Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአቤሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤🎤🎤👏🏿👏🏿
ውድ ወንድማችን ዮሴፍዬ እንኳን በሰላም መጣህልን❤
ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችን ለሠማነውም ወላዲተ አምላክ ከበጎ በጎውን ትምራምን 🙏🙏🙏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤በፀሎት እኔንም አስበኝ ወንድማችን በህልሜ አይጥ ከክላሴ ብዙ አይጥ በጥተው ሲሄዱ አየሁ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎት ሁላችሁም አስቡኝ ስለ ቅዱስ ጊወርጊስ ብላችሁ አትርሱኝ 😢😢😢😢
ቃል ህውትን ያሰማልን ዋንድማቺን ባርታልን ♥️❤️♥️♥️
ወንድሜ እግዚአብሔር ይበርክ በእውነት ቡዙ ነገር አግቼባታለው አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌿🌿🌿
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን አዳድ ችግሮች አሉብኝ እናም ብዙግዜ እቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምድነው እያልኩ እለምናታለሁ አድቀን በህልሜ እቤቱስጥ ታላቅ እህቴን አገታን እንቅ አርጌ ሳለቅስ በልጅነቴ የማቃቸው አድ እናት ፍለፊት መተው ቁጭ አሉ ፊታቸው በሳት ተቃጥላል እኔላይ ነው ትኩረታቸው ፍጥጥ ብለው ነው እሚያዩኝ ምግብ እየበሉ ነው የበለጠ ነገሩን ብረዳው መልካም ነው
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያስማልን እና ፈተና እየተፈተንኩ እያለ እኔ መመለሰ ኣቅቶኝ ለማውቀው ስው ስጠሁት ሌላ ዶሞ የማውቀው ስው በጣም የምያምር በግ ኣመጣልኝ የሄ ላንቺ ነው ይለኞል❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን ወድማችን😢😢😢😢🙏
አሜን.3
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አንድ ህልም ፍታልኝ ወድሜ የበፊት እጮኛየ በመንገድ ላይ ሺቲ ቀሚስ ለብሶ ተቻኩሎ እየሮጠ ሲሄድ ተገናኘን ምን ሆነህ ነው ስለው ምንም አልሆንኩም ብሎኝ ጥሎኝ እየሮጠ ሲሄድ እኔም የራስህ ጉዳይ ብየ ጥየው ሄድኩኝ ፍታልኝ ወድሜ
ቃል ህይወትን ያሰማልን ወድማችን
አሜን(3)
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ሰላም ለአንተ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛልእኔ በተደጋጋሚ በር ስዘጋ ስከፍት የቤተሰቦቼን በር በደንብ አልዘጋ እያለኝ ሲያስቸግረኝ የበሩ ቁልይ ተሰብሮ ሲንጠለጠል ከቻልክ ፍታልኝ እናመሰግናለን
ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤
አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በዚህ የህልም ፍቺ 3,ህልም ተፈታልኝ አመሰግናለሁ ቀጥልበት ወንድማችን በርታ
እግዚአብሔር ይስጥልን✝️♥️🙏
ሰላም ወንድማችን 😊
Egzabeher.yeberkeh.wendemache.berta.❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን
Thanks biro❤❤❤
እናምሰግናልን.ውድማችን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማን
አሜን አሜን አሜን
ከፍተኛ የመንግስት መስሪያ ቤት የሚሰራ ከጓደኛዬ ብዙ ብር ሲሰጠኝ እኔም ስቀበል አየሁ፣ ቀጥሎ እዛው ላይ መጽሐፍ ጽፌ በእጄ ይጄ ማዕረጌም ዶ/ር ሆኖ አየሁ። ምንድነው ፍቱልኝ እስኪ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
Tsagewun yebizelan ❤❤
ሰላሙን ያብዛልህ ወንድሜ ተስፋ ጊዮርጊስ እባላለሁ በህልሜ ጥቁር በጣም ሚያምር የሚወዛ ፈረስ ስጋልብ አየሁ ምንድነው ??ፀጋው ያብዛልህ!!!
❤️❤️🎉
ወንዲምዲንግልትባርክህሁሉምፈተህልኛል❤❤❤
Fexari ybarkh behlme tsebel eyetexemeku ayehu mndnew??ena tlalk yehaymanot abatochm komew ayehugn mn yhon?
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ሰላም ወንድማችን.. በህልሜ ቅድስ ገብረኤል በትከሻዬ ላይ ቁጭ ብሎ አይቼ በጣም እየተገረምኩ አየው
እና መደኒአለም ነበር ቀኑ
❤❤❤❤🎉
ሰላም ወንድሜ እባክህ እንዳታልፈኝ ስደት ነው ያለሁት ፆሎት አድርጌ ስተኛ ከዛ በህልሜ ጥቁር ሃይለኛ አሰቸጋሪ በሬ እያሳደደኝ ሌሎች ሰዎችም ነበሩ ከዛ እየሮጥኩ ወደ መኪና ገባሁ ከዛ እያሳደደኝ የሆነ መንገድ ቆምኩ እና ፖሊሶች ያዙት እና ወሰደት እኔም እርፍ አልኩ😢 እባክህ በቁድስ ሚካኤል መልስልኝ🥺🤲
እኔ ልፍታህሽ በውነት በጣም እድድለኛ ነሽየሚያሳድኝሽን ጠላትሽን ሰምአቱበፈረሱ እስር አሳርፎሽል ደስይበልሽ ተመስገን
Tekur bere yezar menfes nw gn gebriel ena mikael yezewlesh hedu enesu eyetebekush nw anchim bedemeb tselot argi
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን
❤❤❤ ደስስ ይላል
በግራ አይኔ በኩል ከግንባሬ እስከ አይኔ በለምፅ ተመትቼ በህልሜ አየሁ። ትርጉሙ ምንድነው?
Egzabhre yimesgen ❤❤😢😢😢😢
ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ🙏 በቴሌግራም ፕሮግራም ካለህ ተባበረኝ
Yelijoche abat gar river sineshager esu kefit eyemeran.river mehal lay sistere fish( ye'asa siga medhanit nw bila setechign pls betam techenikeyalew say something
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
እድሜ ና ጤና ይስጥህ ልጂ
እግዚአብሔር ይስጥልን።መፅሐፋን የት ነው የምናገኘው?
ከቤታችን ጣራ ውስጥ ውሀ እየፈሰሰ የቤቱን እቃ ሁሉ ሞልቶ ስፈስ ማየት ፍችው ምንደነው?
ወንድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእወነት እኔ መለሥ አግቸበታለሆ በተለይ ዝናብ ሢሜታን እና ተራራ ሥንወጣ ያልከው በኔ ህይወት ተፈፅሟል አንድ ህልም ግን አለኝ ነጭ ለብሸ መንገድ እየሂድኩኝ ከኔ ጋር መሣረያ የታጠቁ ፀይም ፖሊሡች አብርወኝ እየሂድ መንገድላይ የሆነ ልጅ አገኝንና አንተ ከዚህ ብቻህን ምን ትሠራለህ አሎትና ከኔ ጋር ተያይተን ታወቄዋለሺ አሎኝ ሊያሥሩት ነበር አወ አልኳቸውና በቃእኛ እንሂድ አች አብርሸ አግዥው ብለው ትተውን ሂድ እና ልጅ ሣብ አርጉ ካጠገቡ አቆሞ ሊሜታኛ ያሥፈራራኛል ግን አይችልም እና በቆርብኩበት ቀን ነው ያየሆት ምንድነው ፈቹ?❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
ወንድማችን የኔንም ፍታልኝ ባለቤቴ የባቄላ ቅጠል እኔ የባቄላውን ፍሬ ተሸክመን እየሄድን መንገድ ላይ አንድ ሽማግሌ ሰውዬ ቋጠሮ ተሽክሞ እዬሄዴ አገኘነው እናም እኔ ላግዘዎት ብዬ ስላቸው አይሆንም አሉኝ እኔ ግን እቢይ አልኋቸው እና ሲያሸክሙኝ ይዤው ወደቅሁ ከዚያም ባለቤቴን አንሳ እና አሸክመኝ አልሁት እናም ተሸክሜው እየሄድን ነቃሁ ❤❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ቃል ነው ምናልባት እርሱ ወይ አንቺ በፀሎት የደከማችሁ ግዜ አለ ማለት ነው፣ግን ተሸክመሽዋል እየሄድሽ ነው በርቺ
Bereta wedemachen 🙏
Selam wendemachen ine yayehut hilm nbr esum 1 yemakew sew k borsaye west yetetekelele bizu birr siwesedebign new yayehut min yihon?
እግዚኣብሔን ኣምላክፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን ዮሴፍ በህልም ስልካችን/መባይል/ ሰው ስወስድህ ወይም ስነጥቅህ ከዛ ማልቀስ ምን ማለት ነው መልስልኝ ወንድም ኣለምየ
Kalehiwot yasemelin wandemachin ene stagure baije senaka yiragfal kaser mibekel miyamer stagur eyabakele ayewu
ወንድሜ እባክ አንድ ሴትዮበጣም ብዙ መቀስ በራሴ ላይ እያሸከመችኝ እኔ ደግሞይከብደኛል እያልኩ ወደመሬት አውርጄው ለሆነሰው እያፈስኩ አስረክባለሁምንድነው
መስቀል መከራነው ውዴ ግን አንችለሌላሰው ስለስጠሽው መከራሽ ይቀልልሻል ብየ አስባለሁ ❤❤❤
መቀስ ነው ያለችው እኮ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እኔ በጣም ነው እማመሰግነዉ
እንደምን አመሸክ እኔ ወደ አንተ ገቢ ነኝ እባክህ በፀሁፈ መለሰልኝ እባከህ መለሰልኝ ይህንን መልሰ
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🏾🤲🏾🤲🏾😊
ልብስን ስው ለብሶት ማየት ምንድን ነው?
በህልም ስጦታ ምንድን ነው
በህልም ፀጉር መሰራት መድነው
ይቅርታ ግን ከሰው ገር መተኛት ምን ማለት ነዉ 🙏🙏🙏 በእግዚአብሔር
Tili.baa beti.wisixi molito.Nabara kaza.ene.xaraguku enate.xalachi wici.wosida.😢😢😢😢😢.fichi😢😢🤔🤔
በርታ ጎበዝ
መፅሀፉ የት ነው የሚገኘው❤
እናመሰግናለን ወንድማችን
ወንድሜ እኔ ያየሁትን ደሞ የንሆነ ሰው በፌስታል የተቆጣጠረ ተናንሽ ነገር ይዞ እንኪ ተቀበይኝ እያለ ያስፈራራኛል ደሞም በደብዛዛ ምስል ሲታየኝ ደብተራም ይመስለኝል ካልተቀብልሽኝ እያለ ወደኔ እየቀረበ ሲመስለኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል እየጠራሁኝ ወደ ሆነ ቤት ልጆቼን ይዠ ገባሁኝ ያንን ሰውየ በሩን ዘጋብኝ እና ጓንጉሸሩ ኣስገብቶ ሊቆልፍብን ሲል ቅዱስ ገብርኤል ብየ ስጣራ ሳይቆልፍብን ባነንኩኝ ከዋሃላዉም ብዙዎች ሰዉየውን ሚመስሉ የሚታዩኝ ይመስለኛል ምንድ ነው😢
ስላም ወንድሜ እኔ በተደጋጋሚ እማየው ባለቤቴ ሊገናኘኝ ከኋላይ እየተከተለ ሲያስቸግረኝ አኔ ደሞ እየተከላከልሁ ሁሌ አሽንፌ ሲተወኘ አአያለው በሌላ ጊዜ ደሞ ከወገብ በታች እርቃኑን ሁኖ ሲፈታተነኘ እኔ እያየሁት ከሌላ ሴት ሲተኛ አያለው እባክህ ፈታልኘ
በህልም ጠረንሽ በጣም ይጣፍጣል ብለው ሲስሙን ምንድነው መልሱልኝ❓❓
በህልም ስልክ ሲጠፋ ምንድነው
Bereta. Wedemachen. yosife ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👏👏💯
ከማወዱት ጋር በህልም መጣላት በመካከል ሴት መግባት መጣላት ምንድነዉ
ወድሜ እኔ ያየሁት እዲህ ነው እናቴ እኔ ካለሁበት ሩቅ ያለች ያመስለኛል እና ወደስዋም መሄድ ፈልጌ መግዴን ቀጠልኩኝ እዛ እሄድኩኝ እያለ መገዴ ላይ ቢናማ ፈረስ እና አመዳማ እህያ ታስረዋል መገድዋ በጣም ጠባብ ናት ከዛ እናዛ ያታሰሩት ፈረስ እና አህያ ለማባረር ስሞክር መገዱላይ ማንእዳሰራቸው አላውቅም እግር እጃቸው ታስርዋል ከዛ እኔም መገድ ለመቀያር ስሞክር መገድ ያለም ግን በጣም ገደል እና ገደሉላይ ለጥ ብለው ያበቀሉ ዛፋች አሉ እና እነሱን በጣም ተጠቅቄ ፈርቼ እያረገጥኩኝ እናቴጋር ለመሄድ ስሞክር ባነንኩኝ ዊ ገደሉ ግን ከወደክ አትገኝም
የኔ ህልም ደግሞ ኣባታችን መምህር ግርማ ኣያቸዋለሁ ግን በደንብ ኣይቀርባቸውም እርሶው ግን ሊቀርቡኝ ላዋሩኝ ይፈልጋሉ እኔ ግን በሩቅ መቅረብ እፈራቸዋለው በተደጋጋሚ ነው ህልሙ እዛ ትግራይ ገጠር ጎረቦቤታችን ሰፈር ሰሙኑ ደግሞ ቁሞው መፅሓፍ ያሳዩኝ እና ከዛ ልጆቸው መምህር ሃይለሞለኮት ስልኬ ደውሎ ሲያነሳው ስልኩ ነቃሁ?መምህር ተስፍየ ደግሞ ቤታችን ገብቶ ከእናቴ ያወራል እና ኣይንዋ ኣያይም ነበር ለቡዙ ዓመታት ከዛ ሆስፒታል ሂዳ ኣያይም የተባለች ኣየች መቁረብያ ልብስ፣መቁጠርያ ቡዙ ግን ከመምህር ተስፍየ ኣስልካለው እና ህልሙ እውን ሁኖ ይሆን?
Kale hiwote yisemalign wedimchin
የእመቤታችን እለት እመቤታችን የጠየኳት ነገር ነበር ያየሁት ህልም ቱቦ ዘርግቸ ገላየን እየታጠብኩ አንድ ቀይ የማውቃት ሴት ነይ ጀርባየን እጠቢኝ ስላት ከጸጉሬ ጀምራ አጠበችኝ
ታድለሽ እመቤቴ ኣነፃችሽ
ሰዉ ታሞ ተኝቶ ማየት ምንድን ነዉ
ወንድሜ ናሜመስግናለን ሴት ብህልሜ ደም ማንባት ምን ይሆን እባክህ ፍችልን ናማሰግናለን🙏
በሱባኤም በፀሎት በተደጋጋሚ የምናቃትን ሴት ማየት ነጭ ልብሳችንን ሰትደብቅ ምን ማለት ነው
ጥይቄ አለኝ አዳዴ ዳቢሎስ እይሰመሰለ በቅዥት መልክ ይመጣል ማለት መተት ሲላክብን?
🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
Kebero yeze eyezemerkus mayet mindenew wendeme?
ወይን የሞላ ጠትሙስስ ሰጠይኝ ወይም ናት አክስቴ ስማ እዴት ነሺ ብላ ሰጥታኝ ሄደይ ምን ዱነው
ህልሜን አገኘውት ።ተመስገን
በተደጋጋማ መምህር ተስፋዬን በህልሜ አየዋለው
Ayata motaleche ,last time wefera amerobate metache.menedenewe pls pls
ከማወዱት ጋር በህልም መጣላት በመካከል ሴት መግባት መጣላት ምንድነዉ 34:55 34:55
Ebakih Wendem Melka Mariam Salisit yemibalew yetenew mingezaw?
@@EnitewEwinetu ቀሲስ ሔኖክ የሚያገለግሉበት ደብር ሔዳቹ ጠይቁ
@@yosef_welde_hawareyatወድሜ ስልኬን የማቃት ልጅ ሰርቃኝ በግድ በስት ጭቅጭቅ ከ3 ቀን ቦሃላ ወርውራ ያውልሽ ብላ ሰጠችኝ ደስስ አለኝ ምን ይሆን እባክ እዳታልፈኝ
ወድሜ እኔ ቤቴ በተደጋጋሚ ሙሉ በሙሉ ሳይሆን በከፊል ሲፈርስ አየዋለሁ ልብስም ልገዛ ሂጄ በማማረጥ ሳልገዛ እመለሳለሁ ወርቅም ሰው ሊሰጠኝ እየለካ መልሶ ይወስድብኛል መልስልኝ
መኪና ጠላሁ😢😢😢
Gobez eko neh🥰
በህልም ከሰዉ መሃል ተጠረተን እምናት ሲሰጣን መያት ምንድናዉ ?
Betam konjo new
አራት አምስት በግ ነጭ ናቸው ሲወልዱ ማየት ምን ማለት ነው, ሲወለዱ ወድያው ይሮታሉ እናቶቻቸው ግን አይነሱም እደሞቱ ይመስላሉ አንድ በመካከላቸው ጥቁር ሚመስል ተወለደ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤
ሰላም እህቶቼ መምህር ተስፋይ አብራ ብህልሜ እምንት ስጠኝ እግሪሽን ተቀብው አያለኝ እምነቱ ዶሞ ነጭ ነው እስክፍትልኝ እህቶቼ
ከፍቅረኛ አብሮ አንድ ጥላ ለብሦ ጓዞ መሄድ ምንድ ነዉ
እግዚአቤሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤🎤🎤👏🏿👏🏿
ውድ ወንድማችን ዮሴፍዬ እንኳን በሰላም መጣህልን❤
ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችን ለሠማነውም ወላዲተ አምላክ ከበጎ በጎውን ትምራምን 🙏🙏🙏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
በፀሎት እኔንም አስበኝ ወንድማችን በህልሜ አይጥ ከክላሴ ብዙ አይጥ በጥተው ሲሄዱ አየሁ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎት ሁላችሁም አስቡኝ ስለ ቅዱስ ጊወርጊስ ብላችሁ አትርሱኝ 😢😢😢😢
ቃል ህውትን ያሰማልን ዋንድማቺን ባርታልን ♥️❤️♥️♥️
ወንድሜ እግዚአብሔር ይበርክ በእውነት ቡዙ ነገር አግቼባታለው አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌿🌿🌿
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን አዳድ ችግሮች አሉብኝ እናም ብዙግዜ እቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምድነው እያልኩ እለምናታለሁ አድቀን በህልሜ እቤቱስጥ ታላቅ እህቴን አገታን እንቅ አርጌ ሳለቅስ በልጅነቴ የማቃቸው አድ እናት ፍለፊት መተው ቁጭ አሉ ፊታቸው በሳት ተቃጥላል እኔላይ ነው ትኩረታቸው ፍጥጥ ብለው ነው እሚያዩኝ ምግብ እየበሉ ነው የበለጠ ነገሩን ብረዳው መልካም ነው
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያስማልን እና ፈተና እየተፈተንኩ እያለ እኔ መመለሰ ኣቅቶኝ ለማውቀው ስው ስጠሁት ሌላ ዶሞ የማውቀው ስው በጣም የምያምር በግ ኣመጣልኝ የሄ ላንቺ ነው ይለኞል❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን ወድማችን😢😢😢😢🙏
አሜን.3
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አንድ ህልም ፍታልኝ ወድሜ የበፊት እጮኛየ በመንገድ ላይ ሺቲ ቀሚስ ለብሶ ተቻኩሎ እየሮጠ ሲሄድ ተገናኘን ምን ሆነህ ነው ስለው ምንም አልሆንኩም ብሎኝ ጥሎኝ እየሮጠ ሲሄድ እኔም የራስህ ጉዳይ ብየ ጥየው ሄድኩኝ ፍታልኝ ወድሜ
ቃል ህይወትን ያሰማልን ወድማችን
አሜን(3)
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ሰላም ለአንተ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል
እኔ በተደጋጋሚ በር ስዘጋ ስከፍት የቤተሰቦቼን በር በደንብ አልዘጋ እያለኝ ሲያስቸግረኝ የበሩ ቁልይ ተሰብሮ ሲንጠለጠል ከቻልክ ፍታልኝ እናመሰግናለን
ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤
አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በዚህ የህልም ፍቺ 3,ህልም ተፈታልኝ አመሰግናለሁ ቀጥልበት ወንድማችን በርታ
እግዚአብሔር ይስጥልን✝️♥️🙏
ሰላም ወንድማችን 😊
Egzabeher.yeberkeh.wendemache.berta.❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን
Thanks biro❤❤❤
እናምሰግናልን.ውድማችን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማን
አሜን አሜን አሜን
ከፍተኛ የመንግስት መስሪያ ቤት የሚሰራ ከጓደኛዬ ብዙ ብር ሲሰጠኝ እኔም ስቀበል አየሁ፣ ቀጥሎ እዛው ላይ መጽሐፍ ጽፌ በእጄ ይጄ ማዕረጌም ዶ/ር ሆኖ አየሁ። ምንድነው ፍቱልኝ እስኪ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
Tsagewun yebizelan ❤❤
ሰላሙን ያብዛልህ ወንድሜ ተስፋ ጊዮርጊስ እባላለሁ በህልሜ ጥቁር በጣም ሚያምር የሚወዛ ፈረስ ስጋልብ አየሁ ምንድነው ??ፀጋው ያብዛልህ!!!
❤️❤️🎉
ወንዲምዲንግልትባርክህሁሉምፈተህልኛል❤❤❤
Fexari ybarkh behlme tsebel eyetexemeku ayehu mndnew??ena tlalk yehaymanot abatochm komew ayehugn mn yhon?
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ሰላም ወንድማችን.. በህልሜ ቅድስ ገብረኤል በትከሻዬ ላይ ቁጭ ብሎ አይቼ በጣም እየተገረምኩ አየው
እና መደኒአለም ነበር ቀኑ
❤❤❤❤🎉
ሰላም ወንድሜ እባክህ እንዳታልፈኝ ስደት ነው ያለሁት ፆሎት አድርጌ ስተኛ ከዛ በህልሜ ጥቁር ሃይለኛ አሰቸጋሪ በሬ እያሳደደኝ ሌሎች ሰዎችም ነበሩ ከዛ እየሮጥኩ ወደ መኪና ገባሁ ከዛ እያሳደደኝ የሆነ መንገድ ቆምኩ እና ፖሊሶች ያዙት እና ወሰደት እኔም እርፍ አልኩ😢 እባክህ በቁድስ ሚካኤል መልስልኝ🥺🤲
እኔ ልፍታህሽ በውነት በጣም እድድለኛ ነሽየሚያሳድኝሽን ጠላትሽን ሰምአቱበፈረሱ እስር አሳርፎሽል ደስይበልሽ ተመስገን
Tekur bere yezar menfes nw gn gebriel ena mikael yezewlesh hedu enesu eyetebekush nw anchim bedemeb tselot argi
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን
❤❤❤ ደስስ ይላል
በግራ አይኔ በኩል ከግንባሬ እስከ አይኔ በለምፅ ተመትቼ በህልሜ አየሁ። ትርጉሙ ምንድነው?
Egzabhre yimesgen ❤❤😢😢😢😢
ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ🙏
በቴሌግራም ፕሮግራም ካለህ ተባበረኝ
Yelijoche abat gar river sineshager esu kefit eyemeran.river mehal lay sistere fish( ye'asa siga medhanit nw bila setechign pls betam techenikeyalew say something
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
እድሜ ና ጤና ይስጥህ ልጂ
እግዚአብሔር ይስጥልን።መፅሐፋን የት ነው የምናገኘው?
ከቤታችን ጣራ ውስጥ ውሀ እየፈሰሰ የቤቱን እቃ ሁሉ ሞልቶ ስፈስ ማየት ፍችው ምንደነው?
ወንድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእወነት እኔ መለሥ አግቸበታለሆ በተለይ ዝናብ ሢሜታን እና ተራራ ሥንወጣ ያልከው በኔ ህይወት ተፈፅሟል አንድ ህልም ግን አለኝ ነጭ ለብሸ መንገድ እየሂድኩኝ ከኔ ጋር መሣረያ የታጠቁ ፀይም ፖሊሡች አብርወኝ እየሂድ መንገድላይ የሆነ ልጅ አገኝንና አንተ ከዚህ ብቻህን ምን ትሠራለህ አሎትና ከኔ ጋር ተያይተን ታወቄዋለሺ አሎኝ ሊያሥሩት ነበር አወ አልኳቸውና በቃእኛ እንሂድ አች አብርሸ አግዥው ብለው ትተውን ሂድ እና ልጅ ሣብ አርጉ ካጠገቡ አቆሞ ሊሜታኛ ያሥፈራራኛል ግን አይችልም እና በቆርብኩበት ቀን ነው ያየሆት ምንድነው ፈቹ?❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
ወንድማችን የኔንም ፍታልኝ ባለቤቴ የባቄላ ቅጠል እኔ የባቄላውን ፍሬ ተሸክመን እየሄድን መንገድ ላይ አንድ ሽማግሌ ሰውዬ ቋጠሮ ተሽክሞ እዬሄዴ አገኘነው እናም እኔ ላግዘዎት ብዬ ስላቸው አይሆንም አሉኝ እኔ ግን እቢይ አልኋቸው እና ሲያሸክሙኝ ይዤው ወደቅሁ ከዚያም ባለቤቴን አንሳ እና አሸክመኝ አልሁት እናም ተሸክሜው እየሄድን ነቃሁ ❤❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ቃል ነው ምናልባት እርሱ ወይ አንቺ በፀሎት የደከማችሁ ግዜ አለ ማለት ነው፣ግን ተሸክመሽዋል እየሄድሽ ነው በርቺ
Bereta wedemachen 🙏
Selam wendemachen ine yayehut hilm nbr esum 1 yemakew sew k borsaye west yetetekelele bizu birr siwesedebign new yayehut min yihon?
እግዚኣብሔን ኣምላክፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን ዮሴፍ
በህልም ስልካችን/መባይል/ ሰው ስወስድህ ወይም ስነጥቅህ ከዛ ማልቀስ ምን ማለት ነው መልስልኝ ወንድም ኣለምየ
Kalehiwot yasemelin wandemachin ene stagure baije senaka yiragfal kaser mibekel miyamer stagur eyabakele ayewu
ወንድሜ እባክ አንድ ሴትዮበጣም ብዙ መቀስ በራሴ ላይ እያሸከመችኝ እኔ ደግሞይከብደኛል እያልኩ ወደመሬት አውርጄው ለሆነሰው እያፈስኩ አስረክባለሁምንድነው
መስቀል መከራነው ውዴ ግን አንችለሌላሰው ስለስጠሽው መከራሽ ይቀልልሻል ብየ አስባለሁ ❤❤❤
መቀስ ነው ያለችው እኮ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እኔ በጣም ነው እማመሰግነዉ
እንደምን አመሸክ እኔ ወደ አንተ ገቢ ነኝ እባክህ በፀሁፈ መለሰልኝ እባከህ መለሰልኝ ይህንን መልሰ
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🏾🤲🏾🤲🏾😊
ልብስን ስው ለብሶት ማየት ምንድን ነው?
በህልም ስጦታ ምንድን ነው
በህልም ፀጉር መሰራት መድነው
ይቅርታ ግን ከሰው ገር መተኛት ምን ማለት ነዉ 🙏🙏🙏 በእግዚአብሔር
Tili.baa beti.wisixi molito.Nabara kaza.ene.xaraguku enate.xalachi wici.wosida.😢😢😢😢😢.fichi😢😢🤔🤔
በርታ ጎበዝ
መፅሀፉ የት ነው የሚገኘው❤
እናመሰግናለን ወንድማችን
ወንድሜ እኔ ያየሁትን ደሞ የንሆነ ሰው በፌስታል የተቆጣጠረ ተናንሽ ነገር ይዞ እንኪ ተቀበይኝ እያለ ያስፈራራኛል ደሞም በደብዛዛ ምስል ሲታየኝ ደብተራም ይመስለኝል ካልተቀብልሽኝ እያለ ወደኔ እየቀረበ ሲመስለኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል እየጠራሁኝ ወደ ሆነ ቤት ልጆቼን ይዠ ገባሁኝ ያንን ሰውየ በሩን ዘጋብኝ እና ጓንጉሸሩ ኣስገብቶ ሊቆልፍብን ሲል ቅዱስ ገብርኤል ብየ ስጣራ ሳይቆልፍብን ባነንኩኝ ከዋሃላዉም ብዙዎች ሰዉየውን ሚመስሉ የሚታዩኝ ይመስለኛል ምንድ ነው😢
ስላም ወንድሜ እኔ በተደጋጋሚ እማየው ባለቤቴ ሊገናኘኝ ከኋላይ እየተከተለ ሲያስቸግረኝ አኔ ደሞ እየተከላከልሁ ሁሌ አሽንፌ ሲተወኘ አአያለው በሌላ ጊዜ ደሞ ከወገብ በታች እርቃኑን ሁኖ ሲፈታተነኘ እኔ እያየሁት ከሌላ ሴት ሲተኛ አያለው እባክህ ፈታልኘ
በህልም ጠረንሽ በጣም ይጣፍጣል ብለው ሲስሙን ምንድነው መልሱልኝ❓❓
በህልም ስልክ ሲጠፋ ምንድነው
Bereta. Wedemachen. yosife ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👏👏💯
ከማወዱት ጋር በህልም መጣላት በመካከል ሴት መግባት መጣላት ምንድነዉ
ወድሜ እኔ ያየሁት እዲህ ነው
እናቴ እኔ ካለሁበት ሩቅ ያለች ያመስለኛል እና ወደስዋም መሄድ ፈልጌ መግዴን ቀጠልኩኝ እዛ እሄድኩኝ እያለ መገዴ ላይ ቢናማ ፈረስ እና አመዳማ እህያ ታስረዋል መገድዋ በጣም ጠባብ ናት ከዛ እናዛ ያታሰሩት ፈረስ እና አህያ ለማባረር ስሞክር መገዱላይ ማንእዳሰራቸው አላውቅም እግር እጃቸው ታስርዋል ከዛ እኔም መገድ ለመቀያር ስሞክር መገድ ያለም ግን በጣም ገደል እና ገደሉላይ ለጥ ብለው ያበቀሉ ዛፋች አሉ እና እነሱን በጣም ተጠቅቄ ፈርቼ እያረገጥኩኝ እናቴጋር ለመሄድ ስሞክር ባነንኩኝ ዊ ገደሉ ግን ከወደክ አትገኝም
የኔ ህልም ደግሞ ኣባታችን መምህር ግርማ ኣያቸዋለሁ ግን በደንብ ኣይቀርባቸውም እርሶው ግን ሊቀርቡኝ ላዋሩኝ ይፈልጋሉ እኔ ግን በሩቅ መቅረብ እፈራቸዋለው በተደጋጋሚ ነው ህልሙ እዛ ትግራይ ገጠር ጎረቦቤታችን ሰፈር ሰሙኑ ደግሞ ቁሞው መፅሓፍ ያሳዩኝ እና ከዛ ልጆቸው መምህር ሃይለሞለኮት ስልኬ ደውሎ ሲያነሳው ስልኩ ነቃሁ?መምህር ተስፍየ ደግሞ ቤታችን ገብቶ ከእናቴ ያወራል እና ኣይንዋ ኣያይም ነበር ለቡዙ ዓመታት ከዛ ሆስፒታል ሂዳ ኣያይም የተባለች ኣየች መቁረብያ ልብስ፣መቁጠርያ ቡዙ ግን ከመምህር ተስፍየ ኣስልካለው እና ህልሙ እውን ሁኖ ይሆን?
Kale hiwote yisemalign wedimchin
የእመቤታችን እለት እመቤታችን የጠየኳት ነገር ነበር ያየሁት ህልም ቱቦ ዘርግቸ ገላየን እየታጠብኩ አንድ ቀይ የማውቃት ሴት ነይ ጀርባየን እጠቢኝ ስላት ከጸጉሬ ጀምራ አጠበችኝ
ታድለሽ እመቤቴ ኣነፃችሽ
ሰዉ ታሞ ተኝቶ ማየት ምንድን ነዉ
ወንድሜ ናሜመስግናለን ሴት ብህልሜ ደም ማንባት ምን ይሆን እባክህ ፍችልን ናማሰግናለን🙏
በሱባኤም በፀሎት በተደጋጋሚ የምናቃትን ሴት ማየት ነጭ ልብሳችንን ሰትደብቅ ምን ማለት ነው
ጥይቄ አለኝ አዳዴ ዳቢሎስ እይሰመሰለ በቅዥት መልክ ይመጣል ማለት መተት ሲላክብን?
🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
Kebero yeze eyezemerkus mayet mindenew wendeme?
ወይን የሞላ ጠትሙስስ ሰጠይኝ ወይም ናት አክስቴ ስማ እዴት ነሺ ብላ ሰጥታኝ ሄደይ ምን ዱነው
ህልሜን አገኘውት ።ተመስገን
በተደጋጋማ መምህር ተስፋዬን በህልሜ አየዋለው
Ayata motaleche ,last time wefera amerobate metache.menedenewe pls pls
ከማወዱት ጋር በህልም መጣላት በመካከል ሴት መግባት መጣላት ምንድነዉ 34:55 34:55
Ebakih Wendem Melka Mariam Salisit yemibalew yetenew mingezaw?
@@EnitewEwinetu ቀሲስ ሔኖክ የሚያገለግሉበት ደብር ሔዳቹ ጠይቁ
@@yosef_welde_hawareyatወድሜ ስልኬን የማቃት ልጅ ሰርቃኝ በግድ በስት ጭቅጭቅ ከ3 ቀን ቦሃላ ወርውራ ያውልሽ ብላ ሰጠችኝ ደስስ አለኝ ምን ይሆን እባክ እዳታልፈኝ
ወድሜ እኔ ቤቴ በተደጋጋሚ ሙሉ በሙሉ ሳይሆን በከፊል ሲፈርስ አየዋለሁ ልብስም ልገዛ ሂጄ በማማረጥ ሳልገዛ እመለሳለሁ ወርቅም ሰው ሊሰጠኝ እየለካ መልሶ ይወስድብኛል መልስልኝ
መኪና ጠላሁ😢😢😢
Gobez eko neh🥰
በህልም ከሰዉ መሃል ተጠረተን እምናት ሲሰጣን መያት ምንድናዉ ?
Betam konjo new
አራት አምስት በግ ነጭ ናቸው ሲወልዱ ማየት ምን ማለት ነው, ሲወለዱ ወድያው ይሮታሉ
እናቶቻቸው ግን አይነሱም እደሞቱ ይመስላሉ አንድ በመካከላቸው ጥቁር ሚመስል ተወለደ