"ምን ይወጣለታል" ማሪቱ ለገሰ | "Min Yiwetaletal" Maritu Legesse

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 412

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld Рік тому +74

    💚💛❤️ዘመነ ካሴ ተፈታ የሚል ዜና ያሰማን💚💛❤️እኔ ወሎየ ነኝ ጎጃሜወች💚ጎንደሬወች❤️ሸዋወች💚ዉስጤ ናቸዉ 👌👌👌🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @fekertam
      @fekertam Рік тому +4

      አሜን ውዴ

    • @agareth1659
      @agareth1659 Рік тому +4

      ❤❤❤❤❤❤

    • @agareth1659
      @agareth1659 Рік тому +4

      አሜን ያሰማን

    • @marehetdemeke143
      @marehetdemeke143 Рік тому +3

      እኔም ወሎዬ ነኝ ግን ዘሜን ሙቸ ነው የምወደው እንደው ፈጣሪ ይርዳው የዘሜ ውለታ አለብን እኛ ወሎዬወች

    • @EshetuAshebr
      @EshetuAshebr 11 місяців тому

      እኛን አያካትትም እንዴ ማሬ

  • @aliyemer5644
    @aliyemer5644 Рік тому +43

    ወሎ፣ጎንደር ፣ ሸዋ፣ ጎጃም። ተዝቆ የማያልቅ ባህል ነው።።!!!!!❤

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 Рік тому +6

    ማርዬ፣አንቺ እኮ የበሐል የአርት የብኸር ልጅ ነሽ፣
    የበለጠ ጤናዉን ሰላሙን ሰቶሽ እኳን ለሐገርሽ
    አብቅቶ ይሕን የመሰለ ብቃት ያለዉ የስራ ዉጤት
    ለሕዝብ በማቅረብሽ ደስታ ይሰማኛል።
    ሁልጊዜም ሕዝብ ከአንቺ ጋር ነዉ።በርቺ

  • @tubealmi26
    @tubealmi26 Рік тому +12

    ዋው ምርጥ ስራ ነው አለባበሳችሁ እጅግ ያማረ ነው እመዋ ትችያለሽ እስኪ ማነው እማዋን የሚወድ በላይክ

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 Рік тому +67

    የብርቁ እናት 🥰🥰👌👌👌

  • @anbashamekonen356
    @anbashamekonen356 Рік тому +15

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ጎጃም ሙቸ ነው እምወዳቸው ጎደር ጎጃም ወሎ ሽዋ አድ አማራ አላህ ኢትጽያን ስላምዋን ይመልስልን

  • @yanitgirma
    @yanitgirma Рік тому +24

    ጎጃምን የሚመጥን የሚገልፅ ፅድት ያለ ስራ ነው የአምባሰሏ ንግስት ክብርት ዶክተር ማሪቱ ለገሰ እናመሰግናለን እንወድሻለን❤🙏

  • @mekonnenlimenh
    @mekonnenlimenh Рік тому +7

    እናመሰግናለን ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ ምርጥ ስራ ነው ።

  • @ያልፍል-ዠ7ጐ
    @ያልፍል-ዠ7ጐ Рік тому +28

    እምዋ አለች የብሪቁ እናት ላይኪ ሽር አሪጉላት የኔ እናት ማሪዋ

    • @EmanMehammed
      @EmanMehammed Рік тому

      እስክስታው ላይ አለች የብርቁ እናት😅

  • @esubalewesubalewteshome1535
    @esubalewesubalewteshome1535 Рік тому +14

    ጥዕምቲ ማርዋ የኔ እናት ክፉ አይንካሽ ጥርት ያለች ኢትዮጲያዊት ዘር የለ ጎሳ ቀለም የለ ሃይማኖት እራሷ ኢትዮጵያ ናት ለኔ ኑሪልኝ

  • @tallyet7048
    @tallyet7048 Рік тому +3

    ምርጥ.ሥራ.ከአለባበሥጋር.እረ.በሞቴ.ያባቴ.ከዘራ.ትዝዝዝዝ.አለኝ..ተባረኪልን.ባህላቺንንበትክክል.ለበሥሺልን.💚💛❤💔

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 Рік тому +14

    እውነትም ማሪቱ ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ....ድንቅ ስራ።

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +7

    ማርዬ ቆንጆ ስራ ነው እናመሠግናለን ጎጃም ውብ ሐገር ባልወለድበት ይቆጨኝ ነበር 🇪🇹❤😘

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 День тому +1

    Ethiopian nights artist Ethiopian Maritu Legese❤❤ Thank you Kibirt Ethiopia Tikidem.

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Рік тому +1

    እንኳን ጉዳይሽ ሀሳብሽ ሞልቶ ለአገርሽ ምድር ኢትዮጲያ አብቅቶሽ ይህን ቆንጆ ስራ በወገንሽ መሀል አዘጋጅተሽ እንድታቀርቢልን ያደረገሽ አምላክ ምስጋና ይድረሰው እንኳንም ደስ አለሽ ዶክተር ማሪቱ ለገሰ

  • @mulatdessalew9429
    @mulatdessalew9429 Рік тому +15

    ገራሚስራ ነው ፣ለጎጃም ከተዘፈኑ ዘፈኖች ከቀዳሚዎቹ የሚመደብ እናመሰግናለን ዶክተር አርቲስት ማሪቱ❤❤❤

  • @TikTokreaction3550
    @TikTokreaction3550 Рік тому +60

    እንደ እኔ ጎጃሜ የሆናችሁ የት ናችሁ በlike and comment ፍቅራችን እንግላለፅ❤

    • @duratube
      @duratube Рік тому +1

      Alen

    • @አማረሀሊማ
      @አማረሀሊማ Рік тому +2

      አግብተንምሰቢሆን እንመጣለን ማነውእደኔ ወለሁኖ ጎጆሜን ያገባ

    • @hamerethiopia4558
      @hamerethiopia4558 Рік тому +1

      🖤💙🏝🏝🏝

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 Рік тому +1

      እኔ ጎንደሬ ነኝ።ግን ጎጃምንበጣም ነው ምወደውespecially ማርቆስ ውስጤ ነው

    • @mekomnenastatkie8773
      @mekomnenastatkie8773 Рік тому +1

      I proud to be Gojjamie

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ Рік тому +12

    እኳን ለሀገር አበቃሽ 😍😍ኢ/ያ ያላቹሁ በደብ አስተናግዷት😍

  • @AIAHWE8065
    @AIAHWE8065 Рік тому +20

    ያዥ እንግዲህ የብርቁ እናት💖💖💖👏👏👏

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Рік тому +4

    የኔ ማሪቱዬ ማር እኮ ነሽ የኔ ምርጥ ስወድሽ ሞቼ ነው

  • @ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ

    ጎጆዬ ሙቸ ነው የምወዳችሁ ደሞቸ❤💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 Рік тому +11

    የብርቁን እናት ሰወዳት 👌👌👌

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +18

    የምንዘፍንበት ግዜ ባይሆንም ቆንጆ ስራ ነው❤

  • @wst2833
    @wst2833 Рік тому +9

    ማሪቱ የኒ ደርባባ ዋውውውው ሺ አመት ኑሪልን

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 Рік тому +4

    እውይየኔ ውድደስ የሚል እውነት የሆነ ዘፈን ተባረኪ ማርዬ ስወድሽ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 День тому +1

    Birgadal Asaminw Tsege Ayimotim ❤❤he is here ❤❤.

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er Рік тому +6

    ምርጥ ስራ እናታችን እድሜ ይስጠወት

  • @Ghion-ግዮን
    @Ghion-ግዮን Рік тому +30

    ጎጃም እና ጎጃሜን የሚመጥን ድንቅ አማራዊ ሙዚቃ
    ግጥም-100%
    ዜማ-100%
    ቪዲዮ-100%
    ባህል-100%
    እውነትም ማሪቱ💙🙏

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Рік тому +7

    ማሬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ፈጣሪ

  • @habeshahabesha7219
    @habeshahabesha7219 10 місяців тому +1

    ማርዬ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @tadessetegegne9246
    @tadessetegegne9246 Рік тому +9

    ወዲቱ፤ ማሪቱ፤ ውቢቱ፤ አማራይቱ፤
    ተባረኪ !!!

  • @mullerdada
    @mullerdada Рік тому +4

    ማርየ ደስ ብሎናል

  • @habeshahabesha7219
    @habeshahabesha7219 10 місяців тому +1

    የወሎ ንግስት ማሪቱ እኛ አንድ ነን

  • @miniyahalgebeyehu826
    @miniyahalgebeyehu826 Рік тому +4

    ማርየ ስወድሽ ሺአመት ኑሪልን😘

  • @nicetouch7822
    @nicetouch7822 Рік тому +7

    ምርጥ ስራ

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 Рік тому +12

    ምርጥ ስራ ከምርጥ የባህል ልብስ ጋር 💚💛❤

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 Рік тому +2

    በእውነት ደስ የሚል ነው ማርዬ እድሜ ይስጥሽ ድምፅሽ አራሱ ይማርካል ንግስት ነሽ

  • @sofiajemal5914
    @sofiajemal5914 Рік тому +11

    ማርዬ ቆንጆ ሙዚቃ ነው

    • @rabiamohamedrabia9117
      @rabiamohamedrabia9117 Рік тому

      እኒወሎየነኝ ግንጎድር ጎጃም ሸዋ በጣምእወድዋአለሁ

  • @habtu21
    @habtu21 Рік тому +3

    ማር አለም Nafkeshnal rejim edmie nurilin

  • @kirbelniguse-hq5du
    @kirbelniguse-hq5du Рік тому +1

    አሪፍ ስራ ነዉ በርቺ ፣ባህል ገላጭ ነዉ።

  • @33hayet
    @33hayet Рік тому +3

    ሠላምሸይብዛልኝኝኝኝ የወሎነግሰት🙏🙏

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፈ2ኰ

    የሚገርም ስራ ነው ማማሩ

  • @yigebashalkassa2077
    @yigebashalkassa2077 Рік тому

    በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ጎጀም አዘነ የተባለዉን ማቅ ፤ የሕብረተሰቡን ስብዕና የማይመጥን ታስቦበት የተሰጠ ስያሜ ለወገን የሞራል ስብራት የነበር ልብስ በማስወገዳችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @zaharaadulabdulla9496
    @zaharaadulabdulla9496 Рік тому +3

    ደጉ ያዋህ አማራየ አሆን ይሄ ህዝብ የሚግድል ነው ብቻ ይሄም ቀን ያልፈል አይዞን አማራይ 💚💛❤️

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Рік тому +4

    ማርዬ እንኩዋን ላገርሽ አብቅቶሽ ለዚ ውብ ስራ ከ ሀገርሽ ውብ ህዝብ ጋር ለመስራት ለመጫወት አባቀሽ የኔ እናት ደስታሽ ደስስስ ነው ያለኝ

    • @beshelowonz3353
      @beshelowonz3353 Рік тому

      በጣም ነዉ እምወድሽ አንችም ገራሚ ዘፋኝ ነሽ

  • @FitsumtaumrtFitsum
    @FitsumtaumrtFitsum 6 місяців тому

    የእውነት ድንቅ ስራነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @tadessetegegne9246
    @tadessetegegne9246 5 місяців тому

    ማርዬ፡ የአምሐራ፤ እንቁ እና፡ አልማዝ !!!
    ተባረኪ !!!

  • @ysha3343
    @ysha3343 Рік тому +4

    እምዋ የብርቁ እናት
    ማርዬ የኔ ምርጥሰው

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 Рік тому +2

    Sweety😍 andegna nashe betam New yegeltshaw 👌💪😍

  • @natinati1580
    @natinati1580 Рік тому +3

    ይህ አለባበስ ነው የናፈቀኝ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @getahuntesfa2421
    @getahuntesfa2421 Рік тому +5

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ሺ አመት ኑሪ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ማሪቱ ለገሠ የሠፈሬ ልጅ ነች የኔ ወሎዬ ወሎያነቴ ኩራቴ ነው *እመዋ የብርቁን እናት አየዋት ኧረ የተዋናይ ድራማ ሠሪዋ*

  • @haymanottigabu1803
    @haymanottigabu1803 Рік тому +12

    ጎጃም የፍቅር ሃገር ቆንጆ ስራ ነው

  • @gelanehmelake7754
    @gelanehmelake7754 Рік тому +2

    Thank you Maritu Legesse for you lifelong heritage in the music arts. I love it very much for reflecting the actual lives of the peopel in and around Gojjam!

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 Рік тому +3

    አረግ አረግ የብርቁየ እናት አበጀሽን ስወዳት

  • @esutube5545
    @esutube5545 Рік тому +1

    ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ የጀግኖች አገር ነው!!!

  • @ethiopiaethiopia2489
    @ethiopiaethiopia2489 Рік тому +6

    እመዋ አለች የብርቁእናት💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤✅✅✅✅

  • @birtukanasmamaw5463
    @birtukanasmamaw5463 Рік тому +14

    ምንም ያክል የሚዘፈንበት ጊዚ ባይሆንም ልዩ ነው የበላይ ሀገር በደንብ ገልፀታሻት እናመሰግናለን እማ

    • @JemilaJume
      @JemilaJume 4 місяці тому

      ልክአሁንጊዜውአይደለም❤❤

  • @leenlook8213
    @leenlook8213 Рік тому +2

    የእኔ እናት ባሁን ሰአት መኮመት ቢከብደኝም በአገሬ ሁኔታ አንችን ግን ሳላደንቅ ማለፍ አልቸልም

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Рік тому +4

    የኔእነት እድሜ ይስጥሽ

  • @የአሳምነውልጅከወሎ

    ማሪቱ የሀገሬ ልጅ የአምባሰሏ ንግስት

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 Рік тому

    ኢቲዮጵያ ታማለች ይሄ ጨለማ ግዜ አልፎ እንባችን እና ደማችን ታብሶ ምንይበትን ቀን ያምጣልን እግዚአብሔር😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የደሠታምንጭየቱበረ

    የብረቁነት❤❤❤❤

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Рік тому

    ጎጃም ወሎ ሸዋ ጎደር አድአማራ የኛእናት እድሜሽይርዘምልን ዘሜም ይፈታልን

  • @abebechbogale9150
    @abebechbogale9150 Рік тому

    Thank you ዶር ማሪቱ ትክክል ብለሻል ::

  • @kardon4996
    @kardon4996 Рік тому +1

    Afe kurit yibelilish 💕💕💕
    Edmena tena FETARI yistish!!!!!!!!!🌞

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +1

    For Mss Abjeshe I have to big credit because she did everything good job Thank you.

  • @ረረሠ
    @ረረሠ Рік тому +4

    እሯአ
    እሠይ
    ምታው ጎጃም
    ማርየ ጥቁር ሻሽ አተሳሠሯ ሲያምርባት
    🎵🎵🎵👌👌

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Рік тому +1

    ምርጥ ስራ። አንድ ቀን እኔም ጎጃም ባለማተብ ብዬ እንደምዘፍንላቸው አልጠራጠርም።

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Рік тому +1

    አበጀሽ በድራማ ብቻ አይደለም እስክስታውም ላይ ጎበዝነሽ ያዢ እንግዲህ ❤❤❤❤

  • @wasihunsetegn345
    @wasihunsetegn345 Рік тому +2

    ኑሪልን ማሪቱ

  • @lomi7
    @lomi7 Рік тому +5

    ቆንጆ ስራ ግርማመጎስ አለው

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Рік тому +3

    Mariye betem des yemeli ye gojam AMARA zefen new 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏1 AMARA 1hezib nen 💚💛♥

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Рік тому +4

    Amazing voice Maye👏👏👏👏👏

  • @robelendale8157
    @robelendale8157 9 місяців тому

    አማራ የታሪክ የእምነት የባህል መክተቻ መዳረሻ የሆነች❤❤❤

  • @dawitselemon8731
    @dawitselemon8731 Рік тому +1

    ደስ ይላል በጣም

  • @desalegnsharew1107
    @desalegnsharew1107 Рік тому +2

    አሪፍ ስራ ነው

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Рік тому +7

    የብርቁ እናት 💗💗💗💗❤አበጀሽ

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 Рік тому +1

    ዋዉ ጥሩ ስራ ነው በርች

  • @danilay633
    @danilay633 Рік тому +4

    አሪፍ የባህል ሙዚቃ ነው

  • @ghsavhb
    @ghsavhb Рік тому +6

    የብሩቁ እናታ ዋዉ ስወዳት

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Рік тому

      ብርቁ ማነው

    • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
      @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ Рік тому

      @@binyamtadele9130 ክክክክ የድራማ ልጁ

    • @ghsavhb
      @ghsavhb Рік тому +1

      @@binyamtadele9130 የገጠር ድራማ ላይ ነዉ የምናቀዉ የዩቱብ ቻናላቸዉ ተዋናይ ቲቪ ላይ ነዉ ምርጥ ድራማ ነዉ እያቸዉ ብርቁንም እዛላይ ታገኝዋለሽ

    • @ghsavhb
      @ghsavhb Рік тому

      @@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 😂😂የድራማ ልጅ ታስቃላችሁ

  • @Fatima-ef9qu
    @Fatima-ef9qu Рік тому +2

    እመዋ ሢያምርባት😄😄አበጀሺየ ማርየ ❤❤❤💚💚💚💛💛💛💛

  • @leulamlaku8307
    @leulamlaku8307 Рік тому +3

    ኧሯሯሯሯ ያዝ ጎጃም❤

  • @mqw544
    @mqw544 Рік тому +1

    ማርየ ማሚ እንችል ሳይ ደሴ በትዝታ ትወስጅና ዚነት ሙሀባ ይህንን እረ ስንቱን ታስትታውሽኛለሽ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 Рік тому +1

    እመዋን አየዋት ልበል የብርቁን እናት

  • @gashutitube1221
    @gashutitube1221 Рік тому +5

    best music best clip thanks maritu legesse!!!

  • @bekimok1238
    @bekimok1238 Рік тому +6

    ጎጃምዬ 💙💚

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 Рік тому +1

    ጎጃሜ ነይ በርችልይ እናቴ ጤና ይስጥሺ ማሬዋ

  • @semira1396
    @semira1396 Рік тому +2

    አረ ያችን ተዋናይ ያየ እመዋ የብርቁ እናት

  • @kidusyared.2437
    @kidusyared.2437 Рік тому +5

    Amazing voice maritu

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 Рік тому +5

    አቤት የኔ ውድ ሲያምርብሽ

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 Рік тому +1

    ማሪቱ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ብለሽ ብለሽ መስቀል ለበሽ ሱበሀን አላህ አላህ ሂዳ ይስጥሽ ለዱንያ ብለሽ ወደ ሞት እየተቃረብሽ ነው እካን እች ስቱ ወጣት ሞተ ለማንኛውም ወዳላህ ተመለሽ ሀዛ ዱንያ

  • @beshelowonz3353
    @beshelowonz3353 Рік тому +2

    Amazing

  • @achawachtube9763
    @achawachtube9763 Рік тому

    ምርጥ ስራነው ሀገራችንን እጠብቅ በሐይማኖታችን መጠዋል

  • @lakeademe5744
    @lakeademe5744 Рік тому +2

    I love this musics too much and I am not able to express my feelings
    I just crying because I can't express my feelings otherwise .

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Рік тому +5

    እምዋ አማራ❤❤❤ጎጃም

  • @Edena5237
    @Edena5237 Рік тому +1

    ማርዬ እድሜ ይስጥሽ‼️

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +1

    Thank you ❤️❤️❤️❤️ Ethiopian Abjeshe she did her perfect job.she is true movement.

  • @Rahma-et3rt
    @Rahma-et3rt Рік тому +3

    እምዋ አለች♥️

  • @chorata-hw3ef
    @chorata-hw3ef 20 днів тому

    I would like to give thanks for mariyu legese to adress gojjam traditional music.