58ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሚጸልዩ ቤተሰብን የበተነ ክፉ ምክር ሚስጥሩ ያስገርማል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 292

  • @eftahtesfasilase4230
    @eftahtesfasilase4230  2 роки тому +89

    መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ተስፋዬ አበራ ሞላ
    1000473154 335
    በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ
    በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ

    • @senaitechartier7938
      @senaitechartier7938 2 роки тому +1

      መᎃህር እባክህ የውስጥ ስልክ ለማግኘት ፈልጌ ነበረ ሳንቲም ለመላክ በዌስተርን ነው እኔ መላክ ምችለው አመሰግናለሁ ❤❤❤

    • @mekdesmekdes5603
      @mekdesmekdes5603 2 роки тому +1

      Amen Amen Amen

    • @myreallife7965
      @myreallife7965 2 роки тому

      Mhamhar selam new bhanti temhari bezhu lewti agetni 39 live lge angrnki nber bhale protestant abhat Messner new yalkeki bejoro yemsdbwi ngeri meni letwi alechale ahuni betam tekwami hunhale

    • @yonaseyob3199
      @yonaseyob3199 2 роки тому

      T😮y😮ööl😅😅😅😢😅upuoåp

    • @fevehfeveh2082
      @fevehfeveh2082 2 роки тому

      መምህር እማዋራህ ነበርኝ እንደት ነዉ የማገኝህ በላይብ የሚነገር አይደለም በማርያም ከአየህዉ ችላ እንዳትል

  • @Ermi956
    @Ermi956 2 роки тому +261

    ዘማሪ አማኑኤል መኮንን እባላለሁ መዝሙር ከሰራው ቆየው ልለቀው ብፈልግም የሚረዳኝ አጣው የመንፈስ እህት ወንድሞቼ በማርያም አግዙኝ አረ እስከመቼ ነው

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera 2 роки тому +82

      ዘማሪ ከሆንክ መለመኑን በመጠኑ አድርገው መዝሙርህ በራሱ ጥሩ ከሆነ እራሱ ወደህዝብ ያደርስሐል
      እንዲያውም በዚህ መልኩ እየለመንከን እንድናዳምጥ ከጨቀጨከን እንድንጠራጠርህ ታደርገናለህ
      ደግሞ ሁልጊዜ ስትፅፍ ሰላምታ ሰጥተህ ቢሆን የመርሀግብራችን ተካፋይ መሆንህን እናውቃለን
      ዘው ብለህ ትገባና ልመና ትጀምራለህ
      ከዚህ በፊት የፃፍካቸውን አይቻቸዋለሁ በደረቁ አትጨቃጨቅ
      ካስቀየምኩ ይቅርታ

    • @Ermi956
      @Ermi956 2 роки тому +15

      @@memihirtesfayeabera መምህር አዎ እከታተላለሁ አንተንም በቴሌግራም ለማናገር ብዙ ግዜ ሞክሬያለሁ ስልክክም አይሰራም መልክትም አመልስም ካጠፋው ይቅርታ

    • @ዩባቤዘተዋህዶ
      @ዩባቤዘተዋህዶ 2 роки тому +11

      @@Ermi956 ኣይዞህ መምህር መርሃግብር እየበዛዉ ይሆናል እጂ ይመልስልህ ነበር በጽሎት መትጋት ኣለብህ እግዚኣብሔር ኣምላካችን ይረዳሃል በርታልን ሳብስክራይብ እናደርጋሃለን እህቶችህ 👏👏😘😘

    • @ዩባቤዘተዋህዶ
      @ዩባቤዘተዋህዶ 2 роки тому +13

      @@memihirtesfayeabera እኔ ግን መምህርየ ኮሜት መጻፍ በጣምነዉ ምጠላዉ እዚህ መርሃግብር መከታተል ከጀመርኩ ሁለት ኣመቴ ነዉ ግን ሁለት ግዜ ብቻ ኮሜት ጽፊኣለዉ 😘😘 እድሜህን ያርዝምልን መምህራችን ሃገሬ ልገባ ኣስባለዉ ግን ዶሞ ፈራሁ ማለትም ቤተስቤን የት እንዳሉ ኣላዉቅም ሁለት ኣመት ኣለፈኝ 😢😢💔

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 роки тому +3

      @@ዩባቤዘተዋህዶ የኔውድ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልሽ 😥😥🙏🏿🥰🥰

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 2 роки тому +11

    በዚህ ቤት የገባህ ቅዱስ ገብርኤል በኛ ቤት ግባ ለዘመናት እንቆቅልሽ የሆነውን የቤተሰብ ጣጣ ድል እንድነሳ እርዳኝ 🙏

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +19

    እውነት የዛሬ ገጠመኝ በጣም ደሰ የሚል ና አሰተማሪ ነው በተለይ የልጁ ጥንካሬ እጅግ ይደንቃል እኔ ብዙ ተምሪያለሁ የሁላችን ህይወት እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምረልን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 2 роки тому +5

    መምህር ተስፋዬ አበራ፣ድንቅና አስተምህሮ ገጠመኝን ገራሚ የሰው ሕይወትን ልምድህን በእጅጉየሚደነቅ ዝግጅት ነው።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @kidisthailu6085
    @kidisthailu6085 2 роки тому +1

    አፈ ወርቅ በአንተ ትምህርት እጅግ በጣም ብዙ ሰው ወደ ቸሩ መድሃኔአለም መንገድ ተመልሷል እየተመለሰ ነው! እኔም በተግባር በቤቴ በአንተ ድምፅ ውስጥ አግዚአብሔር ወደልቤ ገብቶ ታምር ሰራ ማዳኑን እያጣጣምኩት እገኛለሁ። እመብርሃን አማላጅነትዋን በተግባር አየሁት የቅዱስ ሩፋኤልን ፈጥኖ ደራሽነት አማላጅነት በብዙ እያጣጣምኩት እገኛለሁ! አፈወርቅ ቅንነትህ መልካምነትህ በንግግር ህ ውስጥ ቁልጭ ብሎ ይነበባል። ገና ብዙወችን ወደ ህይወት መንገድ ታስገባለህ እግዚአብሔር በድምፅህ ብዙወችን ይጠራል። keep it up please!!!!!

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +1

    _ስለ እውነት ይህንንን ገጠመኝ ስሰማ ልጁን አደነኩት በእውነት አንድ አንድ ወንድሞችና እህቶች በጣም ያስቀናሉ በመንፈሳዊ ህይወታቸው ከእራሳቸው አልፎ ለሰው ይተርፋሉ የመምህርን ትምህርት የማይሰሙት ሰዎች ይህችን ገጠመኝ ብሰሙት ደስታዬን አልችልም ነበር የምር ለካስ እንደዚህ አይነት ችግር ያለባቸው ሰዎች ናቸዉ እውነቱ እንዳይወጣባቸው የሚቃወሙት ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ የምር እኔም በጣም የሚቀረበኝ ሰው ነበር እናም በማህበረ ቅዱሳን ላይ የአባታችን ስም እየነቀፉትን እየሰማሁት እኔ ደግሞ ስለሚሰማ ከዛ ቦታ ንቂ ሼር እየደረግሽ የሚትሰሚው ነገር አይሆንሽም ንቂ ምናምን ስለኝ እኔ ማ የገባኝኝ ነገር መማር ነፃ ፍቃድ አለኝ አልኩት በሀይማኖት ነፃ ፍቃድ ብሎ ነገር የለም ምናምን ተባለን እናም ከእኔ እራቅ አለ የእናንተን ትምህርት በመስማት እናም እኔ አዋቄ ነኝ የሚሉት ሰዎች በጣም አስቸጋሪ ናቸዉ ለእነዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን በእውነት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏መጨረሻ ላይ ደስ የሚል ዝማሬ ነው የሰማሁት አጥንትን የሚያለመለም መንፈስን የሚያድስ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን አሜን ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ_

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እንኳን ለአባታችን ቅዱስ አማኑኤል አደረሳቹ ጌታ ሆይ ጠንቋይ ደብተራ መተት እና ክፉ ወደ ሰው የሚልኩ ሁሉ ለንሰሃ አብቃልን

  • @txabyssinia1773
    @txabyssinia1773 2 роки тому +8

    እማ ፍቅር እንደዚህ አጠገብህ ሆና ገጠመኝ ሳዳምጥ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ። እናቴ እመቤቴ ሳይሽ መንፈሴ ይረጋጋል ! የእኔ እናት ።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +25

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 2 роки тому

      ቃላህዉትን ያስማልን ተስፈስላሴ ደንቅ ትምህርት

    • @h6ey335
      @h6ey335 2 роки тому

      ሐኒዬ ቤተሰብ አድርግኝ ውድ😘

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому +3

    እንኳን ለቅዱሥ አማኑኤል ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ ቅዱሥ አማኑኤል በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥሉ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @salme4126
    @salme4126 2 роки тому +1

    መምህር ጠላታችን ዳብሎስ አይምራቸውን የዘጋቸው ስዎች ናቸው ትምህርትህን ቀጥልበት በርታ ጋና የእትዮጵያ ሰዎች በሙሉ ይመጣሉ

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 2 роки тому +8

    አቤቱ ጌታሆይ አድማጭ ልብን ስጠን የሰማሁትን በተግባር እድፈፅም እርዳኝ አምላኬ

    • @hiwi-21216
      @hiwi-21216 2 роки тому

      👏👏👏

    • @h6ey335
      @h6ey335 2 роки тому

      በቅንነት ቤተሰብ አድልግኝ እህቴ😘🙏

  • @aynabebazinaw5111
    @aynabebazinaw5111 2 роки тому +1

    መምህር እጅግ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ሁላችንንም ይማረን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቀን ለሰው ክፉ ከመሆን ይሰውረን መላ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ገብረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ሰላሴን በጸሎትህ አሰበን

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚዘምን እደዚ እድንበርታ የምታደርገን መምህር ተስፈዬ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወይይይይይይይ ተመስገን በእውነት አቤቱ ቸሩ መድሐኒአለም ቸርነቱ መምህራችን በእውነት ለሁላችሁም ቃሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @bere2532
    @bere2532 2 роки тому +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ

    አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ መምህር በርታልን

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው ወንድማችን ሰምቶ ለሚቀየር መልካም ነው በርታ ወንድማችን ጌታ ይርዳህ በሁሉነገርህ

  • @ወለተስላሴብዙአየሁ
    @ወለተስላሴብዙአየሁ 2 роки тому +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህር ረጅም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @mmekurie7987
    @mmekurie7987 2 роки тому +1

    መምህራችን እድሜና ጤና ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ታላቅ እግዚአብሔርን ያስጥህ አሜን

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 2 роки тому +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ይሔንን መዝሙር በጣም ነው የምው እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @selamyemaryam5827
    @selamyemaryam5827 2 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ብዙ ነገርን ተምርንበታል መምህራችን እናመሰግናለን መጨረሻላይ ለዘመረልን ወድማችን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @adaneshimekt6272
    @adaneshimekt6272 2 роки тому

    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን እያደረሱን ነው ድንግል ማርያም ሀይል ብርታት ትሁነዎት
    ጊዜ ካለዎት በስልክ ቢመክሩኝ ምክኒያቱም በቻልሁት መጠን መፀለይ መስገድ ፀበል መጠመቅ እሞክራለሁ ግን አልተለወጥሁም

  • @አናንኤልቲዩብ
    @አናንኤልቲዩብ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት ደስ ይላል ጠላትን አውቆ ከጠላት ይልቅ ለእግዚአብሔር መገዛት እንዴት ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 роки тому +1

    ይህ መዝሙር ስሰማ እባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ንስሀዬን በዝህ በጠቡኩት

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !
    በጣም እምወደው የንስሀ መዝሙር ነው ❤❤❤

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 2 роки тому +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ሰምተን የምንለወትበትን ልቦናና ማስተዋሉን ይስጠን 🙏🙏🙏እመቤት ትጠብቅህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 роки тому +1

    ቸሩ አባታችን ባልወልድ ነዉ ሁላችንም ይባርከን። የዛሬ ገጠመኝ ብዙ ነገር ተምረንበታል እናመሰግናለን መ ምኽራችን እግዚአብሔር ያበርታክ በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @ታገስ
    @ታገስ 2 роки тому +23

    🙏🙏🙏 ሰለ ሱባኤ፤ ስለ ፀሎት ፤ ሰለስግደት እና በመቁጠሪ ስንቀጠቅ የሚያሳይውን ምልክት። ለ አዲስ ለሚመጡ ሰወች ያስፍልጋል ግዴታ ሁሉ ገጠመኝ መስማት አይኖርባቸውም ፀሎት ለመጀመር። እባክህን እደገና ተቀረፅ❤🥰🥰

    • @በእምነትከሸዋ
      @በእምነትከሸዋ 2 роки тому +3

      በተለዬ ሰለ ሱባኤ በጣም እፋለጋልን

    • @ታገስ
      @ታገስ 2 роки тому +1

      @@በእምነትከሸዋ እውነት ነው ። አዲስ ሰው ሁሉን ካልሰማ ስለነዚህ ነገር ማግኘት አይችልም ። አዲስ ሰው ትንሽ ይቸገራል

    • @ማርያምስሚኝሶልያና
      @ማርያምስሚኝሶልያና 2 роки тому

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳው ጊዜ ስላላገኘ መሰለኝ እመ አምላክ ሀይልን ብርታትን አንደበት ትሁነው።

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 2 роки тому

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 роки тому +20

    አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦናችንን ክፈትልን አድማጭ ልቦና ስጠን በተማርነው💚💛❤ 30 💚💛❤60 💚💛❤100💚💛❤ እድናፈራ ፍቀድልን 👐👐👐👐👐

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 роки тому

    እናመሠግናለን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም ለቦና ምስተዋሉን ይስጠን

  • @የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
    @የማርያምልጅ-ፈ9ዸ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን ወላድተ ኣምላክ ትጥብቅህ ኣሜን

  • @belayliramo415
    @belayliramo415 2 роки тому

    እግዝሃብሔር ይባርክ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ቤቱ ያፅናህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +11

    የንፁሃን አምላክ ኢትዮጵያን ይታደግ አሜን

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu Рік тому

    አሜንውድመምህራችንእግዛብሄርካንተጋርይሁንአሜን

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እንደኔ የማርከው ማንንነው
    እንደኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው
    በዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ወድ መምህራችን " በደንብ የተማርነን ነው" ለንሰሐ ሞት ያብቃን ከዝህ ከምያስፈራ ያውጣን አምላካችን እንጂ"

    • @h6ey335
      @h6ey335 2 роки тому

      በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ🙏

  • @procell803
    @procell803 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እኔ ከምልህ በላይ ትምህርት ወስጀበታለሁ ግን እባክህ መምህር በቅርቡ አገሬ እመለሳለሁ እና እንጀራ እናቴ በአድ አምልኮ ታመልካለች እና እንዴት ነው ማስተዉ የምችል እባክህ ስልክህ አስቀምጥልኝና ስመጣ ባገኝህ ደስ ይለኛል እባክህ መምህር እርዳኝ እርዳታህን እፈልጋለሁ እና ቢሮህ የምመጣበትን ስልክህን አስቀምጥልኝ አደራ የስደት መምህሬ ነህና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም የሚደንቅ ነው ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ከኔ ቤተሰቦቸ 😭😭😭

  • @freaxsmawit4560
    @freaxsmawit4560 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ 🕊

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያብዛልን በእድሚ በጤና ያቆይልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ አሜን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 роки тому

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ተመስገን ጌታ ሆይ እግዚአብሔር መልካም ነው መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት በጣም ደስ የምል ታምራት ነው መምህራችን እወዳቸዋለሁ እናምናለን መፍሰቁስ ይረዳን አሜን፫ 🙏🙏🙏

  • @melatasefa5980
    @melatasefa5980 2 роки тому

    መምህረየ እዴሜና ጠና ይስጥሕ ቤዖሎት ሃሰበን 🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 роки тому +1

    የማይሰለቸን ጌታ እየሱስ ክረሰቶሰ አሰበው ተሰፍ ሰላሴ#ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን#አይተሐኝ በምሕረት(2)ዛሬም አለሁ በሕይውት😭

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia777 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን:: በጣም የሚገርመው ግን ይህን ትምህርት ሰምቸ ለመጨረስ ከመቸገሪ የተነሳ አስርግዜ ነው እየመለስኩ ያዳመጥኩት:: ለምን እንደሆነ አላውቅም:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን::

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመቤቴ በቀሚሷ ትከልልህ በእውነት እዴት አርጌ እደምሰማህ ደግሞ ይገባኛል የምታቀርባቸው ሁሉ ሳገናዝበው በበእድ አምልኮ ውስጥ ስለሆነ ያደኩት ትምህርትህን ስወደው ለወደፊት ቤተሰብን ከዚህ ከተሳሳተ መንገድ ለፃ ለማውጣት ብዙ ተምሬአለሁ ቃለ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን በጣም ግሩም እና አስተማረ ገጠመኝ ነው እናመስግናለን

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋኡ ያብዛልህ አሜን (3)🙏 አምላክ ሆይ ለዉጠኝ😥

  • @abijohannes
    @abijohannes 2 роки тому

    አግዝያብሂኣር ይመስግን መምህር አንድምን ኣልህልን አግዝያብሂኣር ይጠብቅልን ጥምህርትህ ብጣም ጠቅምኝ ብዙ ልውጥ ኣርኩኝ

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 роки тому

    አይተከኝ በምህረት አይተከኝ በምህረት ዛሬን አልሁኝ በሂወት እደኔ የማርከው ማንነው እደኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ነው

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር ካተጋር ይሆን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx 2 роки тому

    መምራችን ቃለ ይህውት ያሰማልን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 2 роки тому +4

    አቢቱ ምህረትህን ላኪልን የድንግል ልጅ 🙏🙏🙏ሠላምህ ይብዛመምህር

    • @h6ey335
      @h6ey335 2 роки тому

      በቅንነት ቤተሰብ ያድርጉኝ🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂውተ ይስመዐልን መምህረን

  • @wewee6122
    @wewee6122 2 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 2 роки тому

    እንኳን ደና መጣህልን የትናንት ላይቭ የወንጌል ትምህርት ሙሉውን ተምሬአለው ነፍሴነው የታደሰው
    እኔ መምህር ሁሌም እምታቀርበው ገጠመኝ የኔ ቤተስብ ያስለፍነው ታሪክ ጋ ይመሳሰላል
    ሊቀመሊኩ ቅዱስገብርኤል ባንተ ተመስሎ እኔንና ቤተስቤን እያስተማረነው ቅዱስገብርኤል ሁሌ እሚታደገን ከድንገተኛ አደጋ እሚታደግን መልአክ
    ኑርልን መምህር

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 роки тому

    በጣም ደሰ የሚል የዛሬ ገጠመኝ አሰተማሪ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቀህ እንቁ መምህራችን ተሰፋ ሰላሴ

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምሕር በጣም አስተማሪ ትምሕርት ነው

  • @semredemle
    @semredemle 2 роки тому

    በፀሎት አስቡኝ ሰይፈ/ ሚካኤል እግዚአብሔርን እንድፈራው ፀልዩልኝ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 2 роки тому

    እልልልልልል እልልልልል እልልልል በእውነት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት እጅግ በጣም ፈተና ወይም ታሪክ እሄ ሁላችንም በቤት እና ስፍር የአልውን በእውነት ትልቅ ነገር ውድ በቤት ክርስቲያን መጣት ነው እና መልስ መጸጸት ነው
    ተስፋ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን (፫) ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፍኑኤል ከንተከር ይሁልክን በእውነት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና ልጅ አማኑኤል ይጠብቅልን እኔም ሰሙችው ብትግብር እንድርግ በፀሎትችው አሰብ ሁላችንም የመምህር ተሰፍ ማርያም መትከክልክ ሁላችንም በእውነት

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx 2 роки тому

    ዝማሬ መላይህት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 Рік тому

    ከጥፋት የሚመለስና የሚፀፀት ልብ ይስጠን
    በጣም ብዙ ነገር እድናዉቅ ስለረዳኧን እናመሰግናለን

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 2 роки тому

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህላንተ መልካም መካሪ አንደበት ለኛም መልካም አድማጭ ጆሮ ይሰጠን አሜን እያዳመጥኩ ነው ቀጥል.....

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድመምህራችን እንኳን መጣህልን። እንኳን ለአባታችን ለአማኑኤል አመታዊናወርሐዊበአልበሰላም አደረሳችሁሁ።

  • @ميكونا
    @ميكونا 2 роки тому +2

    ቃለ ሂወት ያስማልኝ መምህራችን ትምህርትህን ኣዳምጣለው ሁሉም ሂወቴ ውስጥ ነው ያገኛሁት ኣሁን ለመቀየር እየታገልኩ ነው ይገርማል በየቤቱ ስንት ጉድ ኣለ እኔ ስደት ነው ያለሁት እሚገርምህ ኣጎቴ ጋ ወደ ኣዲስ ኣበባ ደወልኩ ሌጄ ታምማ የሆነ ሰው ኣምጥቼ እያስደገምኩላት ኖው ኣለኝ ምንድነው ቀይስ ነው ምንድነው ስለው ኣረ እኔ ኣላቅም ሰው ነው ያመጣልኝ ኣለኝ ስትድን ነው እምትከፍለኝ ብሎ ጆምሆ ኣሁን በማህል ብር አምጣ ኣለ ሰጠሁት ድጋሜ ደውሎ እንደገና ስጠኝ እያስጨነቀኝ ነው ኣለኝ በጣም ደነገጥኩት ሁሉም ኣንተ እምተስተምህረን ነገርኩት ወደ ፀበል ውሰዳት ብየዋሉ የሀን የፀፍኩት ኣንድ ኣንድ ሰዎች ትምህርትህን ስቃወሙ ስለ እምሰማ እውነት እየመሰከርኩ ያለሁት በስንት ኩፉኣድራጌዎች ህዝባችን ጠፍተዋል እውነት እግዚኣቢሄር ይማረን ለንሳሃ ያብቃን በፀለታቹ እሰብኝ ወለተችሮስ እባላሉ ልጅትዋን ጭራሽ ብስባታል እግዚኣቤሄር ይማራት በልልኝ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 2 роки тому

    እንካን ደና መታህ ኡራኤል አይምሮአችንን ክፈትልን

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 роки тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ጠካራ ነው

  • @dfdd6569
    @dfdd6569 2 роки тому +2

    ዋው አደኛ ነኝ እንኳን በሰላም መጣክ መምርህርዬ የኛ እንቁ

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 Рік тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌿💒🌷👏👏👏👏👏

  • @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
    @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🌾🌾👏

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 2 роки тому

    መምህርዬ ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 2 роки тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ለዘማረልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
    @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን መምህር

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 2 роки тому

    ወነት ነው መምህር የሰው ታሪክ ለኛ ትምህርት ነው

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 роки тому

    አሜን እግዚአአብሔር ይመስገን መምህራችን ላዳምጥ

  • @מקדסמספניט
    @מקדסמספניט 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @saraT22
    @saraT22 2 роки тому +12

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 2 роки тому +1

    መምህር ግሩም ትምህርት እኔም ሰዉ ማውራት እፈራ ነበር በተለይ ወንድ ሳወራ እማወራዉ ሁሉ ይጠፋብኛል የመምህርን ትምህርት አዳምጬ መንፈሳዊ ህይወት ከጀመርኩ እና የጠላቴን ሴራ ከነቃው በኃላ እግዚአብሔር ይመስገን ያ የሚሰማኝ ስሜት የለም 👏🕊🕊🕊 መምህር ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን 👏❤❤🕊🕊🕊

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ይምማረውን ትምህርት ፍሬ እዳፈራበት እርዳኝ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 роки тому

    እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 роки тому +1

    በሥላሤ ሥም እግዚአብሔር ይገፅፅሕ በጸሎት ማሐል ገብተሕ የምትበትን ቅዱስ ሚክኤል ይቁረጥሕ#ፊተኞች ኋላኞች ይሆናሉ ኋላኞች ፊተኞች ይሆናሉ አሉ# መምህራችን ሁሌም መንፈሰ ቅዱሰ ሐይል ይሁንሕ#ሁሉም ቤት ያለ ነገር ነው መነኩሴ ይላሉ ማዕተብ አረገው ይማረን በእውነት

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 роки тому

    ሰላም ለናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
    በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህርዬ
    ይገረማን መምህር በናንተ ትምህረት የተጠቀመ ተጠቀመ በሰድቦችሁም ቢነቅፎችሁም እንደ ሀዋረያት ታሪካችሁ ይፃፋን እረግጠኛ ነኝ በናንተ ትምህረት ብዙ የጠፋ ህዝብ ወደ ክርስቶስ የተመለሰው እልፍ ነው ደጋግ አባቶቻችን መምህሮቻችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን❤❤❤🕊🕊🌹

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    መምህረ ቃለህይዎት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህረ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 роки тому +1

    አናንያን አዛርያን ሚሳየልን የጠበቀ ቅዱስ ገብርኤል ይህን ቤተሰብ ጠበቃቸው ❤❤
    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 роки тому

    መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን መምህራችን
    ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 роки тому

    አሜን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
    እናመሰግናለን መምህር

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 2 роки тому

    ቃል ኢወትን ያሰማልን መ ምህር ❤❤❤

  • @ehhe8436
    @ehhe8436 2 роки тому

    ቃልህ ህይወት ይሰማኛል መምህርች በእውነት

  • @ተመስግንአምላኬ
    @ተመስግንአምላኬ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርችን

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እኔም የምፈልገው በቅደም ተከተል ነው ከአንድ ጀምሬ መስማት እፈልጋለሁ መከታተል የጀመርኩት 2014 መጨረሻ አካባቢ ስለሆነ ለኔ ትምህርቱ ሲከታተል መምህርዬ አመለጥከኝ ቆይ አሁን እደርስብሐለሁ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @fotobekele2731
    @fotobekele2731 2 роки тому +1

    እንኳን ደናነህ መጡ መምህርችን
    ♥️♥️♥️🙏🙏

  • @ወለተብርሃንነኝየተዋህዶል

    እግዚአብሔር የመሰገን እድንም ዎልክ መምህር ቃል ህይወት ያሰመልን

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 2 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
    @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 роки тому

    ❤ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መነፈሳዊ ህወታችን የምያፀና ትምህርት ነዉ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን እመቤቴ ኣትለየን