የልጆች አስቸጋሪ ባህሪ ከየት ይመነጫል? ቪዲዮ 16

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 57

  • @deweltube21
    @deweltube21  6 років тому +13

    የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

    • @firdod1648
      @firdod1648 6 років тому

      DEWEL ትክክል በጣም ነው ደስ የሚለው የምታነሱት ሀሳብ በተለይ የልጆች ባህሪ ብላችሁ የምታነሱት ሀሳብ በጣም ተመስጨ ነው የሰማሁት ለምን ልጆች መልካም ነገር እያዬና መልካም ነገር እየሰሙ ማደግ አለባቸው እላለሁ ለምን ነገ ያገር ተርካቢ ስለሆኑ እና ለልጆች መልካም ንግግር እናስተምር እላለሁ ሰላማችሁ ሰላሜ ነውና ሰላም ሁሉልኝ ባላችሁበት !!

    • @firdod1648
      @firdod1648 6 років тому

      DEWEL በእውነት እጅግ እጅግ አርገን እናመሰግናለን !!!

    • @meronmichael9331
      @meronmichael9331 6 років тому

      ሰላም

    • @kidesttagey8182
      @kidesttagey8182 5 років тому

      እናመሰግናለን የኔ ልጅ

    • @genetgoitom9169
      @genetgoitom9169 5 років тому

      እባክህ ልጅ አለኝ እና 4 አመቱ ነው ከሚባለው በላይ አካዳሚው ጎበዝ ነው ግን ሀይለኛ እና ማዳመጥ የማይፈልግ ልጅ ሆነብኝ ት/ቤት ተቸገርን አሉኝ አግዙኝ። psycologist አገናኙን pls pls pls ,,,

  • @azebaskale7550
    @azebaskale7550 6 років тому +2

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርቱ ጥሩ ግንዛቤ ያስጨብጣል

  • @semusahele6154
    @semusahele6154 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @Kininet
    @Kininet 6 років тому +1

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው።
    አንዳንድ ቦታ ልይ እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማኋች ሁ
    በርቱ

  • @deweltube21
    @deweltube21  6 років тому

    Thank you so much for watching our videos. Please feel free to subscribe to our channel so you don't miss our future youtube videos. Have a great day!

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 6 років тому +1

    እግዚያብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ እውነት ይሔ ችግር በየ ሁሉም ቤት ያለነው እደናተ ያሉ ያስፈልጉናል በርቱ ❤
    እኛ ጎረቤት አዱ ልጇ አይምሮው ችግራለበት መቆም አይችልም ብተሰቦቹ ግን ማንም ሰው እዲያየው አይፈልጉም ሰው ከመጣ ጓዳ አስገብተው ነው ሚዘጉበት እኔም ድምጹን ሰምቸ ጠይቄነው የነገሩኝ እጂ አላየሁትም ያሳዝናል እደዚህ ያሉ ነገሮች መስተካከል አለባቸው ብየ አምናለሁ ከሰው መገለሉ ብቻ የባሰ ጭቀቱን ያባብሰዋል

  • @ሚሚኢትዪጵያዊት
    @ሚሚኢትዪጵያዊት 6 років тому +5

    Thank you so much ! Although I feel very bad for the small gir she was talking about as a mother who has two small kids yes, they need attention and love that’s a key 🔑

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому +1

      Thank you so much for your feedback, Mimi. We appreciate your views. የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

  • @riyadhalqurshi4175
    @riyadhalqurshi4175 5 років тому +1

    ጥሩ ትምህርት ነው

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 роки тому

      እኛም እናመሰግናለን!!! ይህንን ቪዲዮ ለሌሎች በማካፈል ወላጆችን እንደግፍ!

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ከእናንተ ቻናል

  • @SaraBekuma-z6e
    @SaraBekuma-z6e 2 місяці тому

    ጥሩ ትምህርት ነው❤❤

  • @soifamohd9720
    @soifamohd9720 5 років тому +1

    በጣም ጥሩትምህርትነዉ

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 роки тому

      እኛም እናመሰግናለን!!! ይህንን ቪዲዮ ለሌሎች በማካፈል ወላጆችን እንደግፍ!

  • @romansweet9360
    @romansweet9360 5 років тому +1

    Thanks guys bot of u u help As Thankyou so much

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 роки тому

      እኛም እናመሰግናለን!!! ይህንን ቪዲዮ ለሌሎች በማካፈል ወላጆችን እንደግፍ!

  • @etiohgre4168
    @etiohgre4168 6 років тому +1

    inem indanchi gitm betam iwed nber andken safu tebilo sife sisetw astemarye anchi alsafshim bilo amenachekegi yihe ye 5 tega kifil temari iyalhu new gin behiywete yemarsaw tizta .bertu proramachu betam astemari new inasegnalen😗

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому +1

      Thank you so much, Ethio Hgre. We apprecit it. የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን

  • @jesuslord7644
    @jesuslord7644 6 років тому +2

    እናመሰግናለን።

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Thank you so much for watching our videos.

  • @Mimimimi0201
    @Mimimimi0201 6 років тому +1

    Thanks a lot

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 6 років тому

    Thank you all ..bertu beta bezu timiherit new yemetastemirunnn. 😍😍

  • @በእምነት19
    @በእምነት19 6 років тому +1

    በጣም እናመስግናለን

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому +1

      እኛም እናመሰግናለን!!! ይህንን ቪዲዮ ለሌሎች በማካፈል ወላጆችን እንደግፍ!

  • @mercykiya2410
    @mercykiya2410 6 років тому +3

    Ye 4 amet lej algn ena ke lejoch ga signagn tolo ayekelakelem yemayawekachew kehone degmo cherash wede enesu mekereb ayfelgem neger gen befit yemiyawekachew kehonu kenesu ga yechawetal ena yeni teyaki yehi ende cheger yekoteral weye? Betesebm endit lenredaw enechelalen?

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Selam Mercy, we will review this with Yenework. Thank you for your question and stay tuned. የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!!!

  • @Kininet
    @Kininet 6 років тому

    Ho do you like video 100 time!!!!
    I am serious we are busy with so many things yet as a parent ...our primary job is to parent our kids. This is extremely helpful. I found your channel today and very happy about it. Going back and watch all your videos...will catch up soon.

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Thank you so very much for your support. እኛም እናመሰግናለን!!! ይህንን ቪዲዮ ለሌሎች በማካፈል ወላጆችን እንደግፍ!

  • @hizbayeshwudye6216
    @hizbayeshwudye6216 6 років тому +2

    Betam teru temert new bertu

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Thank you so very much, Hizbayesh Wudye. የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

  • @kewlet8459
    @kewlet8459 6 років тому +1

    Thank you

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      እኛም እናመሰግናለን!!! ይህንን ቪዲዮ ለሌሎች በማካፈል ወላጆችን እንደግፍ!

    • @kemeriahasen6782
      @kemeriahasen6782 6 років тому

      Thank u så much

  • @tigistshawel7793
    @tigistshawel7793 Рік тому

    Best ዎች

  • @hagoshayous9828
    @hagoshayous9828 6 років тому +3

    Batam enamsegnlen arife temrte nawe barthu

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Thank you so very much, Hagos Hayous. የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

  • @selamhaile4574
    @selamhaile4574 4 роки тому +1

    ላኔ ሁሌት ሴት ልጆች አሌን ግን ታላቃው ታነሽን ባጣም ትማታለች አይስማሙም እኔም ላታናሽ አግዝ ታላቅ ልጄን እቆታታሎ ምን ማዳራግ አላብን

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 6 років тому +2

    ትምህርታቹ በጣም አሪፍ ነው የ16 አመት ልጅን እንዴት ነው ምናስተካክለው ?

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      የዩትዩብ ቻናላችንን ስለጎበኙ ከልብ እናመሰግናለን:: እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!

    • @hayatmohammed6564
      @hayatmohammed6564 9 місяців тому

      ​@@deweltube21 ሰላም ጤና ይስጥልኝ

    • @hayatmohammed6564
      @hayatmohammed6564 9 місяців тому

      ​@@deweltube21 እረዳታችሁ ያስፈልገኛል የምትገኙበትን አድራሻ ላኩልኝ

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa1599 5 років тому +1

    የማያለቅስ ልጅ እናቱ አትወደውም ይሉ አይደል ቤቴሰቦቻችን

  • @amti6281
    @amti6281 6 років тому +1

    በውንት በጣም አሰፈላጊ ነው ሌላ ውሰጥ ገባሁ ያልሺው ብዙ ቤት ያለችግር በድብ አያሰተማረቹሁን ያለን

  • @gedamabnew2939
    @gedamabnew2939 6 років тому

    ትምህረቱ በጣም አሰፈላጌ ነበረ ግን ደቄቃው በዛእንጅ

    • @ኤፍታህ-ቈ4ጀ
      @ኤፍታህ-ቈ4ጀ 5 років тому

      እከፍ ነሺ ይህን ግዜ በፊልም በዘፋን ሀያ አራት ሳአት ትገሊያለሺ ግን ለጥቅም ሲሆን ሳአቱበዛ እከፍ ነሺ ለኔ አጥሮብኛል ደቂቃዉ

  • @እራያማኛነው4322
    @እራያማኛነው4322 6 років тому +1

    እባካችሁ እርዱኝ የምትሉት ነገርሁሉ ከእኔ ልጅ ጋ ያለ ባህሪ ነው እና አድራሻችሁን ብትሰጡኝ

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Selam, please feel free to email us at... psychologywithexperts@gmail.com

  • @fikerdaniel2301
    @fikerdaniel2301 6 років тому +1

    የደዉልዩቹብፕሮግራምአዘጋጆችበእዉነትበጣምነዉየማመሰግነዉየምተለቋቸዉንመከታተልየጀመርኩትአሁንነዉትልቅትምህርትነዉእግዚሐብሔርይስጣችሁ

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      ስለመልካም ማበረታቻችሁ በጣም ነው የምናመሰግናው:: ሌሎችም እናንተ የተማራችሁትን እነሱም እንዲማሩ ስለ ቻናላችን ይንገሯቸው:: መልካም ቀን!!!