የአንጋፋው አርቲስት የህይወት መንገድ! ከትዳር በኋላ ነው ትውውቁ ሚጀምረው Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 261

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 День тому +54

    የእዮሀ ሚዲያና የአለም እሸት አድናቂዎች እንዲህ አዲስ እርጋታውና ፕሮፌሽናል ዲሲፕሊን ያለው ወጣት ሲመጣ ደስ ይላል! እዮሀ ሲሰፋ ሰራተኞች መብዛታቸው አይቀርምና ይህን መልካም አዳጊ ወጣት እናበረታታው! በርታልን!!

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን День тому

      አወ ለዮሀ አለምየ ነው የሚያምረው ይኸም አይከፍ

    • @MeseretGemechu123
      @MeseretGemechu123 День тому +1

      አዎ በርታ በርቱልን እዮሃ ትልቅ ሚዲያ ይሆናል ስሙም ስራውም ትልቅ ነውና!!

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 День тому +34

    ስሞታ ጭቅጭቅ ለቅሶ ከመስማት እንዲህ አይነት አስተማሪ መካሪ እድሜ ጠገቦችን ቁጭ ብሎ ማወያየትና ማዳመጡ ይሻለናል እንዴት ደስ ይላሉ:: የቃሪያዋ አባባል ተስማምታኛለች

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 День тому +11

    እንዲህ ትልቅ ሰዎችን ብታቀርቡልን ትልቅ ትምህርት ይሰጡናል በጣም እንዎዶታለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት የህይወት ተሞክሮዎ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘነው እናመሠግናለን

  • @fa744
    @fa744 День тому +24

    “ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።”
    - ምሳሌ 19፥17

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 День тому +17

    በጣም አዛኝ ነዉ!..በአካል ላዉቀዉ እፈልጋለሁ። እስከዛሬ ይሄን ምርጥ ሰዉ አለማወቄ? የሰዉ ልጅ እንዲህ ካልሆነ?..በፍፁም ደግግ አይባልም። ልቡ እጅግ በጣም ደስስ ይላል። አለም እንዲህ አይነት ሰዉ ቢበዛላት??

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN День тому +36

    ኑ እናዳምጥ በእድሜ የበሰሉ ሰዎችን ወሬ ማድመጥ ለወደፊት ህይወታችን ትምህርት ይሆናል።

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera День тому +37

    ተወዳጅ አርቲስት እድሜ ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @Umie-p7c
    @Umie-p7c День тому +6

    ደስ የሚሉኝ የጥበብ ሰው 🙏🙏🙏 ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጦት !!! በስንቱ Sitcom በቤታችን ተናፋቂ ነው

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 День тому +15

    እድሜ ይስጦት ጋሽ ስዩም እንወዶታለን ኑሩልን አባታችን❤❤❤

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 День тому +16

    በጣም ምርጥ ጭንቅላት ነዉ ያለዉ። አስተማሪ መልዕክት ነዉ። ረጅም ዕድሜ!...በአጭር ቃላት ጣፋጭ መልዕክቶችን የሚያስተላልፍ ሰዉ ነዉ። አንባቢ ሰዉ ነበር ማለት ነዉ
    ባለቤቱ ግን ቁንድፍት ብትመስልም ምርጥ ሴት ነች አሉኝ። ያለፈ ህይወቷም ከወንድ ልጅ ጋ በተገናኘ ጥሩ ስላልነበር?...ስዮሜ ከባድ assignment ያሣለፈ ይመስለኛል
    ፈረንሳይ ለጋሲዮን አካባቢ የማዉቃት ይመስለኛል። ታስተምራለች።

  • @liyameko8897
    @liyameko8897 День тому +6

    መልካሙ ዘር ግን መከራውን አይቶ ነው የሚያድገው ካደገ በኃላ ግን የሚነቅለውና የሚገፈትረው የለም ❤ በትክክል ❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ጋሽ ስዩም ❤❤

  • @ነገመቼነው
    @ነገመቼነው День тому +5

    ጋሽ ስዩም በጣም ነው ምወድዎት ማከብርዎት እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤😍

  • @Nigst32
    @Nigst32 День тому +6

    በትልቁ ስትገፋ አንተም በትልቁ መግፋት አለብህ በጣም በጣም አስተማሪ ምክር !!
    እጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች

    አለምሰገድ ዕረፍት ላይ ነው ይመቻችሁ በርቱ

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas День тому +5

    እንዲህ ደስ የሚል ነገር ስላቀረባችሁልን ተባረኩ💜💜💜

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 День тому +25

    ወይኔ እኚህን አባት ስወዳቸው ❤

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow День тому

      አመማቸዉዴ ግን በስንቱ ላይ ሀሙስ ለት እኮ አይቻቸዉ ደህና ነበሩ ወይኔ ስወዳቸዉ

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 День тому +13

    ርጅም. እድሜ. ከጤና. ጋር. ይስጣችው

  • @yeshiharegmeka7908
    @yeshiharegmeka7908 День тому +4

    ደስ የሚሉ ትምህርት ሰጪ ባለትዳሮች ጋዜጠኛውም የተረጋጋ ና ጎበዝ ጠያቂ በርታ 53:12

  • @saday1261
    @saday1261 День тому +1

    በጣም እማከብረው እምወደው ጋሽ ስዩም ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ጤና ይስጥህ ፣በስንቱ ድራማ አንተ ባትኖር እንዱህ አይወደድም ነበር ብዙ እንጠብቃለን ካንተ

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    ታሪኩን ገና አልሰማሁትም የምወደዉ ተዋናይ ስላየሁ ነዉ

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak День тому +11

    አለም ስገድ ኤት ኤደ ይሁን አዲስ ስው መምጣቱ አይጠላም በርቱ

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ День тому

      ኧረ አዲስ አይደለም ስለማታውቂው ነው እንጂ

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 День тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።

  • @jelo3241
    @jelo3241 День тому +2

    እግዚአብሔር ይባርኮት ጋሽ ስዮም ከነባለቤቶ

  • @tiyaamee3632
    @tiyaamee3632 День тому +2

    Such a beautiful marriage experience and amazing combination, Thank you for sharing with us, massive respect to you both, GOD bless you and your entire family 🙏❤️

  • @SolomonTwold
    @SolomonTwold 4 години тому

    ወንድማችን እንኳን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ረዳህ ሕይወት ሰጪ ቃል ባንደበትህ ያኖረ ጌታ ይክበር !

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk День тому +3

    ጋሽ ሥዮም እንወድሀለን ጌታኢየሡሥ እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 День тому +68

    መምህር ተስፋዬ አበራ ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ የህይወት ገጠመኝ አዳምጡ እውነት እውነት ፍሬ ታገኛላችሁ በተለይ ህይወቴ የተመሰቃቀለ ነው ሰው መሆን አልቻልኩም እግዚአብሔርን ማምለክ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም በግለ ወሲብ እየተሰቃየው ነው ለምትሉ አዳምጡ።❤

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 День тому +7

      አይ እህቴ አርቲስቱ እኮ መናፍቅ ነው 😢😢😢አዉቃሻል

    • @mememekdi6705
      @mememekdi6705 День тому

      Mnafiq sayhon chirstiyan weym pente newu demo lim firem yemsti eysus newu ok​@@yedingilmeriyamlijnegn4442

    • @ZenuTeka-j9v
      @ZenuTeka-j9v День тому +10

      እና ቢሄንስ አዳምጡ እንጂ ሀይማኖት ቀይሩ አላለች ማፈረያ

    • @Hanna1221-f3v
      @Hanna1221-f3v День тому +11

      አባቴ ደብተራነው ሲል ለምን ወደ ጴንጤነት እደተቀዬረ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ገምቱ😮

    • @ማርታ_የኪድዬ16
      @ማርታ_የኪድዬ16 День тому

      @@yedingilmeriyamlijnegn4442 አዎ እመይ ለእሳቸው ብቻ ሳይሆን ይኼንን እሚዲያ ለሚያዬ ጭምር ነው እማ

  • @FikirAlbit
    @FikirAlbit День тому

    በጣም ደስ ብሎኛል ጋሽ ስዩሜ በመቅረባቸው ወሬያቸው አስተማሪ ድራማቲክ ነው ውድድድድ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo День тому +8

    ጋዜጠኛው ከዚህ በፊት የሆነ ቦታ አዉቀዋለሁ ልበል ?ጥሩ ስብህና ያለህ ልጅ ነህ በርታ አዮሀ ሚዲያ እደዝህ ሰፍ ሰፍ ሲል ደስ ይላል❤አንድ ፖሮግራም ብቻ በቂ አደለም ማደግ አለበት 🎉

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 11 хвилин тому +1

      እዚው እዮሀ ሚዲያ ላይ ነው የሰማከው/ሽው
      ብዙ ግዜ በየቤታቸው እየሄደ ቃለ-መጠይቅ አድርጎዋል🤷🏽‍♀️

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq День тому +4

    እድሜ ይስጥልን ብዙ ተምረናል

  • @BlenYene-l8b
    @BlenYene-l8b День тому +4

    ጋሽ ስዩም በጣም ነው የምወድህ

  • @bereketbonge291
    @bereketbonge291 14 годин тому

    I really love his honesty

  • @behailumelaku9651
    @behailumelaku9651 3 години тому

    ጋሽ ስዩምዬ ኢንተርቪውው ደስ ይላል እኔም ምን አስባለሁ መሰለህ ደግነት መልካም ነው እኔ በጣም ቸግሮኝ ለምቀርበው ሰው አማከርኩ ምንም የለኝም ሲለኝ እንዳለው አውቃለሁ በጣም አዘንኩ ምክንያቱም እኔ ካለኝ ለራሴ እንኳን አላስቀርም ነበርና ከዚህ በኻላ እኔም እንደዚህ እሆናለሁ ብዬ ነበር ግን አሁን የተማርኩት ነገር አለ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @jordanatekestemerash3593
    @jordanatekestemerash3593 День тому +4

    God please you long life 🥰🇪🇷👍

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 День тому +1

    ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ❤

  • @smms6004
    @smms6004 День тому +10

    ኑኑኑ ቅመሞች. እንስማ. እስኪ 🎉🎉🎉🎉

  • @gigekidane5052
    @gigekidane5052 16 годин тому

    ስዩሜ ፈላስፍ ነው ቲያትር ዳይሬክት ሲይደርግ ነገሮችን የሚያይበት የሚተነትንበት መንገድ ይገርማል ንግግሩ አይጠገብም ስዩምዬ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ::

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 День тому

    በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች በትክክልም አስተማሪ የሚሆኑ አቅማቸውን አውቀው በፍቅር የሚኖሩ:: ንብረትና መልክን አቋምን አይተው ለሚያገቡ ማስተማሪያዎች ናቸው:: ሌሎቻችሁ የፈለጉትን ማምለክ መብታቸው ነው ሰው ብቻ ሆኖ መገኘት ነው::

  • @AleniAdamu
    @AleniAdamu День тому +3

    ድርብብ ያልሽ መልካም ሚስት ተባረኪ

  • @yonasestifanos8118
    @yonasestifanos8118 День тому +2

    ጋሽ ስዩም ተፈራን በአካል ያገኘሁት ከ26 አመት በፊት ሁለታችንንም የሚያውቀን አንድ ሰው አስተዋውቆን ከህብረት አምባ ቃለ ሕይወት እስከ ቅድስት ማርያም ድረስ አብረን በእግር አየሄድን እሱ መድረኩን ይዞ ጨዋታ አዋቂ ነው በተለይ መንፈሳዊ በጣም አጭር መንገድ ግን ሁል ጊዜም ጋሽ ስዩምን በቴሌቪዥን ባየሁት ቁጥር አስታውሰዋለሁ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ተባረክ

  • @TheEthiopianProphet
    @TheEthiopianProphet День тому +1

    እድሜ ይስጥልን 😍🥰

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و День тому +1

    ረጅም እድሜ ይስጠዎት ጋሽ ስዩም ❤😊

  • @hawi443
    @hawi443 День тому

    MUCH respect for you 👏 🙏

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች

    ሰላም ለሁሉም❤ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @Hana-yl5wh
    @Hana-yl5wh День тому

    What a wisdom !!!

  • @helenayele5451
    @helenayele5451 День тому +2

    ወንድም ጌታ በኢንተርቪውህ ሁሉ እትዬን ስታነሳ እንዴት ደስ የሚለኝ 🥺🥰🥰

  • @Gobena1986
    @Gobena1986 День тому

    ❤ውይ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ደስታ አበቃን እኔ የምለው አባትም ነው ስትል ሚስትየው የሚስትየው አባትም ስም ስዩም ነው እንግዲህ በስምም ይወረሳል አባት ❤

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia День тому +1

    እንኳን ዳኑልን ጋሽ ስዩም

  • @EthiopaLove-wf7fp
    @EthiopaLove-wf7fp День тому +18

    አለም ሰገድ የት የት ሄዶ ነው??

    • @luljosi1889
      @luljosi1889 День тому +2

      Good question

    • @susukedirsusukedir1881
      @susukedirsusukedir1881 День тому +7

      የመጣውን ተቀበሉ ጋዜጦኞቹም ሰርተው ይብሉበት አለምሰገድ አለምሰገድ አትበሉ

    • @EthiopaLove-wf7fp
      @EthiopaLove-wf7fp День тому

      @@susukedirsusukedir1881 ??? መች ከለከልን ሰርቶ ይብላ መጠየቅ ሀጢያት ነውን??

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و День тому

      ሰገጤዎች መች ይገባቸዋል ከ1 ድርጅት ብዙ የጣቢያ ሰራተኞች እንዳሉ አያውቁም​@@susukedirsusukedir1881

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 2 хвилини тому +1

      ​@@EthiopaLove-wf7fp
      ​​ምድረ #ደነዝ_ሁላ ይሄን ፕሮግራም በደንብ ብትከታተሉ ኖሮ ይሄን ጋዜጠኛ ከአለም ሰገድ በፊት እዚ ሚዲያ ላይ እንደነበረ ባውቃቹ ነበር!! አንድን ሰው ስለወደዳቹች ብቻ ሌላው ስራውን እንዳይሰራ ምትቀባጥሩት🤷🏽‍♀️

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 День тому +2

    ❤እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @ስደተኛዋ-ነ6ጘ
    @ስደተኛዋ-ነ6ጘ День тому +3

    ግን ይተልቅብኛል ያለችው እረ እኩል ናቸው?

  • @MelateTeshom
    @MelateTeshom День тому

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው!🥰🥰🥰

  • @yodittekelemariam9628
    @yodittekelemariam9628 День тому +1

    Betame dese yemyle betesb egzybher edmen tena yestaho ❤

  • @abetyeamlaksira9912
    @abetyeamlaksira9912 16 годин тому

    Tiru ye tidar temokro!!! Keep it up.
    Admeten enmar

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 День тому

    Ato Syoum, I think he went to Arbegnoch school, he was very funny, He used to write on the blackboard funny way Amharic alphabet, I am not sure that I have seen that in theater or life. Don't really remember. May God bless him and his family.

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف День тому

    አሜን❤❤❤አሑንም ጌታ ኢየሱስ እረዳሕ❤❤

  • @DiboraHabtamu-j3b
    @DiboraHabtamu-j3b День тому +3

    Welcome Gach

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o День тому

    ደስ የሚለኝ የጥበብ ሰው🤗👌🤗💝

  • @LinseJida
    @LinseJida День тому

    Yene abati batam gobazi bane boota hone sila ine hiwoti yawarak new ye masaleng wow matagazi waga alewo thanks my good 🙏

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE День тому +1

    ይህ ሰው በማርያም ስላግጥ በቅዱስ ገብሬል ሳሾፉ ነበሪ ልቦናአ ይስጣአቹ

  • @FadilaSultan-qr8ii
    @FadilaSultan-qr8ii День тому

    Betam new mewedachew allah rejim edemena tena yesetachu❤❤❤❤

  • @genitabeebe3342
    @genitabeebe3342 День тому

    Egzabiher zamenachun yibarki taberaku❤❤❤❤❤

  • @jelo3241
    @jelo3241 День тому

    የእውነት እግዚአብሔር ምስክሬ ነው የእኔ ባል ሁሌ የምንጨቃጨቀው አንቺ ብይ ላንቺ መጀመሪያ ልብስ ግዥ ሁሉ ነገር ላንቺ እያለ እኔ ደግሞ ላንተ እያልኩ ነው የምንጨቃጨቀው እግዚአብሔር አምላኬ ዘሙኑን ሁሉ ይባርከው ።

  • @rado7282
    @rado7282 День тому +4

    ለምን እንደሆነ አላዉቅም አሪፍ የሚለዉ ቃል ጋዜጠኛ ሲጠቀመዉ ያናድድኛል

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 День тому +1

    ❤❤❤❤Well come

  • @henoktekest1886
    @henoktekest1886 День тому

    Syume abate neh slemwedh ante new yemleh bekrbu adis abeba Emetalew kanet gar and seat kuche bye baeerah des yleglen 🙏🙏🙏

  • @yenatube1889
    @yenatube1889 День тому

    mashaallah desss ylal gesh syum antem balebetkm betam new desss yemtlut🎉🎉🎉

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 День тому +3

    ወይኔ የት ጠፍተክነው 🤔🤔🤔🤔ጌቱ

  • @senayitayele3991
    @senayitayele3991 День тому

    Edme yesteh gashe seyum

  • @GenetGezmu
    @GenetGezmu 19 годин тому

    Wow ❤

  • @ayaalshikh12alshikh
    @ayaalshikh12alshikh День тому +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @heymidssye8127
    @heymidssye8127 День тому +2

    ❤አለም ሰገድ ❤

  • @b.6015
    @b.6015 День тому +2

    ጉድ አርቲስቶች እደው ገዘብ የላቸውምና 400 ሺ ብር መታከሚያ አጥተው ይገርማል

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq День тому +3

    ወይኔአለምየ የትሔደ

  • @FadilaSultan-qr8ii
    @FadilaSultan-qr8ii День тому

    Abaten new mimeselut wellahi ❤❤❤

  • @assa3100
    @assa3100 День тому

    Why the intro is too long?

  • @hawaaahmad5082
    @hawaaahmad5082 День тому +2

    አለም ሰገድ የት ሄዶ ነው

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 День тому +3

    ፈላስፋም ነዉ ለካ ይኸ ሰዉዬ‼

  • @hirut4901
    @hirut4901 День тому

    ውድ የስራባልደረባዬወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ ካስታወስከኝ ቸብቸብ ነኝ ስልኩን ብትልኩልኝ ደስ ይለኛል እባካችሁ ላኩልኝ

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow День тому

      የማንን ቁጥር በእዮሀ ሚድያ ስልክ ቁጥር አለኮ እስክሪኑ ላይ ደዉልላቸዉና ያገናኙሀል

    • @hirut4901
      @hirut4901 День тому +1

      @@Fozya-wq6ow የናንተ ስልክ የለኝም የስዩሜን ስልክ ነው አገር ውስጥ አይደለሁም እሱን አናግሬው ለመርዳት ነው

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow День тому

      @@hirut4901 እኮ ለእዮሀ ሚድያ ደዉልላቸዉና እነሱን ጠይቃቸዉ ይሰጡሀል

    • @Halima-sy4dt
      @Halima-sy4dt День тому

      ​@@hirut4901እዮሃ ሚድያ ላይ ደውይ ያገናኙሻል

  • @ermyasayele
    @ermyasayele День тому

    gash secure sweet,
    love you so much.

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy День тому

    የኔ አባት እናት የት ናችሁ😭😭😭😭😭😭ደስይላል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg День тому +2

    አለምሰገድ የት ሄዶ ነው?

  • @Temesgen-m9n
    @Temesgen-m9n День тому

    Betam yemiwedachew beteley ye fiyeluwa derama lay enat uelelache ye 1set lijena ye wendich lijoch abat hunew......abatenet 💕😊

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 День тому +2

    አለምሰገድ የት ሄድ??😓😓

  • @yelibanosfire6311
    @yelibanosfire6311 День тому +2

    አረ ቤተሰብ እኔንም ደሩኝ በስደት ያላቹ በተለይ ብንረዳዳ ምን አለበት በቅንነት ❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف День тому

    አለም ሰገድ ሰላም ሑን❤❤❤ወድማችን

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla День тому

    እዮሐ ሚዲያ አለም ሰገድ የት ሔዶ ነው ዛሬ አዲስ ጋዜጠኛ አየን

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 День тому +2

    Where is አለምሰገድ😮

  • @redaehadish
    @redaehadish День тому +2

    አለምሰገድ የት ሄዶ ነዉ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 День тому

    ታድያስ ወይዘሮ ሙሉ አይልም ?
    አይ ስነስርዓት 🙆

  • @zainbmohamad4182
    @zainbmohamad4182 День тому +1

    حبيت❤

  • @TigistTamiru-pe5pv
    @TigistTamiru-pe5pv День тому

    ❤❤

  • @HelenTemam
    @HelenTemam День тому

    Edmana tana yeswet

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA День тому +1

    ዛሬአለም ሰገድ የት ሄዷው ነው 🤔😢💞

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 23 години тому

    ❤❤አለምሰገድ❤❤የትነው??

  • @user-id3zw8po7qAbayi
    @user-id3zw8po7qAbayi День тому

    Alamesagadi yetedono?❤

  • @MeretMarkos
    @MeretMarkos День тому +1

    አይባልም

  • @YohannesK-di4rb
    @YohannesK-di4rb День тому

    የሚገርም ተወዳጂ አርቲስት

  • @meronlindkvist6149
    @meronlindkvist6149 День тому +1

    እንዴ አለምሰገድ የት ሄደ??😳😳😳