Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Yene konjo betam amesegenalehue.yene teyake segure zalawe betam kechene setatebawe wehawe tolo yederekena yeyayazale mene betekeme temekrignaleshe.amesegenalehue.
Betam enamesegnalen wuda bedenb abrarteshilnal THANKS
እናመሰግናለን እስኪ ተባረኪ
ዋዉ ትክክለኛ አገላለጽ ተባረኪ
የኔ ማር በጣም አሪፍ ነው እስኪ እሞክርዋለው በርች እናመሰግናለን ውዴ
Thank you so much you are beautiful soul and be blessed 🙏🏼👍🏼
Yene yetsegur zelela betamm ses new selezi low perosity new malet echelalew?
Great knowledge. Thank you so much!
Betam arif new konjo enamseginal
እናመሰግናለን እስኩየ የውሀውን ምክሬዋሰው አውቄዋለል ምናይነትአንደሆነ ተባረኪ
እህቴ እናመሰግናለን ሰብስክራይብ አርጌሻለው አሁን የፀጉሬ አይነት አውኩበት
Thanks alot this is helpful.
ለሚሳፈፈው ምን እንጠቀም
እናመሠግናለን የኔውድ በጣም
በጣም እናመሰግናለን
Betame enamesegenalen high perosit new cokwonate ena oliv oile new malte new emisemamage malte new eheta zara gemera emokeralehu
እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ነገር ነዉ የኔ ፀጉር ዉሀዉ ዉሥጥ ከላይ አሠፈፈ የኔ ሎዉ ፕሮሢቲ ነዉ ምን ልጠቀም እናት
እናመሰግናለን ሲስቱ❤❤🤗
ዋውውው በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ
እናመሰግናለን እናትየ በደንብ አብራርተሽዋል እና የኔ ፀጉር ዛላዉ ይጎረብጣል
እናመሰግናለን እህታችን የእኔ ፀጉር ከውሀው ከታች ይዘቅጣል ከታች ቁጭ ይላል ግን በጣም ከርዳዳ ደረቅ ነው መፍትሄ ካለሽ መላ በይኝ???
የኔ ከላይ ይሳፈፋል ምንልጠቀም
ThanksI wish see you next time👍👍👍
አለም የ ጎንደር ልጅ ነኝ አለም የ ጎንደር ልጅ ነኝ thanks dear
የኔ ይሳፈፋል በጣም ብዙ ነው አጭር እና በተለምዶ ክርችፍ ይባላል እና እዲያድግልኝ እና እዲለሰልስ ብዛቱ እዲቀንስልኝ እባክሽ ምከሪኝ በምትወጅው
እናመሠግናለን ዉዴ
Great info👌
Abby and Nathy thanks rutye
Thank you good idea
Thank you for adivayse about hair. God blsse u !!! የእኔ ፀጉር በቡሪጩቆ ከላይ ተንሳፎ ለረዥም ጌዜ ቆያ low porosity መሆኑን አንቺ ከሠዬሽን ቦኋላ አወኩኝ ።አንቺ ሰትነግሪኝ በፊት ፀጉሬ በጣም ይነቀቃላል ስበጥሪ ስታጣብ በጣም ቡዙ ይወጣል አመት አላፋው፡ወፊራም ቀጭን ቅበት አይስማም እንድሁ ሸፖ ኮንድሽነር አይስማም እንዳሌ ይነቃላል እበክሽን እራጁኝ አሁን በፊት ከነበራኝ ፀጉሪ ፡አሁን በዶ ሁላት ፊሬ ብልሽ አታምኝኝ ? ትላንት አልመን ቅበት ታቃብቼ ጥሩ ይ መስላኛልና ፡አሁን low poroosity hair ምን አይነት ቅበት ፡ምን አይነት ሸፖና ኮንድሽናሪ ትማክሪኛልሽ ?ሌላ ደግሞ የጡቁር አዝሙድ ፡ ሮዝመሪ ፡አብሽ ቅበቶችና ትሪትመንስ ምን መጣቃም እንዳሌብኝ ?አንቺ ጠቅላል አድሪጋሽ ለሎው ፖሮስት ፀጉሪ አንድ አይነት የምማች ቅበትና ትሪትማንት ንጋርኝ? አመሰግነላው መልካም ዘመን ይሁንልሽ !!!
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
እህቴ በጣም አመሠግናለሁ አሁን የፀጉሬን አይነት አውቄአለሁ ግን የኔ ሀይ ፓሮሥቲ ሢሆን ምን አይነት ትሬትመንት መጠቀም አለብኝ በመቀጠል የሩዝ ውሃ ብጠቀም ችግር አለው?
ሠላም ፀጉሬ lowprosti ከሚባለው ነው shaoop and conditioner ምንም የተስማማኝ የለም count የሚባል ተጠቀምኩ የተለያዬ ብጠቀምም ለፀጉሬ የተስማማኝ አላገኘሁም እባክሽ በጣም ተቸግሬአለው ጥሩ ነው የምትይውን ጠቆም አርጊኝ ያው ያንቺም lowprosti ስለሆነ መላ በይኝ thank you very much
Meron Debebe sweet almond oil ጥሩ ቅባት ነው ሻምፓ ኮንድሽነር የ shea moisture low porosity shampoo , conditioner and leave in conditioner አላቸው እሱ ለብዙ ሰው ይስማማል ሞክሪ አይዞን በርቺ
Meron Debebe በተጨማሪም እኔ ቀላቅዬ ምጠቀመው ቅባት ይሄንን ነው ua-cam.com/video/AvXFiK1ooMY/v-deo.html
@@EskeEthioTube thank you so much my dear 😘😘
Selam ehit yne hay porosity nw seguren ekebakebewalewu gin betam eyeterebeshe ekakel liyalk nw mela beyign eski ahuni yalshiwun kinat bemulu ekebalewu gn lewut yelewum
Hanan Hayilu ትሪትመንትስ ትጠቀሚያለሽ ወይ ..
ለሚነቀለው 👉 ua-cam.com/video/n3uqakXq4z4/v-deo.html
Thank you for everything
እናመሰግናለን እህታችን ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
የኔ ከላይ ነው የሚሳፈፍ አልመደ ብቻ ልጠቀም ወይ እህቴ
Betam enamsgnalen ehte merte aglaltse new berchi .
አዎ ለ ሃይ ፔሮሲቲ የጉሎ ዘይት ጥሩ ነው
Yfit xegure eyetebelashe new lezi meftih kalesh
እናመሠግናለን ፀጉሬን በወር ነው ምታጠበው ችግር አለው?
እህት አድስ ገቢነኝ የኔፀጉር ከላይነው እውሀውላይ ስፍፍየሚለው ምን መጠቀም እንዳለብኝ አልገባኝም ቅባት ና ሽንፖ እንድሁም እቤት ውስጥ የምንጠቀመው ውህድ ንገሪኝ ካላስቸገርኩሽ
Looove your channel💖💕?!!! Thanks for sharing your knowledge and gifts👍!!!Let me finish watching👈Ok. now I know my hair porosity🙋!!!!!.....
Birtukan Yemiru thankyou so much for your support 😍
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዬኔ ማር በርቺልን
በጣም እናመሰግናለን በርቺ እህቴ ከአፊንጫ በላይ ወደ ግንባር ላይ ያለ እድሜ የሚወጣን መስመር ምን በመጠቀም ማስወገድ ይቻላል የምታውቂ ነገር ካለ ጠቁሚኝ አመሰግናለሁ
Egg white teqbe
ያለ እድሜ የፊትላይ ሚወጣ መስመርና መሽብሸብን ለማጥፋት ሰራላችኃለው ሰሞኑን
😊😊😊😊😊 😱ሠታወሪመናመን ሠትቆጭ አታጨማጂው እኔቅዲቤን አጨማዲደውነበረ ብሀላ ዳረጀሠው ሢሠመሠለኝ ተውኩኝ እና ተመለሠ ኮከናት ዘት ቀቢውማታማታ ጣትትጥብ
@@zinetmollazinetmolla591 እሺ በጣም አመሰግናለሁ እውነት ነው ስቆጣ እያጨማደድኩ ነው ልክ ነሽ
Hi how r u.i saw ur videos.thanks sharing.i have one question.i didn't know my hair type i tray the method u show us.but my hair is b/n low and medem .what kind hair i have.
samson abay hi, yes some people have combination hair 😁 it’s normal
Huletegha tyake meche new on line yemtgegh
Tebareki
እናመሰግናለን እህታችን
Teyaken selemeleshelegn betam amesegenalew
ሃይ ፕሮስቲ ነው የኔ
Salme lanche ehti sagura batme sesi nw men largwr kalschagrkushe
እሺ ሰራላችኃለው ሰሞኑን
ሰላም እህቴ እኔ ፀጉሬን ሳበጥር ብዙ ይነቀልብኛል ምን ላዲርገው
እሺ ሰራላችኃለው ብዙ ሰው ጠይቆኛል
@@EskeEthioTube እሽ የኔ ቆንጆ
ለሳሳና ለሚነቀለው 👉ua-cam.com/video/n3uqakXq4z4/v-deo.html
enamsegnale
ፖሮሲቲ ማለት ምንድነው
ቪድዩው ያብራራልሻል
የእኔስ ቶሎ ውሀ አይገባውም ደረቅ ነው ቅባትም አይጠጣልንም ምን ላድርግ ምጠቀማቸው ቅባት ኮኮናት ዘይት የዌራ ዘይት ዳብል አምላ እኛም ሄር ፉድ
የተጠቀምሻቸው ቅባቶችሽ ተስማምተውሻል?
አሁን አልተስማማኝም ይነቃቀላል ይበጣጠሳ በፊት ከሀገር እንደመጣሁ ትሪትመንት የአቮካዶ እኛም ምጠቀመው ሻምፖ ፕንቲን ነበር በዛላይ የካሮት ክሬም ነበረን እናም ከአቮካዶ የተሰራ ሄር ፉድ እነዚህ ሳቆም ተበላሽብን በፊት አሪፍ ነበር አሁን የእራስ ቅሌ እራሱ ቁስለት ይሰማኛል ያመኛል
ፀጉርሽ ሎ ፖሮሲቲ ከሆነ እኔ ምጠቀማቸው ትሪትመንቶች እና ቅባቶች ይስማሙሻል 👉 ua-cam.com/video/D1moSRCeVv8/v-deo.html👉 ua-cam.com/video/Mn4WDZMXypQ/v-deo.html👉 ua-cam.com/video/qiZTarTyTXE/v-deo.htmlከነዚ ውስጥ መርጠሽ ሞክሪ እህቴ ግልፅ ካልሆነ ሁሌም ጠይቂኝ የማቀውን አካፍልሻለው ችግር የለም
@@EskeEthioTube በጣም አመሰግናለሁ ውድ ይልገሬ ልጅ ፈጣሪ ይባርክሽ ለጥያቄዬ በቶሎ ችላ ሳትይ ስለምትመልሽልን ስለምክርሽ ሽኩረን
1st Let me watch it
ቀለም የተቀባ ፀጉር መሞከር እና ማወቅ እንችላለን ተበላሽቶዋል ፀጉሬ ውዴ
tizita getachew ይቻላል አይዞሽ ፀባዩን ካወቅሽ በኃላ በትግስት መንከባከብ ነው የኔንም ቀለም ጨርሶብ ነበር በ እንክብካቤ ብዛት አሁን ለውጥ አለው
ስላም እንድት ነሽ እህት የኔ ችግር ሎው ፕሮስት ነው እባክሽ እስከ እስትምር አሳይኝ ምን አይነት ነው እንዴትስ ልጠቅምው
እሺ እህቴ ቀላል መንገድ አሳያለው ለሁሉም ሚሆን
እሺ የኔ ውድ
ይቅርታ ግን የድፕ ኮንድሽንረ አስራረ አሳይኝ
እኔምልሽ እህቴ ፀጉር ውሀ ውስጥ ስናረግ ከላይነው ወይስ ወደውጥ አርገነው ምጨምረው ስላልገባኝ ነው
Haya Almazrooei ከላይ ቁኝ ነው ምናረገው እህት
@@EskeEthioTube እህት የኔ ፀጉሬ በጣ ም ክስት ያለ ነው ስስ ነው
እሰራላችኃለው
የእኔው ሞክሬው ከላይ ነው ሚንሳፈፈው Low porosity new ማለት ነው የእኔ ፀጉር
Saba yoo ለሚነቀለው 👉 ua-cam.com/video/n3uqakXq4z4/v-deo.html
የእኔ ዘግጦ ቀረ ሀይ ፕሮሲቲ ነው ማለት ነው ግን እኮ የወሬያ ዘይት አይስማማኝም
@የመንገዴ መሪ የአይኔ ብርሃኔ ድግል ማሪያም ለእኔ 👉 ኮኮናቱን ሞክሪ የወይራ ዘይት ለሁሉም አይስማማም የ እንቁላል ትሪይትመንት የ ኦሊቬራ ትሪትመንት ሞክሪ ወፋፍራም ቅባቶች እየቀያየርሽ ሞክሪ.
@@EskeEthioTube እሺ አመሠግነለሁ ውዴ አዎ እውነት ነው ወፈፍረም ክሬሞች ይወደል ፀጉሬ
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው አዲስ ገቢ ነኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ ደሞ በርቺ
*እናመሰግናለን*
Yene konjo betam amesegenalehue.yene teyake segure zalawe betam kechene setatebawe wehawe tolo yederekena yeyayazale mene betekeme temekrignaleshe.amesegenalehue.
Betam enamesegnalen wuda bedenb abrarteshilnal THANKS
እናመሰግናለን እስኪ ተባረኪ
ዋዉ ትክክለኛ አገላለጽ ተባረኪ
የኔ ማር በጣም አሪፍ ነው እስኪ እሞክርዋለው በርች እናመሰግናለን ውዴ
Thank you so much you are beautiful soul and be blessed 🙏🏼👍🏼
Yene yetsegur zelela betamm ses new selezi low perosity new malet echelalew?
Great knowledge. Thank you so much!
Betam arif new konjo enamseginal
እናመሰግናለን እስኩየ የውሀውን ምክሬዋሰው አውቄዋለል ምናይነትአንደሆነ ተባረኪ
እህቴ እናመሰግናለን ሰብስክራይብ አርጌሻለው አሁን የፀጉሬ አይነት አውኩበት
Thanks alot this is helpful.
ለሚሳፈፈው ምን እንጠቀም
እናመሠግናለን የኔውድ በጣም
በጣም እናመሰግናለን
Betame enamesegenalen high perosit new cokwonate ena oliv oile new malte new emisemamage malte new eheta zara gemera emokeralehu
እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ነገር ነዉ የኔ ፀጉር ዉሀዉ ዉሥጥ ከላይ አሠፈፈ የኔ ሎዉ ፕሮሢቲ ነዉ ምን ልጠቀም እናት
እናመሰግናለን ሲስቱ❤❤🤗
ዋውውው በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ
እናመሰግናለን እናትየ
በደንብ አብራርተሽዋል እና የኔ ፀጉር ዛላዉ ይጎረብጣል
እናመሰግናለን እህታችን የእኔ ፀጉር ከውሀው ከታች ይዘቅጣል ከታች ቁጭ ይላል ግን በጣም ከርዳዳ ደረቅ ነው መፍትሄ ካለሽ መላ በይኝ???
የኔ ከላይ ይሳፈፋል ምንልጠቀም
ThanksI wish see you next time👍👍👍
አለም የ ጎንደር ልጅ ነኝ አለም የ ጎንደር ልጅ ነኝ thanks dear
የኔ ይሳፈፋል በጣም ብዙ ነው አጭር እና በተለምዶ ክርችፍ ይባላል እና እዲያድግልኝ እና እዲለሰልስ ብዛቱ እዲቀንስልኝ እባክሽ ምከሪኝ በምትወጅው
እናመሠግናለን ዉዴ
Great info👌
Abby and Nathy thanks rutye
Thank you good idea
Thank you for adivayse about hair. God blsse u !!! የእኔ ፀጉር በቡሪጩቆ ከላይ ተንሳፎ ለረዥም ጌዜ ቆያ low porosity መሆኑን አንቺ ከሠዬሽን ቦኋላ አወኩኝ ።አንቺ ሰትነግሪኝ በፊት ፀጉሬ በጣም ይነቀቃላል ስበጥሪ ስታጣብ በጣም ቡዙ ይወጣል አመት አላፋው፡ወፊራም ቀጭን ቅበት አይስማም እንድሁ ሸፖ ኮንድሽነር አይስማም እንዳሌ ይነቃላል እበክሽን እራጁኝ አሁን በፊት ከነበራኝ ፀጉሪ ፡አሁን በዶ ሁላት ፊሬ ብልሽ አታምኝኝ ? ትላንት አልመን ቅበት ታቃብቼ ጥሩ ይ መስላኛልና ፡አሁን low poroosity hair ምን አይነት ቅበት ፡ምን አይነት ሸፖና ኮንድሽናሪ ትማክሪኛልሽ ?ሌላ ደግሞ የጡቁር አዝሙድ ፡ ሮዝመሪ ፡አብሽ ቅበቶችና ትሪትመንስ ምን መጣቃም እንዳሌብኝ ?አንቺ ጠቅላል አድሪጋሽ ለሎው ፖሮስት ፀጉሪ አንድ አይነት የምማች ቅበትና ትሪትማንት ንጋርኝ? አመሰግነላው መልካም ዘመን ይሁንልሽ !!!
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
እህቴ በጣም አመሠግናለሁ አሁን የፀጉሬን አይነት አውቄአለሁ ግን የኔ ሀይ ፓሮሥቲ ሢሆን ምን አይነት ትሬትመንት መጠቀም አለብኝ በመቀጠል የሩዝ ውሃ ብጠቀም ችግር አለው?
ሠላም ፀጉሬ lowprosti ከሚባለው ነው shaoop and conditioner ምንም የተስማማኝ የለም count የሚባል ተጠቀምኩ የተለያዬ ብጠቀምም ለፀጉሬ የተስማማኝ አላገኘሁም እባክሽ በጣም ተቸግሬአለው ጥሩ ነው የምትይውን ጠቆም አርጊኝ ያው ያንቺም lowprosti ስለሆነ መላ በይኝ thank you very much
Meron Debebe sweet almond oil ጥሩ ቅባት ነው ሻምፓ ኮንድሽነር የ shea moisture low porosity shampoo , conditioner and leave in conditioner አላቸው እሱ ለብዙ ሰው ይስማማል ሞክሪ አይዞን በርቺ
Meron Debebe በተጨማሪም እኔ ቀላቅዬ ምጠቀመው ቅባት ይሄንን ነው ua-cam.com/video/AvXFiK1ooMY/v-deo.html
@@EskeEthioTube thank you so much my dear 😘😘
Selam ehit yne hay porosity nw seguren ekebakebewalewu gin betam eyeterebeshe ekakel liyalk nw mela beyign eski ahuni yalshiwun kinat bemulu ekebalewu gn lewut yelewum
Hanan Hayilu ትሪትመንትስ ትጠቀሚያለሽ ወይ ..
ለሚነቀለው 👉 ua-cam.com/video/n3uqakXq4z4/v-deo.html
Thank you for everything
እናመሰግናለን እህታችን ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
የኔ ከላይ ነው የሚሳፈፍ አልመደ ብቻ ልጠቀም ወይ እህቴ
Betam enamsgnalen ehte merte aglaltse new berchi .
አዎ ለ ሃይ ፔሮሲቲ የጉሎ ዘይት ጥሩ ነው
Yfit xegure eyetebelashe new lezi meftih kalesh
እናመሠግናለን ፀጉሬን በወር ነው ምታጠበው ችግር አለው?
እህት አድስ ገቢነኝ የኔፀጉር ከላይነው እውሀውላይ ስፍፍየሚለው ምን መጠቀም እንዳለብኝ አልገባኝም ቅባት ና ሽንፖ እንድሁም እቤት ውስጥ የምንጠቀመው ውህድ ንገሪኝ ካላስቸገርኩሽ
Looove your channel💖💕?!!! Thanks for sharing your knowledge and gifts👍!!!
Let me finish watching👈
Ok. now I know my hair porosity🙋!!!!!.....
Birtukan Yemiru thankyou so much for your support 😍
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዬኔ ማር በርቺልን
በጣም እናመሰግናለን በርቺ እህቴ ከአፊንጫ በላይ ወደ ግንባር ላይ ያለ እድሜ የሚወጣን መስመር ምን በመጠቀም ማስወገድ ይቻላል የምታውቂ ነገር ካለ ጠቁሚኝ አመሰግናለሁ
Egg white teqbe
ያለ እድሜ የፊትላይ ሚወጣ መስመርና መሽብሸብን ለማጥፋት ሰራላችኃለው ሰሞኑን
😊😊😊😊😊 😱ሠታወሪመናመን ሠትቆጭ አታጨማጂው እኔቅዲቤን አጨማዲደውነበረ ብሀላ ዳረጀሠው ሢሠመሠለኝ ተውኩኝ እና ተመለሠ ኮከናት ዘት ቀቢውማታማታ ጣትትጥብ
@@zinetmollazinetmolla591 እሺ በጣም አመሰግናለሁ እውነት ነው ስቆጣ እያጨማደድኩ ነው ልክ ነሽ
Hi how r u.i saw ur videos.thanks sharing.i have one question.i didn't know my hair type i tray the method u show us.but my hair is b/n low and medem .what kind hair i have.
samson abay hi, yes some people have combination hair 😁 it’s normal
Huletegha tyake meche new on line yemtgegh
Tebareki
እናመሰግናለን እህታችን
Teyaken selemeleshelegn betam amesegenalew
ሃይ ፕሮስቲ ነው የኔ
Salme lanche ehti sagura batme sesi nw men largwr kalschagrkushe
እሺ ሰራላችኃለው ሰሞኑን
ሰላም እህቴ እኔ ፀጉሬን ሳበጥር ብዙ ይነቀልብኛል ምን ላዲርገው
እሺ ሰራላችኃለው ብዙ ሰው ጠይቆኛል
@@EskeEthioTube እሽ የኔ ቆንጆ
ለሳሳና ለሚነቀለው 👉ua-cam.com/video/n3uqakXq4z4/v-deo.html
enamsegnale
ፖሮሲቲ ማለት ምንድነው
ቪድዩው ያብራራልሻል
የእኔስ ቶሎ ውሀ አይገባውም ደረቅ ነው ቅባትም አይጠጣልንም ምን ላድርግ ምጠቀማቸው ቅባት ኮኮናት ዘይት የዌራ ዘይት ዳብል አምላ እኛም ሄር ፉድ
የተጠቀምሻቸው ቅባቶችሽ ተስማምተውሻል?
አሁን አልተስማማኝም ይነቃቀላል ይበጣጠሳ በፊት ከሀገር እንደመጣሁ ትሪትመንት የአቮካዶ እኛም ምጠቀመው ሻምፖ ፕንቲን ነበር በዛላይ የካሮት ክሬም ነበረን እናም ከአቮካዶ የተሰራ ሄር ፉድ እነዚህ ሳቆም ተበላሽብን በፊት አሪፍ ነበር አሁን የእራስ ቅሌ እራሱ ቁስለት ይሰማኛል ያመኛል
ፀጉርሽ ሎ ፖሮሲቲ ከሆነ እኔ ምጠቀማቸው ትሪትመንቶች እና ቅባቶች ይስማሙሻል
👉 ua-cam.com/video/D1moSRCeVv8/v-deo.html
👉 ua-cam.com/video/Mn4WDZMXypQ/v-deo.html
👉 ua-cam.com/video/qiZTarTyTXE/v-deo.html
ከነዚ ውስጥ መርጠሽ ሞክሪ እህቴ ግልፅ ካልሆነ ሁሌም ጠይቂኝ የማቀውን አካፍልሻለው ችግር የለም
@@EskeEthioTube በጣም አመሰግናለሁ ውድ ይልገሬ ልጅ ፈጣሪ ይባርክሽ ለጥያቄዬ በቶሎ ችላ ሳትይ ስለምትመልሽልን ስለምክርሽ ሽኩረን
1st Let me watch it
ቀለም የተቀባ ፀጉር መሞከር እና ማወቅ እንችላለን ተበላሽቶዋል ፀጉሬ ውዴ
tizita getachew ይቻላል አይዞሽ ፀባዩን ካወቅሽ በኃላ በትግስት መንከባከብ ነው የኔንም ቀለም ጨርሶብ ነበር በ እንክብካቤ ብዛት አሁን ለውጥ አለው
ስላም እንድት ነሽ እህት የኔ ችግር ሎው ፕሮስት ነው እባክሽ እስከ እስትምር አሳይኝ ምን አይነት ነው እንዴትስ ልጠቅምው
እሺ እህቴ ቀላል መንገድ አሳያለው ለሁሉም ሚሆን
እሺ የኔ ውድ
ይቅርታ ግን የድፕ ኮንድሽንረ አስራረ አሳይኝ
እኔምልሽ እህቴ ፀጉር ውሀ ውስጥ ስናረግ ከላይነው ወይስ ወደውጥ አርገነው ምጨምረው ስላልገባኝ ነው
Haya Almazrooei ከላይ ቁኝ ነው ምናረገው እህት
@@EskeEthioTube እህት የኔ ፀጉሬ በጣ ም ክስት ያለ ነው ስስ ነው
እሰራላችኃለው
የእኔው ሞክሬው ከላይ ነው ሚንሳፈፈው Low porosity new ማለት ነው የእኔ ፀጉር
Saba yoo ለሚነቀለው 👉 ua-cam.com/video/n3uqakXq4z4/v-deo.html
የእኔ ዘግጦ ቀረ ሀይ ፕሮሲቲ ነው ማለት ነው ግን እኮ የወሬያ ዘይት አይስማማኝም
@የመንገዴ መሪ የአይኔ ብርሃኔ ድግል ማሪያም ለእኔ
👉 ኮኮናቱን ሞክሪ የወይራ ዘይት ለሁሉም አይስማማም የ እንቁላል ትሪይትመንት የ ኦሊቬራ ትሪትመንት ሞክሪ ወፋፍራም ቅባቶች እየቀያየርሽ ሞክሪ.