ገንፎ አገነፋን የአጥር ወፍ አትስማሽ የማይረሳ ጊዜ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 814

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 2 дні тому +425

    ነፂ እመቤቴ ትቅረብሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ

    • @HiwoiSiSiyaa
      @HiwoiSiSiyaa 2 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @YoditGoitom-y1d
      @YoditGoitom-y1d 2 дні тому +3

      👉👉👉👉 eyoba atechekul huley menagere techokelalek 👉👉👉 megemeriya wendmochek aschersachew

    • @emebetyohannes5403
      @emebetyohannes5403 2 дні тому

      Wowwwwww

    • @ganetgarma
      @ganetgarma 2 дні тому

      እቴት ግን በጣም አይናፋር ናቸው🎉🎉🎉🎉

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @likehagos3724
    @likehagos3724 2 дні тому +201

    እኔ የምለው ይሄ ቤተሰብ ግን ለምን Ebs ላይ ለምን የራሱ ፖሮግራም ተሰቶት እንደው ግራ የገባውን ቤተሰብ ሁሉ በምክር ቢረዲን በማርያም በጣም ደሰ የሚል ቤተሰብ ለሁላችሁም ልዩ ክብር አለኝ

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 2 дні тому

      እስኪ ችልጅ እንስራ ይቅርብልን እንበል

    • @Messeret-l7d
      @Messeret-l7d День тому

      ምን ስለሆኑ ማካበድ

    • @Emebet-i6v
      @Emebet-i6v День тому

      ቅናት አይመስልም ​@@Messeret-l7d

    • @SaraLimat
      @SaraLimat 10 годин тому +2

      Fkr selehonuu ❤❤❤❤​@@Messeret-l7d

    • @Tube-cw5ir
      @Tube-cw5ir Годину тому

      በርግጥ ደስ ይላሉ ግን ኮሜቱ ተጋነነ

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 дні тому +161

    እናታቸው ጎበዝ ነች እኛ ነን ማስተማር ያለብን ልጅ ነች አሉ ምርጥ እናት

    • @AbebaMolla-yf5fk
      @AbebaMolla-yf5fk 2 дні тому +9

      በጣም በእዉነት ጎበዝ ነች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤

    • @ሀቢባእዲሬስ
      @ሀቢባእዲሬስ 2 дні тому +1

      አላህ እዲሜ ይስጠወት እናት አለም

    • @fthigere5795
      @fthigere5795 День тому +1

      ❤❤❤

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube День тому

      ❤❤❤❤እናት አይደሉ❤❤❤

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 23 години тому

      Matherye negegerachw yatgebal wenatchwe new leje nech edmewet yerzem

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 2 дні тому +88

    እኔ ከኤርትራ ሃገር ነኝ ስንት ዩቱፕሮች እከታተላልሁ ግን እንደዚህ ቤተሰብ አይቼ አላቅም በጣምምም ነዉ እማደንቃቹ የአይን ጣላት ይደፈንላቹ እመብርሃን ከልጅዋ ትጥብቃቹ የምርርርርር እወዳቸዋለሁ

  • @banchmulie
    @banchmulie 2 дні тому +62

    እመብርሃን ትቅረብሽ ቅዱስ ሩፋኤል ማዕፀንሽን ይፍታው

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ

    ረዱ በድንብ ወንፍል አውጭ
    አንቺ ስትወልጂ ምን አያሳስብሺም 3ስቱም ያረስሻል
    አንችም ለዝህ ክብር እድድርሺ ፂለታችን ነው❤❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 2 дні тому +95

    እርጉዛን ሳይሆን እርጎዞች❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛ በሰላም እመቤቴ ሁለት ታድርጋችሁ

    • @trhas-vd8vt
      @trhas-vd8vt 2 дні тому +2

      እርጉዛን በትግርኛ ነው

    • @Fiyori-ye6qv
      @Fiyori-ye6qv 2 дні тому

      እሬ ብትግርኛ ጥኑሳት ነው ​@@trhas-vd8vt

    • @Nolawi483
      @Nolawi483 День тому

      እርጉዛዞች😂❤❤❤

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 2 дні тому +19

    ራሄል ስወድሽ እራጋታዋ ትክክል ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asseead-s9w
    @Asseead-s9w 2 дні тому +49

    ድንግል ማርያምን ትቅረብሸ ሁለት ታርግሸ ጤነኛ ልጅን ታሰቅፍሸ ለእኛ ለስደት እህቶች በረክት ይድረሰን💚💚💚⛪🙏🙏🙏 ሰደት ደካማ ብቻ ነው😢😢😢😢😢

  • @setedegnuw4503
    @setedegnuw4503 2 дні тому +51

    አቤት እዚህ ቤት ያለ ፍቅር እና መከባበር ድስ ሲሉ❤❤❤❤

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 дні тому +26

    እቴትዬ ምርጥ እናት ምርጥ አማች መታደል ነው በልጆቻቸው ሜስት ወች በፍቅር በደስታ በመከባበር የሜኖሩ እናት እድሜ ከጤና ይስጥልን ለእቴቴ የዚህ ቤተስብ መስባስብ የእቴቴ ምርጥነት ነው ይመቻቸሁ እመቤታችን ትቅረባችሁ እቅፋችሁ ሙሉ ይሁን የሁላችሁ እረዱም አስቤበት ባለ ተራ

  • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
    @ወለተኪዳን-ፀ4ከ 2 дні тому +19

    እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ከሁለት ታድርግሽ ደስ የሚሉኝ ነገር በመዝሙር መጋበዛችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @abebadesalegn7268
    @abebadesalegn7268 2 дні тому +32

    ድግል ማርያም ትቅርብሽ ሁለት ታርግሽ ጤነኛ ልጅ ታስቅፍሽ❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 День тому +10

    ✅አቤት ቀሚስ አለባበስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር✅ጎበዝ እረዱም ቀሚስ ለብሳለይ❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 2 дні тому +32

    እደኔ መዝሙሩን የሚወደው ልቤ❤❤❤❤❤❤በሰላም ተገላገይ❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 2 дні тому +13

    እመብርሃን ትቅረብሽ ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀንሽን ይፊታልሽ
    ምሪጥ ቤተሰብ ሁላችሁም እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 2 дні тому +29

    አይ እረዱ ፈረደብሽ አይዞሽ እንዲ ነዉ ሚለመደዉ አላህ አይለያቹ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @zizumohammed683
    @zizumohammed683 2 дні тому +42

    ግን ታድላችሁ በአላህ የወንዶች ሚስቶች ፍቅራችሁ ደስ ሲል

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 2 дні тому +7

    ነጺዬ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ
    የሆድሽን በጀርባሽ ለማዘል ያብቃሽ
    ጤናማ፣ ለቤተክርስቲያን፣ ለቤተሰብ እንዲሁም ለሀገር የሚያኮራ የሚያስከብር ልጅ ይስጥሽ።

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 2 дні тому +7

    ነፂ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ረድን በጣም እንደምትወጃት ያስታውቅብሻል ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን አጥብቁ

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ День тому +4

    የአዲስ እህት ደስትላለች በጣም እንደእህት ከወንድሞቹዋ ሚስቶች ጋር አብራ ደስትላለች በጣም እርግት ያለች❤❤

  • @Kidestkidest-p1f
    @Kidestkidest-p1f День тому +3

    ፂ መስቀልሺ እንድት እንድሚምረ
    ቅዱስ እሩፊኤል ምፅሺን ያቅለው❤❤

  • @mesiderejedereje5494
    @mesiderejedereje5494 2 дні тому +8

    ማርያምን በጣም የተባረከ ቤተሰብ ስታስቀኑ ❤❤❤❤❤❤የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤❤

  • @tsehayasreswube8317
    @tsehayasreswube8317 День тому +16

    እቴቴ ምርጥ አማት ነዎት የልጆዎትን የወደፊት ሚሰት ገና ልጂ ናት እኛ ማሰተማር አለብን ምርጥ እናት ነዎት

  • @EdenSiwosn
    @EdenSiwosn 2 дні тому +26

    ድንግል ማሪም በሰላም ትገላግልሽ

    • @ReduKalReduKal
      @ReduKalReduKal 2 дні тому

      ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ💚

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 2 дні тому +28

    በቃ ትክክለኛ ባህሉን የጠበቀ የአጥር ወፍ አትስማሽ ይሄ ነው እመቤቴ ትቅረብሽ ነፂ ፂ እና ቃልየም እንዲሁ እንደምታደርጉት ተስፋ እናደርጋለን

  • @HirutMaru
    @HirutMaru 2 дні тому +18

    ወይኔ ረዱዬ ዛሬም ደገሙሽ አይዞሽ የእዩ ዉብ l❤❤❤❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 дні тому +5

    ምታምሩ ምራቶች ናቹ ዱቄት መለቅለቅ የለ ምን የለ ሶስታቹም በሰላም ውለዱ ምጡን ያቅልላቹ አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekru-tube
    @ekru-tube 2 дні тому +23

    ውበት ሲለካ በቀሚስ ነውለካ❤❤አቤት ውበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 2 дні тому +24

    እርዱን አሳፍራችኋት የኒ ውዲ አብሸሪ አትፍሪ ምርጥ ቤተሰብ ውሰጥ ነው የገባሺው👍

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 День тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ያጥረ ወፍ አይማሺ እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @saxdvsdg3584
    @saxdvsdg3584 День тому +1

    ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤🎉

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 години тому

    እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 День тому +2

    ነጺኮ ልክ እንደ ባሏ አቤላ ቀላጅ ተጨዋች ነጻ ፍሪ የሆነች ነች ሁሌም ሳያት😊❤❤❤❤እመብርሐን በሰላም ልጅሽን ታስታቅፍሽ❤በዚሕ ቪዶ 50k,እናስገባቸው

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ነፂ እመቤቴ በዘርፋፋዋ ቀሚሷ ሽፍን አርጋ ትፍታሽ እንኳን ማርያም ማርችሽ ለማለት ያብቃን እኛም

  • @etsegenet-nv8dd
    @etsegenet-nv8dd 2 години тому

    አመብርሀን የጭንቅ አማላጇ ትቅረብሽ❤ያጥር ወፍ አትሥማሽ

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 День тому +7

    እቴቴ ምርጥ እናት ገና ልጅ ናት እኛ እናስተምራታለን ደስስ ሲሉ ❤ ነፂ እመብርሃን ትቅረብሽ❤

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 2 дні тому +6

    አላህ በስላም ሁለት ያድርግሺ. የሆድሺን በጀርባሺ ያድርግልሺ እህቴዋየ❤❤❤❤

  • @FatimaTude
    @FatimaTude 2 дні тому +79

    ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg День тому +1

    ነፂ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏ረዱም እግዚአብሔር ለዚ ክብር ያብቃሽ አብረሿቸው ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤እቴቴን የመሰለች አማት ስለሰጣችሁ ታድላችኋል🥰🥰🥰

  • @ritatube19
    @ritatube19 2 дні тому +3

    በጣም ነው የምታምሩት እህታችን የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ 2 дні тому +16

    ኡፍ የወንድ ልጂ እናት እደህ ወርቅ ስትሆን ነው ገና ልጂ ናት እኛ ነን እምናስተምራት አሉ ተባረኩ እማማ ረዱየ ጎበዝ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 2 дні тому +3

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግላችሁ
    ፍቅር የሆነ ቅነት የሞላበት ቤተሰብ
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 дні тому +5

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ 🙏🙏

  • @MeMe-dj1hk
    @MeMe-dj1hk 2 дні тому +25

    እኒህን ቤተሰብ እደኔ ማነዉ እሚወደቸዉ❤❤❤❤❤❤

  • @AyalAbate
    @AyalAbate 2 дні тому +6

    እመብረሀን እሁለት ታድርግሽ❤❤❤❤❤❤❤ወላዲተ አምላክ ትቅረብሽ

  • @ሠናይትየማሪያምልጅ

    ነፂ እርግዝናው አምሮብሻል

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ነፂዬ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MariAlanoud
    @MariAlanoud 2 дні тому +3

    ነፂ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👦‍👦

  • @KafayiTashoma-tr8mm
    @KafayiTashoma-tr8mm День тому +1

    ድንግል ማርያም በሰላምትገላግልሸ❤❤

  • @Zemeny-uv7em
    @Zemeny-uv7em День тому +2

    እመብረአን ሜጠሽን ታቅልልሽ ቅዱዘስ ሩዘፋኤል አይለይሽ

  • @zahralama8064
    @zahralama8064 День тому +2

    ሳቂታው አላህ በሰላም ያሳቅፍሽ❤❤❤ ስወዳት

  • @MekdesShewn
    @MekdesShewn 2 дні тому +18

    ውይ እረዱ ጉድሽ 😂😂😂 ነፂ ተንኮልሽ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 дні тому +8

    የማዳም ቅመሞችዬ መቼ ነው እኛ ይህ እድል የሚገጥመን
    እህቴ ድንግል ማርያም ትቅረብሸ ሹልክ ያለውን ሰው ያልሰማው ምጥ ይሁንል በሆድሸ ያለውን ድንግል ማርያም በጀርባሸ ታሳቅፍሸ ያጥር ወፍ አትሰማሸ

  • @YordiAshu-y5x
    @YordiAshu-y5x День тому +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ደስ ይላል

  • @ZainabZaibab
    @ZainabZaibab 2 дні тому +4

    የዚህ ቤት ፍቅር ሞልቶ ለኢትዪጲያ ይፈሰሰሰሰሰ እናተን ሳይ በጣም ዴሰሰሰ ይለኛልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rdfffegfr6136
    @rdfffegfr6136 День тому

    በሰላም ተገላገሊ እመብርሃን ትቅረብሽ

  • @MeseretHailu-hf4zb
    @MeseretHailu-hf4zb День тому

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የተበረከና ጤነኛ የሆነ ልጅ እግዚአብሔር ያሳቅፍሽ

  • @RuteAbrishfan
    @RuteAbrishfan 2 дні тому +13

    እስቲ የዚህ ቤተሰብ ወዳጃች 10k አስገቡኝ❤

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo День тому

      ደምሪኝልደምርሽውደ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 День тому +1

    እመቤቴ ትቅረብሽ እናቴ በሰላም ተገላገይ ምጥሽን ያቅልልሽ ደግሞ በሰላም ወለድሽን ያሰማን ደስ የሚል የድሮ ባህል ነዉ አለባበሳችሁ ሁላ ያምራል።

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 3 години тому

    እመብርሀን ትቅረብሽ❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 дні тому +3

    እመብርሃን እናቴ የሆድሽን በጀርባሽ ታድረሰግልሽ የኔ እናቴ❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 дні тому +1

    ወይኔ ደስ ስትሉ ጨዋጣችሁ. እርጉዙችየም አላህ በሰላም ከሁለት ያርጋችሁ ያርገን ያረብ እኔም እርጉዝነኝ❤❤❤

  • @Alemey-b2b
    @Alemey-b2b 2 дні тому +7

    እመብርሃን ትቅርብሽ ቅዱስ ሩፋኤል ማዕፀንሽን ይፍታው

  • @GjGh-n8g
    @GjGh-n8g 2 дні тому +2

    ድንግል ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤

  • @Vdh-h8r
    @Vdh-h8r 2 дні тому +2

    አሜን አሜን አሜን ያጥር ወፍ አትስማሽ

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 2 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾
    እመብርሀን ትቅረብሽ🙏🏾

  • @onedaytube
    @onedaytube 2 дні тому +1

    እመብርሐን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የተባረከ ፋሚሊ ❤❤❤

  • @HelenKeboda
    @HelenKeboda 2 дні тому +1

    ነፂዬ የኔማር እመብርሐን ትቅረብሽ ጤነኛማ ልጅ ውለጂ

  • @BerheHelen
    @BerheHelen День тому

    አሜን እናቶች እንደት ደስ ሰሉ❤

  • @ኤልሳነኝየመዳምቅመም

    ነፂየ የአጥርወፍአትስማሽ በሰላምሁለትያድርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsehaineshFessehaie
    @TsehaineshFessehaie День тому

    እመቤቴ ትቅረብሽ ወልደሽ ታሳቅፍሽ
    በጣም ደስ የምትሉ ፋሚሊ ናችሁ ፈጣሪ
    ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ኣሜን።

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 День тому

    እመቤቴ ትቅረብሺ ነፂ በሰላም ተገላግለሺ አቅፈሺ የምናይ ያድርገን❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 дні тому +31

    አላህ ለሁላችንም ከስዳት መልስ በልጅ ይባርካን ያርብ😢😢አሚን በሉ🎉🎉😊😊

  • @zadargosha
    @zadargosha День тому

    ይሄ ቤተሰብ ፍቅር እስከ መቃብር እኮ ናቸው❤❤❤❤ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ❤❤❤❤❤❤👑

  • @Obsinaan5384
    @Obsinaan5384 День тому

    በሰላም ተገላግላቹህ ልጆቻችሁን ያሳቅፋቹህ

  • @barkot7147
    @barkot7147 День тому

    ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን በሰላም ተገላገይ ነፂዬ

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ День тому +2

    እፍፍፍፍ እንደው ታድላችሁ እዚህ ቤተሰብ ውስጥ መግባት እናት እንደዚህ ነው በቃ ፍቅር ፍቅር እኮ ክፉን ደግ ያደርጋል እመቤቴ ትቅረባችሁ

  • @hagiye
    @hagiye День тому

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ እህት ❤❤❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk День тому

    Egzabhere ymsgen bewnte enkan lzhe abekachu bewnte Amen ❤❤❤❤ewnt yzhe baite fikere lyuo new tmsgen emberhen tkerbeshe❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤ታድላችሁ ምራቶች እራሱ😢😢❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @hggff9535
    @hggff9535 День тому

    ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ❤❤ እመብዙሃን ትቅርብልን ለሚወልዱትም

  • @rahima2765
    @rahima2765 2 дні тому +1

    ፈጣሬ በሰላም ትገልግልሽ ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso День тому

    እግዚአብሔር ይርድሽ የኔ ዉድ🥰🥰በ ሰላም ትግልገዬ ተባረኩ ተባዘሙ 🥰🥰🥰

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 2 дні тому +2

    Yater Wef Atesmash Emebete Beselam Tegelaglesh Yehodeshen Bejerbash Tadergelesh❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 День тому +1

    Nats beselam tegelageyi embete tekerabesh🙏🙏🥰🥰

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 День тому +1

    የዚህ ቤተሰብ ፍቅር መሰረቱ በመከባበር የተመሰረተ ስለሆነ ነው❤

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 2 дні тому +7

    እቴቴ ግን ድርብብያለች እናት ስወዳት ❤

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw День тому

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @xpk5509
    @xpk5509 День тому

    የዚህ ቤት ቤተሰብ ይለያልልል ስወዳችሁ እመ ብርሀን በሰላም ትገላግላት❤❤❤

  • @SelamawitTegegne-h4n
    @SelamawitTegegne-h4n День тому +2

    የዮብባን ደምፅ የሰማ እመቤቴ ትቅረብሽ❤

  • @سندسكيب
    @سندسكيب День тому +1

    ነፂያጥርወፍ አትስማሺ❤❤❤❤እመቤቴበሰላም ትፍታሺ

  • @GanizemdAdonay
    @GanizemdAdonay 2 дні тому +1

    ነጺ ያጥር ወፍ አትስማሺ አቤት እግዚአብሔር የመረቀው በተሰብ

  • @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
    @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 6 годин тому

    እመቤቴ በሰላም ትገልግልሸ

  • @DaniAbe-kh6nk
    @DaniAbe-kh6nk 2 дні тому +1

    ዋው ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemleayele4468
    @lemleayele4468 День тому

    Fetari beselam yegelaglsh❤❤❤❤❤❤

  • @ELINIR-u4d
    @ELINIR-u4d 12 годин тому

    ነፂቆጆ እመብርሀን ትቅረብሺ❤❤❤❤❤

  • @absabs9609
    @absabs9609 День тому

    የአቤላ ግራጎን በሠላም ዉለጂ አላህ ያግራልሽ ምጥሺን

  • @zz6793
    @zz6793 День тому

    እመቤቴ ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 2 дні тому +1

    እመቤቴ በሰላም ትምጣሽ❤❤❤