በህፃናት ላይ የሚወጣ ጭርት ring worm (tinea corporis )in babies
Вставка
- Опубліковано 27 січ 2025
- በህፃናት ላይ የሚወጣ ጭርት ring worm (tinea corporis )in babies
#Dr.seife #ethiopia #ድንቅልጆች #seifuonebs #babies #babies #health #trending #tenatalk
join us
/ @tenatalk ,
/ tena-talk-ጤና-ቶክ
vm.tiktok.com/...
...
ምን የሚባል መድኃኒት ልጠቀም?
wowwww You Are Blessed Dr Stay Safe
❤❤❤❤❤
Doctorye lge neberebet gn hakim bet wsgew medanit tesetot adrgebet tefto temelso ymetabetal mn ladrg 3 gize wesedkut eyewetabet ymelesbetal
3:45 ለጭርት ሀኪሞ ቤት አይከብድም?
ሰላም ❤
የልጄ ክብደት 3.7ኪ ነው ስትወለድ አሁን 2 ወሯ ነው 5.5ኪ ናት ሀኪሙ በጣም ተቆጣኝ ክብደቷ መጨመር አለባት ጡት አጥቢያት አለኝ ቆይ በቂ የሚባለው ስት ሲሆን ነው
የሆነ ምልክት አለ ልጄ ላይ ልላክልህ
መፍትሄውን አታወራም በሽታውማ እናውቃለን
ሰላም ልጄ 1ወሯነው ግን ሆዷ ይጮሀል ምድነው ችግሩ
ዶ/ር መፍትሔውን ንገረን እንጂ ፌር አይደለም
ዶክተርዬ እባክክ አንድ ነገር ልጠይቅክ የ3 አመት ልጄ ካስገረዝኩት ጀምሮ ቁስሉም ለመድረቅ ጊዜ ፈጅቶበት ነበር እሱ ሲደርቅ ደግሞ ከውስጡ መድማት እና መቁሰል አለው.እባክክ ምን እንደማደርግ ጠፈኝ.ስንት ህክምና ወሰድኩት የሚቀባ ይሰጡኛል ግን ተመልሶ ይመጣል መዳኒቱ ሲያልቅ ለቀናት ቆይቶ ይመጣል
መፍትሔ ብታወራ አይሻልም
ምላሥህን ጭርት ይዞታል
እንከፍ መፍትሄዉን ነዉ እንጂ በሽታዉማ የታወቀ ነዉ ብታቀለዉ ብታከብደዉ ለዉጥ የለዉም ጋወን ገዝተህ ትሸዉደን የማትረባ
ልጆች ላይ ሙቀት የሚያበላሻቸው ፌትና ገላ ላይ ሽፍታ መሳይ አለ ማጥፌያውን ብትነግረን