ተአምረኛው እፅዋት 📌 ቆዳ እና ፀጉር ላይ ለሚወጣ ቁስል|| መግል || ፎሮፎር || ድርቀት ተፈጥሮአዊ መድሀኒት 📌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025
  • #Ethiopia #haircare #ተጠንቀቁ

КОМЕНТАРІ • 219

  • @zemenawit
    @zemenawit  3 роки тому +32

    *ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ፣ የዛሬው ቪዲዮ ታሪክ በደስታ ያስለቀሰኝ ነው ፣ እስቲ እናንተም አይታችሁ ለክፊ ቀን ተጠቀሙበት ትልቅ መድሀኒት ነው ፣ እንዲሁም ሰዎች እንዲጠቀሙበት ሼር በማድረግ ተባበሩን ፣ እንደሁሌውም በጣም ነው የማመሰግናችሁ ደህና ዋሉልኝ።* 🥰💝

    • @hiwotzewude258
      @hiwotzewude258 3 роки тому

      Zebenawit ehte ere fite tebelashe ebakish bewust mesmer lawerash felge neber

    • @kidistn.2203
      @kidistn.2203 3 роки тому

      Wey lij eyalen yasekayen yenebere neger new! Ay lijinetachin enkuanim teshalachew gosh Kaliye anchi tileyalesh ewnet gizeshin setesh mamakerish erasu ❤️❤️❤️

    • @selamawitgetahun8897
      @selamawitgetahun8897 3 роки тому

      Kaliye pls pls Le wendeme tsegur men madreg edalebegne betengerigne Hekmena menem lewet yelewem. US new yemenenorew Pls kaliye selk kutereshin text betadregilegne solution agegnalew

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому +1

      የኔ ውድ የቴሌግራም ግሩፕ አለኝ እዛ ላይ ፃፊልኝ እና እናወራለን የቴሌግራም ግሩፕ ስም zemenawit ዘመናዊት ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      አዎ ብዙ ሰው ተቸግሮበታል ለማንኛውም አንቺም እንኳን ዳነልሽ የኔ ውድ

  • @selesele5099
    @selesele5099 3 роки тому +10

    የኔ ቆንጆ ከልብሽ መልካም ሴት ነሽ ባለፈው በሰራሽው የ OLAY ምርት በጣም አሪፍ ለፊቴ ተስማማሚ ሆኖልኛል ክበሪልኝ 🙏ወድሻለሁ❤

    • @marthadeneke3849
      @marthadeneke3849 3 роки тому +1

      እባክሽ የኔ እህት የቆዳሽ አይነት ምንድነው OLAY ለመጠቀም ስለፈለኩ ነዉ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому +1

      Seleyee thank you my dear love you my dear sis🥰🤩💝

    • @selesele5099
      @selesele5099 3 роки тому

      @@marthadeneke3849 ቆዳየ ደረቅ እና በጣም ሴንሴቲቭ ቆዳ ነው ያለኝ የኔ እህት

    • @marthadeneke3849
      @marthadeneke3849 3 роки тому +1

      በጣም አመሠግናለሁ።

    • @abebatefera9917
      @abebatefera9917 3 роки тому

      @@marthadeneke3849 የኔ እህት የት ይገኛል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +4

    ቃል ውብብብብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እነዚህን ጣፍጭ ልጆች እንኩዋን ተሻላችው 😘👏👏
    የኔ ወንድም ነበረበት ይገርምሻል ቃል ጭንቅላቱን ስትነኪው ጠንካራ አልነበረም ስምጥ ስምጥ ይላል ልክ እስፓንጅ እንደምትነኪ ገና እዚህ ምስሉ ላይ ከምናያት ልጅየሚያንስ ነበር። ያልሄደበት ሀኪም ቤት አልነበረም ።እያደገ ሲሄድ ትንሽ ቀንሶለት አሁን ጠፋ ግን ስቃዬ ቀላል አልነበረም ።በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው ኮርቼብሻለሁ የኔውድድድ 😘😘😘👍👍👍💕💕 ይሄ ነውኮ ሀገርን ህዝብን መጥቀም ማለት በዚህ ኑሮ ውድነት በየሀኪም ብትዞር ወጭው ቀላል አይደለም ደግሞ በህክምና ያገግም ይሆናል እንጂ አይድንም ።እግዚአብሔር ይባርክሽ ኩዳነምህረት ልጆችሽን ታሳድግልሽ ።
    እህታችንም ቪዲዬ ቀርፀሽ ስለላክሽንልን ተባረኪ ልጆችሽ ይደጉ አመሰግናለሁ👏👏👍💕🌷🌷🌷🌷

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому +1

    ቃልዬየኔ ቆንጆ በጣም ነው የምናስግነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ እህቴ ቅንነት ይሄ ነው የራስንም ምስክርነት ስቶ ሌላን ስው ማዳን 🙌🏽🙌🏽 እንዶድ ይሄንን ያክል ጥቅም እንዳለው አላውቅም ነበር 👍🏾👌🏾 ስላካፈልሽን በጣም እናመስግናለን ❤️❤️

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 роки тому +2

    ዋው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እውነትም በደስታ ያስለቅሳል እንክዋን ደስ አላት ዋናው መጨረሻው ማማሩ ነው ሼር👏👏👏👏👏👏

  • @harunkedir3989
    @harunkedir3989 7 місяців тому +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ልጆቼ ላይ የማየውን ነው የነገርሽኝ አመሰግንሻለው

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 3 роки тому +3

    ሰላም ቃልዬ ይህ ችግር በልጅነቴ የኔም ችግር ነበር በጣም የሚያሰቃይ እና ቶሎ ይማይድን ነገር ነው ለህፃና ችግር መፍትሄ ስለፈልግሽ መልካምነትሽን ያሳያል ትጨማሪ የኔ አስተያየት ደሞ እህቷ እንደትናገረችው እብጠት ነግር አልባት እና የቁስሉ መነሻ በጆሮ አካባቢ ያለ ዕጢ መሳይ እብጠት ነው ይሄ እብጠት በባህላዊ በቀለብት መሀል ትይዞ በጋለ ብረት ይተኮሳል ዕጢው ሲጠፋ ቁስሉም እስከወዳኛው ይጠፋል ይሄ ያለፍኩበት መንግድ ስለሆነ ላካፍልሽ ብዬ ነው

    • @ASKUALA369
      @ASKUALA369 2 роки тому

      እባክሽ በደንብ ንገሪኝ

    • @yabalexetiopiyamen5247
      @yabalexetiopiyamen5247 2 роки тому

      እኔም ልጅ ሆኜ ተመሳሳይ ችግር ነው ያጋጠመኝ በተደጋጋሚ ይቆስል ነበር እና እጢው ባልሽው መልኩ ከተወገደ በኋላ ግን ደህና ሆንኩኝ የሰባት አመት ልጅ ሆኜ ነበር ችግሩ ያጋጠመኝ በባህል ህክምና ማለቴነው

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 роки тому +1

    ቃልዬ ኔ መልካም በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካምነት ይህ ነው እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ❤😍🙏

  • @alikassaw2037
    @alikassaw2037 3 роки тому

    የገረማል በጣም ቀና ሰው ነሽ በዚህ ነገረ ብዙ ሰወችይሰቃያሉ በጣም ጥሩ አረግሽ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 роки тому +7

    You have a good heart ❤️ and May God blessed you. I hope a lot of people appreciate this videos. ❤️🌹❤️🌹💕🌻❤️🌹💕🌻🌼🌹❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @iloveuallah3409
    @iloveuallah3409 3 роки тому +2

    በጣም አመሰግናለው እህት ሁሌ እከታተልሻለው
    እባክሽ የኔ ቆንጆ ይሄ ቅጠል ኬት ላምጣው
    የልጄ ፀጉር ልክ እንደዚ ነበር አኪንቤት ሂዳ ፈንገስ ብለው መዳኒት ሚጠጣ ተሰጣት ከአመት በዃላ ተመለስ ቁስሉ ትቶ ፀጉሯ ስር ድርቅ ብሎ ይፈረፈራል እኔንም ይዞኛል ምላርግ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому

      ከኢትዮጵያ በውጪ የለም 👏እግዚአብሔር ይማራት

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 роки тому +2

    ቃልዬ መልካም ሰው. ቅንነትሽን አአለማድነቅ አአይቻልም ተባረኪልን. በርችልን😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ቤቲዬ የኔ ውድ

  • @degehaburtedo5877
    @degehaburtedo5877 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ እኔም የ4 አመት ልጅ አለችኝ እና ልክ እንደዚ ነው የሆነባት ግን እንዶዱን መጠቀም ፈራው ያቃጥላል ስላልሽ ህመሙን መቆቆም አትችል ይሆናል ብዬ

  • @AgerneshBirru
    @AgerneshBirru 6 місяців тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል መድሀኒት ነው ሌላው ነገር ከቆዳ ላይ የሚወጣ አጓጎት ያድናል ወይ የኔ ውድ

  • @phevebahta3067
    @phevebahta3067 2 роки тому +1

    Kaliye I appreciate u for helping these children ...I know how it's hard about skin (problem)disease cuz it's not comfortable to live with society it's very very hard ....so I am happy ....thank u.

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +3

    ቃልዬ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብሽልን ሲባል እሰማለሁ ግን ለዚህ ሁሉ እንደሚያገለግል አላውቅም እናመሰግናለን 👌👌ሼር❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @sebeleyekedusan8147
    @sebeleyekedusan8147 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ የኔ ውድ ተባርኪ እመ እግዚአብሔር ታክብርሽ ጥሩ ነው በርቺ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆ በቂ ነው

  • @werknshWesena
    @werknshWesena 10 місяців тому +1

    እባክሽ እህቴ ስደት ላይ ነው ያለውት አንችው እዳልሽው ነው በቃ መግል ሁሉ ይይዛል ልጅ እያለው ብዙ ጊዜ ያመኝ ነበረ እባክሽ ቢያንስ ከፋርማሲ የሚገዛ መዳኒት ስም ላኪልኝ እባክሽ በጣም እያሰቃየኝ ነው

  • @YaredYaya-q1g
    @YaredYaya-q1g Рік тому

    ሰላም የኔም ልጅ እደዚህ አይነት ችግር አለባት ይሄ ቁስል ነገር ከያዛት 1ሳምን አስቆጠር እክምና ወስጃት ትላጭ ብለው ሽሮብ ሰጡኝ ለውጥ የለም ፀጉሯንም ላጨዋት ይሄ ቅጠል ለኔ ልጅ ይሆናል ወይ ቅጠሉም በአካባቢዬ የለም ምን ላርግ እባክሽ ጨንቆኛል እህቴ

  • @genetshimels2024
    @genetshimels2024 Рік тому

    Yene wed tseguren kelem tekebche betam eyekosele ena eyeshetete techegerku mn larg benatsh

  • @tedenekalemu2200
    @tedenekalemu2200 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እንደው ዘመንሽ ይባረክ ጥበብ ይብዛልሽ

  • @edeldemalash275
    @edeldemalash275 Рік тому

    እኔ ም በጣም ያሰቸግረኛል ቀደም ብየ ባውቅ ጥሩ ነበር የኔ እህት አሁን ያለሁበት ቦታ እዶድ የማገኝበት አይደለም ከገር ውጪ ነኝ እና አሁን አናታላይ በጣም ቆስሎብኝ ነው ያለውት ሀክም ቤት ህጄ የሚቀባ እና የሚዋጥ ሰጡኝ ግን ምንም ለውጥ የለውም እባክሽ እዚህ ላገኘው የምችለው መፍትሄ ከለ ብታጋርኝ ግራ ገብቶኛል ነው

  • @miskrabi1985
    @miskrabi1985 3 роки тому

    በጣም ከመደሰቴ የተነሳ be fb ሼር አድርጌዋለሁ ተባረኪ ውዷ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 роки тому +1

    Thank you for sharing and helping a little girl God bless you all 😍

  • @ethio4421
    @ethio4421 3 роки тому

    Thank you so much !! You have big heart ❤️ Egzeabher yibarkachu

  • @haregewoinalemu7907
    @haregewoinalemu7907 9 місяців тому

    ሰላም ቃልዬ እባክሽ እህቴ እርጅኝ ሴቷ ልጀ 4 አመትዋ ነው ከኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ ከመጣን 2 አመት ሆኖናል እናም እዚህ አገር ከመጣች ጀምሮ ጭንቅላቷ ይደማል , ይቆስላል, አሁን አሁን ደግሞ መግል መያዝ ጀመረ እናም የተለያየ የቆዳ ሃኪም ጋር ወሰድናት ነገር ግን ለውጥ የለውም ሙሉ ቀን ስታከው ነው የምትውለው ጭራሽ ክብደቷም ቀነሰብኝ እናም እህቴ አሁን የአንችን video ተመለከትኩ ነገር ግን እዚህ አገር እንዶድ ማግኘት አልችልም ምን አልባት በእንዶድ የተሰራ ሳሙና ወይም ሌላ የምታውቂው አማራጭ ነገር ካለ ጠቁሚኝ እህቴ በጣም ተቸገርኩልሽ መቸም እናት ነሽ ጭንቀቴ ይገባሻል

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 місяців тому

      Hi dear... the plant name is Pokeweed but I really don't know if they have any prodacts with it ... an Europe is different so please search using the name.. or ask someone to bring the leaf from Ethiopia

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 місяців тому +1

      Egziabhar yemarlachu ayzoshe

    • @haregewoinalemu7907
      @haregewoinalemu7907 9 місяців тому

      እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 መልካም በዓል

  • @toleshimijana4601
    @toleshimijana4601 4 місяці тому

    እባክሽን የኔ መልካም እህት እርዳታሽ ያስፈልገኛል ከልጅነት የጀመረኝ 18 አመት ሙሉ ያሰቃየኝ በሽታ ነው ከየት ማግኘት እችላለው!

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 роки тому

    እደው ፈጣሪ ይባርክሽ እምፈልገውን አሠማኝ ፈጣሪ የህቴ ልጅ በደዚ አይነት እየተሠቃየችባት ነበር እነግራታለው።👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @hiwot357
    @hiwot357 4 місяці тому +1

    እህቴ በጣም በጣም ልጄ ተቸግራለች የት ነው የማገኘው

  • @SeadaMahmmde-f8f
    @SeadaMahmmde-f8f 4 місяці тому

    ለትልቅ ሠዉ ይሆናል ወይ እናቴ ያማታል በጣም እያሠቃያት ነዉ በናት መልሺልኝ

  • @eshetuwondimu9846
    @eshetuwondimu9846 2 роки тому

    እናመሰግናለን ግን በሙቅ ውሃ ነው ወይስ በቀዝቃዛ ውሃ ነው የምንጠቀመው

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 роки тому

    ውይ ቃልዬ ሲድን ትቶ የሚሄደው ጠባሳ ፀጉር አያበቅልም ይገርምሻል የኔ ፀጉር ስስት በቃ ምን ልበልሽ ከጊዜ በኋላ ሰይፉ ፋንታሁንን አንደምመስል እርግጠኛ ነኝ ፀጉሬን ለማብዛት ያልተጠቀምኩት የለም ካንገቴ በላይ ወጪ ጥርስ ያወጣ ልጅ በይው የኔ ውድ የኔ መልካም ውድድድድድድ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      ወይ አንቺ በቃ ሁሌ እንዳሳቅሽኝ🤩🙃😁

  • @Habebetoube
    @Habebetoube 3 роки тому +3

    የውበትሽ ሚስጥር ያንቺ መከለያሽ
    ➻ሙሉ ሒጃብሽ ነው ሸሪዓው ያዘዘሽ
    ሸሪዓው ባዘዘው ከተከናነብሽ ዱርየው ይሸሻል እኳንስ ሊቀርብሽእህት አለሜ ነገ ዛሬ አትበይ ልበሽ ኒቃብሽን ሙሉ ሒጃብሽን የትም ብትሆኚ የሚስከብርሽ ከለካፊዎች አይን የሚጠብቅሽን

  • @selamagamegaltigaray376
    @selamagamegaltigaray376 3 роки тому

    Yene marrr enye kusliy yelewum bewusti rasey gn yabtal hekimna shed gn mnm yelewim yelujal rasey demo betam yamejal mn arigalehu meftih kalesh negerj huley ekatatljalehu melisy askemtlij yene konjo

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃልዬ መልካም ሰው 🙏❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you my dear ❤ 😘

  • @hanateshome6395
    @hanateshome6395 3 роки тому

    Tebareki yen melkam kalye konjo♥♥♥♥thank u.

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you haniyee ❤ 😘

  • @tekleabfeday2247
    @tekleabfeday2247 2 роки тому +1

    ለሰራሽው ነገር በጣም አሪፍ እንደሆነ ከራስሽና ከልጆች መድሃኒት እንዳገኙ አይቻለሁ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ።የኔ ጥያቄ ግን ከማጅራረ ከፍ ብሎ የጭንቅላቴ ጀርባ ፀጉር ቤት ተሰርቼ ስወጣ እንደ ቡግር መስሎ ወጣ እና ከግዜ በውሃላ ግን ወደ ደረቅ ቆስል ተቀየረብኝ እና በጣም ያስጠላል፣ያሳክካል፣ይነቃቀላል፣ይደማል፣ያሳቅቃል እነ ከአስር አመት በላይ ሆነኝ እና ውድ የተከበርሽ እህቴ አሁን ያልሽው ነገር ልሞክረው ወይስ ሌላ መፍትሔ ይኖርሽ ይሆን።ለትብብርሽ አመሰግናለሁ ቸር ሰንብቺ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 роки тому

      አዎ ሞክሪው የኔ ቆንጆ

  • @fasikayimer7062
    @fasikayimer7062 6 місяців тому

    እባክሽን እንዶድ የት እንዳለ ጠቁሚኝ እኔ አድስ አበባ ነኝ
    ልክ እንደዚ ነው የሚያመኝ በየቀኑ ነው የምታጠበው አለርትም በተደጋጋሚ ታክሜ ምንም ለውጥ የለውም እየተሰቃየው ነው አሁንም የ45 የፈንገስ መድሀኒት እየወሰድኩ ነው ምንም ለውጥ የለውም እባክሽን መልሽልኝ።

  • @SemiraAbdu-i9j
    @SemiraAbdu-i9j Рік тому

    ኦ የኔም ልጅ እንደዚሁ አሞታል እንዶዱን ከየት አባቴ ላመጣ እችላለው ሚቀባ መድሀኒት ጀምረን የተቀባችበት ቦታ እደመመለጥ አርጎታል አርብ ለትም ፀጉሮን ቆረጥኩት የሚያብጠው ነገርም እንዳለ ነው vido ማግኘቴ በጣም ነዉ የገረመኝ

  • @MehiratuDangote-ke1pr
    @MehiratuDangote-ke1pr Рік тому

    በጣምየሚገርምሀሳብነውፈጣሪይርዳሽማገንምየማይደረግነው

  • @GeteGetenesh
    @GeteGetenesh 5 місяців тому

    Ene eyetesekayehu new mulu kosele anate mulu hmemun linegrsh alchilm yimeglal yidemal betam yamal yalhedkubet hkmna yelem eski yihen lmokre

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому +1

    ቃልየ በጣም ልትመሰገኝ ይገባሻል የኔ ቆንጆ።
    ብዙ የማናውቀው ስለምታሳውቂን እግዚአብሔር አምላክ በማያልቀው በረከቱ ይባርክሽ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethiopiaethiopia334
    @ethiopiaethiopia334 3 роки тому +1

    Tebareki ehte yhen hmem bedenb awkewalew ke 2 amet befit amogn neber yalmokerkut zemenawi hkmna alneberem litefa alchalem bemecheresham bahlawi hkmna betekememe medanit new yetefalgn fetari ymarachew enesunm🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      እሰይ እንኳን ዳነልሽ የኔ ውድ 🥰🙏

    • @ethiopiaethiopia334
      @ethiopiaethiopia334 3 роки тому

      @@zemenawit Amesegnalew yene konjo😘🙏

    • @fasika123
      @fasika123 2 роки тому

      Min tetekimesh new ehte ?

  • @SolomosZewude
    @SolomosZewude 2 місяці тому

    ስልክሽን አስቁምጪ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ለሰው እንድትልኪልኝ ላውራሽ ጎባ ሰው ስላለኝ ይቀበሉሻል።

  • @ayanayetayhmisikir2636
    @ayanayetayhmisikir2636 2 роки тому

    ሽታ የለለው ቁስል ነው የተጋን አደለም ግን ሁለቱ ውንድማማች ፀጉራቸውን ስላጫቸው ይጠፈፋ ይመስላል ውዲያው ደሞ ይቆስላል መፍትሂው ምድነው?

  • @selamhayile8528
    @selamhayile8528 2 роки тому

    የኔማር ልጄም እነደዚ እየቆሰለ እያስቸገራትነው ትከሳለች ትነጫነጫለች በየወሩ ነው የምቆርጠው ፀጉሩን እና ካደገም በጣም ይቆስላል 7 አመት አስቸገራት አኪም ሞክራለው አልዳነም ለኔስ ምትያለሽ ውዴ በናትሽ ቅጠሉን የትነው የመገኘው አድራሻሄ ድሬ ደዋ ነውጨያለውት ስሞትልሽ በጣም እየጎዳትነው

  • @TsigeTsige-r3y
    @TsigeTsige-r3y 4 дні тому

    ተባረኬ❤❤እሕቴ❤❤

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 3 роки тому

    አንዶድ ለብስ ማትበያ ለበዙ ነገር የጥቅማል ጎበዝ ነሺ

  • @emus323
    @emus323 3 роки тому +1

    Melkamenetn , keneneten betegbar eyasayeshen selhon ejeg akebrshalehu ewedeshalhu , kefeyash kefetari new, I appreciate you for all your kindnesses !

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d Рік тому

      ​@@zemenawitቅጠሉ ግን የት ይገኛል ምንድነው ስሙ በትግርኛ እባክሽ ንገሪኝ እኔ 10 ኣመት እየተሳቃየሁ ነኝ መግል ነበረው ይሸት ነበረ በጣም ያሳክከኛል ኣሁን ግን ደርቅዋል ግን በጣም ያሳክከኛል ፀጉሬ ተመለጠ እባክሽ ኮመንቴ ካየሺው መልስልኝ

  • @AbebaNigussie-y3z
    @AbebaNigussie-y3z 4 місяці тому

    የእንዶዱ ውሀ ሳጥባት አይኗ ውስጥ ገባ ችግር ያመጣል እንዴ ?

  • @LoliPop-e1z
    @LoliPop-e1z Місяць тому

    Wede ketllu yet new migegnew metaku kalachu tokumugn alawekutemketeln

  • @atsedetezera7971
    @atsedetezera7971 Рік тому

    እንዳጋጣሜ ነው ስርች ያደርኩት 😢😢😢
    እኔ የት ላግኞው አሁን 😢ይሄው 2 አመት ጨርሺ ሦስትኞ አመት ሆነኝ ይደማል ይመግላል 😢

  • @Hafiza834
    @Hafiza834 3 роки тому

    God job thanks 😊 🙏 🙌 ☺ 👍 ❤ 😊

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you my dear ❤ 😘

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 роки тому

    ቃልዬ አንች ቅን ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Amen amen yene konjo 💝🤩

  • @BelayneshMelak
    @BelayneshMelak 3 місяці тому

    eheta ename endehu tegurane esekememelete dersoale endeh yadebedebale yekoselale emokerewaleh

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому

    Kalye konjoo thanks for sharing ❤️🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @rahelzelalem914
    @rahelzelalem914 3 роки тому

    መጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ግን ኬት ይገኛል ቃልዬ

  • @fekaduteferi7978
    @fekaduteferi7978 Рік тому

    yeta tsagor tsagoren setetabe dame ywotal mafte medeno?

  • @DelinaAfewerk
    @DelinaAfewerk 10 місяців тому

    የት ነው የሚገኝው እባክሽን

  • @mohammedaminneja2733
    @mohammedaminneja2733 3 роки тому

    Betam new yemnamesegnew Yenem lij 4 amet alfuatal minim litewat alchalem tesecayech yet yihon yihen yeendodkitelu yemigegnew

  • @FatumaYimar
    @FatumaYimar 2 місяці тому

    ገናአሁነውያየሁት የኔምልጅእንዳንች እንዳቀረብሻትነው የሆነችውእሞክረዋለሁ አላህ ይርዳን አንችንም አላህይስጥልን

  • @BinyamBekele-g4w
    @BinyamBekele-g4w 6 місяців тому

    እባካችሁ የ ቂጠሉ ስም ንገሩኝ ፀጉሬ በጣም አየተነቃቀል አየረገፈ በጣም አያሳከከኝ አስቸግሮኛል 🙏🙏🙏 ቁሱል ነገር የለም ግን በጣም ይነቃቀላል ያሳክከኛል

  • @meruugazeee328
    @meruugazeee328 3 роки тому +1

    Le forefor yihonal ende?😘😘😘

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 6 місяців тому

    የኔ ፍቅር በመቤቴ አዲሳባ ነኝ የት አገኛለዉ በልጆችሽ እዳታልፊኝ

  • @UmuHawd
    @UmuHawd 4 місяці тому

    ኸረ የት ነው ሚገኘው እናት

  • @ZinasheBihonegn
    @ZinasheBihonegn 4 місяці тому

    የት ነዉ የሚገኘዉ

  • @hayatyemam6123
    @hayatyemam6123 2 роки тому

    እዚህ የት አገኛለሁ ካወቅሸ ንገሪኝ pls

  • @Tube-dg4cs
    @Tube-dg4cs 3 роки тому +1

    ቅጠሉ እዴት ላግኝ በጣም እየተቸገርኩ ነው

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому

      ከኢትዮጵያ የሚያመጣ ካለ እዚህ ያለ አይመስለኝም

  • @eyerusbekele4394
    @eyerusbekele4394 3 роки тому

    እንዶድን ብቻ ነው ወይስ ስንታጠብ ሻንፖ ወይ ሳሙና መጠቀም የምንችለው ?እኔም ፎሮፎር ስላለብኝ ለመጠቀም ነው

  • @BerhanTebeja
    @BerhanTebeja 5 місяців тому

    የኔ ውድ እኔም አመት አለፈኝ በጣም ያሰጠላል

  • @abdihayeru4658
    @abdihayeru4658 Рік тому

    እባክሽ የት ይገኛል እባክሽ ንገሪኝ

  • @ኢትዩፍቅር-ፐ2ቈ
    @ኢትዩፍቅር-ፐ2ቈ 2 роки тому

    አረብ ሀገር ላይ እንደት እናግኘዉ

  • @ifraxxusen1852
    @ifraxxusen1852 3 роки тому

    Thank u so much for u help this little girl from Somali

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому +1

      No she is from Ethiopia

    • @ifraxxusen1852
      @ifraxxusen1852 3 роки тому

      Kkkkkk I now she is I'm from Somalia 🇸🇴

  • @michuadem2667
    @michuadem2667 3 роки тому

    What is it in English?

  • @fuffamekonnen7676
    @fuffamekonnen7676 2 роки тому

    Ahun ehen vedio eyayehu new gn endodun atahu

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ምክር ነው እናመሰግናለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Eshi yene konjo thank you 😊 🙏

  • @mahihani
    @mahihani 3 роки тому

    Kaliye zarea andegna negn well come yene konjo

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @eldd_6
    @eldd_6 3 роки тому

    Kalye yene konjo betam tru sew nesh

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ኤልዱዬ

  • @amennegesse1010
    @amennegesse1010 Рік тому

    enem betam eyetesekayew nw

  • @Sara7
    @Sara7 6 місяців тому

    ከየት ይገኛል ፕሊስ

  • @gechmelak
    @gechmelak Рік тому

    እባክሽ ለፈንገስ መድሀኒት

  • @fanit1411
    @fanit1411 3 роки тому

    እዶድ ቅጠል ውጭ ሃገር ያለነው እንዴት ናገኛለን: ተብረኪ እህት ኣለም::

  • @tbletsasefha4941
    @tbletsasefha4941 3 роки тому +1

    Yene kongo ketemetal ktelu ebakis ngergi

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Ethiopia new yalew yene konjo sewochen teyiki

  • @wubalemdagnew8334
    @wubalemdagnew8334 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @yoditteshome6033
    @yoditteshome6033 3 роки тому

    በጣም ነው የሚገርመው እንዶድ ለመዳኒትነት እንደሚጠቅም አላውቅም ነበር ቃልዬ የኔ ምርጥ ብርክ በይልኝ የኔ ቆንጆ 🥰💕💕💕👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      አዎ በጣም ጥሩ ነው የኔ ውድ

  • @fasika123
    @fasika123 3 роки тому

    So where can we get it from in the US?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      ከኢትዮጵያ ማስመጣት ነው የምትችይው የኔ ውድ

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 3 роки тому

    IGZABIHER Yistsh Zemenawit waww yemigerm !!! Gn ( KITELU ) mindnew yembalew be Englisch ???

  • @Mahader-bt3zi
    @Mahader-bt3zi 8 місяців тому

    እኔ በጣም ተቸግሬለው ቅጠሉ የት ይገኛል

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому

    Watching ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you my dear ❤ 😘

  • @hailemariamatilabachew4591
    @hailemariamatilabachew4591 2 роки тому

    Thanks alot

  • @bisratfanta3569
    @bisratfanta3569 3 роки тому +1

    ላጭታ ቀብታት ፀሀይ ላይ መቀመጥ አለባት ባአንድቀን ይጠፋል ወዲያው ካጠበችው አይሰራም መላጨት ካልቻለች በጣም ባጭሩ ትቁረጠው ፀጉራ ጤነኛ ሆኖ ተመልሶ ያድጋል ተመልሶ ያድጋል

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      እሺ የኔ ውድ ኮመንትሽን ስለምታነበው በጣም እናመሰግናለን

  • @senaityitbarek9399
    @senaityitbarek9399 3 роки тому

    በጣም ድንቅ የሆነ ነገር ነው ያሳየሽን ቃልዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ:: በውጭ አገር ለምንኖር ሰዎች የእዶዱን ቅጠል እንዴት ልናገኘው እንችላለን በጣም የሚገርምሽ ነገር የጏደኛዬ ልጅ አንድ አይነት ችግር አለባት::እንዴት እንደምረዳት እባክሽን ንገሪኝ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +1

      ከኢትዮጵያ አስመጡ ውጭ ያለ አይመስለኝም የምታውቁ ንገሩአት ለእህታችን

    • @senaityitbarek9399
      @senaityitbarek9399 3 роки тому

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ አመሰግናለው

  • @ሀዩወሎመካነሰላም
    @ሀዩወሎመካነሰላም 3 роки тому

    የኔዉዲ እና ያለሁት ሳኡዲነዉ ባሩሌ ከያዘኝ ዘጠኝ አመቴ አለቅ አለ ሀኪቤት በየጊዜዉ እሀዳለሁ ግን ምንም መላየለዉ እባክሽ መዳኒት ካወቅሽ አሁን ፊቴን መላልጦታል ተባበሪኝ ባሩሌ ወይም ቆቁቻ ነዉ የያዘኝ ሰዉነቴን በሙሉ 💔

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      የኔ ውድ የቋቅቻ መድሀኒት በእውነቱ ከሆነ አላውቅም ግን አጣራለው እሺ

    • @ሀዩወሎመካነሰላም
      @ሀዩወሎመካነሰላም 3 роки тому

      እሽ ዉደ አመሰግናለሁ ካማዞን እደት ነዉ ማዘዝ ሚቻለዉ

    • @sameraheb4449
      @sameraheb4449 Рік тому

      የኔ ውድ እኔ ያለሁት ሳውዲ ነው ግን እኔ ችግር ከምሀል አናቴ ላይ ጸጉሬ ባዶ ሁኗል ደግሞም በጣም ያሳከኛል እንደ ፎር ሁኖብኛ 😢 ምን ላድርግ እባክሽ መላ ካለሽ እህቴ እርጂኝ😢😢😢

  • @roraworldartwisdomyoutubec3458
    @roraworldartwisdomyoutubec3458 3 роки тому

    ቅንነትሽን አደንቃለሁ በርቺ መልካምነት ለራስ ነው እና በብዙ ተባረኪ ሁሉንም ቪዲዮ ባገኘሁት አጋጣሚ አያለሁ አስተማሪ እና ጠቃሚ ናቸው በርቺ😍🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ

  • @healthmedia
    @healthmedia 3 роки тому

    Welcome Z good info as usual stay connected.

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      እሺ በጣም አመሰግናለው

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 3 роки тому

    ሰላም ቃልዬ በእግሊዛኛ ምን ይባላል ለሰው ነግረን በምን ያገኙታል ተባረኪ ቃል ቆንጆ

    • @nardos4393
      @nardos4393 3 роки тому

      Phytolacca dodecandra ነው ሚባለው።

    • @fetiyanuri1107
      @fetiyanuri1107 3 роки тому

      @@nardos4393 🤔

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      በእውነቱ ከሆነ በእንግሊዝኛ ስሙን አላውቀውም

    • @nardos4393
      @nardos4393 3 роки тому

      @@fetiyanuri1107 en.m.wikipedia.org/wiki/Phytolacca_dodecandra

    • @askaleabebe993
      @askaleabebe993 3 роки тому

      @@nardos4393 thank you GBU

  • @Nolawi829
    @Nolawi829 Рік тому

    አረ በማርያም እኔ ልጅ የሰውአይነ ነው ይላሉ ሁሌም ሰተቱኩሰ የኔሳባታል እንዱዴ😢😢 የት ነው ማገኛው ልጅ ተስቃይች እኔ በሰድት ነው ያልሁት አያቴ በፊት ተሸሉት ነበር አሁን ድግሙ ተነሳባት

    • @AlShuwaib-sq2ej
      @AlShuwaib-sq2ej 3 місяці тому

      ዉዴ የኔ ራሱ አልፎ አልፎ አለኝ ግን እዛ ሀገር ቤት የሰው አይን ይሉኝ ነበር እና እዚህ ዱባይ ሻቦ ነገር ቢኖረው እንጠቀመው ነበር

  • @fyoriwoldesilase9966
    @fyoriwoldesilase9966 3 роки тому

    ቃልዬ ለእግር የሚመጣ ቁስል ይሁናል በዚ የእግር ቁስል የተሳቀየ ስዉ ኣለ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      መሞከር አይከፋም የኔ ውድ ግን በትንሽ ቦታ ላይ ሞክሮ ምንም ካላላቸው መጠቀም ይሻላል እሺ

  • @MasnvItel
    @MasnvItel Місяць тому

    ልህፃን ልጅ ይችላል ልጅ አራት አመቷ ነው

  • @meskitadase7661
    @meskitadase7661 9 місяців тому

    ለፀጉር ላይ ኪንታሮቶ ይሆናል