ፍቅር እስከ......ታሞ ስታየው ወደደችው...ኩላሊቷን ሰጥታ ...11 አመት ሽንት አይሸናም ነበር…ጥንዶቹ ቢኒ እና ሀኒ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @aberatube
    @aberatube 2 місяці тому +428

    ልባም ሴትን ማን ያገኛታል ...🙏 የሚለው የእግዚአብሔር ቃል በሷ አየው ❤

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 2 місяці тому +1

      ❤😊

    • @edenmuluneh7748
      @edenmuluneh7748 2 місяці тому

      Exactly

    • @kibromtigabu8514
      @kibromtigabu8514 2 місяці тому +3

      @@aberatube እውነት ነው!! በስማም ምን አይነት ልብ ነው ያላት መታደል!!

    • @AdamAdam-z3f3i
      @AdamAdam-z3f3i Місяць тому +1

      @@aberatube ክበር ሁሉን ለሚደርግ ለድግል ማርያም ልጅ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 місяці тому +370

    ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ስላደረገልኝ ምን እከፍለዋለው/፪/
    ምስጋና ነው እንጂ/፪/ ሌላ ምን እላለው/፪/
    ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ስላደረገችልኝ ምን እከፍላታለው/፪/
    ምስጋና ነው እንጂ/፪/ ሌላ ምን እላለው/፪/

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 місяці тому +8

      በጣም ትልቅ መዝሙር ፤ ምን ይከፈለዋል ?

    • @tigiyeabelij
      @tigiyeabelij 2 місяці тому +1

      Einkune diss alachu❤❤❤

  • @yesyes-qu3ny
    @yesyes-qu3ny 2 місяці тому +294

    እቺ ልጅ ስታወራ ወንጌል ምሰማ ነው የሚመስለኝ ። በርቱ ድንግል ማርያምን አለመርሳትሽ አመሰግናለሁ።

    • @HananHanan-oh5pc
      @HananHanan-oh5pc 2 місяці тому +1

      Ahunem ye kirkos agelgayoch nachew huletum

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 2 місяці тому +266

    ምን ዓይነት ድንቅ ልጅ ናት በወላዲቷ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገነው ጀግና ነሽ

  • @seifumekashaw-e1w
    @seifumekashaw-e1w 2 місяці тому +176

    ሀይማኖት ሲገባህ እነዚህን ጥንዶች ይመሰላል❤❤❤❤❤

    • @HgGg-ds9sy
      @HgGg-ds9sy 2 місяці тому +1

      በትክክል

    • @abunbasore2169
      @abunbasore2169 2 місяці тому +1

      Seifu you are doing very well God bless you abandantly.

  • @bizuneshbezu7243
    @bizuneshbezu7243 2 місяці тому +136

    ወንጌልን በተግባር እየሁት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @AnjelinaHellmut
    @AnjelinaHellmut 2 місяці тому +51

    ይሄን የምታዬ ሁሎ እኔም 2017 ለረጅም አመት የተደረገልኝ ድንቅ ነገር አለ ፈጣሪን አመስግኖልኝ ለነንተም ያስባችሁት ሁሉ ይሙላላቹ

  • @adonaymussie2718
    @adonaymussie2718 2 місяці тому +73

    ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን
    ለታላቁ ክብር ለዚህ ያበቃን
    ከሞት ወደ ሕይወት ያሸጋገረን
    ኑ በእግዚአብሔር ኑ በድንግል ደስ ይበለን፤

    • @fasikaalem7483
      @fasikaalem7483 2 місяці тому +2

      👏👏👏👏❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 2 місяці тому +157

    አላሀ አንቺን በሒወቱ ሰበብ አርጏለት ሰጠው ድንቅ ሴት ነሽ አላሀ እንኳን ለዚ አበቃክ ወንድሜ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ልባም ሴትን ማን ያገኛታል የታደልክ ነህ!
    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አለሽ
    ወልዳችሁ ሳሙ ❤❤❤

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 2 місяці тому +139

    ምናይነት መሰጠት ነው ወንድሜ ይቺን የመሰለች ሚስት ስጦታ ናት ይቺ ከእግዚያብሔር ላንተ የኖረች አሁንም እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክ በበረከት ትጎብኛችሁ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

  • @temesgenalemu3596
    @temesgenalemu3596 2 місяці тому +362

    ለዚህ ድንቅ የፈጣሪ ስራ እኛ ምስክሮች ነን

    • @meskermgetachee
      @meskermgetachee 2 місяці тому +9

      እውነት ነው ጓደኛ ምን እደሆን በናተ ነው ያየነው

    • @masarat2998
      @masarat2998 2 місяці тому +3

      እውነትነው

    • @user-js7nf2jk7k
      @user-js7nf2jk7k 2 місяці тому +2

      Egziabher yimesgen ensun say anten new yastaweskuh teme yelfatachihun waga bemytachu dess bilognal temesgen yeembirhan lij

    • @iliyaatewhidoiliyaa94
      @iliyaatewhidoiliyaa94 2 місяці тому +1

      Egazabher yemsagan ❤❤❤❤❤

    • @MesereteAbedi
      @MesereteAbedi 2 місяці тому

      😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😅😊 lo​@@masarat2998

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 місяці тому +134

    ስንት አይነት ሰው አለ አንዱ የገዛ ቧለቤቱን በጭካኔ ይገድላል አኒህ ሲያስቀኑ ❤❤❤❤ አሁንም ሁለት ጥንዶች አሉ በቸር ይመለሱ

    • @temesgenalemu3596
      @temesgenalemu3596 2 місяці тому +1

      ከተመለሱ ሁለት ወር ሆናቸው

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 місяці тому +52

    ሱብሀን አሏህ ስንት
    ጀግና የሚለው ቃል የማይገልፃቸው

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri9556 2 місяці тому +68

    ላይሽ ሳይሆን ውስጥሽም ያምራል ሙሉ ጤና ከረጅም ዕድሜ ጋር ለሁለታቹም የእስልምና እምነት ተከታይ ነኝ ስትዘምሪ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ሰይፍሻ በርታልን

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 місяці тому +1

      እዉነት ነዉ እራሴን ያየሁበት ነዉ ሙሉ ጤና ኖሮት ምን አለዉ እየተባለ ብዙ ይባላል ይች ደግሞ ወንጌልን በተግባር ትኖራለች

    • @KumnegerFantahun-x3f
      @KumnegerFantahun-x3f 2 місяці тому

      🥰🙏🙏

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 2 місяці тому +62

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒ ትልቅ ሴት ነሽ

    • @SentayoTafasa
      @SentayoTafasa 2 місяці тому

      እካን ለዚአበቃቹሁ

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 2 місяці тому +45

    እምነት ከተግባር ጋር አጣምሮ ያላበሳት ምርቱና ጠንካራ አስተዋይ ሴት ይችን አየሁ
    ፍቅር የሚኖር ሕይወት ነው ብላለች ከዚህ በኋላ ያለውን እድሜያችሁን ዘመናችሁን ባርኮላችሁ ወልዳችሁ ልጅ ታቅፋችሁ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏

  • @SaraBisrat-l9h
    @SaraBisrat-l9h 2 місяці тому +62

    ክብር ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ለ አማኑኤል❤
    በጣም ድንቅ ነው በጣም ታምራላችሁ ❤እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 2 місяці тому +71

    የጻድቅ ፀሎት በሥራዋ እጅግ ሀይል ታደርጋለች የሚለው አምላካዊ ቃል በእናንተ ሲሰራ አየን፣ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    ሰይፍሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @Gus6727
    @Gus6727 2 місяці тому +60

    እግዛብሔር ይመስገን ።እናቱ ድንግል ማርያምም ትመስገን።

  • @Hlina_zeAmanuel
    @Hlina_zeAmanuel 2 місяці тому +83

    አንዳንድ ሴቶች አስገረሙን ከተባለላቸው ሴቶች ይቺ ፍቅርን እና ጽናትን የታደለች ድንቅ ሴት: እንዲህ ያለ መሰጠት ያስገርማል ያስቀናልም መጨረሻቸውን ያሳምርላችሁ በእውነት❤

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 місяці тому +60

    እንዴት የተባረከች ሴት ናት መታደል ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ አብራችሁ አረጁ 🙏 ፍቅር የሆነ ቤተሰብ 🙏🙏🙏

  • @lidya-lee
    @lidya-lee 2 місяці тому +33

    እምነታቸው ደስ ሲል የነሱን ህይወት የቀየረ አምላክ ለኔም ልጅ ይስጠኝ❤❤❤

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 2 місяці тому +1

      አሜን የማያልቀበት አመላክ ይስጥሽ

    • @kopreesa8674
      @kopreesa8674 2 місяці тому +1

      ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው! የተባረከ ልጅ ይስጥሽ እህቴ

  • @amachew
    @amachew 2 місяці тому +47

    እኔ የሚገርመኝ የሷ አይደለም?!
    ይችን ልጅ ማን ነው ያሳደጋት ? ምን አይነት ማህበረሰብ ውስጥ ነው ያደገችው? ምን አይነት ማይምራን ናቸው ያስተማሯት ? ነው የሚለው ጥያቄ ቢመለስ ለሁሉም ሰው አይነተኛ ትምህርት ነው።

  • @DanielGetachew-r7n
    @DanielGetachew-r7n 2 місяці тому +22

    ሰይፉሻ አንተ መልካም ሰው ነህ የምር በቀልድ ውስጥ ቁም ነገር ታደርጋለህ አምላክ ውለታህን በመልካም ይመልስ

  • @kidustekle5632
    @kidustekle5632 2 місяці тому +21

    ወንጌል ተሰበከ እየተራመደ በሰው አምሳል። እኛም ልብ ከሰጠን ሰማን እግዚአብሔር ይመስገን። እኛ ነን ህልም ውስጥ ያለን አንቺማ ነቅተሻል።

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq 2 місяці тому +42

    እግዚአብሔር ይመስገን በእንባ ጨርስኩት ድግል ማርያም በልጅ ትባርካችሁ❤❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 місяці тому +43

    ጀግና ሴት❤❤❤
    ጀግና ሚስት❤❤❤
    ፈጣሪ ይባርክሽ ደስ ይላል❤❤❤

  • @tube6676
    @tube6676 2 місяці тому +72

    ያኔ ሳያችሁ የእውነተኛ ፍቅርን ትርጉም ተምሬባችሁ
    ተገርሜ
    አልቅሼ ዱአ አድርጌ ሁሌ ሳስታውሳችሁ ሰንብቸ በአድሱ አመት እንኳንም በደስታ በጤና መጣህ ወንድማችን እህህህህ አቦ ውለዱ ክበዱ ፍቅር አስከ መቃብር ያድርግላችሁ

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi 2 місяці тому +8

      እሰይእንደዚህ ነዉ ኢትዩጵያዊ ማለት በፀሎት የሚያስብ ዘር ሀይማኖት የማይል ሠዉ ያብዛልን ተባረኪ{ተባረክ}

    • @tube6676
      @tube6676 2 місяці тому +2

      @@YehtZewdie-go9fi አሜን ውደ

  • @hiwot2442
    @hiwot2442 2 місяці тому +48

    እግዚአብሔር ይመስገን የቂርቆስዬ ፍሬዎች እንኳን ደስ አላቹ ክብር ለመድሀኒያለም ... እልልልልልልል

  • @akiyaseyfu9937
    @akiyaseyfu9937 2 місяці тому +57

    እናት እና ልጃን ይዞ ያፈረ የለም ተመስገን ደስ ብሎኛል

  • @zehrakornima6549
    @zehrakornima6549 2 місяці тому +39

    እንኳን ደስ አላችሁ እህቴ እንኳን አላህ እረዳሽ !! አንቺን ሰበብ አድርጎ አላህ ስለማረው ደስ ብሎኛል ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ

  • @HagereET7614
    @HagereET7614 2 місяці тому +29

    የኢትዮጵያ ሰዎች ሁሉ ከዚች ልጅ አቤት ምን አይነት ፍቅር ነው አቤቱ አምላክ ሆይ የሚያፈቅር ልብን ፍጠርልኝ።

  • @Aljazeerajazeera-s4u
    @Aljazeerajazeera-s4u 2 місяці тому +31

    ማሽአላህ ተባረከላህ አላህ እረዥም እድሜ ይስጣችሁ ።በጣም ከባድ ህመም ነው ውሀ መጠጣት ሽንት መሽናት የሚናፋቅ ነገር ነው ።አባቴ አላህ የጀነት በር ይክፈትለት በጣም ከባድነበር ወንድሜ እረዥም እድሜ አላህ ይወፋቅህ።።።

  • @RajanR-v6q
    @RajanR-v6q 2 місяці тому +15

    የፍቅር ጥግ ነዉ ያሳየሽዉ ልባማ ሴት ነሽ የፍቅር ተምሳሊት❤❤❤

  • @tsehayshikur3868
    @tsehayshikur3868 2 місяці тому +11

    አክሱም ፅዮን ማርያም ሄጄ ስላንተ እፅልያለሁ የትግራይ ሰው ድንቅ ወንድም

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 2 місяці тому +23

    ሰይፍዬ እንደሁልጊዜ ሁሌምመልካም
    ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የልጆችህ አባት ያድርግህ ትዳርህን ይባርክል ❤❤❤❤

  • @Mesta-e6d
    @Mesta-e6d 2 місяці тому +29

    በሰማም ተምሰገን ❤❤❤❤❤❤ልደትዬ ሰራዋን በደል ተምልሰ ❤❤❤❤❤

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 2 місяці тому +12

    ሚስት ያገኘ በረከረት አገኘ ❤❤❤❤ ቆንጂዬ ሚስት ትክክለኛ የእግዚአብሔር ስጦታ ተባረኪ ❤❤ እንኳን ደስ ደሳላቹ እውነት እድለኛ ናቹ ተመስገን እልልልልል❤❤❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 2 місяці тому +27

    እውነተኛ ፍቅር ባንቺ አየሁ ለዛውም በዛሬ ሴት እግዚአብሔር መጫርሻቹ ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤ያሁን ባለ ስልጣን በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ያፈርሳሉ ሃይለ ስላሴ በህንድ ሀገር ቤተክርስቲያን ሰሩ ይገርማል የበፊቶችማ ባለ ስልጣኖች በኦርቶዶክስነታቸው አይደራደሩም ነበር ያሁንም እይ ልክ ስልጣን ሲይዙ ሀይማኖት ይቀይራሉ

  • @solomontesefaye6348
    @solomontesefaye6348 2 місяці тому +24

    ቢኒ የሰፈሬ ልጆች እንኳ ደስ አላቹ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 2 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እንኳን ለዚህ አበቃህ እንዲህ ሆነህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ባለቤትህም ልባም ሴትና እውነተኛ አፍቃሪ ናት እውነት የቤተክርስቲያን ልጅ ክብር ለእማምላክ ሰይፉ አንተንም እናመሰግንሀለን ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @desstadessta
    @desstadessta 2 місяці тому +16

    ሰይፉ እግዚያብሄር ይስጥህ! ለሁሉም ደራሽ ነህ። ኢትዮጵያ የምታመሰግንህን ቀን እናፍቃለሁ። እናመሰግናለን ልንልህ ይገባል።

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 місяці тому +3

    የአነጋገር ጸጋም ተሰጦታል ሌሎችን ለመርዳት ትሞክር ከትላልቅ ድርጅቶች ጋር ትስራ

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 місяці тому +14

    እንኳንም አላህ ረዳህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ክፉ አይንካችሁ በጣም የምትደነቅ ሚስት አለህ ታድለሀል🎉

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi 2 місяці тому +2

    በኢትዮጲያ ምድር ድንቅ ሴት ነች
    ፍቅራቹ የልጅ ፍሬ ያሳያቹ

  • @yekolotemaree23
    @yekolotemaree23 2 місяці тому +14

    ከምር ግን ጤነኝነት ምን ያክል ውድ ነገር ነው። አናስተውልም እንጂ ብዙ ነገር አለን እኮ ስንያዝ ነው የምናውቀው።

  • @Eildana
    @Eildana 2 місяці тому +7

    እራሴን ባች ቦታ ሳይ ሀፂያተኛ ነኝ ማረባ ሰዉ ነኝ💔ምነኛ የታደልሽ የተመረጥሽ ሴት ብትሆኞ ነዉ ቃል በተግባር እመቤቴ በልጅ ትጎብኛችሁ❤🙏

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 місяці тому +20

    አንድ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ፈሪሐ እግዚአብሔር በውጣቸው አለ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቸው ሁሌሜ አመሰጋኝ ሁኑ ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @eldanayosef1591
    @eldanayosef1591 2 місяці тому +13

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AyalkbetTefera
    @AyalkbetTefera 2 місяці тому +8

    ልባም ሴትን ማን ያገኛታል የታደልክ ነህ!
    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አለሽ
    ወልዳችሁ ሳሙ

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 2 місяці тому +13

    እመቤቴ በመንታ ልጆች ትጎብኛቹሁ ❤❤❤

  • @bateldamte
    @bateldamte 2 місяці тому +17

    ምስጋና ነው ሌላ ምን ይባላል እግዛብሄር ይመስገን እሰይ እኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 2 місяці тому +25

    እማምላክ እናቴ ምን ይሳናታል ፍቅር ይኖራል እንጂ አይገለፀም ማለት አንች እኮ ነሽ ሴት ልጅ ነሽ ፍቅር እንኳን ደስ አላችሁ ❤️ እማምላክ እናቴ በልጅ ትጎብና ቹ

  • @MayeIove
    @MayeIove 2 місяці тому +7

    ልባም ሴት ማን ሊያገኛት ይችላን ዋጋዋ ከቀይ እቁ ይበልጣል በጣም ጎበዝ ነሽ ስለሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ የእኔ ወንድም እኳን ለዚህ አበቃህ

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 місяці тому +11

    ስለተደረገልን ሁሉ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር የፍጥረታት ጌታ ይክበር ይመስገን ይህች ድንቅ ሴት ለብዙ እህቶቻችን ትልቅ ምሳሌ ናት ወንድሜም እንኳን ለዚህ ደስታ አበቃህ፤ ሰይፉ ደግሞ እየሰራህ ያለኸው ስራ ቀላል እንዳይመስልህ ዘርህን ያለምልመው ዘላለምህን በቅድስና በመልካም ህይወት ያኑርህ በረከቶች ሁሉ ላንተ ይዝነቡልህ!

  • @ከዚህምከዚያም-ኘ8ወ
    @ከዚህምከዚያም-ኘ8ወ 2 місяці тому +6

    የተዋህዶ መልካም ወጣት ምሳሌ በረከታችሁ ይደርብን።

  • @BirhanuHaile-d5b
    @BirhanuHaile-d5b 2 місяці тому +11

    እግዚአብሔርንየያዘ ቢፈተንም አይወድቅም እግዚአብሔር ይመስገን።እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 2 місяці тому +9

    ሴትነት❤ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አብራችሁ ጃጁ❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፈ2ኰ

    ኩላሊት ከባድ በሽታ ነው ወንድሜ ለ14አመት ታሞብኝ ሲሰቃይ ቆይቶ ዳይሌሲስ እያደረገነው እግዚአብሄር አምላክ ምህረቱን እንዲልክለት ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሁላ ወልደ ዩሀንስ እያላቹ በፁሎት አስቡልኝ ማንም አይታመም

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 2 місяці тому

      ለዚእ ያብቃእ

    • @MehretuGetasew
      @MehretuGetasew 2 місяці тому

      Egziabher ymarew

    • @GirmaSerani
      @GirmaSerani 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ይማርልክ

    • @Werknshewerknshe
      @Werknshewerknshe 2 місяці тому

      @@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፈ2ኰ እግዚአብሔር ይማረዉ

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 Місяць тому

      Geta Yasarfish እጁ ይዳስስሽ

  • @WondosenAlamerew
    @WondosenAlamerew 2 місяці тому +16

    ሚስት ማለት እንዲህ ናት ካምላክ የምታስታቅ ምህረትን የምታሰጥ እስቲ እህቶች ትህትናን ከዚቺ መልካም ሴት ተማሩ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 місяці тому +1

      እሺ እናንተም ከእሱ ተማሩ እሱ መልካም ስለሆነ ታሞ እንኳን ስለ ድሃ እናቶች የሚጨነቅ ነበር እግዚአብሔር በሚስቱ አዳነዉ

  • @Abel377
    @Abel377 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ሀኒ እግዚአብሔር ጸጋውን ይጨምርልሽ።

  • @merkamoYemiftah
    @merkamoYemiftah 2 місяці тому +7

    አልሀምዱሊላህ ድነህ ስላየሁኝ በጣም ደስብሎኛል እንኳንም አላህ አዳነህ ከንግዲም በጤና በምቾት እንድትኖሩ ምኞቴ ነው❤

  • @selamzemedkun9050
    @selamzemedkun9050 2 місяці тому +11

    አቤት መባረክ እግዚአብሔር በጤና በሰላም ያኑራችሁ❤

  • @እህተየገብርኤል
    @እህተየገብርኤል 2 місяці тому +6

    ስይፉዬ እንደዚህ አይነት መልካም ትምህርትን እሚስጡ ስዎችን ስለምታመጣ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 2 місяці тому +4

    ቢኒ ሀኒ ለዚህ ያበቃችሁ አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡ሰይፍዬ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለባለቤትህ ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ይሄን የመሰለ መልካም ሥራ እንድትሰራ የፈቀደልህ አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባው ይሄን በጐ ሥራ ለመስራት በገንዘብ በፀሎት የረዳችሁትን ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፡፡ ወንድሜ ቢኒ እንዳለው ጤና እያለን ፈጣሪያችንን አናመሰግነውም ስንያዝ ብቻ ነው እያንዳንዱ የሰውነታችንን ጤንነት የምናውቀው፡፡ ሀንዬ ቢንዬ ቅዱስ ቃሉን ስላወቃችሁ ነው በችግርም በደስታ በፍቅር አብሮ መኖር እንደሚቻል የገባችሁ አሁንም የፍቅር አምላክ አማኑኤል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፡፡

  • @ቅይጥወጎች
    @ቅይጥወጎች 2 місяці тому +12

    “የሚያኖር እግዚአብሔር ነው” !! ተምሳሌቶች🤍

  • @YelemsetKetama
    @YelemsetKetama 2 місяці тому +6

    ሴት ሴት ስትሆን ይቺን ትመስላለች❤

  • @abebechjamila649
    @abebechjamila649 2 місяці тому +39

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት የተባለውን በተግባር ፈጸመች እልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 місяці тому +4

    እኔ እንጃ ለዚህች ሴት ምንም ቃላት አላገኝም አይመጥንሽም ምንም ቃላት አይገልጽሽም መተኪያ የለሽ .
    ትለያላቹሁ ፈጣሪ አምሳያቹሁን ያሳቅፋቹሁ በጎደለ ይሙላላቹሁ ሙሉ ምሕረት ይስጣቹሁ ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 місяці тому +7

    ስይፍሻ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስው ነህ❤❤ እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ አብራችሁ አርጁ🙏🏾❤️

  • @PeaceEmamaEthio
    @PeaceEmamaEthio 2 місяці тому +26

    እኛም ምስክሮች ነን
    የፈጣሪን ድንቅ ስራ አይተናልና
    እግዘብሔርን ይመስገን

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 2 місяці тому +14

    አቤት መመርጥ ሀኒየ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmsaluAssefa-h8f
    @AmsaluAssefa-h8f 2 місяці тому +5

    ዪቱብ ክፍት ቢንዪ እግዚአብሔርም መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ውለድ ክበድ

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 2 місяці тому +14

    ❤❤❤ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤የኔ ሙሉ
    ሴት እኳን ደስ አለሽ አላችሁ።❤❤❤

  • @e-rb1lw
    @e-rb1lw 2 місяці тому +3

    ሰይፉ አንተ ጥሩ ሰዉ ነህ ፈጣሪ
    እረጅም እድሜና ጤና ከነመላ
    ቤተሰብህ ይስጥህ።ስራህ ሁሉ ከቃል በላይ ነዉ።አክባሪህ ነኝ።🙏🙏🙏🙏

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 2 місяці тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @kflemariamabay8890
    @kflemariamabay8890 2 місяці тому +19

    ሴት ናት ። አንደበቷ ብቻ መድሀኒት ነዉ። እንዃንም ኩላሊቷ። ስለዚች ልጅ (እህት) ለመጻፍ ብዕር ቢነሳ ብዕሩ ለመጻፍ ይቸገራል ብራናዉ አሻፈረኝ ይላል ። እኔ ሰው መሆን በአንቺ አየሁ መለኮትን የተዋሃደው ን እ/ር በድንግል እንዳየን ።።።።።።
    ስጦታው ስለማይነገር እ/ር ይመስገን!!!!!!

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 місяці тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃቹ

  • @MekdesMekdi-gx3fk
    @MekdesMekdi-gx3fk 2 місяці тому +9

    የኔ ቆንጀ ተባረኪ በእጥፈ ድረብ በከተ ይገናኘሽ

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 2 місяці тому +6

    አቤት መባረክ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ።

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj 2 місяці тому +5

    የዛሬ ስንት ኣመት ቂርቆስ ኣስተምራኛለች ማቲዎስ እያለሁ በጣም እሩሩ ነች እግዝያብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 2 місяці тому +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 2 місяці тому +2

    በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት 😢😢❤❤❤❤ መጨረሻችሁ ከዚህ በላይ ይመር ውለዱ ክንድ ለምልሙ❤❤❤❤❤❤ ሰይፉ የብዙሀንን እንባ እንዲታበስ ምክንያት ሆኗል እረጅም እድሜ ይስጠው ❤❤❤❤❤

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 2 місяці тому +14

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal Місяць тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ የእርሱ ሥራ ነዉ ድንቅ አምላክ ነዉ ያለን እኮ

  • @erkeselamzeleke5217
    @erkeselamzeleke5217 2 місяці тому +8

    ተባረኪ አንቺ ጀግና ነሽ

  • @HaileMaryam-t4g
    @HaileMaryam-t4g Місяць тому +1

    keryi zemnachu yibarek

  • @عبدالرحمنحبشي-ذ6ق
    @عبدالرحمنحبشي-ذ6ق 2 місяці тому +3

    ፍቅር ይኖራል እጀ አይገለፅም ብለሽ ነበር የኔ ልባም ሴት እምነት ከተግባር ጋር እዴት ደስ ይላል ብዙ አመት በፍቅር ያኑራችሁ

  • @friezerberhanu2751
    @friezerberhanu2751 2 місяці тому +2

    የእነዚህ ጥንዶች ህይወት በእውነት ስብከት ነው! 🙏

  • @xssa6895
    @xssa6895 2 місяці тому +5

    እልልልልልል ክብር ድንግል ማርያም ልጅ ተመስገንልኝ እንኳን ደስ ያላችሁ ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ ልባም ሴት እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ ደግሞ🥰❤️🙏

  • @kasay67
    @kasay67 2 місяці тому +2

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን፡ለ እናንተ ደሞ እግዚኣብሔር ፍጻምያቹ ያሳምር❤🎉

  • @MelatGebru-b5q
    @MelatGebru-b5q 2 місяці тому +9

    አንች ድንቅ ሴት የሰፈሬ ልጅች ሲወዳቹሁ❤❤❤

  • @kidufonka4943
    @kidufonka4943 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውይ እመብርሀን ባማላጅነቷ እንኳን እረዳቻቹ በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ጥንካሬ እና ፅናት ነው የሚታይባቹ ከዚ በበለጠ በእድሜና በጤና በልጆች ጸጋ ይባርካቹ ለረዳችኋቸው ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላቹ።

  • @አክሊልየአዶናይ
    @አክሊልየአዶናይ 2 місяці тому +5

    እንኩዋን ደስስስስስስ አለሽ እግዚአብሔር እንዲረዳሽ እኔም ፀልዬልሽ ነበር እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YssyhWuiwwu
    @YssyhWuiwwu 2 місяці тому +1

    እጹብ ድቅ እንኳንም ለዚህ አበቃቹሁ ❤❤የቅዱሳን አምላክ ይመስገን 😢ምን እኛ የታደለሽ ነሽ እህቴ አየ እምነት😢❤

  • @D16-16
    @D16-16 2 місяці тому +27

    እግዘብሔርን የምትፈራ ሚስት ስጦታ ናት❤❤❤ መች ይሆን የምትሰጠኝ

    • @DerbieAshebir
      @DerbieAshebir 2 місяці тому

      @@D16-16 ታማኝ ሁንልኝ

    • @TGyoutube-16
      @TGyoutube-16 2 місяці тому

      @@D16-16 እግዚአብሔርን ጠይቅ ይሰጥሀል እግዚአብሔር የለመኑትን አይነሳም

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 2 місяці тому

      @@D16-16 ለሁሉም ጊዜ አለው ይሰጥሃል ከደጁ ሳትርቅ ጠብቀው

    • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
      @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 2 місяці тому +1

      ለእግዚአብሔር ቅርብ ከሆክ ላተም አለች

    • @Fenet-z2r
      @Fenet-z2r Місяць тому

      እግዘብሔርን ዮመሰገን❤❤❤❤❤😂😂

  • @dawitmusse3548
    @dawitmusse3548 2 місяці тому +1

    የነ ዳዊት የነ አብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን! ከዚህ በላይ ለምልሙ! ደስ ብሎኛል ልብም በወንጌል ተነክቷል!

  • @KasahunBalude
    @KasahunBalude 2 місяці тому +4

    በፍቅር ና ጥበብ የተሞላ አንደበት ያላቹ ቤተሰብ...እረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ ዘወትር ስከፋም ስደት ሳለሁ በዚህ ምድር …………… ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ተመስገን!