የህልም ፍቺ - እድለኛ እና ፀጋን የታደለ ሰው ብቻ የሚያየው ህልም- ባል - ፍቅረኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025
  • የህልም ፍቺ - እድለኛ እና ፀጋን የታደለ ሰው ብቻ የሚያየው ህልም-ባል - ፍቅረኛ

КОМЕНТАРІ • 78

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Рік тому +2

    በርታ 🎉

  • @GenetShewngizaw
    @GenetShewngizaw 21 день тому

    እባክህ ደፍረስ ባለ ፀበል መጠመቅ ምንድነው ወንድሜ

  • @mibratshankoot5485
    @mibratshankoot5485 Рік тому +1

    አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏

  • @KsapakistanksaKsapakistanksa
    @KsapakistanksaKsapakistanksa Місяць тому +1

    ኣምባሻ ስያርብህ ምንድነዉ

  • @SikoSilo-t4u
    @SikoSilo-t4u 4 місяці тому +1

    ሠላም ወንድሜ በህልም ገላ መታጠብ ምንድነው

  • @MimiSemachew-w7k
    @MimiSemachew-w7k 3 місяці тому +1

    ሰላም ወንድሜ ? በህልም እያንዳንዳችን አካፋ ተሸክመን 2 ኮርያዎች ጋር ቀሰልፍ ስንጓዝ ትልቅ ባህር ላይስንደርስ ጠፉብኝ ምንድ ነው

  • @tewabechtedla6430
    @tewabechtedla6430 3 місяці тому

    በህልም ብልቃጥ መቀበል ምንድነው?

  • @faninatumom1183
    @faninatumom1183 10 місяців тому +1

    ብሸታ ምንድነው

  • @WONEDSEN
    @WONEDSEN Місяць тому +1

    Ok❤❤❤❤❤ berta

  • @HiwetAweke-v4c
    @HiwetAweke-v4c 20 днів тому

    Selam
    Behlme betedegagami bekolo ayalehu mndnew

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 6 місяців тому +3

    ሰላም ወድሜ እምወደዉ ልጅ ጋር ስልክ እያወራን ከወደኔ ተቋረጠ በምሀል ላይ የህፃንልጅ ድምፅ ሰማሁ እያለቀሰ 😢ምን ይሆን

  • @LelaAbidla
    @LelaAbidla 10 місяців тому +1

    በህልሚ የሚያምር የአፈረ ቤት ተሠርቶልኝ አየሁ ቤቱ ያምራል ፈችው ምንድነው

  • @sameraGetachew
    @sameraGetachew 9 місяців тому +1

    በህልም በፓስፖርት ውስጥ ገዘብ ከተው ሰው ሲሰጥ ምንድነው

  • @Betel-b7u
    @Betel-b7u 6 місяців тому +1

    ሰላም ወንድ እንዴነ በቀደምም ፅፌል አልመለስክልኝም እኔ ያለውት ሰው ቤት ነው የእሳት ዝናብ ዘንቦ መስኮት ሳቃጥል አያለው አትለፈኝ

  • @hiwot-tekabe3931
    @hiwot-tekabe3931 Рік тому +1

    Selam Lebeti Adise Negne. Behilem ijen enate sitasitatebegne ayehu min yihon.

  • @vipvv8988
    @vipvv8988 11 місяців тому +1

    እባክህን ወንድሜ ካየክ ፍታልኝ ለ2ተኛ ጊዜ እያሣየኝ ነው ጉዋደኛ አለኝ ወደፊት እንጋባለን ብለን እናስባለን ቤተሠብ አያቅም ህልሙ ቤተሠቦቸ ደግሠው በሠርጉ ቀን ይነግሩኛል ልድርሽ ነው ይሉኛል ከዛ ለጉዋደኛየ ለሌላ ሊድሩኝ ነው ልለው ከስልኬ አለ ሥልኩ ግን ይጠፋኛል አልወጣልኝ ይላል አለቅሣለሁ እሡነን ነው ማግባት ምፈልግ። ምን ነው?

  • @mamekal1513
    @mamekal1513 Місяць тому

    በህልሜ በተደጋጋሚ ሴት ልጅ ልታቀኝ የሞቀ ውሀ ልትደፋብኝ ስጮህ ደግሞ አፌ ይጣመማል አረ ስንት ነገር ግን የሚያዉቀዉ ሰው ካለ በማርያም ፍቱልኝ ሴት ምንድን ነች😢😢😢😢😢😢

  • @GodanaGona
    @GodanaGona 5 місяців тому +1

    ሰላም እህን ህልም ያለመችዉ እህቴ ናት እንድት ፈታልኝ ለኔና ለእህቴ ሁለት የምያስጤላ ቤት አንድ ሳዉዮ እህ ቤት የእንናተ ነዉ አሁን ያስጤላል ቦሀላ በጣም ቆንጆ ይሆናል ይላታል ምን ይሁን እባክ ፊታልኝ😢😢

  • @MartaBelete-v1p
    @MartaBelete-v1p Місяць тому

    በሀር ውሥጥ መግባትሥ

  • @zozechewchawit3987
    @zozechewchawit3987 Рік тому

    በሕልሜ የሆነ ጫካ እየተራመድኩ ሳላ አንድ ዛፍ ብርቱካን/እንኮይ መሰል ፍሬዎች ተንዠርቅቆ አየሁትት በቅርቡ በኩል አውርጀ ልበላስ እራቀኝ ከዛ ዛፉ ላይ ወጥቸ አውርጀ ብበላ ይሻላል ብዩ ወደ ዛፉ ለመውጣት እየተራመድኩ ፍሬውም እየያስጎመጀኝ እያለ ከእንቅልፌ ነቃሁ ምን ይሆን ፍችው?

    • @mulukenzeleke6525
      @mulukenzeleke6525 2 місяці тому

      ሀብት ነው ወደፊት በጣም ብዙ ሀብት ለታገኝ ነው

    • @wonderfulethiopians9530
      @wonderfulethiopians9530 Місяць тому

      Fire 1. lij nw
      2. Demo ke egzihabiher yemiset tsega nw

  • @LizakonjoKonjo
    @LizakonjoKonjo Рік тому +1

    Selam wendme bhlme ye bale wendm mobail ke dubai gezto siyametalegn ayehu pls hlmen ftalegn

    • @wonderfulethiopians9530
      @wonderfulethiopians9530 Місяць тому

      mobile yemegegna misale nw behilm mobile mayet tseolt nw wendimish getozito sisetish ye tselot hiywet endinorish fetari wey melak, tsadikan bemitogniwu wey bekiribish sewu siyasawukish nw

  • @HEME-ly1ov
    @HEME-ly1ov Рік тому

    አናመሰግናለሁ

  • @AlehegnMulu
    @AlehegnMulu Місяць тому

    የሞተ ሰው በህልም ማየት ምንድን ነው

    • @MartaBelete-v1p
      @MartaBelete-v1p Місяць тому

      ሢያሥታውሥ ነው ይላሉ

    • @wonderfulethiopians9530
      @wonderfulethiopians9530 Місяць тому

      በህልም የሞተ ሰዉ ማየት ሞት እዳለ እወቅ የቅርብ ሰዉ ከሆነ ምንያህል እደቀረበ ወዳንተ ቤትህን አስተካክለህ ተመለስ ማለት ነዉ።
      ...ትሞታለህ እና ቤትህን አስተካክል" ትንቢተ ኢሳያስ 38:1

  • @Hanicho-r9y
    @Hanicho-r9y Рік тому +1

    እሄው አረኩ ላይክ ዛሬ ባትፈታልኝ ግን 😂 የተለየሁት ፍቅረኛየ እኔ ቤት መቶ ቁጭ ብሎ ያየኛል የሆኑ ባልና ሚስቶችም መተው ቁጭ ብለው ቁም ሳጥን ከፍቼ የቆዩ ጫማ ቦርሳወች አገኛለሁ አንደኛዋን ጫማ ባልና ሚስቶቹን ሽጡልኝ ስል አይ ብለው መለሱልኝ እሱ ያየኛል ነጭ ቦርሳ ትንሽየም አገኘሁ ደስ አለኝ ደሞኮ ፍሽን ነው ብየ ከሌላ ቦርሳ ደሞ መቶ ብሮች ብዙ ጥቅልል አገኘሁ ምን ይሆን?

    • @hewanadmasu7499
      @hewanadmasu7499 Рік тому +1

      Yene konjo chamashene le sewochu alemeseteteche melkame new neche borsa magejeteshe melkam new borsa ye adiss neger mileket new malete ye tidar sira minamene bir degmo lij new sasebewe gin ke fikeregashe ga 1 lay tihonuna lij tiweledalachu

    • @Hanicho-r9y
      @Hanicho-r9y Рік тому +1

      @@hewanadmasu7499 እውይይ የኔ መልካም አመሰግናለሁ🙏 እንደሆነልኝ ነው የቆጠርኩት ላንችም ፈጣሪ ያላሰብሽውን ይስጥሽ የኔ ውድ እህት

    • @hewanadmasu7499
      @hewanadmasu7499 Рік тому

      Eregetga new yihonale sanebewe des biloge new yanebebekut lelawe bale ena mistoche lenante temesalete lihonu new yemetute ebeteshe ende melake wesejachewe leba bihonu eshi bilewe chawawen yiwesedu nebe tadeleshe gin fikeregashe ga abereshe mehone mitefelegy kehone kezare jemero bezy gudaye telote aderege

    • @Hanicho-r9y
      @Hanicho-r9y Рік тому

      @@hewanadmasu7499 ወይኔ ዛሬ በደስታ ልገይኝ ነው😂 እውነት በጣም ነው ምፈልገው በመሀል እቅፍቶች እየበዙ እንጅአፈታትሽ ልክ ነሽኮ የመጡትም ከምር ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ🙏❤

    • @hewanadmasu7499
      @hewanadmasu7499 Рік тому

      Yisakaleshe enem telot aderegeleshalewe sisaka negereje

  • @sada-kk4gg
    @sada-kk4gg 3 місяці тому +1

    በህልምመቃብርመሀልማደር

  • @halema1887
    @halema1887 4 місяці тому

    በማርያም እዳታልፈኝ ሁለትቀን ሙሉ እያለቀሥኩ እባየን አየሁት በጣም ጥያቄ ሁኖብኛል

  • @Aliseid-q5m
    @Aliseid-q5m 3 місяці тому

    ጋይስ ዛሬ መጥፎ ህልም ኣይቸ ኣለው እባካቹ ንገሩኝ ኢየሞትኩኝ ኣለምኩኝ ማለት ነብሴ ትጨነቃለች ትንፋሴ ስትወጣ ትንሽ ነው የቀራት ሙሉ ሰውነቴ ይንፋረገጣል እና ኣንዱ የቆጨኝ ንስሃ ሳልገባ ኢየሞትኩኝ ነው ምንድነው ማደርገው ኢያልኩኝ ከዛ የቅዱስ ሚካኤል ስእል ኣድኖ ኣየሁት ኣው የሄ ነው ከበሽታየ የማድነኝ እያልኩኝ ዙርያየ ደሞ ብሰይጣን መልቱዋል ኣይኔ ለመግለጥ ሳስብ እፈራለው ምንድነው

    • @wonderfulethiopians9530
      @wonderfulethiopians9530 Місяць тому

      የነፍስ አይንህን ግለጥ የመንፈሳዊ ህይወት የለህም ወይ ቀዝቅዟል ንስሀ ገብተህ የፀሎት ህይወት ይኑርህ ሚካኤል ማየትህ የሚጠበቅህ መላክ ነዉ እሱን ስትማፀነዉ ብዙ ነገር ታገኛለህ

  • @Workist-k4h
    @Workist-k4h 19 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Desalegn-k9y
    @Desalegn-k9y 3 місяці тому

    መጀመሪያ ከማዘር ጋር እያወራው ማርያም በራችን ላይ ሁና ጠራችኝ ስከተላት አንዴ ትርቃለች አንዴ ደሞ ትቀርባለች እንደዛ አያልን ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደረስን ግን ሳላስበው ተሰወረች እኔም እዛው የማውቃቸው መነኩሴ ቤት ገባሁ ከዛ ምስር ከበላሁ በዋላ ልፈልጋት ወጣሁ ተራራ ላይ ሁኜ ስፈልጋት ሳለስበው አንሸራቶኝ ባህር ውስጥ ገባሁ ።

    • @እድልHabetamu
      @እድልHabetamu 2 місяці тому

      ካለህበት የእምነት ከፍታ በድንገት እንዳትይወድቅ ትጠንቀቅ ፀሎት አድርግ ከቻልክ ሱባዬ ገብተ ተማፀን መጥፎ ፈትና እንዳያጋጥምህ ወድቅህ እዳትቀር

  • @TigzawMulugeta
    @TigzawMulugeta 9 місяців тому

    ወንድሜ ጋቢ ለብሸ አየሁ እና ጋቢዉ ጥለቱ ዘቅዝቄ ነው የለበስኩት

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 Рік тому

    ውዶ ወንድሜ ሁለት አውሮፕላን ፊተለፊቴ ሲበሩ እና አዲስ አበባ አልፈውኘ ሊያርፉ ዝቅ ሲሉ አየሁ

  • @emwg2h
    @emwg2h 3 місяці тому

    ሰላም ወድሜ አደራ ህልሜን ፍታልኚ እኔ በህልሜ እረጅም ምገድ ይዤስሄድ ከዛ ሌላምምገድአለ ከዛይሄ ይሆን ብየ እወዛገባለሁ ከዛ ስልክ ደውየልጠይቅስል ስልኬ ተሰበረ ሁለትስልክነበር የያዝኩኚ አዲተሰባበረ አዱንደምሞ ገደልሊገባሲል የማላውቃት እሰሳ ጦጣም ትመስለኛለቺ አስታሰጠቺኚ እና እዳታፈኚ ፍታልኚ

    • @wonderfulethiopians9530
      @wonderfulethiopians9530 Місяць тому

      መንገድ እድሜ ነዉ ስልክ መገናኛ ነዉ አንድም ከፈጣሪ አንድም ከ አለም ሁለቱንም መያዝህ መሀል ላይ ነህ ዝንጀሮ የዝሙት ...

  • @SaAl-ep7ux
    @SaAl-ep7ux 6 місяців тому

    ሀያትነኝ

    • @SaAl-ep7ux
      @SaAl-ep7ux 6 місяців тому

      ወንድሜህልሜንፍታልኝተኝቸሙቼሰዎችሁተሰብስበዋልግንእንአልሞኩምእወሰካውላይሁኘአወራለሁያልሞተሰውእንድትይቀበራልእላለሁከዛከወሰካእወርዳለሁአንድነጭልብስየለበሰሰውመጣግንፊቱንተሸ ፍኗልእንጨቱላይዉጪይለኛልእሽአልኩት

  • @SaAl-ep7ux
    @SaAl-ep7ux 6 місяців тому

    ወንድሜበህልሜተኝቸሙቼሰዎችሁሉተሰብስበዋልግንግንእኔአልሞኩምአባቴንአፉበለኝእለዋለሁእናቴንደሞእምወደውንክሪምእሰጣታለሁከዛወደቀብርይወስዱኛልእኔግንአልሞኩምከዛከወሰካውላይእወርዳለሁከዛነጭልብስለብሶፊቱንተሸፍኖመጣእወሰካውላይዉጪይለኛልእሽአልኩት

  • @YesheYeshe-r4r
    @YesheYeshe-r4r Рік тому

    በህልሜ በልፊት ሰሄድ አደርኩ

  • @muraadiawwolsubacirabi8202
    @muraadiawwolsubacirabi8202 Рік тому

    Salme wandimee Amasagin alo zare dagamkutii ixrta batam imakaabkro sau hulee sikatalenyi na si sameny ayiyalo damo enee alfligom min dino

    • @hewanadmasu7499
      @hewanadmasu7499 Рік тому

      Eyatalelesh weyeme eyedeleleshe new ye weshetun new

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AfomiAfomi-s7e
    @AfomiAfomi-s7e 10 місяців тому

    እኔናባለቤቴበጣምጫካውስጥገብተንእየሄድን እያለባለፈራአይዞክአትፍራእያልኩትድገትውሻተጠው እኔአባረርኩትያንጫካለመጨረሰንዳገቱንእያለፍንአድጎደኛችንመጣግንበሀይማኖትእንለያለን

  • @HawaHawa-d7l
    @HawaHawa-d7l 6 місяців тому

    እደው በፈጠረህእዳታልፈኝእኔ ብዙ ግዜ ህልም አያለሁ ይጠፋብኛል ነገር ግን ሰው ሙቶ ሆነ የሆነ ችግር ተፈጥሮ ተበሳጭቸ ካጀቴ እያለቀስኩ እባየ አይመጣልኝም ይሄ ሚሆነው በህልሜ ነው እዳታልፈኝ በፈጠረህ

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  6 місяців тому

      መቁረጥ እየፈለግሽ መጨከን እየፈለግሽ ያቃተሽ ነገር እንዳለ የሚያመላክት ነው

    • @HawaHawa-d7l
      @HawaHawa-d7l 6 місяців тому

      @@Fkir_tube አመሰግናለሁ

  • @BamilakMesfin-d2z
    @BamilakMesfin-d2z 3 місяці тому

    በህልም ከቤት እቃ ይዞ መውጣት

  • @نوافالناجي-ر9ر
    @نوافالناجي-ر9ر 3 місяці тому

    ሰላም ወንድሜ ገደልስወጣ ስወርድ መፀሀፍቅዱስ ሲጠፋብኝ መልስልኝ ከቻልክ😂😂😂😂😂😂😂

    • @mulukenzeleke6525
      @mulukenzeleke6525 2 місяці тому

      እምነትሽን አጥብቀሽ ያዥ ወደሀጢያት እየወረድሽ ነው ተጠቀቂ አጥብቀሽ ፀልይ

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 Рік тому

    ሰላም ወንድሜ አንድ የሜልወደው ሰው የሞተር ነዳጅ ሰርቆ ለራሱ ባጃጅ ከሰገባው ሌባ እደገያልኩት ሄደ

  • @MdRaj-jw4xj
    @MdRaj-jw4xj 6 місяців тому

    በሕልሜአበድኩ

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  6 місяців тому

      ጥሩ አይደለም ፀልዪ

  • @BettyBetty-yp3pp
    @BettyBetty-yp3pp 8 місяців тому

    Be helem yikerta matayek

  • @kiyiaorm
    @kiyiaorm 4 місяці тому

    ❤❤

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤