ከፈረንጁ ጋር ተለያየን.ሩታ በጣም አዘነች🥹🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha 20 годин тому +153

    የነአብሮ ማልቀስ እሲኪመለያየታቸው ያስፋችሁ ላይክ🎉

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb 20 годин тому +1

      mariyamen enem rutayee yene sakaken😢😢

    • @hawii-j7b
      @hawii-j7b 20 годин тому

      አኔስ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 19 годин тому

      😢😢😢😢😢😢

  • @Zebenabelay
    @Zebenabelay 19 годин тому +53

    ግን አብርሽና ሩታ የሚሰድቡ ሰዎች ጠነኛ ናችሁ መልካም ስው ናችሁ የጓደኛ ጥግ እንደናተ አይች አላቅም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 12 годин тому

      ❤❤❤❤❤😢

    • @FetiyaKedir-n9d
      @FetiyaKedir-n9d 59 хвилин тому +1

      ይሳደቡ ባይሳደቡ ጥሩ ነበር የሰው ግን መቀኛ የቆፈረው ጉዴጓድ እራሱ ይገባበታል እናተ በርቱ መልካም ሰው ናቹ ከልቤ ነው ምነግራቹ አቡብርሽ የጋሸዬልጆ በጣም መልካም ሰው ነህ ለፈጣሪ ብለሆ ምልካም ስራ በሰው ጥሩ አጠብቅ ሞክንያቱም በሂወትላይ ስትኖር መጥፎ ላተ ጥሩ ማይመኙሰዎች አስተምረውህ በዛም ትማርበታለ ኦና አብሺር ጥሩነገር ሲገጥምህ አላህ ማመስገ መጥፎጥፎ ነገር ሲገጥምህ መታገስ ምክንም ዱንያ በፈተና የተሞላችናት ሩታዬ አንቺም በርቺ ሁሉም ያልፍል ይሁሉ አልፎ ዬኔ ምትሉበት ቀን ይመጣል ወርቅምበእሳት ተፈትና ነው ገበያላይ ምትቀብ ታገሱ የትግስት መጀምራው ከሬት የበለጠ መራራነው መጨረሻው ከማር የበለጠ ጣፍጭነው ስለዚ በርቱ አላህ ያግዛቹ ወልዳቹ በሰላም ምትኖሩበት ቀን ቅርብ ያርገው

  • @ferenjutube-r3y
    @ferenjutube-r3y 20 годин тому +2112

    ትናፍቁኛላችሁ😢😢

    • @asmaasmajan7713
      @asmaasmajan7713 20 годин тому +53

      የስውዉ ፍቅር ይጠን 💔💔💔💔❤

    • @Hngd-c8r
      @Hngd-c8r 20 годин тому +52

      ፈረንጁ የሰቀች ምንጭነህ

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h 20 годин тому +11

      💞💞💞💞💞🌹🌹🌹

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y 20 годин тому +8

      😢😢😢😢

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 20 годин тому +4

      ❤❤❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 20 годин тому +224

    እኔኮ በጣም የምገርመኝ ነገር ኣንድ ኣንድ ሰዎች ትንሽ ከፍ ካሉ ብሀላ በተለይ ፌሜስ ታዋቂ ከሆኑ ብሀላ በጣም የምቀየሩ ሰዎች ኣሉ ኣብርሽ እና ሩታዬ ግን ትንሸ ኣይሉ ትልቅ ኣይሉ ሰው ኣይንቁ በጣም መልካም ሰው ኣክባሪ ናቸው የኔ ወዶች ፈጣሪ ከዚ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ ያሰባቹ ሁሉ ይምለላቹ 🙏🙏🙏

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 19 годин тому +6

      እውነት ንው በጣም አሜን

    • @MLl-pn1yh
      @MLl-pn1yh 19 годин тому +5

      በጣም ምርጥ ሰው ነቸው❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 19 годин тому +4

      አሚን❤❤

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 19 годин тому +5

      በጣም ይለያሉ 😢😢😢😢❤

    • @MartiLove-k7d
      @MartiLove-k7d 17 годин тому +3

      በትክክል የምር❤

  • @Meriyetube
    @Meriyetube 20 годин тому +109

    አብርሽ ና ሩታዬ ለሰው ያለው ክብር ልዩ ነው የምትሉ ብቻ😢😢❤❤❤

  • @eakrame
    @eakrame 20 годин тому +18

    ማነዉከ ሩታጋር አብሮ ያለቀሰ😢😢😢ፈራንጁ መልካም መንገድ😢❤❤❤❤

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 20 годин тому +246

    ማነው ከ ሩታ ጋር አብሮ ያለቀሰ 😢😢😢ፈራንጁ መልካም መንገድ 🥺❤️

    • @hawii-j7b
      @hawii-j7b 20 годин тому

      አኔ😢😢😢

    • @SisGalHaylush
      @SisGalHaylush 20 годин тому

      እኔ😢

    • @ZulfaNaNta
      @ZulfaNaNta 20 годин тому

      እኔም😢😢😢😢😢😢

    • @netsaizet4033
      @netsaizet4033 19 годин тому

      አኔ 😭😭

    • @KedjaSeid-ev3hz
      @KedjaSeid-ev3hz 19 годин тому +1

      እኔ 🌹🌹🌹🌹🌹ወላሂ መለየትን ሳስብ ከባድ ነው እኔ ወደ ስደት ሰመጣ ሳለቅስ ሳለቅስ ወይ ነው አሁን ግን አልሃምዱሊላህ እየቆረጥኩ ነው

  • @ErAf-w4n
    @ErAf-w4n 19 годин тому +27

    ሩታና አብርሽ ግን ለሠዉ ያላቸዉ ክብር ይለያል ጌታን የኔ ዉዶች ፈረንጁ ሁላችሁንም እንወዳችሀለን

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 20 годин тому +167

    ግን ኣብርሽና ሩታ የሚሰድቡ ሰዎች ጠነኛ ናችሁ🤔የንይ መልካምች❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @bintislaam
      @bintislaam 19 годин тому +7

      ውልይ አኔም ግራ ጋባግም ግን ቂናት ነው

    • @HayatHayat-yz2tk.
      @HayatHayat-yz2tk. 19 годин тому +6

      እነሡን መሆን የማይችሉ ቀናተኞች ናቸው

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 19 годин тому

      እኔምይገርመኛል እነሡንመሆንሥለማይችሉነዉኮ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 19 годин тому +1

      ምንቅኝነት እኮ ነው ውዴ ለምን ከኛ በለጡ ብለው ነው የምሰድባቸው ሀበሻ መንቀኛ ነን😢

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 19 годин тому +2

      ወላሂእኔምይገርሙኛል😢

  • @AmsalechBahe
    @AmsalechBahe 19 годин тому +12

    ሩታ አብርሽ ዘመናት ሁሉም ይባረክ መልካመንነት የራስነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሩታ አስለቀሰችኝ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 20 годин тому +119

    አብርሽ እና ሩታ የዘመናችን ምርጥ ወጣቶች ናቸው የምትሉ👍👈 ዘመናችሁ ሁሉ ያማረ ያድርግላችሁ ፈረንጁ በርትተህ ሰርተህ እንደምታኮራቸው አልጠራጠርም ቅመም የሆንክ ልጅ ነህ ቻናልህ በደንብ ከፍ እንደምታደርገው በተስፋ እንጠብቅሀለን

  • @11Secho
    @11Secho 17 годин тому +20

    ወለሂ አብርሽ በጣም ደግ ሰው ነው 💪❤️አደድ ሰው ትንሽ ከፍ ስል ያዙኝ ልቃቁኝ ይለል ግን እሱ ትንሽ ትልቅ አይልም ሁሉንም ሰው👌ሰው በመሆኑ ብቻ የከብራል አለህ የበለጣ ከፍ የርግህ🤲

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 20 годин тому +478

    ሩታ የአብርሽ ትልቅ ስጦታ ናት የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

  • @DhEj-j3u
    @DhEj-j3u 18 годин тому +17

    ማነዉ ከሩታ ጋር አብሮ ያለቀሰዉ ፈረንጁ መልካም መንገድ😢😢😢😢😢😢😢

  • @BiniTube1212
    @BiniTube1212 20 годин тому +614

    አብርሽ እና ሩታ በጣም የዋ ናቹ ፈጣሪ አይለያቹ

  • @Tug-ww5bt
    @Tug-ww5bt 19 годин тому +19

    የኔ የዋሆች ሰው ሁሉ ከጎንሽ በራቀ ሰአት አብሮሽ ያለ ሰው ስለሆነ ተረድቼሻለሁ ሩታዬ ፈጣሪ የልባችሁን አይቶ የበለጠ ከፍታ ማማላይ ያስቀምጣችሁ ፈረንጁም እንደዛው

  • @merayemnuhemed1375
    @merayemnuhemed1375 20 годин тому +52

    አብሺሩ ሁሉም ለበጎነው መለየት ከባድ ነው ቢሆንም ትገናኛላችሁ ዋናው ጤና ነው እምንትሉ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 19 годин тому +46

    መልካም መንገድ😢

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 20 годин тому +48

    😢ሳው ተለማምዶ መለያየት ካባድነው ሩታዬ የኔ ስስት ♥️♥️

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 19 годин тому +17

    ማነው ካሩታ ጋር አብሮ ያለቀስ 😢😢😢😢ፈራንጁ መልካም መንገድ❤❤❤🎉🎉

  • @Amen-dg5yk
    @Amen-dg5yk 20 годин тому +62

    ሩታየ ያብርሺ ንግሰት ፈረጁየ መልካም ጌዜ

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv 20 годин тому +18

    መለያየት እኮ ከባድ😢ነው አንድ ቀን መገናኘተታቹ አይቀርም ሩታዬ የኔ ልዩ አይዞሸ ዛናተይ ቆንጆ❤❤❤

  • @mihiretfikadu-e6g
    @mihiretfikadu-e6g 20 годин тому +96

    እሩታና አብሪሽ በጣም ማልካም ሶውቺ ናች የምትሉት ላኪ አሳዩ 👍😢😢😢

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 18 годин тому +11

    ምርጥ የፍቅር ወጣቶች ❤❤❤ከለመዱት ሰው መለያየት በጣም ከባድ ነው

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 20 годин тому +68

    ፈረጂን ማነው እደኔ የሚወደው👍🥳🥰🥰😢😢

  • @MesiMeseratteshome
    @MesiMeseratteshome 18 годин тому +14

    የኔ. ሁለት. የዋህ ፈጣሪ. ይጠብቃችሁ. ፈረንጁ. በሰላም. አገርህ. ያስገባህ

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 20 годин тому +50

    ሩትየ የኔ የዋህ 😢😢😢😢 ፈረጁ የሩት እና የአብርሺ ድምቀት ❤❤❤❤❤ የጋሺየ ልጆች ገራገር የሰው ደስታ የሚስደስታቸው ምርጥየ ❤❤❤❤ መልካሙን ሁሉ ይወፍቃችሁ እዴጉ ተመደጉ ፈርጅየም በርታ ስራ ጠክር ልክ እንዴ ነሱ ጠካራ ሁን💪❤❤❤

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 20 годин тому +14

    ታላምዶ መለያየትን የሚያክል ከባድ ነገር የለም እኔም አሎድም በስመአም በርቱ ጠንክሩ ምንም መሆን አይቻል

  • @ኪያ-ዘ1ሰ
    @ኪያ-ዘ1ሰ 20 годин тому +82

    መለያየት ካባድ ነው😢😢ፈረንጁ በሰላም ግባ🥰🥰🥰

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 20 годин тому +14

    ፈረጁ በሰላም ግባ አይዞሽ ሩታዬ ዳግም ለመገናኘት ያብቃቹ❤

  • @kidsttube
    @kidsttube 20 годин тому +28

    አዳደ ወዳጅ ያሉት ሁሉ ጠላት ሲሆን ከጎናቸው ሲርቅ ከጎናቸው ስለነበር ሆድ ባሳቸው የኔ ውዶች አይዟችሁ😭❤❤❤

  • @Fufu-n7j
    @Fufu-n7j 19 годин тому +24

    አብርሽ ወንድሜ ትለያለህ ሩታ ልበ ቀና በጣም ትለያላቹህ😢😊😊😊

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 13 годин тому +2

      የኔመልካምተባረኪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 9 годин тому +1

      የሰዉ ዘር ፈጣር ይበርክሽ❤️❤️❤️❤️😢😢

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 20 годин тому +75

    ሩታና አብርሽ የሰው ልክ ትለያላቹ እኮ😢

  • @ShawaTube-x2b
    @ShawaTube-x2b 20 годин тому +24

    አብረሀምና ሩታ ከምር መልካሞች ናችሁ❤❤ ግን እንደመለያየት ክፉ ነገር የለም😢😢

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f 20 годин тому +187

    መለያየትኮ ከባድ ነው😥😥 ፈረንጁ በሠላም ግባ😍😍 ዋናው ነገር ጤና ነው መገናኘታቹ አይቀርም ሩታዬ አይዞሽ😥

    • @HappyChowChow-hd2qp
      @HappyChowChow-hd2qp 20 годин тому

      ❤❤❤😢😢🎉🎉🎉

    • @AileenJoyPorras
      @AileenJoyPorras 20 годин тому +1

      ትክክል😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @ZamzamZamzam-ee1sw
      @ZamzamZamzam-ee1sw 20 годин тому

      ያታንብ ያኔ መልከም ደምርኝ በቅንነት

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 19 годин тому

      ❤❤❤❤❤😢😢

    • @CleMobile-fz7wd
      @CleMobile-fz7wd 18 годин тому

      ትክክል ነሽ 😢😢

  • @FanoKebrraw
    @FanoKebrraw 19 годин тому +2

    ሩታ የዋህነች መገናኝት አጋጣሚ ቢሆን ተላምዶ መለየት ይከብዳል 😢😢 በቃ አይዞሸ ሩታየ❤❤🕊🕊 አበርሃምም የዋህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 20 годин тому +76

    ሩታን እና አብርሽን የሚወድ ብቻ እስኪ

  • @GenetMtku
    @GenetMtku 19 годин тому +8

    አብርሽና እሩታዬ የልጅ አዋቂዎች ጀግና ናቸው የኔ የዋሆች መለያየት ከባድ ነው እኔም ሰው ጋር ተላምጄ ስለይ በጣም ነው የማለቅሰው ስሜቱ ይገባኛል ፈረጁም አሪፍ አሪፍ ቪዲዎ እደምትለቅልን ተስፋ አደርጋለሁ❤❤❤❤

  • @NUREDINTUBE1
    @NUREDINTUBE1 20 годин тому +27

    ይሄን የምታነቡ የምታዩ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ

  • @Fikr-k2l
    @Fikr-k2l 20 годин тому +27

    Yene liyu rutaye😢😢😢

  • @seade127
    @seade127 20 годин тому +34

    መልካም ቅንልቦች አሏህ ያላሰባችሁትን እርዝቅ እና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁንም ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ ደምሩኝ ❤❤❤😂😂😢😢😢😢😢😢

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 20 годин тому +7

    የምር የኔ ዉዶች ሰዉ ስትወዱ እኮ እስከ ጥግ ነዉ የኔ ዛህራ እና ቻንድራ❤❤❤❤❤❤

  • @MASRT.
    @MASRT. 20 годин тому +47

    ሩታ የፍቅር ጥግነሽ ሰው የሰው ፍቅር እንዲህ ያስለቅሳል የኔ ንግስት እንደ ዛሬ ሩት አንጀቴን በልታጠቀ 🫶🏻 oh my god amazing I love you so much❤

  • @CaalchiseeBaacaa-wk1zw
    @CaalchiseeBaacaa-wk1zw 20 годин тому +34

    Dhugaa Duubachuuf Nama wan Gaarii Namaf yaduu keessaan kana bayyee waaqayyoo in jaalata anis siinan jalaadha obbolota koo 🎉🎉🎉🎉😢😢😢😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Qabbane
      @Qabbane 19 годин тому +1

      𝐝𝐡𝐮𝐠𝐚𝐚 𝐤𝐞𝐭𝐢

    • @Werkenesh-e6i
      @Werkenesh-e6i 18 годин тому

      እውነት ነዉ ❤❤❤

    • @saran-h4t
      @saran-h4t 15 годин тому +1

      Dhugaa bayyee garaa lafetiidha rutaan😢

    • @ቃልTUBE
      @ቃልTUBE 13 годин тому

      dhugadha nii ulfataa😢😢😢

    • @AbabuTube
      @AbabuTube 13 годин тому +1

      😢😢😢😢😢 😢😢😢😢dhugadha farajunii nama gariidha

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 20 годин тому +42

    ሩታዬ ና አብርሽ መልካም ሰው መሆናቹ እኮ በብዙ መገድ አየናቹ አዳድ ሰው አልረዳ አላቹ እጂ በርቱልን ሩታዬ የኔ አልቃሻ ሰው ተላምዶ መለየት ከባድ ነው ትገናኛላቹ 😢😢😢😢

    • @ሰአዳ-ኸ2ፈ
      @ሰአዳ-ኸ2ፈ 20 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤ደቆሮ ሰው መቸም አይረዳ ተያቸው አንድቀንይገባቸዋል

    • @ሡሡየመርሳዋ
      @ሡሡየመርሳዋ 20 годин тому

      ዘቡየ ሠሞኑን ደግሞ ተነሥቶባቸዋል ይጫጩ ተያቸው😂

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 13 годин тому

      ኣዎ 😢❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 20 годин тому +6

    የኔ የዋህ እሩትዬ የኔ ቅን ትለያለሽ እኮ ማርያምን😢😢😢አይዞሽ መለየት ከባድ ነዉ ፈረጁ በሠላም ግባ❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 20 годин тому +37

    አብርሽና ሩታዬ ልበ ወርቆች ትለያላቹ የኔ ምርጦች እንባዬን አመጣችሁት 😥ፈረንጁ በሰላም ግባ ወንድማችን😍👍🙏

  • @MisCo-s3e
    @MisCo-s3e 17 годин тому +3

    አረተው አላህዬ ሆደባሻ አታርገኝ ግን ማነው ሰው አብሮ ሲያለቅስ አብሮ የሚያለቅሰው አህ እደመለየት ክፉ ነገር የለም

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 20 годин тому +54

    መላመድ ከባድ ነዉ መልካም ጉዞ ፈረነጁ የሳቃችን ምንጭ

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 19 годин тому +6

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ የኔ የዋህ እኔንም
    😭😭😭😭😭😭😭ሽኝ አብርሽዬ
    ከሰው መላመድ ተላምዶ መለያየት አዎ በጣም ይከብዳል but it’s OK
    ፈረንጁም ደብሮታል ግን መሄድ ስላለበት ነው ትገናኞላችሁ አይዞን
    couples ! ❤❤

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 20 годин тому +40

    አብርሽ እና ሩታዬ. በጣም መልካም ስው ናችሁ. የጓደኛ ጥግ እንደናተ አይች አላቅም አላህ እድሜ እና ጤናጋ ያቆያችሁ የኔ ውዶች

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 19 годин тому +2

    አብርሽ አና ሩታ የስው ደስታ የሚስደስታቸው ስውች ናቸው

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 20 годин тому +30

    ❤❤❤❤ፈረንጅውን ሳይ የሆነሰውም ትዝ አለኝ ብቻ እኛ መገረም ብቻ እና ኮሜንት መስጠት ነው አይዛቹሁ አብርሽና ሩታ ቅርብ ስለሆነ ትገናኛላቹሁ በተረፈ ፈረንጅው በርታ🙏🥰👍👍

    • @سينياثيوبيا
      @سينياثيوبيا 19 годин тому

      ልገምት የምትውምጅው ልጅ ❤❤ ወይንም ወንድምሽ

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 19 годин тому

      @@سينياثيوبيا 😂😂😂

  • @samsusamau2072
    @samsusamau2072 19 годин тому +1

    ሩታነ አብሩሽ ለሰውች ተምሰሊት የሚል እንደኔ ፈረንጁ ሰለም ግበ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TseganeshBambore
    @TseganeshBambore 20 годин тому +23

    ሩታዬ ስታላቅስ እኔም ባጣም አልቃስቁን የምር አብርሽ ንአ ሩትዬ ስዎዳችሁ ❤️❤️❤️😪😪😪

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 18 годин тому +9

    አብርሽ እና ሩታዬ ለሰዉ ያለው ክብር ልበ ነው ❤❤❤❤❤😭😭😭💜

  • @melNe-gb5sj
    @melNe-gb5sj 20 годин тому +68

    ማርያምን የኔ ዉድ ሩታዬ ና አብርሽ የዋህ እኮ ናቸኩ❤❤❤❤❤ አይለያቹ የኔ ዉዶች

  • @Tigi-o2f
    @Tigi-o2f 19 годин тому +2

    እፍፍ የኒ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል😢ፍረንጁ ሰላም ግባ🎉🎉❤❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 20 годин тому +28

    እኔም አልችልም ሰዉ ለምጄ ሲለኘኝ እንባዬ ነዉ እሚቀድመኝ😢😢😢 አይዞሽ እሩታ የኔ ብጤ ነሽ እዚህ አረብ ቤት አንድ ጓደኛ ለስራ መታ ስትሄድ እሷም ለቅሶ እኔም ለቅሶ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 18 годин тому +27

    ፈረጁ ልክ ነው ለምሳሌ እኔ ሰጦታ ሲሠጠኝ ሰጦታውን አይደለም የምመለከተው እዛ ሠው ልብ ውሰጥ ያለኝን ሠፊ ቦታ ነው የማይበት ግን ደግሞ አብረሺና ሩታ የምሬን ነው የምላቺሁ በጣም ትለያላቺሁ ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ሀሣባቺሁን ያሣካላቺሁ ሩታየ ደግሞ ወደ ራሴ ነው የመለሺኝ እኔ የሆነን ሠው ተላምጀ ሲለየኝ ራሴን እሰከመሣት አለቅሳለሁና አቺም ዛሬ አልቀሠሺ አሰለቀሺኝ
    እኔ በህይወቴ ጎደኛ አልነበረኝም ግን ከሆነ አመታት ቡሀላ በሰደት የሆነቺ ልጋ እጂግ ተዋደደንና የሆነ ጊዜ ላይ እኔ በሰደት ሀገር ለ1 አመት ታመምኩኝ እናማ ያቺ ጎደኛየ ድኘ እሰክነሳ አሰታመመቺኝ እሱ አይደለም የገረመኝ የእንኳን ዳሺ እንኳን ቆመሺ ለመሄድ ብቃሺ በሚል ታክሲ ውሰጥ ነበር የወርቅ ሰጦታ የሠጠቺኝ ያኔ ያለቀሰኩት ታክሲ አሰቁሜ ነው ሰጦታው አይደለም እሷ ልብ ውሰጥ ያለኝን ሠፊ ቦታ አየሁት
    ይህን ሰላቺሁ የኔና የሴት ጎደኛየ ፍቅር በብዙ መንገድ በብዙ ሁኔታ በተለያዩ ነገሮቺ በሠወቺ በገዘብ ማጣት በህመም ብቻ ቃላት በማይገልፃቸው ምክኒያቶቺ እኔና እረሷን ለማለያየ ያልተሞከር ነገር የለም ግን ይገርማ እርሷም እኔም ሰቀን በማለፍ 7 አመት አሰቆጠረን እሁን እሷ ባሏን ወደ አለንበት ሀገር አምጥታ ሁለት ሴት ልጆቺ ወልዳለቺ እኔና እሷም እሰካሁን በጎደኝነት አለን ሁሌም አብረን ነን ይገርማ አላህ ውደታቺንን እሰከ ጀነት ያድርግልን እያልኩ እመኛለሁ

    • @gufh9364
      @gufh9364 15 годин тому +1

      ሳህ❤❤❤

    • @JameelaSaeed-bc7hh
      @JameelaSaeed-bc7hh 11 годин тому +1

      ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ አይለያያችሁ እህቴ እኔስ ጎደኛ የለኝም😢

    • @fatumaadem9718
      @fatumaadem9718 8 годин тому +1

      @@JameelaSaeed-bc7hh አሚን ጎደኛ ፈጣሪ ሲሠጥ መርጦ ሲሠጥ ነው እኔም ሀገሬ እያለሁ አንድም ቀን ጎደኛ ኖሮኝ አያውቅም ነበር እዚህ ሰደት መጥቸ ግን ፈጣሪ ደንገት አገናኘን የተገናኘንበት አጋጣሚና ጎደኝነታቺን የጠበቀበት ሁኔታ ለኔም ለራሴ በጣም የገርመኛል የሆነ ጊዜ የሆነ ቦታ መሄድ ነበረበንና ብር አልነበረንም የታክሲ እሷ 30ድረሀም ብቻ ነበራትና ሄደን ግን 30 ድረሀም ይበቃናል ብለን ነበር ለታክሲ የሚገርመው የምንሄድበት ቦታ የተሠጠን ሎኬሺን የተሣሣተ ነበርና 30 ድረሀም ሳይሆን 370ድረሀኝ ቆጠረብን ክፈሉ ሰንባል ማልቀሰ ጀመርን የሚገርመው ሰንመለሰ በጣም ርቦናል ግን ቤት ውሰጥ ውሀ ብቻ ነበር ያለው ቢያወሩት ብዙ ነው

    • @JameelaSaeed-bc7hh
      @JameelaSaeed-bc7hh 4 години тому

      @@fatumaadem9718 ወላሂ ታሪካችሁ ደስ ይላል ተነቦ አይጠገብም ብቻ ፈጣሪ አይለያያችሁ ውድ

    • @fatumaadem9718
      @fatumaadem9718 2 години тому +1

      @@JameelaSaeed-bc7hh አሚን

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 20 годин тому +42

    የኔ ኣለም ኣታልቅሺ ስታለቅሺ ኣብሬሽ ነው እማለቅሰው የኔ ስስት 😭ለሩትየ ሲል በሳምንት ኣንዴ ይምጣ ደግሞ ኣብርሽ ሩትየ ትተክ እንካንም ሌላ ኣገር ከሰፈር ኣርቀህ እንካን እንዳትሄድ 🙏ሶ ፈረንጁ በጣም ጥሩ ልጅ ነክ በርትተክ ተማር ወንድም ኣነጋገርክ ኣስለቅሶኛል 😢

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye6750 20 годин тому +3

    ሩታየ የኔ የዋህ አንችኮ ትለያለሽ ጌታን አይዛሽ የኔ አትጠገብ 😢😢😢😢 የኔ ቆንጆ እኔንም አስለቀሽኝ 😢😢😢

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 20 годин тому +27

    ፈረጁ እኛም ከፍቶኛል በጣም አዝናኝ ሩታየ የኔየዋህ አብርሺየ የኔ አዛኝ እኔንም አሥለቀሣችሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 18 годин тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፈረንጁ ወንድማችን ሩታዬ አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ShibeshiShibeshi
    @ShibeshiShibeshi 20 годин тому +15

    ፈረጁ በጣም ምርጥ ሰው ነው ከተላመዱት ሰው መለየት በጣም ይከብዳል ሩታዬ አይዞሽ እንዳታለቅሺ

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 19 годин тому +2

    ማነው ግን አብርሽንና ሩታን እሚሳደበው ወላሂ ለሰው ያላቸው ክብር ይለያል አይሰደቡም

  • @EmuMan-um2yd
    @EmuMan-um2yd 20 годин тому +15

    ፈረንጁ በጣም ብዙ አዝናኝ ነገር እንጠብቃለን ከአንተ🎉❤

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 20 годин тому +3

    እር እሩታየ አታልቅሽ ቅዳሜ እና እሁድ ይምጣ የምትሉ😢😢😢

  • @BrtukanSa
    @BrtukanSa 20 годин тому +49

    ሩታነቴ የኔ ፍቅር 🥺❤

  • @Sonyabc-qy2lj
    @Sonyabc-qy2lj 18 годин тому +5

    አነሱ ሰያለቅሱ እደኔ ያለቀሰ ማነዉ😢😢😢😢😢

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 20 годин тому +21

    አግዚአብሔርን ሩታዬ ስታለቅስ አብሬ ነው ያለቀስኩት😢😢😢

  • @fswrcswr8638
    @fswrcswr8638 11 годин тому

    ማነው ከ ሩታዬ ጋር አብሮ ያለቀሰ 😢😢 ፈረንጁ መልካም መንገድ ❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 20 годин тому +48

    የት ሊሂድ ነው ፈረንጁ እኔም ቅር ብሎኛል ሩታየ አይዞሽ ማነው እንደ እኔ ቅር ያለው በላይክ😢😢😢😢😢

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 20 годин тому +1

      እኔም😭😭😭😭😭

    • @Made262
      @Made262 18 годин тому +1

      ቡታጂራ ትምህረት እዛነዉ መሠል የሚማረዉ

  • @MazaNoor-hn9pk
    @MazaNoor-hn9pk 18 годин тому +2

    ዎይ ይሩትና የአብርሺ የውይናት ይላያል እናሱን ላይ የስድብ ቃላቱን የምታናሱ ሳዎቺ አቁም ትላያላችሁ የኔ ውዶቺ እስቲ የምትዎዱት ባልክ አሳዩ 👍👍👍

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 20 годин тому +32

    የሩታን ንቃት እና ፈገግታ የሚወድ ብቻ ደምሩኝ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 20 годин тому +3

    የኔ እርግቦች የኔ የዋሆች የኔ እስማርቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሩቲዬ የአብርሽ ልእልት የኛ ንግስት አቤት ሰዉ ስትወጂ የምር የኔ ንግስት❤❤❤❤❤❤ የአብርሽ ቀበጥ❤❤❤

  • @Lidyafkr1752
    @Lidyafkr1752 20 годин тому +34

    ማነው ካ ሩታ ጋር አብሮ yelekesawu 😭😭

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 20 годин тому +1

      😭😭😭😭😭😭

    • @Dignish
      @Dignish 20 годин тому +1

      enmi😢

    • @ሰአዳ-ኸ2ፈ
      @ሰአዳ-ኸ2ፈ 20 годин тому +1

      እኔ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ እሷ ስታለቅስአብሬነው የማለቅሰው❤❤❤❤❤❤❤

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy 20 годин тому +1

      እኔ😢😢😢😢😢😢😢

    • @MeseretWndosen
      @MeseretWndosen 20 годин тому +1

      😢እኔ

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 19 годин тому +1

    ❤❤❤❤ ✝️ ጸልዩ ጸልይ ፈረንጅ አደራ እግዝኣ ኣብሄር ካንተጋር ይሁን

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 20 годин тому +26

    ሩታየ የኔ ሆደ ባሻ አስለቀሰችኝ እኮ😢

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 20 годин тому +2

    ሩትነቴ የኔ አለም እኔ እሰፍስፍ የኔ አልቃሻ የኔ ሆደ ባባ አታልቅሽብኝ አለሜ ከቶ እናተን ሰይጣንጂ ማን ይጠላችሁ ነበር የኔ ውዶች ውድድ በማየያልቀው አብርሽና ሩታዬ የሩታዬ ፈረጂንም እደዚያው ሰላም ግባ ❤❤❤

  • @Hyime
    @Hyime 20 годин тому +15

    አበርሽ እና ሩታ ፍቅር እስከ መቃብር ዬጎደኝነት ጥግ ናቸው በምክነት ነው ምወዳችሁ ለዘነው❤❤❤❤🎉

  • @ሳምሪጓልራያማቻሬ
    @ሳምሪጓልራያማቻሬ 17 годин тому

    የኔ አብሮ ማልቀስ🥺😥አብርሽና ሩታ ዘመናቹ ሁሉ የተባረክ ይሁን የኛ ደገ ሰዎች🥰🥰

  • @ghj5689-u3h
    @ghj5689-u3h 20 годин тому +17

    እናታዳ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢 ሩታየ የኔ የዋህ ማነው እደኔ በስስት የሚወዳት😢❤

  • @AsterAermedo
    @AsterAermedo 20 годин тому +3

    ሩታዬ የኔ ስስት ለቺኮ ድብርትሽን ያስረሳ ነበር የኔ ብቸኞች አይዟቹ በክፉ ቀናቹ ስላገኛቹት ነው ሲለይ የከፋቹ😢

  • @rggdhhd2248
    @rggdhhd2248 20 годин тому +27

    ተሩታጋር አብሮ ያለቀሰ ማነው እደኔ አይዞሽ የኔቆጆ

  • @alimolsh2902
    @alimolsh2902 7 годин тому +1

    ከሩታዬ አብሮ የለቃሰ መናዉ እንዳ እኔ ሩታዬ አብርሽ ፋራጁ በጠም ነዉ የምወደችሁ ታበራኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @ራኬብ
    @ራኬብ 20 годин тому +15

    እውይይ እሩታ አልቅሳ አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢የኔ የዋህ ማነው እንደኔ ከሰው መለየት የሚከብደው

  • @emuyenatalignegn
    @emuyenatalignegn 19 годин тому +6

    አስለቀሳቹኝ😢አይዞን እንደመለያየት የሚከብድ ነገር የለም😢ሩታ እና አብርሽ የዋ ናቸው❤

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt 20 годин тому +27

    አብርሽ እና እሩታየ ይለያሉኮ ❤❤❤❤❤ግን ለምንድን ነው ስው ስለነሱው እኝኝኝኝ እሚሉባቸው ምን አደርጉው ልጆች አይደሉው በተለይ 😢😢😢😢 በተለይ ሀያ አምስት ስላሳ አርባ በላይ ቤተስብ ይዛችሁ ወላሂ አይዳያ አምጡና ስሩበት አሪፍ ነገር የነሱን ስም አትብሉ እሩታየ አብሽራይ ተላምዶ መለየት ከባድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ ፈርጁ ወጥርህ ስራ አኩራቸው ❤❤❤❤❤❤

    • @ሰአዳ-ኸ2ፈ
      @ሰአዳ-ኸ2ፈ 20 годин тому +1

      ውዴ ውሻ የሰው ስጋ መብላቱን አይተውም ውሾች ናቸው እነዚህ ሰወች የማይሰለቻቸው ብቻ አላህ ይጠብቃቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterAster-d1m
    @AsterAster-d1m 19 годин тому +1

    አቦሰው ሲለያይ ከኔየተለየኝ የሚመስለኝ ነገርስ😢ማርያምን አልወድም ሰውሲለያይ አጀቴን በሎኝ ሲለያዩ ፈረጁዬ እዳትጠፋ ብቅ እያልክ 😢😢😢😢❤❤❤

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 20 годин тому +15

    እኔ ለሶስት ቀን እረፍት ከወጣው ከጎደኞቼ ሰለይ ይደብረኛል 😢

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 17 годин тому +1

    እኛንም አስጠንቀሳቸውን በጣጥሮ ልጅ ነው ፈረንጆ ማለት ከእናንተም አልፎ እኛንም በጣም አስደስቶ ነበር በራስሽናል ተከፍቶ ሰጥቷል እፈልጋለን ባዮቲቪክ የሚያዝናና ነገሮችን እየሰና እና አትችል አለ በትምህርት ማለት ነው ካንቲቭ ብዙ ነገር ይጠብቃለን በዛም ብሎ እንዲሰራ ነው ጥሩ ጓደኞቼን አፈር እና አንተ የምትጫወ እንወድሃለን

  • @SleepyDrone-tf7dc
    @SleepyDrone-tf7dc 20 годин тому +14

    ወላሂ አሬያት ነዉ ያለቀስኩት ማነዉ እንደኔ የከፋዉ😭😭

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 19 годин тому +1

    አብርሺ እና ሩት ፍቅርኮ ናቸው ማነውእደኔ ሩት ስታለቅስ አብሮ ያለቀስ የኔ ምርጥ ሴት

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 20 годин тому +28

    😢😢😢የእኔ ውድ አታልቅሽ 😓 ተይ ስታለቅሽ አልወድም የእኔ ስስት ሩታየ 🥺

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 20 годин тому +1

      አይ ያሱ መልቀስ ግረ ገበኝ እኮ😢😢

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 20 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @FatumaSeid-x7u
      @FatumaSeid-x7u 20 годин тому +3

      @@BebaBeba-m7u የዋህ ለሆነች ነዉአ😥😍😍

    • @FatumaSeid-x7u
      @FatumaSeid-x7u 20 годин тому +1

      @@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ የሩታዬ ጠባቂ ዉሎየዋ💪💪😍

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 20 годин тому +1

      @@FatumaSeid-x7u አዉ ያኔ አልቀሻ ምን ለሪገት ለትንሽ ነገሪ መልቃስ ትጓደለች እኮ 😢❤

  • @Sofiuser-pc9gm7or7c
    @Sofiuser-pc9gm7or7c 20 годин тому +3

    መላመድ ጥሩ ሁኖ እዳለ መለየት ሢመጣ ሢያሥጠላ😢

  • @TeAs-h4b
    @TeAs-h4b 20 годин тому +17

    ማነው ከሀሰን ቤት አምልጦ የመጣ❤😂

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 19 годин тому +1

      እኔ ጭርሽኑም አልሂድኩ ገና

    • @MakidaMizbahu
      @MakidaMizbahu 19 годин тому

      Sen cares enemalaselan😅

  • @የሸወዋብጥስ
    @የሸወዋብጥስ 20 годин тому +3

    የኔ አለሜ እሩታዬ ተላምዶ መለየት ከባድ ነዉ አይዞሽ😢😢😢😢😢

  • @lidetytub
    @lidetytub 20 годин тому +26

    👉ወይኔ እሩታዬ ለሰው ያለሽ ነገር እኮ ይገርማል 😢የኔ ቅኖች አብርሽም መልካም ሰው ናቹሁ የምረ ነው ዩቱብ ከፍታቹለት ስልክ ገዝታቹለት አስደሰታችሁ ❤ ሰው እንድያድግ ምታረጉት ነገር ይገርመኛል ❤ በእውነት ብዙ ዩቱበሮች በእናቴ ምክንያት ተለውጠዋል ❤ ፈጣር እጥፉን ይስጣችሁ በፍቅር ኑር ❤❤❤ እሩታዬ የኔ የዋ ስታልቅሽ ማልቀሰ ነው ምገርመኝ😢❤❤❤

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 15 годин тому

    ሩታ እና አብርሽ ለሰው ያላችው ፍቅር ደስ ይላሉ ፈረጁ ተው አትሂድ አለች ሩታ የኔ እናት ስታለቅ ለቀስኩኝ በሰላም ያገናኛችሁ አይዟችሁ