በጣም ሲያሰቃየኝ የነበረው የቆዳ ችግር Eczema በቤት ውስጥ ያረኩት / how I treat my kids eczema at home 

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 186

  • @meskitube16
    @meskitube16  2 роки тому +30

    ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላምና ጤና በያላችሁበት ይሁን መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ ይሄ ትንሽ ያግዛቹሀል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ❤

    • @hawwamohamed4903
      @hawwamohamed4903 2 роки тому +1

      ማማዬ እኔም ሁሌ ያሰቃየኛል በምን እንደሚጠፋ በምን እንደሚመጣ እስካሁን አላውኩትም ግን ይመኛል ይጠፋል ደግሞ ይውጣል በተለይ ፍቴ ሁሌም ችፍታ ነው በቃ

    • @youtube-degiyoutube9311
      @youtube-degiyoutube9311 2 роки тому

      ሰላም መስኪ እንኮን ደህና መጣሽ የምታቀርቢልን ሁሉ አስተማሪ ናቸው በተለይ ለኔ ስለ ልጅ ስለ እርግዝና የምታቀርቤቸው ቪደወወች ትምህርት ወስጀባቸዋለሁ መስኪ እባክሽ ልለምንሽ ነፍሰ ጡር ነኝ ሰባተኛ ወሬን ይዣለሁ ዱባይ ነው ያለሁት ሀገር ልሂድ አልሂድ እያልኩ ሀሳብይዞኛል ኮንትራት ነው የምሰራው ዩቱብ አመት ሆነኝ ከከፈትኩ ግን አስር ዶላር እንኮን አልሞላ አለኝ ዛሬ ጊዜ ካልተዞረ በየ ቤቱ ቪደወ አይታይም ግደታ ጀማሪ ስለሆንን የሌላ ቪደወ ማየት ኮሜንት መፃፍ አለብን እኔ ደግሞ አሁን ላይ እንደዚህ ማድረጉ ደከመኝ በቃ ወደፊትም ሊቀርብኝ ነው ይሄን ያክል ደክሜ ለምን ታውቄለሽ አይመችም ድካም አለ ስራ አለ እና ቪደወወች ሸር አድርጊልኝ የምሰራቸው ቪደወወች ሰው ጋር እንድደርሱልኝ በዚህ አጋጣሚ ይሄን ኮሜንትየምታነቡ ሁሉ መልካም ምኞት ተመኙልኝ ቤተሰብም ሁኑኝ የመጀመሪያየ ስለሆነ ፈርቻለሁ 😥

    • @mebatube1245
      @mebatube1245 2 роки тому

      መስኪየ እኳን ደና መጣሽ ግን በምን ምክንያት ይሆን ሚመጣዉ ለጥንቃቄ ያህል😍

    • @መሳይአስራት
      @መሳይአስራት 2 роки тому

      አሜን መስኩ
      ሰላም ለሁላችን!

    • @hateame7040
      @hateame7040 2 роки тому

      Ere enen yelije yeraswa chinklat betam ashegern ahun 6 ameta tadrgalesh.betam yasakikatal firfir yilal tolo Samint zayarg betam yikoshishal min tiyalesh yeras kodawa bisha new

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 2 роки тому +4

    ትክክል መስኪዬ በእምነትሽ ጠንካራ ስለሆንሽ ነይላን አድኖታል ።

  • @selamkasahun4477
    @selamkasahun4477 2 роки тому +5

    መስኪዬ ልጄ ከ አራት ወር ጅምሮ ማሳከክና ሰውነቱ ላይ የመቅላት ነገር ያወጣበት ነበር ሀኪምጋር ስወስደው ለጊዜው የሚያስታግስ የሚቀባ ይሰጠኝና መድሀኒቱ ሲያልቅ እንደገና ማሳከክ ይጀምረዋል ለሀኪም በድጋሚ ስናሳየው እምስት አመት ሲሆነው ይተወዋል እለን እኛም ወደመንፈሳዊ ነገሮች ፀበል፣እምነትና ቅዱስ ቁርባን ቶሎ ቶሎ ስናረግለት በ3 አመቱ ጠፋለት እግዚያብሔር ይመስገን ከዛወዲህ ወጥቶበት እያውቅም።አሁን12እመቱ ነው ።

  • @betsitube3672
    @betsitube3672 2 роки тому +3

    ሰላምሽን ያብዛው መስኪዬ

  • @kmkm9905
    @kmkm9905 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥሽ መሲዬ እጂግ ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 роки тому +2

    መስየ እናመሰግናለን ቆጆ ትምህርት ነው የኔ ውድ በርችልኝ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat 2 роки тому +3

    መስክዬ አንቺ ኃይማኖትሽ ላይ ጠንካራ ነሽ ስለዚህ እምነት ቀቢያት እግዚያብሔር መሀሪ ነው ግዴለሽም ትድናለች እምነት ከሌለሽ ደግሞ እለት እለት የውዳሴ ማርያም እየደገምሽ ውሀውን ቀቢያት በተረፈ እግዚያብሔር በምህረት እጁ ይዳብስልሽ እህቴ

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 2 роки тому +2

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ
    እኔ ሰውነቴ ላይ እንደ ክብ እየሰራ ብርድ እንደመታው ሰው ይሰነጣጠቃል ቡሬ እየሆነ ይነጣል ግን ምንም አይበላኝም አያመኝም አኪቤት ሄጄ የኖነ ክሬም ሰተውኝ ነበር ግን ምንም አላሻለኝም አሁን ላይ እየሰፈብኝ ነው ምን ይሻለኛል ሰውነቴ እየተበላሸ ነው
    ስለምተሰጪኝ ሀሳብ አመሰግናለሁ

  • @hometube8205
    @hometube8205 2 роки тому +25

    ይህን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ያለ ጊዜ ከመቀሰፍ ይታደጋችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 роки тому +2

    የኔ ውድ ተባርኪልኝ እውነት ነው ❤❤❤❤

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 2 роки тому +2

    ማስክዬ የኔ ዉድ 😘😘🙏

  • @kf4113
    @kf4113 2 роки тому +3

    የኔ እናት እንኳን በሰላም መጣሽ እማ የናይላየ እናት

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 2 роки тому +2

    እንደ ትንሽ መስኪየ እነናይላ ደህናናቻው ቢቢስ አደግ እና እናመሰግናለን እስኩ ለገላ ማለስለሻ በቤት ወስጥ የሚሰራ ስሪልን እንድ ፀጉር ውህድ ማለት ነው ሌሎች ይቱበሮች ሲሰሩ አያለሁ የቡና የታልባ የሎሜ የስኳር ምናምን እያርጉ ግን እኔ ጥሎብኝ ካንች ወጪ ማንንም አላምንም ማርያምን የፍልገ ነገር ቢሁን አላርግም ምክንያቱም አንች የጠቀመሽን ነው የምታሳይን በተለይ በፀጉር እድሜ ይስጥሽ ፀጉሬ ብታይ የበፍቱ እንዳለ ወቶ ከዛ አድስ አበቀል በዛ ላይ ብዛቱን አጠይቅኝ ከዛ ልስላሴው የጠቁረቱ ቀለም በቃ ምን ልበልሽ አሁን ቁመት እንድጨምር ብቻ ነው የምፈልገው እና መስኪየ በጣም ነው የማመስግንሽ እግዚአብሔር አምላክ ከነልጁችሽ ከነባለብትሽ ይጠብቅሽ

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ እናመሰግናለን
    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርላቹ

  • @KibretGebreegiziabhar
    @KibretGebreegiziabhar 24 дні тому

    እንዴት ነው እኛዳይፐር አንጠቀምም ስለዚህ ሊከሰት ይችላል

  • @tiruyegirme9724
    @tiruyegirme9724 Рік тому

    ልጀ ሁለት አመቷ ነዉ እናም ቆዳዋ በጣም አስቸጋሪ ነዉ የያሳክካታል ይሸላል ከዛም እንደቁስል በየ ሰዉነቷ ጡብ ጡብ ይላል ብቻ በጣም የተቸገረች ልጀ ሲያሳካት እንቅልፍ እንኳን አያስተኛትም እናም ሀኪም ቤት ስወስዳት ዘለቄታዊ መፍትሔ የለዉም ከዛም ፀበል አስጠመኳት ካወቅሽዉ በርሚል ፀበል ድረስ ሔጀ አስጠመኳት እናም አሁን በጣም ለዉጥ አላት የጠቋቆረዉ ሠዉነቷ እየሸላ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እናም ልልሽ የፈለኩት ከህክምና ይልቅ ወደ እምነትሽ መሔድ ይሻላል

  • @feyselkasim3830
    @feyselkasim3830 2 роки тому

    መስኪ ሠላም ነሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ ላንቺም ጤና ይስጥሽ እህቴ በእናትሽ ፀጉሬ በጣም ደረቀብኝ ግን በእጄ ስነካው ቅባት አለው ምን ላድርግ በዛ ላይ ከለሩ በጣም ቀይ ነው ለማጥቆር በተፈጥሮ ፀጉሬ ጠንከር ያለ ነው እስቲ መላ በይኝ አመሰግናለው

  • @yordiyordi2859
    @yordiyordi2859 2 роки тому +2

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ጎረምሳው አድጉአል ተመስገን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ። እኔ የ5 አመት ልጄ እንቁላል እና የስንዴ ዘር አላርጂ ነች። ገና 6 ወሯ ላይ አላርጂክ መሆንዋን ሳላውቅ ሴሪላክ ነገር አብልቻት መስኪ አታምኝም በ10 ደቂቃ ውስጥ ፊትዋ ድብድብድብ ብሎ አይኗ ሁሉ completely አብጦ ተዘጋ ከዛም ኢመርጀንሲ ነው ስንበር የሄድነው። ደግነቱ በደንብ ትተነፍስ ነበር። ስትመረመር ስንዴ ዝርያ እና እንቁላል አላርጂክ ነች። ሁሌም gluten free ነው የምትበላው። አሁን እያደገች ስትሄድ ግን ኖርማል ፓስታ ለመሞከር ስንሰጣት ቆዳዋ ላይ ምንም ሽፍ አይልም ግን ሆድዋን ይረብሻታል ከዛም ይወጣል ሲያስመልሳት ደህና ትሆናለሽ ሁሌ። ኢትዮጵያ ስንሄድ የማንይዘውን የሷ ምግብ የለም ደግነቱ ወተት፣ቺዝ፣ እንደ sausage ያሉ ነገሮችን ትበላለች። ባለፈው እዛ ለቫኬሽን ሄደን ልክ ልስንመለስ sausage አለቀብን እና ከዛም supermarket ሄደን የቺክን sausage ነው የምትወደው እና እሱን አንብበን ገዛን ። ምንም ስንዴ እንቁላል የለውም ከዛም አብስለን ኤርፓርት ሀገር ሰላም ብለን ሄድን ማታ ነበር check in አልፈን እስከምንገባ እየጠበቅን እሷ በላች። ከ 20 ደቂቃ በኃላ ላብ በላብ ሆነች ትውከት ጀመራት በላይ በላይ ፍርሀታችን የነበረው ከባሰባት ምን ልንሆን ነው plane ውስጥ። እኔ ከድንጋጤዬ ብዛት መንቀጥቀጥ ጀመርኩ ብርድ ብርድ አለኝ። እሷ በዚህ ታስታውካለች ባለቤቴም አለ ደግሞ የ3 አመት ልጅ አለን እግዚአብሔር ይስጣቸው ሰልፍ ላይ ሆነንም ነበር ሲያስታውካት በቃ ትርምስምሳችን ወጣ እይገልፀውም እግዚአብሔር ይስጣቸው እዛ ቆሞ የነበረ ህዝብ ተባበሩ ቀድመን እንድንገባ አደረጉን ከዛም 3ቴ አስመልሶዋት ተረጋጋች። አስቢው sausage ላይ ያልተፃፈ ግን የጨመሩበት ነገር አለ ማለት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የተሰራ Sausage ነበር። ብቻ እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቅልን። ቀላል አይደለም።

    • @meskitube16
      @meskitube16  Рік тому +1

      እናቴ የልጅን በተለይ እንደዚ አለርጂ ሲሆኑ ያየ ያቀዋል ስቃዩን ናይላ ቢያንስ በሳምንት 2 ግዜ ሆስፒታል ነበር በየ ኢመርጀንሲው ምንሰቃየው ናይላም እንቁላል, የለውዝ ቅቤ, የወተት ተዋፅኦ እና የገና ዛፍ ፅድ አለርጂ ናት የ ደም ምርመራም ቀጠሮ አላት ብዙ ለማወቅ ናታግ ደሞ የለውዝ ቅቤና ለ eczema ማንኛውም የወተት ተዋፅኦ እኔም ጡት ስለማጠባው መብላት አልችልም እግዚአብሔር በቃ ይበለን ሰው ጋር እንኳን አምነሽ ማቀላቀል አትችይም ምናልባት የሆነ ነገር አንስተው ይበላሉ በማለት እግዚአብሔር ጨርሶ ከውስጣቸው ያውጣልን🙏🏽💕

  • @samrawitkebede4598
    @samrawitkebede4598 2 роки тому +1

    እውይ ናታን ናይላን ነው የሚመስለው ጌታ ይባርክልሽ

  • @beritkuangebreselase1148
    @beritkuangebreselase1148 2 роки тому

    መስኪየ በናትሽ እስኪ እኔ ፊቴ በጣም ቁጡ ነው በዛላይ ደረቅም ነው ምን ለጠቀም ሰኪ ነገሪኝ 😍😍🙏🙏

  • @ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ

    የኔ ጄግኒት! በድቺ

  • @Fre721
    @Fre721 2 роки тому +1

    Hi meski I have true information and very useful and healthy for kids
    How to prepare food ( super healthy food)
    How to get them off sugar
    How to cure eczema for good
    From my kids experience
    I want to start you tube to bring this awareness to our community
    So can you give me some advice how to start this!?
    Thank you!!

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +1

      yes, please this would be really important for a lot of people out there suffering from eczema important for a lot of people out there suffering from eczema, just open UA-cam channel and start advice people its easy once you started you will be fine

  • @lemlemteka1653
    @lemlemteka1653 2 роки тому

    ሰላም መስኪ እዴት ነሽ ለተሸበሸበ ፊት ምን ልቀባ?

  • @asetergeberemedehin947
    @asetergeberemedehin947 2 роки тому +2

    የኔ ልጅ ሰውነትዋ በጣም ያሳክካት ነበር ምግል ነበረ የሚወጣው በፊትዋ እኔ ግን ማረግላት የነበረው ግራዋ አድርጌ አጥባት ነበር ከዛ ተኝታ ታድራለች አሁን ግን ትቶታል ተመስገን መድሀኒት ሰጥቻት አላውቅም

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +2

      አዎ ኢትዮጵያ የወሰድኳት ግዜ ቤተሰብ እያጠቧት ነበ በግራዋ የናይላ ይቀላል ያሳክካታል ይላላጣል ተመስገን አሁን ይሻላል😢

    • @ሌመንበላይ
      @ሌመንበላይ 4 місяці тому

      የኔ እህት እባክሽ ላናግርሽ ቴሊግራም ካለሽ ❤

  • @ejigayewzewdu7202
    @ejigayewzewdu7202 2 роки тому +1

    መስኪዬ ሠላም ሠላም ሁሉም ሠላም ነው እውነትሽን ነው ለብዙ ጊዜ ያላስተዋልኩት ጸጉሬን ቅባት ስቀባግንባሬላይ ችፍ ይላል ሌላ ቀን አው ፊቴን ሠውነቴን ያሣክከኛል ነጭ ይሆናል በትንሹ እንደመላላጥ ይላል ምን ይሆን

  • @hiwothaile5662
    @hiwothaile5662 2 роки тому +1

    I knew it was Avery hard time for my baby and my self too ezema is real God helped us thanks meski that is what the dermatologist said too

  • @nigatuwatamirat7319
    @nigatuwatamirat7319 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መስክ

  • @nusyhrumyh2913
    @nusyhrumyh2913 2 роки тому

    Selam meski leje ke hesanenetua jemero betam yamat neber ahun 5 amet hunuatal sewentua lay yalew tetuatal gunchochua fitua lay yekelal ende madyat hono altefa alen

  • @helenmamo4135
    @helenmamo4135 2 роки тому

    መሲዬ አይዞሽ ፀበል እልክልሻለሁ ትድናለች

  • @djhs4135
    @djhs4135 2 роки тому

    እኔከግጭሌአካባቢአለ 4 አመትሆነእያልሞከርኩትየለም ቀይ ይሆናል አሜን መፍትሄአጣሁለትያረብ

  • @AminatKedir
    @AminatKedir 7 місяців тому

    የኔ ዉድ እኔም በጣም ያስቸግረኛል በተለይ ደረቴ አካባቢ ጡቴ መሀል ላይ ሀኪ ቤት ሂጀም ምግብ ቤጂቴብልና ነጭ እሩዝ ብቻ ብይ አሉኝ ግን እደዛ ሳረግ ይጠፋል ተሳስቸ ሌላ ምግብ ከበላሁ ይመለሳል በጣም ያሳክከኛል😢😢😢😢

  • @yetutadesse5420
    @yetutadesse5420 2 роки тому +2

    Aquaphor Vaseline is the best moisturizer for kids who have eczema. I have been using it for my kids who have eczema. It works well.

  • @የናቶናፊቂእምአብደላ

    መስኪ እኔ ባሩሌአሥቸግሮኝል ከፓርማሢክሬም ገዠቸእጠቀማለሁ ይጠፋና ግን መልሦ ይመለሠል መፉትሄ ካለሽ መላ በይኝ

  • @abebaaboye4168
    @abebaaboye4168 2 роки тому +1

    Selam meskiye Endat nesh yenem lija ye qoda derkat alebet betam new yemisakayeu

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 8 місяців тому

    መስኪ መልካም ልጅ እምነትሽ አድኖልሻል

  • @dagifilmon1510
    @dagifilmon1510 2 роки тому

    Meskiye tebarki enem betam eyetechgerku new belij ke 3 wer jemiro ahun 8wer molati anchi yalishehun hulu mokiralew hospital beyegezew sichenekegn ewesdatalew gin minm ayerdagnm yemisetut cream ahun ye lijoch vaseline tineshi yisalal gin ewnte sikayu kebadi new enqlif matatu lehulu belaye yelije sekaye thank you for sharing your experience. Ena gin ye tsegur qebat min ayenet new yetetekemishw please tell me 🙏🏾

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      Jamaican castor oil ነበር መጀመርያ የተስማማት ከዛ ኮኮናት የዚ ሀገሩንና የህንዶቹን ሞከርኩ የዚ ሀገሩ አልተስማማትም የህንዶቹ ሰማያዊው ተስማማት ከዛ ሁለቱን መቀላቀል ጀመርኩ ከዛ olive oil ትንሽ ጨመርኩ አሁን በሮዝመሪ አርጌ የሰራሁትን እቀባታለው ፀጉሯ ደረቅ ስለሆነ doogro የጭቃውንም እጠቀምላታለው አንዱን አንዱን ለየብቻ ሞክሪላትና የሚስማማትን ትቀላቅይላታለሽ

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 8 місяців тому

    ይህን በሽታ ሶስት ጊዜ ታክሜዋለሁ ግን እስካሁን ለውጥየለውም እስት በጄየምትይው መድሃንት ካለ ተባበርኝ እባክሽን?

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 8 місяців тому +1

    እነም በዚህ በሽታ በጣምነው የተቸጋርኩት

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 2 роки тому

    መስኪ ኡንከን በሳላም መጠሽ ጥያቄ ሊጠይቅሽ ናው እባክሽ መለ በይኝ ጸጉሬ ከለይ ጫፉ ጋ ከመጠን በለይ በጠም ሲስ ናው ሰው ቁረጪው ይለኛል እኔ ደግሞ መቅረጥ አሎድም ምን ትመክሪኛለሽ አመረጭ ናገር ከለሽ ኒገሪኝ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 роки тому

    መስኪዬ ሠላምሽ ይብዛ ናታን እስከ ሚወለድ አላጨናንቅሽም ብዬ ዝም ያልኩሽ በጣም ምፋገው ቪዲዮ ነው እግርን ፎታ አስቼ ሁላ ልኬልሽ ነበር ግን አላየሽውም

  • @habtamuagezahgnidire
    @habtamuagezahgnidire 2 роки тому

    እረ በእመብርሃን ኤግዜማ እንደኔ የተጫወተበት ያለ አይመስለኝም ተባረኩልኝ እህቴ

  • @ethiobetiytube6584
    @ethiobetiytube6584 2 роки тому

    Betam amesegenalew fetari yakeberelegn meskiyeee🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Muhammed-u8o2s
    @Muhammed-u8o2s Місяць тому

    ይተላለፍል እዴ ዉዴ በናትሽ ንገሪኝ

  • @Arsamatube
    @Arsamatube 2 роки тому +1

    Enkan dehna metashi yemwedshi ehta yetegura medhenit yemra newu swedshi ljochshn beselam yasadglshi

  • @FaizaGetachew-wf3qv
    @FaizaGetachew-wf3qv Рік тому

    እኔ እራሡ ትናትና ክሊኒክ ነበርኩ በዚሁ ምክንያት የኔ ደግሞ የመድሀኒት በክኒን ነው የሚነሳብኝ በጣም ከባድ ነው አላርጅክ

  • @entisardin5783
    @entisardin5783 2 роки тому

    Selam miski yenem lij betam new yaschgrgn 2 gezi yekoda spishalist gar heja altshalatim Gera gebagn betam yasakkatal

  • @abdisakitila1919
    @abdisakitila1919 Рік тому

    ብዙውን ጊዜ ከቆይታ በኃላ በእግር ላይ የሚያሣክከኝ ያውም የሚለበልበኝ እንቅልፍ የምነሣኝ ደም ሥሬ የሚያጠቆር ስለሚያስቸግሬኝ መጠቀም ያለብኝ cream ቢትጦቆሚኝ በትህትና እጠይቃለሁ!

    • @aberuyeamare4442
      @aberuyeamare4442 9 місяців тому

      ሀኪም ቤት ይህ ከበድ ያለ ይመስላል primacy ሂደህ ብታሳይ እነሱ አይተው መድሀኒት ያዙልኃል

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 2 роки тому

    መስኪዬ እኔ እጄን እያዛከከኝ ተሰቃይቼ ሀኪም ቤት ስሄድ ኤግዚማ ነው አሉኝ ከባድ ነው በሰው ቤት ሁኖ መሰቃዬት

  • @AfeworkAlemu-m3e
    @AfeworkAlemu-m3e 19 днів тому

    ሰላም ጤና ይስጥች በናትሽ እኔ እግረ ላይ 7አሜት ያስቸረኝ ብዙ እክምና እጀ መፍተ አጣሁ አንሽ ጋ መፍተ ካለ አሳወቅኝ

  • @jamila3850
    @jamila3850 2 роки тому

    አወእኔምአስቃይቶኛን አሳአ ቴምር እቁላልነበርየከለከሉኚ

  • @ayedaayeda216
    @ayedaayeda216 2 роки тому +3

    መስኪ ሰላም ላንቺ ይሁን!!!

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 роки тому

    የልብስ ማጠቢያውን እኔም እሱንነው የምጠቀመው

  • @Buzei27
    @Buzei27 2 роки тому

    Leja fitun mn lekebaw?? Coconut arif nw

  • @mekdisemazger1404
    @mekdisemazger1404 2 роки тому

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርችልን

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 2 роки тому

    Ufffff miyasxella basheta nawe qelale yemealale enkwane marelshe nayilayen😍🙏🙏🙏

  • @betsitube3672
    @betsitube3672 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይማርላችሁ

  • @Bebi27483
    @Bebi27483 2 роки тому +3

    አመሰግናለሁ የላይላ እናት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያካፈልሽን

  • @kerimagashudamta1223
    @kerimagashudamta1223 2 роки тому

    ማሻአላህበርቺ ኡሙናይላ

  • @helennebiyu9480
    @helennebiyu9480 2 роки тому

    መስኪዬ ደና ነሽ?🙏
    እኔምልሽ እኔ በጣም ለፀጉሬ አቮካዶ መቀባት እፈልጋለሁ ነገርግን ግንባሬ ላይ ብጉር ወዲያው ግልብጥ ነው የሙልብኝ ከዛ ይጠቁራል አቮካዶው ለፀጉሬ ግን እጅግ በጣም አሪፍ ነበር ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽ?🙏

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +1

      ወደ ፊትሽ ሳታስጠጊ ተቀቢ ግንባርሽን ሽፍን አርገሽ

  • @KibretGebreegiziabhar
    @KibretGebreegiziabhar 24 дні тому

    እናመሰግናለን

  • @azebdebela6098
    @azebdebela6098 2 роки тому +2

    ... hope you happy Christmas day. ደርባባዬ

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 2 роки тому

    አረ መስኪዬ እፊቴ ላይ በየወሩ ብጉር ይወጣብኛል አሁን ግን አቀም ብሎኛል ፊቴ ላይ በጣም ያሳክካል ደግሞ ምን ይሻለኛል

  • @ADAMUSHADO
    @ADAMUSHADO 6 місяців тому

    በጣም ያሣክከኛል ሰውነተን እቤት ውስጥ የምሠራ ውህድ አሳይኝ

  • @mahletezema888
    @mahletezema888 2 роки тому

    Ere meskiye ene teyegn benatesh kakucha new yaschegergn alek alegn alden alegn medanit eyetrkebahu yetefal endegena temelso yemetal ebakesh erjign

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    እኔ የአሰሪወቼ ልጂ 18 አመቷ ከህፃንነቷ ጀምሮ ነው ያለባት አለቺኝ እናቷ እናም ያልሄደችበት ሀኪም ቤት የለም የተለያየ ከኒና ክሬም ይሰጣታል ለውጥ የለም ሲነሳባት በጣም ነው የምታከው አብረን አንድ ክላስ ነው የምንተኛው ስታክ እንቅልፍ አይወስዳትም ወላሂ ስታሳዝን በተለይ ሙዝ እንቁላል ቱና እና ቅመም የበዛባቸው ምግቦች ከበላች ይብስባታል እጧን ሲሸታትም ያማታል ብቻ ታሳዝናለች

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 роки тому

    meskiye endet nesh❤🙏

  • @Li-17
    @Li-17 2 роки тому

    የኔም ልጅ ልጅ ሆና ነበርባት እጆላይ መገጣጠሚያ ላይ ብቻ ነበር የሚወጣባት ዝም ብሎ ያሳክካት ነበር ይቀላል ዶክተር Aveeno ሻፖ ሎሽን አዞላት ነበር ምንም ለውጥ አላመጣም እኔ በራሴ በምን እንደሚነሳባት መከታተል ጀመርኩ በደርቅ ሳሙና dove Shea butter ሳሙና ሳጥባት ደህና እየሆነች መጣች ሻንፖም ሎሽንም ስተው እራሱ እየተዋት መጣ አሁን 4 አመቷ ነው ምንም የለባትም

  • @kidusfikir3017
    @kidusfikir3017 2 роки тому +1

    Meskiye tsegursh betam erzmual betam yamral

  • @fanaesk7676
    @fanaesk7676 2 роки тому +1

    I have been waiting for this video from you. Thank you 😘. My youngest has eczema. After trying the medicinal route, every cream ,body wash, and detergent under the moon( almost), it didn't help him. I decided to take the natural route by using less soap on him, Aquafor vaseline, and Dr. bronners soap to wash his clothes. Switched to all cotton clothes, blankets, etc...Kinna helped but still has flare-ups. I will try the honest brand as you recommended. Thank you very much. Plz keep making videos on this topic from time to time when u discover something new that could help your viewers.

    • @helenwoldemariam4938
      @helenwoldemariam4938 2 роки тому

      You don't have wait solution from her talk to your Dr. They will give you advice

    • @fanaesk7676
      @fanaesk7676 2 роки тому +1

      @Helen Woldemariam Thx, but i have made it clear on my above comment that i have tried the medicinal route. The steroid creams and syrups were actually doing him harm more than helping. I personally do believe that the body heals( in almost most cases) by what we put on it and in it. The fewer ingredients, the better. I am in the medical field myself, so I know that most doctors aren't holistic, meaning they dont push naturopathy medicine. To make it simpler to you... It's not like i was waiting for meski to heal my son's eczema. I was simply referring to natural tips, products, food substitutes, and in general learning from another mother that is going through the same path. FYI, i did grasp a couple of things that i can try from this video.

  • @Hanifkadir622
    @Hanifkadir622 2 роки тому

    Meski ine lije ahun 6 month lihun new exema yelebatim gn dry skin new yelawu mixaqamilat gira gebagne

  • @YeabSira-i2u
    @YeabSira-i2u Рік тому

    ere water ejen stateb new yemiyasakkegn eko
    demo alfo alfo new

  • @اميناتمحمد-غ4ف
    @اميناتمحمد-غ4ف 2 роки тому

    እህት እኔ አለብኝ ምን ላዲረግ

  • @wederweder1187
    @wederweder1187 2 роки тому

    ፈጣሪ ይማራቸው

  • @ChuBera-h3x
    @ChuBera-h3x 6 місяців тому +1

    ማርና የአጃ ዱቀት ቀላቅላቹ ቀቡ 100% መድሀኒት ነው

    • @Ahmde-o4p
      @Ahmde-o4p Місяць тому

      አጃውንቀቀዬ ነው

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    መስኪየ ቡግር ስቅይት አድርጎኛል ፊቴ ደረቴ ትክሻየ ላይ በጣም ይወጣብኛል እናም ወደ ቆዳ ሀኪም ልሄድ ነው እስካሁንም መቆየቴ ስህተት ነበር::እና የቆዳ ሀኪሞች የሚሰጡኝ ማንኛውንም ነገር ልጠቀም ? ክኒን መርፌ ክሬም ሌላም ሌላም ...

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 2 роки тому +2

    እህቶቸ በፀሎት አስቡኝ በጣም እያመመኝ ነው ጭንቀት አይምሮየን ካንገቴ በላይ የኔ አካል አይመስለኝም አይምሮየ ጭንቅ ጥብብ ብሎብኛል 😢😢😢 በስደት ላይ እፍፍ

    • @meserethaile9599
      @meserethaile9599 2 роки тому +1

      አይዞሽ እናት ፀልይ፤ በቀዝቃዛ ዉሃ ሻወር ዉሰጂ፤ እስፖርት ስር፤ የሚትችይ ከሆነ ወጣ ብለሽ በእግርሽ ሂጅ፤

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +3

      እግዚአብሔር ይማርሽ ጭንቀትሽን ያስወግድልሽ ሰላምሽን ይመልስልሽ ያስጨነቀሽን ሁሉ ያቅልልሽ❤❤❤

    • @MesiChannel19
      @MesiChannel19 2 роки тому

      @@meskitube16 አሜን መስኪየ በጣም ነው የከበደኝ እዚህ ላይ ሳይ የማይግሬን ምልክቶች ናቸው የሚታዩብኝ 😢😢😢 ይተወኛል እያልኩ በጣም ቆየብኝ

    • @MesiChannel19
      @MesiChannel19 2 роки тому

      @@meserethaile9599 ጆርዳን ነኝ እማ የተረገመ አገር ነው የት እወጣለው ስንት ጊዜየ

    • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
      @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ 2 роки тому +1

      አይዞሽ እመቤቴ ትዳብስሽ የመምህር ተስፋዬ አበራ ሚል ጥሮ ነገር አለ ትፈወሻለሽ እሺ

  • @ZeburaZeb
    @ZeburaZeb Рік тому

    የምረ በጣም ነው እማመሰግናለሁ

  • @etsegenetshibeshi3126
    @etsegenetshibeshi3126 2 роки тому

    Weyeee Ene erasu Meski Betame Techgeryalew

  • @TigstAbebaw-o7r
    @TigstAbebaw-o7r Рік тому

    እውነት ነው እኔም ተሰቃየው

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 2 роки тому +1

    ኤግዜማ ብዙ ግዜ አለርጂ የአስማቲክ የአስም የመተንፈሻ ችግር ምልክት በጣም መጠንቀቅ አለብን

  • @mekdisemazger1404
    @mekdisemazger1404 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @Feruzabahiru
    @Feruzabahiru Рік тому

    eni buzu gezi hakim bet tamalelesku basebgn enje menm lawet yelem ayednm nw yalcngn yakamachgn docter mn mareg albgn

  • @KibretGebreegiziabhar
    @KibretGebreegiziabhar 24 дні тому

    የልጆች ሽንት

  • @ayniabrsh9295
    @ayniabrsh9295 2 роки тому

    መስኪዬ እረ ተሰቃየች ልጄ እግሯ እራሱ በቃ ጥቁር ብቻ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +1

      ናይላም ሰውነቷ አሁን ይሻላል እንጂ ጥቁርቁር ነው ያረጋት አንገቷ እጇ እግሯ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን😢❤

  • @berhan1239
    @berhan1239 2 роки тому +1

    Konjet🥰❤♥😘

  • @firehiwotfirehiwot5740
    @firehiwotfirehiwot5740 2 роки тому

    Betam techegralhung egeran eja lay

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 2 роки тому

    Selame.meski💕💕💕💕

  • @yousseffakhe1405
    @yousseffakhe1405 2 роки тому +1

    Selam

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 2 роки тому

    እ/ር ይማርላቹ ኡፍ 🙏

  • @abebechyilma511
    @abebechyilma511 2 роки тому

    ሰላም ሰላም መስኪ ባለሽበት ሁሉ መዳናለም ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ አድነገር ላስቸግርሽ
    you Tube አለኝ መስኪ አክሰስ ለመሙላት
    አስቸገረኝ እያነሳ የኔዉድ አስርዶላር ላክልኝ በፕሮ ፋይሌ ገብተሽ ላኪልኝ እኔ ስለማልችልነዉ እደማታሳፍሪኝ እርግጠኛነኝ

  • @hiwotbekele3707
    @hiwotbekele3707 2 роки тому

    Era organic yemibal kebat tetekemu enatoch le leje cradle cap betam sertolengale le eczema teru newu Amazon lay ale

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      አዎ ናይላ ስትወለድ ገዝቼው ነበር አሪፍ ነው ኢክዚማዋ ሲነሳባት ተውኩት እንጂ ውስጡ ቢጫ አነት ነው

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      አብሬ የ ማር ሀኒ ቢ ሳሙናውንም ገዝችው ነበር

  • @helenokubay5488
    @helenokubay5488 2 роки тому

    Egziabher lameno derash new

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      በጣም ተመስገን😢❤

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 Рік тому

    ይው ሶስት ወር ሆነኝ ተሰቃየው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NatiErmiyas-h5m
    @NatiErmiyas-h5m Рік тому

    ebakishe ye kakuche madanete

  • @fenetdiro857
    @fenetdiro857 2 роки тому

    Avukado ina buzii endetnew alarijjii yihonal

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 роки тому +1

    ምፕስክዬ ተባረኪ ልጆችሽይባረኩ በርቺ
    መልካም ምሽት

  • @letnseahagos3502
    @letnseahagos3502 2 роки тому +1

    ሜስ ሽኮር

  • @Hgf-v3b
    @Hgf-v3b 9 місяців тому

    አረ እኔም ልጂን ያሳከዋል

  • @fuadahmed8303
    @fuadahmed8303 Місяць тому

    ❤❤❤❤