Huge respect to community on organizing events like this.👏👏 Does anyone else find it ironic that Ethiopian diasporas strive to preserve their culture, music, language, etc...while the Ethiopians back home (mainly in Addis) rather strive to resemble western conventions; in-effect slowly diminishing what diasporas are trying to preserve?😓😓
Troubadours of Ethiopia, Traveling poet-musicians, were born from rural Ethiopia and flourished praising the royals and the nobility for their courtesy, generosity, valor, justice, and dexterity in arms, and continue to do so. These old Ethiopian azmaris (artists) are enjoying life without any worrying for anything. Such is their life, one life to live.
ዋው በጣም ደስ ይላል ሰው በህይወት እያለ እዲህ ስራውም መልካምነቱም ሲነገርለት ደስ ይላል ከሞተ በኋላ እዲህ ነበር እዲህ ነበረች ከማለት እዲህ አብሮ እያለ መመሰጋገን በጣም ያምርባችኋል ምርጥ ኢትዮጲያዊ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
ደስ የሚል ባንድ በርቱልን ከነአለባበሳችሁ ምርጥ ነው
መከባበራችሁ እንዴት ደስ ይላይ ይህን ሁላችሁም ምርጦርች ማርዬ ማርዬ እድለኛ ነሽ
በጣም ታምራላችሁ ትችላላችሁ ማርየ እመብረሀን በሰላም ለሀገርሽ ታብቃሽ
ሁላችሁም ታምራላችሁ ስው በህወት እያለ ስከባበር ደስ ይላል ሰላም ግብ ማራየ የስፈራ ልጂ
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉ ኢትዮጵያዊነት እደዚህ ነው በናተላይ አምራ ደምቃ ታየች ኢትዮጵያ ባህሏን አለባበሷን የጠበቀ በመሆኑ በጣም አኮራችሁን በርቱ ወገኖቼ የኢትዮጵያን ሠላሟን ያምጣልን ዞሮ በግባዬ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ መኩሬያዬ መከበሬያዬ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
የኔ እቁወች ስታምሩ የሀገሬን🇪🇹ሳይ በየትኛወም ቦታ እዴት ደስ እደሚለኛ😍😍😍😍😍
የኛ እቁዎች ሺአመት ኑሩልን 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው , የተወዛዋዥዎቹ ቀሚስ (የወሎ ቀሚስ)በጣም ደስ ይላል።ማሪቱ ለገሰ is a legend!
So lovely Ethiopians. Good job guys. Well done. 👌👍👏👏👏💚💛❤️
በርቱ ለኢትዮጵያ ህዝብ እናተ እናተ ናችሁ ያላችሁ
Huge respect to community on organizing events like this.👏👏
Does anyone else find it ironic that Ethiopian diasporas strive to preserve their culture, music, language, etc...while the Ethiopians back home (mainly in Addis) rather strive to resemble western conventions; in-effect slowly diminishing what diasporas are trying to preserve?😓😓
ህዝብ ለህዝብን አስታወሳችሁን ሰላም አንድነትን የድሮውን….እናመሰግናለን🙏🙏❤️❤️❤️
አቶ፡ጌታቸው፡አብዲ፡ከልቤ፡ውስጥ፡ያለውን፡የማሪቱን፡ለገሰን፡ስሜቴንና፡አድናቆቴን፡ጥርት፡ባለ፡ቋንቋ፡በደንብ፡አድርገው፡በሚገባ፡ስላበረከቱልኝ፡እግዚአብሔር፡ይስጥልኝ። በእውነትም፡የሃገራችን፤የአሀጉርአችን፤ የዓለማችን፡ንግሥተ፡ንግሥት፡ነች። የኢትዮጵያ፡አምላክ፡አይለያት።
ኡፍፍፍፍ ሁሉ እሚያምርብህ አማራየ በሄድክበት ድመቅ ወገኔ ❤
አላህይጥብቃችሁ ስታምሩ መልካምጉዞ የኔንግስት
Thank you all Kibirt Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia.
I think I should go DC to live , I am jealous of the people who live there, they maintain their culture beautifully.
አቤት ህብረታችሁ ደስ ሲል💚💛❤
ስታምሩ:ካይንያውጣችሁ:እናታችንም:በሰላይግቡልን:አሜን
አቤት እስክስታ እንዴት ደስ ይላሉ ❤❤❤❤❤
Thank you for sharing such a beautiful video Chebe! Well done and keep it up.
Thank you,
ደስ ስትሉ!!❤❤
መልካም ጉዞ ወሎ ቤተ አምሀራ ዙግጁ ናቹሁ ንግስቷን ለመቀበል ደሴወች👂👂👂
Thank you period.
ማሪቱ ያገሬ ልጅ ሰላም ግቢ ደሴ ላይ እደማይሽምኞቴነው
እጅ አንሰጥም ብለው ከእድሜ ጋር ትግል የያዙ የዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያውያን አሮጊቶች ።
በርቱ
ክክክክክ
ደስይላ ሳይሞቱ ማመስገን
ብራቱልንማርች።ወድድድድድድድ
ታማኝን በስንት ጌዜ አየሁት ያስገደሉት መስሎኝ ነበር አላህ ይጠብቅህ
Troubadours of Ethiopia, Traveling poet-musicians, were born from rural Ethiopia and flourished praising the royals and the nobility for their courtesy, generosity, valor, justice, and dexterity in arms, and continue to do so. These old Ethiopian azmaris (artists) are enjoying life without any worrying for anything. Such is their life, one life to live.
ደስ ይላል ይልመደባችሁ በቅም ነው መከባበር ሳይሞት እድህ እዳ ሳይባል
Wow nice video ❤❤❤🙏🙏🙏
thanks for sharing Chebe keep it up bro
Thank you too
በጣም ደስ ይላል የሀበሻ ልጅ ወርቆች ናችሁ
አቤት ውበት ስታምሩ 🥰🥰🥰
Setameru ye Hagerye lejoche kurue Ethiopiawey e/r yetbklen welume Ethiopiawey 🙏🙏🙏💖💖💖💖💚💛❤👍
የሚገርመኝ ታማኝ በዚህ ሁኔታ ስለ ህዝብ ዝም ማለቱ ነው
Ato Getachew Abedy heart felt respect
Ethiopia Tikdam እኔ በግሌ በኢትዮጵያ ባንዲራ አልደራደርም ግንባሬን ለጥይት እሰጣለሁ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾
Love you all ❤❤❤❤
የምንሳሳለት ስብስብ ነው። ኑሩልን።
Betam yameral. Beselam yagebate.
NICE ONE
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ደስ ይሚሉ ተስፋ የቆረጡት የኣማራ ስብስብ፡ ኣገራቹ ሰላም የተሞላና ኣንድ ሰው የሞታቹ ኣትመስሉም ስትጨፍሩ !
One Ethioia North East West South Ethiopian live all the time.peried.
ስታምሩ በሰላምግቢ::
ሠላምማሪቱየኛአገርልጃአደለይምየገላፍቶለጋቦቦቦቦነች
👍❤️👍
እኔ ግን ውሳኔዋን አከብራለሁ ነገር ግን ለመምጣት የሚያጓጓ ቦታ ነው ብዪ አላስብም ጠቅልላ ለመኖር መመጣች ውሳኔዋን ብታጤነው መልካም ነው እላለሁ ሁሉ ከሞላበት ሀገር የአለም የችግር ማሳያ ወደ ሆነ ቦታ መማጣት ሀገር ወዳድ አያስብልም
😍👏👏👍🇪🇹
ቸቤ ዩትይቡን ደሞ ቸብ አርገው ደሞ ይመችእ
👏👏👏👏😍😍😍🤩🤩
Sew simote sayehon be hiwetu eyalem endezhe maderegachume arefe nw bezhu ketelu
ኮራሁባችሁ አሁንም አንድ ሁኑ አይለያችሁ ማሪቱ ለገሰ እንኩዋን ለዝህ አበቃሽ ::
ትለያላችሁ ሀገር ማለት እናንተ ሰው ማለት እናንተ አይለያችሁ በሰላም ግቢ የአንባሰሏ ንግስት
ሰው ሳይሞት በፌት እደዝህ ማክበር ሌጠናከር ይገባል።
እኔ የሚገርመኝ ህዝቡን አትፍልጉ ልብሱን ባህሉን ግን የሚቀራቹሁ የለም ሰው አይበልጥም ክልብስ ለትግራይ ህዝብ ምንም ድምፅ ሳታሰሙ የራያ ልብስ ስትለብሱ ምን አይነት አእምሮ ናው በጣም ይገርመኛ ያለቦታው አያምርም የራያ ህዝብ በስንት ስቃይና መክራ ውሰጥ ናው ያለው ልብሱን ባህሉን ለቀቅ አድርጉለት
🤮🤮🤮
አንች ደሞ አይምሮሽ ተላቋል
አይ ታማኝ ሃገርህን የምትወድ ይመስለኝ ነበር በታም ታሳዝናለህ ሃገርህ አደጋ ላይ ሆና ስትዝናና ሳይ ይገርማል ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ
በቃ ታዋቂ ሰወች መብላትም መጠጣትም መሳቅም ከጓደኞቻቸውም ሆነ ከቤተሰብ ጋር ማውራት የለባቸውም አደል ቆይ ግን አንዳንድ ሰወች አርቲስቶችን ወይም በምንም መንገድ ታዋቂ የሆኑ ሰወችን እንደት እንደምታስቧቸው አይገባኝም እነሱም እኮ ህይወት አላቸው ሲቀጥል አንች ለሀገርሽ ምን አደርግሽ እ ታማኝን ለመውቀስ ምን ሞላር አለሽ እረ ስትናገሩ አስባችሁ ተናገሁ
Bad comparison to make. Low Knowlege
አቤት ግርማሞገሳችሁ
ውድ የሀገሬ ልጆች እንደማመር በቅንነት
🙏🙏🙏😍😍😍💚💛❤️