አብርሽ የፀጉሩን ቀለም ቀየረው.ሩታ በጣም ተናደደች😱🤪🤪

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 3,1 тис.

  • @Yogy-n6j
    @Yogy-n6j Місяць тому +202

    የኔ ውዶቼ በጣም ነው የምንወዳችሁ❤❤አብርሺ ደሞ አምሮብሀል 😅😅እሩታዬ ከሀይሚጋራ ፊዱወ ስሪልኚ የምትሉ❤🦋🦋

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Місяць тому +307

    አብርሽ በመጨፈሩ በጣም የሳቀ ማነዉ እስኪ አሳዩኝ ሀሀሀሀሀሀ ደምሩኝ

    • @WiaTube770
      @WiaTube770 Місяць тому +3

      ❤😂😂

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed Місяць тому +4

      😂😂😂እኔእስካሁን ትዝሲለኚ በሳቅ ኡፍፍ😂😂የዛኔው ይለያል

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Місяць тому +1

      😂😂😂ጭፍራ እይባልም። እንቅጥቅጥ በይው😊

    • @BirkeTube35
      @BirkeTube35 Місяць тому +7

      😂😂

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Місяць тому

      ወንድ ልጅ ፀጉር ሳሳድግና ቀለም ስቀባ እልወድም። እያምርም ቀይር እብርሽ

  • @YoditTekeleab
    @YoditTekeleab Місяць тому +172

    አብርሽ በእውነት ካንተጋር አይሄድም ይሄ የድሩዬ መልክ ነው ሩታዬ ትክክል ነች ስማት

    • @KalkedanAdugha
      @KalkedanAdugha Місяць тому

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ተባረኪ! ፍፁም አያምር አቶ አብርሐም

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Місяць тому +124

    የምድያዉ አባ ሳደር የኛ ልእልት የአብርሽ ቀበጥ ❤❤❤❤❤ አብርሽ አያምርም ቀይረዉ የሩቲዬ ምርጫ ይከበር❤❤❤ አቤት ሩቲዬ ቅብጠትሽ ስወድልሽ❤

    • @Taibah-jp9ik
      @Taibah-jp9ik Місяць тому +1

      መስልቱ

    • @AaSs-bi4cu
      @AaSs-bi4cu Місяць тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💚💚💚

    • @AaSs-bi4cu
      @AaSs-bi4cu Місяць тому +1

      ❤️❤️❤️🧡🧡🧡💟💟💟

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Місяць тому

      👌👌👌👌👌

    • @ChuchuYAcob
      @ChuchuYAcob Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl Місяць тому +121

    ሩታዬ ከልወደዳች ቀይራው እሷን አተስከፋት😏😏 ሩታዬ የኔ ውድ አምሮብሸል ❤❤

    • @AyeshaAlharthi
      @AyeshaAlharthi Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂ጅል

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz Місяць тому +2

      ኧረ እደዝህማ አታጨማልቋት እንደውም እደዱሮው አልሆነችለትም አቀበጣችኋት ኮሜንተሮች

    • @AyeshaAlharthi
      @AyeshaAlharthi Місяць тому +1

      @@user-ug8nz በጣም,

  • @IthuPoa
    @IthuPoa Місяць тому

    ያምራል ኣምሮብሃል

  • @አለምብመ
    @አለምብመ Місяць тому +63

    አብረሽ ደስ አይልም አንተኮ የወጣት አስተዋይ ወንድማችን ቀለሙን ቀይርዉ አታሳድግ ብሊዝ

  • @Tigi-o2f
    @Tigi-o2f Місяць тому +35

    ወይኔ ጀነራሉ የታደሰ ልጅ😂❤❤ያምርብሀል ግን እሩታ ካልወደደች 😊🎉❤

  • @munaali5816
    @munaali5816 Місяць тому

    አ ያ ም ር ም,,,,,,,

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan Місяць тому +33

    አረ አብርሽ አምሮብካል 👌ግን ሩታ ካሎደደችው አንስማማም 😮😏💕

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi Місяць тому +100

    የኔ ማር ማማርሽ❤አቤት ድምፅሽ ገዳይ እኮ ነው የእውነት❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Місяць тому +1

      @@SetiAl-jv4yi ♥️♥️♥️

    • @EbsbsvVabsbshs
      @EbsbsvVabsbshs Місяць тому +6

      ወትሮሥ ድምፁ የሚያምር ሠው ዠጆሮ አይደለ ይችም ያው ናት ክክ😂🤪🤪

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Місяць тому +2

      የኔዋ በጣም እምር ብሎበታል ግን ጠፋሽ😊❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Місяць тому +2

      ​@@EbsbsvVabsbshsአይምቀኝነት አዘቀጣችሁ ደደብ

    • @sulihenur8784
      @sulihenur8784 Місяць тому +1

      አረ ባክሽ

  • @rishane9576
    @rishane9576 Місяць тому +12

    ጎሽ ሩታየ ውድዋ እህቴ የኣብርሽ ስጦታ በእውነት ተባረኪ መልካም ቤተሰብ እንዳሳደጉሽ ያሳያል ማሬ ኣብርሽ ደሞ በእውነት የመማር ያለመማር ሳይሆን በተፈጥሮህ ቆንጆ ነህና ቶሎ ብለህ ኣጥፋው መናፍስት መሳብያ ነው ወንድሜ ኣብርሽ ❤❤❤

  • @samiawela66
    @samiawela66 Місяць тому +83

    እስኪ አቤርሽ እና እሩታን የሚወድ ብቻቻ❤❤❤❤❤❤

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Місяць тому +249

    ሩታ አች ፀጉርሽን ስለቆረጥሽ ተናድጀብሻልሁ የኔ ልዕልት

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Місяць тому +10

      ጡሩ ነው እኮ ያድጋል

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ Місяць тому +13

      ያድጋል እኮ አሪፍ ነው መቆረጥ ጫፍ ጫፉን አንቺም ሞክሪ ትወጂዋለሽ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Місяць тому +13

      ስው በአሪተፊሻል ጋር ይንከባልላል እሱዋ ትቆሪጣለች ይመችሽ ሩት ❤❤❤ቆንጆዬ

    • @Hdyfx5hJfthft
      @Hdyfx5hJfthft Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ Місяць тому +4

      መቆረጦ እኮ አሪፍ ነው ያድግላታል

  • @natan_1614
    @natan_1614 Місяць тому +23

    አብሪሽ አምሮብሃል 🩶🩶

  • @mubetube2
    @mubetube2 Місяць тому +117

    ሩታዬ አይዞን ቻይዉ ዉዷ😂😂❤❤አምሮብሀል አብርሽየ

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx Місяць тому

      ❤❤❤🎉🎉

    • @jdhjsh3961
      @jdhjsh3961 Місяць тому +1

      እዚህምነታረጋለሺ የዉሎበግ

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx Місяць тому

      @@jdhjsh3961 በምን አወቅሺወሎየመሆኖን ጠቋዪ😤😤

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene Місяць тому

      አዎ አምሮበታል
      ለረታዬ እና ላብርሽ ግጥም አለኝ ስልካቸዉን ስጡኝ ላንብብላቸዉ😊

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Місяць тому

      ​@@jdhjsh3961ቅቅናም ጅብ ምነው በዘረኝነት ተጨማለቅሽ

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 Місяць тому +169

    _አረ ደሰሰ ኣይልም በፈጣሪ😮😂😂_
    _ሩታነት የኔ ሴት❤❤_

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ Місяць тому +9

    ወይኔ አብርሽየ የኔ ወንድሜ ተው ተው አያምርም እኮ በዛደሞ በሀይማሮትህም አይፈቅድም አንተ የጨዋልጅ አደለህ እንድ ይህ ከአንተ አይጠበቅም አብርሽ ምርጥ ልጅ ነበርክ አሁንም ቀይረው ማርያምን ሩታዩ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube Місяць тому +93

    አብርሽ ወጣት ሁን ተባልኩኝ ይኽው ወጣት ሆንኩል ሩታዬ አንተ ስውዬ አለች ሩታዬ አምሮበታል አብርሽ😂❤❤❤

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf Місяць тому +63

    እዉነትለመናገር አምሮበታል ሩታየ ተይ ወጣት ይሁሁን እዴ ደሞ ተከባከቢዉ

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Місяць тому

      አረ ደስ ኣይለም እውነትዋ ነው

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw Місяць тому +2

      @@Zyneb-pw3cf አያምርም በዛ ላይ ሀይማኖት አይፈቅድም

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr Місяць тому

      😅😅😅er des ayelm

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Місяць тому +35

    ከማንም እና ከምንም በላይ የሚስትህን ምቾት አስቀድም ሩታዬ ልክ ነሽ አያምርም

  • @Menbulala
    @Menbulala Місяць тому +43

    አብርሽዬ የኔ ፈንድሻ አንተ ደስ የማይልህን እንደማታደርግ ሁሉ አንተም አታድርግ የኔ ስስቶች እወዳችዋለሁኝ አታስከፋት እሶ ሆደ ባሻናት የኔ ልዮዎች ስታምሩ እኳ❤❤❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Місяць тому

      @@Menbulala ♥️♥️

    • @Menbulala
      @Menbulala Місяць тому

      @@ZamniyZamniy የኔ ሲስ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Місяць тому

      @@Menbulala ♥️♥️♥️💋

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Місяць тому +1

      @@Menbulala 💔💔😭💪💪R100k💪💪💪🤲🤲🤲

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዲየራሴአድናቂ
    @መቅዲየራሴአድናቂ Місяць тому +41

    አብርሽ አምሮበታል❤😂ለሩታ ካልተስማማትግን አታድርግ እረፍ አማቻችን😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Місяць тому +2

      እኮ እራፍ ሩታ የልወደዳችውን አንፈልግም አማቸችን ስራአት😏😂

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Місяць тому

      አረ ደስ ኣይለም በእውነት

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Місяць тому

      አረ ደስ ኣይለም በእውነት

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Місяць тому

      አረ ደስ ኣይለም በእውነት

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv Місяць тому +56

    አብርሸ ቶሎ ብለክ አጥቁረው እኛ ከሩታዬ ጎን ነን❤️

  • @MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
    @MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ Місяць тому +29

    አረ ለምን የኔ ኮሞንት አይታይም እንዴ ደምሩኝ አትለፉኝ በማሪያም❤

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Місяць тому +28

    የኔ ውዶች እንኳን መጣችሁልን ሩታዬ አይዞሽ በራስሽ ያመጣሽው ነው ወጣት ሁን ብለሽ ቻይው😂😂😂 ግን አብርሽዬ እኔ በራሴ አሳብ ደስ አይለኝም እንደዚህ የሚቀቡትን አይናቸውን ባላያቸው ነፍሴ ቀይር ሩታዬን ለማናደዴ ቢሆንም ❤❤❤

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Місяць тому +1

      ትክክል ነሽ እንኳን ወንዴ ሴት ስትቀብ በጣም የስጠላል

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Місяць тому

      በጣም ውደ አንደኛ እምነታችንም አይፈቅድ ሁለተኛ ድሩዬ ነው የሚመስሉኝ​@@ksaaksaa6222

  • @ሀዩቲ-ወ4ሠ
    @ሀዩቲ-ወ4ሠ Місяць тому +13

    የምር አምሮበታል ሩታ እንደይቀሙኝ ብለሽ ነው😅

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n Місяць тому

      አዎ 😂😂😂😂 ያራድዬ ልጅ ቶሎ ገባኝ አላለም አይ አብርሽ 😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊

  • @Fkre-n7j
    @Fkre-n7j Місяць тому +36

    ሩታዬ አትቅበጪ😅አብርሽ በጣም ነዉ የማረበት ቀለሙ☺️☺️☺️☺️🥰🥰😍

    • @ConfusedHelmet-cf9yz
      @ConfusedHelmet-cf9yz Місяць тому

      😢😢😢😢😢

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Місяць тому +4

      አረ ኣየያምርም ዶሞ መቅበጭ መብትዋ ነወ ስው ኣይደረስችም

    • @MmM-g9r7z
      @MmM-g9r7z Місяць тому +2

      ብትቀብጥ ባላ እኮነው ምን ችግር አለው

    • @Fkre-n7j
      @Fkre-n7j Місяць тому

      @@ksaaksaa6222 እና እኔ ምን አልኩኝ መቅበጥማ መብቷ ነዉ ያምርበታል ለማለት ነዉ ኤጭ ሁሌ እንደተዟለማቹህ ስታስጠሉ ማናገባቹህ ሲጀመር እኔ የኮመትኩት ለነ አብርሽ ጭቃ ሁላ

    • @FatumaSeid-x7u
      @FatumaSeid-x7u Місяць тому +1

      በባል ላይ መቅበጥ እንደት ደስ ይላል መሠለሺ😍😍😍😍ሩታዬ የኔ አለም ሁለየም ትቅበጥ❤❤❤❤

  • @HalimahAaa-s2d
    @HalimahAaa-s2d Місяць тому +22

    ሩታ የበፊቱ እርጋታሺ እና ዝምታሺ ነው የሚምርብሺ ❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Місяць тому +1

      ተናዳ ነው እኔን ብታይ ምን ልትይ ነው

  • @TdgTdy
    @TdgTdy Місяць тому +5

    ሩታየ አይዞሽ አትቅኒ❤ አብርሽ አምሮብሐል ወንዲሜ

  • @Ekram8148
    @Ekram8148 Місяць тому +56

    😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሰውየው ቀይረው ኡኡኡኡ ሳንል ለሪታየ ከልተመቻት እኔ አላልኩም😂😂😂😂

  • @ኪያኬ21
    @ኪያኬ21 Місяць тому +17

    ያምርብሀል አብርሽ እንዳትቀይረው ቀለሙን ይሁን እሩታዬ ፀጉርሽን ባትቆርጭው ጥሩ ነበር

  • @AsyaMohammad-gy7vi
    @AsyaMohammad-gy7vi Місяць тому +13

    እዉነት ያምራሏል ግን ያለ እሩታ ፍቃድ የለም መዘነጥ 😂😂😂😂😂

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Місяць тому +69

    አብርሽ አምሮብሀን ለውጥ ትላለህ እሩታዬ ቻይው እግድህ ❤😂😂

    • @promobile9759
      @promobile9759 Місяць тому +5

      ሩታየ ካልወደደች ይቀየሪል ግን አምሮበታል

    • @GenetMtku
      @GenetMtku Місяць тому +1

      ❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Місяць тому +6

      አይ ሩታን ሚያስቀይም ነጋር አንፈልግም😏😅

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Місяць тому +2

      አረ ደስ ኣይለም በእውነት

  • @meditube147
    @meditube147 Місяць тому +48

    ሩታዬ በእጅሽ ጉድ አመጣሽ ወጣት ሁን ብለሽ አብርሽ ነብስህ አይማርም አጥቁረው ያስጠላል በጥቁር ያምርብሃል 😂😂😂❤❤❤

  • @GeniEsubalew
    @GeniEsubalew Місяць тому +13

    ፅጉሪ ያምሪል ጉን ሩታየ ፉቃድ ውጭይ ወደ ዉጭ😂😂😂😂😂

  • @GrsGrs-n5j
    @GrsGrs-n5j Місяць тому +11

    በጣም ነው ደስ የሚለዉ ያምርብሃል ሩታዬ ረጋ በይ ያምራል❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +72

    ያምራል የምትሉ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ በጣም ነው የሚያስጠላው አልኩህ ቀይረው ሩታየ አስቀይሪው አያምርም❤❤

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Місяць тому +3

      በጣም ያምራል ይላሉ ዱርየ ሌባ ነው የሚመስለው ችግር አለባቸው ኮሜታተሮች አብደዋል ያስጠላል ሩታ አስቀይሪው እህቴ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому

      😮እኮ🙄ያምራል፡የሜሉ😮ሆኦ🤔

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому

      ​@@Jamela-ql5eh😮ውነት፡ውዴ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Місяць тому

      @@emoydseta2899 ይህ እኮ የሌባ እና የዱርየ
      የስራ ፈት በባዶ ኪስ የሚወጠሩ የወንዶች ቀለም ነው አንድ ቀን ወንድሜን እውጭ አሳድሮታል አባቴ
      አብሮት አይረሳኝም አይ ትዝታ

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ Місяць тому +9

    😂😂😂እሩታ ለውጥ አለ ጎዋ ማለት እየጀመርሽ ነው ተረጋጊ እደድሮው ሁኚ በተረፈ አምሮብሀል አብርሽ በርቱ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube Місяць тому +20

    እረ ተይው ሩታ ያምርበታል ጓ አትበይው ማንም አይወስድብሽም ያቺው ነው🤣🤣

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl Місяць тому +1

      ቀላል ጎአ አለች

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Місяць тому +5

      ተይ ይብለጥ ታመጣለች ሩታ አነጋገሯ ብቻ ይበቃል ሩታየ አዱ ይሰርቅበታል ሲጀመር

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube Місяць тому

      @@Jamela-ql5eh ማለት?ያልተፃፈ ነው ምታነቢው

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 Місяць тому +16

    አብርሽዬ አያምርም ክላስ የሌለው ዱርዬ እስመስሎሀል ሩታዬን ቃሎአን እክብር እሳ ማለት የልጅ አዋቂ ጥበበኛ ሴትናት የትዳር አጋርህ ናት ተንከባከባት ❤❤❤

  • @1sebehadin
    @1sebehadin Місяць тому +10

    አራ አምሮብሀል የብርሽን አድናቅ በልሆን ዩቱብ አቆም ነበር የራደ ልጅ እንድ ነው ቶሎ ገበኝ አለላም❤🤣ሩታ እንደ አይቃሟት ፋልገ ነው🤣🤣😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 Місяць тому +36

    ዋው አብርሽዬ የሩታዬ ሸበላ ዛሬም በሳቅ ሆዴ ሊነፍርነው አብርሽዬ ሩታዬ ሰሞኑን የለቅሶቤት ንፍሮ ልታረጉትነው ሆዴን

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 Місяць тому +21

    አረ ወይኔ አብርሽ አምሮብሀል የምር❤❤❤❤

  • @ሰአድነኝየፓሶዋ
    @ሰአድነኝየፓሶዋ Місяць тому +3

    እረ አምሮበታል ፊቱም ጥርት ብሏል አብርሾ መብትህን አትጋፈጥህ ባናፃነት ኑር ማረጠችኮ በጣም ቀታ ነው

  • @ZuzuZuzu-mb5sd
    @ZuzuZuzu-mb5sd Місяць тому +8

    አምሮበታል የምር ሩታዬ ከልተመቻት ምንም ማድረግ አይቸል ቀይረዉ ቡሮ😃💖

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Місяць тому +96

    የአብርሽ ጭፈራ ዝቅ ዝቅ የሚለዉን ዘፋኝ አቀናብረዉት ፈርሸ ልሞት 😂😂😂 ደምሩኝ ዉዶቸ

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc Місяць тому

      ወይኔ😂😂😂

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix Місяць тому

      ​@@LpppHjj-bj2cc🤣🤣🤣

    • @ብሌንTube-z2f
      @ብሌንTube-z2f Місяць тому

      😅😅

    • @ሡሡየናቷ
      @ሡሡየናቷ Місяць тому +1

      ወይኔ በኮመቱ ብቻ ሣላየው መሣቄ😂😂😂😂😂

    • @Sara-c1f6k
      @Sara-c1f6k Місяць тому +1

      እኔስ ዛሬ ደግሞ ሳየው ባሰኝ😂😂😂

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Місяць тому +8

    የሩታዬ ምረጫ ነዉ ያምራል ግን የበፊቱ ነዉ ሞር የሚያምረዉ ❤❤❤❤

  • @ARafkari
    @ARafkari Місяць тому +36

    ወይኔ ጀነራሉ የ ታደሰ ልጅ 😂😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +10

    የኔ ምርጦች አብርሽዬ እሩትዬ የኔ ተወዳጆች እስኪ እዴኔ ሰስቶ የሚወዳቸዉ❤❤❤❤

  • @ghfh1924
    @ghfh1924 Місяць тому +1

    የኔ ባል ደግሞ አሳድገዉ ስለዉ እቢ አለኝ በፊት አሳድገዉ ስለዉ አሳድጎት ነበር ስለዚህ ወንድ ልጅ የራሱን ፍላጎት ማድረግ ይፈልጋል እኔ አሁን ትቼዋለሁ ማለቱን በራሱ ነዉ የሚያደርገዉ

  • @R-tt7cn
    @R-tt7cn Місяць тому +27

    አረ ዛሬ ቀብረርብለሀል የኔቀብራራወድም😂😂❤❤❤

  • @milonbd5981
    @milonbd5981 Місяць тому +42

    አብርሽ ንግስቷ ካልተመቻት ቀይረው 👌👌👌👌👌

  • @More-d4z
    @More-d4z Місяць тому +1

    ኣብርሽ የኔ ኣስተዋይ ኣምሮብሃል❤❤

  • @HabasiKhadiha
    @HabasiKhadiha Місяць тому +21

    የምር ያምራል ለትንሽ ጊዜ አትቀይረው❤😂

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx Місяць тому +25

    አረ ፈጣሪን ፍራ አብርሽየ ፈጣሪ አላሳመርከኝም እኔ ላሳምረዉ እያልክ እኮነዉ ከምኑ ጊዜ ደረስን ፈጣሪን እያመሰገንክ በሰጠህ ፀጋ ብትዋብ😢😢😢😢😢

  • @1sebehadin
    @1sebehadin Місяць тому +4

    ወለሂ በጣም ትቃናለች በሱ ሆ🤔አምሮበታል እውናት መነገር ጥሩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei Місяць тому +1

      አወ ልክእንደኔሀቀኛናት እኔምኮ ቅናቴ በቅንጭላቴ ሊደፋኝነዉ ወላሂ ለምንእንደሁ አላዉቅም

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Місяць тому +18

    በጣም አምሮብሀል አብርሽዬ አፍሪ ቀለም ነው 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤ሩታዬዬ የእኔ ልእልት ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @susu21250
    @susu21250 Місяць тому +14

    ግን እኮ አምሮበታል😂😂😂

  • @KalkidanFantayew
    @KalkidanFantayew Місяць тому +2

    እዉነት ለመናገር አምሮብሀል ግን እሩታን አታናዳት በቃ ቀይርላት

  • @ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ

    የኔ ቀብራራው ወንድም አምሮብሃል የኔ ጀግና ወንድም ከፍ ከፍ በልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamkonjo2623
    @selamkonjo2623 Місяць тому +31

    አብርሽየ እምሮባሃል የኛ ምርጥ ወንድም😂 💗 ሩቲነት የኔ ልዩ💗💗

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ Місяць тому +4

    አብርሽ ወድማለም አምሮብሀል😮😊❤❤😂❤😂😂😂ሩትዬ ባብሽ አምሮበታል

  • @Xoyibaamahammad-yo7tu
    @Xoyibaamahammad-yo7tu Місяць тому +8

    እረ አብርሽዬ ያምርበሀል አትቀይረው የታደሰ ልጅ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @BrtukanSa
    @BrtukanSa Місяць тому +13

    አብርሽዬ 😂አምሮባሀል 🎉ሩታዬ የኔ ፀዳል አምሮብሻል 😜❤❤❤ልዕልቴ 😉 የኔ ነጭናጫ 😂❤❤

  • @Mulutahtaka
    @Mulutahtaka Місяць тому

    አምሮብሀል ግን እሩታ ደስ ካላላት😂❤

  • @AliAhmad-fe2zz
    @AliAhmad-fe2zz Місяць тому +11

    አይ አብረሽ እና እሩታ ገናእኮ ልጅነታችሁን አልጨረሳችሁም የኔ ዉዶች አይለያችሁ ❤❤❤❤😂😂

  • @sofiasofi1775
    @sofiasofi1775 Місяць тому +8

    የምር ያምራል ❤ የዛሬው የሩታ ሀረካት ደስ ያለው በላይክ የኔ ፋፋጭ 💋🍫🍫🍫

  • @SmeraAlhoh
    @SmeraAlhoh Місяць тому +1

    ዋዉ ከምር አሁነዉ ያማረበት❤❤❤❤❤ ሩቲ ያኔ ንግስት ተዪዉ ላቺ 😊😊😊😊እኮነዉ እምር ያለለሽ ማንም አዮስድብሽም

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን Місяць тому +43

    አብርሽ አምሮብሀል ❤❤❤❤❤ቅናታሞች ይጫጫሉ እጂ አተ እኮ ሸበላ ነክ 🥰🥰

    • @ggGg-m8q6i
      @ggGg-m8q6i Місяць тому +3

      አ ረ ልጅ ይውጣልሽ😂❤❤❤❤

    • @BushB-d8x
      @BushB-d8x Місяць тому

      😡

    • @promobile9759
      @promobile9759 Місяць тому

      ስህ❤❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Місяць тому

      😂😂😂😂😂

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 Місяць тому

      ልክነውአምሮበታልመቅናትነው

  • @Jdurkr
    @Jdurkr Місяць тому +27

    ወይኔ አብርሺ አምሮባሀል ሩታየ የኔ ልእልት❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Місяць тому

    እባል ላይ መቅበጥ እዴት ደስ ይላል😊የወደፊት ባሌ አስብበት😅😅ሩታ ልክ ነች አጥቁረው አብርሽ❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት Місяць тому +19

    ወይኔ ሌላ ሰው ነው ያመሳልከኝኝ አብርሽዬ ሆ😂😂

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Місяць тому

      @@ጓልኣክስማዊት 👍👍👍

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Місяць тому

      እኔ ራስ

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Місяць тому

      በጣም ያስጠላል የአያምርበትም ሌላው ይመስላል አያምርም

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u Місяць тому +16

    እዉነት ሌላ ሰዉ ነዉ ያመሳልከኝኝ😂😂😂😂😂

  • @MekdesKebede-lk9cs
    @MekdesKebede-lk9cs Місяць тому

    አብርሽ ውብ ድንቅ አድርጎ እግዚአብሔር ፈጥሮሀል የተሰጠህ ቆንጆ ነው ተው ሩቲ ትክክል ነች አንተ የምታምረው ጌታ በሰጠህ ተፈጥሮ ነው በሰዎች ያለህ ግምት ይበላሻል እናንተ ሞዴል ናችሁ ትውልድ ይከተላችኋልስለዚህ ጥሩ ምሳሌ ሁኑ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Місяць тому +23

    እውነት ለመናገር አምሮበታል😂🥰ሩታ ካልወደደችው ምንም ማድረግ አይቻለም አብርሸ😌🥰🥰🥰🥰

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u Місяць тому +16

    ያዘሬ ሙዚቃ ታመቸኝኝ🙌🙌🙌❤❤😂

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg Місяць тому +2

      እኔም❤😂😂🎉🎉🎉

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 Місяць тому +2

      የመጀመሪያየ ብሎ ቁጭ ንጉሱ❤❤

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u Місяць тому +3

      @@amrazaz1232 እሱ አይዴል ያገረመኝ🤣❤❤❤❤ ደስ ስል

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 Місяць тому +1

      @@BebaBeba-m7u ነብሴ ነሽኮ የውስጤን ነው የምትነግሪኝ

    • @Fahad-lt1pb
      @Fahad-lt1pb Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤😂😂🍓🍓🍓🍓🍓

  • @ethiopiaethiopia4533
    @ethiopiaethiopia4533 Місяць тому +44

    ማነዉ,እነኝህን,,ጥዶች,,እደኔ,የሚወዳቸዉ,ማሪያምን,,እሲ,በላይክ,አሳዩኝ❤❤😂😂😂😂😂

    • @fatumaAdem-by3lf
      @fatumaAdem-by3lf Місяць тому +1

      ተባረኪ እንዲህ ነው ፈጣሪ እሚወደው

    • @FatumaSeid-x7u
      @FatumaSeid-x7u Місяць тому +1

      ፈጣሪ ይዉደድሺ ከነዛ ቤት አንች ተገኘሺ❤

    • @Jdurkr
      @Jdurkr Місяць тому +1

      አላህ ይዉደሺ የኔዉዲ❤❤

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Місяць тому

      የኔ መልካም ❤❤❤❤

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz Місяць тому +810

    አብርሽ አምሮበታል የምትሉ😂😂

  • @efrat-x4k
    @efrat-x4k Місяць тому +36

    ባሌቤቴ ታስሮብኛል ክርስትያኖች በፅሎት
    ሙስሊሞች በዱአ አስቡልኝ😢😢😢

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 Місяць тому

      እግዚብሔር ያስፈታልሽ አይዞሽ እማ

    • @Yeshendale
      @Yeshendale Місяць тому +1

      እስራቱን ያቅልለት አይዞሽ❤

    • @efrat-x4k
      @efrat-x4k Місяць тому

      @@Yeshendale አሜን አሜን አሜን

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 Місяць тому

      ፈጣሪ ነጃ ያውጣልሺ እህቴ

    • @efrat-x4k
      @efrat-x4k Місяць тому

      @@Alhamedulilah651 አሜን (3)

  • @semirabereka6737
    @semirabereka6737 Місяць тому

    Betam yamirali Abirsha rutyaa tnshe endkinate nagre new malte yafikrunwn yakili,new❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፀድ8734
    @ፀድ8734 Місяць тому +15

    ሩትየ እረ ምን ሁኘ ነው እማሥበው ሥላች አምሮየን ልቤንም ተቆጣጠርሽው ሌላ ሠው ማየት ተውኩኝ ካች ውጭ❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetabitew8708
    @netsanetabitew8708 Місяць тому +28

    ሩታዬ በንዴት ሰአትም ቢሆን አላስፈላጊ ንግግር አታውሪም አንችን አይመጥንም የታላቅ ምክር ስሚ የኔ ማር ለወንድ ልጅ በዘዴ ነው ሚነገረው ጩኸት ጥሩ አይደለም ስለምወድሽ ነው 🤔🙏🥰😘

  • @HzvzvzXhxhhx
    @HzvzvzXhxhhx Місяць тому

    የኔማር እሷምቅናት ያቃታል ደሞ ሲያምርባት አተብቻ መሥለሀኝ ነበር ቅናቱ ደሞኮ አምሮብሀል ቪድየውን ስተይ ትወደወለይ❤❤❤❤🎉

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 Місяць тому +209

    አብርሽ ቀለም ይቀይር ምትሉ በለይክ 👍

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 Місяць тому +79

    😳ሩታዬ ጌታን አምሮበታል 😮እንደኔ የምትሉት 👍😂

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Місяць тому +2

    አብርሽ ኮግራ ያምራል አዉ እዴዝ ቀጥል ውንድሜ እዳት ቀይሪ 👍😂

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw Місяць тому +6

    ሩታዬ የኔ ውድ ስታምሪ እኮ ❤❤❤ አብርሽዬ ቀረሙን ቀይር ሀፂያት ነው በዛ ላይ አያምርም❤❤❤❤❤

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Місяць тому +1

      በጣም ሀፂያትነው ይቀይር

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl Місяць тому +12

    ሲጀመር ኖርማል ፀጉርህነው ጥሩ👌👌

  • @Burktawit-b5o
    @Burktawit-b5o Місяць тому

    ያምርብሀል ግን እሩታ ካሎደደችዉ ቀይረዉ ምክንያቱም ከኛ ይልቅ የሳ ይበልጣል ግን አምሮበታል እሩታየ እና ከሀይሚ ጋር ቪዲዩ ስሪልን

  • @netsanetabitew8708
    @netsanetabitew8708 Місяць тому +11

    አብርሽ ብራንክ አያድርግ ቢጫ ቀለም ውስጥ ገብቶ እኔንም አስደነገጠኝ 😂😂😂😂👍👍👍👍👍

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u Місяць тому

      አረ አሳቅሽኝኝ😂😂😂

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Місяць тому +38

    A&R የንደነሱ ፍቅር ይስጣችሁ ❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Seni2121
    @Seni2121 Місяць тому +4

    አብርሽበድጋሚ ሌላስተት ፀብእንዳይፈጠር ምርጫዋንአክብርላት ሀይሚን ስናስቀይር አንተተተካህ እራስወዳድአትሁን

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Місяць тому +1

      በጣም ሀይሚን አስቀየረን አሁን ደሞ አብርሺ መጣ ሊት ቁረጪው ሩታየ አያምርም ዱረየነው የሚመስለው

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t Місяць тому +48

    እሩታዬ አትቅበጭ ደሞ አብርሽን አትገፈታቲረው ደስ አይልም የምትሉ👍👍

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Місяць тому +1

      አረ የስብልላል ሆ ወንዴ ወንዴ መሆኑ ኣለቤት

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Місяць тому +7

      አንቺ ደሞ ማነሽ ምን አገበሽ እሷ ከልወደዳችው አይቸልም 😏😂

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t Місяць тому +5

      @@Bala-hf3tl አይ ካጠፍሁ ይቅርታ እኔ ስገፈታትርው ነይ እንጂ እኔም እኮ እሩታዬን እወዳታለሁ አንቺ ብቻ አደለሽም እምትወጃት🥺

    • @Zeynya-n5e
      @Zeynya-n5e Місяць тому +1

      እኔ

    • @Zeynya-n5e
      @Zeynya-n5e Місяць тому +1

      ​@Fትክክል ነሽ አላጠፋሽም ምን ቢሄን። ወንድ ልጅ ዝቅ ስል ድስ አይለኝምanes-r1t

  • @Susu5270Gemale
    @Susu5270Gemale Місяць тому +179

    ኧራ ኡኡኡኡ ጀነራሉ አላማረብህም ቶሎ ቀይረው አትጠገብዬዬን አታበሳጭብንንን የምትሉ👍👍👍👈

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv Місяць тому +2

    ልክ ነህ ማሪያምን ወድ ልጅ የራሱ አቋም ሊኖረው❤❤❤❤❤❤ ይገባል

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t Місяць тому +15

    እሩታዬ የወደደችው ነገር ነው መሆንያለበት ግን አምሮብሀል😅😅

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl Місяць тому +30

    አብርሸ አምሮብሀል❤❤❤❤❤ቅናታሞች ይጫጫሉ እጂ አተ እኮ ሸበላ ነክ😍😍😍

  • @HdhHr-ph3mu
    @HdhHr-ph3mu Місяць тому +3

    አየአብርሽ የሀይሚን አስለቀቅን ስንል ደሞ ደግሞ አተ ተተካህ😂😂😂😂😂😂

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Місяць тому

      ሀይሚንማ ተቸካቸከን ቀየረች አሁን እሱ ተቀብቶ መጣ ሲያስጠላ

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 Місяць тому +14

    ቀለሙ ያምርበታል የምትሉ👍