Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኢንሻ አላህ ያረብ
ህልማችሁን አትከተሉ ጸልዩ 🙏🏽
ግን እኮ መልእክት ነው!
ህልም በፀሎት ይመጣል ለምሳሌ እኔ በጣም ከፌቶኛ ፀሎት አርጊ ህልም አያለው ፈጣር ይመስገን
ሁልግዚም አዳምጠውአለው ህልም አፈታትእሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ, አናመሰግናለን ተባረኪ,
እኔም አመሰግናለው ስለ ጣፋጭ ቃሎችሽ🙏😍😍
አመሰግናለሁ እህቴ
በርቺ እህቴ
መሸላህአላህ ይጨምረለሸ
መሸአለ
ኢንሻአላህ ያረብ😢
AMEN 🙌
Aww በጣም ጐበዝ ነሽ የምትፈችው ህልም ሁሉ በትክክል ነው አላህ ይጨምርልሽ በህልሜ ለባሌ እናት የተጠቀለለ ብር ሥሠጥ አየሁኝ ሁለት የድግሥ ድሥት ገዝቸ አነሥ የሚለውን ለባሌ እናት ሠጠሁዋት
የአላህ የኔ ህልም እሚፈተው መቸ ነው ግን መፃፍብቻ እህትውይ ታይ ፍችልኛ😢
በርች ይህ ጉብዝናሽ ከምፈልጊው ደረጂ ያደርስሻል መሻአላህ😍 በህልም እሰራባቸው ትኬት ቆርጠውልኝ እሪፖር ህጀ ልልፍ ስልስ ፓስቦርቴ እና ሻጣየን ከስራቦታየ እረስቸው የህድኩት የበረረራው ሰአት ገና ጦትነበር እማላቀው ወንድመጥቶ ሰአቱ ገናነው ህዳ ታጣ ስለው ደግአለ ተመልሸ የተዘገውን ቤት ከፍ ገባሁ ከሻጣየ ስፈልገው አጠውለሁ ሰወቸን የት አደረሳችሁት አንጡ እያልኩ ተስፋ ቆርጨ ቁሜ ከፊት ትልቅ ሻየ አለ ስከፍተው ልብሶ ሞልቱ ለዉን ተሰ ፖርቴን ድምቁ ያለ ሰማዊ መታወቃጋር አገኘሁት እሮጌስ አድስም እኔጋር ነው ያለው ማለት ነው እያልኩ ነቃሁ ሁለቱም ሻጣ መልኩት አላቅም ፈትነኝ እልሜ ምን እያለኝ ይሆን
ግቦችሽን ለማሳካት አትቸኩይ ነገሮችን ለመወሰን ተረጋግተሽ አስቢ
አሠላም አለይኩም አሊማዬ እደት ነሽልኝ በርችልኝ ጀግና ነሽ ውዴእኔ ፈት ነኝበሕልሜ ምግብ ቤት እየሠራሑ አየሑ እያሥተናገደኩ ምገደኛውች መተው አልጋ ያዙ ባልና ሚሥት ሑለት ልጆች አሏቸውእሧ እሚጠጣ አለ አለችኝ ፔፕሢም ወሐም ስላት ወሐ ግዠልኝ ከውጭ አለችኝ አምስት ሊትር የሐይላዱን አለች 50 ብር ሰታኝ አይበቃም ስላት ሐምሣውን ወስዳ 2200 ብር ሠጠችኝ ልገዛ ስሔድ ባሏና ልጆቿ አስፖልት መታ መገደ ላይ ምግብ ይበላሉ ወሐውን ገዝቼ እሰጣቸዋለሑ እያልኩ አስባለሑ ❤❤ማሬ ቪደወችሸን እያሠማሗቸው ነው ወላሒ በጣም ጎበዝ ነሽ
thanks ❤❤❤❤❤❤
ሠላም ሰላም እህቴ❤❤❤❤❤
ጐረቤቴ ለሁለቱም ወንድ ልጆቸ አዳዲሥ 100 100 ብር ሠጠቻቸው ምንድን ነው በአላህ ፍችልኝ
አሰላማለይኩም እህት እኔ በህልሜ ወንድሜን እራሱን አሞት መዳኒት ልገዛለት ፋርማሴ ሄድኩ መዳሀኒቱን ገዝቼ እመዳኒቱጋር በጎን ተናን እባቦች እና አሳ እዲሁ ሌላ እብሀር የሚወጣ የሚበላ ስሙ ጠፍቶኝ ነዉ ባንድ ቋጥረዉ ይሰጡኛል እኔም ጮህኩ እና እባቡን አል ፈልግም ብየ አወጣሁት መዳኒት ነዉ ይሉኛል እኔም እባቡን እዛዉ እነሱጋ ትቼ ሌላዉን ወሰድኩእባክሽ እህት ፋቺልኝ ከይህ ቀደምም ሶስት ህልም ፅፌልሽ አልፈታሽልኝምይህ ግን ትንሽ እረፍት ስለነሳኝ ነዉይሄኑ ተመሳሳይ ህልም በወንድሜ ላይ ከይህ ቀደምም ስላየሁ እባክሽ
ታይ ፍች በኮሜትም ቢሆን 3ተኛው ፊዲወሺላይ❤❤❤❤❤❤
እናት ብዙ 100 ብር ከመሬት አገኝ ከዚህ ብር 400 ለሰው ሰጣለሁ
በጣም ብዙ ጆላር አርብ ሢሠጠኝ አየሁ በአላህ ፍችልኝ እባክሽ
ትርጉሙ እኮ እዚሁ ላይ አለ ua-cam.com/video/jgIvhPGguJY/v-deo.htmlsi=niuxSc4ow1lhWaNH 👈
ሠላም
እባክሽ መልሽልኝ በህልሜ ከመሬት ውስጥ ብዙ ገንዘብ ማግኘት ከዛም አነሳዋለሁ የብሩ color አረንጓዴ ነው ግን ከመሬት ወይም ከአፈር ውስጥ ማውጣት ግራ ስለገባኝ ነው እንጂ vedio አይቸዋለሁ
ለሙስሊምና ለክርስትያን የተለያየ ፍቺ አለ ማለት ነው? በወረቀት ገንዘብ ላይ 5 ቁጥር ያ ህልመኛው 5 አውቃል ሶላቶችን ይስገድ ነው ያልሽው?😁
ሰላም እህቴ በህልሜ ድሮ ባሌ ጋር ወደ ቤቱ ሂደን ሚስቱ አብዳ እጇን ታስራለት ፀጉሯን ሹሩባ ተሰርታ ቆንጆ ናት እሱ ግን ከኔ ፍላጎት አለዉ ለመታረቅ ቁመን እያወራን ጓደኛዉ መጣ እና ሰላም አለኝ እና ከሱ ጋር እያወሩ ጥያቼዉ ሄድኩ ፍች ነኝ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ ከዚህ በፊትም ፀፌልሽ ነበር እቤቴ ውስጥ ሁለት አይነት እባብ ገብተው አንደኛው ወርቃማ ከለር ሁለተኛው ዜብራማ ከለር ነው ወርቃማውን ወገቡን ስመታው ወገቡ ይሰምጣል ግን አይሞትም እና ሁለቱም ከኪችን ነበሩ እና ወደ ምኝታ ቤቴ ሮጠው ገቡ እና እንዳያመልጡኝ ብየ በሩን ዘጋት እዛው ምኝታቤቴ ከበሩሰር ጨርቅ አለበስኳቸው እንዳይንቀሳቀሱ ብየ ተውኳቸውና መግደያ ኮንጨራ እየፈለኩ ነቃው😢😢በአላህ አትለፊኝ በዙሪያየየ ለኔ የውነት እሚወዱኝ ሰውች የሉም አብሪያቸውም መሆኔን እማልፈልጋቸው ናቸው ግን ባቴ ድረስ ስለሚመጡ ምንም አልል አስተናግዳቸው አለው
እኔ እባብ ሲራሩጠኝ በህልሜ አይቼ በእዉን ታምሜ በቁርአን ነበር የተሻለኝ ሲሂር ጂን ቡዳ ሲኖርብን ብዙ ጊዜ በህልማችን እባብ እና የሚያስፈሩ ነገሮች ያስጨንቁናል
@@የኔቻናል-ቘ5ፈ እንኳን አላህ አፍያሽን መለሰልሽ እኔንም አላህ ይጠብቀኝ ጀዛኪላህ እህቴ❤
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በህሕሜ የበርበሬ ፍሬ ገዝቸ ስንት ነው አልኩት ሶስት መቶ ብር ሲለኝ ያለኝ መቶ ብር ብቻ ነው ብየ መለስኩለት ምንድን ነው አላገባውም
እስኪ በአላህ በኮሜንትም ቢሆን ንገሪኝ በህልሜ እራሴን በመስታወት ሳይ አይኔ በአይናር ተሸፉኖ አየሁት በተላይ ስገልጠው ውስጡ ከላይ በጣም ብዙ አይናር ተለጥፋል የገረመኝ ከውስጥ ከቆዳው ላይ ልክ እንደቡግር ነው አቀማመጡ ግን አይናር ነው ባለ ትዳር ነኝ
ያአላህ እኔ በህልሜ ብዙ ብር አገኝቼ ከዛ እህቴና ጓደኛዬ እየተከተለች ብር አገኘች እያለች ትከተለኛለች ወላሂ እህቴ ብዬ ማምናት ናት እና ግን ብሬን ኬሴ ውስጥ ከትቼ ዝም አልኩ ቡሩን አልሰጠዋትም ግን
በእዉነት ህልሜን ፈተሽልኝ ደርሶአል ዉዴ።።።። አመሰግናለሁ።።። ግን እኔ ሌላ እቃ ስፈልግ ድንገት የተረሳ የታሰረ ገንዘብ 1700 እዛ ላይ ደሞ 10 ብር 3 አሉ አግኝቼ ለባለቤቴ ስሰጠዉ አየሁ እና ምንድነዉ ንገሪኝ ዉዴ
በህልም ብር መቀበል ምንድነው ? ዌራም መግዛት ምንድ ነው?? አላገባሁም❤
ua-cam.com/video/jgIvhPGguJY/v-deo.htmlsi=ygmZKNZz27OdV2NV
እኔ በተደጋጋሚ መቶ ብር እና ሁለት መቶ ብር በብዛት ወድቆ እለቅማለሁ በሌላ ቀን ህልሜ ደግሞ ብዙ መቶ ብሮች ሰርግ ቤት ወድቀዉ እለቅማለሁ ትዳር የለኝም ሴት ነኝ
ተፈቷል ቁጥሩ የማይታወቅ ብር መሰብሰብ ክሳራ ነው
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ አፈታትሽ ምገርም ነው ከ south Africa ነው በህልም አገር ቤት ሔጄ ሰፍ መሬት ከ አጎቴ ልጅ ጋር ልንገዛ እያየን ነቃሁ ምንድንነው
ይሄ ህልም የራስሽን ስኬትና ግቦች ለመፈተሽ የገንዘብ አቅም እንዳለሽ ያሳያል። የልጅነት ግዜን ማሳደግና እንደ ሰው ብስለትን ያሳያል🙏
@@addismedia9882 ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ቆንጆ ህልሜን ሰለ ፈተሽልኝ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ ❤🙏🙏🙏
የኔ እመቤት በሕልሜ ታላቅ ወንድሜ መንታ ልጆች ወልዶ ከየሁ ወንድሜ አላገባም እኔ ደግሞ የተፈታሁ ነኝ ወንድና ሴት ናቸው የተወለዱት በኮሜንት ፍቺልኝ ስለመንታ የፈታሽው ላይ ስለሌለ ነው ስወድሽ ፍቺልኝ
መንትያ ሕፃናት ልዩ ህልም ናቸው. መንትያ ሕፃናት አንድነትን ያመለክታሉ, ሁለቱ አንድ ይሆናሉ. "ከአንድ ሁለት ጭንቅላት ይሻላል" የሚለው አባባል እዚህ ላይ ይሠራል. በህልም ውስጥ, መንትያ ህጻናት ለትዳርዎ በቂ ጊዜ እንደማይሰጡ ወይም ከባልደረባዎ ጋር ያለውን ግንኙነት ሊያመለክቱ ይችላሉ. በግንኙነትዎ ውስጥ መፍትሄ የሚያስፈልገው አንዳንድ ግጭቶች ነበሩ እነሱ መፍትሄ ያገኛሉ።ወይም እሱ ቤተሰብ ለመመስረት ዝግጁ ነው 🙏
ሀሳብ, መገላገልነው
@@እግዚአብሔርጋሻዬነው👍
እንኮን መጣሸ ውዴ .❤❤በእናትሸ በኮሜንት ንገርኝ ከሰወች ማሀል ተቀምጨ ይተናኮለኛል ተው ለምን ትነካኛለህ ሊተው አልቻለም እኔም ተነሰች እሱ ከሰር እኔ ከላይ አንቄ ይዥ መታውት አሸነፍኩት ይቅርታ ይቅርታ ሢለኝ ለቀኩት አንገቱን አንቄ ይቅርታ ጠይቅ እላለው .አላገባውም ግን የመታውትን ሰው አላውቀውም ህፃንም ይመሥለኛል
ከማያውቁት ሰው ጋር የነበረው ጠብ፣ እና ጭቅጭቁ በህልም አላሚው አሸናፊነት አብቅቷል፣ ራእዩ የሚያመለክተው ለተወሰነ ጊዜ ያጋጠሟትን መዘዞች እና ችግሮች ሁሉ በቅርቡ እንደሚያስወግድ ነው
@@addismedia9882 👏👏👏👏
ሰላእህት በህልሜ ከወላጆቸጋር ህጀ ይመስለኛል ታላቅ እህቴ የሸህላድስት ያተሟሸ ታመጣለች ከዛ እኔ ከቤት ስወጣ አየዋለሁ ግን አንስቸ ከትልቅ ድጋጋ ስወረውረው ይሰበራል ለምንሰበርሺ ብለው ይበሳጫሉ እኔም ቶሎብየ ለናቴ አትበሳጭ ብየ 1300 ብር እሰጣታለሁ እምቤተሰቤበሙሉ ተሰብስበው አያቸውአለሁ ከዛበቃ ዱባልሄድነው ልትገላገሉኝነው እያልኩ እቀልዳቸውአለሁ በውነቱ አለም ያለሁት ዱባይነው እባክሽ እህት እዳታልፊኝ ባለትዳርነኝ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ እኔ በተደጋጋሚ ሁለትቀናቶች የማጎፍሬ እና የብቱካንፍሬ ስለቅም አየሁ የቀላየቀላዉ ን ለቅሜ ጥቁሩን ወደሆላ አስወግደዋለሁ የምለቅምበትቦታ አዳይነትስፍራነዉ በሶስተኛዉቀን እናቴ ብርስስጠኝ አየሁ ወ ደ አምስት ሺ ነዉ ትለኛለች ባለትዳር ነኝ ያለሁትምስደትነዉ ተፍሲሩ ምድነወ
ua-cam.com/video/vESpnQFy80Y/v-deo.htmlsi=gfMsdbm78BmjlYug 👈ua-cam.com/video/VPKoVoRc6HI/v-deo.htmlsi=YJSEyB5BpF9o6zyu 👈ua-cam.com/video/cRnuZ7M5HQ8/v-deo.htmlsi=DjQlYcVjmWCxJ55p 👈
አሰላሙ አለይኩም ሀቢበቲ ያየሁት መናም እምላሤ ላይ ወርቅ አድሪጌ አየሁ ወርቁ ትልቅ ነው እና የጆሮ ጌጥ ይመስላል የገጠሩን እምላሤ ላይ ጥልቅ ነዉ ከምላሤላይ ያረኩት የፈታሁ ነኝ
መልካም ንግግር ነው
Shukern habibeti
ሰላም ነሽ በህልሜ አገር ቤት ሂጄ ይመስለኛል ፍቅረኛየጋ ኢትዮ ሆነንን በውጩ መስመራችን እዛ ይሰራልና በስልክ ካወራን ቧሀላ እቤት ሲመጣ የሳኡድ ብር ይዤ ነበርና የሄን እንካ መንዝርልኝ ስለው ምን ያረግልሻል አለኝ እናም ሳይመነዘር ቀረ ከዛም ወደ ሳኡዲ ልመለስ እህቴ ልብሴን ታዘጋጃልኛለች እና እንዳታልፊኝ በዚሁ እጠብቃለሁ እኔ ያላገባሁ ነኝ ግን ፍቅረኛ አለኝ ሁላችነን ያለነው አረብ ሀገር ነን
ua-cam.com/video/jgIvhPGguJY/v-deo.htmlsi=BFqTmgsBJW2CpImW 👈ua-cam.com/video/LUsnRzbNGVw/v-deo.htmlsi=OEMT8QUynHnegP6b 👈
እህቴ እሥኪ ለእኔም ፍችልኝ ፊቴ እና ጭኔ ላይ ቁሥል ቆሥሎብኝ አየሁኝ በተደጋጋሚ ፊቴ ሢቆሥልብኝ አያለሁ ምንድነው ፍቺልኝ እሥኪ
ፍቺልኝ በፈጠረሽ በጉጉት እየጠበኩሽ ነው
የኔ ውድ አሰሪየ ከርሰቲያ ናት ደሞዚን የተቀዳዳ እና ያልተቀደደ አብራ ሰጠችኝ እና ለህቷ አሮየውን መርጨ ሰጠዋት ተጨንቂያለው ንገሪኝ እህቴ ሌላም ጥያቂ ነበረኝ ሎተሪ መቁረጥ ሀራም ነው በቁርአን ተገልፆል እባክሸ እህቴ በፆሁፋ መልሸልኝ
❤❤❤❤❤
ሰላም ዉድ በህልም ሕፃን አዝዬ ከሆነች አሮግት ሴት አሮጌ ቤት ዉስጥ ነበረች ምግብ ስጠይቃት ዳቦ አለ አለችኝ አነስ ያለ ዳቦ ሻጠችልኝ ካዘልኮት ሕፃን ጋር በላሁ አላገባሁም
እህቴ በአላህ አትለፍኝ በተደጋጋሚ መሬት ስንቀጠቀጥ አያለው ምንድነው ባለ ትዳር ነኝ❤❤
ሾርት ቪደዮ ላይ ጠብቂ
@@addismedia9882 እሽ ኢንሻአላህ ሁቢ
እኔ የኢትዮጵያን አምሳ አምሳ ብሮች.አየው አምሳ ሽብራ በእጄየ.ይጆ አየው
የሞተ ሰዉ ገንዘብ መስጠት ምንድን ነዉ
ua-cam.com/video/ClEn7ZCAbN0/v-deo.htmlsi=QqmuJLpQ3FyWi7Hf
፭ ብር የዱባዪ ስሰጠኝ አየሁ ግን አዴስ ነዉ ሽግር አለዉ❤❤❤❤
5 ነዉ
ua-cam.com/video/jgIvhPGguJY/v-deo.htmlsi=DxPRFpiBdA8g6fsJ
እህቴ ፕሊስ ፍቅርኛየ ድሮ እሜያውቃትሴት ሲያይ በደስታ እሶን እያዋራ እኔን ችላ ብሎ ጥሎኝ ሄደ እና ፍችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
❤❤❤
በህልም ጊቢ መጥረግ ምንድ ነው?????
ua-cam.com/video/oJlPZFVlD8U/v-deo.htmlsi=JFJ1UmMh0lQzy8Xt
አሰላም አለይኩም እህት እደትነሽ በህልሜ አሴሬየጋር እጣላለሁ እናየሆነነገር ትወስድብኛለች የወሰደችብኚ ምንደሁ አላዉቅም በጣም ተናደጃአልቅሻለሁ ቦታዉ ከድጋተራራስርነዉ ድጋዉም ለስላሳነዉ ስመለስ ሁለት ዉሻወች ፊት በጣም ብዙብር አለ ለኔ የጠበቁልኚይመስላል ያንንይኸ ስዞር ስል እብዙቦታ አገኛለሁ አደኛዉቦት በደም የተጨማለቀነዉ ቦታዉም ደምነዉ ያንትቸ ሌላዉን ይዠ ወደ አጎቴቤት እዳለሁ ብሩበጣም ቆጆነዉ ስለብሩ ሰምቻለሁ ያሰሬና የዉሾጁ ግራ አጋብቶኚነዉ
አሰላም አለይኩም እህቴ እኔን አልፈሽኛል በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር ለጫማ ከለቀቅሽው ቪዲዮ ቀጥሎ ባለው
እኩዋን ደና መጣ ሽ አዳምጨ መለየክ እንጂ ጥያቄስ አቁሜያለሁ ላትመልሽ ነገር
በተከታታይ ቪደወ ከፃፍሽው ይዘገያል እንጅ አይታለፍም
@@addismedia9882ሰላም ነሽ እህት እስኪ ባይሆን ይሄን መልሽልኝ በኮመንት እስከዛሬ ጠየቄ የተመለሰልኝ የለም ግን ዛሬም ተስፍ አልቆረጥኩም ዛሬ የአባቴ የውሀ ጉድጓድ ሊናድ ይመስለኛል ታላቅ እህቴ የሞተ ጎረቤታችንን ና በርሜሉን አናሳኝ አብሮ እንዳይገባ ትለዋለች እሱም አባትሽን በይው ሲላት አባቴ መንደር ሄዶ ነው ትለዋለች እሱም እኔም ልሄድ ነው እያለ ሺቶ ይቀባል መጨረሻ ላይ ይመጣና ከታላቅ እህቴ ጋር በርሜሉን ከላይ ሲያነሱት ጉድጓዱ ይደረመሳል ከዚያ እህቴ በላዪ ትዘላለች እኔም አሁን ብትወድቂስ ብየ እቆጣታለሁ በአላህ አትለፊኝ ጀዛኪላህ ኸይር
As wr wb behelma ke ETm wust 1000 birr sewesd gen menem etm kared alwsdkum kuterm almtawm kerku hogna nw mayew yehone sew eji wusji milegn yemeslegnl heja sewsd ayew 1000 birr be allha fechilegn ❤🙏
ጓደኛየተፈታለች፡ያየችው፡ሙዳይውስጥ፡ብርእያወጣሁ፡ለሚጨፍሩት፡ሸለምኳቸውትላለች፡እባክሽፍችልኝ
ሰላምአለይኩም
ሰላም እህቴ በህልሜ ብር በተደጋጋሚ ስለቅም አያለሁ ምንድን ነው😢😢😮😮 መልሽ እዳታልፊኝ
ክሳራ ያልታሰበ ወጭ
@@addismedia9882 🥺
@@addismedia9882 አመሰግናለሁ♥️
እባክሽ መልሽልኝ እህት ያለምኩት ስዴት ነዉ ያለሁት ግን ኣገሪ ገብቸ ይመስለኛል ከዛ ቦሪሳየ ቁጭ ካሉኩት እረሳዉ ኣለሁ ከዛ እዛ የነበሩት ሰዎች ኣልሰጥኝ ኣሉኝ ግዛ የሆነ ባህሪ ተሻገሩኩ ኣድስ ጫማም ለበሱኩ ምድነዉ መልሽልኝ እህት ኣለሜ❤
በህልም 50ብር እና ብዙ 10ብር ማየት
ua-cam.com/video/gFTeM3wGqyY/v-deo.htmlsi=m4O4r_ELRA10QrsN
🎉wed endet nesh birr sikebr ayehu
ፍቹ እዚሁ ላይ አለ ማማዬ
አሰላሙአለይኪ እህት እዴትነሽ የዩቲበብ ተከታይሽነኝ ግን ቴሌግራምላይ እንዴትነዉ እማገኝሽ እምትፈቻቸዉን ህልመችሁሌ እሰማቸዋለሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እኔ ካሁን በፊት አስፈትቸሽ አላዉቅም ካላስቸገርኩሽ አንድ ህልም ፍችልኝ ህልሙ አይሱዙ መኪና ኑሮኝ ይመስለኛል ከኛቤት በታች እጎረቤት ግቢ ስር አቁሜዉ ይመስለኛል እነ ከንደገና እኛ ግቢ ስር አቆመዋለሁ እሄነዉ ፍችልኝ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ በሚገባ አደርጋለሁ በእዉነታዉ አለም የኛ ግቢ መኪና አያስገባም እዉጭ ያቆምኩት ለዛነዉ ስለመኪና ለቀሻል ግን ስለመንዳትና ስለመሳፈርነዉ የኔ ህልም ግን ኑሮኝ ስለሆነ ፍችልኝእናደሞ ከንቅልፌ ከነቃሁ በሀላ የደስታ ስሜት ተሰማኝ
መልሰ
የተቀደደከር በህልማየት
As wr wb
በይ የኔን ፍቺልኝ ፈርቻለው በጌታ
ኢንሻ አላህ ❤️
@@addismedia9882ሰለ ወፍጮ ቤት እህል ለማስፈጨት መሄድ ምድን ነው
ብር ቺግር ነው በግልፅ ገጥሞኛል
ቁጥሩ ያልታወቀ
የኔ ቆንጆ በህልም ወረቀት ላይ ማህተብ ሲመታልኝ ብዙ ጊዜ አያለሁ ምንድን ነው
በበርካታ ህልሞች ላይ ጠብቂ
20 ber liyate setwu
ua-cam.com/video/gFTeM3wGqyY/v-deo.htmlsi=IRjQsXlPvqavCB29
ሰጨኝ
ዶሮ ሲነክስ ማለም ለማንኛውም ሰው በህወት ውስጥ የሚያጋጥም ግጭት ወይም የወጥመድ ስሜት ነው 🙏
እኔ በህልሜ ብዙ በከረጭት የታሰረ የወረቀት ብረ አገኝቸ ሰዉእንዳይወሰድብኝ በልብሴ ዉሰጥ አረጌ እሆደላይ ሸሸኩት ከዛ ለእህቴ ልሰጣት ብየ ሳልሰጣት መልሸ እሌላ ቦታ አኖረኩት
እኔ አባቴ የዱባይ200ድርሀም ለልጅሺ የሆነ ነገር አርጊለት ብሎ ሰጠኝ ለኔ ሲሰጠኝ 1500ድረሀም ጥሎ ኸደ ልሰጠዉ ስኸድ አላገኘሁትም
20 ber l iuate setetw
አሰላሙ አለይኩም እህቴ በህልሜ አክስቴንት መስለኛለች አምሳ ብር እንቺ የጠፋብሽ ብርሽ ነው ትለኛለች ከዛም የፈታሁት ባሌ በጣም መስኩልቁ ልብሎ ብሩን ወስዳለሁ ይላል አልሰጠሁትም
ua-cam.com/video/Kl0KK-nxSXw/v-deo.htmlsi=D7mGkXx4MRZs8uwl 👈ua-cam.com/video/ue6ySvGX5_E/v-deo.htmlsi=NRat50sCyraAuD70 👈
34
ኢንሻ አላህ ያረብ
ህልማችሁን አትከተሉ ጸልዩ 🙏🏽
ግን እኮ መልእክት ነው!
ህልም በፀሎት ይመጣል ለምሳሌ እኔ በጣም ከፌቶኛ ፀሎት አርጊ ህልም አያለው ፈጣር ይመስገን
ሁልግዚም አዳምጠውአለው ህልም አፈታትእሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ, አናመሰግናለን ተባረኪ,
እኔም አመሰግናለው ስለ ጣፋጭ ቃሎችሽ🙏😍😍
አመሰግናለሁ እህቴ
በርቺ እህቴ
መሸላህአላህ ይጨምረለሸ
መሸአለ
ኢንሻአላህ ያረብ😢
AMEN 🙌
Aww በጣም ጐበዝ ነሽ የምትፈችው ህልም ሁሉ በትክክል ነው አላህ ይጨምርልሽ በህልሜ ለባሌ እናት የተጠቀለለ ብር ሥሠጥ አየሁኝ ሁለት የድግሥ ድሥት ገዝቸ አነሥ የሚለውን ለባሌ እናት ሠጠሁዋት
የአላህ የኔ ህልም እሚፈተው መቸ ነው ግን መፃፍብቻ እህትውይ ታይ ፍችልኛ😢
በርች ይህ ጉብዝናሽ ከምፈልጊው ደረጂ ያደርስሻል መሻአላህ😍 በህልም እሰራባቸው ትኬት ቆርጠውልኝ እሪፖር ህጀ ልልፍ ስልስ ፓስቦርቴ እና ሻጣየን ከስራቦታየ እረስቸው የህድኩት የበረረራው ሰአት ገና ጦትነበር እማላቀው ወንድመጥቶ ሰአቱ ገናነው ህዳ ታጣ ስለው ደግአለ ተመልሸ የተዘገውን ቤት ከፍ ገባሁ ከሻጣየ ስፈልገው አጠውለሁ ሰወቸን የት አደረሳችሁት አንጡ እያልኩ ተስፋ ቆርጨ ቁሜ ከፊት ትልቅ ሻየ አለ ስከፍተው ልብሶ ሞልቱ ለዉን ተሰ ፖርቴን ድምቁ ያለ ሰማዊ መታወቃጋር አገኘሁት እሮጌስ አድስም እኔጋር ነው ያለው ማለት ነው እያልኩ ነቃሁ ሁለቱም ሻጣ መልኩት አላቅም ፈትነኝ እልሜ ምን እያለኝ ይሆን
ግቦችሽን ለማሳካት አትቸኩይ ነገሮችን ለመወሰን ተረጋግተሽ አስቢ
አሠላም አለይኩም አሊማዬ እደት ነሽልኝ በርችልኝ ጀግና ነሽ ውዴ
እኔ ፈት ነኝ
በሕልሜ ምግብ ቤት እየሠራሑ አየሑ እያሥተናገደኩ ምገደኛውች መተው አልጋ ያዙ ባልና ሚሥት ሑለት ልጆች አሏቸው
እሧ እሚጠጣ አለ አለችኝ ፔፕሢም ወሐም ስላት ወሐ ግዠልኝ ከውጭ አለችኝ አምስት ሊትር የሐይላዱን አለች 50 ብር ሰታኝ አይበቃም ስላት ሐምሣውን ወስዳ 2200 ብር ሠጠችኝ ልገዛ ስሔድ ባሏና ልጆቿ አስፖልት መታ መገደ ላይ ምግብ ይበላሉ ወሐውን ገዝቼ እሰጣቸዋለሑ እያልኩ አስባለሑ ❤❤ማሬ ቪደወችሸን እያሠማሗቸው ነው ወላሒ በጣም ጎበዝ ነሽ
thanks ❤❤❤❤❤❤
ሠላም ሰላም እህቴ❤❤❤❤❤
ጐረቤቴ ለሁለቱም ወንድ ልጆቸ አዳዲሥ 100 100 ብር ሠጠቻቸው ምንድን ነው በአላህ ፍችልኝ
አሰላማለይኩም እህት እኔ በህልሜ ወንድሜን እራሱን አሞት መዳኒት ልገዛለት ፋርማሴ ሄድኩ መዳሀኒቱን ገዝቼ እመዳኒቱጋር በጎን ተናን እባቦች እና አሳ እዲሁ ሌላ እብሀር የሚወጣ የሚበላ ስሙ ጠፍቶኝ ነዉ ባንድ ቋጥረዉ ይሰጡኛል
እኔም ጮህኩ እና እባቡን አል ፈልግም ብየ አወጣሁት መዳኒት ነዉ ይሉኛል እኔም እባቡን እዛዉ እነሱጋ ትቼ ሌላዉን ወሰድኩ
እባክሽ እህት ፋቺልኝ ከይህ ቀደምም ሶስት ህልም ፅፌልሽ አልፈታሽልኝም
ይህ ግን ትንሽ እረፍት ስለነሳኝ ነዉ
ይሄኑ ተመሳሳይ ህልም በወንድሜ ላይ ከይህ ቀደምም ስላየሁ እባክሽ
ታይ ፍች በኮሜትም ቢሆን 3ተኛው ፊዲወሺላይ❤❤❤❤❤❤
እናት ብዙ 100 ብር ከመሬት አገኝ ከዚህ ብር 400 ለሰው ሰጣለሁ
በጣም ብዙ ጆላር አርብ ሢሠጠኝ አየሁ በአላህ ፍችልኝ እባክሽ
ትርጉሙ እኮ እዚሁ ላይ አለ ua-cam.com/video/jgIvhPGguJY/v-deo.htmlsi=niuxSc4ow1lhWaNH 👈
ሠላም
እባክሽ መልሽልኝ በህልሜ ከመሬት ውስጥ ብዙ ገንዘብ ማግኘት ከዛም አነሳዋለሁ የብሩ color አረንጓዴ ነው ግን ከመሬት ወይም ከአፈር ውስጥ ማውጣት ግራ ስለገባኝ ነው እንጂ vedio አይቸዋለሁ
ለሙስሊምና ለክርስትያን የተለያየ ፍቺ አለ ማለት ነው? በወረቀት ገንዘብ ላይ 5 ቁጥር ያ ህልመኛው 5 አውቃል ሶላቶችን ይስገድ ነው ያልሽው?😁
ሰላም እህቴ በህልሜ ድሮ ባሌ ጋር ወደ ቤቱ ሂደን ሚስቱ አብዳ እጇን ታስራለት ፀጉሯን ሹሩባ ተሰርታ ቆንጆ ናት እሱ ግን ከኔ ፍላጎት አለዉ ለመታረቅ ቁመን እያወራን ጓደኛዉ መጣ እና ሰላም አለኝ እና ከሱ ጋር እያወሩ ጥያቼዉ ሄድኩ ፍች ነኝ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ ከዚህ በፊትም ፀፌልሽ ነበር እቤቴ ውስጥ ሁለት አይነት እባብ ገብተው አንደኛው ወርቃማ ከለር ሁለተኛው ዜብራማ ከለር ነው ወርቃማውን ወገቡን ስመታው ወገቡ ይሰምጣል ግን አይሞትም እና ሁለቱም ከኪችን ነበሩ እና ወደ ምኝታ ቤቴ ሮጠው ገቡ እና እንዳያመልጡኝ ብየ በሩን ዘጋት እዛው ምኝታቤቴ ከበሩሰር ጨርቅ አለበስኳቸው እንዳይንቀሳቀሱ ብየ ተውኳቸውና መግደያ ኮንጨራ እየፈለኩ ነቃው😢😢በአላህ አትለፊኝ በዙሪያየየ ለኔ የውነት እሚወዱኝ ሰውች የሉም አብሪያቸውም መሆኔን እማልፈልጋቸው ናቸው ግን ባቴ ድረስ ስለሚመጡ ምንም አልል አስተናግዳቸው አለው
እኔ እባብ ሲራሩጠኝ በህልሜ አይቼ በእዉን ታምሜ በቁርአን ነበር የተሻለኝ ሲሂር ጂን ቡዳ ሲኖርብን ብዙ ጊዜ በህልማችን እባብ እና የሚያስፈሩ ነገሮች ያስጨንቁናል
@@የኔቻናል-ቘ5ፈ እንኳን አላህ አፍያሽን መለሰልሽ እኔንም አላህ ይጠብቀኝ ጀዛኪላህ እህቴ❤
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በህሕሜ የበርበሬ ፍሬ ገዝቸ ስንት ነው አልኩት ሶስት መቶ ብር ሲለኝ ያለኝ መቶ ብር ብቻ ነው ብየ መለስኩለት ምንድን ነው አላገባውም
እስኪ በአላህ በኮሜንትም ቢሆን ንገሪኝ በህልሜ እራሴን በመስታወት ሳይ አይኔ በአይናር ተሸፉኖ አየሁት በተላይ ስገልጠው ውስጡ ከላይ በጣም ብዙ አይናር ተለጥፋል የገረመኝ ከውስጥ ከቆዳው ላይ ልክ እንደቡግር ነው አቀማመጡ ግን አይናር ነው ባለ ትዳር ነኝ
ያአላህ እኔ በህልሜ ብዙ ብር አገኝቼ ከዛ እህቴና ጓደኛዬ እየተከተለች ብር አገኘች እያለች ትከተለኛለች ወላሂ እህቴ ብዬ ማምናት ናት እና ግን ብሬን ኬሴ ውስጥ ከትቼ ዝም አልኩ ቡሩን አልሰጠዋትም ግን
በእዉነት ህልሜን ፈተሽልኝ ደርሶአል ዉዴ።።።። አመሰግናለሁ።።። ግን እኔ ሌላ እቃ ስፈልግ ድንገት የተረሳ የታሰረ ገንዘብ 1700 እዛ ላይ ደሞ 10 ብር 3 አሉ አግኝቼ ለባለቤቴ ስሰጠዉ አየሁ እና ምንድነዉ ንገሪኝ ዉዴ
በህልም ብር መቀበል ምንድነው ? ዌራም መግዛት ምንድ ነው?? አላገባሁም❤
ua-cam.com/video/jgIvhPGguJY/v-deo.htmlsi=ygmZKNZz27OdV2NV
እኔ በተደጋጋሚ መቶ ብር እና ሁለት መቶ ብር በብዛት ወድቆ እለቅማለሁ በሌላ ቀን ህልሜ ደግሞ ብዙ መቶ ብሮች ሰርግ ቤት ወድቀዉ እለቅማለሁ ትዳር የለኝም ሴት ነኝ
ተፈቷል ቁጥሩ የማይታወቅ ብር መሰብሰብ ክሳራ ነው
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ አፈታትሽ ምገርም ነው ከ south Africa ነው በህልም አገር ቤት ሔጄ ሰፍ መሬት ከ አጎቴ ልጅ ጋር ልንገዛ እያየን ነቃሁ
ምንድንነው
ይሄ ህልም የራስሽን ስኬትና ግቦች ለመፈተሽ የገንዘብ አቅም እንዳለሽ ያሳያል። የልጅነት ግዜን ማሳደግና እንደ ሰው ብስለትን ያሳያል🙏
@@addismedia9882 ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ቆንጆ ህልሜን ሰለ ፈተሽልኝ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ ❤🙏🙏🙏
የኔ እመቤት በሕልሜ ታላቅ ወንድሜ መንታ ልጆች ወልዶ ከየሁ ወንድሜ አላገባም እኔ ደግሞ የተፈታሁ ነኝ ወንድና ሴት ናቸው የተወለዱት በኮሜንት ፍቺልኝ ስለመንታ የፈታሽው ላይ ስለሌለ ነው ስወድሽ ፍቺልኝ
መንትያ ሕፃናት ልዩ ህልም ናቸው. መንትያ ሕፃናት አንድነትን ያመለክታሉ, ሁለቱ አንድ ይሆናሉ. "ከአንድ ሁለት ጭንቅላት ይሻላል" የሚለው አባባል እዚህ ላይ ይሠራል. በህልም ውስጥ, መንትያ ህጻናት ለትዳርዎ በቂ ጊዜ እንደማይሰጡ ወይም ከባልደረባዎ ጋር ያለውን ግንኙነት ሊያመለክቱ ይችላሉ. በግንኙነትዎ ውስጥ መፍትሄ የሚያስፈልገው አንዳንድ ግጭቶች ነበሩ እነሱ መፍትሄ ያገኛሉ።
ወይም እሱ ቤተሰብ ለመመስረት ዝግጁ ነው 🙏
ሀሳብ, መገላገልነው
@@እግዚአብሔርጋሻዬነው👍
እንኮን መጣሸ ውዴ .❤❤በእናትሸ በኮሜንት ንገርኝ ከሰወች ማሀል ተቀምጨ ይተናኮለኛል ተው ለምን ትነካኛለህ ሊተው አልቻለም እኔም ተነሰች እሱ ከሰር እኔ ከላይ አንቄ ይዥ መታውት አሸነፍኩት ይቅርታ ይቅርታ ሢለኝ ለቀኩት አንገቱን አንቄ ይቅርታ ጠይቅ እላለው .አላገባውም ግን የመታውትን ሰው አላውቀውም ህፃንም ይመሥለኛል
ከማያውቁት ሰው ጋር የነበረው ጠብ፣ እና ጭቅጭቁ በህልም አላሚው አሸናፊነት አብቅቷል፣ ራእዩ የሚያመለክተው ለተወሰነ ጊዜ ያጋጠሟትን መዘዞች እና ችግሮች ሁሉ በቅርቡ እንደሚያስወግድ ነው
@@addismedia9882 👏👏👏👏
ሰላእህት በህልሜ ከወላጆቸጋር ህጀ ይመስለኛል ታላቅ እህቴ የሸህላድስት ያተሟሸ ታመጣለች ከዛ እኔ ከቤት ስወጣ አየዋለሁ ግን አንስቸ ከትልቅ ድጋጋ ስወረውረው ይሰበራል ለምንሰበርሺ ብለው ይበሳጫሉ እኔም ቶሎብየ ለናቴ አትበሳጭ ብየ 1300 ብር እሰጣታለሁ እምቤተሰቤበሙሉ ተሰብስበው አያቸውአለሁ ከዛበቃ ዱባልሄድነው ልትገላገሉኝነው እያልኩ እቀልዳቸውአለሁ በውነቱ አለም ያለሁት ዱባይነው እባክሽ እህት እዳታልፊኝ ባለትዳርነኝ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ እኔ በተደጋጋሚ ሁለትቀናቶች የማጎፍሬ እና የብቱካንፍሬ ስለቅም አየሁ የቀላየቀላዉ ን ለቅሜ ጥቁሩን ወደሆላ አስወግደዋለሁ የምለቅምበትቦታ አዳይነትስፍራነዉ በሶስተኛዉቀን እናቴ ብርስስጠኝ አየሁ ወ ደ አምስት ሺ ነዉ ትለኛለች ባለትዳር ነኝ ያለሁትምስደትነዉ ተፍሲሩ ምድነወ
ua-cam.com/video/vESpnQFy80Y/v-deo.htmlsi=gfMsdbm78BmjlYug 👈
ua-cam.com/video/VPKoVoRc6HI/v-deo.htmlsi=YJSEyB5BpF9o6zyu 👈
ua-cam.com/video/cRnuZ7M5HQ8/v-deo.htmlsi=DjQlYcVjmWCxJ55p 👈
አሰላሙ አለይኩም ሀቢበቲ ያየሁት መናም እምላሤ ላይ ወርቅ አድሪጌ አየሁ ወርቁ ትልቅ ነው እና የጆሮ ጌጥ ይመስላል የገጠሩን እምላሤ ላይ ጥልቅ ነዉ ከምላሤላይ ያረኩት የፈታሁ ነኝ
መልካም ንግግር ነው
Shukern habibeti
ሰላም ነሽ በህልሜ አገር ቤት ሂጄ ይመስለኛል ፍቅረኛየጋ ኢትዮ ሆነንን በውጩ መስመራችን እዛ ይሰራልና በስልክ ካወራን ቧሀላ እቤት ሲመጣ የሳኡድ ብር ይዤ ነበርና የሄን እንካ መንዝርልኝ ስለው ምን ያረግልሻል አለኝ እናም ሳይመነዘር ቀረ ከዛም ወደ ሳኡዲ ልመለስ እህቴ ልብሴን ታዘጋጃልኛለች እና እንዳታልፊኝ በዚሁ እጠብቃለሁ እኔ ያላገባሁ ነኝ ግን ፍቅረኛ አለኝ ሁላችነን ያለነው አረብ ሀገር ነን
ua-cam.com/video/jgIvhPGguJY/v-deo.htmlsi=BFqTmgsBJW2CpImW 👈
ua-cam.com/video/LUsnRzbNGVw/v-deo.htmlsi=OEMT8QUynHnegP6b 👈
እህቴ እሥኪ ለእኔም ፍችልኝ ፊቴ እና ጭኔ ላይ ቁሥል ቆሥሎብኝ አየሁኝ በተደጋጋሚ ፊቴ ሢቆሥልብኝ አያለሁ ምንድነው ፍቺልኝ እሥኪ
ፍቺልኝ በፈጠረሽ በጉጉት እየጠበኩሽ ነው
የኔ ውድ አሰሪየ ከርሰቲያ ናት ደሞዚን የተቀዳዳ እና ያልተቀደደ አብራ ሰጠችኝ እና ለህቷ አሮየውን መርጨ ሰጠዋት ተጨንቂያለው ንገሪኝ እህቴ ሌላም ጥያቂ ነበረኝ ሎተሪ መቁረጥ ሀራም ነው በቁርአን ተገልፆል እባክሸ እህቴ በፆሁፋ መልሸልኝ
❤❤❤❤❤
ሰላም ዉድ በህልም ሕፃን አዝዬ ከሆነች አሮግት ሴት አሮጌ ቤት ዉስጥ ነበረች ምግብ ስጠይቃት ዳቦ አለ አለችኝ አነስ ያለ ዳቦ ሻጠችልኝ ካዘልኮት ሕፃን ጋር በላሁ አላገባሁም
እህቴ በአላህ አትለፍኝ በተደጋጋሚ መሬት ስንቀጠቀጥ አያለው ምንድነው ባለ ትዳር ነኝ❤❤
ሾርት ቪደዮ ላይ ጠብቂ
@@addismedia9882 እሽ ኢንሻአላህ ሁቢ
እኔ የኢትዮጵያን አምሳ አምሳ ብሮች.አየው አምሳ ሽብራ በእጄየ.ይጆ አየው
የሞተ ሰዉ ገንዘብ መስጠት ምንድን ነዉ
ua-cam.com/video/ClEn7ZCAbN0/v-deo.htmlsi=QqmuJLpQ3FyWi7Hf
፭ ብር የዱባዪ ስሰጠኝ አየሁ ግን አዴስ ነዉ ሽግር አለዉ❤❤❤❤
5 ነዉ
ua-cam.com/video/jgIvhPGguJY/v-deo.htmlsi=DxPRFpiBdA8g6fsJ
እህቴ ፕሊስ ፍቅርኛየ ድሮ እሜያውቃትሴት ሲያይ በደስታ እሶን እያዋራ እኔን ችላ ብሎ ጥሎኝ ሄደ እና ፍችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
❤❤❤
በህልም ጊቢ መጥረግ ምንድ ነው?????
ua-cam.com/video/oJlPZFVlD8U/v-deo.htmlsi=JFJ1UmMh0lQzy8Xt
አሰላም አለይኩም እህት እደትነሽ በህልሜ አሴሬየጋር እጣላለሁ እናየሆነነገር ትወስድብኛለች የወሰደችብኚ ምንደሁ አላዉቅም በጣም ተናደጃአልቅሻለሁ ቦታዉ ከድጋተራራስርነዉ ድጋዉም ለስላሳነዉ ስመለስ ሁለት ዉሻወች ፊት በጣም ብዙብር አለ ለኔ የጠበቁልኚይመስላል ያንንይኸ ስዞር ስል እብዙቦታ አገኛለሁ አደኛዉቦት በደም የተጨማለቀነዉ ቦታዉም ደምነዉ ያንትቸ ሌላዉን ይዠ ወደ አጎቴቤት እዳለሁ ብሩበጣም ቆጆነዉ ስለብሩ ሰምቻለሁ ያሰሬና የዉሾጁ ግራ አጋብቶኚነዉ
አሰላም አለይኩም እህቴ እኔን አልፈሽኛል በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር ለጫማ ከለቀቅሽው ቪዲዮ ቀጥሎ ባለው
እኩዋን ደና መጣ ሽ አዳምጨ መለየክ እንጂ ጥያቄስ አቁሜያለሁ ላትመልሽ ነገር
በተከታታይ ቪደወ ከፃፍሽው ይዘገያል እንጅ አይታለፍም
@@addismedia9882ሰላም ነሽ እህት እስኪ ባይሆን ይሄን መልሽልኝ በኮመንት እስከዛሬ ጠየቄ የተመለሰልኝ የለም ግን ዛሬም ተስፍ አልቆረጥኩም ዛሬ የአባቴ የውሀ ጉድጓድ ሊናድ ይመስለኛል ታላቅ እህቴ የሞተ ጎረቤታችንን ና በርሜሉን አናሳኝ አብሮ እንዳይገባ ትለዋለች እሱም አባትሽን በይው ሲላት አባቴ መንደር ሄዶ ነው ትለዋለች እሱም እኔም ልሄድ ነው እያለ ሺቶ ይቀባል መጨረሻ ላይ ይመጣና ከታላቅ እህቴ ጋር በርሜሉን ከላይ ሲያነሱት ጉድጓዱ ይደረመሳል ከዚያ እህቴ በላዪ ትዘላለች እኔም አሁን ብትወድቂስ ብየ እቆጣታለሁ በአላህ አትለፊኝ ጀዛኪላህ ኸይር
As wr wb behelma ke ETm wust 1000 birr sewesd gen menem etm kared alwsdkum kuterm almtawm kerku hogna nw mayew yehone sew eji wusji milegn yemeslegnl heja sewsd ayew 1000 birr be allha fechilegn ❤🙏
ጓደኛየተፈታለች፡ያየችው፡ሙዳይውስጥ፡ብርእያወጣሁ፡ለሚጨፍሩት፡ሸለምኳቸውትላለች፡እባክሽፍችልኝ
ሰላምአለይኩም
ሰላም እህቴ በህልሜ ብር በተደጋጋሚ ስለቅም አያለሁ ምንድን ነው😢😢😮😮 መልሽ እዳታልፊኝ
ክሳራ ያልታሰበ ወጭ
@@addismedia9882 🥺
@@addismedia9882 አመሰግናለሁ♥️
እባክሽ መልሽልኝ እህት ያለምኩት ስዴት ነዉ ያለሁት ግን ኣገሪ ገብቸ ይመስለኛል ከዛ ቦሪሳየ ቁጭ ካሉኩት እረሳዉ ኣለሁ ከዛ እዛ የነበሩት ሰዎች ኣልሰጥኝ ኣሉኝ ግዛ የሆነ ባህሪ ተሻገሩኩ ኣድስ ጫማም ለበሱኩ ምድነዉ መልሽልኝ እህት ኣለሜ❤
❤❤❤❤❤
በህልም 50ብር እና ብዙ 10ብር ማየት
ua-cam.com/video/gFTeM3wGqyY/v-deo.htmlsi=m4O4r_ELRA10QrsN
🎉wed endet nesh birr sikebr ayehu
ፍቹ እዚሁ ላይ አለ ማማዬ
አሰላሙአለይኪ እህት እዴትነሽ የዩቲበብ ተከታይሽነኝ ግን ቴሌግራምላይ እንዴትነዉ እማገኝሽ እምትፈቻቸዉን ህልመችሁሌ እሰማቸዋለሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እኔ ካሁን በፊት አስፈትቸሽ አላዉቅም ካላስቸገርኩሽ አንድ ህልም ፍችልኝ ህልሙ አይሱዙ መኪና ኑሮኝ ይመስለኛል ከኛቤት በታች እጎረቤት ግቢ ስር አቁሜዉ ይመስለኛል እነ ከንደገና እኛ ግቢ ስር አቆመዋለሁ እሄነዉ ፍችልኝ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ በሚገባ አደርጋለሁ በእዉነታዉ አለም የኛ ግቢ መኪና አያስገባም እዉጭ ያቆምኩት ለዛነዉ ስለመኪና ለቀሻል ግን ስለመንዳትና ስለመሳፈርነዉ የኔ ህልም ግን ኑሮኝ ስለሆነ ፍችልኝእናደሞ ከንቅልፌ ከነቃሁ በሀላ የደስታ ስሜት ተሰማኝ
መልሰ
የተቀደደከር በህልማየት
As wr wb
በይ የኔን ፍቺልኝ ፈርቻለው በጌታ
ኢንሻ አላህ ❤️
@@addismedia9882ሰለ ወፍጮ ቤት እህል ለማስፈጨት መሄድ ምድን ነው
ብር ቺግር ነው በግልፅ ገጥሞኛል
ቁጥሩ ያልታወቀ
የኔ ቆንጆ በህልም ወረቀት ላይ ማህተብ ሲመታልኝ ብዙ ጊዜ አያለሁ ምንድን ነው
በበርካታ ህልሞች ላይ ጠብቂ
20 ber liyate setwu
ua-cam.com/video/gFTeM3wGqyY/v-deo.htmlsi=IRjQsXlPvqavCB29
ሰጨኝ
ዶሮ ሲነክስ ማለም ለማንኛውም ሰው በህወት ውስጥ የሚያጋጥም ግጭት ወይም የወጥመድ ስሜት ነው 🙏
እኔ በህልሜ ብዙ በከረጭት የታሰረ የወረቀት ብረ አገኝቸ ሰዉእንዳይወሰድብኝ በልብሴ ዉሰጥ አረጌ እሆደላይ ሸሸኩት ከዛ ለእህቴ ልሰጣት ብየ ሳልሰጣት መልሸ እሌላ ቦታ አኖረኩት
እኔ አባቴ የዱባይ200ድርሀም ለልጅሺ የሆነ ነገር አርጊለት ብሎ ሰጠኝ ለኔ ሲሰጠኝ 1500ድረሀም ጥሎ ኸደ ልሰጠዉ ስኸድ አላገኘሁትም
20 ber l iuate setetw
አሰላሙ አለይኩም እህቴ በህልሜ አክስቴንት መስለኛለች አምሳ ብር እንቺ የጠፋብሽ ብርሽ ነው ትለኛለች ከዛም የፈታሁት ባሌ በጣም መስኩልቁ ልብሎ ብሩን ወስዳለሁ ይላል አልሰጠሁትም
ua-cam.com/video/Kl0KK-nxSXw/v-deo.htmlsi=D7mGkXx4MRZs8uwl 👈
ua-cam.com/video/ue6ySvGX5_E/v-deo.htmlsi=NRat50sCyraAuD70 👈
34