እሙ እውነታው ተናገረች 😭😭 ለወንድ ብላ ልጅዎን ካደች እውነታው ስሙ 😢💔💔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 786

  • @merma-x1o
    @merma-x1o 13 годин тому +39

    ኮመቶች ንፋስ ወድነፈሰበት ናችሁ እምታጋቡት እናተ የምታጋቡት ኮመቶች አንቺነሺ አተነህ በማይመለከታችሁ ትዘባረረቃላችሁ ማንፈራጅ አረጋችሁ የራሳችሁን ሂወት ሳትኖሩ ስለሰው ሂወት አቃለሁ አላችሁ መጄመሪያ ምክራ ከራስ ይቀድማል እንዴታልባ አንትጣጡ 😂 በጣምነው የገረመኝ የሰውን ትዳር እዬበጠበጠያለው ኮመትሮች ናቼው ፍትህ ለኮመቶች አዋጅ ነገር እያጋነገኑ በተለይ ሴቶች አትጦልጦሉ ስድብማ ዝናአርጋችሁታል አወቅን እያላችሁ አትዘባረቁ ልክአለው ምነው እኛ ሀበሻ ስድብ ነው እንዴ

    • @Helina421
      @Helina421 12 годин тому

      tikikil

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 12 годин тому +1

      ወላሂ እኔስ ብትይ በፊት ኮመንት እያነበብኩ ነበር ዘና የምለው አሁንማ ካነበብኩ ተቃጥዬ ነው የምወጣው ወይ ካልተውኩ ማንበቡን
      ግማሹ ተሳዳቢ
      ግማሹ አድናቂ
      ግማሹ ሰው አምላኪ
      በቃ ለራሳችሁ እወቁ ተዋቸው ሌሎቹን
      በናተ ሰበብ የሆነ ነገር ቢፈጠር የወይሉኩም ሜን አሏህ

    • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
      @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 10 годин тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @mareyamenata-b9r
      @mareyamenata-b9r 5 годин тому

      @@merma-x1o 😀😀😀😀😀😊😀😀ቀላል በሰማም እነሱ ተጋቡ እነሱ ተፋቱ እኛ ምን ቤት ነንን

    • @فوزيهسعيد-ي6ب
      @فوزيهسعيد-ي6ب Годину тому

      በጣም

  • @የእናቴንግስት
    @የእናቴንግስት 15 годин тому +220

    እውነቱን ስለተናገርሽ ደስ ያለው በላይክ ያሳየኝ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 14 годин тому

      የራሥሽ ጉዳይ ረሥሽ ነሽ ትዳርሽን የበጠበጥሽ ተረጋጉ ሀጢያት አታሥገቡን በናንተ ድራማ

    • @mizna-on7px
      @mizna-on7px 13 годин тому

      Bexami desilali

    • @Lemlem-rr8nq
      @Lemlem-rr8nq 3 години тому

      😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤👍👌👌

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 15 годин тому +39

    ግልፅ ሆነሽ አለመናገርሽ ነው ሌላነገር ውስጥ ያስገባው ኮመንት ሁሉ ልጅሽ እንዳልሆነች መናገር ያንቺነበር እናም አትፍረጂ በኛ አለማስረዳትሽ ነው ብቻ ትዳራቹን እግዚአብሔር ይመልስላቹ ይባርክላቹ ባይ ነኝ😊

  • @yontube-03
    @yontube-03 15 годин тому +191

    እሙዬ አይዞኝ

    • @SusuHabeshawit19
      @SusuHabeshawit19 14 годин тому +5

      የት ሂደክ ነዉ ዛሬ😢😢

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 14 годин тому +9

      ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን እኛ ብዙ አወራን. በል አስታርቃቸው

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 13 годин тому +2

      ​@@AaAa-l7tስለላሁ አለይሂ ወስልም❤❤❤❤❤

    • @سعديهمحمد-ط9ث
      @سعديهمحمد-ط9ث 13 годин тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ​@@AaAa-l7t

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 12 годин тому

      ስላላህ አለይ ወስለም

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 14 годин тому +100

    እሙዬ ጥፍቱ የአንቺ ነው አጭር ጥያቄ ነበር ሳሚ የጠየቀሽ ከአንድ ቪዶ አያልፍም ነበር እሙ 😢😢😢😢😢

    • @MilkiiA-nw2re
      @MilkiiA-nw2re 14 годин тому

      ewnet nawu
      wushet nawu hasat silamitawikuwu nigerign bilosh naber wudde🎉🎉🎉
      Aydelam bilash tolo betenagari arif naber.
      ba terefe tolo selam fitaru..
      degmo yenante chawata nafkonal❤❤❤

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 13 годин тому

      እዉነት ነው

    • @KiyaDevafikr
      @KiyaDevafikr 12 годин тому

      Era comment yemitsexut sewoch anchi tifatenfa nesh atibelu enesu kirb nacho ahunim

    • @newcyberia3330
      @newcyberia3330 7 годин тому +1

      Eko awukewu nw miyanzazut beka mnm kalatefach ke bet sayweta memeles tichil neber

    • @AminatMohammad-sb7po
      @AminatMohammad-sb7po 4 години тому +1

      አቃታለሁ ልጂ አይደለችም ብላለች ማመን የራሱ ነው

  • @Handle-q5g
    @Handle-q5g 15 годин тому +65

    ኮሜቶሮች አትፈረዱባት ይሄ በቤትየሚወጣነው እልክይዟትነው የምወዱትሰውገናሰውአለና ነሽ አይባልም ሴትልጅዴሞ ልከኛነች አይዞሽ እሙ

    • @samemu
      @samemu  15 годин тому +7

      🙏🙏😢

    • @Handle-q5g
      @Handle-q5g 14 годин тому

      @@samemu አብሽሪ እህቴዋ ለበጎነው እውነት ብትመነምንም ፍሬናት ግቢናቻናሌን ዴምሪኚበቅንነት

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 14 годин тому

      ​@@samemuእሙ አይዞሽ እኔ ከመጀመርያ እስከ አሁ ደርስ አች ሳሚ ስለላመናሽ ትናድሽ ነው እጂ ሁሉ ነገ የሰውዮ ስራ እደሆ ገምች ነበር በሳሚ አትፍርጂበት እኔ በጣም ነው ማቅሽ ዩቱብ ከጀመርሽ ጀምርሽ አቅሽ አለው በጣም ጫዋ ነሽ አቃለ አብሽር እሙዬ የባሩክ እናት ❤

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 13 годин тому

      ​@@samemu😭😭😭💔💔🙆🤲👍📖

    • @mizna-on7px
      @mizna-on7px 13 годин тому

      Ayizoshi wude❤❤

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 15 годин тому +35

    እሙዬ አይዞሽ ብቻ ከባድ ነው 😢😢 ሳሚም እኮ እንደዛ የሆነው በሰአቱ ዝምታ ዝላበዛሽ ነው በሰአቱ እኮ እንኳን ለሱ ለኛም ግራ ገብቶን ነበር😢😢😢

  • @Amenaamenaabdu
    @Amenaamenaabdu 14 годин тому +24

    ኡሙየ የኔ ውድ ቅድሚያ እኮ ብታሥረጅው እዚህ አይደርሥም አንችም ችልተኛ ሆንሽ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 15 годин тому +48

    አንቺነሽ እኮ ነገሩ እንዲከር ያረግሽው በቀላሉ የሚፈታ ነገርን ጎተትሽው

  • @AzebEmirue
    @AzebEmirue 14 годин тому +16

    መጀመሪያውኑ ብትናገሪ እውነታውን ሳሚም ለዚህ አይበቃም ነበር እውነታው አንቺ ጋ ነበር አንቺ ነሽ ነገሩ እንዲከር ያደረግሽው ሳሚም መጥፎ ነገር እንዲናገር ያደረግሽው እራስሽ ነሽ ሳሚ ይቅርታ ይገባዋል ይቅርታ መጠይቅ አለብሽ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 14 годин тому +20

    እይዞሽ ኡሙዬ አንቺ እኮ ነሽ ነገሩን ያራዘምሺው😢

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 15 годин тому +18

    እስከዛሬ ሲለማመጥሽ ሳሚ ለምን ዝም አልሽ እዉነቱን አትናገሬም ነበር ዩቲበሮች በሙሉ ጭቅጭቅ ነዉ ባለትዳሮች ሁሉም

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 14 годин тому +17

    የሚክዱ ብዙወች አሉ እሙ ሴት አትክድም አትበይ እንድህ አይነት
    ብዙ አለ!!

  • @uar-xz7mh
    @uar-xz7mh 14 годин тому +11

    እኔ ሚገርመኝ ኮመታተሮች ናቹ ምናገባቹ እና ነው በባልና ሚስት ምገቡት ነገ ከነገወዳ ታርቀው አብረው ይሆናሉ እናተ ዝብላቹ አታሽቃብጡ ደሞ እደዚ አይነት ነገር ሳሚ ማውጣት አነበረበትም እዛው በራሳቸው መጨረስ ነበረበን ሁሉም ነገር ሚድያ ይወቀው ማለት ጥሩ አይደለም በተለይ ባለ ትዳር ስትሆኑ እረ እረፉፉ እሙዬ አይዞሽ ውዴ ሁሉም አላፊ ነው ማንም የፈለገው ይበል አይዞሽ ጥፋት ቢኖርብሽም ግን በቃ ያጋጥማል

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 14 годин тому +14

    ኡሙ ሳሚ እኮ ስለሚወድሽ ነው በጣም የተሰማው እና እንደዚህ ያደረገ ባይወድሽ የራሷ ጉዳይ ብሎ ዝም ይል ነበር

    • @Hamezya
      @Hamezya 14 годин тому +2

      ሰሀ በትክክል

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 15 годин тому +15

    ዝምታ መልስ አይሆንም

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 14 годин тому +10

    በመጀምሪያ ግልፁን ብትናገሪ በአንድ ቪድዮ አያልፍም ነበር

  • @منالاحمد-ر3ح
    @منالاحمد-ر3ح 14 годин тому +7

    እደዚህ። ግልፁን ለምን አትነግሪዉም ነበር። እሙ። ሳሚ። ቢናደድም አይፈረድበትም
    ስላልነገርሽዉነዉ ግልፁን። እሙ ይቅርታ በይዉና ሳሚን ትዳርሽን አስተካክይ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 15 годин тому +28

    እሙ አንች እኮ ነሽ ነገሩን ያረምዝሽ እንጅ ባጭሩ መጨረስ ትችያለሽ ነበር

  • @FikerYeteshelji
    @FikerYeteshelji 14 годин тому +31

    jil አንች ነሽአ ታድያ ያካበድሽው አትናገሪም ነበር ንፍርቅ

    • @AzebEmirue
      @AzebEmirue 14 годин тому +5

      እኮ ሆን ብላ ሳሚ መጥፎ ውሳኔ እስኪወስን ጠብቃ ጥፋተኛነት ስሜት እንዲሰማው ለማድረግ ነዋ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 14 годин тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ያረብአተእረዳኝ
      @ያረብአተእረዳኝ 14 годин тому +1

      እልክአሲዙትነዉ ማለትበፈቅረሳይሆን በለህነዉያናገራት ለዛይመሰለኛል

    • @SaAs-bu4yc
      @SaAs-bu4yc 12 годин тому

      ኮሜቶቺእኮበሺታነን

    • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
      @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 10 годин тому

      ሰው ካልደረሰበት አይረዳም ባፍ ማውራትና ህመሙ ውስጥ ሆኖ መገኘት አንድ አደለም ብቻ ማስተዋልን ያድለን ብቻ እኔ ባላረኩት ነገር ብባል በጣም ነው የሚያመኝ ​@@ያረብአተእረዳኝ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 14 годин тому +9

    እሙየ አታልቅሺ አችኮ ያጠፊሺዉ መጀመሪያዉኑ ሲጠይቅሺ ግልፁን ብትነግሪዉ እዚህ አይደሪሰም ነበሪ ❤❤

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 14 годин тому +10

    አንቺኮነሽ ነገሩን ያወሳሰብሽው ጥፋቱ ያንቺ ነው

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 12 годин тому +4

    ያጋጥማል እሙ አይዞሺ እውነቱን መናገርሺ ጡሩነው ሣሚም ተረጋጋ ይሄንባዶ አይተህ ተረዳት የምትሉ

  • @SITIAhmedSITIAhmed
    @SITIAhmedSITIAhmed 14 годин тому +5

    አይዞሸ እሙ አታልቅሽ ችግሩ ግልፁን ቶሎ አለመናገርሽ ነው 😢😢😢😢

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 14 годин тому +29

    እና ምንሽ ናት አሁንም ግልጽ አላደረግሽም😢😢 ለኛ ተይዉ ለሳሚ ግን ግልፁን ንገሪዉደ

  • @ZabibaA-w4c
    @ZabibaA-w4c 14 годин тому +6

    እሙ ጥፋተኛ ነሺ እኮ አች ለሣሚ ለምን በግልፂ አትነግሪውም ነበር እንደዚህ ከማዛዛት አብሺሩ ለማንኛውም

  • @Zeyada-hb9vt
    @Zeyada-hb9vt 14 годин тому +7

    አንቺ ነሽ ጥፍተኛ ቀለል ብታራጊዉ ቀላል ነበር አሁን አታልቅሺ

  • @emugela-tube
    @emugela-tube 14 годин тому +3

    ከልጅነቱ የማይተዋወቅ ሰው ሲጋባ ችግሩ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አብሮ አደግን ማግባት መታደል ነው ለካ❤

  • @ኤልሻ
    @ኤልሻ 14 годин тому +10

    ሳሚ መጀመሪያ ሲጠይቅሽ አትናገሪም ነበር አሁን የምትወዛገቢው ሳሚ ሳይመጣ ሲቀር ተናገርሽ ደረቅ ነሽ ለማነኛውም ምክሩን ለራስሽ አስቀምጪው

    • @HilaAbrh
      @HilaAbrh 13 годин тому +1

      የምር በጣምነው እምታናደው እንኳን ለባሎ እኔ ራሱ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 8 хвилин тому

      ሲጀመርእሱሰሰለሜሰቱማንንትአያቀምደ
      እኒአለሁባሊደገት
      ልጀአለሸቢለኚ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 13 годин тому +11

    አንቺ እኮ ነሽ ጥፋተኛ አጭር ጥያቄ ነበር ነበር ይጠየቀሸ አይደለም ብለሸ ማሳመን ነበር ያለብሸ ወዳው

    • @SelamTamru-p9m
      @SelamTamru-p9m 13 годин тому

      Ere minim tifat yelebatim sijemer camera dekino mawurat alneberebetim dedeb new betam

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 3 години тому

      @@SelamTamru-p9m እሱ ልክ ነሽ ግን መጀመሪያ ሂወታችውን ካሜራ ላይ አደረጉት ትዳር እልክ አያስፈልግም እኮ

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 14 годин тому +3

    እኔ እኮ ድራማ መስሎኝ ነበር ግን እናንተ ትዳራችሁ እንዲፈርስ የሚጥሩ ሰዎች አሉ እባካችሁ የሰው ወሬ አትስሙ እራሳችሁን ጠብቁ 😢😢

  • @yasminwerkeneh6873
    @yasminwerkeneh6873 14 годин тому +3

    እውነቱን ተተናገርሽኮ ማንም አይናገርሽም እሙ እደዚህ ተናገር እኔም በጣም ነበር የምወድሽ ግን ባረግሽው ነገር ተናድጀ ነበር እሙ😢😢😢😢

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 14 годин тому +3

    እሙ ጥፋተኛ እኮ አች ነሽ ሳሚ የጠየቀሽን ነገር በወቅቱ ብትመልሽ ኖሮ ነገሩ እንደዚህ አይምዛዛም ነበር

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 14 годин тому +20

    ያኔ የት ነበርሽ አሁን ሳሚ ሲቅርጥ ተናገርሽ እኛንም ክፉ አናገርሽን እኔ ላንቺ ያለኝ አመለካከት ቀንሶብኛል😢

  • @ElfineshLaban
    @ElfineshLaban 13 годин тому +4

    እሙዬ አንቺ ነሽ ጥፋተኛ መናገርሽ ካልቀረ ለምንድነው እውነቱን ያልተናገርሽው ትዳሪ ማለት እራሱን የቻለ ተቋም ነውሰለዚህ ሳሚ ጥፋት የለበትም እንዲያውም ትግሥተኛ ነው ከሁሉም በፊት ትዳርሽን እና ባለቤትሽን አክብር ግልጺ መሆን አለብሽ

  • @martayilma4447
    @martayilma4447 11 годин тому +3

    ለሁሉም ነገር ተጠያቂ አንቺ ነሽ ቀድመሽ ብትናገሪ ይሄ አይፈጠርም ነበር

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 12 годин тому +3

    እና ሲጠይቅሽ ቀጥታ መልስ መስጠት ነበረብሽ ዝም ስትይ አይደለም ባል ሊላውም ይጠራጠራል

  • @gingotub6160
    @gingotub6160 14 годин тому +4

    እህ ታዳ ነገሩን እዚ ያደረሽው ራሥሽኮነሽ...አራባና ቆቦ የሆነ መልሥ እየመለሥሽ

  • @የጋይንቷ
    @የጋይንቷ 11 годин тому +1

    የዚህ ታሪክ አባል ባለመሆንሽ ደስ ብሎኛል ግን ወዲያው መናገር ነበረብሽ

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 14 годин тому +4

    እሙ ነገሩን ያረዘምሼዉ አንች ነሼ እና በቃ ተመለሱ ሳሚ ያልህነ ሰዉ እያመክ ትዳርህን እየረበሼክ ነወ ይቅርታ ተጠያየቁ

  • @HiwotEzezew-zd6jo
    @HiwotEzezew-zd6jo 14 годин тому +3

    እኔ እኮ ብየ ነበር ሳሚ እሙ እልህ ውስጥ ገብታለች ተነጋግራችሁ ፍቱት ብየ ነበር እሙ አይዞሽ ሳሚም ተመለስ ወደ ቤት

  • @MyraViana
    @MyraViana 15 годин тому +3

    የኔ እናት እፎ ዉሥጤ ተንሰፈሠፈልሽ ግን ወየዉላችሁ በሠዉ ሂወት ገብታችሁ የምታዳክሩ

  • @mahijojo9763
    @mahijojo9763 14 годин тому +6

    መጀመሪያ ለባልሽ ለምን በግልፅ እንደዚህ አላስረዳሺም እልህ የምትጋቢው? ይሄ ትዳር እኮ ነው በትዳር በባል እልህ መያያዝ ዋጋ ያስከፍላል

    • @EyerusAgechewu
      @EyerusAgechewu 14 годин тому

      አሁን እሷ እኮ እልህ የያዛት ለምን ቪ ድዎ አደረግህ ነው፡አታምነኝም ወይ ነው ያለችው

  • @FatimaMuhammed-z7f
    @FatimaMuhammed-z7f 14 годин тому +3

    የኔ ውድ አቺ ጎበዝ ነሽ ወላሂ እና አይዞሽ ያልፋል ግን ከደዚህ አይነት ሰው ተጠንቀቁ በተረፈ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu 14 годин тому +5

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ እሙ አታርግም ብየነበር አይዞችሁ ታርቁ እሙየ

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    እውነታውን አትናገሪም ነበር ልጁ ትዳራችሁን ለመበተን አስቦ እያለ ያች ችልተኝነት ነው ጥፋትሽ ለሱ ንገሪው እኛ ምን አገባን

  • @SofyaMohamed-oh1hc
    @SofyaMohamed-oh1hc 14 годин тому +6

    ሀቢቢቲ ትዳርሽ ጠበቅ አረገሽ ያዢ ሌላው ቀላል ነው

    • @UgDy-v6u
      @UgDy-v6u 13 годин тому

      በትክክ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @EtaguAbera
    @EtaguAbera 2 години тому +2

    እሙዬ እባክሽ አታልቅሺ ፊትሽን አታበላሺ ባሮክዬ አሳድጊ።ሳሚ ደግሞ ይቅርታ ይጠይቅሻልና ልብሽን እንዳታከብጅው አደራ በይቅርታ የሰይጣንን እቅድ አፍርሱበት እኔ ስከታተል ነበር የእናንተን ትዳር ለማፍረስ ብዙ ተሞክሯል ስለዚህ ንቁ አደራ አደራ።

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 15 годин тому +7

    አሁን ልጁ የማነው😊

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 15 годин тому +3

    እሙዬ አይዞሽ ተነጋግራችሁ ከሳሚ ጋር ታረቁ 😢
    በፍቅር ላይ ብዙ መሰናክል ይኖራል ።ግን በትዕግሥት ማለፍ ነው ።
    ተመልካቾች እኔ ብሆን ብላችሁ እሰቡ ማለቴ በእሙ ቦታ

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 14 годин тому +3

    እሙየ በጣም ነው የምወዳችሁ ሳሚ ሲጠይቅሺ በጫር መልሺለት ቢሆነን እዚህ ከይደርስም ነበር ሳሚ ጥፋት የለበትም የሚል እስኪ

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 14 годин тому +2

    በርግጠኝነት በመሀላችሁ ጥላት አለ እሙየ እና ሳሚ ጠካራወች ሁኑ😢

  • @GonderTesema
    @GonderTesema 14 годин тому +4

    አይዞሽ እሙ ትዳርሽን ጠበቅ አድርገሽ ያዥ። በትዳር ፕራንክ ምናምን አይሰራም ደስታችሁን ነው ማየት የምፈልገው። እሙ አንገትሽ ላይ ማህተብ እሰሪ ልክ እነደ አሚት❤

  • @Zaenip807
    @Zaenip807 14 годин тому +3

    ወሏሂ ድራማ መስሎኝ ከቀልበም አልፃኩትም ነበር😢

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 5 годин тому +2

    😮መናገርሽ ላይቀር ዘገየሽ ካድ ቢደዎ አያልፍም ነበር በስት መከራ ተነፈሽ 😢ግን በጣም ስተት ሰርተሻል ልጅን ያክል ነገር አይካድም ሳሚ ጋር ስትገናኝ ማስረዳት ነበረብሽ ያም አልፎ አጭር ጥያቄ እየጠየቀሽ ረጅም አረፍተነገር ያደረግሽው አች ነሽ ያም ሁኖ ትምርት ነው አይዞሽ😢😢

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 15 годин тому +23

    ወላሂ ድራማ መስሎኝ ነበር😢😢😢😢😢😢😢 ሳሚ ያተን ዐደስታ ያተን ትዳር የሚጠላ አለ በአላህ የሰው ወሬ አትስማ ተዝህ በፊት መዳኒት አጠጡህ አሁንም ትዳርህን ሊበጠብጡ ነው እና ታው ይቅርታ ጠይቃት እሙየም አጥፍታለች ዝም ማለቶ አንተም ተረጋግተህ ተመለስ ቤትህን አሳምር በጣም ጥላት አለችሁ የሚቀና ሰው አለ ወላሂ ከባድ ነው ኡፍፍፍፍ አገራችን ተበላሽቶል አንድ ሰው ስቆ መኖር አይችልም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz 14 годин тому

      Enam😢😢😢😢

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 14 годин тому +2

      ለምንድነው ይቅርታ የሚጠይቀው ጥፋተኛው እሙ ናት

    • @selamselam2754
      @selamselam2754 14 годин тому

      አረ ጥፋቱ ይእርስዋ ነው ‼️

    • @የBini
      @የBini 13 годин тому

      እኔምኮ ፕራክ ነው የመሰለኝ😊😊

    • @የመስቆዋ
      @የመስቆዋ 12 годин тому

      የእውነት ነው እዴ😢

  • @TewabechWondimu
    @TewabechWondimu 12 годин тому +3

    በመጀመርያ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ይመስገን እሙ አንችም እኛም ተመልካችም አዘግይተሽ በመናገርሽ እንደኔ ብዙ ተምሪያለሁ ም/ት የሰውን ልጅ አንድም በሌላ ማንነቱን ታውቅበታለህ መበደልም መበደልም በሰው ህይወት ውስጥ ያለ ነው እነዚህን ግን ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዴት ነው የምንፈታው የሚለው ነገር ትልቁ ጥያቄ? ??? ከመጀመርያው ጀምሮ ነገሩን እዚህ እንዲደርስ ያደረገው ሳሚ ነው እኔ እንደራሴ ያይሁበት መንገድ ስላለ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዋናው እንኳን ሰላማችሁ ተመለሰ እግዚአብሔርን ይመስገን

  • @netsanetwoldemichael904
    @netsanetwoldemichael904 14 годин тому +2

    እኔ የምለው ይህ ትዳር ለምን ፈተና በዛበት። ምነው የሚፋቀሩ ይህ ትዳር ብቻ ነው እንዴ አረ ለቀቅ አድርጓቸው ኦህ ይልቅ ሳሚ የጠላትን ሥራ በእግዚአብሄር ስም ብታፈርስ ይሻልሃል ይልቅ ብልጥ ሁን የምታፈቅርህን ሚስት አታስቀይም 😢😢😢 የጠላት ሥራ ነው።

  • @tesfa8358
    @tesfa8358 13 годин тому +3

    አይዞሽ እሙዬ እሄ ትደራችዉን ለመፍራስ የተቀነባበረ ነገር ነዉ ስለዚህ ነገሮቹን ቀለል አርገችዉ ያዙት አተከብዱ አንችም እስካ ዘሬ በመቆያትሽ ጥፋተኛ ነሽ ሰሚም ሮጦ ሚዲያ ለይ በመዉጠቱ ጥፋተኛ ነዉ ስለዚህ ሁሉንም ትተችዉ ተራቁ😢😢

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 8 годин тому +1

    እሙዬ አታልቅሺ ለማን ብለሽ ንጽህናሽን ካወቅሽ ስለሰው ወሬ አትጨነቂ ሳሚ የተማረ ሰው አይደለም እንዴ የሰው ወሬ የሚሰመው የቀናባችሁ ሊያጣላ ፈልጎ ነው ሳሚ እፈር ካንተ አይጠበቅም እሙዬ አታደርገውም በጣም ነው የምትወድህ

  • @sosinanegussiegutu3540
    @sosinanegussiegutu3540 13 годин тому +1

    እውነቱን ስለተናገርሽ በጣም ደስ ብሎኛል አንች መጀመሪያም ልክ ነሽ ዝብለው ሁለታችሁን ለማጣላት የተሰራ ሴራ ነው አይዞሽ እሙ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 14 годин тому +2

    አንቺ እኮ ነሽ በትእቢት ተወጥረሽ ያንዛዛሽው አሁን የእሱን ውሳኔ ስታውቂ ተናገርሽ ሳሚን አጓሳቀልሽው

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 14 годин тому +3

    በቃ እሙየ ❤እኛ እምፈሌገው ውነታው ን ነው ደስ ብሎኛል እናም ማሌሽ ሀቢበቲ አይዞሽ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @حياة-ر4د
    @حياة-ر4د 15 годин тому +3

    ሴቶች መከራችን አይዞሽ እህት አለሜ ጠክሪ

  • @Samera-rb3vp
    @Samera-rb3vp 2 години тому +1

    እሙየ ዝም በያቸዉ በምንም መከራ ዉሥጥ ብኮን እናት ልጇን አክዲም

  • @sifaanwalisoo
    @sifaanwalisoo 14 годин тому +1

    አይዞሽ የኔ ውድ እውነታውን ሳይውቅ መፍረዱ የኢትዮጵያ ልማድ ነው 😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 14 годин тому +1

    እሙ በጣም አጠፍሽ እስከዚህ ድረስ አትደርሱም ነበረ መጀመራያም ማስረዳት ነበረብሽ በትዳር ላይ እለህ አያስፈልግም በረግጥ እዴት አያምነኝም ልትይ ትችላለሽ ግን ደሞ ግዚ አለሽ ማስረዳት ትችይ ነበረ በሳሚ አይፈረድም

  • @HelenSolomon-y4l
    @HelenSolomon-y4l 14 годин тому +13

    Emuyee koo anii dubachuu diduu kee qofaa sitii arree Cali jenanii malee atis Sobaa wan ta ef si arsaa Saminis moo dhugaa qabaa dhifamaa walif godhaa please waqaf jedhatoo walit debiaa😢😢

  • @Neim520
    @Neim520 15 годин тому +3

    ለምን አልተናገርሽም ጥፋተኛ ነሽ

  • @mawaysh
    @mawaysh 13 годин тому +1

    ጥፈተኛ ነሽ እልከኛ ከመሆን እኔ የለኝም ማለት ሲገባሽ ነገሩን ያከረርሽው አች ነሽ እሙ በጣም ነው ሆዳችን ያሻከርሽው የምንወድሽን ያህል 😓

  • @MMistauel
    @MMistauel 14 годин тому +1

    አይዞሽ እሙዬ የኔዉድ አንች ስስቄ አጅ ሰታለቅሽ ማየት አንፍ ለግም ማሬአይዞሽ የሁነትዳራችሁን ሊያፈርስ የመጣ የሰዉ ሰይ ጣን አለ ባለፈዉ ሳሚን መርዘ አጠጡት አልሞትላችዉ ሲል ትዳራችሁን ሊያፈርስዉ መጡ እሙ ጠበል ሂዱ ጡሎት አስደርጉ የዉነት እንዲማደርጉትን አግዚቢሔር ማአበል ያወርድ እባችዉ ማርያምን እነዚህ ሰይጣን እራሱ የሚቀና ባቸዉ ናቸዉ በስማአም ምንሊያገኙ ነዉግን በማርያም ጦሎት አርጉ እነሆ አታልቅሽ ምኪኒቱመ ጠላተደስ ይለዋል ጠነክር ብለሽ ነዉ መታየት ያለባችሁ ሳሚተርጋጋ ነቃበል ወንድሜ ሆንብሎ ተዳርህ ሊበጠብጥ የመጣሰይጠን አለ እን ፍራንክ ነበር የመሰለኝ ማርያምን 😢😢😢

  • @MmA-pp4cq
    @MmA-pp4cq 14 годин тому

    እኔ መጀማራም አለማንኩም ምክንያቱም ትደር ውስጥ ገብተቹ እራሱ ቡዙ ፍተነ እንደሰለፍቹ አስተውሰለው እኔ ከበፍትም ጀምሮ ነው ምከተታለቹ ስለዚህ አንች እንደዘ አይነት ሰው አይደለሽም
    ያሰው ወሬ ለምን ትሰማለቹ ሰሚ
    ያቆያ ነገር ብሆንም አንድ ነገር ለስተውሰቹ ከዝህ በፍት ያሰለፍቹትን አስቡ አንድ ጊዜ አንተና ኡሙ እህትና ወንዲም ነቹ ተብለቹ ቡዙ ጭንቅ ውስጥ ገብተቹ ያዘኔ ያነበራቹ ስሜት ከበድ ነበር ያን ሁሉ ፈተ አሰልፍቹ ዘሬ በዚህ ወሬ እንዲህ ማሆነቹ ያሰዝነል
    በዘ ሰዓት ያወራቹት ወሬ ሁሉ አራስም ኡሙ በዘ ሰዓት ተማ ሙስልም ክርስተኑ ጸልዩልኝ ብለ አሁን ያ ሁሉ አልፈቹ በሩክን ወልደቹ ማያቴ በጠም ነው ደስ ያለኝ ያሰው ወሬ አትስሙ ልጀቹን አሰድጉ እነ ኡሙ አብሽርይ ሁሉም ለበጎ ነው አለህ ያወደደውን ይፈትነል አብሽርይ🎉🎉🎉🎉

  • @remla_8503
    @remla_8503 12 годин тому +1

    ጥፋቱ የራስሽ ነው ህመሙንም የሸመትሽው አንቺው ነሽ አጭር ጥያቄ ነበር የጠየቀሽ ነገር ለመብላት ለማብላላት ሳሚም ሌላ ነገር እስኪጠረጥር ዝም አልሽ
    ዝምም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ ሙሃመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰልም

  • @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
    @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ 15 годин тому +2

    አትቀባጥሪ መጀመሪያ መናገር ነበርብሽ

  • @tedegachufebo4042
    @tedegachufebo4042 14 годин тому +1

    ቃልጅ በራስሽ ሰም የሰማውንና ያያውን መጣያቅ ነበረባት አንች ተደ ለምን እውነታውን አትናገርም ነበር ምንም በሰም ቦታ ብሆን በጠም ይሰማል

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 14 годин тому +1

    እሙ ባልሽ ጥፋት የለዉም ባልነዉ ይህን ስማ ።ጠየቀሽ ዛሬ መናገርሽ ላይቀር ያኔ መልስሽለት ኖሮቢሆን በአጭር ነገሮች በቀሩ ሁኔታሽ ግን ብዙሐኑን ጥርጣሬውስጥ ከተሻል።

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez 5 годин тому +1

    አትጨማለቂ እራስሺአጠፋሺዉ ሳሚጀግናነዉ እጪርጥያቄ ነበርየጠየቀሺ ወዳዉኑነገሩሳይካበዲ ለባልሺ አታስረጂም 😢😢😢😢

  • @LaylaHasne
    @LaylaHasne 15 годин тому +3

    አረብ በአላህ imo በጣም ከፍቶኛል emo ሲታለቅስ በማየቴ

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 14 годин тому +1

    ያቺ ጥፋት ወዳው ሲጠይቅሽ መናገር ነበረብሽ ዝምታም መልስ ነው ስባል አልሰማሽም

  • @xcamgMan
    @xcamgMan 14 годин тому +1

    እውነታውን ነግረሺው ቢሆን ተዳርሽን ፍቅርሽን ነፋስ አታስገቢም ነበር ፡አሁንም ግዜው አረፈደም በይቅርታ ተላለፉ ጥፋቱ ግን ያንቺ ነው ያለመናገርሽ

  • @belainesshi
    @belainesshi 14 годин тому +1

    እሙየ አይዞሺ እህቴ ለሠይጣን በር አትክፈቱ እናም ይቅርታ ተባብላችሁ እለፊት❤❤❤❤❤

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 13 годин тому +1

    እሙ አችነሽኮ ያራዘምሽዉ ስትጠየቂ ወዳዉ ብመልሽ ይህንክፉ ንግግር አሰሚም ነበረ ለማንኛዉም አይዞሽ ያጠራጠረብሽኮ ሲጠይቁሽ አለመመለስሽ ነበረ በተረፈ ወደሰላም ተመለሱ በንግግር አስከፍቸሽ ከሆነ ይቅርታ የተናገርኩሽ አይመስለኝም ይቅርታ ግን

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 13 годин тому +1

    ኡሙየ እውነታውን ስለተናገርሺ ደስ ብሎኛል በጣም ተናድጀብሺ ነበር ባለመናገርሺ ትዳራቹህ ይፈርሳል ብየ አስቤም ነበር እናተን የማቀው በሳቅ በጫወታ በፍቅራቹህ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ እኳን ውሸት ሆነ እውነታውንም ስለነገርሺን በጣም ተደስቻለሁ ግን ይቅር በይኝ አውፍ በይኝ ተናድጄብሺ ነበር ኡሙየ❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ

    😢ሳሚ ነው ጥፋተኛው ባለፈው መርዝ ጠጥቶ ሊገሉት አልነበርም አሁንም ሰው አምኖ ትዳሩን የበጠበጠው እሱው ነው እሙየ አይዞሺ ለጥላቶችሺ ስትይ በፈጠረሺ ትዳርሺን እዳታፈርሺ ታረቁ እህቴዋ ለልጂሺ ስትይ ታረቂ የባርኩየ እናት ❤❤❤እሚበጂሺ ያልቅስ የኔናት❤❤❤❤

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 13 годин тому +1

    እውነት ትመነምናለች እጅ የትም አይወርቅም

  • @FatomaMohamed-w9q
    @FatomaMohamed-w9q 13 годин тому +1

    እሙየ አይዞሽ አታልቅሽ ሁሉም ለኸይር ነዉ ሰዉ የሰዉን ትዳር መበጥበጥ ይከብዳል

  • @fklmmlko256
    @fklmmlko256 15 годин тому +9

    አዎ የኔ እናት ክዳኛለች ልጄ አይደለችም የእህቴ ልጅ ናት እናት እና አባቱዋ ሞተዋል እያለች ነው ያሳደገችኝ እናቴ አሁን ዉጪ ሀገር ልመጣ አካባቢ ነው ልጁዋ መሆኑን ያወቀው እሱንም ከሰው ነው የሰማው ሲሰማ እንዴት ልጅሽን በቤትዋ ትበድያታለሽ ብሎ በጣም ነው ያዘነው እሱዋስ ባሉዋ ልጁዋ መሆኔን አዉቆ ቀለላት እኔ ግን ዘላለም ያመኛል በእናቴ መከዳቴ

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 14 годин тому

      አብሺሪ ውዴ ❤

    • @ሠሚራM
      @ሠሚራM 14 годин тому

      የኔ ዉድ በጣም ከባድ ነዉ ያዉ እናትሽምኮ ጠልታሽ ሣይሆን የቸገራት ነገር ቢኖር ነዉ አይዞሽ እህቴ😢😢😢

    • @fklmmlko256
      @fklmmlko256 14 годин тому

      @@ሠሚራM አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ የጥላቻን ጥግ በልጅነት አይምሮዬ አሳይታኛለች ከመንገድ ነው ወይ ያገኘሽኝ ብዬ እስከመጠየቅ ደርሻለሁ

    • @fklmmlko256
      @fklmmlko256 14 годин тому

      @@SofyaMohamed-oh1hc ♥️♥️♥️

    • @ሠሚራM
      @ሠሚራM 13 годин тому

      @@fklmmlko256የኔ ዉድ ታዳኮ ጠልታሽ ሣይሆን ያገባችዉ ባል መዉለዳን ላይፈልግ ይችላል ወልጃለሁ ካለችዉ እሚተዋት ሥለመሠላትጅ ባልወልድም ባላየዉ እናት በልጃ አትጨክንም ግን አልፈርድብሽም በልጅነትሽ ሥለሆነ አሁን ላይ ቢሆን ታገናዝቢ ነበር ግን አሁንም ቢሆን እምመክርሽ ነገር ቢኖር እናትሽን እዳትናገራት የሆነ እሚሠማት ሥሜት ይኖራል እናትሽን እዳይከፋት ሥትይ ካች ይቅር የናትና የዉሀ ጅል የለዉም

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 15 годин тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢
    እሙ አስለቃሽኝ አይዞሽ በትዳር
    እግዚአብሔር ስጣታ ነው ታርቁ❤❤❤😘😘😘😘

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 14 годин тому +9

    ሳሚ ግን ተጠቀቅ ባለፈው መርዝ ያበላህ ሠውየ በትዳርህ በስራህ አጠቃላይ ባንተ ህይወት እደሚቀና ተናግረሀል እኮ

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 13 годин тому

    እሙ አታልቅሺ ልጅ ሲጀመር የግዚብሔር ስጡታ ነው የኔ እናት ሲጀመር እሙ አትከዳም ቢኖራትም

  • @Bisratgirma-tm4qx
    @Bisratgirma-tm4qx 15 годин тому +2

    የሰው አይን ነው እዚቤት የገባው

  • @Sisaymandefro-v1q
    @Sisaymandefro-v1q 13 годин тому +1

    የኔ እናት አይዙሽ ተርጋጊ እሙዬ ❤❤❤

  • @MasaraMasara-q8f
    @MasaraMasara-q8f 13 годин тому +1

    እደዛ አስመስለብሽ በቀላሉ ያኑኑ ስሀት ትክክልኛ ነግርብትናግሬ

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 14 годин тому +1

    እሙ ስህታቱ የአንች ነዉ አምጠዉ አሰምነኝ እኔ ልጅ የለኝም ማለት ስገበሽ ዚም አልሽዉ እዉነቱን ነዉ ሰም መጎደትም የለበትም እስካሁንም ሰምም ተጎድቷል በጠምም ነዉ የምወድሽ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 12 годин тому +1

    አንቺኮ አቃታለሁ ግን መናገር አልፈልግም ስትይን በቃ እዉነት ነዉ ብለን አመንን

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 13 годин тому +5

    እሙዬ አታልቅሽ ይጋጥማል ከሰው ስህተት አይጠፍም😢😢😢

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 11 годин тому

    እኔ በባለትዳር መካከል አልገባም ይሄዉ ከሳምንት በለጣችሁ አልሃምዱሊላህ አድም አልፃፍኩ ነብያችን ሙሀመድ( ሰ አ ወ ) ከቻላችሁ መልካም ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ ብለዉናለ ።
    እሙየ ቤታችሁን ለማተራመስ የገባን ሰይጣን በልህ ሳይሆን በመነጋገር ፍቱት አይተሽዋል ጥላት ባልሽን በመርዝ ሊያሳጡሽ ነበረ ስለዚህ ይህን ማድረጋቸዉ ለጠላት አይከብድም
    ችግራችሁን በመነጋገር አሳልፉ ሰይጣንን አሳፍሩ።

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 3 години тому

    መጀምርያ ምናለ ለሳሚ እንዲ ቡታሰረጂው እሱ ጥሩ ሰው ነው ይርዳል መልካም ልቡ አለው እሱን ግራ አጋባሸው አዘነ አውን ታረቁ

  • @hiwattube
    @hiwattube 15 годин тому +3

    እኔኮ ፕራን ነበር የመሰለኝ 😢

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye 14 годин тому

    እኔም እሙየ አታርገውም ብያአለሁ አታልቅሽ እውነቱን ብትናገሪይ ይሁሉው ባልተፈጠር❤❤