ሳምንቱን በሆስፒታል ድንገተኛ ክፍል አሳልፈን… ያለታሰበ ነገር ተፈጠረ ሪች ለመናገር ፍቃደኛ አደለችም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 683

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 16 годин тому +139

    እንደኔ እህቴ ጨርሶ ይማርሽ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

  • @ThigusQatar-bt6rs
    @ThigusQatar-bt6rs 16 годин тому +65

    ከነሰር አይን በሩጫነው የመጣሁት ሪችን ሳያት እፍፍፍ ትመሰገን የኔመልካም ሴት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 17 годин тому +30

    የ ሳው ዳስታ ምያስ ዳስቷ ማን ናው 👍👍👍

  • @HadiyaEndris-o3t
    @HadiyaEndris-o3t 16 годин тому +33

    ሪችየ ስላየሁሺ በጣም ደስ ብሎኛልአላህ ጨርሶይማርሺ❤

  • @AynalemTigashaw
    @AynalemTigashaw 17 годин тому +25

    የኔ ቆንጆ እንኳን ተሻለሽ ስይሽ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም ጨርሶ ይማርሽ።

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 17 годин тому +23

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሪች❤❤❤❤❤ እንኳን ደስስ አላችሁ❤❤❤ ፀበል ውሰዳት😢

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq 17 годин тому +24

    ሪችዬ የኔ ድቡሸ እንኳንም ደህና ሆንሽልን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 17 годин тому +27

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹሁ ግን ፀበል ሄጅ ዉድ😢

  • @hawaapp3619
    @hawaapp3619 17 годин тому +14

    ፍጣሬ ይማርሽ እህህህ የፍቅር ጊዛችሁን በሠላም ታሣልፉላችሁ ብለን ተደሥተን ታመምሽብን አይዞቻሁ ፍጣሬ የደሥታ ዘመን ያድርግልን

  • @hzhjsjssvzdjjsjjsjs
    @hzhjsjssvzdjjsjjsjs 17 годин тому +30

    ርችዬ ከእንግዲህ ፀበልሽ ተጠመቂ እግዚአቢሄር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ❤❤❤

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 16 годин тому +48

    ዮኒየ❤❤ ወንድም እባክህ ንሰሀ ትግባና ፀበል ትጠመቅ ግን ይህን በማለቴ ይቅርታ

    • @amanuelgeremew5594
      @amanuelgeremew5594 16 годин тому +6

      ,ምንም ይቅርታ አያስብለው ንስሓ ግቢ ማለት ጥሩ ሀሳብነው ።እኔ እንዴውም ስልካቸውን ባገኛ ኑሮ ልደውውለት ነበር ለዮኒ ፀበል እንድትሄድነው የምመክረው ። ለዮኒ አድርሱልኝ ወጭ ሀገር ሂጀ የአልዳሁትን በሽ በፀበልነው የዳንሁት

    • @berkefetneberkefetne
      @berkefetneberkefetne 16 годин тому

      @@amanuelgeremew5594 እደዚህ ስትል ደስ እማይለዉ ስላለነዉ ወንድማለም

    • @ንግሰቲጓልተዋህዶ
      @ንግሰቲጓልተዋህዶ 10 годин тому

      ይቅር ለእግዚአብሔር ልክ ነሽ😢

    • @FtimahFfyi
      @FtimahFfyi 8 годин тому

      ይቅርታ አያስብልም ልክ እኮ ነሽ❤❤

    • @berkefetneberkefetne
      @berkefetneberkefetne 7 годин тому

      @@FtimahFfyi እደዚህ ስትላቸዉ ደስ እማይላቸዉ ሰዎች ስላሉነዉ ወንድም አለም

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 17 годин тому +17

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ጠንካራ ሁኜ ፀበል ተጠመቄ አይዞሽ❤❤❤

  • @amanuelgeremew5594
    @amanuelgeremew5594 15 годин тому +10

    ሰላም ለዚህ ቤት። እንዴትናችሁ ራኄል እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ።ሲቀጥል ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ እርግጠኛ ሁኘ የምነግርሽ በሕይወቴ አንዴ ለሰሚ ለአይታ አስቸጋሪ ሕመም ታምሜ ወደ ወጭ ሁላ የመዳን እድሌ 10% የተባልሁትን በእናታች ድንግል ማርያም ምልጃ ጸሎት በቅዱሰ ጊወርጊስ ፀበል በልጇ መድኀኒዓለም ቸርነት ተፈውሸ ያው ዛሬ ለምስክር በቃሁ ። የዮኒን ስልክ ባገኛው እደውለት ነበር የዳንሁበትን ቦታ እወስደውነበር ። እኔ የባህር ዳር ልጅ ነኝ ከፈለግኸኝ አዋራኝ ። ገዳም ቦታ ፀበል ያለበት ውሰዳት ራኄልን ። ራኂ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ።

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 16 годин тому +10

    ተመስገን ልኡል እግዚያብሄር እሪችዬ እኳን ተሻለሽ እማ❤❤❤❤

  • @MartaSamouil
    @MartaSamouil 17 годин тому +11

    ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ባጣም ዳስ ብሎኛል እንኳን እግዚአብሄር ራዳሽ ❤ጫርሶ ይማርሽ ❤❤❤❤❤❤ያኔ ቆንጆ

  • @fahedali632
    @fahedali632 16 годин тому +12

    ሪቾ የኔውድአላህእስከመጨርሻያሽርሽ❤❤

  • @alemtsegaye6074
    @alemtsegaye6074 16 годин тому +8

    ዬኒ አኔ በጣም አሰዝናሁለህኝ ነበርለምን ብትል መቼ ነው የሴት ጎዳኞ የሚወጣላት ብይ ነበር አግዚብሄር ይማርሸ አሰከመቼ ድብቅ መሆን ጥሩ አይደለም ሲጀመረ መጀመሪያ ጠይቅሸ ለምን ታሰካፍያውልሸ ለምን እንደ ሩቢ መሆን አለባቹሁ ግልፃ መሆን አለብሸ ዬኒ የኛ ቤት ልጅ መሰለከኝ በቃል ብቻ ሳይሆን አታከፍ እሸ ማሰብ አለብሸ ድብቅ መሆን አያሰፈለግም

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 17 годин тому +10

    ፀበል ዉሰዳት ወንድም አለም❤

  • @YeshiAbebe-m1g
    @YeshiAbebe-m1g 15 годин тому +6

    እሰይ እልልልልልልልልልልል ሪችዬ ደስ አለኝ ሳይሽ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ ዮኒ በጣም ደስታህ ወደኛም አጋባህብን ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤

  • @habibagh
    @habibagh 17 годин тому +68

    ማንም አልቀደመኝ😂

  • @marysam9193
    @marysam9193 9 годин тому +2

    እሰይ እግዛብሄር ይመስገን ሪች ደርባባዋ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እናቱ ስወዳት በጣም ድርብብ ያለች ወዮዘሮ ናትኮ እንዳሁኑ ቂን ሚን ከይደለችም በጣም የተረጋጋች ናት!!
    እሰይ እልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    ተመስገን ፈጣሪ!!

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede 15 годин тому +2

    ኦ አምለኬ እንኳን እግዚአብሐር መሬሽ ሪችዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ 🙏

  • @marysam9193
    @marysam9193 8 годин тому +2

    ዮኒ እንኳን ደሳለህ እንኳን በሰላም ከሆስፒታል ወጣችልህ አንኳን ፈጣሪ ምረቱን ላከልሽ!!

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 17 годин тому +10

    የኔ ቆንጆ አላህ ያሺርሺ

  • @yewordanosabera
    @yewordanosabera 17 годин тому +4

    ሪች,ፈጣሪ,ጨርሦ,ይማርሽ
    በመጥፋታችሁ,ተጨንቀን,ነበር,,,ግን
    አትመመኝ,አይባልም,ማረኝነው,የሚባለው
    እግዚአብሔር,ምሕረትን,ይላክልሽ

  • @ይርጋአለምይቱብ
    @ይርጋአለምይቱብ 17 годин тому +6

    እባካችሁ ፀበል አስጠምቋቲ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 11 годин тому +3

    ሪች የኔ ቆንጆ ጨርሶ አላህ ያሽርሽ ❤❤❤❤❤. ስላየንሽ ደስስ ብሎናል ❤❤❤

  • @romrom5549
    @romrom5549 16 годин тому +4

    ዮኒ ሪችን ፀበል ውሰዳት እሽ አደራ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 16 годин тому +4

    የኔ ውድ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ የኔ ዝምታ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 17 годин тому +2

    ተመስገን እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ ሪች እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @tigistabebe6591
    @tigistabebe6591 8 годин тому +3

    ዮኒ እንካን ደስ አለህ ርችን እግዚያብሔር አንላክ ማረልህ
    ብሌን እና ሮቤል እንካን ደስ አላቹሀ እግዚያብሔር ማረላቹሁ እርችን

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 17 годин тому +5

    ወይኔረቸ ምጣች እንዃንደሰ አላሁ እዃን ትሻልሺ ❤❤❤

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 17 годин тому +4

    ዶክተሩን መጠየቅ ትችል ነበር እኮ እሷ ደግሞ ከመደበቅ ተናግረሽ ህክምና በደንብ ብታረጊ አሪፍ ነው

  • @Uae050-i9t
    @Uae050-i9t 16 годин тому +3

    ርችዬ እንካን ለዚይ አብቃሸ እግዝአብሔር❤❤❤❤

  • @ስደተኘኛዋቲጂ
    @ስደተኘኛዋቲጂ 17 годин тому +2

    እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሪችየ እንካን ደስአላችሁ

  • @Semira-z9c
    @Semira-z9c 16 годин тому +4

    በጣም ደስ ብሎኛል አይለያቸውም 🎉🎉🎉

  • @genetn9512
    @genetn9512 14 хвилин тому +1

    እናትና ልጅ ካንቺ ጋር ይሁኑ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @hzhjsjssvzdjjsjjsjs
    @hzhjsjssvzdjjsjjsjs 17 годин тому +4

    ርችዬ እንኳን በሰላም ለቤትሽ አበቃሽ

  • @Hayat-v5h
    @Hayat-v5h 15 годин тому +1

    አይዞሺ ርች እዛ ያለ ሰዉ እያየ ይረጋጋል እኛ ግን በእርቀት ተጨንቀን ነበር ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ፈታና ከሌለ ማለፍም ሆነ ዉጤት የለምና ጨርሶ ይማርሺ ርች ዮዎኒ አድስ
    አመትም ደስታን ነዉ ያለዉ ደስታችሁ ይመለሳል መልካሙን ሁሉ ተመኜሁ
    ሁላችሁም ሙሉ ደስታችሁ ይመለስ
    ደስታችሁን በአድስ አመት ጥሩ ጤንነትን አዳድስ ስራዎችን ይዛችሁ እንደምትመጡ ምንም ጥርጥር የለኝም

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 13 годин тому

    እንኳን ቸር አሰማችሁን ጨርሶ ይማራት የአገራችን ሆስፒታል ከንጽህናውና ምግብ ጀምሮ ይከብዳል

  • @منالاحمد-ر3ح
    @منالاحمد-ر3ح 17 годин тому +2

    ሪች ግልፁል ተናገሪ አትደብቂ
    መደባበቅ ጥሩ አይደለም
    በመደበቅ በሽታ መዳኒት አይገኝለትም

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 14 годин тому +1

    እመብርሃን ከነልጇበምህረት እጇትዳብስሽ እህቴ አይዞሽ እክምናው እንዳለ ፀበልም ትህዲዘሌ ጨርሶ ይማርልክ

  • @God-q7y
    @God-q7y 17 годин тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማሪሽ እህቴ

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 17 годин тому +4

    ፍጣሬ ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤❤

  • @hawa6936
    @hawa6936 17 годин тому +4

    ወይኔ ፈጣሪ እርቺ እንካን ወድቤትስብሸ ትመልሸ እማመጭረሻሽን ያሳምረዉ ደረባባዬ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 16 годин тому +9

    ተለያይታናል አላለቹም ነባር😮😮ምን ጉድ ነቹ 😂😂😂😂ለማነኛውምዳስ ብሎኛል😢🎉🎉🎉😂😂

    • @ganidiriba7835
      @ganidiriba7835 15 годин тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 12 годин тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 2 години тому

      የነሱን ነገረ ሆድ ይፈጀው😅😅😅😅

  • @Uae050-i9t
    @Uae050-i9t 16 годин тому +3

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @TigistTemteme
    @TigistTemteme 16 годин тому +2

    አሁንም ጨርሶ ይማርሽ ደስታሽ ይብዛ

  • @HanaZamadu
    @HanaZamadu 16 годин тому +2

    ርቺዬ የኔ ቆንጆ አግዚአብሔር ጫርሶ ይማርሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dgjfjhg961
    @dgjfjhg961 10 годин тому

    ሪችየ በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ ተመስገን አምላኬ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ ውድየ

  • @عبدالرحمنالزهراني-ي4ط

    እፋፋፋፋፋፋትመሰገንእግዚአብሔርእእእልልልልልሰ

  • @AsbeAli-v6x
    @AsbeAli-v6x 17 годин тому +3

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ፀበል ግብ አይዞሽ

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 17 годин тому +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽናቴ የኔ ፍልቅልቅ ባይሆን ጥሩ ነበር ከሆነ እንኳን ቸሩ መድሃኒአለም ምረቱ ላከልሽ

  • @lubabalubaba5827
    @lubabalubaba5827 15 годин тому +1

    ሪች አላህ አፊያ ያርግሽ🙏🙏🙏🙏🙏ስላየሽ ደስ ብሎናል

  • @yeargalemgalem1863
    @yeargalemgalem1863 16 годин тому +3

    ፍጣሬ ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf 17 годин тому +2

    እሪችየ እግዚአሃብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs 17 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን ፀበል ውሰዶት ህክምና ብቻ አትውሰዶት

  • @tigistabebe6591
    @tigistabebe6591 14 годин тому +1

    እንኻን እግዚያብሔር ምህረቱን ላከልሽ ፣እግዚያብሔር አምላክ ፣አሁንም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 7 годин тому

    የምር ናፍቃችሁኝ ነበር ስላየኋችሁ በደስታ አለም ደስ ብሎኛል ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ

  • @mohaTr-e1j
    @mohaTr-e1j 13 годин тому +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ተጠመቂ

  • @yealemtekea410
    @yealemtekea410 14 годин тому

    ራሄላ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል ሁሉን ቻዩ ጌታ ጨርሶ ይማርሽ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላቹ በተለይ ዮኒ 🙏🏽🙏🏽🥰🥰😘😘

  • @esterzenebi8725
    @esterzenebi8725 14 годин тому

    መድሀኒዓለም በ ምህረት እጅ ይዳብስሽ ምህረቱ ለ ዘለአለም ነውና እ/ር ይማርሽ

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 16 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንከን በሰለም ወጠች

  • @azebabraham8903
    @azebabraham8903 13 годин тому

    የህመምዋን አይነት ማወቅ የግዴታ አይመስለኝም። ዋናው ነገር እንኳን ተሻላት።

  • @መሰከረምኤረጀቦ
    @መሰከረምኤረጀቦ 17 годин тому +3

    እርቺ ብማጣትሃ ዳሲ ያለችሁ ላኪ 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ
    @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ 7 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳንሃል አሁንም ዝም አት በሉ የኔደርባባ ሰሚነሺ ሂዳነብርት የዘሃት ኪድ ❤❤❤

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm 11 годин тому

    ርችየ ሲላየህሺ ደሲ ብለኛል ጨርሴ ፈጣር እማርሺ የኝ እንካን ደሲ አለህ ጪንቀትህ ፈጣር ያይልህ እውነተኛ አፍቃር 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 16 годин тому +1

    ጸሎት ጸሎት አለ ኮመንት አለ እንካን ደና ሆነች ተመስገን ፈጣሪ ✝️✝️✝️ የታመሙ ሰቦች ሁሉ እግዛቤር ይመስገን ሁሉ ሰው አይጎዳ ጸልዩ ከጸሎት ውጭ ሰላም የ ለም በ ጭራሸ 🎉❤❤❤

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 16 годин тому

      ጸበል ትሂድ ትጠ ጥ

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 16 годин тому +1

    ሮቤል ለምን ትሄዳለች አትላይ ሮቤል መለያየት ይከብዳል በእንድ ለተቀመጡ

  • @منالاحمد-ر3ح
    @منالاحمد-ر3ح 17 годин тому +3

    ለማንኛዉም
    ሳትመረመሩ እዳትጋቡ

  • @alain3631
    @alain3631 15 годин тому +1

    እኔምለው ለምድነው መንፈሥ ቢሆንሥ ለምን ፀበል አትወስዶትም ክርስቲያን አይዴለች ለእግዚአብሔር የሚሣነው የለም መተት ነው ፀበል ውሠዶት በናታቹሁ😢

    • @alain3631
      @alain3631 11 годин тому

      ዮኒ እርግጠኛ ሁኘነው የምነግርህ የሪች በሺታ መፈስ እጅ ዶክተር መርምሮ የማገኙው በሺታ አይደለም ፀበል ፀበል ፀበል ግቢ እሪችየ በሺታው ሁሉ ከመፈስ ነውይላል ድርሣነ ሚካኤልታገኘታላችሁ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አሁንም ወደ ጠበል ሄጄ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @MunaMuna-t6d
    @MunaMuna-t6d 4 години тому

    ሪቺዬ የኔቆንጆ ልጅ እንኳን እ/ብሄር ምህረቱን ላከልሽ ጨርሶ ይማርሽ እባክሽ ሪቸ ከተመልካች መደበቅ ያለብሽ ነገር ቢኖር ከዩኒ ምንም ነገር አትደብቂ አካልሽ ነውና ጎበዝና ጠንካራ ልጅ ነሽ ጌታ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @mesineguse1376
    @mesineguse1376 15 годин тому

    ሪችዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንጇ በተረፈ ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 15 годин тому

    ሪችዬ እንኳን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 😢ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል❤❤😢😢

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 5 годин тому

    ❤እንካን ምህረቱን ላከልሽ እርች ሁሉም ለበጎነው አይመመኝ አይባሎም ምህረት ሲሰጥ ደስ ይላል እርች በውስጥሽ ዝም አትበይ ምክንያቱም የውስጥሽን ካልተናገርሽ ብጎጃልሽ
    ወደጸበል ውሰዳት እያመጣችሁ አጠጣት እግዛብሔር ምህረት ጨርሶ ይማራት

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 16 годин тому +1

    ርችየ የንይ ውድ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል🥹❤️❤️ፈጣሪ ጠርሾ ይማርሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @NesanetTafere-qr2rq
    @NesanetTafere-qr2rq 11 годин тому

    እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ ለሰዉ ልጅ ዋናዉ ጤና ነዉ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @fahedali632
    @fahedali632 16 годин тому +1

    አልሀምዱሊላህ እኳንበሰላም መጣችሁ ብሌኔየኔቀበጥ በነታችሁ ቶሎቶልስሩ❤❤❤

  • @MelatAskal
    @MelatAskal 12 годин тому

    ሩቹኡ የኔ ቆንጆ እንካንም ለዚ ኣበቃሽ ጨርሶ ምህረቱ ይስጥሽ የኔ እናት ኣይዞሽ❤❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 13 годин тому

    ለነሱም ለተመልካችም የሚደበቅ ምን ቢሆን ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ጸበል ደግሞ አስጠምቋት

  • @zedo313
    @zedo313 15 годин тому

    ከሚወዱት ፍቅረኛ ምንም ነገር አይደበቅም ሪች ይደብራል ለሌላ መናገር ካልፈለግሽ ለሱ ብቻ በሽታሽን መናገር አለብሽ ምን ሸ ነው ተደባብቆ ንሮ ደስ አይለኝም በዚህ አይነት ሌላም የደበቅሽው ነገር አለ ማለት ነው ልጁ እንደት ሊያምንሽ ይችላል ለማንኛውም ፈጣሪ ይማርሽ😢

  • @TsigeZewdu-p4t
    @TsigeZewdu-p4t 15 годин тому

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሁላችሁንም ፍቅራችሁን ያፅናዉ ደስትላላችሁ ። አይ እሮቤል የዉጤቱም ነገር አለ እኔ እራሱ ምን የተለየ ነገር ነዉ ብዬ እየተጨነቅሁ ነዉ ቶሎ ንገሩን ።

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ

    አሚን 🤲🤲🤲🤲ለዱአው ሮቤል እናመሠግናለን በጣም ደስብሎናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንወድችሆለን ሁላችሁንም❤❤👍👍🍏

  • @MakkahMuhye
    @MakkahMuhye 15 годин тому +1

    አይዞሽእርችየ ፈጣሬጨርሶይማርህ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 10 годин тому

    ማነው እንደኔ በስራ ተወጥረ የመሽው ከምድር አይን በሩጫ ነው የመጣሁት ሪችን ሳይት እፍ ተመስገን ነው የኔ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት❤❤❤❤

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 16 годин тому +1

    ማሻ አላህ ሪችየ አላህ ያሺርሺ💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ZewdineshWoldyes-ls7sv
    @ZewdineshWoldyes-ls7sv 14 годин тому

    እንኩዋን ደስ አላቺሁ ሪቺ ስለተሻላት በጣም ደስ ብሎኛል. 🌹

  • @AsterZebene-px7xe
    @AsterZebene-px7xe 17 годин тому +1

    እንኳን እግዚየብሔር ማረሽ የኔ ዉድ

  • @Mesrèt-z2x
    @Mesrèt-z2x 15 годин тому

    ሪችዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ።እመብርሃን ትዳብስሽ❤❤❤❤❤

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 13 годин тому

    ፈጣሪ እንኳን መህረቱን ላከልሽ ሪች አሁንም ፈፅሞ ይማርሽ ፀበል ተጠመቂ

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 3 години тому

    እንኳን አላህ ምህረቱን ሰጣት እስከመጨረሻው ይማራት ግን በሽታው የማይታወቅ ህመም የሰው እጅ ሊሆን ስለሚችልና መተት ከሆነ በእምነታችሁ መሰረት ወደ ፀበልልልል ውሰዷት ከሷ የባሰች ዛሬ ነገ ትሞታለች የተባለች ልጅ ቁምነገር ሚድያ ላይ ካያችኋት ፀበል ሄዳ ለፍልፎ ጓአደኛዋ መተት እንዳሰራችባት ለፍልፋለች ስለዚ ሪች ወደ ፀበልልልልልልልል😢😢😢😢

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 15 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ጨረሶ ይማረሽ ሪችዪ ❤

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 11 годин тому +1

    እግዚአብሒርዮመሰገን.ጠብልሂጂ🎉

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 14 годин тому

    ርችየ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 Годину тому

    ርች እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ፀበል ነው የሚያድንሽ ወደ ፀበል ህጂ ፀበል ጠጪ ትድኛለሽ❤

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 17 годин тому +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ እህቴ

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 22 хвилини тому

    ሪች እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፀበል እንዳይለይሽ

  • @محمدحسين-ظ9و1ف
    @محمدحسين-ظ9و1ف 15 годин тому

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሪችየ አይዞህ ዮኒየ አታሳምም አይባልም ዋናው ምህረቱ ነው ተመስገን

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 10 годин тому

    እሪችየ እንኳን ተሻለሽ እግዚአብሔር አምላክ ጨረሶ ይማርሽ በተረፈ ወደ ፀበል ሄጅ እህቴ