Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትክክል እህት እኔ እጠቀመው ዋልሁ በጣም ያሳዲጋል
ከምርሽ ነው
አው ምነው ወላሂ ምነው
ያሳድጋል ትጠቀሚዋለሽ እኔ ሞክሬው ስለማላቅ መጠየቄ ነው
እውነት ነው የምልሺ በጣም ነው የተመቸኝ እህቴ ሌላ ዜጋ አስተላልፋው አይቸ እየተጠቀምኩት ነው እህቴ ሳትስለቺ እኔ ከመታጠቤ በፊት ነው እምጠቀመው እዉነት ነው ይምልሺ አሪፍ ነው እህቴዋ ግንቢንስ 1 ውር ያህል ተጠቀሚው ከዛ ነይ ሰምተሻል
Hi pls asrgenge seant seat takoywalse... Ande beza arge serce beye samentu metkem eclalhu pls answer me
በዛላይ እደሀበሻ ፀጉር ቃሉን አክባሪ የለም ከፍ አይል ዝቅ አይል እዛው እጆሮየ ስር እሱም ተግባሬ ሆዶ ፎረፎር ይዞኝ እዴኔ የመረረው ላይክ ያርግ ፒሊስ
ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለቹበት ሰለመቹ ይብዘ በቅንነት በአለህ ይሁንበቹ ሰብስክረይብ ግጩኝ
ክክክክ
ክክክ ግን አኔን አይወክልም በቃ ህንድ ነኝ መሰለኝ 😀😀
Kkkkkkk አድክም
ክክክክክክክክክ
ሺሮ እና በርበሬ ነው የቀረን ዘድሮ
ተባርክልኝ እህቴ በጣም ጥሩ ነው እኔ መቅላት እፈልጋለሁ ከቻልሽ ከይቅርታ ጋር ማስኩን አሣይን እእናመሰግንሻለን
Thanks for your insight! Yatsmamasenge goodies I'm loving it (Egzhaber yasbsh.)
Qonjo ymeslal emokrewalohu nhala enegrshalohu yene qonjo berchi betam gobez nesh 👍😘🥰❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕
Thanks my dear for showing us. I have tried it but it is not creamy it becomes hot oil. What can I add or if you can tell us the proportion of carrot and oil.
Your smile is so sweet be blessed thanks I well do
Can you please show the oil and how it looks like.
እናመሰግናለን እህቴ
*Enamesegnalen mesi asteway det nesh. Yeruz wuha 2 besamnt ande konjo new. Frij wust 5 ken sikoy tru new yeruz whaw. Lene yetekemegn*
እናመሰግናለን፡ጥያቄአለኝ፡ካሮቱን፡አውቀሽ፡ነውዴ፡ያደረቅሽው
እናመሰግናለን በጣም እጅሽ ይባረክ
How long we have to keep it plz yene konjio negerin. Thank you.
Oilve oil aeyesemamagm belale mekeyer yechlale ?
እናመሰግናለን:እህታችን
መጨረሻላይ ምኑ ነው የፈጨሽወሰ ፍሪጅ አሥገብተሽ ያጠለልሹ ካሮት ነው ወይስ ዘይቱ ነው ግልፅ አርጊው
በጣም አሪፍ ነዉ የፍለፊት ፀጉር ያሳዲጋል እናመሰግናለን
በጣም አመሰግንሃለሁ በጣም ሰራሸ አሪፍ ነው
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማመሰግነው ተጠቅሜው በጣም አሪፍ ነው በርቺ
ከፍሪጅ ውጩ ማሰቀመት አይቻልም
መዳም ከቤት ስትውጣ እሞክርው አለሁ ኮሮና ይጠፍልን በመጀመሪያ
ትክክል
እሥታፎረሏህ አች ሙሥሊም አይደለሽምደ መዳም ሥወጣ እምትይው ሌብነህ አይሆንም
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ የፊቱን ብታሲይኝ ደሰ ይለኛል
የሀበሻ ፀጉር ቁም ነገረኛዉየጆሯችን በታች ላይወርድ የማለዉ............
ያድጋል ከተከባከብሽው
ኧረ ትክክል ብለሻል😂😂😂😂
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እኔ ዘይትዘይቱን አይስማማኝም ነበር ግን ይሄ በጣም ለፀጉሬ ተመችቶኛ ፈጭቼ አጠለዋለሁ ለረጅም ሰአት መፍጨት አልችልም ክሬ አልሆን አለኝ ዞሮዞሮ ተመችቶኛል
Wow Tebareki
woo betem dessi yilal tebareki ethie
አመሰግናለሁ የኔ ውድ አሪፍ ነው ከእዚህ በፊት ተጠቅሚያለሁ
Did you use one cup olive oil and 2 carrots? Mine turned out to be orange and not creamy at all.
Anameseginalen anat ketybet lijishm fetari yasadiglsh gn anat tekebten min yahl giza koyten ademntateb alnegershnm?????? ngerin mamaye
ua-cam.com/video/RKeWxRt3caI/v-deo.html
መሲዬ አሪፍ ነው ግን ተቀብተን አንታጠባለን ወይስ ለምን ያህል ጊዜስ አላያችን ላይ መቆየት አለበት
በናትሽ ለአንገት መተጣ ጠፍ መላ ካለሽ እባክሽ ቪዲወሽን ስለ ማይ እጠብቃለሁ ባይ
I have both , so let me try it today...if it works I will definitely tell you sis...
የወይራ ዘይት ዘዘይቱን ማለት ነው
የትኛውንም ነው የፈጨሺው ንገሪኝ አልገባኝም
Lemn beanchi segur mokreshi atasaynm
በጣም ጎበዝ ነሽ
Can you do English or English subtitles
Carrot ande lay new yefecheshew?
Ye wefere ende kibe yetignaw new? Karot ke zeyit gar or Aligebagnim giltsi Adirgi
can I use extra verge oil olive oil or light olive oils?
Sente carrot newe yetetekemshew plz tell me
በናትሽ ሆዴ የረጋውን ዘይት ነው የፈጨሽው ፍሪጂ ያስገባሽውን ዘይት የፈጨሽው ምኑን ነው መጨረሻ ግራ ያጋባል
enem gera agabitognale ehite
የእውነት እኔም ምንም አልገባም
እኔም ጥያቄ የሆነብይኝ ነገር ነው
ፍሪጅ ውስጥ የገባውን ነው የፈጨችው
Wana milsi sici please?
ጎበዝ ነሽ ተባራኪ😘
Thank you so much dear ❤️❤️🙏
Tebareki bicha ine aderige mokiriyalewu gin inide anichi karo alihonemi anichi lela negeri cemireshi kehone hode gilisti lemoni atinagerimi hode tebarekiii
እህት እሞክረዋለሁ የጄ ጥፍር ቅርጹ በጣም ተበላሸ እስቲ መላ ከለሸ መልሶ ቅርጹ ይዞ እዲዋጣ ቅርጹ በጣም ተበላሸ
Ibakish ene tsegure beshibet filefitu lay betam yastelal est mela kalew
ሁሌም ምሠጪው ትምህርት ደሥ ይለኛል እህቴ እነመሠግነለን በርቺ ግን መጨራሸ ለይ ዘይቱን ከምን ፈጨሽው ከጨመቅሽው ከሮት ነው ? ትንሽ ግራ አጋበኝ ተቀብተንሥ ሥንት ሠአት እነቆየው ? ወይሥ እንደመንኛውም ቅበት ዝም ብለን እንጠቀመው?
ጥሩነውእንሞክረዋለን
በዘይት የጠበስሽው ካሮቱን የት አደረግሽው
Mqngnawn zeyet Metekm Anchelm Benatshe Ngerign??????
አልገባኝም ምኑን ነው የፈጨሽው
Tnx konjoo yalselisall?
እህቴ የፈጨሸው የተቀቀለውን ካሮት ነው ወይሰ ፈርጄ ያረግሸውን የወይራ ዘይቴ ነው ግልፁ ብታረጌልን እራርሺ በጣም ደሰ ይላል በዚሁ ቀጥይ ኤህቴ
ተጠቅሜው በጣም አሬፍ ነው በጣም አመሰግናለሁ በእድ ሳምት ውስጥ ፀጉሬ ተስተካከለ አመሰግናለሁ
እንደትነዉ የተጠቀምሽ ይቅርታ ግልፅ አዲርጊልኝ ማማየ
እመዳቤት ያለነውስ እኔአይመቸኝም ኢት ስገባእጠቀማለሁ እጅ ለመብላትም እየተሳቀቅንነው ከሡቅየሚገዙትን ንገሪን እደኔ እማይመቸውይኖራል
እኔም እንችዉ እሕቴ ዉሐእንካን ሥጠጣ ያለ ቅቃል አይ የሠዉ ቤት የሠዉ ነው እንደ ተባለዉ አገራችን እንጠቀመዋለን
ለምን ማር
Tebareku
በጣምአምሮብሻል ምንድን ነው ሚስስጥሩ
ምኑን ነዉ የፈጨሽዉ ካሮቱን ወይስ
Mechersha llay gilti aydlem keminu gar newu yafecheshiwu
Thank you ehtie betam tekmonal
Yena konijo yeminkebawe zeyitun new weyis karotun new??
እህቴ እኔ አ ልከባኝም ካሮቱን ነው የፍጨሺው ወይ ዘይቱን መልሺልኝ በና ትሺ
እናመሰግናለን እህት
አመሰግናለሁ
ስንት ካሮት ነው የስራሺው ካሮቱስ ቅድሜያ እንልጠዋለን ወይስ መላጥ አያስፈልገውም ዝም ብለን ፈቅፈቀን ነው ድስቱጋ የምን ጨምረው?
እህትሶፉትላበላሽውጠጉሪምድነውእሚድነው
ምርጥ ነው
ጠንክራ ማሬ አራፍ ነው
Zeyitu endet yihonal?
መስዬ እኔም እየተጠምኩ ነው በጣም አሪፍ ነው 😍😍
እስኪ አስረጅኝ እህት አልገባኝም
መቅላት ለምትፈልጉ ያልሺውን አሳይን ሲስ
endt nesh gobeze gin fete madeyat wetobetal ena eski midanitun serelin
Coconat mehon aychilem
እናመሰግናለን፣እህቴ፣እኔ፣መቅላት፣እፈልጋለሁ፣ከቻልሽ፣ምን፣እደማዘጋጅ፣ንገሪኝ፣ዉዴ
Karotun fachetashi ba oll v mafelat new wed kaza Tenshi sat ferjuweset masemamat tenshi seoger awtetshi mafechat new
Anii amarifaa bekuu garuu dibaadhee naa micadha moo akkamii????????????????
እናመሰግናለን ግን ረዘመ 1ሰአት በሙሉ ካሮቱን ማብሰል 30 ደቂቃ ቢሆንስ
Hulchum tamasaday nager naw yamit sarit
ማማየ ለምሳሌ አድ ኩበያ የወይራ ዘይት ስት ቃሮት ያስፈልጋዋል እናብ ካሮቱ ቢበዛ ምን ይሆኖል መልሽልን
ለፊት ምን መለ አለሽ በተለይ ለማድያት
እናመሠግናለን እህት
ቆንጆ ቆንጆ
Carrotu endet hone yetefakew
Betam gobez neshe thanks gen mechereshw lay bedenb aberareln
እህቴ ግልጽ አይደለም ካሮቱን ነው የፈጨሽዉ ወይስ ያጠለልሽዉን ዘይት ብቻ ነዉ ወይ የፍጨሽዉ ተቀብተን ለምን ያህል ስዓት ነው የምንቁየዉ ግልዕ አድርጊልኝ ።
እባክሽ እህቴ ካሮት እና የውይራ ዝይት ቢቻ ነው ውይስ አልገባኝም ንገርኝ
ለበለጠ ለውጥ እንቁላል ተጠቀሙ በጣም ሀረፍ ነው
yene konjo betam amesginalew emokirewna nigrshalew
Carotu deriken naw?
የኔሥ የማዳምን አስቤዛ ጨረስኩኚ ምንም ለዉጥየለዉ ከመበጣጠስ ሌላ
ከሰራሽዉ በኃላ ዉጭ ነዉ የሚቀመጠዉ? መቀባት በስንፈልግ ሰዓት ነዉ ወይስ ልንታጠብ ስንል ነዉ የምንቀባዉ?
የጨመቅሸውን ካሮት አብርሸ ነው የምትፈጪው
ሀይ እህቴ ዪኸን ቢደወ የሰራሺ ተቀብተን ስንት ሰአት እናቆየዉ
Mare thanks
Zime beye lemin tekebtesh ataseym tadiya human hair chankash lay teshkimesh tsgur yasadiga tiyalsh
ምን ዘይት
I don't understand what you're doing at the end?????there is some trick ☝🏼
ጥሬ ካሮት መጠቀም ይቻላል
ፀጉራችን ላይ ወጥ መሰራት ነዉ የቀርን ወይ የ ሀበሻ ፀጉር አያደግም ደግሞ ምኑን ነዉ የፈጨሽዉ በደንብ ግልፀ አደለም የጨመቅሽዉን ካሮት የት ሄደ
ማማዬ የምር ተንከባከቢ ያድጋል እንደኔ አናቱላይ ቅመም መቀመም የሰለቸው ያለ አይመስለኝም ግን ስራ ብለሽ ከተንከባከብሽው ያድጋል እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርሽ
እኔም ያው ነኝ ግን የኔ እንኳን እርዝማኔው አልሀምዱሊላህ ምንም አይልም ግን ድርቅ እያለብኝ ነው ደግሞ የካሮቱ አሰራር ቅልፅ አልሆነልኝም ማለቴ ካሮቱን አድርቀሽ ነው ወይስ እርጥቡን ነው የፈጨሽው
ለአምን ለእኔ ከላልን አይቀያሪም ??
Thanks mamaye yefitun serilen masiye
ዘይቱን ነው ወይንስ ካሮቱን ነው የፈጨሽው
Laminaqaqal ena bado lahonase
ትክክል እህት እኔ እጠቀመው ዋልሁ በጣም ያሳዲጋል
ከምርሽ ነው
አው ምነው ወላሂ ምነው
ያሳድጋል ትጠቀሚዋለሽ እኔ ሞክሬው ስለማላቅ መጠየቄ ነው
እውነት ነው የምልሺ በጣም ነው የተመቸኝ እህቴ ሌላ ዜጋ አስተላልፋው አይቸ እየተጠቀምኩት ነው እህቴ ሳትስለቺ እኔ ከመታጠቤ በፊት ነው እምጠቀመው እዉነት ነው ይምልሺ አሪፍ ነው እህቴዋ ግንቢንስ 1 ውር ያህል ተጠቀሚው ከዛ ነይ ሰምተሻል
Hi pls asrgenge seant seat takoywalse... Ande beza arge serce beye samentu metkem eclalhu pls answer me
በዛላይ እደሀበሻ ፀጉር ቃሉን አክባሪ የለም ከፍ አይል ዝቅ አይል እዛው እጆሮየ ስር እሱም ተግባሬ ሆዶ ፎረፎር ይዞኝ እዴኔ የመረረው ላይክ ያርግ ፒሊስ
ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለቹበት ሰለመቹ ይብዘ በቅንነት በአለህ ይሁንበቹ ሰብስክረይብ ግጩኝ
ክክክክ
ክክክ ግን አኔን አይወክልም በቃ ህንድ ነኝ መሰለኝ 😀😀
Kkkkkkk አድክም
ክክክክክክክክክ
ሺሮ እና በርበሬ ነው የቀረን ዘድሮ
ተባርክልኝ እህቴ በጣም ጥሩ ነው እኔ መቅላት እፈልጋለሁ ከቻልሽ ከይቅርታ ጋር ማስኩን አሣይን እእናመሰግንሻለን
Thanks for your insight! Yatsmamasenge goodies I'm loving it (Egzhaber yasbsh.)
Qonjo ymeslal emokrewalohu nhala enegrshalohu yene qonjo berchi betam gobez nesh 👍😘🥰❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕
Thanks my dear for showing us. I have tried it but it is not creamy it becomes hot oil. What can I add or if you can tell us the proportion of carrot and oil.
Your smile is so sweet be blessed thanks I well do
Can you please show the oil and how it looks like.
እናመሰግናለን እህቴ
*Enamesegnalen mesi asteway det nesh. Yeruz wuha 2 besamnt ande konjo new. Frij wust 5 ken sikoy tru new yeruz whaw. Lene yetekemegn*
እናመሰግናለን፡ጥያቄአለኝ፡ካሮቱን፡አውቀሽ፡ነውዴ፡ያደረቅሽው
እናመሰግናለን በጣም እጅሽ ይባረክ
How long we have to keep it plz yene konjio negerin. Thank you.
Oilve oil aeyesemamagm belale mekeyer yechlale ?
እናመሰግናለን:እህታችን
መጨረሻላይ ምኑ ነው የፈጨሽወሰ ፍሪጅ አሥገብተሽ ያጠለልሹ ካሮት ነው ወይስ ዘይቱ ነው ግልፅ አርጊው
በጣም አሪፍ ነዉ የፍለፊት ፀጉር ያሳዲጋል እናመሰግናለን
በጣም አመሰግንሃለሁ በጣም ሰራሸ አሪፍ ነው
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማመሰግነው ተጠቅሜው በጣም አሪፍ ነው በርቺ
ከፍሪጅ ውጩ ማሰቀመት አይቻልም
መዳም ከቤት ስትውጣ እሞክርው አለሁ ኮሮና ይጠፍልን በመጀመሪያ
ትክክል
እሥታፎረሏህ አች ሙሥሊም አይደለሽምደ መዳም ሥወጣ እምትይው ሌብነህ አይሆንም
ክክክክ
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ የፊቱን ብታሲይኝ ደሰ ይለኛል
የሀበሻ ፀጉር ቁም ነገረኛዉ
የጆሯችን በታች ላይወርድ የማለዉ
............
ያድጋል ከተከባከብሽው
ኧረ ትክክል ብለሻል😂😂😂😂
ክክክክ
ክክክክ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እኔ ዘይትዘይቱን አይስማማኝም ነበር ግን ይሄ በጣም ለፀጉሬ ተመችቶኛ ፈጭቼ አጠለዋለሁ ለረጅም ሰአት መፍጨት አልችልም ክሬ አልሆን አለኝ ዞሮዞሮ ተመችቶኛል
Wow Tebareki
woo betem dessi yilal tebareki ethie
አመሰግናለሁ የኔ ውድ አሪፍ ነው ከእዚህ በፊት ተጠቅሚያለሁ
Did you use one cup olive oil and 2 carrots? Mine turned out to be orange and not creamy at all.
Anameseginalen anat ketybet lijishm fetari yasadiglsh gn anat tekebten min yahl giza koyten ademntateb alnegershnm?????? ngerin mamaye
ua-cam.com/video/RKeWxRt3caI/v-deo.html
መሲዬ አሪፍ ነው ግን ተቀብተን አንታጠባለን ወይስ ለምን ያህል ጊዜስ አላያችን ላይ መቆየት አለበት
በናትሽ ለአንገት መተጣ ጠፍ መላ ካለሽ እባክሽ ቪዲወሽን ስለ ማይ እጠብቃለሁ ባይ
I have both , so let me try it today...if it works I will definitely tell you sis...
የወይራ ዘይት ዘዘይቱን ማለት ነው
የትኛውንም ነው የፈጨሺው ንገሪኝ አልገባኝም
Lemn beanchi segur mokreshi atasaynm
በጣም ጎበዝ ነሽ
Can you do English or English subtitles
Carrot ande lay new yefecheshew?
Ye wefere ende kibe yetignaw new? Karot ke zeyit gar or Aligebagnim giltsi Adirgi
can I use extra verge oil olive oil or light olive oils?
Sente carrot newe yetetekemshew plz tell me
በናትሽ ሆዴ የረጋውን ዘይት ነው የፈጨሽው ፍሪጂ ያስገባሽውን ዘይት የፈጨሽው ምኑን ነው መጨረሻ ግራ ያጋባል
enem gera agabitognale ehite
የእውነት እኔም ምንም አልገባም
እኔም ጥያቄ የሆነብይኝ ነገር ነው
ፍሪጅ ውስጥ የገባውን ነው የፈጨችው
Wana milsi sici please?
ጎበዝ ነሽ ተባራኪ😘
Thank you so much dear ❤️❤️🙏
Tebareki bicha ine aderige mokiriyalewu gin inide anichi karo alihonemi anichi lela negeri cemireshi kehone hode gilisti lemoni atinagerimi hode tebarekiii
እህት እሞክረዋለሁ የጄ ጥፍር ቅርጹ በጣም ተበላሸ እስቲ መላ ከለሸ መልሶ ቅርጹ ይዞ እዲዋጣ ቅርጹ በጣም ተበላሸ
Ibakish ene tsegure beshibet filefitu lay betam yastelal est mela kalew
ሁሌም ምሠጪው ትምህርት ደሥ ይለኛል እህቴ እነመሠግነለን በርቺ ግን መጨራሸ ለይ ዘይቱን ከምን ፈጨሽው ከጨመቅሽው ከሮት ነው ? ትንሽ ግራ አጋበኝ ተቀብተንሥ ሥንት ሠአት እነቆየው ? ወይሥ እንደመንኛውም ቅበት ዝም ብለን እንጠቀመው?
ጥሩነውእንሞክረዋለን
በዘይት የጠበስሽው ካሮቱን የት አደረግሽው
Mqngnawn zeyet Metekm Anchelm Benatshe Ngerign??????
አልገባኝም ምኑን ነው የፈጨሽው
Tnx konjoo yalselisall?
እህቴ የፈጨሸው የተቀቀለውን ካሮት ነው ወይሰ ፈርጄ ያረግሸውን የወይራ ዘይቴ ነው ግልፁ ብታረጌልን እራርሺ በጣም ደሰ ይላል በዚሁ ቀጥይ ኤህቴ
ተጠቅሜው በጣም አሬፍ ነው በጣም አመሰግናለሁ በእድ ሳምት ውስጥ ፀጉሬ ተስተካከለ አመሰግናለሁ
እንደትነዉ የተጠቀምሽ ይቅርታ ግልፅ አዲርጊልኝ ማማየ
እመዳቤት ያለነውስ እኔአይመቸኝም ኢት ስገባእጠቀማለሁ እጅ ለመብላትም እየተሳቀቅንነው ከሡቅየሚገዙትን ንገሪን እደኔ እማይመቸውይኖራል
እኔም እንችዉ እሕቴ ዉሐእንካን ሥጠጣ ያለ ቅቃል አይ የሠዉ ቤት የሠዉ ነው እንደ ተባለዉ አገራችን እንጠቀመዋለን
ለምን ማር
Tebareku
በጣምአምሮብሻል ምንድን ነው ሚስስጥሩ
ምኑን ነዉ የፈጨሽዉ ካሮቱን ወይስ
Mechersha llay gilti aydlem keminu gar newu yafecheshiwu
Thank you ehtie betam tekmonal
Yena konijo yeminkebawe zeyitun new weyis karotun new??
እህቴ እኔ አ ልከባኝም ካሮቱን ነው የፍጨሺው ወይ ዘይቱን መልሺልኝ በና ትሺ
እናመሰግናለን እህት
አመሰግናለሁ
ስንት ካሮት ነው የስራሺው ካሮቱስ ቅድሜያ እንልጠዋለን ወይስ መላጥ አያስፈልገውም
ዝም ብለን ፈቅፈቀን ነው ድስቱጋ የምን ጨምረው?
እህትሶፉትላበላሽውጠጉሪምድነውእሚድነው
ምርጥ ነው
ጠንክራ ማሬ አራፍ ነው
Zeyitu endet yihonal?
መስዬ እኔም እየተጠምኩ ነው በጣም አሪፍ ነው 😍😍
እስኪ አስረጅኝ እህት አልገባኝም
መቅላት ለምትፈልጉ ያልሺውን አሳይን ሲስ
endt nesh gobeze gin fete madeyat wetobetal ena eski midanitun serelin
Coconat mehon aychilem
እናመሰግናለን፣እህቴ፣እኔ፣መቅላት፣እፈልጋለሁ፣ከቻልሽ፣ምን፣እደማዘጋጅ፣ንገሪኝ፣ዉዴ
Karotun fachetashi ba oll v mafelat new wed kaza Tenshi sat ferjuweset masemamat tenshi seoger awtetshi mafechat new
Anii amarifaa bekuu garuu dibaadhee naa micadha moo akkamii????????????????
እናመሰግናለን ግን ረዘመ 1ሰአት በሙሉ ካሮቱን ማብሰል 30 ደቂቃ ቢሆንስ
Hulchum tamasaday nager naw yamit sarit
ማማየ ለምሳሌ አድ ኩበያ የወይራ ዘይት ስት ቃሮት ያስፈልጋዋል እናብ ካሮቱ ቢበዛ ምን ይሆኖል መልሽልን
ለፊት ምን መለ አለሽ በተለይ ለማድያት
እናመሠግናለን እህት
ቆንጆ ቆንጆ
Carrotu endet hone yetefakew
Betam gobez neshe thanks gen mechereshw lay bedenb aberareln
እህቴ ግልጽ አይደለም ካሮቱን ነው የፈጨሽዉ ወይስ ያጠለልሽዉን ዘይት ብቻ ነዉ ወይ የፍጨሽዉ ተቀብተን ለምን ያህል ስዓት ነው የምንቁየዉ ግልዕ አድርጊልኝ ።
እባክሽ እህቴ ካሮት እና የውይራ ዝይት ቢቻ ነው ውይስ አልገባኝም ንገርኝ
ለበለጠ ለውጥ እንቁላል ተጠቀሙ በጣም ሀረፍ ነው
yene konjo betam amesginalew emokirewna nigrshalew
Carotu deriken naw?
የኔሥ የማዳምን አስቤዛ ጨረስኩኚ ምንም ለዉጥየለዉ ከመበጣጠስ ሌላ
ከሰራሽዉ በኃላ ዉጭ ነዉ የሚቀመጠዉ? መቀባት በስንፈልግ ሰዓት ነዉ ወይስ ልንታጠብ ስንል ነዉ የምንቀባዉ?
የጨመቅሸውን ካሮት አብርሸ ነው የምትፈጪው
ሀይ እህቴ ዪኸን ቢደወ የሰራሺ ተቀብተን ስንት ሰአት እናቆየዉ
Mare thanks
Zime beye lemin tekebtesh ataseym tadiya human hair chankash lay teshkimesh tsgur yasadiga tiyalsh
ምን ዘይት
I don't understand what you're doing at the end?????there is some trick ☝🏼
ጥሬ ካሮት መጠቀም ይቻላል
ፀጉራችን ላይ ወጥ መሰራት ነዉ የቀርን ወይ የ ሀበሻ ፀጉር አያደግም ደግሞ ምኑን ነዉ የፈጨሽዉ በደንብ ግልፀ አደለም የጨመቅሽዉን ካሮት የት ሄደ
ማማዬ የምር ተንከባከቢ ያድጋል እንደኔ አናቱላይ ቅመም መቀመም የሰለቸው ያለ አይመስለኝም ግን ስራ ብለሽ ከተንከባከብሽው ያድጋል እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርሽ
እኔም ያው ነኝ ግን የኔ እንኳን እርዝማኔው አልሀምዱሊላህ ምንም አይልም ግን ድርቅ እያለብኝ ነው
ደግሞ የካሮቱ አሰራር ቅልፅ አልሆነልኝም ማለቴ ካሮቱን አድርቀሽ ነው ወይስ እርጥቡን ነው የፈጨሽው
ለአምን ለእኔ ከላልን አይቀያሪም ??
Thanks mamaye yefitun serilen masiye
ዘይቱን ነው ወይንስ ካሮቱን ነው የፈጨሽው
Laminaqaqal ena bado lahonase