#እህተ_ማርያም_ቀኝ_እጇን_አጣች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 491

  • @tigistnigussie9040
    @tigistnigussie9040 2 години тому +1

    አሜንንንንን እግዚአብሔር ይቅርታህን ይቀበልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @BetelehemSillehemsa
    @BetelehemSillehemsa День тому +42

    ውውው ተመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ባገኝህ ደስስስ ይለኛል የአእውነት በጣም በጣም ነው እመብርሃን አሁንም በቤቷ ታፅናህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @selamawitbelele1401
      @selamawitbelele1401 День тому +3

      ሊቀመልአኩ አባታችን መጋቤ ድንግል ቅዱስ ፋኑኤል...ያሳደግከን መልአክ❤❤❤❤ ምልጃህ ዘወትር አይለየን!!! ተመስገን

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw День тому

      እድ እብድ የሚከተላትም እብድ

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p 20 годин тому

      ​@@selamawitbelele1401ችግር የለም ሰለ ሁሉም ነገር ማውራት እንችላለን እኀቴ

    • @hiwotelene
      @hiwotelene 11 годин тому

      ​@@selamawitbelele1401ኧረ ቅዱስፋኑኤል እንዲህ ያለ ወናፍ የሀሰት ምስክር ልጅ የለውም የእግዚአብሔር ልጆችን እያሳደደ በሀሰት ወሬ ማሸማቀቅ ምን ይሉታል ያሳዝናል

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 16 годин тому +11

    ወንድሜ ነጋሽ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏
    አሁን ትልቅ የኦርቶዶክስን ክብር ያንኳኳች ደፋር የኢትዮጵያን ካላደር እና የፆማት ቀናቶችን የቀየረች ቀንደም የሴት ሴጣን እምሰራውን ቁልፍ አግኝተሃል መጋለጥ አለባት ።

  • @Huhdud-e5m
    @Huhdud-e5m 4 години тому +1

    ወንድሜ በርታልኝ ከዚህ የበለጠውን ነው ካንተ የምጠብቀው

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 14 годин тому +2

    ዋናዉ ከቤቱዋ መዉጣትህ ነዉ በፀሎት በርታ ቸሩ መዳኒአለይ ይጠብቅህ አሁንም ሰዉ የሚከተሉትን ልቦና ይስጥልን ነጋሽ ወንድሜ እድሜ ጤናዉን ይስጥህ በርታልን ክበርልን ድን ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @mesrtjorge5826
    @mesrtjorge5826 11 годин тому +2

    ጋዜጠኛ ነጋሽ የማከብርህና የምዉድህ ጠካራ ሰዉ ነህ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን❤🙏

  • @messelechyemane4135
    @messelechyemane4135 3 години тому +1

    እስይ እንካን እግዚአብሔር መለስህ ሌሎችም ውገኖቻቸን ይመልሳችሁ

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 11 годин тому +2

    ውድ ነጋሽ ፈጣሪ አንደበትህን ይባርከው እውቀትህ ይስፋ ፈጣሪ እኛንም በቸርነቱ ያስበን

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 17 годин тому +12

    ኦ እግዚአብሔር ይሄ ልጅ ከዳት አይታመንም እግዚአብሔር ይመስገን ክርስትያን ይወድቃል ይነሳል ወንድማችን እግዚአብሔር ከውድቀትህ ሰላነሳህ ክብሩ ይስፋ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @WeynishetAdmasu-f3g
      @WeynishetAdmasu-f3g 16 годин тому +2

      ክስርቲያን ተስፋ አይቆርጥም ባለመቁረጡም ወንድማችን መጣ እንኳን ደህና መጣህ

    • @KiyaElias-ec2bl
      @KiyaElias-ec2bl 13 годин тому

      @WeynishetAdmasu-f3g በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎቹንም ያምጣልን ይሰብስበን ጌታ በማደሪያውቷ🙏🙏🙏🙏

  • @chuchubusinesscentercbc1129
    @chuchubusinesscentercbc1129 15 годин тому +1

    እግዚአብሔ ይመስገ እንኳንም የንሰ እድሜ ተሰጠህ ። ወንድማችን ነጋሽ እመቤታችን ትባርክህ አገልግሎትህ ይስፍ

  • @TehayneshAbebe
    @TehayneshAbebe День тому +34

    አድሜና ጤና ነይስጥኽ ነጋሽ በርታ አግዚአብሔር ይጠብቅኽ።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 14 годин тому +1

    በእውነት የሚገርም ድንቅ የሆነ ፕሮግጋ ነው የዛሬው ከአጋንንት ጋር ከታሰርክበት እመብርሀን አስጥለሀለች ክብር ለጌታችን ከእናቱ ጋር ክብር ይሁን 🤲❤️

  • @afwsolomon4715
    @afwsolomon4715 13 годин тому +2

    ጋሹዬ እንኳን ለዚሄ አበቃክ የአብነትልጅ የሰፈሬ እልልልልልልልልልል

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w 3 години тому

      @@afwsolomon4715 የሰፈራችሁ ልጅ ከሆነ እንዴት ይችን ጠንቋይ ፈራሁ ይላል ተባብራችሁ ጠብቁት ይችን ጠንቋይ አደብ አሰይዟት እሷንና ተከታዬቿን።

  • @etsegenetlemma4898
    @etsegenetlemma4898 День тому +13

    እንኳን እግዚአብሔር በደቤቱ መለሰህ❤

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት 13 годин тому +1

    በነገሩ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን አንት በጌዜ ተመለስ እግዚአብሔርን አመስግን የጠፉትንም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስላቸዉ🎉❤

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh4689 8 годин тому +1

    ለገዳማውያን ድምፅ በመኾንኽ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 День тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ጋሹው ወድሜ እኳን ለዚህ ቀን ወጣህ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባት በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ

    • @Zeseat14
      @Zeseat14 День тому

      አንተ እንዴት በገንዘብ ያለብህን ዕዳት ሳትከፍል የማኅበሩ አባል በገንዘብ ጉዳይ ይጠየቅልን እያለህ አይደል ወይ የወጣኸው በሚሊየን የሚቈጠር ብር ከማኅበሩ አባል ተበድረህ አይደል ወይ አሁን በዚህ መልኩ መውጣትህ ብሩን ላለመመለስ አይደለም ወይ ይህን ሁሉ ሳትፈታ እንዴት ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተመለስኩ ትላለህ ሰውን አስቀይመህ ሄደህ ከሁለት አመት በፊት የተባረርከው በገንዘብ ምክንያት አንዲት ሴት ብር ወስዶብኛል ብላ አይደል እንዴ እራስህ መልስ ስታጣ እግሬ አውጭኝ ብለክ የፈረጠጥከው አንተም እኝም እንተዋወቃለን ጋሻው እኔ እንኳን ብዙ አቃለው እንኳን ማኅበሩ እንደሰማውት እማ ያበደሩክ የባንክ ማስረጃ ሁሉ አላቸው ያበደሩበት እሱን ሳትከፍል ቻው እረ ወገን እየተሳሰብን እንጂ ለምን ከበጎ አድራጎቱ ኃላፊነት ላይ ለምን ተነሳው የሚል ነበር እኮ ጥያቄህ የገንዘብ እና የስልጣን ነበር ጥያቄህ

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p 21 годину тому

      @@sewasew1621 ፦አሜን ወንድምዓለም

  • @ተራወታደርብርሀኑጁላ

    እስይ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @SamsungA-lr1mr
    @SamsungA-lr1mr 18 годин тому +2

    እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ጋሹዬ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር ተመስገን

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 18 годин тому +1

    አረ አላምንም ወድሜ ወጣክ ከህተ ማርያም እሰይ ተመስገን ይገርማል በእውነት እንኳን ለዚ አበቃክ

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 15 годин тому +1

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝሞልን

  • @haregewynefetene2560
    @haregewynefetene2560 День тому +12

    እግዚአብሄር አምላክ ጥበብና ማስተዋል ይስጠን🙏

  • @Yemanemaryam
    @Yemanemaryam День тому +12

    እሷ አሰሳች ነች እየሱስክርስቶስ ልቦና ይስጣት ንሰሀ ግቢ

  • @neb5823
    @neb5823 День тому +3

    እግዚእብሔር ይመሰገን እንኳን ወደአእናት ቤተክርሰቲያን ተመለሰክ

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 11 годин тому +1

    ኦንኳን ፈጣሪ አረዳህ

  • @HayimeHayime-x3t
    @HayimeHayime-x3t 19 годин тому +3

    ጋሹዬ እንኳን ለዚሄ አበቃ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya День тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh День тому +11

    ጋሹ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም ወንድም እህቶቼን እንዲመለሱ እፀልያለው

    • @Zeseat14
      @Zeseat14 День тому

      አንተ እንዴት በገንዘብ ያለብህን ዕዳት ሳትከፍል የማኅበሩ አባል በገንዘብ ጉዳይ ይጠየቅልን እያለህ አይደል ወይ የወጣኸው በሚሊየን የሚቈጠር ብር ከማኅበሩ አባል ተበድረህ አይደል ወይ አሁን በዚህ መልኩ መውጣትህ ብሩን ላለመመለስ አይደለም ወይ ይህን ሁሉ ሳትፈታ እንዴት ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተመለስኩ ትላለህ ሰውን አስቀይመህ ሄደህ ከሁለት አመት በፊት የተባረርከው በገንዘብ ምክንያት አንዲት ሴት ብር ወስዶብኛል ብላ አይደል እንዴ እራስህ መልስ ስታጣ እግሬ አውጭኝ ብለክ የፈረጠጥከው አንተም እኝም እንተዋወቃለን ጋሻው እኔ እንኳን ብዙ አቃለው እንኳን ማኅበሩ እንደሰማውት እማ ያበደሩክ የባንክ ማስረጃ ሁሉ አላቸው ያበደሩበት እሱን ሳትከፍል ቻው እረ ወገን እየተሳሰብን እንጂ ለምን ከበጎ አድራጎቱ ኃላፊነት ላይ ለምን ተነሳው የሚል ነበር እኮ ጥያቄህ የገንዘብ እና የስልጣን ነበር ጥያቄህ

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p 21 годину тому +1

      @@Menber-qw7hh እውነት ነው እኀቴ በፀሎት መተሳሰቡ ግድ ይላል

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w 17 годин тому

      ​@@GashawMelese-c1pበርታ ሌሎችም እንዲወጡ እርዳቸው ደግሞ አትፍራ እንዴት ይቺ ሴትዬ ታስፈራራሃለች ወይ በህግ ወይም በጉልበት አንደበቷን አትዘጋትም ይቺ አሳሳች ።

    • @AlmazAfewerki
      @AlmazAfewerki 16 годин тому +1

      ​@@GashawMelese-c1pኣየ ጋሹ በጣም ኣዝኛለው,,,ከነዚህ ክደት እና ውሸት እግዚአብሔር ይሰውረን,,,የተደረገልህ መካድ ማለት የሞት ሞት ነው!!!!!!እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልከት😢

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 16 годин тому

      ​@@AlmazAfewerkiምን ግራ ያጋቡናል…8 አመት ተሳሳትኩኝ ፎ !!!

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya День тому +23

    እግዚአብሔር ሆይ የምህረት እጆችህን ዘረጋልኝ ስለ ሃጢያታችን ይቅር በለን !!🙏🙏🙏

  • @EngudayWoldeamlak
    @EngudayWoldeamlak 20 годин тому +2

    ተመስገን የምትወዳትና የምታምናት እመቤቴ ድንግል ማሪያም አድናሃለች፤ አሁንም ከሚደርስብህ ችግር ጎትታ ታወጣሀለች።

  • @ሊቀልሳናትአብርሃምከበደረ

    እመብርሃን አሁንም በቤቶ ታፅናህ

  • @meheretzena6405
    @meheretzena6405 19 годин тому +2

    ነጋሽ ሚዲያ በጣም መበረታታት ያለበትሚዲያ ነው ግን ጋዜጠኛ ነጋሽ እግዜር ነው የምትለው እግዚአብሔር ማለት አለብሕ ከትህትና ጋር

  • @tigisttatek8826
    @tigisttatek8826 15 годин тому +1

    ክብር ለልጁና እናቱ 🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MmMm-c3h5v
    @MmMm-c3h5v День тому +5

    እግዚአብሄር ይመሰገን❤❤❤❤❤

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 23 години тому +2

    ውይ ውይ ጌታሆይ ጋሻው እውነትም ቀኝ እጇን ።አንሁ፣ነው በቃ ስንዱዬ ያለቀልሽ😅😅😅😅😅

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 День тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን በሕይወት ቆይተህ ወደ ኦርቶዶክሳዊ ኃይማኖት ተመለስክ 🙏🙏🙏

  • @eyerusmekonen4810
    @eyerusmekonen4810 День тому +6

    እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @adishuhune5382
    @adishuhune5382 9 годин тому +1

    Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @kassas4
    @kassas4 День тому +4

    አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከክፉ እና ከጨካኞች በልተዉ ከማይጠረቁ አዉሬ ሰዎች በፀሎቶት ገላግሉት

  • @junefirst500
    @junefirst500 День тому +5

    በበዚህ፡ ዘመን፡ ያለን፡ ክ/ያኖች፡ ከመቼውም፡ ግዜ፡ የበለጠ፡ ከቃሉና/ከእግዚአብሔር፡ ጋር፡ መጣበቅ፡ አለብን! መ፡ ቅዱስን፡ እያነበብንና፡ እየተማርን፡ እንደ፡ እህተ፡ ማርያም፡ ያሉትን፡ እናጋልጥ፡ እንሽሻቸውም።

  • @hitanyacheru6726
    @hitanyacheru6726 23 години тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወደ እቤትህ ገባህ እሚገርም የህይወት ውጣውረድም በህይወትህ አልፏል እጄን በአፌ ጭኜ ነው ያየሁት አሁንም የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ የድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለይህ በርታ

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p 21 годину тому

      @@hitanyacheru6726 ለይኩን ብያው

  • @merd24
    @merd24 День тому +5

    እንደ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ዝርክርክ አላየሁም ምክንያቱም የመጣ የሄደ ሁሉ ነው እንደ ሕዳር አህያ የሚጭነው። ሃይማኖቷን ከቤተሰብ ስለወረስናት ንፅህናዋን ቅድስናዋን አላወቅናትም። ወደ ጴንጤ ጭፈራ ቤት እንኳ የሚጎርፈው ከኦርቶዶክስ ቤት ነው። ያሳዝናል ያሳፍራልም

    • @iloveethiopia495
      @iloveethiopia495 23 години тому +2

      ወደድክም ጠላህም ዛሬም ቢሆን ዓለም የቆመችው በኛው በኦርቶዶክሳውያን በተዋህዶ ነው። የኛ ሀጥያት በገሀድ ሌላው በጨለማ መሆኑ እኛ ለታይታ የምናደርገው ነገር ስለሌለ ነው።

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 12 годин тому

    ይገርማል በጣም እንኳን ተመለስክ እርሱዋም ትመለሳለች አይቀሬ ነው።ብዙ ሰው ወይ መልሳት ወይ ቀጠህ አስተምራት ወይ አስቁማት ብለው ብዙ ሰው በጸሎት ሲያስብት ነበር ግማሹ በለቅሶ ብቻ ሁሉም በቻለው

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 День тому +3

    ወድማችን ለቀሪው ወንድምና እህቶችህስ እባክህ ኣቅምህ የፈቀደውን ያህል እመብርሀንን ይዘህ ለመምከር ለመመለስ ሞክር የቅዱስ ፋኑኤል ኣምላክ ይርዳህ

  • @tadelechtanga858
    @tadelechtanga858 День тому +3

    አንተስ በጊዜ ተመለስክ 🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ ሌሎችንም እደዚሁ ይመልሳቸው ።

    • @Zeseat14
      @Zeseat14 День тому

      አንተ እንዴት በገንዘብ ያለብህን ዕዳት ሳትከፍል የማኅበሩ አባል በገንዘብ ጉዳይ ይጠየቅልን እያለህ አይደል ወይ የወጣኸው በሚሊየን የሚቈጠር ብር ከማኅበሩ አባል ተበድረህ አይደል ወይ አሁን በዚህ መልኩ መውጣትህ ብሩን ላለመመለስ አይደለም ወይ ይህን ሁሉ ሳትፈታ እንዴት ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተመለስኩ ትላለህ ሰውን አስቀይመህ ሄደህ ከሁለት አመት በፊት የተባረርከው በገንዘብ ምክንያት አንዲት ሴት ብር ወስዶብኛል ብላ አይደል እንዴ እራስህ መልስ ስታጣ እግሬ አውጭኝ ብለክ የፈረጠጥከው አንተም እኝም እንተዋወቃለን ጋሻው እኔ እንኳን ብዙ አቃለው እንኳን ማኅበሩ እንደሰማውት እማ ያበደሩክ የባንክ ማስረጃ ሁሉ አላቸው ያበደሩበት እሱን ሳትከፍል ቻው እረ ወገን እየተሳሰብን እንጂ ለምን ከበጎ አድራጎቱ ኃላፊነት ላይ ለምን ተነሳው የሚል ነበር እኮ ጥያቄህ የገንዘብ እና የስልጣን ነበር ጥያቄህ

  • @SerkalemDinsa
    @SerkalemDinsa День тому +8

    እግዚአብሔር ይመስግን

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 22 години тому

      ቆይ ቤተክርስታን ትተዉ ተራ ሴት የሚከተሉ ምን አይነት በሽታ ነዉ

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 День тому +7

    እውነት ለመናገር እንደዚህ ዓይነት መርሐ ግብሮች እየደበሩኝ ነው። ሐሳዊ መሲህ በዚህ ዘመን ቢመጣ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ሳስብ በጣም አዝናለሁ። ምክንያቱም የማንም ዱርዬ፣ ወንበዴ፣ ሰነፍ እና ሥራ ጠል፣ የራሱን ኑሮ ማሟያ ለሚያደርገን ሰው እንደዚህ የምንሆን ከሆንን፤ እርሱ ቢመጣማ ምን ልንሆን እንደምንችል ሳስብ አዝናለሁ። ሰው ግን ምን ነክቶት ነው የሚደናበረው? የማንም ስራ ጠል አጥማቂ ነኝ ባይ¡¡ ነብይ ነኝ ባይ¡¡ ማርያም ነኝ ባይ.... ባይ ባይ ባይ በተነሳ ቁጥር ከሰላሟ ወደብ ከሠላሟ ቤት ከምልዕተ ጸጋ ከምዬ ለምን ይሆን የሚነጉደው! እንደ እኔ አልገረማችሁ ይሆን? የሆነ ነገር የጎደለው አይመስላችሁም ወገን? ታዲያ ገነትን መንግስተ ሰማያትን ትቶ ሰው በጤናው ወደ ጥልቁ ወደ ጨለማው እንዴት ሊነጉድ ይችላል? ግድ የላችሁም ሰው የጎደለውን ፍለጋ መውጣት አለብን!!

  • @chuchubusinesscentercbc1129
    @chuchubusinesscentercbc1129 15 годин тому +1

    አንድ እናት ሁሌም ከአዕምሮዬ አይጠፉም ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ላይ ልጃቸው ወደእሷ ሄዳ ቤተሰቧን እናቷን የጠላች ወንድማችን ነጋሽ እንዴት ሆና ይሆን ?

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 День тому +2

    እንኳን ደና መጣህ ወድማችን😍😍😍😍

  • @RozaAsefaw
    @RozaAsefaw 22 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለክ

  • @demekegurmu4764
    @demekegurmu4764 День тому +4

    "እህተ ማርያም" አይ ስም !
    ተከታዮቿ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በላይ አግዝፈው ያምኗታል እኮ !!!
    ደንቆሮን ደንቆሮ ፣ እውርን እውር ሲመራው !!! እንደዚህ ነው ።

  • @almazzewde5358
    @almazzewde5358 День тому +10

    ብዙ ጊዜ እናገረዋለሁኝ ልምን እህተ ማርያም እያላችሁ ትናገራላችሁ ስም አላት እች እኮ የአጋንንት መንፈስ በላዬ ላይ ያለባት አሳፋሪ ፍጥረት ነች

    • @Haile-p3s
      @Haile-p3s 12 годин тому

      በፈረድከውን ፍርድ ይፈረድብሃል ።

    • @Haile-p3s
      @Haile-p3s 12 годин тому

      ውሽት ከምታወራ ኣረጋግጠህ ኣታወራም

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 День тому +7

    ነጋሽ ወንድሜእስቲ ጠይቅልኝ 8 አመት ሲያመልካትና ሲያስመልካት የነበረ ሰው አሁን ምን ጎሎበት ወጣ?
    ጥቁም ጎሎበት ቢሆንስ? ጠርጥር

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 День тому

      እኔም ግራ ገባኝ?

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p 20 годин тому

      እኀቴ እሸትነሽ እዚህ ቦታ ላይ ጥቅም የሚባል ነገር የለም የእራሱን የሆነ ነገር ያጣ እንጂ ሲቀጥል አምልኮ ስላልሽው ነገር ግን እንዲሁ በትፍረጂ መልካም ነበረ ምክንያቱም በአንድ ነገር እንዴት ተጠምደሽ እንደምትቀሪ አታውቂውምና

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 17 годин тому

      @@GashawMelese-c1p
      ወንድንሜ ጋሻው በምንም ነገር አልተጠመድኩ በስንዱ ስራ ግን ዘወትር የማዝን ሰው ነኝ እሷን እሞኖ ሰው ተጎድቷል ብዙ በውጪ የሚኖር ቤተሰብ ጭምር ሰንዱን በመከተል ትዳራቸውን ሳይቀር የፈቱ ልጆቻቸውን የበተኑ ምክር እምቢ ብለው ባንክአካውንታቐውን ሳይቀር ዘግተው ለስንዱ የገበሩ በመጨረሻም ከዚህአለም በሞት የተለዩ አውቃለሁ። ወንድማችን የራሱ የሆነውንም ነገር ያጣው ስንዱን በመከተሉ ነው እርሱን ተከትለው የጠፉም አሉ። ለመፍረድ አልነበረም እያንዳንዳችን እግዚአብሔር የሰጠን እምሮአችንን አሳልፈን እንድንሰጥ መፍቀድ የለብንን። በኔ እድሜ እራሱን ንግስተነገስት ዘኢትዩጵያ ነኝ ብሎ የሚጠራ የዘመን መቁጠሪያን ሳይቀር ያስለወጠ የኦርቶዶክስ ተዋህዶን አፅዋማት መጀመሪያ መጨረሸውብ ያስወየረ ሰው ተነስቶ እንዲህ ቤተክርስቲያንን ሲያውክ የመጀመሪያዩ ነው። እቺን ሴት ተከትለው ለዘመናት የዘለቁ ሰዎች አሁን በመዳናቸው እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው።
      ሰካስተያየትዎ እመሰግናለሁ።

  • @Lozatube21
    @Lozatube21 День тому +4

    እኔ ሲመስለኝ ግን ተከታዮቿን የምታስፈራራበት የናይጀሪያ መተት አላት መሰለኝ ነው ነገሩ ለተንኮሉማ ኢትዮጵያ ያሉትስ መች ያንሳሉ😅

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 21 годину тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u День тому +1

    ሰሙን አናቃልን አንክዋን ወደ ቢትህ በሰላም መጣህ አግዛበር ረዳህ❤❤❤❤

  • @felekweldemariam1499
    @felekweldemariam1499 День тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ።

  • @kassas4
    @kassas4 День тому +3

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ምን ፈረደበት በሐይማኖት ስም እየመጡ በስልጣን ስም እየመጡ ጨካኞች እርራሔ የሌላቸዉ ክፉዎች ስጋዉን ግጠዉ ጨርሰዉ አጥንቱን እየጋጡ ናቸዉ እመቤቴ ከልጅሽ ጋር የዚሕን ሕዝብ መከራ እና ስቃይ በቃሕ በይዉ

  • @elaminale-h3
    @elaminale-h3 12 годин тому

    አባቶች ስንት አመት አስተማሩ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ አድሮ ግን ማንም አላዳመጠ እህተ ማርያም አባቶች ምጠላ ነች

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 18 годин тому +2

    እኔ አንዲት ጓደኛዬ እያት እያለች ትልክልኝ ነበር ከመጀመሪያው አሎደድኳትም ነበር እመቤታችን ጎኗ ላይ ሽታ አለባት ካለች ጀምሮ የመጨረሻ ተናደድኩኝ የመጣውን መከተል ይቅርብን

    • @betelhemtadesse8062
      @betelhemtadesse8062 15 годин тому

      እኔ ደግሞ በአንድ እጄ የመግደል በአንድ እጄ የማዳን ስልጣን ተሰጦኛል ስትል ተውኳት

  • @tatatamirie272
    @tatatamirie272 10 годин тому

    ንግሥተ ነገሥታት እንወዶታለን። በሀሰት የሚመሰክሩ ይጠፉሉ።

  • @MengistuAlemayehu-r2k
    @MengistuAlemayehu-r2k День тому +1

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይተመስገነ ይሁን ሁላችንንም ጠብቆ ለዚህ ያደረስን!
    በመቀጠል የማሳሰበው እንደ እውነተኛ ክርስትያን እናስብ እንናገር እንጂ እንደ ስነፍ ስው አእምሮ እንደጎደለው አንሁን ይልቁንም በፀሎት በፆም እየበረታን ዲያብሎስን ድል እንነሳው ዘንድ መሆን አለበት ። መዕምናን አሁን ያለነው እኮ ሀገራችን ኢትዬጲያ ምስቅልቅሏ ወጦ የገዛ ልጆቿ እርስ በእርሳችሁ እየተገዳደሉ ሀገራችን ተስፋ እያላት እንደሌላት ሁና በዚህ ስዓት ይህ ለምን ይመስላችዋል የእኛ አለመታዘዝ የልቦና መደንደን ችግር ነው ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ወደ ጥንቲቱ ርትዕት ሃይማኖት መመልከት ግድ ይለናል ካለዚያ እንደ እስራኤሎች የተስፋ ጊዜያችን ከ 40 ቀን ወደ 40 ዓመት እንዳይዎንብን ልንገነዘብ ይገባል ! እግዚአብሔር ያክብርልኝ ለሁላችንም ማስተዋል ልቦና ያድለን ኢትዬጲያ ውዷ ሀገራችንን ስላም ፍቅር ይስጥልን ! ኢትዬጲያ ና ርትዕት ተዋህዶ ብቻ !!! ለይኩን !!!

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 19 годин тому +1

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ

  • @ajebushmegersa3316
    @ajebushmegersa3316 17 годин тому

    ኢ/ር ይመስገን

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu День тому +4

    ነጋሽ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ

  • @BekelechReta
    @BekelechReta День тому +5

    አግዚአብሔር ይመሰገን አግዚአብሔር ታላቅ ነው አንኳን ከዳብሎሲ አጅህ አወጣህ በቶሎ ንሰሀ ግባ ፡፡

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 20 годин тому

    Ande sew ke medre tensto secho mektel. Hezbu betam yegeremale . Begle meslye ye kirstose arbegha mehone eytchale ye mlasamoch ajabi ye hasete tebabari yehonalu. Manm bemta ene sewn alamnm alketelem sente asmsaye wenbde bemlabete zemn . Betehen eyzgah selye kechalki .

  • @mimiimekuria7722
    @mimiimekuria7722 20 годин тому +3

    😂😂😂😂😂😂 አይ ስንዱ ያንችን ነገር በዩቲውብ ያሳየኝ መጨረሻሽን እኔ እኮ ደሞ እሚከተሏት ።ገራሚ ነች ህዝቡን እያደነዘዘች
    እሷ ባለሃብት ሆናለች ።እሷ ቢዝነስ ላይ ነች።።
    አንተ እንኳን ተመለስክ።
    እሷ ግን የጥንቁልና መንፈስ አለባት አራት ነጥብ።

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 23 години тому +2

    መቼስ በሆነ አሰቸጋሪ ነገር ተጣልታቹ ይሆናል እንጂ፣ አንተ እሷንትተህ መወጣትህ እጅግ ከባድ ነው ለማንኛውም እስቲ እንስማህ።።😅😅😅😅

  • @adeym3481
    @adeym3481 День тому +2

    Selam selam 👋🏾👋🏾👋🏾 wendimeee.

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 12 годин тому

    ውይ ውይ እውነትም ቀኝ እጅ እንኳን ከሃሰተኝ መንገድ ወጣህ የብዙዎችም መዳኛ ትሆናለህ ብቻዋን ትቀራለች

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 23 години тому

    ወንድማችን እንኳን ወደ ቅድሰት ቤተክርስቲያን ተመለሰክ በርታ በሰተመጨረሻ ነቃክ ሌሎቻቹስ ምን ትጠብቃላቹ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 День тому +2

    ውይይይይይይ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ጋሻውን ከሲኦል ያውጣሺው ሌሎችንም ከዚህ ሲኦል አውጪልን በጾምሽ ይህንን ድንቅ ታምህር ሰለአየው አመሰግንሻለው የኔ ጉልብት የኔ መምኪያ ቅድስት ድንግል ማርያም ማርያም

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 День тому +3

    እህተ ሰይጣን በሚለው ይስተካከል

  • @Lozatube21
    @Lozatube21 День тому +4

    ወሮ ትዕግስት ፍታወቅ አምላኪወች እባካችሁ ዛር የሰፈረባትን ሴት እየተከተላችሁ ንስሀ ሳትገቡ እንዳታሸልቡ

    • @Haile-p3s
      @Haile-p3s 12 годин тому

      ዛር ያለብህ ምናልባት እርሱ ሳይሆኑ ኣይቀርም

    • @hiwotelene
      @hiwotelene 11 годин тому

      ለራሶት ይወቁ ንስሐ ሳይገቡ እንዳያሸልቡ

  • @conney5854
    @conney5854 День тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u День тому +3

    የላሊበላው ኣባት በመመለሳቸው አጅግ ደስ ብሎኝ ነበር ኣሁን ደሞ ኣሁን ደሞ ቀኝ አጆዋ አግዛበር ይመስገን !

    • @Zeseat14
      @Zeseat14 День тому

      አንተ እንዴት በገንዘብ ያለብህን ዕዳት ሳትከፍል የማኅበሩ አባል በገንዘብ ጉዳይ ይጠየቅልን እያለህ አይደል ወይ የወጣኸው በሚሊየን የሚቈጠር ብር ከማኅበሩ አባል ተበድረህ አይደል ወይ አሁን በዚህ መልኩ መውጣትህ ብሩን ላለመመለስ አይደለም ወይ ይህን ሁሉ ሳትፈታ እንዴት ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተመለስኩ ትላለህ ሰውን አስቀይመህ ሄደህ ከሁለት አመት በፊት የተባረርከው በገንዘብ ምክንያት አንዲት ሴት ብር ወስዶብኛል ብላ አይደል እንዴ እራስህ መልስ ስታጣ እግሬ አውጭኝ ብለክ የፈረጠጥከው አንተም እኝም እንተዋወቃለን ጋሻው እኔ እንኳን ብዙ አቃለው እንኳን ማኅበሩ እንደሰማውት እማ ያበደሩክ የባንክ ማስረጃ ሁሉ አላቸው ያበደሩበት እሱን ሳትከፍል ቻው እረ ወገን እየተሳሰብን እንጂ ለምን ከበጎ አድራጎቱ ኃላፊነት ላይ ለምን ተነሳው የሚል ነበር እኮ ጥያቄህ የገንዘብ እና የስልጣን ነበር ጥያቄህ

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 День тому +8

    ሰው የመከተል አባዜ ስላለብን ነው ችግር ውስጥ ነምንገባው። አሁንም ብዙ ሰው እየተቸገሩ ነው። የተሰቀለውን ክርስቶስ እየሱስን እንከተል።

  • @GenetTilaye
    @GenetTilaye 15 годин тому

    ጌታ ሆይ ድረስልን

  • @tatatamirie272
    @tatatamirie272 10 годин тому

    ንግሥተነገሥታት እህተማርያም ዘኢ ትዮጵያ ከእውነት ጎን ነው የቆሙት።ለማንም አይበገሩም።እውነትን ስለያዙ ነው አለም የሚወያይባ(ቸ)ው ።የሰው ምስክር አያስፈልጋ(ቸ)ውም። ስራ(ቸ)ው ይመሰክራል።የኔ (ጀ)ግና እናቴ በጣም እወዶታለው።በሀሰት የሚመሰክሩ ይጠፉሉ።የኔ ውብ እናት እናቴ ገና እንደ እንቁ ያበራሉ።

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 3 години тому +1

      እህቴ፡የትኞው፡እውነት፡ነው፡ህግ፡በመሻር፡አይሽ፡እስቲ፡በርከክ፡ብለሽ፡ፈጣሪን፡ጠይቂ፡የሰው፡ምስክር፡አልሽ፡የምን፡ምስክር፡ይህ፡እኮ፡ስራዋ፡ነው፡የወጣው፡በተረፈ፡እሳጋ፡የመንፈስ፡ቅዱስ፡ነገር፡እንደሌለ፡አሁንም፡እነግርሻለው

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w 3 години тому

      @@MahammedFaara የሰይጣን ንግስት ናት ምንም እውነት የላትም የፈዘዙ የደነዘዙ ናቸው እሷን የሚከተሉ እግዚአብሔር ይማራቸው።

  • @destabelay5783
    @destabelay5783 15 годин тому

    የሰው ቀኝ እጅ የለም የማህበሩ ቀኝ እጅ ሁን የፈጠረ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ነው

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 День тому

    እንካን በሰላም እግዚአብሔር አነቃክ

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 День тому +1

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 День тому +1

    ሠላም ወንድም ነጋሽዬ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 День тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል....... እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜን እንዲህ ከዛች ተኩላ መንጥቆ ያውጣ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሌሎቹንም እንዳንተ ነቅሎ ያውጣቸው አንተንም በቤቱ ያፅናህ እኛንም ከሃሳይመሲ ተኩላዎች ይጠብቀን አዛኝቶ እማምላክ እመብዙሃን ፈጥኖ ደራሾ ክብር ይድረሳት መለአኩ ቅዱስ ፍኑኤል ጥበቃህ አይለየው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @Zeseat14
      @Zeseat14 День тому

      አንተ እንዴት በገንዘብ ያለብህን ዕዳት ሳትከፍል የማኅበሩ አባል በገንዘብ ጉዳይ ይጠየቅልን እያለህ አይደል ወይ የወጣኸው በሚሊየን የሚቈጠር ብር ከማኅበሩ አባል ተበድረህ አይደል ወይ አሁን በዚህ መልኩ መውጣትህ ብሩን ላለመመለስ አይደለም ወይ ይህን ሁሉ ሳትፈታ እንዴት ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተመለስኩ ትላለህ ሰውን አስቀይመህ ሄደህ ከሁለት አመት በፊት የተባረርከው በገንዘብ ምክንያት አንዲት ሴት ብር ወስዶብኛል ብላ አይደል እንዴ እራስህ መልስ ስታጣ እግሬ አውጭኝ ብለክ የፈረጠጥከው አንተም እኝም እንተዋወቃለን ጋሻው እኔ እንኳን ብዙ አቃለው እንኳን ማኅበሩ እንደሰማውት እማ ያበደሩክ የባንክ ማስረጃ ሁሉ አላቸው ያበደሩበት እሱን ሳትከፍል ቻው እረ ወገን እየተሳሰብን እንጂ ለምን ከበጎ አድራጎቱ ኃላፊነት ላይ ለምን ተነሳው የሚል ነበር እኮ ጥያቄህ የገንዘብ እና የስልጣን ነበር ጥያቄህ

  • @ledetadera328
    @ledetadera328 20 годин тому +2

    ገና ራዕሷ ትዕግስት ትመለሳለች የጊዜ ጉዳይ ነው 😂😂😂😂

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 18 годин тому

    ሥሠማህ አሳዘንከኝ ምናለ ምናምኑ የምናምንቴ ጣኦት ከምትከተል ኢየሡሥ መሥቀሉን ተሸክመህ ተከተለኝ አለህ ነብሡን የሠጠህ እነጳውሎስ ዋጋ የከፈሉት ስለጌታ ነው ምናለ ለእሱ ብትገፍ ዋጋህ የከበረ ነው ከአምላክን እን

  • @adenmulugeta
    @adenmulugeta 18 годин тому +1

    ሰላም ወንድም አለም ቃለምልልስህን በደንብ አደመጥኩት ግን መገፋት በዛብኝ አልክ ስለተገፋህ ነው የወጣኸው ወይንስ ስህተት ነው ስንዱ የምታራምደው ብለህነው መጨረሻላይ ስህተት ነው ብለሃል ይቅርትታም ጠይቅካል ግን ግን የመጀመሪያ አወጣጥህ ትክክል ነው ወይ ግልፅ ይሁን 🙏

  • @GetuTesfaye-kb1ks
    @GetuTesfaye-kb1ks День тому +4

    ነጋሽዬ በእምነቴ የወንጌል አማኞች ነኝ ግንደግሞ የአንተ ፕሮግራም እከታታላለው በእናትክ ከቻልክ እርሷን(ወሮ ስንዱን)አቅርብልን😂😂😂😂

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l День тому

      ለምን ፈለግሻት ?

    • @MamaMama-d6e
      @MamaMama-d6e День тому

      ሚዲያ ለእውነት የቆመየለም ለውሸት እንጂ

    • @Lozatube21
      @Lozatube21 День тому

      @@MamaMama-d6eከዳሚዋ ውጭ በመናፍስት ወጥመድ አምልጭ ንስሀ ግቢ

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p День тому

      @@MamaMama-d6e ፦ እኀቴ የትኛው ቦታ ላይ ውሸት ተናገርኩኝ እሺ አንቺ እኔንም ሆነ ሚዲያውን ሌላ ስም ለመስጠት ከመሞከር ይልቅ ከቻልሽ እናንተ ሚዲያ ላይ ካልሆነ ደግሞ አንቺ ይቀበሉናል ብለሽ የምትያቸዎ ሚዲያ ላይ ስለምናገራቸው ነገሮች ሁሉ እስኪ ፊት ለፊት መነጋገር እንድችል አድርጊ አለበለዚያ ግን እዚህ ላይ ወጥተሽ ምንም አይነት አስተያየት ብትሰጪ ዋጋ የለውም

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 22 години тому

      ሄደህ አንተ ብታገኛት አይሻልም 😒😒😒😒

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 День тому +6

    አኔን የሚገርመኝ ስእሙን አህተ ማርያም ስትሏት ነው ? ትክክለግኛ ስሟ ትዕግስት ፍትህአወቅ ነው ስሟ ጉድ ተወርቶ አያልቅም በነፍስ ገዳይነት በደንብ መመርመር አለባት ሴትዮ ብዙ እዳ አለባት የመጨረሻ ማሰብ የተሳናት ሴጣን ና ት ኢቺ የዳቢሎስ እርዳታ ሳይካትርኢስት ያስፈልጋተል.

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 День тому

    እደው ይቺ ሴትይ ሀይየሚላት ጠፉ ሀይማኖታችንን የሚበርዙ ለምን በህግ አይጠየቁም ኑግስት የኔ እመቤቴ ማሪያም ናት አሳሳች ከዳቢሎስ ይጠብቀን

  • @MeseretTemesegen-i7y
    @MeseretTemesegen-i7y 11 годин тому

    ወንድሜ ጋሹ ሆይ እንኳንም ደህና መጣህ
    እኔ "መምህር ዘመድኩን" ሀሰተኛ ናት ብሎ ሲጽፉ ሲያስረዳኝ ነው የተውኳት።
    በተረፈ ላንተ የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን ወንድሜ በረከትህ ትድረሰን።ኪዳነ ማርያምን አስብልኝ ይህን ቆሻሻ ሲጋራ ይላቀቀው እና ልቦናው ሁሉ ነገሩ ይመለስ ዘንድ።
    ነገርሩ ሁሉ ለበጎ ነው ዋናው ፉጻሜው ነውና።

  • @anberberergetekal5361
    @anberberergetekal5361 15 годин тому

    እጁአን አጣች አይባልም አገልጋዩአን አጣች ነው በእምነት ውስጥ ያለ ቃላት አያጣምም

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 День тому

    Egzabehare yemesgen Enkan be selam metak

  • @TigistAsefa-t9f
    @TigistAsefa-t9f 15 годин тому

    abet gwadegnaye setewedek gazetegna Negash Bedada

  • @YemsrachDege
    @YemsrachDege 15 годин тому

    Gashyee enkuwan metahilin sintamet asabedechin wedebetachin temelesn

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 18 годин тому

    የእህተ ቀኝ ብቻ ሳይሆን ግራውም ይደገም ።ከለንደን የማትመጥን ስለሆነች ነው ወደዚህ የመጣችው ላንደን እንዲህ ዓይነቱ ሥራ የማይወድ ስለማይኖር ነው ።

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 День тому +3

    ይሄን አባባል ከየት ተማርከው በለው ከቤተክርስቲያን እንዳልተማረ እሱ እራሱ ይመሰክራል ማለት ሲጀምር ያለው ከንግስተ ነገስታት ነው የተማረው ነጋሽ ወንድሜ ስልጣን ቶሎ ስላላገኘኘ ነው

    • @WendeWende-s9v
      @WendeWende-s9v День тому

      @@yoditaskale3425 የምን ስልጣንነው እዛጋ ያለው

    • @yoditaskale3425
      @yoditaskale3425 День тому

      ​@@WendeWende-s9vአማኝ ነኝ ካለቹ በሱባኤ መጠየቅ

    • @Lozatube21
      @Lozatube21 День тому +1

      የደነዘዘ ትውልድ ሰው ተከታይ ፈጣሪ እኔን አጠይቁኝ አትለምኑኝ ያለ ይመስል የባለዛር እግር ትርመጠመጣላችሁ ንስሀ ግቡ

    • @yoditaskale3425
      @yoditaskale3425 19 годин тому

      ​@@Lozatube21 አይቻለው ወይ ሰምቻለው ወይ እኔን አምልኩኝ ሲሉ መጀመሪያ እራስን መጠየቅ ነው በዛላይ ከቃለ መጠየቁ ምን ቁም ነገር አገኘን ብሎ ሁልግዜ እራሳችንን እንጠይቅ

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 15 годин тому

    እኔ እጅግ በጣም የሚገርመኝ እግዚአብሄር ሰውን ከአእንስሳ የለየ የሚያመዛዝን የሚያስብ አይምሮ ሰጥቶ ነው።ታዲያ አንዲት ተራ ሴትን ተከትሎ እምነቱን ይሸረሽራል?? እንኩአን እግዚአብሄር አምላክ ወደ አይምሮህ መለሰህ እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @nanihaile
    @nanihaile День тому +4

    ከኮሜንቶቹ እንደምንረዳው ሴትየዋ ብዙ ተከታይ እንዳፈራችና ህዝባችን ማስተዋልና ማገናዘብን ወደኋላ ብሎ ሰው የመከተል አባዜ ላይ መሆኑን መረዳት ይቻላል። ኧረረረ ህዝቤ ንቃ በመናፍቃኖቹ እንዳልተገረምን እኛም ቤት ሰው ተከታይ ሆነን አረፍን