስሊምነኝግን የምትዴነቅ ልጂነቺ ማሻአላህ
በድንግሌ ስገ በድንገሌ ነፍስ ያወለደች ማሬም ክንፍሽን ገርደ ታሰድግሽ ምንም ሌለ ማለት ያምችለዉ አንደበት ያለኝም ❤❤❤❤❤❤❤እርሱ ያሁለችንም አበት እድሜ ዘመንን ይበርቅልሽ።
እኔም የልጆች እናት ነኝ አቡነ ዘበሰማያት ቻሉልኝ ብዬ የተደሰትኩትን አስቤ የዚህችን እንቁ እናት ደስታ ሳስበው በደስታ እኔም አለቀስኩ የሁላችንንም ልጆች የዚህችን ልጅ በረከት ይስጥልን❤
አሜን ገና አላገባውም ግን እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደፍህት በልጆቼ ይደርብኝ በረከቷ❤
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ወላሂ እስከመጨርሻው እያለቀስኩ ነው ያየሁት በዝህ እድሜዋ ስለ ሀይማኖትዋ ይህንን ያህል ማወቅዋን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ያሳድግሽ ሀርግየ ❤❤❤❤❤
💖💖💖
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
አችንም ፈጥረ ይጠብቅ ቅን ስው
የኢትዮጵያ በረከት ነሽ! እምትወጃት በእውነትም ጠንቅቀሽ በምታውቅያት ድንግል ማርያም እቅፍ ውስጥ እደጊ!❤❤❤
ሐረግዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ ልጅ ነሸ እንዲህ ያለ ችሎታ እስካሁን አላየንም እሸቱ አንተም እድለኛነህ ይህቺን የመሰለች ልጅ ለሕዝብ ማስተዋወቅህ እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልሕ ።
ይሄ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ተጀምሮ እስከሚያልቅ በእንባ ነው ያየሁት በዚህች በ4 አመት ብላቴና ውስጥ አምላኬን አየሁት ድንግል ትጠብቃት ይቺ አባታችን እንዳሉት የቤተክርስቴናችን ፀጋ ናት
ሊመሰገኑ የሚገባቸው ቤተሰቦቿ ናቸው ምክንያቱም ሃይማኖቷን ጠንቅቃ እድታውቅ አስተዋፆ አድርገዋል በርቱ እግዚአብሄር ያሳድጋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያንቺ አይነት ልጅ ይስጠኝ ለምን እንዳለቀስኩ አላውቅም የምር አልቅሻለው አባዬ ስወዳቸው👏
Amne
ከምር እኔ እራሱ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
እውነትም ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው መድሃንያለም ያሳድግልሽ እውነት እመብርሃን እድሜ እና ጤና ከቤተሰብዎችዋ ጋር ይስጣት የሁላችን አስተማሪ በዚህ ዘመን እሷን እያየን ከስህተታችን እንድንማር የላከልን የመድሃንያለም ስጦታ ናት ብዬ ነው የማምነው መድሃንያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እሼ አንተም ተባረክ እርሱ እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ!!
ይችን እፁብ ድንቅ ልጅ የወለደች ማህፀን ልዩ ነች ግዚሃብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ መጨረሻሽን ታሳምረዉ አባታችንም ፀጋውን ያብዛልወት በረከትዎ ይደርብን
Ena bexam sasawulat ebakishi enate ke alewdefitu ealemawinet ariqiyat eshi dingil tixebiqilishi
እግዚአብሔርን በአንቺ ተገልጦ ዓየሁ። ሰማሁት። ደስም አለኝ። የደስታ እንባ አፈሰስኩ። የበደል ጉድፈቴ ታጥቦ የነፃው ያህል ተሰማኝ። እግዚአብሔር በከፍታው ያጽናሽ።
በአባቶች አልሰማ ብንል በህፃን አንደበት ሊገስፀን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገለጠ እውነት ልብ ያለው ልብ ይበል ከዘረኝነት እንውጣ እርስ በእርሳችን እንዋደድ።💚💛❤️
አላህ ያሳድግሽ በጣም ይገርማል በዚህ ዘመን እቺን የመስለች ልጅ ማግኘት እደጊ ታምር ነው
ወላሂ ቅመም የሆነች ልጅ አላህ ያሳድግሽ ለቁምነገር ያብቃሽ ዘመናዊነት አይንካሽ እድድድድድግ በይልኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው የ4 አመት ልጅን መርጦ ይህንን ታእምር ያሳየን።ብቻ ቅዱስ ገብርኤል በክንፎቹ ሸፍኖ እመቤቴ በጉያዋ አቅፋ አምላክ በደሙ ሸፍኖ በበለጠ ፀጋን አጒናፅፎ ያሳድግሽ። በቤቱም ያፅናሽ ሃረግዬ ቆንጆ::
በደስታ በጣም ኣልቅሻሎው የኣንድ ወር እርጉዝ ነኝ ሆዴ እስኪንሰፈሰፍ ነው ያለቀስኩት ፈጣሪ እንዳንቺ ኣይነት ልጅ በፈጣሪ የተባረከ ይስጠን ከኣይን ይጠብቅሽ ያሳድግሽ ❤❤❤❤
በእውነት በዚህች ህፃን ላይ አድሮ የሚጠብቀን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ለመላው የክርስትና እንምነት ተከታይሆች እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችል ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአዓል አደረሳችሁ🙏🙏🙏
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️
በሓቂ ምቅርቲ ዝኮነት ቆልዓ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ሀረገወይኒ ❤🎉ደጋጊመ እየ ዝሪኣ 🎉❤
አሜን🙏🏻
እግዚአብሔር ይባርክህ/ይባርክሽ እንድህ ነው ክርስትና ዘር ቋንቋ ቀለም አይቀይረውም ርቀትም አይወስነውም ባህር ውቅያኖስ አይወሰኑትም አመሠግናለሁ አሜን
በእውነት! ቃላቶች ያጥሩኛል። የበልኣምን አህያ ያናገረ፣ የቢታንያ ድንጋይ ያዘመረ፣ ከሚጠቡ ህጻናት ኣፍ ምስጋናን ያዘጋጀ፣ ልዑል እግዚአብሔር፣ አሁንም በሐረገወይን አድሮ እያስተማረን ነው፤ ክብሩ ይስፋ። ለዚህ ምክያት የሆኑ ለአባ ገብረ ኪዳን፣ የወላጅነት ሐላፊነት ለተዋጡ ወላጆች፣ ለእሸቱ ምስጋና ኣለኝ። ሐረግ ወይን ባራኪው ይባርክሽ። እመብርሃን ትጠብቅሽ።
ግሩም ድንቅ የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር የተመረቅሸ ነሽ ለልጆቻችን ሁሉ ትልቅ ተምሳሌት ነሸ አሳዳጊ ወላጆችሸንም እግዚአብሔር ይባርካቸው
እኔ ስንት ግዜ ሰምቸዋለሁ እንኳን እደሷ ልሸመድደው አሁን የሰማሁትን ከደቂቃ በኋላ ቢጠይቁኝ አላውቅም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሌላ ቃል የልኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት እናት ማለት እንደዚ ነዉ የዘራሽዉን አገኝሽ እመብርሃን ትከተላት ቤታቹሁ ፋቅር እና ደስታ ይፋስስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ክርስቲያን ነኝ በዚች ህፃን ልጅ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ብዙ ትምህርት አስተምሮኛል እግዚአብሔር ይመስገን ህፃኗን በፀጋው ያሳድጋት!!
ይህ የእግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው እመኑኝ እያለቀስኩ ሁለቴ አዳመጥኩት ተመስገን
እኔም እሷ ከተነገረችው ካስተማረችው ሁሉ ከጭንቅላቴ ነው ሚቀር እግዚአብሔር ይመስገን በእሷ ላስተማረን አሜን
Ameen Ameen Ameen 🙏
ከአነነሦኘጀኘነኦአጀኘሸመኸጸሠሠሠመመመመመመመቨቨኸወጨአ@@MelkamuMitiku-mq3uz
ውይይይይይይይ አፏ ሲጣፍጥጥጥጥ በጥበቡ ያሳድግሽ አቤት የቤተሸቦቿ ብርታትና ጥንካሬ አስተዋይነት ለቁምነገር ያብቃሽ ፈጣሪሪሪ🤲🤲🤲💚💛❤
አማራ ክልል ኢንተርኔት ተዘግቶ ነው እንጂ በሚሊዮኖች ነበር የሚታይላት እግዚአብሔር የገነት ደጁን አይዝጋብን የኔ ወርቅ እንደ ስምሽ እንደ ሐረግ እየወረደ የጅረት ውሃ ነፍሳችን በዐሴት እረሰረሰ ከህፃናት አፍ ምስጋና ወጣ እንዳለው ቃሉ ይኸው በአይናችን አየን የትንሳኤው ጌታ ይቺን ልጅ የወለዳችሁ ቤታችሁ በበረከት ይትረፍረፍ❤❤❤❤
ልኡል እግዚአብሔር ይድረስልን ለአማራ ህዝብ. Network ተዘግቶ ነው እንጂ አማራ ክልል ከሚሊዮን በላይ ነበር የሚታይላት... ሀረግዬ የኔ አበባ እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤❤❤ 🥰🥰🥰
የአማራ ክልል ኔት ሰላም ማጣት ብዙ ነገር ለኢትትዮጵያ ጎድቶል ቀን ይውጣልን ለእኛ
እውነት ነው 😢
እዉነት ነዉ
ትክክል
እኔ በጣም እርግጠኛ ነኝ ሪከርዱን ትሰብራለች ሐረገወይን! 200% እጹብ ድንቅ ልጅ ነች ❤❤❤
❤❤❤❤❤አሜን፫
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልዩ ነሽ ፈጣሪ ከዚህም በላይ እውቀት ይጨምርልሽ ምን አይነት የታደለ ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ እኔ 30አመት ያንችን እሩብ እንኳን አላውቅም አንችን ሰሰማ እኔ ምንድነኝ እላለው እስኪ ይችን ልዩ ድንቅ ልጂ ባንድ ቃል ገለፅት❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢.
በጣም😢😢😢😢😢😢😢
ይህች ልጅ በእውነት የእግዚኣብሔር ስጦታ ናት። እድሜ ና ጤና ይስጣት።
አግብቶ መውለድ አማረኝ ፣ እግዚአብሔር የዚች አይነት ልጅ እናት አይነት ማህፀንን ያብዛልን። ለካ ጌታ በአባቶች ብቻ ሳይሆን በህፃናትም ይናገራል። 🙏🙏🙏አቅመ አዳም ካለፈኝ ሌላ አቅመ አዳም ደርሷል
😂😂😂😂
@@maqaram8997 mariamn wuneten ko new ... le akme adam dershalew and i can magbat gn bzum dess aylegnm ... alem aschegari nat wuch emtwejat after tdar desta bzu eminor aymeslegnm ... bchagnnet yebelete desta yalew ymeslal ..
@lula-Tube242 አድርጌልሻለው
egziabher fesamishen yasamerewe lenatena leabatesh erejiem edemina tena yestachew kalate yeleghem yene mare
በቅድሚያ በሕፃናት ላይ አድሮ ድንቅን የሚሰራ ዛሬም በሕፃን ሐረገወይን ላይ አድሮ ስላስገረመን ክብርና ምስጋና ይድረሰው !በመቀጠልም የኔታ ገ/ኪዳን በቅንነት የሚያገለግሉት እግዚአብሔር በዚህች ብላቴና አድሮ ድካምዎት ፍሬ ስለማፍራቱ ምስክር ሆኖ ተስፋውን ስላሳየዎት እንኳንም ደስ ያለዎት !እንዲሁም ወላጆቿ በተለይም እናቷ በዚህች ሕፃን በኩል ስለጎበኛችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ!በተጨማሪም በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ድንቅ ሥራውን እየሰራብህ ያለህ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ የሆንኸው ተወዳጁ ወንድማችን ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝልን ፤ ሥራህንም ይባርክልን !
በጣም ነው የተናደድኩት ይችን የመሰለች ድንቅ ልጅ እንዴት 1ሚሊዮን እይታ ማድረስ አቃተን😢😢የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እግዚአብሔር በአንች ላይ አድሯል የእርሱ መንፈስ አይለይሽ እራሴን ናቅኩት አንችን አይቼ 😢
Network አካባቢ ታሳቢ ይደረግ
@@mayakiyatube4276እስኪ ጫና እናድርግ ድጋሜ ትቅረብልን ኒቶርክ የለም ባብዛኝው ቦታ ይህ ታሳቢ ይደረግ😢😢
ችግር የለውም ያየን ሰዎች ከተጠቀምንበት
አምሓራ ክልል ኔትዎርክ የለም እንጄ ተሞላ ነበር
በጣም ድንቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነሽ በቤቱ ያጽናሽ የኔ ማር
እመቤቴ ማርያም ሆይ እንደዚች አይነት ልጅ ለማፍራት ኢትዮጵያን ባርኪዬት።
በጣም ደስ ይላል እናትና አባትዋ ተባረኩ ልጃችሁ የናንተ ውጤት ናት ፣እግዚአብሔር ያሳድጋት ይጠብቃት ከእቅፉ አይለያት❤❤
ሱባሀነአላህ የኔማር ከሰውአይን ይጠብቅሽ ማማ አላህ ያሣድግሽ የኔውድ❤❤❤❤❤
💖💖💕💕ልልልልልልል እኔ ደስ ብሎኛል ብዙ ጊዜ ከብቼ ተመልካቹን እባካችሁ ዉሸት ነዉ ብዩ ነበር ምክንያቱም ፊታቸዉ አይታይም ድራማዉን የመሰሩት እና መንግሰት በጣም እናመሰግናለን በሰፈ እዉነተኛ ታሪክ የሚተላለፈዉ በያኦ ሚዲያ እና ኢትዮ ፎ ብቻ ናቸዉ 🎉🎉❤❤
ሀረግዬ ሪከርድ እንድትሰብሪ ምኞቴ ነው ግን አሁን መንፈሳዊ ስለሆነ ብዙ እይታ ላይኖረው ይችላል ለምን ቢባል እች አለም ለመንፈሳዊ አትመችም ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ባንቺ አድሮ ብዙ ነገር ስላስተማረን ስሙ ይክበር ይመስገን አንቺንም ያመንሽው አምላክ ይጠብቅሽ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ እደጊ በሌላ ትምርትሽ እንጠብቅሻለን የኔ ልባም እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሶ እቅፍ ድግፍ ታርግሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተማርኩ እራሴንም ጥሩ አርድርጌ ታዘብኩ ባንቺ አድሮ እኛን ሊሰራን ስላሰበ አምላክ ክብር ይስፋው አሜን እድግ በይ የኔ ውብ::
Ewunet new
Ewentesh nw yamarba neger bhion million yalfe nebr sent geza endakaftkat gen menm kafe alalm
እውነት ነው ዘፈን የሚዘፍኑ ሲሰብሩ መንፈሳዊ ሲሆን ግን እይታው ቀዝቃዛ ነው ግን ምንም አይደለም ብቻ ፀጋውነ ጨምሮ ፈጣሪ ይስጣት ያሳድግልን ስንት ግዜ እንዳየኋት አትጠይቁኝ
እኔም ስንት ግዜ እንዳየሁት ፣እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ የኔ ውድ❤❤❤❤
በጎጎት ሰዓቱን ስጠብቅ ነበር እድግ በይልን ሀረግየ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በቤቱ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ
እመቤቴ በሄደችበት ትከተላት ስግደት ቀን በቀን ብትሰግድ በጣም ጥሩ ነው ከብዙ ነገር ትጠበቃለች እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው 🙏🙏🙏
የኒ ጣፋጭ በጥበቡ ያሳድግሽ በረከትሽ ይደርብን ምንኛ መታደል ነዉ አንችን የፈጠረ ማህፀን ድንቅ ነዉ❤❤❤❤
ወዮ ለራሴ😢😢 እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እላለውን😢😢 እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ አሜን
😢😢😢❤❤❤✝️✝️✝️
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችኹ አደረሰን የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ፍሬ ሀረግዬ እንኳን ደና መጣሽልን
ሙስሊሞች ደስስስስ ትላላችሁ❤❤❤የምሰጡት አስተያየት ሁላችንንም ከስደት መልሶ ወልደን እደዚህ በጥበብ ለማሳደግ አምላክ ይርዳን
አሜን,ሠዉ,መሆን,አሥጠላኝ
በጣም ስት መልካም ስዎች አሉ @@Aregitugezahewo
በጣም መልካምነት ለራስ ነው
አሜን❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንግል ማርያም ታሳድግሽ❤❤❤
እኔ የዚችን የልጅ አዋቂ ሳዳምጥ ተጀምሮ እስከሚያልቅ በእንባ ጭምር ነው ያዳመጥኳት የኔ አስተማሪዬ ባንቺ በኩል ብዙነገር ተምሬአለሁ እና ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክሽ አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጠብቆ ትውልዱን በእግዚአብሔር ቃል እንዲቃና ይሁንልን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አቤት መታደል መመረጥ በዚህች ህፃን ላይ ያደረው በረከት ይደርብን የዚህችን ልጅ መጨረሻ እና መድረሻ ያሳየኝ እድግ በይልኝ በቤቱ ያፅናሽ።
በመጀመሪያ ቤተሰቦችዋ በመቀጠል መምህርዋ ሊመሰገኑ ይገባል የሁላችን መምህርት ናት ሐረግ እግዚአብሔር በፍቅር በሞገስ ያሳድግሽ መላዕክቶች ይጠብቁሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መምህሯ እግዚአብሔር ነው ❤
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ የኔ ቅመም እንዴት ያለህ ፀጋ ነው ያንቺ ❤
የኔ ቆንጆ አንቺ ለኢትዮጵያ የተሰጠሽ ገፀ በረከት ነሽ።ገና ብዙ ደቀመዛሙርትንና መምህራንና ወንበር ተክለሽ ታፈሪያለሽ ልክ እንደ አባታችን ሊቀሊቃውንት አባ ገብረኪዳን።
የዚህ ዘመን ወላጆች...ልጆች ለምትሉት ይህዉ እንደ ሀረግ ያለች ወርቅ ያሳደጉ ወላጆችበዘመናችን አሉና ተስፍዬ በሀገሬ ለምልሟል...እደጊልኝ የኔ ልዕልት...በሣራ ታመን በሀረግ ተፈወስን❤❤❤
አይባልም እሷም shaped ሆናለች ትሆናለችም፡፡please edit አድርጊው ተገቢ አደለም እህቴዋ በማርያም
I’m from Eritrea 🇪🇷 እግዚአብሔር ብጸጋን ጥበብን ይዕብኪ እም ብርሃን ካብ ኩፉእ ትሓልኪ 🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ያሳድግሽ።ለቁምነገር ያብቃሽ።እንደዚህ አይነት ልጅ አይቼ አላውቅም።ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ትባረክ።
በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB
Eshetu betam enwedkalen melkam beal bro
😊😊😅😊ቨ😅😊😅በ😅ቨ😅😅ወበቨ😅😅😅ቧ፣የዠኔቩ 😅😅በበበበበበበበበበበበበ😅በ😅በዚህ 😅😅😅@@Temu-ye-urael22
😂 ይፋ ተደረገ እዚያ እስከ ዛሬ ድረስ ብቸኛ ዥ
እግዜሔር ይባርክሽ።
ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የልጅቷ እምነትና በዚህ እድሜዋ የመያዝ ችሎታዋን ሳላደንቅ ማለፍ ንፉግነት ነው ።በጣም ይገርማል።
በጣምምምም ታፈዛለች
በጣም ❤❤❤
በጣም ❤❤❤
እደጊልኝ አቦ
ክበሪልን🙏🙏🙏
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የዚችልጅ ችሎታን በእምነቷ ያለትን ነገር ሁሉ ሳላደንቅ አላልፍም ልጅ ማሳድግ እደዚህ ነው በጣም ጎበዞች ናቸው ቤተሰቦቿ አነጋገሯ እራሱ እዴት እደሚጥም
❤❤❤❤
ይህ የዕምነት ብቻ አይደለም የፈጣሪ እርዳታ እንጅ የሰው አይደለም ።
መንፈስ ቅዱስ በሳ አድሮ እያናገራት ነው
በትክክል❤❤❤
😂😂😂ጂል
ማርያምን በእንባ አየኃት እኔም ክርስቲያን ነኝ አምላክ ሆይ በልጅ ባርከኝ እንደዝች አይነት እቁ ኦ አምላኬ ለኔም አቅም ስጠኝ
እኔም🥰😭
እኔም ❤❤😢
እኔም
አሜን😢
እኔም😢😢
ሙስሊም ነኝ ይህቺ ህፃ ከአንደበቷ የሚፈልቀው ወለላ ማር ምርት ነሽ የናትሽ መህፅን ይባረክ አንቺን የመሰለች እፁብ ድንቅ ልጅ ሰለወለደች
nice comment
Txs mamaye🥰🙏
Amen amen amen ❤❤
ሙስሊም ነኝ ግን ይህን አይቼ ማለፍ አልቻልኩም የኔ ጣፋጭዬ እድግ በይልኝ አላህ ያሳድግሽ የኔ ወርቅ እንዴት ያሉ ቤተሰቦች ዉስጥ ብታድጊ ነዉ እናት አባትሽ ምን ያህል ይኮሩብሽ ይሆን ለቁምነገር ብቂ ልኝ አለሜ❤❤❤🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ነኝ አምላካችን ሁሌም እኛ ጋር እንደሆነ በዚህ ክፉ ጊዜ እንደዚች አይነት ድንቅ ልጂ ላይ አድሮ እያስተማረን ነው የሚሰማ ልቦና ይስጠን ። በእንባ ነው ያየሁት እና እመቤቴ ታሳድግሽ እናት እና አባትሽ የታደሉ ናቸው❤
"ምስጋናን በሕፃናት አፍ አዘጋጄ" እንዲል ቅ/መጽሐፍ ማስተዋሉን ያብዛልን!!
❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️
እግዚአብሔር ጅማሮሽን እንዳሳመረው ሁሉ መጨረሻሽንም ያሣምርልን። ድንግል ማርያም በዕቅፏ ታኑርሽ። ድንቅ ልጅ ማለት እንደዚህ ነው።
እኔ ከትምህርት ጣዕም የተነሳ አምስት ጊዜ አዳመጥኩት ግን አሁንም አልጠገብኩትም እሚደንቅ ነው
በእውነት እመብርሃን በበረከት ጨምራ ትሙላሽ በጥበብም ታሳድግሽ ትጠብቅሽ ።
በእውነት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አለም ድንቅ አይቻልም
ይህን ትምህርት ከእርሷ በፊት ሰምቸዋለሁ ግን በእርሷ አንደበት ደግሞ ከማር ና ወተት በለጠብኝ
እጹብ ድንቅ የአንተ ስራ
እኔን በአርባ አመቴ ባዶ
ይህችን ብላቴና በእንዲህ አይነት ጸጋ ስትሞላ አንተ ሁሉ ይቻልሃል።
አሜን: አሜን: አሜን::
አባ! እጅግ ሲበዛ እወድዎታለሁ🥰 ለእርስዎ እድሜውን ይስጥልን: ብላቴናዎን በፀጋ ያሳድግልን! አሼ keep it up and stay blessed. ይህንን ላነበባችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ🥰
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰነ❤🙏
አሜን ላንተም መልካም በዓል ይሁንልህ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amene enkunme abero adersne
አሁን እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቧ እንደሚያዩት እና አደራ አደራ አደራ አሜሪካን ልካቹ የዲያቢሎስ ስጦታ እንዳታረጓት አሜሪካ ላይ ምንም ነገር የለም ልጆች ሁሉ የሚያዩት የሚሰሙት ደህና ነገር የለም ከስጋዊ ምቾት ውጭ ይልቅስ የመድኃኒ ዓለም ልጅ ሆና እንድታድግ የአባታችን ምክር ይሻላል ። ህያዉ ዓምላክ ልዑል እግዚዓብሔር ፍፃሚዋን ያሳምርልን አሜን ።
ምን ይደረግ አሜሪካ ሲባል ገነት እየመሰለን ተቸገርን😅😅😅
የኔም ሀሳብ ነው ተባረክ/ኪ/ጥሩ የትምህርት ዕድል አግታለች እዛው ቤተሰቦቿ በጥንቃቄ ያስቡበት..
አይዞን የተመረጡ ቦታዎችን ነው የምትጎበኘው!!🥰
በትክክል
የኔም ሀሳብ ነው አሜሪካ ባትሄድ ባይ ነኝ
ይህ ሁሉ የእግዝሐብሄር ተሃምር ነው ምክንያቱም ከእግዝሐብሄር ካልሆነ ከማንም ሊሆን አይችልም የእኔ ድንቅ ብላቴና ከዚህ በላይ በሞገስና በጥበብ አምላካችን ያሳድግሽ ወላጆቿንም እድሜ ይስጣቸው
🎉🎉❤❤በትክክል ሁላችሁም እንዚች እን ልጅ ይሰጣችሁ አሜን በለ የኔ እንኳን ትላልቅ ናቸዉ መስመያ የላቸዉም😢
ሕፃኗ በጣም የምታስደንቅ ናት እግዚአብሔር ፈጻሜዋን ያሳምርላት፡፡ እንተም በእውነት መልካም ስለምታደርግ መልካሙ ሥራህ ይክፈልህ
የኔ ቆንጆ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የልጅቷን የመሸምደድ ችሎታዋን ና የቤተሰቧን ታላቅነት ሳላደንቅ አላልፍም ማሻአላህ የኔ ውድ አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ
😂😂😂😂😂ቀዳዳ
@@ZamFlow-sk5ljmin akatelesh
እግዚአብሔር በስዎ አንደቤት አድሮ እያስተማርን ነው
amen wde
Amen amen amen
በ4 አመት እንደዚ ድንቅ ልጅ ማግኘት ምንኛ ያስደስታል እፁብ ድንቅ ልጅ ያንስባታል ሆ እኔም ኖርኩኝ እላለሁ ቤተሰቦችሽ ሊመሰገኑ ይገባል በእውነቱ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ልጅቷ በጣም ደስ የምትል ለሀይማኖቷ የቆመች ደስ ስትል ፈጣሪ ያሳድግሽ እድህ ነው ታሳደጉ አይቀር❤❤😥😥😥😥
የተባረክሽ 🙏🏽🥰
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
Amen ya Allah 🙏
ቨ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊@@hawaabagaaz7552
እሼ በናትህ ይችን እንቁ ልጅን ድጋሚ አቅርባት ተባረኪ ለትልቅ ደረጃ ድረሽ ወልዳችሁ ያሳደጋቹ ቤተሰብ ዘራቹ ይባረክ የመልካም ቤተሰብ ውጤት የሆነች እንቁ ማር ከአፏ የሚፈስ የተባረከች እፃን በቤቱ በቅጥሩ ያሳድግሽ
በኢየሱስ ስም ምን ዓይነት ድንቅ ልጅ ናት። እግዚአብሔር የበለጠ ጥበብ ይስጣት።
አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏💗💖💖💖💖
Egizbihere yasdglceu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍🤏👌👌
ከደስታዬ ብዛት አነባሁ ይህቺ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛ ለሐጢያተኞች ከፈጣሪ የተላከች መልእክተኛ ናት ጆሮ ያለው ይስማ ምን እልሻለሁ ፀጋው በዝቶልሽ ለዓለም ድህነት ሁኚልን እሸቱ ፀጋው ሞገሱ ረድኤት በረከቱ ይብዛልህ የእድሜ ዘመንህ ይባረክ ይቀደስልን🙏🙏🙏
እኔ በእምነቴ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ይህች ልጅ ላይ ያለው ፀጋ ግን በእውነት መንፈሣዊ ቅናት ያስቀናል እግዚአብሔር ከክፉ አይን ሁሉ ይሠውርሽ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤
❤❤❤❤🎉
የኔ ቆጆ ፈጣሪ በቤቱ ለዘላለም ያፅናሽ ያሳዲግሽ እግዛቤሔር አምላክ ሰላምና ጤና ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
እናቷ ግን ምንኛ እድለኛ ብትሆኝ ነው እንደዚች አይነት ልጅ እግዚአብሔር የሰጠሽ
ቃል ነው ያጠውልሽ የኔ እናት❤❤
ይችን ልጅ ወላሂ ስወዳት ስለምነቷ ያላት ጥንካሬ በዚህ እድሜዋ ✅✅✅❤
እሄ ሁሉ የቤተሰብ አስተዳደግ ነው አላያችሁም እንደ ባለፈው ኢቢኤስ ላይ የቀረበችውን ልጂ መጥፎ አስተዳደግ አሳድገዋት ባለጌ ሁናለች
በጣም
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌ ሳይሽ ሁሌ በእምባ ነው አምላክ በአንቺ እንዴት እንደሚከብር የወለዱሽ እናትና አባትሽ አምላክ እንዴት እንደመረጣቸው ብቻ ቃላት ያጥረኛል ስለአንቺ❤❤❤
ይሄ እኮ ከአምሮ በላይ ነዉ! ይህች ልጅ ለዘመኑ የተሠጠች የሁላችንም ስጠታ ናት! እግዛብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት!
amen yetebekate
❤❤❤❤❤❤
አዎ
ይሄ በእውነት ከእግዚአብሔር ካልሆነ በስተቀር ለሰው ልጅ ይሄ ከአንድ ህፃን አንደበት መስማት ከባድ ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን።
❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ሸፋኖ ያሳድግሽ
እኔ ሙስሊም ነኝ የልጅቷ ችሎታ ግን ድንቅ ነዉ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር
አሜን የኔ እህት ምነው ጎረቤቷ በሆንክ የሷን ቅንጣት ያህል አላቅም የስም ብቻ ነኝ ሆ
Respect muslim🤝Orthodox
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ልዑል እግዚአብሔር ያሳድግሽ እድሜና ጤናይስጥሽ እሸቱም ተባረክ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይጠብቅልህ አሜን❤❤❤
ይሄ ከእግዚአብሔር የሆነ እንጂ የአራት አመት ልጅ የፈለገ ብትማር እንዲህ አይነት እውቀት በጣም ይገርማል። እግዚአብሔር በአንቺ አፍ ስለድንግል ሲመሰክር፥ ስለቅዱሳኑ ሲገልፅ ከመስማት የበለጠ ምን ደስታ አለ? እደጊ እደጊ እደጊ የኔ ማር❤❤❤
ewnet egziabher ybarksh
gn bzu atadnku mechereshawan yasamrlsh beluat
በህፃናት አንደበት ምስጋናን አዘጋጀ ይላልኮ ቃሉ
ሕፃን ሐረግ ከአዕምሮ በላይ ነሽ ።እግዚአብሔር በጸጋው ያሳድግሽ፤እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልሽ።ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ።
እደጊ
❤❤❤
በእንባ. ነው አይቼ የጨረስኩት በዚህችን አንዲት ፍሬ ለአለም ሁሉ ወንጌል ይሰበክ ዘንድ ላከልን እጹብ ድንቅ የአምላክ ሥራ!
ሃረገ ወይን እንደ ስምሽ ለአለም ሁሉ የወንጌል ሃረግ ያርግሽ መድኃኔዓለም!
Maryamen enyem
Enem programu ketjemer jemero Enbayen mekotater akategn
ማነዉ,እንደኔ እ በንባ እያፈሰሰ ያዳመጣት እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፀጋዉን ያላብስሺ
ከዚች የ4 አመት ብላቴና ስለሀይማኖቴ ብዙ ተማርኩኝ::
ተባረኪ!
ከክፉ ነገር ሁሉ መድኃንያለም ይጠብቅሽ!
የእግዚአብሔርን ተአምር ባንቺ ተገልጦ አይተናል::
የሀገርሽም መኩሪያ ነሽ!
መታደል ነው ፀጋውን ያብዛልሽ አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ፈጣሪ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃችሁ
Amen amen amen❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
የኔውድ አክባሪሽ ነኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን[3]❤❤❤❤
ሙሉውን በእንባ ነው ያየሁት
ቆይ
የድንግል ልጅ ሆይ ይሄ ደዳናውን ልቤን በፍቅር ፈረካከስከው እኔ ሌላ ቦታ ነበርኩ
ክበርልኝ የአለም ሁሉ ጌታ አሸነፍከኝ ለካ ከኔጋ ነበርክ እኔ ሌላ ፍለጋ ስባዝን
አንተ ለካ ከጎኔ ሆነክ ትደግፈኝ ነበር ደገፍከኝ አስተማርከኝ ገሰፅከኝ ክበርልኝ
በፈጠርከው ስነ ፍጥረት ሁሉ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ስም የተመሰገነ ይሁን
አሜን
አሜን
አሜን
ሕፃኗ በጣም የምታስደንቅ ናት እግዚአብሔር ፈጻሜዋን ያሳምርላት፡፡ እንተም በእውነት መልካም ስለምታደርግ መልካሙ ሥራህ ይክፈልህ:: ስለሆነውም ስለሚሆነውም ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ከእናቱ ቅድሥት ማርያም ጋር ከፍ ይበልልን ዓሜን
ሁሌ እሷ እራሱ ብትቀርብ አትሰለችም ምን አይነት ድንቅ ልጅ ናት እሼ አንተም ድንቅ ነህ በረከትህ ይብዛልህ ያንተም በረከት ለኔም ይድረሰኝ
እቺ ልጅ ግን የእውነት ወደ እራሳችን እንድንመለስ ከስጋችን በላይ ለነብሳችን እንድናደላ ፈጣሪ ያስነሳልን ህፃን ናት እውነት ስሰማት እንዴት ልቤ እንደሚደነግጥ ፈጣሪ ለትልቅ ክብር ያብቃሽ ውድድድድድድድድድ
እውነት ብለሻል ራስን ማየት መልካም ነው የት እንዳለንና ምን እንደምናደርግ አይተን ወደ ልቦናችን እንመለስ አሜን
እኔ ሙስሊም ነኝ እስከመጨረሻ እያለቀኩ ነው ያየኋት በጣም ደስ ትላለች በምነቷ ያላት ጥንካሬ ሁሉ ነገራ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤❤
አሜን
❤
😢😢😢😢መታደልነው የመጣይበት በተሠብም የተባረኩ ናቸው
አሜን
muslim&christian ye ethiopia walta
ውድ ህፃን ሐረገወይነ፣ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግልን። ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ፣ ጥላ ከለላ ትሁነሸ። ለተከበሩ አባታችን ዕድሜና ጤናውን ይሰጥልን።አሜን።
በጣም ከማደምጣቸው አባቶች አባ ገ/ኪዳን ናቸው እድሜ ና ጤና ይስጥዎት እንደዚች አይነት ጠንካራ ልጅ በርዕሶት ፈጣሪ አድሮ ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው የ4 አመት ልጅን መርጦ ይህንን ታእምር ያሳየን።ብቻ ቅዱስ ገብርኤል በክንፎቹ ሸፍኖ እመቤቴ በጉያዋ አቅፋ አምላክ በደሙ ሸፍኖ በበለጠ ፀጋን አጒናፅፎ ያሳድግሽ።❤ በቤቱም ያፅናሽ ሃረግዬ ቆንጆ ❤❤❤
ቤተሰቦችሽንም እመ አምላክ አትለያቸው
ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ።። አባ ገ/ኪዳን ለርስዎ ቃላት የለኝም ፀጋውን ያትረፍርፍሎዎት
ሺ አመት ያኑሮዎት ❤❤❤
እሼ በጣም እናመሰግናለን ።ልጅህን ለዚህ ወግ ያብቃልህ ❤❤❤❤
መፅሐፉ ቀን እና ሰአቱ ሲደርስ ህፃናቶች ያስተምራሉ ይላል!!!!
ምን አይነት ታምር ነው ድንግል ማርያም እናቴ በቀሚሷ ትደብቅሽ ማርያምን እያነባሁ ነው የጨረስኩት💧🙏🏻 በጣም ነው ደስ ያለኝ 🙏🏻
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ ድንቅ አባትና እናት😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏
አቤት የወላጆች ደስታ... ! እንዴት አይነት መታደል ነው? በልጅ መባረክን የመሰለ እግዚአብሔር ከኛ ጋር መሆኑን ማረጋገጫ ምን አለ?
በጉጉት ነበር የጠበኩት እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ጣፋጭ የአባ ገብረ ኪዳን ፍሬ እንዴት ደስ ይላል🙏✝️✝️✝️የምር ደስታዬ ወደር የለውም
በያለንበት ዕንበርታ__ የንሰሐ ኂዎት ያድለን
ወይኔ ሙስሊምነኝግን የምትዴነቅ ልጂነቺ ማሻአላህ
በድንግሌ ስገ በድንገሌ ነፍስ ያወለደች ማሬም ክንፍሽን ገርደ ታሰድግሽ ምንም ሌለ ማለት ያምችለዉ አንደበት ያለኝም ❤❤❤❤❤❤❤እርሱ ያሁለችንም አበት እድሜ ዘመንን ይበርቅልሽ።
እኔም የልጆች እናት ነኝ አቡነ ዘበሰማያት ቻሉልኝ ብዬ የተደሰትኩትን አስቤ የዚህችን እንቁ እናት ደስታ ሳስበው በደስታ እኔም አለቀስኩ የሁላችንንም ልጆች የዚህችን ልጅ በረከት ይስጥልን❤
አሜን ገና አላገባውም ግን እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደፍህት በልጆቼ ይደርብኝ በረከቷ❤
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ወላሂ እስከመጨርሻው እያለቀስኩ ነው ያየሁት በዝህ እድሜዋ ስለ ሀይማኖትዋ ይህንን ያህል ማወቅዋን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ያሳድግሽ ሀርግየ ❤❤❤❤❤
💖💖💖
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
አችንም ፈጥረ ይጠብቅ ቅን ስው
የኢትዮጵያ በረከት ነሽ! እምትወጃት በእውነትም ጠንቅቀሽ በምታውቅያት ድንግል ማርያም እቅፍ ውስጥ እደጊ!❤❤❤
ሐረግዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ ልጅ ነሸ እንዲህ ያለ ችሎታ እስካሁን አላየንም እሸቱ አንተም እድለኛነህ ይህቺን የመሰለች ልጅ ለሕዝብ ማስተዋወቅህ እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልሕ ።
ይሄ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ተጀምሮ እስከሚያልቅ በእንባ ነው ያየሁት በዚህች በ4 አመት ብላቴና ውስጥ አምላኬን አየሁት ድንግል ትጠብቃት ይቺ አባታችን እንዳሉት የቤተክርስቴናችን ፀጋ ናት
ሊመሰገኑ የሚገባቸው ቤተሰቦቿ ናቸው ምክንያቱም ሃይማኖቷን ጠንቅቃ እድታውቅ አስተዋፆ አድርገዋል በርቱ እግዚአብሄር ያሳድጋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያንቺ አይነት ልጅ ይስጠኝ ለምን እንዳለቀስኩ አላውቅም የምር አልቅሻለው አባዬ ስወዳቸው👏
Amne
ከምር እኔ እራሱ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
እውነትም ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው መድሃንያለም ያሳድግልሽ እውነት እመብርሃን እድሜ እና ጤና ከቤተሰብዎችዋ ጋር ይስጣት የሁላችን አስተማሪ በዚህ ዘመን እሷን እያየን ከስህተታችን እንድንማር የላከልን የመድሃንያለም ስጦታ ናት ብዬ ነው የማምነው መድሃንያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እሼ አንተም ተባረክ እርሱ እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ!!
ይችን እፁብ ድንቅ ልጅ የወለደች ማህፀን ልዩ ነች ግዚሃብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ መጨረሻሽን ታሳምረዉ አባታችንም ፀጋውን ያብዛልወት በረከትዎ ይደርብን
Ena bexam sasawulat ebakishi enate ke alewdefitu ealemawinet ariqiyat eshi dingil tixebiqilishi
እግዚአብሔርን በአንቺ ተገልጦ ዓየሁ። ሰማሁት። ደስም አለኝ። የደስታ እንባ አፈሰስኩ። የበደል ጉድፈቴ ታጥቦ የነፃው ያህል ተሰማኝ። እግዚአብሔር በከፍታው ያጽናሽ።
በአባቶች አልሰማ ብንል በህፃን አንደበት ሊገስፀን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገለጠ እውነት ልብ ያለው ልብ ይበል ከዘረኝነት እንውጣ እርስ በእርሳችን እንዋደድ።💚💛❤️
አላህ ያሳድግሽ በጣም ይገርማል በዚህ ዘመን እቺን የመስለች ልጅ ማግኘት እደጊ ታምር ነው
ወላሂ ቅመም የሆነች ልጅ አላህ ያሳድግሽ ለቁምነገር ያብቃሽ ዘመናዊነት አይንካሽ እድድድድድግ በይልኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው የ4 አመት ልጅን መርጦ ይህንን ታእምር ያሳየን።ብቻ ቅዱስ ገብርኤል በክንፎቹ ሸፍኖ እመቤቴ በጉያዋ አቅፋ አምላክ በደሙ ሸፍኖ በበለጠ ፀጋን አጒናፅፎ ያሳድግሽ። በቤቱም ያፅናሽ ሃረግዬ ቆንጆ::
በደስታ በጣም ኣልቅሻሎው የኣንድ ወር እርጉዝ ነኝ ሆዴ እስኪንሰፈሰፍ ነው ያለቀስኩት ፈጣሪ እንዳንቺ ኣይነት ልጅ በፈጣሪ የተባረከ ይስጠን ከኣይን ይጠብቅሽ ያሳድግሽ ❤❤❤❤
በእውነት በዚህች ህፃን ላይ አድሮ የሚጠብቀን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ለመላው የክርስትና እንምነት ተከታይሆች እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችል ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአዓል አደረሳችሁ🙏🙏🙏
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️
በሓቂ ምቅርቲ ዝኮነት ቆልዓ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ሀረገወይኒ ❤🎉ደጋጊመ እየ ዝሪኣ 🎉❤
አሜን
አሜን🙏🏻
እግዚአብሔር ይባርክህ/ይባርክሽ እንድህ ነው ክርስትና ዘር ቋንቋ ቀለም አይቀይረውም ርቀትም አይወስነውም ባህር ውቅያኖስ አይወሰኑትም አመሠግናለሁ አሜን
በእውነት! ቃላቶች ያጥሩኛል። የበልኣምን አህያ ያናገረ፣ የቢታንያ ድንጋይ ያዘመረ፣ ከሚጠቡ ህጻናት ኣፍ ምስጋናን ያዘጋጀ፣ ልዑል እግዚአብሔር፣ አሁንም በሐረገወይን አድሮ እያስተማረን ነው፤ ክብሩ ይስፋ። ለዚህ ምክያት የሆኑ ለአባ ገብረ ኪዳን፣ የወላጅነት ሐላፊነት ለተዋጡ ወላጆች፣ ለእሸቱ ምስጋና ኣለኝ። ሐረግ ወይን ባራኪው ይባርክሽ። እመብርሃን ትጠብቅሽ።
ግሩም ድንቅ የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር የተመረቅሸ ነሽ ለልጆቻችን ሁሉ ትልቅ ተምሳሌት ነሸ አሳዳጊ ወላጆችሸንም እግዚአብሔር ይባርካቸው
እኔ ስንት ግዜ ሰምቸዋለሁ እንኳን እደሷ ልሸመድደው አሁን የሰማሁትን ከደቂቃ በኋላ ቢጠይቁኝ አላውቅም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሌላ ቃል የልኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት እናት ማለት እንደዚ ነዉ የዘራሽዉን አገኝሽ እመብርሃን ትከተላት ቤታቹሁ ፋቅር እና ደስታ ይፋስስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ክርስቲያን ነኝ በዚች ህፃን ልጅ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ብዙ ትምህርት አስተምሮኛል እግዚአብሔር ይመስገን ህፃኗን በፀጋው ያሳድጋት!!
አሜን አሜን አሜን
ይህ የእግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው እመኑኝ እያለቀስኩ ሁለቴ አዳመጥኩት ተመስገን
እኔም እሷ ከተነገረችው ካስተማረችው ሁሉ ከጭንቅላቴ ነው ሚቀር እግዚአብሔር ይመስገን በእሷ ላስተማረን አሜን
Ameen Ameen Ameen 🙏
ከአነነ
ሦኘጀኘነኦአጀኘሸመኸጸሠሠሠመመመመመመመቨቨኸወጨአ@@MelkamuMitiku-mq3uz
ውይይይይይይይ አፏ ሲጣፍጥጥጥጥ በጥበቡ ያሳድግሽ አቤት የቤተሸቦቿ ብርታትና ጥንካሬ አስተዋይነት ለቁምነገር ያብቃሽ ፈጣሪሪሪ🤲🤲🤲💚💛❤
አማራ ክልል ኢንተርኔት ተዘግቶ ነው እንጂ በሚሊዮኖች ነበር የሚታይላት
እግዚአብሔር የገነት ደጁን አይዝጋብን
የኔ ወርቅ እንደ ስምሽ እንደ ሐረግ እየወረደ የጅረት ውሃ ነፍሳችን በዐሴት እረሰረሰ
ከህፃናት አፍ ምስጋና ወጣ እንዳለው ቃሉ ይኸው በአይናችን አየን
የትንሳኤው ጌታ ይቺን ልጅ የወለዳችሁ ቤታችሁ በበረከት ይትረፍረፍ❤❤❤❤
ልኡል እግዚአብሔር ይድረስልን ለአማራ ህዝብ.
Network ተዘግቶ ነው እንጂ አማራ ክልል ከሚሊዮን በላይ ነበር የሚታይላት... ሀረግዬ የኔ አበባ እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤❤❤ 🥰🥰🥰
የአማራ ክልል ኔት ሰላም ማጣት ብዙ ነገር ለኢትትዮጵያ ጎድቶል ቀን ይውጣልን ለእኛ
እውነት ነው 😢
እዉነት ነዉ
ትክክል
እኔ በጣም እርግጠኛ ነኝ ሪከርዱን ትሰብራለች ሐረገወይን! 200% እጹብ ድንቅ ልጅ ነች ❤❤❤
❤❤❤❤❤አሜን፫
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልዩ ነሽ ፈጣሪ ከዚህም በላይ እውቀት ይጨምርልሽ ምን አይነት የታደለ ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ እኔ 30አመት ያንችን እሩብ እንኳን አላውቅም አንችን ሰሰማ እኔ ምንድነኝ እላለው እስኪ ይችን ልዩ ድንቅ ልጂ ባንድ ቃል ገለፅት❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢.
በጣም😢😢😢😢😢😢😢
ይህች ልጅ በእውነት የእግዚኣብሔር ስጦታ ናት። እድሜ ና ጤና ይስጣት።
አግብቶ መውለድ አማረኝ ፣ እግዚአብሔር የዚች አይነት ልጅ እናት አይነት ማህፀንን ያብዛልን።
ለካ ጌታ በአባቶች ብቻ ሳይሆን በህፃናትም ይናገራል። 🙏🙏🙏
አቅመ አዳም ካለፈኝ ሌላ አቅመ አዳም ደርሷል
አሜን አሜን አሜን
😂😂😂😂
@@maqaram8997 mariamn wuneten ko new ... le akme adam dershalew and i can magbat gn bzum dess aylegnm ... alem aschegari nat wuch emtwejat after tdar desta bzu eminor aymeslegnm ... bchagnnet yebelete desta yalew ymeslal ..
@lula-Tube242 አድርጌልሻለው
egziabher fesamishen yasamerewe lenatena leabatesh erejiem edemina tena yestachew kalate yeleghem yene mare
በቅድሚያ በሕፃናት ላይ አድሮ ድንቅን የሚሰራ ዛሬም በሕፃን ሐረገወይን ላይ አድሮ ስላስገረመን ክብርና ምስጋና ይድረሰው !
በመቀጠልም የኔታ ገ/ኪዳን በቅንነት የሚያገለግሉት እግዚአብሔር በዚህች ብላቴና አድሮ ድካምዎት ፍሬ ስለማፍራቱ ምስክር ሆኖ ተስፋውን ስላሳየዎት እንኳንም ደስ ያለዎት !
እንዲሁም ወላጆቿ በተለይም እናቷ በዚህች ሕፃን በኩል ስለጎበኛችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ!
በተጨማሪም በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ድንቅ ሥራውን እየሰራብህ ያለህ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ የሆንኸው ተወዳጁ ወንድማችን ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝልን ፤ ሥራህንም ይባርክልን !
በጣም ነው የተናደድኩት ይችን የመሰለች ድንቅ ልጅ እንዴት 1ሚሊዮን እይታ ማድረስ አቃተን😢😢የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እግዚአብሔር በአንች ላይ አድሯል የእርሱ መንፈስ አይለይሽ እራሴን ናቅኩት አንችን አይቼ 😢
Network አካባቢ ታሳቢ ይደረግ
@@mayakiyatube4276እስኪ ጫና እናድርግ ድጋሜ ትቅረብልን ኒቶርክ የለም ባብዛኝው ቦታ ይህ ታሳቢ ይደረግ😢😢
ችግር የለውም ያየን ሰዎች ከተጠቀምንበት
አምሓራ ክልል ኔትዎርክ የለም እንጄ ተሞላ ነበር
በጣም ድንቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነሽ በቤቱ ያጽናሽ የኔ ማር
እመቤቴ ማርያም ሆይ እንደዚች አይነት ልጅ ለማፍራት ኢትዮጵያን ባርኪዬት።
በጣም ደስ ይላል እናትና አባትዋ ተባረኩ ልጃችሁ የናንተ ውጤት ናት ፣
እግዚአብሔር ያሳድጋት ይጠብቃት ከእቅፉ አይለያት❤❤
ሱባሀነአላህ የኔማር ከሰውአይን ይጠብቅሽ ማማ አላህ ያሣድግሽ የኔውድ❤❤❤❤❤
💖💖💕💕ልልልልልልል እኔ ደስ ብሎኛል ብዙ ጊዜ ከብቼ ተመልካቹን እባካችሁ ዉሸት ነዉ ብዩ ነበር ምክንያቱም ፊታቸዉ አይታይም ድራማዉን የመሰሩት እና መንግሰት በጣም እናመሰግናለን በሰፈ እዉነተኛ ታሪክ የሚተላለፈዉ በያኦ ሚዲያ እና ኢትዮ ፎ ብቻ ናቸዉ 🎉🎉❤❤
ሀረግዬ ሪከርድ እንድትሰብሪ ምኞቴ ነው ግን አሁን መንፈሳዊ ስለሆነ ብዙ እይታ ላይኖረው ይችላል ለምን ቢባል እች አለም ለመንፈሳዊ አትመችም ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ባንቺ አድሮ ብዙ ነገር ስላስተማረን ስሙ ይክበር ይመስገን አንቺንም ያመንሽው አምላክ ይጠብቅሽ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ እደጊ በሌላ ትምርትሽ እንጠብቅሻለን የኔ ልባም እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሶ እቅፍ ድግፍ ታርግሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተማርኩ እራሴንም ጥሩ አርድርጌ ታዘብኩ ባንቺ አድሮ እኛን ሊሰራን ስላሰበ አምላክ ክብር ይስፋው አሜን እድግ በይ የኔ ውብ::
Ewunet new
Ewentesh nw yamarba neger bhion million yalfe nebr sent geza endakaftkat gen menm kafe alalm
እውነት ነው ዘፈን የሚዘፍኑ ሲሰብሩ መንፈሳዊ ሲሆን ግን እይታው ቀዝቃዛ ነው ግን ምንም አይደለም ብቻ ፀጋውነ ጨምሮ ፈጣሪ ይስጣት ያሳድግልን ስንት ግዜ እንዳየኋት አትጠይቁኝ
እኔም ስንት ግዜ እንዳየሁት ፣እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ የኔ ውድ❤❤❤❤
በጎጎት ሰዓቱን ስጠብቅ ነበር እድግ በይልን ሀረግየ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በቤቱ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ
እመቤቴ በሄደችበት ትከተላት ስግደት ቀን በቀን ብትሰግድ በጣም ጥሩ ነው ከብዙ ነገር ትጠበቃለች እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው 🙏🙏🙏
የኒ ጣፋጭ በጥበቡ ያሳድግሽ በረከትሽ ይደርብን ምንኛ መታደል ነዉ አንችን የፈጠረ ማህፀን ድንቅ ነዉ❤❤❤❤
ወዮ ለራሴ😢😢 እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እላለውን😢😢 እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ አሜን
😢😢😢❤❤❤✝️✝️✝️
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችኹ አደረሰን
የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ፍሬ ሀረግዬ እንኳን ደና መጣሽልን